“እርካብና መንበር” ስለአብይ አህመድ ምን ይነግረናል? ክፍል 2፡፡ ልብጥ ማንነት… ንጉስ የመሆን ህልም…አድብቶ ማጥቃት… Ethiopia07/18/19

  Рет қаралды 18,502

Reyot

Reyot

5 жыл бұрын

Multistreaming with restream.io/
www.gofundme.com/reyot-media

Пікірлер: 42
@metemoke9605
@metemoke9605 5 жыл бұрын
ወገኖቼ እጅግ እናመሰግናችህዋለን እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@frehiwotbekele1960
@frehiwotbekele1960 5 жыл бұрын
ሶስት ሺህ አመት መግዛታቸው ነዋ ደስ ስል የአለም ፍፃሜን ሊያራዝሙልን ነው በቃ እንደ ህዝብ ቆጠራው!።
@meredsahlu9219
@meredsahlu9219 5 жыл бұрын
Thank you!!!
@user-jt3qn8px4b
@user-jt3qn8px4b 5 жыл бұрын
ያለፈውን አንድ አመት ታሳቢ እያደረጉ መጽሀፉን መረዳት fair ነው። ቢቻል በፊት እንደወጣ review ተደርጎ ቢሆን ጥሩ ነበር። መፅሃፉን በተመለከት ጥያቄ ተጠይቀው ቢሆን ደግሞ ጠቃሚ ይሆን ነበር። አሁንም እድሉ ቢገኝ ቢያንስ አምነውበት የፃፉዋቸው አንዳንድ ነጥቦችን ቢያብራሩልን መልካም ነበር። BTW "ሕልም እንደፈችው ነው" ተመችቶኛል። Thank you both!
@samtamrat3433
@samtamrat3433 5 жыл бұрын
አደገኛ አካሀድ በትሉኝ ድብቅ ማንነት ነው። ከ፩ ዓመት ብኻላ ማንነታቸውን በተመለከተ የስነለቦና ተመራማሪ አጥንቶ ውይይት ቢደረግ
@tigistalemumelka422
@tigistalemumelka422 5 жыл бұрын
እራሱን የማያቅ አዙሪታም ነገር ነው ።እኔም ምርር ያለኘ ነገር ሲፈልግ ያቋላምጠናል ሲፈልግ ይዘረጥጠናል።
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 5 жыл бұрын
Mortengiaw & ZERENAGEW Abiy is essentially FERI INDIVIDUAL. It is very easy to realize confrontation with his adversaries is last resort for Abiy.He rather deal with those who he perceived to be his strategic opponents, by frequently being around them.And giving false impression that he is their trusted friend until a convienent time comes for him to destroy them One can see this how Abiy handled Gen Sare from day one he made him chief of staff.All that time he was praising him and giving him credit for the reform that was under going within the army.When in visit to Ruwanda he let him to accompany him.This may have two advantages. 1-It gives the impression he has a national agenda & improves his standing with various political stake holders. 2- It gives opportunity for the vice chief of staff to do things where he might not done in the presence of Ge. Sare. For almost a year Abiy was absent from visiting Tegray.But all of a sudden in June when he decided to visit Dr.Debresion in Axum, many were shocked to find out how he can get the courage to do it.But latter I come to know he took with him gen. Sare Mekonen, Gen. Getachew Gudina.But roughly two weeks from.the visit in Axum the murder of gen. Sare was ordered by the many faced & chameleon Abiy.
@entototube1260
@entototube1260 5 жыл бұрын
Reyot bertulen, ዶ/ር ደረጄ ዘለቀ kechalachu gabzulen
@tesfachintesfa790
@tesfachintesfa790 5 жыл бұрын
One has to be a sincere person to believe in Democracy.
@justfooty-editz
@justfooty-editz 5 жыл бұрын
ምርጥ ትንትና :: እናመሰግናል
@user-fy1bs9rj7p
@user-fy1bs9rj7p 5 жыл бұрын
we love u teeedy
@reyuyenu340
@reyuyenu340 5 жыл бұрын
መሽናሽ ወርቅ is it Really your real name????
@geletawaka1703
@geletawaka1703 5 жыл бұрын
የወዲ ዜናዊወራሽና የድንገቴው አማራ ቴዲ ርእዮት ሆይ አንተወደህ ካጨለምከውና እውነት ላለመናገር ከፈቀድክባት ልብ ውስጥ ፀሀይ ከምስራቅ እንደሚወጣ ብትክድ እንኳን አንዴ አጨልመኸዋልና ማንም አይፈርድብህም ስለዚህም ስለ አብይ የምትነግረንን በተገላቢጦሽ ነውና የምንተረጉመው አትጨነቅ:
@alexargaw7167
@alexargaw7167 5 жыл бұрын
ዲሞክራሲን በተመለከተ ያላቸውን መረዳት ...... እርምህን አውጣ lol
@shikorina7478
@shikorina7478 5 жыл бұрын
መንጋዎቻችሁ DC ላይ ብሄርን በመስደብ አጠናቀዋል። እንኳን ደስ አላችሁ።
@ababaalamo1041
@ababaalamo1041 5 жыл бұрын
ታማኝ የሚሉትሰውዮ የትገባ ጥላቻው የትግራይህዝብንነበር እንዴ?
@geletawaka1703
@geletawaka1703 5 жыл бұрын
ታማኝ እኮ የህወሀት ተላላኪ በሆነው ቴዲ ርእዮት ተታሎ ፖለቲካ ውስጥ የሚገባ አይደለም የቴዲን ተልእኮ ጠንቅቆ ስለሚያውቅ አይሞክረውም
@girmaayele6884
@girmaayele6884 5 жыл бұрын
በየመድረኩ መተጣጠፍ የሚቃረኑ ሀሳቦችን ማራመድ ምን ማለት ነው ::: የትም ፍጭው ዱቂቱን አምጭው ለኢትዮጵያውያን የሚስማማ አይመስለኝም:: ለምዕራቡ አለም ይስማማል ለኛ ለኢትዮጵያውያንግን ' እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር" ወይም " የተናገሩት ቃል ከሚጠፋ የወለዱትይጥፍ "" የተወደድ የኢትዮጵያውያን መገለጫ መንገዶች ናቸው:: ምናለ የባዕዳኑን እውቀት ትተን የራሳችንን ሀብት ብንጠቀም :::
@bizuneshyimam2846
@bizuneshyimam2846 5 жыл бұрын
Weyane. Nehe
@blanealemu1781
@blanealemu1781 5 жыл бұрын
እንዴ የጠቀሰውን ጥቅስ ወይም አባባል ተናግሮት የነበረውን እውቅ ምሁር ወይም ፈላስፋ ስማቸውን በትክክል ካላወቀ ከዕውቀት ነፃ ነው ማለት ነው አጉል ጥቅስ እየጠቀሰ አዋቂ ለመምሰል እየጣረ ነው ማለት ነው
@dtivory4515
@dtivory4515 5 жыл бұрын
Ethiopia needs a Woman LEADER.
@GAMEOVER-ye5ei
@GAMEOVER-ye5ei 5 жыл бұрын
DT Ivory እምየ ሚኒሊክ ብትሆንስ ?
@tesfachintesfa790
@tesfachintesfa790 5 жыл бұрын
Abiy and Democracy are two contradicting things.
@meriyeabatuwalij3483
@meriyeabatuwalij3483 5 жыл бұрын
Weye tamer ene gera gebage eko
@abrahame996
@abrahame996 5 жыл бұрын
ቴዲያችን በርካታ በጣም ደስ የሚል ዉይይት ነው አንዳንዴ ብዙ ተከታይ ያላቸዉን እንደ ዮኒ ማኛ አይነት ታዋቂ የፌስብክ አክቲቪስቶችንም ጋብዝ ሚዲያህንም እንዲያስቸዋዉቁልህ ይጠቅምሃል አብይ ስለሚያበሽቁት ማታ ማታ ሳያያቸዉ አይተኛም አብይ ያንተን ፕሮግራም ማታ ይኮመኩማል
@geletawaka1703
@geletawaka1703 5 жыл бұрын
አብይ እንዳንተ ጅል ይመስልሀል እንዴ የስድብ ቪዲዮ ሲያይ የሚውለው አንተ የስድብ ቪዲዮ ታየለህና ሁሉም ባንተ ልክ እንዲሆን መጠበቅ የለብህም ባይሆን ዮኒ ማኛና ቴዲ ላልከው ያስኬዳል
@436651
@436651 3 жыл бұрын
I know you will not read it but henok is criticizing rationally but teddy is pushing him to negative teddy this is your personality I know your have potential you even criticize 4billion but he achieve it .....
@geletawaka1703
@geletawaka1703 5 жыл бұрын
ስለ አብይ ስለ ብርሀኑ ስለ ኢዜማ ብዙ ብዙ መጥፎ ነገሮች ነግርኸናል ግን እነሱ መጥፎ ስለሆኑ ሳይሆን ህወሀት እንዳይመለስ ከፍተኛውን ጥረት እያደረጉ በመሆናቸው ላንተና ለህወሀት ግብአት የሚሆን መግለጫ ለማውጣት አለመቻላቸው ነው አየህ አይደል ነቄ ፖለቲከኛ ማለት እንዲህ ነው : እነ እስክንድር ላይ እንደምትጫወተው እነሱ ላይ መጫወት ቀላል አይደለምና በቅናት እራስህን ታቃጥል እንደሆን እንጂ አራት ኪሎ ለህወሀት አራት ሺ አመት ትሆንበታለች እስከዛ ግን የዋህ አማሮችን እንኳን ባታገዳድል ጥሩ ነበር:
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 5 жыл бұрын
DINQEM NEGUS TENGES EDE? KKKKKKKKKKKKKKKKKKKKK
@eagleeye4914
@eagleeye4914 5 жыл бұрын
ሰውየው ሽብልቅ ድብልቅልቅ ቅልቅል ስብእና ያለበት ወጥ ስይ ወጠወጥ ወስከባው ቂጥ ዛፍ እየነቀለ ችግኝ እየተከለ ስንቱን አጃጃለ ስንቱን ግራ ገባው ስንቱን አነሆለለ የሳቸው አሻራ ሲታይ ኦሮማራ ፍቅርን ሲደስኩር ማንንም ሣይፈራ አነባብሮ አበላው አማራን በእማራ አኖሌላይ
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 5 жыл бұрын
ቅቤው ጥራዝ ነጠቅ ነው። አንዳንድ የኢንሳይክሎፒዲያ ገፆችን እዚህም እዚያም በመቃረም አዋቂ መስሎ ለመቅረብ የሚሞክር ነው። የሚናገራቸውን ነገሮች ጥልቀትና ወጥነት ወይም ዋጋ ጠጋ ብለህ ስታይ ግን ሰውየው ምን ያህል ገለባ እንደሆነ ትረዳለህ።
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 5 жыл бұрын
አቢቹ በጎ አሳቢ የሚመስል አምባገነን ነው። ስልጣኑንማ ሙጭጭ ብሎ በሰላማዊ መንገድ እንደማይለቅ ተግባሩ ይገልፃል። ሰውዬው በስልጣኑ ሲመጡበት እንደ Vampire ነው የሚቀያየረው! ሄኒና ቴዲ ለአቅርቦታችሁ ከልብ እናመሰግናለን 👍💚💛❤ አዲስአበቤነት ይለምልም 💚💛❤ ኢትዮጵያ ምንግዜም በክብር ትኑር 🙏💚💛❤
@geletawaka1703
@geletawaka1703 5 жыл бұрын
ያው አባቶችህ ህወሀቶች አስተምረውት ይሆናላ
@feradallas1437
@feradallas1437 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ነኝ b******* b*******
@tesfachintesfa790
@tesfachintesfa790 5 жыл бұрын
The novice is so shallow.
@eagleeye4914
@eagleeye4914 5 жыл бұрын
ለማ በገበያን የፃፈው እሱ ነው እንዴ
@user-hg5qe1tk3l
@user-hg5qe1tk3l 2 жыл бұрын
ይሄ መሠሪ መንግስት
@alemmarsh2147
@alemmarsh2147 5 жыл бұрын
የሽማግሌ ቀለላ
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН
|| ርዕዮት || ዜና መፅሔት … Ethiopia 07/20/19
1:32:21
А ЧТО С ЗУБАМИ ТО?😂😂🦷
0:54
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2 МЛН
Откуда эти паучки??? @zackdfilms - автор анимации.
0:29
Время знаний
Рет қаралды 3,2 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 31 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 21 МЛН