“እርካብና መንበር” ስለአብይ አህመድ ምን ይነግረናል? በመጽሀፉ በኩል የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሰብእና ስንቃኝ…Part1 Ethiopia07/12/19

  Рет қаралды 36,174

Reyot

Reyot

5 жыл бұрын

Multistreaming with restream.io/
www.gofundme.com/reyot-media

Пікірлер: 135
@user-jt3qn8px4b
@user-jt3qn8px4b 5 жыл бұрын
ይገርማል! Thank you for the analysis. ሄኖክ መሆኑ ተንታኙ ተመችቶኛል። ብዙ የሚገርም ነገር አለው በcontent ደረጃ። በመሰረቱ ግን መፃፉ ይገርማል። ሲቀጥል ታትሞ በይፋ የኔ ፅሁፍ ነው መባሉም ገራሚ ነው። መሪ መሆን የሚያስብ ሰው እንዴት በይፋ አሰቃቂ ስልቶቹን ይጽፋል? ሰው እንደ አንድ Academic ወረቀት እንደማያየው እንዴት አይገነዘቡም? የሴራ ፖለቲካ how to guide by an aspiring leader? የፀሐፊው ኣስተሳሰብ በዴሞክራሲ ላይ ያለው እይታ ብቻ ሳይሆን የሚያመላክተው የሞራልም / የእምነት issue አለ። እንደው በጥቅሉ ከበጎ ሰው አስተሳሰብ የሚመነጭ አይመስልም። ወይም ምናልባት አነስተኛ እውቀት፣ ግራ የሚያጋባ confidence፣ ከስልጣን ፍላጎት፣ ከማናውቀው የህይወት አጋጣሚዎች ተፅዕኖ ወዘተ ጋር ተደማምሮ የፈጠረው ይሆን? በአጭሩ ይረብሻል። ያመኑት ሁሉ ወዬውላቸው። መሪዎቹን አምኖ አገር ሰላም ብሎ የማይኖርበት አገረ ሆነ። ደግሞ ምነው በቅጡ ያልገባንን የውጭ እሳቤ/ideas ቶሎ ባልሸመትን የሚያስብልም ነው ። ከኛ መሃል ጥራዝ ነጠቆችን የሚያስረዳ፣ በማስረጃ፣ objectively ግድፈቶች/ fallacies errors etc የሚጠቁሙ ምሁሮች ያብዛልን። ፈረንጆቹ አንብበው አይከራከሩን ነገር - በአማርኛ የተፃፈ ነውና። ትንሽ የሚያውቁ ይዘውን ገደል እየገቡ ተቸገርን። ወይ ችግር።
@inateweladit-qal2301
@inateweladit-qal2301 5 жыл бұрын
አቤት ምን አይነት እርግማን ነዉ ይህን ክፋ የጣለብን የመፀሐፉ መውጣት ለበጎ ነዉ ኢትየጵያ ዉያን ይህን አዉቀን ይህን ሰዉዬ እና መሠሎቹን አምላክ ቶሎ እንዲያነሳልን በፀሎት መበርታት አለብን አይዞሽ ሀገሬ ሰዉ በላዎች የፈጣሪ ዱላ ቅርባቸዉ ነዉ
@samtamrat3433
@samtamrat3433 5 жыл бұрын
አቢይ በህይወቱ የተሳሳተበትና ራሱን ያጋለጠበትና ሰራሱ ትክክለኛ ማንነት የታየበት መጽህፍ ነው። እንደነ እምነት መሪ እሆናለሁ በሎ አላሰበም ነበር።
@vengeanceismineiwillrepays9016
@vengeanceismineiwillrepays9016 5 жыл бұрын
የሚገርም ትንታኔ ነው:: እናመሰግናለን::
5 жыл бұрын
ከኦነግ ማር አይጠበቅም
@GNegasi
@GNegasi 5 жыл бұрын
በአስገራሚ ፋጥነት ወደላይ ወጥቶ በዛሬው ፍጥረት ወደታች የወረደ የሀገራችን ድንቅ መሪ።
@reyuyenu340
@reyuyenu340 5 жыл бұрын
ፍቅር ያድነናል፣ ወላሂ በጣም!!!እንደሱ ገና ሳይሰራ የተወደደ የተሞገሰ አላየሁም ፡ ፡ የህዝቡን trust ገደል ከተተው ያሳዝናል ፡ ፡
@sisayagiena7226
@sisayagiena7226 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ እሄንን መርዛም ኮብራ ቅዱስ ሚካኤል ካገራችን ይንቀልልን !!
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ethiopia785
@ethiopia785 5 жыл бұрын
Teddy you are the best of the best... keeep it up
@aluladesta3193
@aluladesta3193 5 жыл бұрын
ቴዲ ዶ/ር ደረጄ ዘለቀን ጋብዝልን
@melymedianetwork1602
@melymedianetwork1602 5 жыл бұрын
ብራቮ ርዕዮቶች በርቱልን በእውቀት ላይ የተሞረኮዘው ትንታኔያችው ከእውቀት ነፃ የሆኑ ሰዎችን እያሸበረ ነውና በስራችው ቀጥሉበት
@birtudem7419
@birtudem7419 5 жыл бұрын
በየትኛው ሞራላቸው ነው የኢትዮጵያ ነገስታትን የሚተቹት እሳቸውን እኮ ሳምንት መምራት አቅቶአቸው ነው ይሄ ሁሉ ትርምስ!!!
@kedijamanora8034
@kedijamanora8034 5 жыл бұрын
Brtu ene ye Dr Abbey degafe ayedelehume gen ahune ahune sasebew egna Ethiopiaweyanen memerate endete kebade endehone new
@meseretzenebe7494
@meseretzenebe7494 5 жыл бұрын
መምራት አይችልም ከምር!!!! አተራስህ ያልከውን አታምነውም መምራት ለ27አመታት ጠርንፎ መከላከያውን . ፖሊስን ፍርድቤቱን ንግዱን መሬቱን ባኩን 100% የተቆጣጠረውን ከአንድ አካባቢ የተውጣጡ የማፊያ ቡድን በጣም ለማመን በሚከብድ ፍጥነት ነቃቅሎ አደጣለው አትርሳ እሱ ማለት ደሞ ብቃት ብቻ ሳይሆን ለዛ የሚሆኑ ሰዎችን መፍጠር እና መምራት ያስፈልጋል የንን ደሞ ደጋግሞ አድርጓታል ።!!!!!!!!!!!
@woldeyesus5801
@woldeyesus5801 5 жыл бұрын
አምባቸውን፣ ምግባሩንና እዘዝን የገደላቸው አብይ አህመድ ስለመሆኑ አንድም ቀን ተጠራጥሬ አላውቅም። የአማራ ነኝ የምትል በጠቅላላ ከመለስ ዜናዊ በእጥፍ የላቀ ጭራቅ ስልጣን መቆናጠጡን ተገንዝብ ራስህን ለሀለንተናዊ ትግል ዝግጁ አድርግ። ርዕዮትን እናመሰግናለን።
@woldeyesus5801
@woldeyesus5801 5 жыл бұрын
@ahmed surur ከብት ጋላ ውጣ ከዚህ! ኦነጉ አብይ ኢትዮጵያ ብሎ ስሟን የመጥራት ሞራል የለውም! ከፋፋይ፣ ዘረኛና ተገንጣይ ነው። Asshole!
@user-ve3fk7tk7v
@user-ve3fk7tk7v 5 жыл бұрын
ጀኔራል አሳምነውንም ጨምረው ወንድሜ ጀኔራል ሰዓረን እስከ ጉዋደኛው እና ጠባቂው ሁሉንም ጨምራቼው
@woldeyesus5801
@woldeyesus5801 5 жыл бұрын
@@user-ve3fk7tk7v ከቅዱሳን አገር ላስታ ላሊበላ የበቀለው እምነትንም ጀግንነትንም አጣምሮ የያዘው አሳምነው ፅጌ ነፍስ ይማር አይባልም። አሳምነው ፅጌ ሰማዕት ነው። አከተመ! ምንምን ጥርጥር የለውም ሁሉንም በጭካኔ ገድሏቸዋል። እውነት ትወጣለች። አብይ የእጁን ማግኘቱ አይቀርም! የጊዜ ጉዳይ ነው።
@user-td9bp2hj7g
@user-td9bp2hj7g 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@alexjak5635
@alexjak5635 5 жыл бұрын
@ahmed surur Don't be so stupid. Before you write a word chose a word and then, write . All your words are smalls like animals pup.
@birtukanayalew8968
@birtukanayalew8968 5 жыл бұрын
ኢሄንን መፀሀፍ ሲፅፈው ሆድ አደሮችን እያዩ ነበር ማለት ነው አዲሱ ለገሠ፣በረከት ስሞኦን፣ተፈራ ዋልዋ፣ገዱ አንዳርጋቸው፤ሐይለማረያም ደሳለኝ ፣ሽፈራው ሽጉጤ የመሳሠሉ ሕሌና ቢሶችን እየታዘበ ነበር ማለት ነው
@vengeanceismineiwillrepays9016
@vengeanceismineiwillrepays9016 5 жыл бұрын
birtukan ayalew exclude Gedu Andargachew, he is not such a person.
@ethioaddis300
@ethioaddis300 5 жыл бұрын
I wish you add Achameleh and other people to see different views about the book.
@ababaalamo1041
@ababaalamo1041 5 жыл бұрын
በቆንቆህተጠቀም
@ethioaddis300
@ethioaddis300 5 жыл бұрын
በመጀመሪያ የምትናገረውን (ሪውን) ቋንቋ አስተካክለህ(ሽ) ፃፍ(ፊ) ወይም ፊደል ቁጠር(ሪ) ::
@Yarmela
@Yarmela 5 жыл бұрын
Although I disagree with some of the interpretation , Bravo!! This is a kind of discussion not only need to take place in media, but also in Ethiopian education system. One key strength we need to pick from Dr. Aby dreams , He gave life to the fundamental principle of Law of Attraction : You become what you think about the most. He thought, visioned and became. How many of us are using this simple principle? He dreamt big, he became big. Now, let us ask ourself this question, what is my dream? am i determined to achiev my dreams?
@beleteaddis165
@beleteaddis165 5 жыл бұрын
So, he just simply copied (translated) Robert Greene's book 'The 48 Laws of Power', with few modifications and contexts.
@hailegetachew2533
@hailegetachew2533 5 жыл бұрын
ርዕዮቶች እስኪ በክፍል ሁለት ላይ ይቺን ጥያቄ ብትመልሱልኝ አብይ እናቴ ሰባተኛ ንጉስ ትሆናለህ ብላኛለች ብሎ ነበር እና ቁጥሩን ከየት ጀምሮት ነው እሱ ሰባተኛ ንጉስ የሆነው? ይሄንን ቁጥር ከተናገረበት ሰዓት ጀምሬ ሳስበው የነበረ ጉዳይ ነው:: በርቱ እናመሰግናችሗለን::
@wildafrica7323
@wildafrica7323 5 жыл бұрын
Please invite doctor dereje zeleke
@gkristosmedhane7611
@gkristosmedhane7611 5 жыл бұрын
የእውነተኛ ማንነቱ መገለጫ ነው ። አቅም አሁን እየታየ ነው ።
@habtamua4590
@habtamua4590 5 жыл бұрын
እዚህ ጋር ዷክተር አምባቸውን ማን እንዳስገደለው ግልፅ ነው
@birtudem7419
@birtudem7419 5 жыл бұрын
በመፅሀፉ መሰረት ነዋ እነ አንዳርጋቸውን ሄዶ የገደለው
@saMi-kk2pc
@saMi-kk2pc 5 жыл бұрын
birtu Dem በትክክል መፅሃፉ እዳለ የሴራ ነው ምክንያት በተኮል አድጎ ኢሄው ሰውን መግደል ነው መጨረሻውም መጀምርያውም
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 5 жыл бұрын
አንዳርጋቸው ማለቱ በስህተት ይመስለኛል!!!
@muhsinsani
@muhsinsani 5 жыл бұрын
ክፍል ሁለትን በጉጉት እየጠበቅኩ በዚህ ክፍል ዳሰሳችሁ ያወዛገበኝን ሃሳብ ላቅርብ ይህም ሰውየው ይህን መፅሀፍ የፃፉት ወደ ስልጣን ማማው በተቃረቡበት ወቅት መሆኑን ገልፃችሃል ይህ ከሆነ እንዴት ራሳቸውን ግልፅልፅ አድርጎ ድብቅ ማንነታቸውን የሚያወጣ ና የሚያጋልጥ መፅሀፍ ፅፈው ማንነታቸውን ለጥያቄ ይዳርጋሉ? አሳማኝ ነገር ላገኝ አልቻልኩም ወይ ደግሞ ሰውየው መፅሀፉን በፃፉበት ወቅት ስልጣን ማማ ላይ የመሆን ተስፋ ሲቆርጡ የፃፉት ነው ቢባል ያሳምናል ። ተስፋ የቆረጡበት ስልጣን ዙሮ ተዛዙሮ ምቹ ሆኖላቸው በድንገት ከዙፋኑ ተፈናጠው ራሳቸውን እና ማንነታቸውን በችኮላ አጋልጠው ይሆን? ከበቂ ማብራሪያ ጋር ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እጠበቃለሁ ። ርእዮታ ውያን ነን ግን ደግሞ እየሞገትንም ጭምር ነው ። ሰላም ለሁላቹም አድናቂያችሁ ነኝ ታምራት ነገራ ጠፍቶዋል ።
@berokhabebe7854
@berokhabebe7854 5 жыл бұрын
Hi reyot !! before I say something i like to read this book. So how I can get this book? I'm living Washington DC. Thanks 🤔🤔🤔
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 5 жыл бұрын
Online free pdf ale. Search adrg on Google
@berokhabebe7854
@berokhabebe7854 5 жыл бұрын
@@greenpulseeducation5002 thanks sebly
@dhhedheheh7589
@dhhedheheh7589 5 жыл бұрын
ከየሃደግ ምን ይጠበቃል ቃል አያከብሩ ለህዘብ አንድነት አይስሩ የሃደግ ለጅ ነዉ ስለዚህ የሜያዉቀዉ ማስረ መግደል ዉድ ጨለማዉ እየድ ነዉ አብይ
@emsenbelagn9112
@emsenbelagn9112 5 жыл бұрын
Ok
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 5 жыл бұрын
መንበር እና ወንበር 👍ተገኝቷል እርካቡ እንዳይበጠስ👉 መጠንቀቅ ነው 💚😱❤ እንኳን የረገጡት እርካብ የተቀመጡበት ወንበር አያስተማምንም 😄😱
@Ethio631
@Ethio631 5 жыл бұрын
ያደለው 27 አመት ረጭ አድርጎ ይመራል ፓስተሩ አብይ ሶስት ወር እኩዋን በደንብ አልመራም
@kedijamanora8034
@kedijamanora8034 5 жыл бұрын
Eyegedelu ena eyaseruma adeleme 27 amet 100 amet megezate yechalale . Gene ende egna ayenete sew memeratem kebade new
@Ethio631
@Ethio631 5 жыл бұрын
@@kedijamanora8034 ቢያስርም በምክንያት ነበር ይሄ አለ አይደል እየረገመ እያሰረ እየገደለ እያፈናቀለ እያስራበ የሚገዛ ዥልጥ ደም መጣጭ
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ኧረ ባክሽ ያደለው ረጭ አድርጎ ይገዛል? የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ሰው ተከብሮ በነፃነት መኖር ነው የሚፈልገው ሕወሓት ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በእኩል ማየት ሲችል በጣም ግፍ አበዛ ዘረኛ ሆነ። እነዚህ ደግሞ ስልጣንና ነፃነት አጠቃቀሙ ጠፋባቸው ሁሉ ኬኛ እያሉ ሌላውን ኢትዮጵያዊ መኖሪያ አሳጡት ጥጋብ ተጫወተባቸው። አብይም አድሎአዊ አሰራር እንደሚሰራ ወሬና ተግባሩ ለየቅል እንደሆነ አስመሰከረ። ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ከዘረኝነት የፀዳ ሁሉንም የኢትዮጵያ ህዝብ በእኩል የሚያይ ኢትዮጵያዊ መሪ ነው።
@kedijamanora8034
@kedijamanora8034 5 жыл бұрын
@@user-zh4eb1kq5r that's right ! Well done
@abdiseidhassen5311
@abdiseidhassen5311 5 жыл бұрын
Abiy he knows before 3 years he will be a prime minister .
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 5 жыл бұрын
Abdiseid Hassen ግን እርግጠኛነት ቢሰማው ኖሮ ምን ያህል ጅል ቢሆን ነው እንዲህ አይነት መፅሀፍ ገበያ ላይ የሚያወጣው?? ምኞት ነበረው ምኞቱም ተሳካ!!! አሁን ከቻለ አይችልም እንጂ መፅሀፉን ከያለበት ለቃቅሞ ቢያቃጥለው ደስ ሳይለው አይቀርም!!! እኛም ይህን መፅሀፍ ቀድመን አንብበን ቢሆን ኖሮ በጭፍን ከማመን እንቆጠብ ነበር!!!! ጅብ ካለፈ ውሻ ጮኸ!!!!
@iyobtemesgen9647
@iyobtemesgen9647 5 жыл бұрын
ETHIOPIANS this is who PASTER ABIY AMED wether you beliv it or not !!!!😄😄😄
@rabiarabia5646
@rabiarabia5646 5 жыл бұрын
ወድምቴዲ ይመችህ መሪተብየውን ዛሬን ነገምአቀማጥሉ።
@wubshetmitsun202
@wubshetmitsun202 5 жыл бұрын
This political virgin prime minister showed us his way to power and how to manuplate ppl,on Sunday Agnea
@teddysiyoum5612
@teddysiyoum5612 5 жыл бұрын
የወያኔ አሽከር ሆኖ ምን እዉነት ከሱ ይጠበቃል። አበይን ከህወሀት ለይቼ ማየት ይከብደኛል
@kedijamanora8034
@kedijamanora8034 5 жыл бұрын
That is true!
@hiwotkassa9951
@hiwotkassa9951 5 жыл бұрын
ኧረ ከህውሓት /ትህነግ/በላይ ነው። መናፍቁ ፓስተር አብይ 666 አውሬ ነው
@nuramohammed246
@nuramohammed246 5 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይሰጥልን
@dhhedheheh7589
@dhhedheheh7589 5 жыл бұрын
ከኦነግ ገጣይ ምን ትጠብቃላችሁ
@rophymah7493
@rophymah7493 5 жыл бұрын
#teddy berta
@serkalemtadesse1555
@serkalemtadesse1555 5 жыл бұрын
Abiy atbelu abiyot
@manenet2867
@manenet2867 5 жыл бұрын
ይህ ጉድ ሰው እኮ ገና ያልተገለጠ የህይወት ዘመን አለው..!! በስህተት ይባል በተንኮል ወይም በአውቆ ጥፋት ተንኮል......የደህንነቱን የሥራ ዘመን ማን ፈተሸው...??? ተከድኖ ይብሰል ...!!የእናቶች የሚስቶች የእህቶች እንባ በየቤቱ በሽብርተኞች ስም ያስጠነፈራቸን ቤቱ ይቁጠረው...,,, የኢትዮጵያ መሪዎች ሁሉ እርኩስ; እኩይ ..,, ይህ ድብቅ ሰው ነው...,,!!! ጊዜ ለኩሉ..!! አብይን አትንኩ...!!!!
@mesaygebereyes950
@mesaygebereyes950 5 жыл бұрын
OMG! What is wrong with Dr, Abey?
@EftaTube600
@EftaTube600 5 жыл бұрын
Down down abye ahmmode!!
@asratbekele7185
@asratbekele7185 5 жыл бұрын
ክንፍ መነቃቀል አያስፈልግም በሃሳብ ማለት በጠላትነት ማሰብ አይደለም የኢት .ችግር ይህ ነው እሱም ሃሳቡ እንደዚህ ከሆነ የ60ዎቹን መንቀፍ ምን አመጣው፡፡
@gena15
@gena15 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በጣምም ያሳዝናል ይህ መፅሐፍ ራሱ የአብይን ትክክለኛ ማንነትን ግልፅልፅ አርጎ የሚያሳይ ነው ግን ለምን የሰውን ደም ገብሮ ስልጣን ላይ መቆየት አወዳደቁ የከፋ እንደሆነ አልተረዱትም, አንድ ሰው ሐገርን የሚመራው በእግዚአብሔር ጥበብ እንጂ ማከቤሌ በፃፈው መፅሐፍ በመመርኮዝ አይደለም ከዚህ ሲኦላዊ አስተሳሰብ ይሁዳው ስራ ነው እግዚአብሔር ይፈውሶት!!!
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 5 жыл бұрын
Ambachew mogegnu sew amagnu alech leju ~ bere hoye sarun aitek gedelun sataye
@alexxalexx5228
@alexxalexx5228 4 жыл бұрын
ሰውየው ተስፋ ቀረጠና ለየለት የመጨረሻ እድሉን ለማሳካት ወደ ለየለት ከጀርባው ያዘለውን የጥላቻ ስንቁን በፊት ለፊት አዙሮታል ቢችል በእጅ አዙር ሊያሳካው ያሰበው በዘር በእምነትና በትርክት የመበተን መጋረጃቸው በጠንካራና በትዕግስተኛው የሀገሬ ህዝብ ከሸፈበትና ከቤተ መንግስት ሆነው በግልፅ ከቀደምት ለኢትዮጵያ አንድነት በቻሉትና ጊዜ በፈቀደው አቅም የመላው አለም የተሞከረና በዘመናቸው በነበረው የመምሪያ አቅም በአንድነት አንድንቆይ ባደረጉት አባቶች ላይ ስድብና ዘለፋ ንቀትና ወራዳነት በመፅሀፍ ፅፈው በቀጥታ ወደ ግጭቱ እንድንገባና ዙሩ ፈጥኖ ቶሎ እንድንበታተን ከመጓጓታቸው የተነሳ የመጨረሻውን ተኩስ ተኩሰዋልና እባካችሁ በአለም ዙሪያ ያላችሁ ኢትዮጵያውያንም ሆናችሁ የኢትጵያ ወዳጆች ከመቸውም ጊዜ በፈጠነ እሩጫ ይችን ሀገር ልንታደጋት ይገባል በዚህ መፅሀፍ የሰውየውን የስነልቦና ውቅር በግልፅ አሳይተዋልና ከዚህ በላይ ምንም መላምት አያስፈልግም ጊዜ የለንም በምርጫ ምናምን ብላችሁ አንዳትታለሉና ህዝብ እንዳታስጨርሱ ከመቸውም ጊዜ የቁርጥ ቀን ልጆች ጊዚያቸው አሁን ነው።
@alexxalexx5228
@alexxalexx5228 4 жыл бұрын
ልብ በሉ
@genetreta6418
@genetreta6418 5 жыл бұрын
ቴዲ ስለ መፅሀፉም ሆነ ስለ ሰውየው ውስጣዊ ማንነት ከማንም በፊት እኮ ከ 10 ወር በፊት አቶ አያሌው መንገሻ በህብር ራዲዮ ላይ ተጠይቀው ግልፅ አድርገውት ነበር እስኪ ግባና ዩትዩብ ላይ ተመልከተው ሰሚ አጥተው ነው እንጂ። በተረፈ እባክህ ቴዲ አቶ አያሌው መንገሻን ( የቀድሞ የደህንነት ሰራተኛ ) ካገኘሃቸው ቃለ መጠይቅ አድርርግላቸው
@user-ug9rh1tl5r
@user-ug9rh1tl5r 5 жыл бұрын
ዬት ነው ዬማገኝው ዩቲዩብ
@MeronSisay-xx6dz
@MeronSisay-xx6dz 4 ай бұрын
ትንታኔ አሁን ላይ ይደገም
@alexjak5635
@alexjak5635 5 жыл бұрын
I don't need to buy abiy's books. He just laid.
@addisasheber7402
@addisasheber7402 5 жыл бұрын
@stee lo 🤣🤣🤣 he needs to get laid 😜
@broman4361
@broman4361 5 жыл бұрын
Weregna hula gena yimerahal enanitem enjerachuhun be were miru midire godelo
@piazzastudios4251
@piazzastudios4251 5 жыл бұрын
Ibabu Ahmed must step down and give way to a power sharing transitional government.
@ababaalamo1041
@ababaalamo1041 5 жыл бұрын
በቆንቆህተጠቀም
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 5 жыл бұрын
እነ ጀኔራል አሳመነዉ የእርካብና መንበር ትረካ ሰለባዎች ይሆኑ ? ህዝብ ሙሉ በሙሉ🤗 ሲያጉረመርም በሀሳብ ያልተቻለ በሬ ሆይ ሣሩን አየህና ገደሉን ሣታይ 👇👉😎
@HelenEthio
@HelenEthio 5 жыл бұрын
Wow he is doing what he wrote we have to fight against him
@ababaalamo1041
@ababaalamo1041 5 жыл бұрын
በቆቆችን እንኩራ
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 5 жыл бұрын
ያሳዝናል እኔ አላነበብኩም ይህን ጉደኛ መፀሀፍ የቀድሞን ነገስታት ደቆሮ እያለ???? ያን ዘመን አምጥቶ ከዚህ ዘመን ጋር ማወዳደር ይቻላል??? ደቆሮስ ተብሎ ይባላል? እምምምም
@ethiopianatinku8559
@ethiopianatinku8559 5 жыл бұрын
Tadia eneSisay Agenan ina enrBirhanu Negan yetechawetebachew bezih tiwenaw aydelem Ende! Kkkkkk Abiy tibatibe techawetebin! Emiye atibetesim, tamalech, dekmalech eyale diramawn serabin! Letewnet yetsafewn real life lay tewenew! 😉
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 5 жыл бұрын
Tedy yageramot sak 😅😅
@tsehayhassen953
@tsehayhassen953 5 жыл бұрын
ጎርፍ ይውሰድህ
@adks8828
@adks8828 4 жыл бұрын
የንጹህ ሰው ደም አይለቅም ያጋልጣል ።
@genethilu5403
@genethilu5403 5 жыл бұрын
እንዴት የእምነት ሰው ሁኖ ሰው ስለማጥፋት እቅድ ይጽፋል ?? መጽሐፉም የሚለው ነፍስ ገዳይ የእግዛብሄር መንግስት ኣይወርስም ነው?? የትኛው እምነት ነው የ dr ኣቢ ሰውን ስለመግደል ማጥፋት የሚናገረው ??? Dr ከጅምሩ የውሸት ዶክተር ኸ ጅማ university ያሰራ ያልተማረ የድሀ ቤተሰብ የኣባገዳ ጋርድ ጠባቂ ካድሬ ቀጥሎ በውትድርና ግዜም የወታደሮች ካድሬ ሁኖ የሰራ ቀጥሎም በ ኦሮሞ ፓርቲ የተሳተፈ የስልጣን ሱስ አምሮት ያለ እየገደልኽ ስልጣንህ መጠበቅ እንደሚቻል እራሱ ከተማረ ከጅግና ከታጋይ ከፓስተር ከሸኪ እራሱ የሚያስተካክል ነው እራሱ ከሁኔታዎች የምያስተካክል ነው ከራሱ የማይመሳሰል ከሌሎች መመሳሰል የሚወድ ነው ::በቅርቡ በባህርዳር አዲስ አበባ የተደረገ ግድያ እስላም ሁኖ ለ ግብጽ እና ለሳኡዲ ዓረብ ሊገድሉኝ ነበር ብሎ ተናግሮ የግብጽ ሳኡዲ ዓረብ ሽፋን ሰጥተዉት በምድያ ሲተላለፍ ነበር ዓረብኛ ቃንቃ ህዝቡ ኢትዮጵያዊ ስለማይሰማ እንጂ ሲባል የነበረ ብትሰሙ ምን ዓይነት መሪ መጣብን ምን ውስጥ ኣገራችን ገባች ኢትዮጵያ የሚያስብል ነገር ነበር ብኣጭሩ በግብጽ እና ሳኡዲ አረብያ ስሰማ የሚባለው dr ኣቢ ማነው ሳጥናኤል or ባእዳዊ ነው ለኢትዮጵያ ያልኩት ምክንያቱ እዉነታን አለመናገር ሕዝብንና አገርን ይጎዳል ::በግብጽ ሳዑዲ በተለይ በግብጽ የተሰጠው ሽፋን ረጅም ግዜ ነው የ ኢትዮጵያ መንግስት ሊገለብጡ ሲሉ ተገደሉ በማይታወቅ ታጣቂዎች ታጣቂዎች ሴራቸው ስያውቑ አንድ ሳያመልጡ ከሴረኛች ገደልዋቸው ግብጽ ካላት ችግር ጭምር dr ኣቢ እያመጋገሰች የቀድሞ መንግስት እያንቃሸሸች ህዝቡ ሐብሽ ስልጡን የተማረ በልቶ የማያድር እውቀት የሌለው ህዝብ እያሉ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ዝቅ እያደረጉ ሲናገሩ ነበር ::1.ያልሆነ ነገር ዜና ለባእዳውያን ተላለፈ 2.የራስ ችግር በራስ መፈታት ኣይችልም ወይ? 3.ንጹሐን ዜጎች የመገደላቸው ምክንያት በይፋ ለሕዝብ አልተሰጠም አይደለም እንዴ? 4.እስላሚክ አገራት ያልሆነ ተይዞ ለምን ተኸደ ኢትዮጵያ ድሀ ህዝብ ቢኖራት ለዓለም ህዝብ ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ ለማስተዋወቅ የማይከብድህ የዓለም ህዝብ ደግሞ ኢትዮጵያ የት የምትገኝ አገር ናት ብሎ የማይጠይቅ ህ ገናና አገር ናት ይህ ከአገር ሉዓላዊነት የማይሄድ ዝቃጭ ከግብጽና ከሳኡዲ ዓረብ መሸረጡ ከአንድ ኢትዮጵያዊ መንግስት ማንነት የሚሄድ አይደለም እና ለክብር ለሉዓላዊነት ለሐቅ የማያመዝን መንግስት ለ ኢትዮጵያ ለሕዝብዋ ሊሆን ኣይችልም 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎ኢትዮጵያ መንግስት ገና ምድረበዳ ላይ ነው እሱ እስክመጣ ኢትዮጵያ እየተናወጠች ትቆያለች ለጥቂትም ::
@vengeanceismineiwillrepays9016
@vengeanceismineiwillrepays9016 5 жыл бұрын
እባካችሁ አስተያየት የምትሰጡ ሰወች አስተያየታችሁ ምክኒያታዊ እና የምትናገሩበ ግልፅ ነጥብ ይኑራችሁ:: ነገሩ እውነት ነው አይደለም በሚለው እንነጋገር::
@user-eq9xt9ff9z
@user-eq9xt9ff9z 5 жыл бұрын
ከአብይ ራስ ውረድ አንተ ክፉ መንፈስ ወሬኛ ነህ አንተስ ብትሆን ሳንቲም ለመለቃቀም ወሬ እየፈለግክ ኢትዮጵያውያንን ለማባላት የተነሳህ ዲያቢሎስ የወያኔ ጡረተኛ ክፉ ክፉ ስው ነህ
@zelalemtesfaye1564
@zelalemtesfaye1564 5 жыл бұрын
Ethiopiawinetin metedaderiachu yaregachu ye banda zer hula
@hanamariam8259
@hanamariam8259 5 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት እርኩሥ መሪ እድሜው አጭር ነው
@user-ve3fk7tk7v
@user-ve3fk7tk7v 5 жыл бұрын
ትክክል ፈጣሪ የመግዣ ዕድሜውን ያሳጥርልን
@bornedagne9818
@bornedagne9818 5 жыл бұрын
hana mariam yante yeter
@asratbekele7185
@asratbekele7185 5 жыл бұрын
ለሁለት ወይም ለሶስት ብሄር ተወላጆች መብት በህግ እንዲደገፍ አብይ ሊሰራው የሚገባ ይመስለኛል በሁሉም ክልል የሚሳደድ፡፡
@gerssamiandualem7038
@gerssamiandualem7038 3 жыл бұрын
Leba Abey Hahmed and he is a killer and aliyer
@bornedagne9818
@bornedagne9818 5 жыл бұрын
I really heat you Teddy, b/c you are a heater DR abiy at lest he showed as a bright day !!go DR abiy the majority is whit you!!!!!
@freyfeked9001
@freyfeked9001 5 жыл бұрын
Borne Dagne kkkkkkk racist and racist Abiy doesn’t have a majority support🤮🤮🤮👎🏽👎🏽👎🏽thank you Teddyeeeeeee
@kedijamanora8034
@kedijamanora8034 5 жыл бұрын
Bome you are right ! Full of heat !
@bornedagne9818
@bornedagne9818 5 жыл бұрын
Frey Feked only dump people don’t support him . You guys you don’t even know why you really clapping 👏 for .dam ass people!!!!! Yeeee keep going DR abiy👍👍
@andenetayeta3814
@andenetayeta3814 5 жыл бұрын
ምድር ሞረቴ
@adisstube5560
@adisstube5560 5 жыл бұрын
አብይ ማለት እልም ያለወሮ በላ አጭበርባሪ ወራዳ ሰውነው።
@TesfayHaftu-ng5rp
@TesfayHaftu-ng5rp Ай бұрын
ብታርክ ኣገር ያዋረዱ መሪዎች ኣብይ ኣህመድ ቀዳሚ ነው
@user-eq9xt9ff9z
@user-eq9xt9ff9z 5 жыл бұрын
ቴድሮስ የኢትዮጵያ ስይጣን
@kaleabiy6553
@kaleabiy6553 5 жыл бұрын
እኔ አንብቤዋለው እንደዚ የሚያሰድብ አይደለም እባክክ ዝም በለን እስኪ ከቻልክ ስለ ወያኔ መግለጫ አውራ አንተ ሚዛናው ሰው ከሆንክ
@kaleabiy6553
@kaleabiy6553 5 жыл бұрын
ይሆን ይሆናል ለኔ እንደዛ ሚያስወቅስ ነገር በዛ ደረጃ አላየውም ወንድሜ
@kaleabiy6553
@kaleabiy6553 5 жыл бұрын
ለምን ስለመግለጫው አታወራም ስለ አዴፖ እና ትህነግ እስኪ ተናገር ወረኛ ለሀገር መረጋጋት የሚጠቅመው እሱ ነው....አንተ ማለት የለየልክ ውስጠ ወያኔ ነክ
@yy-ut3dh
@yy-ut3dh 5 жыл бұрын
ውሸት ዘርቶ ገንዘብ የመልቀም ተልኮ ዩቱብ ብቸኛው የመተዳደሪያችን አንግል ነው ብትል አይሻልህም???
@alexjak5635
@alexjak5635 5 жыл бұрын
You moron galla, shut your big fucken smelly mouth.
@user-ve3fk7tk7v
@user-ve3fk7tk7v 5 жыл бұрын
ውሼት መሆኑን መጽሃፉን አንብብና አስተያየት ጻፍ በጭፍኑ ከመደገፍ ከእሬቻ በዓል ላይ ያን ሁሉ የኦሮሞ ልጅ ያስበላ ጅብ ነው
@alexjak5635
@alexjak5635 5 жыл бұрын
@ahmed surur get fuck with (abiy ) him. You believe or not all galla are servants for mighty AMHARA !
@genethilu5403
@genethilu5403 5 жыл бұрын
መጽሐፉ ገዝተህ ኣታነብም ወይ አገር እኮ የጋራ ነው ሁሉም ማወቅ በግል የራስህ እውቀት ማስፋት ሰውን ከማመን ያድናል::እግዛብሄር የራሱ የሆነ እዉነተኛ የስራ ራእይ ያለው መሪ ይስጣት 100%
@genetzewde58
@genetzewde58 5 жыл бұрын
ዶክተር አብይ እንደው አንድ ጥያቄ አለኝ ፣ ድፍረት አይሁንብኝና ምን ስትል እዚህ እሳት ውስጥ ገብተህ ተሰቃየህ ! አሳዘንከኝ ፣ እግዚአብሔር ይርዳህ ፣ እሳቱን እንዲያበርድልህ ፈጣሪን በፀሎቴ እማጸንልሃለሁ !! እሱ ይርዳህ !!
@binyamm8209
@binyamm8209 5 жыл бұрын
Kewkete nesta
@user-ve3fk7tk7v
@user-ve3fk7tk7v 5 жыл бұрын
ለራስሽ ጸልይ ከመነደፍሽ በፊት
@binyamm8209
@binyamm8209 5 жыл бұрын
@ahmed surur እሱን ከወሬ በዘለለ እላየሁም ኦነጋዊነቱን ብቻ ነው በየቀኑ የማየም አንችና መሰሎችሽ ቆይቶ ነው ይሚገባችሁ
@user-td9bp2hj7g
@user-td9bp2hj7g 5 жыл бұрын
በመርዙ ሳትጠቂ ንቂ ፀሎት ለራስሽ
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 5 жыл бұрын
እህት አለም ማን ናልኝ ብሎ አስገደደው አስጨነቀው? ተጠበስክ ተቀቀልክ ሚባለው?
@kaleabiy6553
@kaleabiy6553 5 жыл бұрын
ቴዲ ቅጥ የጣ ቅናተኛ ነክ በቃ እሄው ነው ሰው ማመን ማመስገን የማትወድ ሰው ነክ
@user-xp9hp2fj6o
@user-xp9hp2fj6o 5 жыл бұрын
አንተ የርጉም ሽንት ....ዶ/ር አብይን 100ግዜ ተወልደህ ብትፈጠር የሱን እውቀት ስብእና ድራሹን አታገኝም....በጣም የትንሽ ትንሽ ስለሆንክ እኩይ ባህሪህ ባለእውቀትን አይወድም ...ቴድሮስ አንተም ሆንክ አቻም የለህ ለበጎ አልታደላችሁም.....ስለዚህ አይነጋላችሁም አይመሽላችሁም....ቴድሮስ እንኮንም እቺን አለም ......አልታደልክ.....በልተህ ትጨርስው ነበር....ቡዳ...!...ምነው የአዴፓን መግለጫን ዘለልከው....?...አይ አንተ ስው.....ልብህ ቢታይ - በወሬ ተወጥሮ- በሃሜት ከስሎ አሮ - ብሶ ከአሻሮ....
@mesayworku4590
@mesayworku4590 5 жыл бұрын
Teddy please why you should be nice and knowledgeable person? You always attack Dr. Abiy like Tplf,
@getgreat1585
@getgreat1585 5 жыл бұрын
Gala dedeb
@user-xp9hp2fj6o
@user-xp9hp2fj6o 5 жыл бұрын
Weldeyes kebede :- ኮካው....የመለስ ውቃቢ መቸም ቢሆን ቆሌው አይርቃችሁም....ስማ ኢትዮጵያን አታውቆትም ጥፍር እየነቀለ እግብረ ሶዶማዊ አጎቶችህ መቸም ላይመለሱ ተሽኝተዋል...አንድም ጥይት ሳይጮህ...ለነገሩ...ድሮም በራሳቸው ቅልጥም ዙፋን ላይ አልወጡም....አየህ ምድረ ዲጂታል...ዛሬ የሚያጨራጭረው....የወሬ ወናፎች ....አየር ላይ ፈስው...እንዳንተ ቢጤው....ልክ እንደ ትላንቱ የቀንን የለውጥ ውህድ የማይታያቸው እውራን ቀን እደጨለመባቸው እንኮን ዛሬም የማይገነዘቡ ....ድኩማኖች....ወደትላንቱ እንመልሳችሁ.....ይሉናል.....ባደባባይ....ኮካው....ይልቅ ይህን ለውጥ መቸም የሚቀለብሰው ምድራዊ ሃይል የለም እርምህን አውጣ....
@genethilu5403
@genethilu5403 5 жыл бұрын
እረ ስንት ጭቃ ኣእምሮ ያለው ህዝብ ነው የበቀለው እች አፍሪካ የምትባል አገር 🤔🤔እራሱን የማያውቅ ህዝብ ሌላዉን አያውቅም ኦሮሞ ኦሮሞ ስለሆነ ይደግፋል ጴንጠ እስላም ሁሉም ጎኑ ያለው እያየ ይደግፋል ይገርማል መቸ ይሁን እራሳችን ኣግኝተነው የሚረባ የሚሰራልን የምንደግፈው (??. )ገና ቴዲ dr ኣቢ ሲደግፍ ያኔ በጥዋቱ 🌔እኔ dr ኣቢ የተለበጠ ማንነት ይዞ እንደወጣ ስናገር ተይ ያለኝ ብዙ ነው ኦሮሞ ምን ሁኖ ሳይሆን እሱ ማንም ይሁን ምን ምን ያገባኛል . ግን የተለበጠ ሰው መሆኑን ገባኝ አለቀ ኦሮሞም የዋህና ትሑት ህዝብ ነው ግን የፖለቲካ ሰዎች ኣረመነዎች ውሸታሞች ናቸው ::እስኪ ምን ያደረጉት ለ ኦሮሞ ህዝብ መሬትህ ነፃ እንደርግልህ አለን ብለው ቤትን ከማፈራረስ አዲስ አበባ እንሰጥህ አለን ብለው ህዝብ የደከመበት ሀብትና ንብረት ከመመኝት ወጣቱ ሌላ ስራ እንዳይሰራ በሰላም ከሌላው እንዳይኖር ከማድረግ በስተቀር ምን እስኪ ለኦርሞ ህዝብ ያደረጉት በዚህች አንድ ዓመት አለ ?? ለራሳቸው ስልጣን የኦሮሞ ህዝብ ይጠላ ሌላ ስልጣን ስይዝ ወጣቱ ይጨፍጨፍ ?????? እኩል ኣይናችን ከፍተን እንይ ምን ተደረገልህ እስኪ በተለበጠ ማንነት የያዘ ሰው ኦሮሞ ነኝ ባይ መጥቶ??? እንድያዉም ለሐቅ ስለሐቅ የኦሮሞ ህዝብ አይወክልም ወያኔን ስያገለግል ብዙ የኦሮሞ ወጣት ገደል ስኬት ስያስገድል የነበረ የቅርብ ጠላት ነው ::እንድያዉም ከወያኔ ስርዓት ነፃ የሆነ ወደ ስልጣን ቢመጣ እኔ እራሴ በአስር እጀ እፈርም ነበር ምርጫ ካርዴ ላይ ይህ ኦሮሞ አይወክልም dr ኣቢ እና ብሄር ይሁን ሐይማኖት ጋር ኣታያይዙት ሁሌ ሰው ከስራው ከተግባሩ ከመጣበት የስራ መስክ እዩት ዛሬ ዛሬ የእናት ልጅም ከጥቅሙ በፊት አንተን ኣይኣስቀድምም እና ጠንቀቅ ዘመን ተቀይረዋል ጠንቀቅ አይከፋም ☝️መንቃትም ቢጨመርበት ::
@user-xp9hp2fj6o
@user-xp9hp2fj6o 5 жыл бұрын
Genet Hilu :-እህት እኛ የፈርሳዊያን ዘመን ልጆች ነን ...እያየን የማናምን ግብዞች ...ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ስው ሁኖ የስውን ሥጋ ለብሶ ከሃጢያት በቀር በተመላለስበት 33 አመት ውስጥ እያዩ የማያምኑ እደኔና እዳቺ ግብዞች ....ምድር ላይ የስራቸው አምላካዊን ታአምር እያዩ መች ተቀበሉት እደውም ያዳናቸው ሳይቀሩ ያሳድዱት ..,.ያስሩት ,ይገርፉት , ወዘተ ስቃይ የተባለን ሁሉ ይፈፅሙበት ነበር......እንዲህ ስልሽ ግን ዶ/ር አብይን የመላእክ ባህሪ አለው ወይም መላእክ አርጌው አይደለም ግን.....ይህ ስው ቢያንስ ልቡ ንፁህ ኢትዮጵያ በወዳኛው ትውልድ ጀምሮ እንዲህ ያለ ልቦናው የጠራ መሪ ሃገራችን አግኝታ አታውቅም::....ቢያንስ እየስራ ያለውን ከኛ ይልቅ ደም የፈሰሰባት ያቺ የሃገራችን መሬት ምስክሩ ናት እኛ ዲሞክራሲ አያምርብንም ልካችንም አይደለም .....ያላዩ ልጅ ሆነን ስንተነፍስ ዘር አማረን ጎጥ አማረን ክልል አማረን ሁላችንም በአጥር ታጥረን ሃይማኖት እያለን የሌለን አምነን የማንኖር በማስመስል ያለን ፈጣሪያችንን የካድን እርጉም የእርጉም ትውልድ ነን.....27 አመት ሙሉ በግብፅ እደተሰደዱት የእስራኤል ልጆች መከራችን ቢበረታ ያን ያየ አምላክ ዛሬ ነገ ህዝባችን ሊበላላ ሁሉም በየ ጎጡ ክልሉ ስለቱን በሳለበት ሆኔታ የማይተኛው የኢትዮጵያ አምላክ ልክ እንደ ሙሴ ከትቢያላይ መርጦ መሪ ቢሾምልን ....አመስግነን በደስታ አልቅሰን ተቀብለን ሳንጨርስ ክፉ ባህሪያችን ብቅ ብሎ ፈርሲያውያን ጌታን ይስቀል እዳሉት.....ይውረድ , ወዘተ....ስንል እንኮን በደስታ ያነባነው እንባ አልደረቀም.....አሁን መሪያችን ላይ የሚጮሁት ክፉ መንፈስ የተጠናወታቸው የጋኔል ውላጆች ለመሆናቸው ምስክር......ፍቅር ፍቅር ፍቅር እያለ የሚወተውተንን መሪያችን ምስክር ነው....ለንስሃ ያብቃን እጂ እንዳናምን መንፈሳችን ተስርቆል ......በዘረኞች , በጠባቦች, በአጥንት ቆጣሪዎች , በፅንፈኞች ወዘተ....!
EMS የጀነራል ተፈራ ማሞ ጥሪ July 2024
5:30
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 9 М.
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,1 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 21 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
ወቅታዊ ውይይት ከዳኒኤል ብርሃነ ጋር //Interview_With_Daniel_Birhane
1:27:27
Когда покупки идут не по плану🤯
0:32
FilmBytes
Рет қаралды 1,8 МЛН
ToRung short film: 🙏Let's help each other🤗
0:32
ToRung
Рет қаралды 7 МЛН
Найди Влада на стадионе
0:26
ЛогикЛаб
Рет қаралды 4 МЛН
ПОМЫЛ МАШИНУ #shorts
0:26
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,6 МЛН