ረመዷን መጣላችሁ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ የጁምዓ ኹጥባ ||HARUN MEDIA ||

  Рет қаралды 128,739

Harun media

Harun media

4 ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @haruntube2

Пікірлер: 213
@zeburazzz8351
@zeburazzz8351 4 ай бұрын
አህለን ወሳህለን ወላሒ ስጠብቅ ነበር ተወዳጁ ኡዝታዛችን አላህ ይጠብቅህ የኛ አደበተ ብርቱ አልሀምዱሊላህ ውድ ሙስሊም ወድም እህቶቸ እኳን ለተከበረው ሸህሩ እሮመዷን አደረሳችሁ ሀቁን ጠብቀን የምንፆም ያድርገን
@Fatumabiteslam
@Fatumabiteslam 4 ай бұрын
አሚን,አሚን,አሚን
@hbebahb9603
@hbebahb9603 4 ай бұрын
ኡካን አብሮ አደረሳን እህተችን❤❤❤
@user-tu9fh3kq8k
@user-tu9fh3kq8k 4 ай бұрын
ማሻአላ አለሂያጣብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hashimmensur
@hashimmensur 4 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም፡ወራህመቱላላህ
@user-tu9fh3kq8k
@user-tu9fh3kq8k 4 ай бұрын
ወአላይኩም አሰለም ወረሀመቱሏ
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s 4 ай бұрын
አህለን ኡስታዜ አላህ ለሮመዳን በሰላም ያድርሰን ፁመውም ከተጠቀሙት ባሮች አላህ ያድርገን
@user-xn7fs9lm5t
@user-xn7fs9lm5t 4 ай бұрын
አለሁማ በልግነ ራማዳን
@reyuyenu340
@reyuyenu340 4 ай бұрын
አሚን አላሁማ አሚን🤲🤲🤲🤲🤲
@cgf8399
@cgf8399 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላሂአለኡመተልኢስላም የኡስታዝያሲንኑሩትምህርት ከልብነዉእሚስረንቀዉጀዛከላሁኸይር አላህበስላምያድርስንለተከበረዉ ለሽህሩንረመዶን ያረብ
@HaniHani-rq5ks
@HaniHani-rq5ks 4 ай бұрын
ያረብ ሰላም ደርሰው ከሚፆሙ ፆመው ከሚጠቀሙ ያርገን ያረብ🙏🙏
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 4 ай бұрын
አዎ ኹጥባዎች በእንዲህ መልኩ መቅረባቸው ተተርጉመው መተላለፋቸው ህዝቡን ያነቃል ሁሉም መስጂዶች ሊለመድ ይገባዋል !!!
@user-xn7fs9lm5t
@user-xn7fs9lm5t 4 ай бұрын
አሚን የረበል አላሚን 😍😍
@b.6015
@b.6015 4 ай бұрын
አላህ አክብር አለሀምዲሊላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ማሻ አላህ
@SeadaSeada-ik3sv
@SeadaSeada-ik3sv 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክረህማን አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ግን ላይክ የማታደረጉት ለምንድነው ሌላ ነገረ ቢሆን ግን
@rahbeyhyosegah4895
@rahbeyhyosegah4895 3 ай бұрын
❤🎉
@temirWolloyewa
@temirWolloyewa 3 ай бұрын
ኡስታዜ እረጅም እድሜ 🎉🎉🤲🤲🤲
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 4 ай бұрын
ማሻ አላህ አሚንንንንን ያረብብብብ
@user-ot2ve8ug6b
@user-ot2ve8ug6b 4 ай бұрын
የልጅነቴ ተፅኖ ፈጣሪ ኡስታዜ በብዙ እወድሃለው ፍቅርህ እንደ ምድር አሻዋ የበዛ ይሁን።❤
@emtube9470
@emtube9470 4 ай бұрын
ወላሂ ለኔም ወጣትነቴን በዲኔ እዲሆን ሠበብ የሆነኝ ሀቢቢ ያሢን ኑር
@zahraimam8427
@zahraimam8427 4 ай бұрын
የታላችሁ ሙስሊሞች አየዱኒያ ምንም ላይክ የለም ለምን እሚጠቅም ነገር ስለሆነ ሙዚቃቢሆን ግን በሚሊየን ታደርጉ ነበር ላኢለሀኢለላህ
@seadsalik813
@seadsalik813 4 ай бұрын
እውነት ነው ተኝተናል የሰይፍን ከሚያዬት አብዛኛዎቹ እኛ ነን እባካችሁ እንንቃ
@hbebahb9603
@hbebahb9603 4 ай бұрын
እውነትነወ 😢😢
@user-zl7lf3jo3k
@user-zl7lf3jo3k 4 ай бұрын
هذا مو استاذ اكبرجاهل
@MuharemJafer
@MuharemJafer 4 ай бұрын
አላህ በዱኒያም በአኽራም በከይር ይከተልህ ኡስታዝ።
@argoba3210
@argoba3210 4 ай бұрын
ማሻአላህ ደስየሚል ኩጥባ አትጥፋብን ኡስታዝ ጀዛከላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ju4me8pd2s
@user-ju4me8pd2s 3 ай бұрын
ኡስታዝ ያሲን ኑሩ የኔ ጣፍጭ አደበት አላህ ይጠብቅሕ ረጅም እድሜ❤❤❤❤
@Faayatube91
@Faayatube91 4 ай бұрын
اللهم بارك لنا في رجب وشعبان و بلغنا رمضان ❤
@taibah1116
@taibah1116 4 ай бұрын
ماشاءالله الله اكبر
@Hima-wz2gm
@Hima-wz2gm 4 ай бұрын
مشالله تبارك الله جزاكم الله خيرا وبارك الله فيك ❤
@user-wc3bl4wr4q
@user-wc3bl4wr4q 3 ай бұрын
ኡስታዛችንአላህይጨምርልህ
@rabeatrabeatt4471
@rabeatrabeatt4471 4 ай бұрын
ኡሥታዞቻችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@shawitnuru1116
@shawitnuru1116 4 ай бұрын
መሸዓላህ.አላህ.ፆመዉ.ከተቀበላቸዉ.ባሪያዎች.ያድርገን.አላሁመ.አሚን.ጀዛኩሙሏህኸይረልጀዛ.ባረከላሁፊኩም
@wessslawesssla3639
@wessslawesssla3639 4 ай бұрын
አላህ ረመዳንን አግኝተዉ ከተጠቃሚወቹ ያድረገን ለይለተልቀድረንም ይወፉቀን አቦ
@rahmetoreshed2694
@rahmetoreshed2694 4 ай бұрын
ማሻ አላህ
@bilalmitiku2638
@bilalmitiku2638 4 ай бұрын
አላህ ረጅም እና ጤናማ ህይወት ይወፍቅህ ዑስታዙና🙏🙏 ባንተ ዘመን መፈጠር በራሱ ኒዕማ ነው ወላሂ😥😥😥😥😍😍😍😍❤❤❤
@SeidIbrahim-rj4xp
@SeidIbrahim-rj4xp 3 ай бұрын
جزاك الله خيرا
@sgffsq9586
@sgffsq9586 4 ай бұрын
አህለን ውስታዝ ጀዛከሏህ ኸይር በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን
@AbdelaTemam-og7jn
@AbdelaTemam-og7jn 2 ай бұрын
Be Allah Ye sehaboch tarik❤😊
@user-zf6hv4xr1l
@user-zf6hv4xr1l 4 ай бұрын
Amin Amin
@user-jh4gq4lg7f
@user-jh4gq4lg7f 4 ай бұрын
ኡስታዝውስጤነህ
@user-pb3hk5jp6l
@user-pb3hk5jp6l 3 ай бұрын
Mashaalahh
@user-gq5bz1tf1t
@user-gq5bz1tf1t 3 ай бұрын
Masha Alh hafi ijar
@amnetyasin9410
@amnetyasin9410 4 ай бұрын
አሰላማአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ያጀማአ አህለን ወሳህለን ወመርሀባ አለህ ረመዳንን ደርሰው ከሚጠቀሙት ባሮች ያድርገን ያረብ
@Werd-vh7tf
@Werd-vh7tf 3 ай бұрын
ረመዳን በአግባቡ ከተጠቀሙበት ያድርገን!!!
@user-ri4jv4gz7n
@user-ri4jv4gz7n 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኡስታዝ ያሲኑሩ አደበት የተለየነው አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 4 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲ያረበል አለሚን👍👍👍
@sadamendiris3302
@sadamendiris3302 3 ай бұрын
Allah grma mogesun agonatsfohal ustazachen Allah ytebkh
@bukhariurwah5959
@bukhariurwah5959 4 ай бұрын
Mashallah
@user-rv2ec5ti4j
@user-rv2ec5ti4j 4 ай бұрын
አሰ ወረ ወበ አህለን ኡስታዜ አህለን ያሲኔ አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ ከነቤተሰብህ ኡስታዛችንንንንን
@FjejDujdi
@FjejDujdi 3 ай бұрын
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. መሻአላህ መሻአላህ ተባረከላ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ያርብ ጀዛከላህ ከይር ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-si6vb1el4q
@user-si6vb1el4q 3 ай бұрын
ኡስታዜ❤
@AhmedYasin-rt1kl
@AhmedYasin-rt1kl Ай бұрын
Marshall
@user-pz9qy9qk1x
@user-pz9qy9qk1x 4 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ አንተ በተናገርከው እኛ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን አሜን
@yodittemesgen8451
@yodittemesgen8451 3 ай бұрын
S.A.W.
@user-up6ul6ml5k
@user-up6ul6ml5k 3 ай бұрын
SAW
@abdulazizteha7694
@abdulazizteha7694 3 ай бұрын
wl sm wr wb alhamdulillaah
@razwarazwa4574
@razwarazwa4574 4 ай бұрын
አሚንንንን
@user-sz2jd3pe6y
@user-sz2jd3pe6y 4 ай бұрын
Amiin yarbii
@rabeatrabeatt4471
@rabeatrabeatt4471 4 ай бұрын
ሙሥሊም እህቶቼ እና ወድሞቼ ረመዳን ከሪም
@seada538
@seada538 3 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ. አላህንበማስታወስ. የምናሳልፈው እረመዳንይሁልን. ያረብ. ለሁላችንም.
@user-vn1pq9sw3x
@user-vn1pq9sw3x 4 ай бұрын
Oustaz ye Allah edme ena Tena yiwefkh yareb welahi bealah yihunbg yeanten deawa ssema Hulum negerenew wedealah qet yemilew❤❤❤❤ Allah bye ewedekalehu ene endewedederkuh Allah ye Yiwdedk❤❤❤❤
@SamiraSamira-cq5ws
@SamiraSamira-cq5ws 4 ай бұрын
Maashaa Allah maashaa Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW
@osmanosmanendirs-mc2ul
@osmanosmanendirs-mc2ul 3 ай бұрын
ያአላህ ኡዝታዜን አደራ ያአላህ የአገሪቱ መሪም ጠቅላይ ሚንስትር ቢሆን ምኞቴ ነዉ አላህ ያዲርጋቸዉ አላህ አይቸግርዉም ኢትዮጵያ ዉስጥ ሙስሊም መሪ አላህ ይስጠን ያላህ
@user-kg4ro9et9f
@user-kg4ro9et9f 4 ай бұрын
አለሁመ በሊግና ራመደን ያአለህህህህህህህ❤❤❤❤❤❤❤አሚን
@CHALLOAhmed
@CHALLOAhmed 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Ramadan MUbarak
@Uyfnhjdjgy35uhm-qb9rp
@Uyfnhjdjgy35uhm-qb9rp 3 ай бұрын
አሚንንንንያረብብብብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-bd5iu7mf7w
@user-bd5iu7mf7w 3 ай бұрын
ጾመው ከሚጠቀሙ ያርገን አሚን
@user-rr6od7cc1t
@user-rr6od7cc1t 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዙና
@MameMame-uz2lt
@MameMame-uz2lt 4 ай бұрын
አምና፡ከኛ.የነበረ.ብዙ.ሰው.የለም.እኛ.አላህ.ወዶ.አደረሰን.አልሀምድልላህ.ጱመው.ከሚጠቀሙ.አላህ.የአድርገን.ሁላችንም.አላህ.ይማረን፡አሚን
@romasaid4294
@romasaid4294 4 ай бұрын
Allahuma baligna ramadan darsow akmi tsomut tsomow kamitakamut allah tadirgen 😍😍
@seadsalik813
@seadsalik813 4 ай бұрын
አረ ላይክ ላይክ
@user-ys9ud6ld1l
@user-ys9ud6ld1l 4 ай бұрын
Masallhh
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p 3 ай бұрын
ኡስታዝየ አላህ ባለህበት ሁሉ ይጠብቅህ ባንተ ደእዋ ልቤ እንደት እንደሚቀየር ሱበሀን አላህ አላህ ያኖረልን አሚን አሚን አሚን ያረብ🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹
@user-ed2te8pr1s
@user-ed2te8pr1s 3 ай бұрын
ያረብ ወደቀጥተኛው መገድ ይምራን 🤲🤲🤲ፆማችንንም እሱ ይቀበለን
@zmzmalzmzm8811
@zmzmalzmzm8811 3 ай бұрын
አለሀምዱሊላሂ በሰለም ስለደረሰን ጌተ እስተዝ ጀዘ ከለሀ ከይር
@user-hz9uq3vv4h
@user-hz9uq3vv4h 4 ай бұрын
ما شاء الله تبارك الرحمن شهر مبارك عليكم وعلينا يا رب جزاك الله الخير يا استاذ ❤❤❤❤❤🫶
@YusufSani-zi5zr
@YusufSani-zi5zr 4 ай бұрын
Esti like bemadreg jemiru🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@monamohammed5046
@monamohammed5046 4 ай бұрын
Allahum amen yareb
@monamohammed5046
@monamohammed5046 4 ай бұрын
Harun medeya jzk allah yagzachu
@MekiyaTube
@MekiyaTube 4 ай бұрын
አህለን ኡስታዝና አህለን ሀሩን ሚዲያችን አላሁመ በልግና ፊል ረመዷን
@AbduYimam-zz6ie
@AbduYimam-zz6ie 4 ай бұрын
አላህ በሰላም ፆመን በሰላም የምንጨርስበት ፆማችንም ተቀባይ የሚሆንበት ያርግልን ያረብብብብብብ
@user-ej5im4zt6y
@user-ej5im4zt6y 4 ай бұрын
Ahilani ya ramadani
@MohammedNourou
@MohammedNourou 3 ай бұрын
مشالله
@LAYAANLOVE
@LAYAANLOVE 3 ай бұрын
Wl wr wb Sallallahu alleyi wasaallam sallallaah alleyi wasaallam sallallaah alleyi wasaallam sallallaah alleyi wasaallam sallallaah alleyi wasaallam sallallaah alleyi wasaallam sallallaah
@AjaibaA.m-ru1by
@AjaibaA.m-ru1by 4 ай бұрын
ALah ywdedh
@user-tm8rz8be6p
@user-tm8rz8be6p 3 ай бұрын
አሰላሙአሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ዉድ ወንድማችን ኡዘታዛች አስተማሪያችን ዉስጥ አዋቂ እና ሀያል ዬሆነዉ አላህ ይጠብቀህ አንተ ልኛ ለሙስሊሞቸ ሁሉ ኩራት ነህና።
@Dubaiddubai
@Dubaiddubai 4 ай бұрын
አላሁመ አሚን
@user-dr1ck3df3m
@user-dr1ck3df3m 4 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝና
@ahmena-7895
@ahmena-7895 3 ай бұрын
ረመዳን ከሪም ❤❤ ይህ ረመዳን ያአላህበሰላምና በፍቅር ፁመን እምንጨርሰው እንዱሁም ደሞ ሀገራችን ከዚህ ከዘረኝነት በሽታ እምትወጣበት ይሁን ያረብ ❤❤❤❤❤
@user-du5nc4ot2i
@user-du5nc4ot2i 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@semiraali7870
@semiraali7870 4 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል
@user-gu5mr6kn9u
@user-gu5mr6kn9u 4 ай бұрын
አደበትህን ያጣፈጠልህ አላህ ምስጋና ይገባውኡስታዝ ማሻአላህ 🌹🌹🌹🌹👍
@agmedmohammed445
@agmedmohammed445 4 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@user-jz3fz5je7d
@user-jz3fz5je7d 4 ай бұрын
Insheaallh
@user-cw7sm7ip3w
@user-cw7sm7ip3w 4 ай бұрын
Mashaalah ustaz
@user-yj3en5cq3s
@user-yj3en5cq3s 3 ай бұрын
Endet des ylal masha alah baynelayhbaltadelm allah ytebkh yarebbbbb
@dimidimi8566
@dimidimi8566 4 ай бұрын
🌷🌹🌷🌹ጀዛኩምላኸይርእስተዝና
@EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN
@EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN 3 ай бұрын
አላህ ሃያቱን አብዝቶ ይስጥህ ኡስታዜ
@safiyhhusen2022
@safiyhhusen2022 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Mashaa Allaah Mashaa Allaah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TayibaMufitha
@TayibaMufitha 4 ай бұрын
Masha Allah❤😍
@rahmahteak9719
@rahmahteak9719 4 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤
@user-go9wx9uq1t
@user-go9wx9uq1t 4 ай бұрын
Masha allah❤❤❤❤
@user-bf5qf9iv7q
@user-bf5qf9iv7q 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤masha Allah usitaze❤❤❤❤long life ❤❤❤
@user-ec2yy6gd6j
@user-ec2yy6gd6j 4 ай бұрын
ወይያሲኑርወላሂይጨምርል❤❤❤❤❤❤❤❤
@rcaa6302
@rcaa6302 4 ай бұрын
Masha.allah
@user-nq6kv2lj4x
@user-nq6kv2lj4x 4 ай бұрын
Amiiin JazakAllah
@user-fr7hl5gt9v
@user-fr7hl5gt9v 4 ай бұрын
ኡስተዜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ !!!!!!!
@mesraabdalgadr4578
@mesraabdalgadr4578 4 ай бұрын
Saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw ❤❤❤❤❤ mashalla Allaah ❤❤❤❤
@zainabzanab8075
@zainabzanab8075 4 ай бұрын
ma sahallah. Allah. Edmina. Tena. Yestk❤
@gadisamohammed9060
@gadisamohammed9060 4 ай бұрын
Alhamdulillaah remedan dersoal Insha allaah beselam tsumo beselam mishagn yadirgan
@feysalmuhamed7552
@feysalmuhamed7552 3 ай бұрын
مشاءالله تبارك الله ياشيخنا جميل❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ أهلا وسهلا ومرحبا بك يا شهر رمضان كريم وكل عام وانتم بخير 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AmirJemal-dq9kh
@AmirJemal-dq9kh 4 ай бұрын
مشاالله 3:18
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 10 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,5 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 46 МЛН
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
3:59:21
“መሐመዱን ረሱሉላህ (ሰ.ዐ.ወ)” በኡስታዝ ያሲን ኑሩ
35:15
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 10 МЛН