ታጋሾችን አበስራቸው | በተወዳጁ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ | Ustaz Yasin Nuru

  Рет қаралды 546,624

Fillaah Tube

Fillaah Tube

9 жыл бұрын

ታጋሾችን አበስራቸው | በተወዳጁ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ | Ustaz Yasin Nuru

Пікірлер: 510
@EeEe-wq4ju
@EeEe-wq4ju 3 жыл бұрын
ሁሌም ሲከፋኝ የሚያፅናናኝ ይህ ሀዲሥ ብቻ ነው ያ አላህ ሶብር ስጠን
@mahabobayalahbariya539
@mahabobayalahbariya539 4 жыл бұрын
ያሲንኑሩ የጨለማች ልብ ሚታበረ ኑር ኡኮነክ አለህ ኢድሜክን የርዝመው
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k 2 жыл бұрын
ያረብ እኛ ያንተ ደካማ ባሮች ነን አንተው አጠንክረን ሶብርን ወፍቀን እኔስ ሶብር የለኝም ተራህመኝ በራህመትህ ያረበላለሚን
@shdhdgdjfhfh4694
@shdhdgdjfhfh4694 4 жыл бұрын
አላህ ባለህበት ይጠብቅህ አገራችነን አላህ ይጠብቅልን በስደት ያላችሁ እህትወድምቸ ከበተሰቦቻችን በሰላም ያገናኘን ያረብ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አገራችነንም አላህ ይጠብቅልን ይረብአተአዛኙ ጌታ
@cd1795
@cd1795 4 жыл бұрын
አላህ ሱብሀኑ ታአላህ ይጠብቅልን ኡስታዜ ልቤ በጣም ተጨናንቄ እማ የዘመኑን ስሰማ አለቀሰችብኝ እኔም እናቴ ባዱኒላይ ስንኖረ የምንወደውን ነገረ እደምናጣው የታወቀነው ለናቴ 1 ነኝ እሱ የቀደረው አይቀረም ስላት ሱብሀን አላህ በጣም አለቀሰችብኝ ስልኩን ዘግቸ በጣም ተጨነቀ ብኝ ለቅሶዎም በጆሮየ ይመላለስብኝ ጀመረ ከዛ ኢቶብ ውስጥ ገባሁ የውስታዝን ሳዳምጥ ቀልቤ ተረጋጋ አልሀምዱሊላህ ቢዶው ቢወረድልኝ ለማ በላኩላት እደኔ በተወፈሰች ጀዛክላህ ኸይራ
@user-cp3pm3yl3b
@user-cp3pm3yl3b
ሁሌም ብሰማው ያማልጠግበው ዳአዋ አላህ ዱኒያ አክራህን ያሳምርልህ አስታዜ አድበተ ርቱ
@user-vl1pj5zu1w
@user-vl1pj5zu1w 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ ቃላት የለኝም አተን የማልቅበት ጀዛከላህ ኸይር ያአኺ ፊል ኢስላም አላህ ሁላችንንም ከነብየ ሠ አ ወ እና ካባል ደረቦቻቸውጋር ሁላችንንም በጀነት ይሰብስበን አሏህ መአክ ኡስታዝና
@ziyadaahmdine7680
@ziyadaahmdine7680 4 жыл бұрын
ማሻአላ አላ ከወደደው ባሮች ያርግን
@lababh9995
@lababh9995
ሁሌምሲከፋኝ የምሰማውአላህ እድሜህን ያስረዝምልን ያረብ❤
@officialtube1527
@officialtube1527 2 жыл бұрын
እደ ሰብር ወይም እደ ትግስት የሚያስደስት ነገር የለም ለመጀመራ ችግርና መከራ ቢከብድም ብቻ በሃላው ያስደስታል
@user-jv3qj1zs9w
@user-jv3qj1zs9w 2 жыл бұрын
አላህ ማስተዋልን ሶብርን ይወፍቀን ከዱኒያ ጭንቀት ከአሄራ ቅጣት ነጃበለን
@user-jv3qj1zs9w
@user-jv3qj1zs9w 2 жыл бұрын
ለምወዳቸው ቤተሰቦቸ ለህቶቸ ለወድሞቸ መላው የኢስላም ልጆች ሁሉ የኡስታዝን ዳእዋ መጋበዝ እወዳለሁ
@saidali118
@saidali118
ሶብር የጀነት ቁልፍናት እናም ስከፋኝ የሚዝናናበት ዳዋነው ።ለወድሜ ጤና ዕድመ ይስጠው ።በሀከራም ጀነት ፍርዶስ ይስጠው።
@user-vj4gy6ig6l
@user-vj4gy6ig6l 2 жыл бұрын
የለኩበትን ሁኔታ እሚያፅናናኝ. ይሄ ሀዲስ ነው. ኡስታዜ አላህ. እንጂም እዲሜ ናጤና ይስጥህ
@user-tx3fl6su3w
@user-tx3fl6su3w 4 жыл бұрын
አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ ከታጋሾቹ ያድርገን ሁሉን ነገር ታግሰው ካሳለፎት ባሮቹ ያድረገን ያረብ
@samerr1540
@samerr1540 Жыл бұрын
እኛ የአላህ ነን ወደርሱም ተመላሾች ነን
@user-yf4uh1uc2k
@user-yf4uh1uc2k 3 жыл бұрын
አላህ የሀፌዙኩም ኡዙታዝ
@Zahraa-ug5fy
@Zahraa-ug5fy Жыл бұрын
አላህ ሶብሩን ይወፍቀን ኡስታዜ አላህ እድሜህን ያርዝምልን ያረብ
@rukiyaabdella4793
@rukiyaabdella4793 Жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ አንተ በተናገርከው እኛ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አላህ ሰብር ይስጠን አብዝቶ አሚን
@sayedahmada6559
@sayedahmada6559 4 жыл бұрын
ማሻአላህ. ኡስታዝና. አላህይጠብቅህ.
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
ከችግርም ጋር ምቾት አለ - ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
1:12:19
BinZaidQatar/Ethiopia
Рет қаралды 359 М.
Jafer Ibn Abi Talib - Ustaz Yasin Nuru
52:34
Falaah Tube
Рет қаралды 371 М.
Ustaz Yasin Nuru አስታውሱኝ አስታውሳቹዋለው
2:12:25
IQRA MUSLIM NETWORK
Рет қаралды 374 М.