//ረሱል ጃለሌ// አዲስ መድህ በሙአዝ ሀቢብ || New Menzuma Resul jalele

  Рет қаралды 4,246,845

Muaz Habib - official

Muaz Habib - official

6 ай бұрын

ውድ የዩቱብ ቻናል ቤተሰቦቼ ትምህር ብቻ ሳይሆን ሙሀባንም ትወስዱበት ዘንድ ይህን የነብያችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለምን መድህ ጋብዣለሁ መልካም ግዜ
( ረሱል ጃለሌ ) ኑረል ሀዲ 2
ግጥም:- ዑስታዝ ሰዒድ
ዜማ:- ሙዓዝ ሀቢብ
።።።።።
አልሃምዱሊላህ፣ ሹክር ገለታ
ከላይ ከታቹ፣ ከየት እንዴታ
ለጠራው ጌታ
።።።።።
አጀብ እዝነቱ፣ ሞልቶ ሚፈሰው
ሙስጦፋን ሰጦ፣ ያን ትልቁን ሰው
ከውኑን አደሰው
።።።።።
ባንቱ ነው፣ የበራልን ሌቱ
ላንቱ ነው፣ ዜማየም ቅኝቱ
ያላንቱ፣ ማን አለኝ ሌላ (ሻፊዔ ጥላ ከለላ)
።።።።።።
።።።።።።።።።።።።
ያን ምቹ ስሙን፣ እስኪ ላድምቀው
መላ ነው ስሙ፣ መላ ለራቀው
ያዝ አትልቀቀው
።።።።
ያን የሚያምረውን፣ ጠባይም መልኩ
ያን የጠፋውን፣ አምሳያው ልኩ
ትንፋሹ ሚስኩ
።።።።።
ቢከትቡ፣ ቢንጠፈጠፍ ቀለም
ሲያዜሙም ቢኖሩ ዘላለም
ማን ችሎት ያንን ጀማላ (ቢለፋም ማዲሁ ሁላ)
።።።።።።
።።።።።።።።።።።።።
የከውኑን ሂላል፣ ያለም ረህመቱን
ያን የሰራውን፣ ልቤ ላይ ቤቱን
ጥኑ ናፍቆቱን
።።።።።
የመሀባው ጦር፣ ደርሶ ሚወጋው
ሚያወዛውዘው፣ ሰርክ ሚያፈጋው
የሸውቅ አደጋው
።።።
እጅግ ነው፣ አፍቅሮ ማይረጋው
ሲያለቅስ ሌቱን የሚያነጋው
ዛፍ ድንጋው ግዑዙ ሁላ
።።።።።
።።።።።።
ካልወዘወዘህ፣ ሲጠሩ አህመዱ
ካላስለቀሰህ፣ ሸውቁ መውደዱ
ታዘበህ ግንዱ
።።።።።
ወዳጅ ነን ብለን፣ የራቅነው ሁሉ
ምን ይለን ይሆን፣ ቢያየን ግመሉ
ዛፍ ድንጋ ሁሉ
።።።።።
መከተል፣ ነው እኮ መውደዱ
ታዲያ እንዴት፣ ይብለጠን ዛፍ ግንዱ
ለምንድን ቀረን ከኋላ
።።።።
አልሰማህም ወይ፣ ስሙ ሲነሳ
ህያው መግደሉን፣ ሟች እያስነሳ
ሰውም እንስሳ
።።።።
ቀላል ነው ባሉት፣ እየከረረ
ሰከነ በሚል፣ ነዶ እየናረ
መላው ቸገረ
።።።።
ማን አውቆ ይፍታው፣ ቢለፋም ቢጥር
ፍቅር ሚስጥሩ፣ ቀረ በሚስጥር
ማያዩት አጥር
።።።።።
ግመሉ፣ ወፍ አይቀር ሚዳቆ
አንበሳው፣ ተኩላ እንኳን አውቆ
ሚናፍቆ ያረሱለሏህ
።።።።።።
((ሃቢቡሏሂ))
መውደዱ ሃያል፣ ናፍቆቱ አይቻል
ስንቱ ዋለለ፣ ሲያቅተው መቻል
አፍቅሮ ማረፍ፣ ወዳጅ ያስተቻል
መተኛት ቀርቶ፣ መች ያንጎላቻል
።።።።።
አፊያ ነው ስንል፣ ጤናን ይነጥቃል
ህመም እንዳንል፣ ማዳንም ያውቃል
ቀርቧል ያሉ ለት፣ እጅግ ይርቃል
እዚ ሲያስለቅስ፣ እዚያ ያስቃል
መሀባ ማዕናው፣ መች ይታወቃል
።።።
ፍቅሩማ፣ ጠብታው ያጠልቃል
ይበርዳል፣ በል ሲለው ይሞቃል
ያላቃል ሩህን ከገላ
።።።።
።።።።።
።።።።።
ማዬት ቢሳነው፣ አይኑ ቢጠፋ
ሶሀባው መጣ፣ ወደ ሙስጦፋ
ቢያዝን ቢከፋ
።።።።።
ጨለመብኝ ቀን፣ ሃዘን ወረሰኝ
መሪ እንኳ የለኝ፣ መስጂድ ሚያደርሰኝ
አቅም አነሰኝ
።።።።።
አንቱ ኖት፣ የዝነቱ መፍለቂያ
መከራን ችግርን መራቂያ
መውደቂያ የለኝም ሌላ (ድረሱ አጣሁኝ መላ)
።።።።።
።።።።።።
አይዞህ አትዘን፣ አሉት ጀማላ
ውዱ አድርግና፣ ስገድ ለመውላ
አሁን ሂድና
።።።።
ከዚያም ለምነው፣ ጌታን ሶመዲ
አሽረኝ በለው፣ ከያዘኝ ጉዲ
በሙሐመዲ
።።።።።
ሚያሳምም ሚያድንም አሏህ ነው
ግን ስሜን ጠርቶ፣ ለለመነው
ወዲያው ነው ሃጃው ሚሞላ
(በኔማ እምቢ አይልም መውላ)
።።።።።።።
።።።።።።።
ሄዶ ቢፈፅም፣ ያሉትን ዘይኑ
በርቶለት መጣ፣ የጠፋው አይኑ
ጠፋ ሃዘኑ
።።።።።
ሁሉን አድራጊው፣ ማሊክ ሙሉካ
በነቢ ተብሎ፣ እምቢ አይልም ለካ
በሱ እንመካ
።።።።
ማን ታዬ እስኪ ባዶ ቀርቶ
ያፈረስ ማነው ነቢን ጠርቶ
መች ታይቶ ሃጃው ያልሞላ
።።።።።።።
።።።።።።።።።
( ሃቢቡሏሂ)
ሰይፉ ኻሊዱ፣ የማማ ሜዳ
አርማ ባንዲራ፣ ጨርቅ አሰናዳ
ብለው ፃፉበት፣ ያ ሙሐመዳ
ውጊያው ሲጫጫስ፣ ጦር ሲፈነዳ
ሁሉም ይል ጀመር፣ ያሙሐመዳ
ነቢን ሚከተል፣ መንገዱን አውቆ
በሄዱት ሚሄድ፣ ከራቁት ርቆ
ቢያሸንፍ እንጂ፣ መች ታዬ ወድቆ
/ ያንቱን ስም፣ ከፍ አርጎ አውለብልቦ
ኻሊድን፣ ሽንፈት እንዴት ቀርቦ
ድል በድል ሆኑ ሰይፉሏህ
።።።።
ናፍቆቴዋዬ፣ ዘመድ ወዳጂ
ላላፊ አግዳሚ፣ ምትከፍቱ ደጂ
የልቤ ብርሃን፣ ያይኔ ሲራጂ
ህመሜ አይሽርም፣ ባንቱ ስም እንጂ
።።።።።።
እንኳንስ የጅን፣ ካፍም የሰጡት
ያመኑት ሲክድ፣ ባኖሩት ሲያጡት
ሰው አልገኝ ሲል፣ እንዳስቀመጡት
ሰይዲ አንቱ ኖት፣ ማትለወጡት
ምትቀርፉት፣ ሃዘኑን ሁላ
።።።።
አያልቅ አያረጅ፣ አይዝል አይላላ
አዲስ ነው ዳኢም፣ ፊትም በኋላ
እንዳይረሳም፣ እንዳይሉት ችላ
ስር ሰዶ ዘልቋል፣ በደም በገላ
የውዱ መውደድ፣ መሀባውማ
ለምን አይባል፣ ከልካይ አይሰማ
ልብ ነው ቦታው፣ ቀዬ ከተማ
ሌላውን ሳላይ፣ ሌላን ሳልሰማ
ህይወቴ አድርጌ፣ ግብም አላማ
ልቤን ከሰጠሁ፣ ቆዬሁ እኔማ
።።።።።።
የኛው ሙሐመድ፣ የኔው ሙሐመድ
ፅልመት ይገፋል፣ መልኩ ሙሐመድ
ሃዘን ያጠፋል፣ ሳቁ ሙሐመድ
ዓይንን ይጠልፋል፣ ዓይኑ ሙሐመድ
ችግር ያረግፋል፣ ስሙ ሙሐመድ
ድል ያጎናፅፋል፣ ሱናው ሙሐመድ
።።።።
መሸም ሙሐመድ፣ ነጋም ሙሐመድ
ዛሬም ሙሐመድ፣ ነገም ሙሐመድ
አሁን ሙሐመድ፣ ኋላም ሙሐመድ
ሳርፍም ስቀመጥ ፣ስቆም ስራመድ
ስሙ ነው ወገን፣ ስሙ ነው ዘመድ
።።።

Пікірлер: 2 400
@user-pz9sq2gy8p
@user-pz9sq2gy8p 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ነሺዳዎችህ ነብሴን ያድሳሉ ማሽ አላህ
@badhatuumohamedjemal7430
@badhatuumohamedjemal7430 3 ай бұрын
😊😊
@badhatuumohamedjemal7430
@badhatuumohamedjemal7430 3 ай бұрын
😊😊
@salahabdelhfiz658
@salahabdelhfiz658 3 ай бұрын
ሀለለለፐፐፀለለ
@salahabdelhfiz658
@salahabdelhfiz658 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@badhatuumohamedjemal7430
@user-po6pk2xp8l
@user-po6pk2xp8l 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Yene
@RAHIKABDELA-ls2kf
@RAHIKABDELA-ls2kf Ай бұрын
ይሄን ነሺዳ ከሰማው በኃላ ቀጣይ ምትሰራውን ስራ በጣም ከባድ ያደርግብሃል ብዬ አሰብኩ ማለት የፈለኩት በጣም ምርጥ ስራ ነው ለቀጣዩ አላህ ይርዳህ ሙዓዛችን😢
@seiddessie4606
@seiddessie4606 6 ай бұрын
ሆይ ሆይ መገን የኛ ሙሀመድ ፡አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አለይህ። ኸይርህ ይብዛ አቦ ሙአዙ 🥰
@user-gv1jw6di7e
@user-gv1jw6di7e 5 ай бұрын
ሶ ዐ ዋ
@EfrataAmare-ou6si
@EfrataAmare-ou6si 23 күн бұрын
ለምንድነው ግን ደስ ምትሉኝ❤
@ekramebrahim415
@ekramebrahim415 9 күн бұрын
Anchim des tiyalesh
@YossankiyyaBekele
@YossankiyyaBekele 2 күн бұрын
Thank you
@Ibo88-
@Ibo88- 3 ай бұрын
ይሄ መንዙማ 10 ሚሊየን ገብቶ የሐገራችን የመንዙማን ሪከርድ እንደሚሰብር አልጠራጠርም።ከቀን ወደቀን እየጣፈጠ የሚሄድ🥰🔥
@KhB-lz4dg
@KhB-lz4dg 24 күн бұрын
Xzed86esrtesxvht😊😅😮🎉😂❤😮😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉eruk🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-hd5ym4eu8x
@user-hd5ym4eu8x 6 ай бұрын
አንቱ የአለም ፀሓይ መቼም ብትወደሱ አትጠገቡም ወላሒ ሸዉቁኽ በረታብን❤❤❤ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ ሙኣዜ አላህ ይጨምርልህ ከሚስ ሙባረክ ከሸዉቅ ጋር🌼🌼❤
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 6 ай бұрын
😆😆😆😆
@hayath9776
@hayath9776 6 ай бұрын
ክክክክክክ
@Keyradin96
@Keyradin96 4 ай бұрын
ህህ​@@hayath9776
@user-hd5ym4eu8x
@user-hd5ym4eu8x 3 ай бұрын
@@hayath9776 ምነዉ ያስቃልንዴ ረሱላችንን ማወደስ
@user-ve9te5bh1c
@user-ve9te5bh1c 3 ай бұрын
አሰላም አለይኩም
@user-rx2wq6se7h
@user-rx2wq6se7h 3 ай бұрын
እኔ አማራ ኦርቶዶክስ ነኝ . ነብዩን ግን የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ወንድሞቼ ነብይ ስለሆኑ በጣም እወዶታለሁ. አከብሮታለሁ. May everlasting peace and blessings be with you and with all your followers.
@user-ys4hv4jk6b
@user-ys4hv4jk6b 2 ай бұрын
Neby ke'Muhammed Sollelohu aleyhi weselem behola yelem. Yemecheresha Nebi endehonu qo'aren Negronal❤
@TsinatLoic
@TsinatLoic 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sj4re2py4j
@user-sj4re2py4j Ай бұрын
❤❤❤❤
@AbduMehamud
@AbduMehamud Ай бұрын
Alah yakbirh wendimachn alah yiwidedih
@MohammedSeid-gs8ul
@MohammedSeid-gs8ul 22 күн бұрын
እንዳንተ ያሉትን ወንድሞቻችንን ያብዛልን ተባረክ 💚💛❤💪💪💪💪💪
@user-ly8rv8fq3t
@user-ly8rv8fq3t 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ እደዚ ደስ እደሚል አላቅም ነበር አሽረኝ በለዉ❤❤ ሰይድ አቱ ኖት የማትለወጡት ❩😘😘😘😘😘
@Al-NamuselHadraTube
@Al-NamuselHadraTube 4 ай бұрын
ከላይ ከታቹ ከየት እንዴታ ለጠራዉ ጌታ። እንዲህ ነው ሙአዜ ሀቅን ማዉጣት። እንደ ሙአዝ ኢብኑ ጀበል (ረ.ዐ) አሏህ ያድርግህ።
@user-hb1zx8ts2d
@user-hb1zx8ts2d 6 ай бұрын
ኡስታዝ ሰዒድ አህመድ ሀያታቸውን አሏህ ያቆይልን፤ ብዕራቸው ይባረክ!
@mohmmedsiraj08
@mohmmedsiraj08 3 ай бұрын
ላህያ ማር አይጥማትም
@user-xv9uh9xn7x
@user-xv9uh9xn7x 3 ай бұрын
Amin❤❤❤
@Ahmed12112
@Ahmed12112 2 ай бұрын
አሚንንን
@abdulkafeamdino9563
@abdulkafeamdino9563 2 ай бұрын
Mashalah ከዚህ ነሺዳ ሚደብረው ማለቁ ነዉ😍👍🌈👏🌻
@RockieRock-js6ms
@RockieRock-js6ms 2 ай бұрын
balezih comment gay/gebrasadomeyawan nw banderawun alayachum, erkuzz Tefa kezzzih
@SaidMohemed-jr9fc
@SaidMohemed-jr9fc Ай бұрын
ሣህ
@abduletif
@abduletif 16 күн бұрын
ባንዲራዉን አንሳዉ
@maaxifaalal2966
@maaxifaalal2966 Күн бұрын
​@RockieRock-js6m😊s
@ezuallinone1350
@ezuallinone1350 Ай бұрын
ኣቶዶክስ ነኝ ሁሉም ነሺዳክ ደስታ ይፈጥራል ❤️😍ማሻአላ
@Tolemot
@Tolemot Ай бұрын
Mashaalah
@user-sj4re2py4j
@user-sj4re2py4j Ай бұрын
❤❤❤❤
@abdulkafeamdino9563
@abdulkafeamdino9563 2 ай бұрын
አላህ ካዘነላቸው ከማራቸው፤ ኢትኩም ሚነናር ካላቸው፤🤲 ዱአቸውን ከተቀበላቸው፤🤲 ከጀሃነም እሳት ካወጣቸው፤ ለጀነት ፍርዶስ ካላቸው፤👑 ለይለተል ቀድር ከወፈቃቸው፤😢 ረመዳንን ፁመው በመልካም ከተመዘገበላቸው ባሪያዎቹ ያድርገን አሚን 🤲🤲🤲✨ኢድ ሙባርክ✨✨✨
@user-ci3ry5ls9u
@user-ci3ry5ls9u 2 ай бұрын
Amiin yaAllah❤❤❤❤❤❤❤
@fatema6394
@fatema6394 6 ай бұрын
አይ ሆይ የኛሙሀመድ ረሱል ሶለሏሀ አለይሂ ወሰለም ባረከሏሁ ፊኩም 👍👍👍👏👏👏👏👏
@user-gr3td2mw6f
@user-gr3td2mw6f 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@user-xv9uh9xn7x
@user-xv9uh9xn7x 3 ай бұрын
Saw❤❤❤
@user-gv1jw6di7e
@user-gv1jw6di7e 2 ай бұрын
ሶ ዐ ዋ 👍
@lov3888
@lov3888 3 ай бұрын
ክርስትያን ነኝ ግን ስሰማዉ ደስ ይለኛል
@abdulkafeamdino9563
@abdulkafeamdino9563 2 ай бұрын
አላህ ካዘነላቸው ከማራቸው፤ ኢትኩም ሚነናር ካላቸው፤🤲 ዱአቸውን ከተቀበላቸው፤🤲 ከጀሃነም እሳት ካወጣቸው፤ ለጀነት ፍርዶስ ካላቸው፤👑 ለይለተል ቀድር ከወፈቃቸው፤😢 ረመዳንን ፁመው በመልካም ከተመዘገበላቸው ባሪያዎቹ ያድርገን አሚን 🤲🤲🤲✨ኢድ ሙባርክ✨✨✨
@JIRENmedia114
@JIRENmedia114 2 ай бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወስለም ❤ ሶለሏሁ አለይሂ ወስለም 💚 ሶለሏሁ አለይሂ ወስለም ዛሬም ሙሀመድ ነገም ሙሀመድ ፊዳትሁን ነፍሴ የኛ አይነታ ሀቢቡሏሂ ሁሌም ተወዳጂ የኛ ነብይ ሶለሏሁ አለይሂ ወስለም ባረከሏሁ ፊኩም❤❤❤
@anusmiz3088
@anusmiz3088 5 ай бұрын
ለጆሮ ምግብ የሆነ መንዙማ ሁሌ እንዳስደመመከኝ አሏህ ይጠብቅህ ሙዓዜ❤
@personperson4914
@personperson4914 6 ай бұрын
በደስታዬ በሀዘኔ በህመሜ በጤናዬ የእርሶዎ ስም ጠርቼ ሲመጀን አሏህ ሲለምን ወላሂ አጥቼ አላውቅም ያሀቢቢ ያራሡአሏህ የኛ ነቢዩና ሙሀመዳ ዓሌይሂ ወሠላቱ ወሠላም❤❤❤❤❤
@abudimoh8260
@abudimoh8260 6 ай бұрын
ወላሂ ግርም እኮ ነው ሚለኝ ሁሌም ከመጀመሪያው ስራህ እየተሻለ እየተሻለ እንጂ ምንም ሚቀንስ ነገር የለም ማሻአላህ ማሻአላህ ሙአዜ 👌👌👌👌
@Mohavlogs
@Mohavlogs 6 ай бұрын
You said my thoughts. Gelagelkegh 😂
@hayatdino8699
@hayatdino8699 6 ай бұрын
​@@Mohavlogswwwwwwwwwwwwwwwwwww
@hayatdino8699
@hayatdino8699 6 ай бұрын
Wwwwwwwwwwwwwwww😊w
@Ummuaydin2020
@Ummuaydin2020 6 ай бұрын
ለዘፈን እስታይሉ መሆን አለበት አድነቆትህ።
@LiyaShamil
@LiyaShamil 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AsefaTekilu
@AsefaTekilu 3 ай бұрын
ከልብ ነው የምወድህ በተለይ ይሄ ስራህ በፍቅር እና በመመሰጥ ነው የምሰማው ፈጣሪ ይጨምርልህ ፡፡ ይሄ ነሺዳ ለመስማት ፍቅርና ማስተዋል ብቻ ነው የሚያስፈልገው ፍቅር ብቻ፡፡
@user-sj4re2py4j
@user-sj4re2py4j 4 ай бұрын
ይህ መንዙማ ልዩ ሲር ያለዉ ነዉ:: ወሩን ሙሉ ሰማሁት ከቀን ወደቀን ጥፍጥናዉ እየጨመረ የሚሄድ ሆኖ ነዉ ያገኘሁት❤❤ በርታል ሙዓዛችን ሸይኽ ሰዒድ አሏህ ከፍ ያድርጎት❤
@abdunasirahmed4428
@abdunasirahmed4428 3 ай бұрын
Wallahi enam endezaw
@mdy46
@mdy46 6 ай бұрын
ሶለሏሁአለይህ አለይህ ወሰለም አሏህ ይጠብቅህ ወንድም ወላሂ በጣም ትለይኝባለህ ለኔ
@munirajemal5920
@munirajemal5920 6 ай бұрын
اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَـــا مُحمَّد ﷺ💚 ሙዓዝ አላህ ይጠብቅህ 🥰🥰
@BezabishGurmessa
@BezabishGurmessa 2 ай бұрын
I'm protestant I love this neshida,🥰🥰🥰
@YossankiyyaBekele
@YossankiyyaBekele 2 күн бұрын
🎉🎉👍👍
@TseganehKuma
@TseganehKuma 21 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ብሆንም በጣም ደስ ይለኛል::❤❤❤ Eid ul Adha Mubarak!
@jemilayasir2837
@jemilayasir2837 6 ай бұрын
The greatest Man in the World is Our beloved Prophet Mohammad S.A.W 💖💖
@amaramudi3813
@amaramudi3813 6 ай бұрын
ሙአዝ ይለያል ❤️ ሚስማማ 👍
@hasensaid
@hasensaid Күн бұрын
ሙአዝ ሀቢብ ወጣት ሴቶቺንና ወንዶችን ዘፈን ከማዳመጥ ወደሰላዋት ያመጣ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤
@merlu1997
@merlu1997 6 ай бұрын
ወላሂ በቀን 10ጊዜ እየሰማው ልጠግበው አልቻልኩም የ ሀቢቡን መውደድ በወዳጁ ❤❤❤❤❤ሙአዝ አላህ ይጠብቅህ🤲
@user-ur8bd6cc6e
@user-ur8bd6cc6e 6 ай бұрын
ረሱልን ሰላሏሁ አለይሂ ወሰለም መውደድ በተግባር ነው በጭፈራ ሳይሆን
@sadiaabduseid8825
@sadiaabduseid8825 6 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ እረህማን በጣም ልዩዩዩ ነው ሙአዜ ኑርልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤
@SuLingard-nr7go
@SuLingard-nr7go 6 ай бұрын
ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ምንም አይሰለችም ወላሂ ምርጥ ስራ ነው ጣፋጭ ነሺዳ
@mohammadsied-ux7ew
@mohammadsied-ux7ew 6 ай бұрын
አወ ምርጥ ስራ ነው😂😂😂 አላህ ይህድክ በድን መቀለድ😢😢
@SuLingard-nr7go
@SuLingard-nr7go 6 ай бұрын
@@mohammadsied-ux7ew 😭😭
@reima8186
@reima8186 6 ай бұрын
​@@mohammadsied-ux7ew😏🤮
@Mehomed
@Mehomed 3 ай бұрын
ቲቲአረ ዝም​@@mohammadsied-ux7ew
@melkamuyahi1845
@melkamuyahi1845 3 ай бұрын
የኛን እረሡል ሡ ወ ማወደስ ነው በዲን መቀለድ ያልከው አንተን ሂዳያ አሏህ ይስጥህ​@@mohammadsied-ux7ew
@nayeabreham7392
@nayeabreham7392 3 күн бұрын
am christian but i love this neshida .... lovely melody ..seyidi resul jalalaa
@smartadverttube3135
@smartadverttube3135 6 ай бұрын
ወሏሂ ኸሚሴን አስዋብከው❤❤❤❤ በቃ ውብ ኸሚስ እያሳለፍኩኝ ነው ማሻ-አላህ ሃቢቢ በርታልኝ
@YossankiyyaBekele
@YossankiyyaBekele 2 күн бұрын
Yomal khamiis wadaje ❤
@sofii3558
@sofii3558 6 ай бұрын
ካልወዘወዘህ ሲጠሩ አህመዱ ካላስለቀሰህ ሸውቁ መውደዱ ታዘበህ ግንዱ😭 የሀቂቃ ውዴታ አላህ ይወፍቀን😢
@ekramabdulmelik5963
@ekramabdulmelik5963 6 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲
@ethiomentenethio-menten4533
@ethiomentenethio-menten4533 6 ай бұрын
Amin
@user-bj6zb5rb5j
@user-bj6zb5rb5j Ай бұрын
Aminn
@NejatYesuf-kv1ks
@NejatYesuf-kv1ks 10 күн бұрын
አሚንንንንንንን
@misbahjemal9295
@misbahjemal9295 2 күн бұрын
ይሄንን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ የአላህ እዝነትና ምህረት አይለያችሁ!🙏
@hamdiabdinur
@hamdiabdinur 6 ай бұрын
Masha allah muaz Habib bexam des yelal Allah yechemrelh
@user-lf4hi8jj3w
@user-lf4hi8jj3w 6 ай бұрын
ማሻአሏህ ዛሬምሙሀመድ ነገምሙሀመድ ❤ሶለሏሁ አለይሂ ወስለም ❤ ሶለሏሁ አለይሂ ወስለም ❤ ሶለሏሁ አለይሂ ወስለም ❤ ዛሬም ሙሀመድ ነገም ሙሀመድ❤ ፊዳትሁን ነፍሴ የኛ አይነታ ሀቢቡሏሂ 😢 ሁሌም ተወዳጂ የኛ ነብይ ሶለሏሁ አለይሂ ወስለም ❤ባረከሏሁ ፊኩም
@Muhaba-Hairu-Teyime
@Muhaba-Hairu-Teyime 6 ай бұрын
የነቢን መድህ የሚወድ ማዲሆችን ሊያከብር ይገባል
@DaniDanisa-cm8qu
@DaniDanisa-cm8qu Ай бұрын
በአላህ ስም እምላለሁ እንደ አይነት ሙነሺድ አይቼ አላውቅም አላህ ይጨምርልሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-li3zx5rg4p
@user-li3zx5rg4p 6 ай бұрын
MashAllah arif sira nwa bertelan Allah yitebak
@user-qj2nj3hz5u
@user-qj2nj3hz5u 6 ай бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከፉ አይካብን ሙአዝ ሀቢብን አሏህ ይጠብቀዉ ለይለን ወነሃር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@kedir_yimer
@kedir_yimer 6 ай бұрын
ኡስታዝ ሰዒድ አህመድ ሀያታቸውን አሏህ ያቆይልን፤ ብዕራቸው ይባረክ! አንተ ደግሞ በልዩ ድምፅክ ግጥሙንም መድሁኑም አሳመርከው❤ አሏህ ይጠብቅህ
@user-xv9uh9xn7x
@user-xv9uh9xn7x 3 ай бұрын
Amin❤❤❤
@user-jd2rw3rq9p
@user-jd2rw3rq9p 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ለዚዝ.ያምራል😊❤
@m16j34
@m16j34 3 ай бұрын
ከእንደዚ አይናቶች ጥመት አላህ ሱ.ወ ይጠብቀን።
@amirisebili9455
@amirisebili9455 3 ай бұрын
Diqala
@user-oj3ni5pk5z
@user-oj3ni5pk5z Ай бұрын
​@@amirisebili9455 እንደዚህ አይባልም. ምን አይነት ስድብ ነው
@user-bu3jl9ih1u
@user-bu3jl9ih1u 3 ай бұрын
Ahuns Gra Gebagn Wellahi Bademtew Bademtew Mechem Ayselech😢😢❤❤❤❤
@fe1220
@fe1220 6 ай бұрын
ሙአዜ ወሏሂ ምን እደምትባል አይታወቅም አሏህ ይጨምርልህ ወድሜዋ ልዩ ነህ ሁሌም ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤😢😢😢😢አሏህ ይጠብቅህ
@Meryem___473
@Meryem___473 6 ай бұрын
Ya Allah!!! 🥰🥰🥰... kal atahugn eko ! Allah yitebikih ...hayatihin yarzimilin ! Allahumeseli weselim ala nebiyina muhammed .
@mirhantube
@mirhantube Ай бұрын
ሙዓዜ ምርጡ ❤
@abduAhmed-cw8uw
@abduAhmed-cw8uw Ай бұрын
ዋዉ ማሻላ ብያለው
@HazikTube
@HazikTube Ай бұрын
እናመሰግናለን
@NesruMuhidin-cp8dm
@NesruMuhidin-cp8dm 6 ай бұрын
Wlhi ahhhhhhhhhhh muazeeee wlhi ya liben nw yegaletskilign endi endasdesatkegn alah yesdesitik ❤❤❤❤❤❤❤
@user-fu5bg6li2m
@user-fu5bg6li2m 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-zt4xs4qw9p
@user-zt4xs4qw9p 6 ай бұрын
የኔ ነቢ 😢 ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም. ❤አጂብብብ የሆነ ስራ ነው ሙአዙ
@feyori-he9bu
@feyori-he9bu 2 ай бұрын
ene ortodox negn gn ante tileyaleh mashallah muaze😍🥰
@ethiopiabinth6371
@ethiopiabinth6371 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላ ሙስሊም ስላደረከኝ❤
@user-ox3if6sz4p
@user-ox3if6sz4p 6 ай бұрын
ፍቅሩማ ጠብታው ይጠልቃል ይበርዳል በል ሲለው ይሞቃል ያላቃል ሩህን ከገላ ሰይድ ረሱል ጃለላ ዓለይሂ ሶላቱ ወሰላም❤
@Ethio-Travel.
@Ethio-Travel. 6 ай бұрын
አሁን ከውጣ 1 ሰዓት ከ 35 ደቂቃ ነው ለ 7 ኛ ግዜ ለሰማው ነው ገና 10000000000000000000000 .... የገባል
@a-h-0707
@a-h-0707 21 күн бұрын
ይሄ መንዙማ ስሰማ የሆነች ምወዳት ልጅ ትዝ ትለኛለች ወደ ውጭ ሀገር ስቴድ ይሄ መንዙማ ልክ ገና አንደተለቀቀ እየሰማሁት ነበር ወይ ጊዜ ashkabachua lij 👌👌👌👌 እና በጣም ነው ምወደው ይሄ መንዙማ ዛሬም ሙሀመድ ነገም ሙሀመድ ሰ. ዐ. ወ
@MohammedHassen-ns8sx
@MohammedHassen-ns8sx Ай бұрын
አለህ ይጣብቅ ሙአዜ በጣም ነው የታመቸኝ አለህ ይጨምርልህ
@OsamaAbdu-lv9ix
@OsamaAbdu-lv9ix 6 ай бұрын
اللهم صل و سلم على سيدنا ومولانا محمد💚💚💚
@Menelkerim963
@Menelkerim963 6 ай бұрын
ወላሂ ሙአዝዬ በጣም ነው የምወደህ አላህ ይጨምርልህ ሀቢቢ ባንተ ድምፅ እምባዬ ይመጣል ነብዬን ስ.ዐ.ወ ስታወሳ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mt3nw9ep5i
@user-mt3nw9ep5i 6 ай бұрын
እረ አፈር ብሉ እኔሚገርመኝ የኮሜንታተሮች እነሱን እንደመምከር በሙዚቃ ዲናችንን ሲቆሺሹት ማበረታታት
@Menelkerim963
@Menelkerim963 6 ай бұрын
የቅናት ጥግ​@@user-mt3nw9ep5i
@abdunasirahmed4428
@abdunasirahmed4428 3 ай бұрын
​@@user-mt3nw9ep5i dedeb wahabi nah ya nabi telat hula ende seytan nabi siwasu yinchachal
@abobakir87
@abobakir87 3 ай бұрын
ሰላላሁ አለይሂ ዎሰልም😢💔
@user-vi5fz3vs6q
@user-vi5fz3vs6q 3 ай бұрын
ሙአዚ ማሻ አላህ
@jemilalalemda7398
@jemilalalemda7398 6 ай бұрын
ቃል የለኝም አሏህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤
@hassenmohammed1375
@hassenmohammed1375 6 ай бұрын
ወላሂ ቃላት የለኝም ደጋግሜ ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ ሙአዜ አላህ ይጠብቅህ ዱአዬ ነው ❤❤❤
@KewserAli-mv9xm
@KewserAli-mv9xm 6 ай бұрын
ድንቅ ግጥም💚💚
@user-sc1nh9pj4g
@user-sc1nh9pj4g 5 ай бұрын
አላህ ያቆያቹ ማዲሆቻችን ...አሚን❤❤❤❤❤❤❤
@user-rf2ij6rn4f
@user-rf2ij6rn4f 6 ай бұрын
ባረካላህ ፍኩም🌺❤❤❤
@user-kz4iw2jc2s
@user-kz4iw2jc2s 6 ай бұрын
ሙዓዚ my king❤❤❤
@abdulhakimmohammed7492
@abdulhakimmohammed7492 4 ай бұрын
አላህ ይባርክህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊❤❤🎉🎉🎉
@mustefajemal6811
@mustefajemal6811 4 ай бұрын
Yehan nashed masmat makome akatgi😘 salu Aliha nabye ASW😍 😍😍😍😍😍 muaz
@Tofikseyid-nv8ws
@Tofikseyid-nv8ws 6 ай бұрын
ሙዓዜዋ ኡፈይ ትለያለክ ወንድሜ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤🎉🎉🎉 መውደጃ የለኝም ሌላ ድረሱ አጣሁኝ መላ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤🎉🎉🎉
@xbhf9217
@xbhf9217 6 ай бұрын
ሶለሏህ ዓለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ዓለይሂ ወሰለም ሶለሏህ ዓለይሂ ወሰለም❤❤
@anu.man.
@anu.man. 3 ай бұрын
ይሄንን መንዙማ ስምቼው ልጠግበው አልቻልኩም ሙአዝ አላህ እድሜህን ያርዝምልን ❤❤
@user-dh9xe1yn5p
@user-dh9xe1yn5p 5 ай бұрын
ሙአዜ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ የኛ ረሱል አላህ መች ቢጠሩ ይጠገባሉ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም❤❤❤❤
@jinatmohammed2762
@jinatmohammed2762 6 ай бұрын
የሰውልጂ በዙ ወንጀል ይሠራል ያንተ ግን ጠና በረሱላችን ላይ መነገድ😭😭😭😭😭😭
@user-cw2ec4bh2u
@user-cw2ec4bh2u 6 ай бұрын
Segete
@Ekramhuseneku
@Ekramhuseneku 2 ай бұрын
ውጣ ከዚ
@user-kz3ib9jz7e
@user-kz3ib9jz7e 6 ай бұрын
ሶለሏሁ ዓለይህ ወሰለም❤❤❤❤
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ወደድኩሽ
@NesihaTube-yb1jk
@NesihaTube-yb1jk 3 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ሽኩር ገለታ ከላይ ከታቹ ከየት እንዴታ ለጠራው ጌታ🌹😘🥰
@nesruabbjhad4172
@nesruabbjhad4172 Күн бұрын
Mashaalla mashaalla 🎉❤❤❤❤❤❤❤
@HaamiiAwwaluOro
@HaamiiAwwaluOro 6 ай бұрын
Maashaa allaah Mua'azee🎉❤🎉
@nurhusensherif1931
@nurhusensherif1931 6 ай бұрын
ይነዝራል ሀቢቢ❤
@user-nm2uc7dr6p
@user-nm2uc7dr6p 3 ай бұрын
Salalaahu alayhi wasalam 🤍
@EikramAli
@EikramAli 14 күн бұрын
ነሽዳወችህን በጣምነዉ የምወዳቸዉ አላህ ይዉደድልህ
@ilme_time
@ilme_time 6 ай бұрын
ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ ብዕራቸዉን አላህ ይባርክላቸዉ ሙአዜ አንተ ደግሞ ድምፅህ እንደ ቢላል ድምፅ ተወዳጅ ያድርግልህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@JoyfulZebra-ee3fk
@JoyfulZebra-ee3fk Ай бұрын
Great coment
@salihahassen9297
@salihahassen9297 6 ай бұрын
ማሸ አላህ ሙአዝ አቢባ❤❤❤
@LovelyCosmos-yg8kv
@LovelyCosmos-yg8kv 3 ай бұрын
ሀቢቢ ማሻ አላህ😍
@kedirdelala3069
@kedirdelala3069 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kedir delala 🇪🇹 sendafa
@abderiyah
@abderiyah 6 ай бұрын
አልሐምዱ ሊላህ ሹክር ገለታ ከላይ ከታቹ ከየት እንዴታ ለጠራ ጌታ 👌 الصلاة والسلام عليك يا سيدي يا رسول الله❤
@zedtamamzedtamam9069
@zedtamamzedtamam9069 14 күн бұрын
Mashaallah wondimechin Allah yikebel ❤❤❤
@mohammedAhmed-xv1jv
@mohammedAhmed-xv1jv 3 ай бұрын
اللَّهُــمَّ ᷂صَلِّ ᷂وَسَـــلِّمْ ᷂وَبَارِك ᷂على ᷂نَبِيِّنَـــا ᷂مُحمَّدﷺ💚
@timajidris6272
@timajidris6272 6 ай бұрын
Assalatu Wassalamu Alayka Ya Habibi Ya Rasool Allaah ﷺ❤️ May Allaah bless Ustath Seid Ahmed , Muaz Habib and all of you ❤️
@sofii3558
@sofii3558 6 ай бұрын
የኛ አንዴኛ ምርጥ ማዲህ ሙዐዝ ሁሌም ከፍ አሏህ ያድርግህ ወንድሜ 😊
@Ahmed12112
@Ahmed12112 3 ай бұрын
Amiinn
@fatimahussein6507
@fatimahussein6507 3 ай бұрын
ማሻ አሏህ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bu3jl9ih1u
@user-bu3jl9ih1u 4 ай бұрын
Ufffffa abo mn largh bcha allah ychemrlh mnm allm❤❤❤❤❤
@HamduIbrahim
@HamduIbrahim 6 ай бұрын
ስለ እዉነት😌 ከሌሎች ማዲሆች አንተ ትለይብኛለህ🙌 ስራዎችህ ጥንቅቅ ብለው የተሰሩ ናቸው! ስራዎችህ መልዕክት አዘል ፣ የውዴታ እና የእዝነት ግጥም እና ዜማዎችህ ጀሮን አልፈው ልብ ይሰረስራሉ💝 ማሻአላህ 🥰 😊ትላንት፣ ዛሬ ፣ ነገም ወደፊትም ሙሃመድ❤️ ሰ .ዐ .ወ❤️ እጅግ ድንቅ ስራ🤌
@Bilal___1
@Bilal___1 6 ай бұрын
ነቢን ጠርቶ ማን ከሰራ እኛ አላህን እንጂ ረሱላችንን አንላምንም አለህ ቀልብ ይስጠቹህ ነቢያችን ዓለሂ ሰለም በኔ ስም ለምኑ አላሉም እኮ
@user-zt4xs4qw9p
@user-zt4xs4qw9p 6 ай бұрын
አዳምጠህዋል የሶሀባውን ታሪክ ​@@Bilal___1
@ekramabdulmelik5963
@ekramabdulmelik5963 6 ай бұрын
እንደ ኢሳም ባይሆንም mashalah❤❤❤❤
@fatumafatuma8636
@fatumafatuma8636 6 ай бұрын
ከትናንት ዛሬ የባሰ ሙዚቃ እያወጣነው😅
@reima8186
@reima8186 6 ай бұрын
​@@fatumafatuma8636❌️👎👈
@abdulhakimkemal957
@abdulhakimkemal957 6 ай бұрын
ዛሬም ሙሐመድ ነገም ሙሐመድ አላህ ወክበር አላህ ይጠብቅህ አሚን ሙስሊም የሚባል ሁሉ አላህ ይጠብቀን አሚን ይሄንን ኮመንት የምታዩ እንዳለ አላህ ይጠብቃቹ አሚን 🤲🤲🤲
@ekramabdulmelik5963
@ekramabdulmelik5963 6 ай бұрын
Amin
@fatumaabdurhamn1420
@fatumaabdurhamn1420 6 ай бұрын
Anem
@meremareshad3212
@meremareshad3212 5 ай бұрын
አሚን
@Abdelfeta
@Abdelfeta 5 ай бұрын
አሚን
@abcd-vc2nd
@abcd-vc2nd 5 ай бұрын
አሏህን ፍሩ የሽርክን መንደር የምታበረታቱ ሁሉ اتقو الله الله يهديكم جميعا يا أيتها الأحباش
@henokbelay5271
@henokbelay5271 3 ай бұрын
Mashaalah betam nw yemiamrew berta ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉yimechih
@user-zu8bh1ce4n
@user-zu8bh1ce4n 6 ай бұрын
Mashallah wendmachin Allah ytebkik mrt sra new wellahi
@welidnurhussien3341
@welidnurhussien3341 6 ай бұрын
ሙዓዜ የኔ ወንድም 🥰🥰🥰 ጀዛከላህ ኼር ሀቢቢ اللَّهُمَّ صَلَّ وَسَلَّم وَبَارِكَ عَلَيْهِ وَعَلَى آلِهِ
@gutukeder9931
@gutukeder9931 6 ай бұрын
ምንኛ ያማረ ስራ ነው❤❤❤ ጥበብ ኢስላምን ሲኻድም ጥበብ ራሱ ያምርበታል ። በነቢ ሲሆን ደግሞ ይብሳል ألهم صلي وسلم عليه
@kadijaa8750
@kadijaa8750 Ай бұрын
S a w🥰🥰masha Allah ታበረክ አላህ መሸማ መሀመድ ነገም መሀመድ አሁንም መሐመድ ❤❤❤❤❤❤ ሁለም መሀመድ ሀቢብ የአለም ጀግኖች ጀግና s a w❤❤❤❤❤
@HazikTube
@HazikTube Ай бұрын
አዎ
@rahmaomer-qm3fg
@rahmaomer-qm3fg 6 ай бұрын
ማሻአላህ ሙአዜ የረሱል ሙሀባ ያሠፈሥፍል ከልባችን እምንወዳቸዉ ያዲርገን ያረብ
@asmamawahmed
@asmamawahmed 6 ай бұрын
መገን ነብየ ሸጋ ስራ ነው ወንድሜ በርታ
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 6 ай бұрын
ከአንተ አይጠበቅም ወንድሜ
@mahud-nine
@mahud-nine 6 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው ሙአዝ ያ ሙሃመዳ😍😍
@MehamddawedSenbet
@MehamddawedSenbet 6 ай бұрын
ማሻአላህ
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 34 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 11 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
ሀያተል ዐለም/ Hayatel Alem Fuad shemsu new menzuma video clip 2022
15:47
FUAD SHEMSU OFFICIAL
Рет қаралды 4,1 МЛН
Pringles chips 😱🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 3,3 МЛН
BABY Comedy : Gift for baby💔
0:41
BABY Comedy
Рет қаралды 6 МЛН
Хитрая МАТЬ делит НАСЛЕДСТВО между ДЕТЬМИ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 3,2 МЛН
Такого они не видели😱😍
0:55
Следы времени
Рет қаралды 2 МЛН