አርቴታን ጨምሮ ሁሉም አሰልጣኞች አንድ አመት ቀሪ ኮንትራት አላቸው:: አርቴታ ረዳቶቹን እንዳያጣ ተሰግቷል:: ራትክሊፍ ከፍተኛ ወጪ ቅነሳ ሊያደርጉ ነው::

  Рет қаралды 9,808

HD Sport

HD Sport

Ай бұрын

ዳዊትና በአካል

Пікірлер: 26
@ballekierafrano6802
@ballekierafrano6802 Ай бұрын
ይህንን ጆሮ የሚያደርቅ የ UNTD ዜና ሁሴኖ ቢያቀርበው ኖሮ የሚወርድበትን ውርጅብኝ አስቤ ዝግንን አለኝ።
@Afro-sport94
@Afro-sport94 Ай бұрын
8ኛ የወጣና -1 የጎል እዳ ያለበትን የሞተ ቡድን በየሳምንቱ ማቅረብ አይገርምም?
@user-vb7hc8kt9e
@user-vb7hc8kt9e Ай бұрын
ምን ታረገዋለህ አንዴ አትግዘፍ 😂
@eyob9654
@eyob9654 Ай бұрын
​@@Afro-sport94 atleast አመቱን በሙሉ ዋንጫ በላለዉ በሎ ከጎመዠዉ ትንሹ ፈርሰናል ይሻላል። ትልልቆቹ የ ኢንግላንድ ክለቦች አንዳንድ ዋንጫ ተካፈሉ አመቱን እሚገልፀዉ ይሄ ነዉ። ሊቨርፑል - ካራባዉ ካፕ ዩናይትድ - ኤፍኤ ካፕ ሲቲ ደሞ ትልቁን ፕሪሚየርላግ በላ አለቀ። ስለ አርሰናል ምንም ሊወራ አይገባም መወራት ካለበት እሚያምረዉ እንደዉነቱ ለ ባለፉት አስር አመታት የ ኢንግሊሽን እግር ኳስ ነተቆጣጠረዉ ሲቲ ነዉ መሆን ያለበት።
@Baby-nb2dy
@Baby-nb2dy Ай бұрын
እኔ እንደማስበው የአርሰናል አሰልጣኞች ቡድን የሚለቁ አይመስለኝም ምክንያቱም ቡድኑ ውጤታማ ነው ጥሩ እየሰሩና እየተፎካከሩ ነው። ለሚቀጥለው የተወሰኑ ለውጦችን ማለትም ተጨዋቾችን የሚለቁትን አስለቅቀው አዳዲስ ጥሩ ተጫዋቾችን ካስፈረሙ ውጤታቸው ከዋንጫ ጋር የታገዘ ይሆናል፤ ስለዚህ ሊኖራቸው የሚችለው ጥያቄ ምን አልባት የደሞዝ ጭማሪ ነው እሱ ከተፈታላቸው በሙሉ ሀይላቸው አርሰናልን ከዘንድሮው የበለጠ አስፈሪ እና ውጤታማ ያደርጉታል። የደሞዝ ጭማሪ ከጠየቁም ያልተጋነነ ከሆነ ይገባቸዋል። አርቴታም ከሊጉ አስልጣኞች አንደኛ ተከፋይ ቢሆን ይገባዋል እንጂ አይበዛበትም። ባላቸው አቅም ለክለቡ እንዲሰሩ የሚገባቸውን ማግኘት አለባቸው። የሚቀጥለው የፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ አርሰናል ነው። ፔፕ ጋርዲዮላም የአርሰናልን መጠናከር በማየቱ እነደሚለቅ እርግጥ ነው። ልክ ባርሳ እያለ የማድሪድን መጠንከር፣ ሙኒክ እያለ የዶርቱመንድን መጠንከር አይቶ እንደሮጠው አሁንም ከእንግሊዝ የመሮጫው ሰዐት ደርሷል።
@mussiemussie7597
@mussiemussie7597 Ай бұрын
በትክክል ጋርዲዮላ የተሰራ ቡድን ላይ እየገባ ሌላ ከባድ ተቀናቃኝ ሲገጥመው ክለቡን ይለቃል
@user-gv9hz3ec4n
@user-gv9hz3ec4n Ай бұрын
ምርጥ አቀራረብ
@alemsegedajema8431
@alemsegedajema8431 Ай бұрын
ዴቫ እና በአካል ቀጣም ጥሩ ዘገባ ነበረ በጣም አመሠግናለሁ መልካም ጊዜ እወዳቸዋለሁ ባባይ ቻዎ
@abbuzakir7501
@abbuzakir7501 Ай бұрын
We'll come HD sport !!! ካልቴታ ውጭ ወደ ውጭ """""
@BirukBelay-ok9zq
@BirukBelay-ok9zq Ай бұрын
ስላም ዴቫዬ😍
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Ай бұрын
ምርጦች
@user-qn9qj4iu9m
@user-qn9qj4iu9m Ай бұрын
I love this channel
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Ай бұрын
❤❤❤❤
@harunaman2018
@harunaman2018 Ай бұрын
Welcome
@temesgenabite6644
@temesgenabite6644 Ай бұрын
በቃ የቼልሲዬ ነገር አይወራም አደል 🔥🔥💙👌👍 አስራ ራክት ክሊፍ አርቴታ እያላቹ የማይመስጥ ፕሮግራም ትሰራላቹ አረ አዛጋቹን ስንት ደና ደና ፕሮግራም ሚሰራ እያለ😂😂
@mussiemussie7597
@mussiemussie7597 Ай бұрын
ምኑ ይወራል ሌላው ቡድን ያየውን ሁሉ በገንዘብ ሀይል ተስገብግቦ ገዝቶ ተጨዋቾቹን አጥፍቶ ክለቡንም ሳይጠቅሙ እራሳቸውም ሳይደምቁ አጭቆ የያዘ ክለብ ስለሆነ ውጤት የለም በተአምር ቀጣይ አመትም እንዲሁ ይቀጥላል ይልቅ አርሰናልን ተመልከት ( ሙድሪክን ባለቀ ሰአት በሰበር ) ገብቶ ከአርሰናል ነጥቆ ሙሉ አመት ቤንች ሆኖ ጨረሰ ልጁ አርሰናል ቢገባ ብለህ አስበኸዋል ወንድሜ መልሱን ላንተ ልተወው
@YonasYone
@YonasYone Ай бұрын
ስለ ኤንዞ ማሬስካ አይወራም እንዴ 🤔🤔🤔
@Bright_tube
@Bright_tube Ай бұрын
ኮንፍረንስ ሊግ ፍፃሜ ባለማየቴ አልቆጨኝም😂
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 Ай бұрын
ማስታወቂያቹንማ ቀይሩ በሁሴንና በዳዊት ብቻ አይየለም ሦሥተኛው ሰው አለና የእርሱም ስም ይጻፍ
@mesfingebreyes1196
@mesfingebreyes1196 Ай бұрын
ሁሴን አደራ አላችሁ አንዴ ምነዉ ይህን ያህል ሰአት በአርሴናል ጉዳይ ብቻ? ኧረ ይመጣጠን።
@mussiemussie7597
@mussiemussie7597 Ай бұрын
ስለማን ይወራ እሺ ጠቁሙ
@Satter2021-wg6rf
@Satter2021-wg6rf Ай бұрын
ሚናው አርሰናል አርሰናል ሌለ ሚዋራ ዬለም ኢንዴ ሁሴን አደራ አለቹ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ቼልሲ አዲስ አሳልጣኝ አምቲወል አይዋራም ሲላ ቼልሲ ጉድ ናው ኢናታም ኢንዳ ሁሴን ፋርሰናልን ኢንዳሚትገዲፍ ሲቲ ዋንጫውን ያሻናበት ቃኑን ራሱ በቢር ሀይል ናው ኣለቹ ስለ ኩዋስ መታቁ ከሆና ሲራ ቀይሩ አይናፋም ቃደደ ሁለ
@liyaliya5195
@liyaliya5195 Ай бұрын
😂😂 ምንድነው ያልከው
@user-lm5fr8qs2x
@user-lm5fr8qs2x Ай бұрын
Anteme yeraseh Chanl kifetena selerasih mawete techilah enesu yefeleguten makereb mebtachewe new kalfelkeme alemesmate new korkoro
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 Ай бұрын
@@liyaliya5195😂😂😂😂😂
@mussiemussie7597
@mussiemussie7597 Ай бұрын
ሀሀሀሁሀሀ ኢነፋል ሚልኢላል ኢኤ
Jul 22/2024 ኣብ ኒስ ዘሎ ጽንብላት  ጽምብል ኣስመራ bbc ድሕሪ ዓወት
28:36
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 75 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
ሂፓፕ ማን ጀመረው ቀሽም ጥያቄ ነው!
2:27:36
ወቸው GOOD
Рет қаралды 72 М.
❌🔴🟡 WHO DID WIN!? | SPEED CHALLENGE💨
0:13
ag_soccer team
Рет қаралды 157 МЛН
🏟️👋 Welcome to your new home, Kylian Mbappé!
0:14
Real Madrid
Рет қаралды 8 МЛН
Intense Balloon Popping & Basketball Challenge - Who Will Win ?
1:00
SS FOOD CHALLENGE
Рет қаралды 70 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
0:13
Power Slap
Рет қаралды 1,9 МЛН