ምርጥ የቆሎ አዘገጃጀት በቤታችን ውስጥ ቆሎን ማስመጣት ቀር ሞክሩት/How to make Ethiopian Kolo

  Рет қаралды 5,516

Mimi’s Food Channel

Mimi’s Food Channel

Жыл бұрын

Пікірлер: 30
@Zeyen427
@Zeyen427 Ай бұрын
ዎው በጣም አሪፍ ነው Thanks dear ግን መቁያውን ከየት ነው ማግኘት ምችለው ዉዷ?? I'm subscribed
@Marthi723
@Marthi723 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ማማዬ ሁልግዜ የምታቀርቢልን ዝግጅቶች አስተማሪ በመሆናቸው ቻናልሽን ተመራጭ ያደርገዋል የነበረንም ቆይታ በጣም ጥሩ ነበረ እናመሰግናለን ክበሪልን።
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 4 ай бұрын
Wow እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ተመልካቾቸ ለቻይናልሌ አዲስ የሆናችሁ Subscribe like Share በማድርግ ቤተሰብ ሁኑ ስለትብብራችሁ ከልብ አመሰግናልልሁ 🙏🏽❤️❤️
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
እንዴነሽ ሚሚዬ በጣም የሚያምር ቆሎ ነው የቆላሽው Thanks for sharing ❤❤
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ምልካዪ ተብይርኪ ❤️❤️
@TA-ey2bo
@TA-ey2bo 5 ай бұрын
Thank you so much my dear
@eteneshdemessie8334
@eteneshdemessie8334 Жыл бұрын
ነፁዬ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 Жыл бұрын
አመሰህናለሁ ተባርኪ እቱ ❤️❤️
@eyerumind
@eyerumind Жыл бұрын
betami tiru
@abushedersi4090
@abushedersi4090 4 ай бұрын
ቆሎ እንዲ አይሰራም
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
like like ❤
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 Жыл бұрын
thank you ❤❤
@eyeruswubshet5039
@eyeruswubshet5039 Жыл бұрын
Yemifetegew ayihonm
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 25 күн бұрын
በጣም ቆንጆ 😍❤ የሆነ ቆሎ ነው እናመሰግናለን ግን ለስንት ደቂቃ ነው የቆላሺው በጣም ወሳኝ ስለሆነ ነው የጠየኩሽ መልስሽን እጠብቃለሁ
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 24 күн бұрын
@@nejatumuayub6232 ከ 1 እስከ 4 ደቂቃ በመጀመሪያ መቁያ ማሽን መጋል አለበት
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 17 күн бұрын
እሺ እማ በጣም እመስግናለሁ 🙏 ❤​@@mimisfoodchannel1931
@sorayashankono5sofia782
@sorayashankono5sofia782 9 ай бұрын
ሰላም ። እኔ ደግሞ ገለባ ያለውን ብቻ ነው ገበያ ላይ የማገኘዉ እዴት እደማላቅቀዉ ስለማላዉቅ አልገዛዉም።አጃ ግን አገኛለሑ ።አንድ ግዜ ግን አጃ ዉ ቆዳዉ ያልተላቀቀ ገዝቼ እስከ አሑን አልተጠቀምኩትም የአጃ ጥሬ እዲያዉም በጣም ከባድ ነዉ ለማፅዳት።ለወፎች መስጠት አስቤአለሑ።😂 እዲሑ አጋጣሚ ልንገራችሑ ብዬ ነው 😂
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 7 ай бұрын
Im sorry for the late reply, but buy peeled barley.
@user-gf2zu1sm6i
@user-gf2zu1sm6i 11 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ እማየ ማሽኑ የት ነው የሚገኘወ?
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 25 күн бұрын
ኣማዞን ላይ ታገኛዋለሽ coffee roaster ብለሽ ሰርች አድርጊ እኔም አለኝ ማሽኑ በጣም አሪፍ ነው
@emushzena9504
@emushzena9504 Ай бұрын
ሳይፈተግ ነዉ እዴ ገብሱ እንደተቆላ
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 Ай бұрын
የተፈተገ ገብስ ነው
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
ኤናመስግናለን! መቁልያዉንየትገዛሽዉ?
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 Жыл бұрын
አማዞን ታገኛለሽ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
Coffee roasters ካልሽ አማዞን አለ፤ እኔ ቡና ቆላበታለሁ
@user-yn9sz4dw9r
@user-yn9sz4dw9r 6 ай бұрын
መቁያዉ ማሽኑ የት ይገኛል
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 25 күн бұрын
ኣማዞን ላይ ታገኛዋለሽ coffee roaster ብለሽ ሰርች አድርጊ እኔም አለኝ ማሽኑ በጣም አሪፍ ነው
@yewltube2113
@yewltube2113 Жыл бұрын
ገብሱን ከየት ገዛሽ
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 25 күн бұрын
ከኣማዞን ላይ ነው የገዛችው ቪዲዮውን ደግመሽ እይው
የሽምብራ ቆሎአሠራር (Ethiopian Kolo)
9:18
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 10 М.
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 18 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 194 МЛН
ተልባ ሁሌ ከቤታችሁ እንዳይጠፋ| በተለይ ሴቶች
15:45
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 56 М.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 98 МЛН
Ouch.. 🤕
0:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 25 МЛН
Bizda +50☀️ Subscribe❤️
0:14
Hayot Sinovlari
Рет қаралды 4,8 МЛН
Пёс - Парашютист 😍
0:42
ДоброShorts
Рет қаралды 2,9 МЛН