እንጀራ ሳይበላሽ ማቆያ ዘዴና ቀላል አዘገጃጀት / How to make Enjera /

  Рет қаралды 12,372

Elsi-Kitchen

Elsi-Kitchen

28 күн бұрын

ሊጥ በእጃቹ ሳታቦኩ ግዜና ጉልበት ቆጣቢ ሞክሩት

Пікірлер: 48
@programmingcampethiopia9150
@programmingcampethiopia9150 27 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ሁሌም ስለምታበረቱኝ አመሰግናለሁ ማየታችሁ ካልቀረ ላይክ እንድታረጉ በትህትና እጠይቃለሁ
@addisietafere1918
@addisietafere1918 24 күн бұрын
ሴቶች የጋገሩትን እንጀራ አይተሽ ወይም በልተሽ አታውቂም ፣ ጭራሽ ይህን አይን የሌለው እንጀራ ሙያ ተማሩ ብለሽ አደባባይ ይዘሽው ትወጫለሽ ? የሰው ከማስተማርሽ በፊት አንቺ ተማሪ
@abebayhuhaile4931
@abebayhuhaile4931 24 күн бұрын
እንጀራው አይን የለውም አሰርራርሽን አሰተካክይ
@emebetshibeshi8024
@emebetshibeshi8024 25 күн бұрын
እረ በስላሴ ይሄ እንጀራ ነው?
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 26 күн бұрын
Omg አዑን ይሄማ አንጅራ ነው የምባለው 😮
@chuchumike3286
@chuchumike3286 26 күн бұрын
የት አለ እንጀራ ሳይበላሽ ማቆያ ዘዴ ያልሽው ማንኛውም የእንጀራ ሊጥ ሲቦካ ንጭ ንጭ ውሃው ላይ ያወጣል መቼም ያንን ሳይደፍና ንፁህ ሳያርግ አብሲት የሚጥል የለም ያሳየሽን የእንጀራ አገጋገር እንጂ ውጭ ከተቀመጠ አይበላሽም ያልሽው ዘዴው የት አለ በዚህላይ ደሞ እንጀራ አገጋገር ዬቱብ ሌሎች አሉ በተለይ እናት የሚሉዋትን ገብተሽ ከሱዋ ተማሪ እንጀራሽ አያምርም ያልሽው ሌላ ያሳየሽው ሌላኪኪኪኪ
@ruthmekonen8057
@ruthmekonen8057 4 күн бұрын
ጎበዝ በጣም ጥሩ ዘዴ ነው
@user-fn2zj8go4y
@user-fn2zj8go4y 24 күн бұрын
ይህንእጀራብለሽሚዳላይ😊😊
@abebayhuhaile4931
@abebayhuhaile4931 24 күн бұрын
እንጀራ ነው የጠላ ቂጣ ይህን ይዘሽ መውጣትሽ የሚገርም ነው
@edanedan3683
@edanedan3683 24 күн бұрын
አይኑ ሳሰጠላ አሁን ጋግርሸ ማለት ነው
@meazadinku5412
@meazadinku5412 11 күн бұрын
Good job ❤
@mestawothailu8283
@mestawothailu8283 24 күн бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው እኔ ላለፍት አራት ዓመት ተጠቅሜዋለሁ እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ነው። አሁንም እየተጠቀምኩ ነው
@tenad7309
@tenad7309 20 күн бұрын
ይሄ እንጀራ አይባልም አይን የሌለው
@birhanibezabhi6800
@birhanibezabhi6800 25 күн бұрын
ጥሩ ነው በርቺ። እኔ የምሰጥሽ ሀሣብ ሊጡን ማቅረር ዱቄቱን በጥብጠሽ አብሲት ማድረግ ትንሽ የቀዘቀዘ ዉሃ ማድረግ አብሲቱን ከሊጡ ማዋሃድ ከፍ ሲል መጋገር የንቺ እንጀራ አይኑ የጠፋው ትኩሱን ስለጨመርሽ ነው ሞክሪው ።
@sinduwoldetsadik-tw9dx
@sinduwoldetsadik-tw9dx 26 күн бұрын
አሁን አንቺ የጋገርሽዉ እንጀራ ነዉ ወይስ ቂጣ? መልስ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 26 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@azmerakidane455
@azmerakidane455 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂​@@chuchumike3286
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 17 күн бұрын
በርቺ ላይክም አርጌልሻለ ግን እኮ እንጀራው አያምርም አብስቲም አብዝተሻል ብቻ አስተካክይ🤔👍
@eleni311
@eleni311 20 күн бұрын
እንጄራ ነው ይሄ? ኧረ ምነው አትቀልዱብን እንጂ ምንም በሰው አገር አገጋገር ግራ ቢገባንም ይሄ እሰው ፊት አይቀርብም በጣም ብዙ ይቀርሻል እህቴ እንደኔ እያቦካሸ እዬደፋሸ አሻሽይ ተባረኪ
@hareglulu8331
@hareglulu8331 24 күн бұрын
Teru new gen enjeraw ayne yelewom
@genetmekuria2538
@genetmekuria2538 2 күн бұрын
ኧረ ይሄንን ሰው አይይ. ደብቂው
@Smart_Tube1224
@Smart_Tube1224 17 күн бұрын
Yna konjo enjeraw eko lik adelm weda astekakeyew mjemrya yekrta selasteyayeta
@zematube1219
@zematube1219 26 күн бұрын
ደመርኩሽ እህቴ ጎበዝ በርቺ 👍👍👍
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 26 күн бұрын
Ferij west adro endet new ywmibokaw ?? Wey yezendro muta
@user-sj4be2pv8q
@user-sj4be2pv8q 13 күн бұрын
Angerau Adamen Lemm yzesvhw metash sew mechem Yves engera teblo aybelam
@kasaneshzegeye2051
@kasaneshzegeye2051 17 күн бұрын
Defereteshe enjara nawe beleshi makerbeshe
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 24 күн бұрын
እንጀራው እኮ አያምርም
@rosetteesso8244
@rosetteesso8244 26 күн бұрын
አይን የሌለው ፓንኬክ ይመስላል ጨርሶ እንጀራ አይመስልም😂😂😂
@fatumara3244
@fatumara3244 8 күн бұрын
አያምረም ኤጭ
@Membr-fc8kr
@Membr-fc8kr 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@elsaantonioyosef3674
@elsaantonioyosef3674 18 күн бұрын
ብላሽ እየገባችሁ ትምርት እነሰጣለን አትበይ በመጀመሪያ አሽተሽ አቡኪ ከዛ ለአመት አቡክተሽ አታስቀምጭካንች ከመማር ቂጣ መጋገር ይመረጣል።
@Meikre-lf1v
@Meikre-lf1v 22 күн бұрын
እንጀራዉ ግን ቆንጆ አይደለም ሌላ ሞክሪ
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 24 күн бұрын
ኧረ እንጀራ በጣም አይነልም ቂጣ ይመስላል
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 5 күн бұрын
ሌላ ግዜ በዚህ መንገድ ሊጥ አታቡኪ ።ልትጋግሪ ስትይ ደግሞ ዱቄት እንዳትጨምሪ እንጀራ ያበላሻል ።
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 23 күн бұрын
ENJERA LEMALET YEKEBDAL. KELELOCH TEMARI .
@user-pu1lg9nb5yhana
@user-pu1lg9nb5yhana 7 күн бұрын
አረ እንጀራ ው አያምርም መጀመሪያ ለራስሽ ልመጂ
@azmerakidane455
@azmerakidane455 7 күн бұрын
😂😂
@Laworos
@Laworos 26 күн бұрын
Enjera new qita? 😂
@FantuKelecha
@FantuKelecha 19 күн бұрын
ልክ የለውም እንዴ ?
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 24 күн бұрын
ሳይጠለል እንጀራው አይኮመጥጥም
@mahltube7633
@mahltube7633 23 күн бұрын
muyashe 0000000000000 new selenejera eny lasetmershe ahune ehyne enejera belshe tasayenalshe mafriya ayenu erasu tfetole
@tenayimer5596
@tenayimer5596 25 күн бұрын
ይሄ እንጀራ የተበላሸ ነውና እንደገና ሞክሪ ! ይሄ ስስ ቂጣ ነው።
@azebbekele4300
@azebbekele4300 3 күн бұрын
ምንም አዲስ ነገር አላመጣሽም እኔ 4 ቀን ምንም አይሆንብኝም
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 20 күн бұрын
ጭራሽ አዘገጃጀቱንም ታሳይን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ እፈሪ
@user-tm7xc3yx3g
@user-tm7xc3yx3g 25 күн бұрын
ይሄ እንጀራ ነው ውይስ የጠላ ቂጣ ምነው ባታበላሽው ይሄ ኮ ኢትዮጵያ ዊ አይደለም
@mimifantaye3223
@mimifantaye3223 22 күн бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎Ayamirm
@TikdemFeyissa-qm5py
@TikdemFeyissa-qm5py 27 күн бұрын
የተጠቀምሽው ዘዴ ተመችቶኛል በርቺ ካንቺ ብዙ ነገር እንማራለን
@Elsi-Kitchen-eth
@Elsi-Kitchen-eth 27 күн бұрын
thank you so much
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 58 М.
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 23 МЛН
ቲማቲም እንዳይበላሽ ይህን ዘዴ ተጠቀሙ❗️
15:09
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 139 М.