ምርጥ የፆም ሳንዱች ከልዩ የድንች ጥብስ ጋር | እንጀራ በሌለ ቀን | እንዳያመልጣችሁ መታየት ያለበት| ትወዱታላችሁ |Ethiopian Delicious Food

  Рет қаралды 15,237

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

3 жыл бұрын

ሳንዱቹን ለመስራት የተጠቀምኩት
ካሮት
ጥቅል ጎመን
የፈረንጅ ቀይና አረንጓዴ ቃሪያ
አረንጓዴ ሽንኩርት
ነጭ ሽንኩርት
(Garam masala) ጋራም ማሳላ ቅመም
ጨዉ
የዳቦ ዱቄት
corn starch ( ኮርን ስታርች)
ለሳንዱቹ ለመስራት መጨረሻ ላይ የተጠቀምኩት
የሳንዱች ዳቦ
Avonaise sandwich spread( ዳቦዉ ላይ የሚቀባ)
ቲማቲም ፣ቀይ ሽንኩርትና ቃሪያ
የድንች ጥብስ ለመቀመም የተጠቀምኩት
የሽንብራ ዱቄት
Curry powder
Garam masala ቅመም

Пікірлер: 72
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ 👋 😍 ሰብስክራይብ ፣ላይክ ፣ ኮመንት ማድረግ እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሌሎች ማዳረስ ይበረታታል👌ላይክ ላይክ ላይክ 😍በማድረግ ለምታደርጉልኝ ማበረታቻና ድጋፍ ከልብ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Gobez yemiye yene konjo 👌😍👏share
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የፆም ሳንድዊች አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የሚዬ ላይክ ሼር 👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ዎዉ በጣም እንደሚጣፍጥ በደንብ ያስታውቃል በርቺ 🤗🥰🥰ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
የሚዬ እጅግ በጣም ቆንጆና ጤናማ አሰራር ልዩ ነው ዛሬውኑ ነው እምሞክረውእጅሽ ብርክ ይበል የኔ ቆንጆ ሼር💯👍💕🥰
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዌ ዬሚዬ በጣም ቆንጆ አስራር ነው ያሚ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክላይክ ሼር🙏👍🏽❤️
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ልዩ ነው ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ💖👍👌🙏👏👏👏ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ጤናማ የሚያምር እጅሽ ይባረክ አሰራር 👌😍አምልጦኘ ነበር ሼር
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ሳንድዊች ነው ኤሚዬ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው 👍❤️🥰❤️ሼር
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
የምዬ በጣም ጤናማ የሆነ የሚያምር የፆም ሳንድዊች ነው የሰራሽው👍😍👍
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ዬሚዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ጤናማ ሲያምር ሲያስጎመጅ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Watching ሚልዬ 👍❤️❤️❤️
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የሳንዱች አሰራር እጆችሽ ይባረኩ👌❤️👍
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
የሚ በጣም ቆንጆ ልዩ አርገሽ ሰርተሺዋል
@user-yr6rz4kz7q
@user-yr6rz4kz7q 3 жыл бұрын
ሰላም እህት ልዩ ጤናማ ሰዱሽት ነው እጅሽ ይስለም 👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው ሲያምር👌👌👏❤🙏
@burteskitchen5046
@burteskitchen5046 3 жыл бұрын
በጣምቋንጆ የሚጣፍጥ ይመስላል በርች❤️👌👌
@winnie21kitchen10
@winnie21kitchen10 3 жыл бұрын
ቆንጆ ለየት ያለ አሰራር አናመሰግናለን የሚዬ አጅሽ የባረክ 🙏👍👌
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
ዋዉ የኔ ቅመም እፌን ከፍቼ ነው ያየሁሽ እንዴት እንደሚያምር ማስጎምጀቱስ እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል ዋዉ እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ቆንጆ👍👍👍❤️🥰❤️ሼር
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ኤሚዬ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ የፆም አማራጭ ሳድች ዋው ያሚ ገራሚ ነው ድኝቹም ቆንጆ አርገሽ ቀምመሸዋል የተባረከ ይሁን👌👍🥰❤️❤️ሼር
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ ሳንዱች ለጤና ምርጥ ወድጄዋለሁ
@winnie21kitchen10
@winnie21kitchen10 3 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር የምዬ በርቺ አጁሽ የባርክ 🙏
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም የሚያምር አሰራር እጆችሽ ይባረኩ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
የሚየ ልዩ የሆነ የሳዱች አሰራር ነው አቀራረቡም በጣም ያምራል እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ 🥰👌🙏ሼር
@travelwithbala2335
@travelwithbala2335 3 жыл бұрын
Wow amazing super 👍
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ቆንጆ ነው እጅሽን ይባርከው
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
የሚየ ሁልጊዜ እንደምታቀርቢልን ዛሬም ልዩ የሆነ ለጤና ጠቃሚ ምግብ ነው ያሳየሽን በርችልኝ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
ያሚየ የሚደነቅ ሥራ ነው ዋው ዋው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ 😘😘😘👍
@anchinalukasa1862
@anchinalukasa1862 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ ሲያምር👍
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 3 жыл бұрын
Betam konjona tenama aserari yene wud enamesegnalen
@JowoNiasBlessed24
@JowoNiasBlessed24 3 жыл бұрын
Wow yummy... Success always to channell my frend... Stay connect
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆጤናማ ሳንዲዊች ያስጎመጃል ኤሚዬ እጅ ይባርክ🥰🥰🥰👌👌👌
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
በጣም ቀላልና ቆንጆ የፆም ሳንዱች ነው ያሳየሽን የሚዬ 👌🏽😍👍የተባረከ ይሁን
@HilinaMulugeta-kb2xo
@HilinaMulugeta-kb2xo 3 ай бұрын
በጣም ያምራል
@user-ng5mn4bk8i
@user-ng5mn4bk8i 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
Betam konjo agres serteshewal yeme.
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
Looks delicious mirit sandiwith niw yedinich hulum aserar enameseginaln bik bey ehit ❤️👍🏾💞
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
አንደኛ💝💝💝
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
ዋው ያሚዬ በጣም ቆንጆ ለየትያለ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ እጆችሽ ይባረኩ😍👌👍💕ሼር
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጤነኛ ብሉኝ ብሉኝ ይላል እጅሽ ይባረክ ኤሚየ ሼር👌😋😍
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
በጣም ልዪና ጤናማ የሳንድዊች አሰራር ነው የሚዬ👌😋 Thank you for sharing 🥰🥰🙏
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 3 жыл бұрын
ጎበዝ ማር
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
Watching yemiyyy
@abrehetanania7269
@abrehetanania7269 3 жыл бұрын
እግዝአቢሔር ይባርከሽ እዛ ገለይ
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ኤሚዬ👁👁
@AmetubeCool
@AmetubeCool 3 жыл бұрын
Yemiye yene merx sawuuu
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ 👍👍👌👌
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ የፆም ሳዱች ነው 👌👌
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
በታም ቆንጆ አሰራር ነው የሚየ የተባረከ ይሁን🙏👌
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
Amazing! Thank you👌👍❤🙏
@dawitmuluye1892
@dawitmuluye1892 2 жыл бұрын
Garam masala kimem bewestu yalut eneman nachew
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Watching yemye ❤️
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 3 жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
That’s looks so delicious and healthy recipe thank you for sharing my friend 👍👍👌👌
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 Жыл бұрын
እናመስግናለን 🙏🏽
@AmetubeCool
@AmetubeCool 3 жыл бұрын
Baxam yamral
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
Watching
@makigursha3106
@makigursha3106 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እኔ ወድጄዋለሁ። ❤👌🥰
@yohannestesfaslassie442
@yohannestesfaslassie442 3 жыл бұрын
Great job 👏 keep up the good work
@mahlettadesse2621
@mahlettadesse2621 3 жыл бұрын
Tebarki
@MG-of3ef
@MG-of3ef 3 жыл бұрын
This looks very amazing sandwich and delicious too 👌👌👌👌👌👌
@woinshetgossaye1936
@woinshetgossaye1936 3 жыл бұрын
betam konjo
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Watching የሚዬዬ🥰
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
Watching ኤሚዬ
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
👀😍
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
❤️
@hanselfamily1219
@hanselfamily1219 Жыл бұрын
Corne starch kelelanes netetkemiw kemen etg ale
@film9770
@film9770 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ሰላም ጤና ደስታ ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቹ ።መተሳሰብ:መተባበር ;ፈፅሞ አይለየን።ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ አሳደጉኝ ❤#ሰብስክራይብ አድርጉልኝ እባካችሁ🙏🙏
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
የሴት ቁንጮ ነሽ መቼም
@film9770
@film9770 3 жыл бұрын
💚💛❤️በመጀመሪያ ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ ።Ⓔ Ⓣ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይባልልኝ ።🌷#ላሜዳ አሳደጉኝ እስኪ በቅንነት #ሰብስክራይብ አድርጉልኝና አበረታቱኝ 🌱🙏🙏
@cookingwithnaj8139
@cookingwithnaj8139 3 жыл бұрын
Looks very yummy 🤝💝 Stay connected 🤝❤️💝🌹💐
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3,5 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 19 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 18 МЛН
የቱና እና የድንች ሳንዱች/Tuna and Potato Sandwich🔥
6:54
Ethio Chef-ኢትዮ ሼፍ
Рет қаралды 1,8 М.
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН