አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ( 1976 - 2012) አለን. . .አለ ((Jirra …Jira))

  Рет қаралды 757,726

Fana Television

Fana Television

4 жыл бұрын

አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ( 1976 - 2012)
አለን. .አለ ((Jirra …Jira))

Пікірлер: 1 200
@abrahamgirmay7400
@abrahamgirmay7400 4 жыл бұрын
በጣም ከሚያናድዱኝ ነገሮች መካከል እንደዚህ አይነት የሀገር ፈርጥ የሆኑ ሰዎችን ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ በኋላ በደንብ ማወቄ ነው፡፡ ሀጫሉን አሁን እንደተረዳሁት ከሆነ ቃላት ሊገልፀው ከሚችለው በላይ የዘመናችን ልዩ ሰው ነው፡፡ በጣም ጀግና፣ በጣም ጎበዝ፣ በጣም ሀገሩን እና ህዝቡን ወዳድ፣ በአንድነት እና በእኩልነት የሚያምን ድንቅ ልጅ፡፡ እውነት ለመናገር ያለ እድሜው ቢሞትም እሱ ዝንተ ዓለም የሚያስታውሱትን በርካታ ስራዎች ከኖረበት እድሜ በላይ ሰርቷል፤ የተጎዳነው እኛ ነን፤ የተጎዳችው ኢትዮጵያ ነች፡፡ እግዚአብሔር በሀጫሉ ህይወት ላይ የቆመሩትን አካላት የእጃቸውን ይስጣቸው፤ እሱንም ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን፡፡ ሰላም ለኢትዮጵያ!
@ferahewotetedasse9165
@ferahewotetedasse9165 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@abi8547
@abi8547 4 жыл бұрын
🖤🖤🖤እንድ እንዳቃጠሉን እ/ር ያቃጥላቸው ስው በላወች
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 4 жыл бұрын
በእናንተም ቤት ሀዘን ይግባ የመሰለ ልጅ ገደላችሁት😢💔
@imanahmed5501
@imanahmed5501 4 жыл бұрын
Hachalu ewnetn new media selsu kemote buhala new endenawekew yadergachun endzh aynet sew aymselgnm nber sesemaa betam new yewdedkut gn mn waga alew kuchet bchaa terfen .... Politica askeyami nger new haqqehn Allah yawetaleh lela mn elalhu
@imanahmed5501
@imanahmed5501 4 жыл бұрын
Hulem mewksew median new selseuu dhnaa nger bemaybalbet gze mnale tekekelgna mannetun endenaweq betargun noroo sew semot madnek becha sayhon eyalm keber mestet benlemd elalhu Haqqehn Allah yawetaleh.!!!!!!
@mesfintesfaye674
@mesfintesfaye674 4 жыл бұрын
በሀገራችን ታሪክ የሚደጋገም አንድ ሊቀረፍ ያልቻለ ትልቅ ችግር እንዳለ ይሰማኛል ይኸውም ምንድ ነው ሰዎች በህይወት እያሉ ለስራዎቻቸው ምስክርነት ሲሰጥ እናስተውልም እንደዚህ አይነት ልምድ መታረም ያለበት ይመስለኛል ለምሳሌ እኔ ለዚህ እንቁ ድምፃዊ ይህንን ከመስማቴ በፊት ነብሱን ይማረውና ስለ ድምፃዊው የተለየ ግንዛቤ ነበረኝ ስለዚህ ምስክርነት የሚሠጡ ሰዎች ማንም ቢሆን በህይወቱ እያለ ቢመሠክሩለት መልካም ነው ሰዎችንም ከተሳሳተ ግንዛቤ አላቆ ትክክለኛውን እውነታውን መረዳት መገንዘብ እንዲችሉ ያደርጋል ።
@ericbank6410
@ericbank6410 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@ericbank6410
@ericbank6410 4 жыл бұрын
አንድ ሰው ከመሞቱ በፍት መልካም ስራውን ለህዝብ ቢያቀርቡ የተሳሳተ መረጃ እየሰማ አይደናገርም ነበር የናቱ እንባ ይፍረዳቸው
@bereketalemayehu720
@bereketalemayehu720 4 жыл бұрын
በትክክል
@ashebirgoshu2732
@ashebirgoshu2732 3 жыл бұрын
100% true
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn Жыл бұрын
ሃበሻ ስቶሞት ነው ሚወድህ
@BB-vn2ye
@BB-vn2ye 4 жыл бұрын
ነብስ ይማር:: እመቤታችን ብርታቱን ለናቱ ትስጣቸው:: ጎደኛው ጃምቦ ጆቴ ከልብ አዋቂ: ብልህ እና በጣም አስተዋይ ትልቅ ሰው ነው:: ፈጣሪ ይባርክህ
@user-rw2md3qy9i
@user-rw2md3qy9i 4 жыл бұрын
ነብስይማር
@mimayethiopa4666
@mimayethiopa4666 4 жыл бұрын
አቤት እናት መከራሽ::በጣም ያማል,እማ እግዚአብሔር ብረታቱን ይስጠዎት::😭😭እግዚያብሔር ነፍስን ያሳርፍ🙏🏾🙏🏾😭😭😭
@SeraTube26
@SeraTube26 4 жыл бұрын
ሀጫሉ ዘረኛ ይመስልኝ ነበር ግን አሰላስዬ ሳየው በፍጹም ዘረኛ አልነበረም ኦሮሞ ተጮቆነ ብሎ ለብሔሩ መጮህ ዘረኛ አያስብለውም እኔም ብሆን መጀመሪያ የራሴን ብሔር ድምፅ ነው የማሰማው ነፍስ ይማር ሀጬ #Rest in peace
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
ትክክል ወንድሜ ።አልተረዳነውም
@alemnegni7020
@alemnegni7020 4 жыл бұрын
Bezuchu kankune selemayisemu new kifu yaregute demo eko esu ke tarike yanebale bezu gize andi negnare sinager tari new yalew enji ene ayidelewem yelale ena le oromo bihonem yekomewe oromo maletet ኢትዮጵያ malet new le ene hulum bekelele bikefafeleme gen ande hager new yalen.
@meseretabdiadisfitratnegn3278
@meseretabdiadisfitratnegn3278 4 жыл бұрын
@Abrish show. Tikikil neh riko yemayisebu tebaboch nachew haceen zeregna new yemilut manim bihon mejemeriya sile beheru le min tichokone bilo yinageral inem bihon 💪
@binas8786
@binas8786 4 жыл бұрын
Ofcourse ewinet new 😥😥😥😥
@mekedesassefa1944
@mekedesassefa1944 4 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይስጥህ መጀመሪያ አጠገብህ ያለውን ችግር ነው ልትቀርፍ የምትችለው....
@NegasaTolesaNT
@NegasaTolesaNT 4 жыл бұрын
#ሀጬ ጀግናችን በልባችን ለዘላለም ትኖራለክ! ❤💕😭😭
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
ሀጫሉ ላመነበት ነገር የኖረ ... ላመነበት ነገርም የተሰዋ ልጅ ነው፡፡ ህፃናት ልጆቹ ግን ከሁሉ የበለጠ ያሳዝናሉ ነፍስ ይማር😪
@truthneverdies7552
@truthneverdies7552 4 жыл бұрын
ብዕሬን አነሳው ለጀግናዉ ወንድሜ አሁን ላይ ላወቅኩት ለዛ ባለ ቅኔ ሰምቼ አውቃለሁ በድንገት ዜማህን ደግሜ ብሰማው ዛሬ ማልጠግበውን ፍችውን ባወኩት ብዬ ምጎጎውን እውነት ነው ንፁህ ነህ ልብህ ያስታውቃል ገዳይ ሌባውን ግን ፈጣሪኮ ያውቃል ለሁሉም አንድ ቀን የእጁን ይሰጠዋል እስከዛው ድረስ ግን ነብስህ ታብብልኝ በአምላክ ታዛ ስር እርፍ ትበልልኝ ! ኢትዮጵያዊ አማራ ወንድምህ
@ethiohagere1926
@ethiohagere1926 4 жыл бұрын
አስለቀስከኝ እግዚአብሔር ይስጥልን።
@mulumulu61
@mulumulu61 4 жыл бұрын
Aslekeskegn wedma
@belenyemaryamlij3081
@belenyemaryamlij3081 4 жыл бұрын
አይ ህይወት የሠው ልጅ ጤዛ የሆነበት ዘመን ጥዋት ታይቶ ማታ የማይታይ ጊዜ ፈጣሪ አሟሟታችን ያሣምርልን ነብሥ ይማር😭😭😭😭
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@princessmekelle81
@princessmekelle81 4 жыл бұрын
አይ ይቺ ዓለም ኡፍፍፍፍ... የኔ ጌታ አንጀቴን በላኸው😭😭 ነፍስህን በአጸደ ገነቱ ያኑራት🙏 ፍትህ ለሀጫሉ ሁንዴሳ..
@princessmekelle81
@princessmekelle81 4 жыл бұрын
@fre wa ኣንቺ ዲቃላ ነፍጠኛ የቆማጣ ልጅ... እናንተ ናችሁ እንጂ የበላችሁት ምድረ ነፍሰ በላ ሁላ.. ወያኔማ አስሮ መክሮ ነበር የለቀቀው
@user-qi7zp8vf8c
@user-qi7zp8vf8c 4 жыл бұрын
አፈሩን ያቅልህ አይ አጩው ግን
@tumtialeme43
@tumtialeme43 4 жыл бұрын
@@princessmekelle81 ትክክል ነሽ
@haymi89
@haymi89 4 жыл бұрын
This made me cry so much I am so happy he had so much love and they kept his innocence so pure. He is loved because of what he stood for. His love is pure. Thank you for this video. we love you!
@messfet6020
@messfet6020 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@alemtesfazghi8443
@alemtesfazghi8443 4 жыл бұрын
ኣነ ኤርትራዊ እየ እንታይ ከምዝደርፍ ትርጉሙ ኣይርደኣንን ግን ድምጹን ምንቅስቃሱ ብጣዕሚ ይምስጠኒ ድምጹ ገለ እዩ ብንእስነቱ ተቆጽዩ ገበርቲ እከይ ኣምላክ ይፍደኩም ኣጫሉ መንግስተ ስማይ ይውርስካ ቤተ ስቡን ድቀን ጌታ ጽንዓት ይሃብኩም 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-nc8oo2zo1m
@user-nc8oo2zo1m 4 жыл бұрын
እህህህህህ💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@yonasgeda2180
@yonasgeda2180 4 жыл бұрын
When an Oromo become passionate about Ethiopia, He or she will be in great trouble. Her or his being Oromo will be questioned. But when an Oromo despise Ethiopia or show strong animosity to Ethiopia and what makes Ethiopia then he/she will be seen as a strong Oromo. This kind of attitude divided Oromo for centuries and it will keep doing so because people like me are passionate about Ethiopia and also still be proud being Oromo. Just like Hachalu Hundessa. RIP. We always remember you.
@abdulhafizomar4543
@abdulhafizomar4543 4 жыл бұрын
The term of Ethiopiawent should be redefined because the people who call themself Ethiopia want to give a certificate of Ethiopiawent
@debrituwoldekidan8348
@debrituwoldekidan8348 4 жыл бұрын
የአንቦ ልጆች እኮ ስልጡኖች ናቸው ዘረኝነትን የሚፀየፉ በኢትያዊነታቸው የሚኮሩ ናቸው💚💛❤️💚💛❤️
@starzuzu612
@starzuzu612 4 жыл бұрын
Tekekel ahunme egziabhare yetbkachwe
@amosi6133
@amosi6133 4 жыл бұрын
Leza newa ya hulu amarawi temariwoch endaymaru yetederegew
@tamarashaheen3002
@tamarashaheen3002 2 жыл бұрын
@@amosi6133 yenya marat layi tenasu komce budawochi ye oromia mareti lay tekamtesh mamar tiyalesh bidatam
@user-ui8vk3gm2i
@user-ui8vk3gm2i 4 жыл бұрын
ሀጫሉ ነብስ ይማር በጣም ያሳዚናል ልጆቹን ሳያሳድግ😭
@geseyfu589
@geseyfu589 4 жыл бұрын
አርቲስት ሀጫሉ የኦሮሞ እና የኢትዮጵያ ታጋይ ነው ጌታ ህይወቱን በገነት ያኑረው።
@asterzenebe847
@asterzenebe847 4 жыл бұрын
ሐጫሉ ስለ ኢትዮጵያ ትንፍሽ ብሎ አያውቅም እማታውቁትን አታውሩ
@user-cy9so1we6r
@user-cy9so1we6r 4 жыл бұрын
መቼ ነው ስለ ኢትዮጵያ ጥሩ ነገር ያወራው ሰው ሲያባለ አልነበረም ዘረኛ
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
@@user-cy9so1we6r zimblachu ataganu esu yalew oromoneten yemitela ethiopiawinet aymechegnim, ethiopiawinetn yemitela oromonet aymechegnim nuw yalew. Tadya lik aydel? Enem bhon mangnawm sew endeza nuw yemiasbew. Zermanzere oromonuw kale zeregna aydelem. Zeregnochu yesu aynetochu aydelum. Oromowst chifin zeregna alu esu gin enesun aydelem. Esu tiniqiq adrgo mastewal yetemolabet matchured nigigir nuw yeminagerew. Ene andm qen zeregninetu aytayegnim. Esu ye oromo culcher zefagn nuw enji zemenawi le ethiopia hzboch bemulu endisemut yemihon aydelem yemizefnuw yaw be oromgna slehone hulum understand ayadergewm. Esu malet ke Amara zefagn ende Fasil demoz ye Amara bahl zefagn nuw, ende Abrham yetigrgna zefagn nuw.....enji enezi ye ethiopia zefagn sayhonu yeye culcher zefagn nachew. Ye ethiopia hzb bemulu zefagnoch ende Tlahun gesese, Efrem Tamru, Tedy Afro, Abnet Agonafir, Gosaye Tesfaye...enezi le melaw ethiopia understand bemiadergew qwanqwa nuw yemizefnut yleyayalu. Slezi zeregninet sayhon ye individual culcher yemizefn & le melaw ethio bher sayleyew endiadamtachew yemizefnu alu.
@almasalmas8628
@almasalmas8628 4 жыл бұрын
@@asterzenebe847 ዝምምምም በይይይይይ ካልገባሽ ትርጉም አዘባርቂ አተላ
@asterzenebe847
@asterzenebe847 4 жыл бұрын
@@almasalmas8628 ዘረኛ ዝም በይ እርስ በእርሳቹ የተገዳደላቹ አተላ ከኦሮሞ በላይ ማን አለ ዘግ
@zerihunhabte7397
@zerihunhabte7397 4 жыл бұрын
ሃቻሉ አንተ ብትሞትም ታሪክ አይረሳሀም ጀግና ነሀ
@sirgutwakshumie9657
@sirgutwakshumie9657 4 жыл бұрын
Men waga alew!!!!
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
የቱ ጅግንነት
@ZedZTube
@ZedZTube 4 жыл бұрын
ለሀጫሉ ለማዘን ኦረሞ መሆን አይጠበቅብኝም ወላሂ በጣም ነው ያዘንኩት ፅናቱን ይስጣችሁ ለቤተሰቦቹ 😭😭😭
@godisgood2672
@godisgood2672 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አባት በማስተዋልና በጥበብ ልጆችህን ያሳድግልህ ለወግ ማዕረግ ያብቃልህ ዘመናቸው ሁሉ ይባረክ።
@aynalemasseged4286
@aynalemasseged4286 4 жыл бұрын
አትጠገብ የኛ ጀግና አልሟትክም ለዘላለም በእኛልብ ውስጥ ትኖራለህ ❤️❤️❤️❤️🙏🏼
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 4 жыл бұрын
ያሳዝናል ሞት ሁላችንም አይቀርልንም ግን እደዚህ አይነተቱን ሞት ህይወትን ባጭር ማስቀረት ያማል ነብስ ይማር ወድሜ 💔😭
@yeshikirosifromethiopianmu5103
@yeshikirosifromethiopianmu5103 4 жыл бұрын
ይስዝንል ውንድሜ 😅😅😅
@Semitehal
@Semitehal 4 жыл бұрын
ሃጫሉን በተለዬ መንገድ እንድናየው በደቦ የተሰራ የሚዲያ አሻጥር ነበር ማለት ነው። ከተገደለ በኋላ ስለ እርሱ የሰማሁት ፍጹም ልዩ ነው። ነብስ ይማር
@jadmahfouz4799
@jadmahfouz4799 4 жыл бұрын
የኦሮሞም ሀቅ እሚገባችሁ ከምድር ሲጠፋ ይሆን?
@Semitehal
@Semitehal 4 жыл бұрын
@@jadmahfouz4799 ልሂቃኖቹን ጠይቃቸው።
@tadewogene7032
@tadewogene7032 4 жыл бұрын
Mal godhan lamataa hin dhalatan Haccee Maraara seenaa kee yoomiyyuu sii hin daagatuu.
@mekdeshayle2140
@mekdeshayle2140 4 жыл бұрын
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 4 жыл бұрын
እኔም ዘረኛ እንደሆነ ነዉ የማቀዉ
@ayantuhundessa
@ayantuhundessa 3 жыл бұрын
I always cry when i remind of him. I never forget him. I'm still crying. May his soul rest in peace.
@banchalemayenew218
@banchalemayenew218 4 жыл бұрын
የኔ ምስኪን ይች የመጨረሻናት በደንብ እዩዋት ኡፍፍፍፍፍፍ ምኑ በል በል አለው ይችን ቃል ሲመጣብንኮ በምክንያት ይነግረናል ነፍስህን በአፅደ ገነት ያኑራት
@nigatuteferi9347
@nigatuteferi9347 4 жыл бұрын
"ፍርሃትን እራሱን ነዉ እኔ የምፈራዉ " ሌላ የምፈራዉ ነገር የለኝም ያለዉ አጫሉ በእርግጥም ጀግና ነዉ ያጣነዉ።
@garisassefa3505
@garisassefa3505 4 жыл бұрын
RIP Hace
@garisassefa3505
@garisassefa3505 4 жыл бұрын
RIP Hace
@munaamin1645
@munaamin1645 4 жыл бұрын
Haaccee koo yomiyuu senan sii dagatuu gotaa koo ngyan boqadhu ❤💚❤
@itisoroamar8277
@itisoroamar8277 4 жыл бұрын
You were a greatest heroic artist we have ever witnessed. you will be remembered as precious Ethiopians as well. What make you different from other artists is that you are always Hachalu at gunpoint no matter who is in front you, even your mightiest enemy couldn't take your life away; yet you were slaughter by somebody whom you had never expected. This is what makes your departure painful, you were savaged by the people whom you fought for. Yes it painful.
@melakuwoldeselassie2586
@melakuwoldeselassie2586 4 жыл бұрын
Let his soul Rest in Peace! Let the souls of all who lost their lives in this cycle of violence rest in peace! Learned a lot about the young man from this excellent program. Thank You.
@ayeleamene8694
@ayeleamene8694 4 жыл бұрын
ሚዲያው አጫሉ ላይ ደባ ስርቶል ስው እንዲጠላው በመጥፎ አይን እንዲያየው አድርጓል ሕይወቱ ካለፍ በዋላ ኢትዮጵያዊነትን የሚያቀነቅን ምርጥ አርቲስት መሆኑን ተገንዝቧል ካለፈ በዋላ ነፍስ ይማር
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 4 жыл бұрын
አጫሉ ከሞተ ቀን ጀምሮ እጅግ በጣም ታመናል ልንድንም አንችልም መሞት የማይገባው ሰው ነው በአጭሩ ያስቀራቹብን , መቼም ቢሆን ውስጣችን ከሃዘን ልንፅናና አንችልም ከዚህ በሃላ ኦሮሞነት ባዶነት ነው።
@annabekan4870
@annabekan4870 4 жыл бұрын
😥😥😥
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 4 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ አስለቀሺ ባዶ ሆንን ምን አለን ካአሁን በኃላ
@good123real4
@good123real4 4 жыл бұрын
That is true
@moudhimoudhi9222
@moudhimoudhi9222 4 жыл бұрын
Nafxanya no yee beela achee
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 4 жыл бұрын
በጣም ልቤ ተሰብሯል 😭😭😭😭😭😭
@selameselame234
@selameselame234 3 жыл бұрын
አጫሉ ን የገደለ ያሰበ የስተባበለለ ደሙን በዘሩ በትውልድ ከፈጣሪው ያገኛል የልጆቹ አምላክ የሕዝቡን እንባ ይፈርዳል
@mikiyasmicogirma
@mikiyasmicogirma 4 жыл бұрын
ነፍሥ ይማር በብልጠት ባለመጓዝህ በአጭሩ ተቀጨህ የፖለቲካ መጠቀሚያ አደረጉህ
@seblimagha5800
@seblimagha5800 4 жыл бұрын
right
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 4 жыл бұрын
እውነት ብለሀል MIKIYAS እድሜና ቀለብ አያይዝ ይጠይቃል ይባላል በጣም ነው ያሳዘነኝ አላህ ልጆቹን ያሳድግለት
@lensabongassie4603
@lensabongassie4603 4 жыл бұрын
እሱ ብልጥ ስላልሆነ አይደለም የሞተው ተሳስተሀል።
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
ውይ.በጣም.በሉት.ነው.የሚባለው.ሀጫሉ.ያለእድሜው.አፈርአስገቡት .ፍርድን.አምላክ.ይስጣቸው.ያማል
@destatube605
@destatube605 4 жыл бұрын
MIKIYAS mico GIRMA ትክክል
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 жыл бұрын
ወንድምየው አይዞህ የሱን ጀግንነት ነው ለልጁ ምትነግራት ሀቅ ስለሆነ ደስተኛ እንደምትሆን አትጠራጠር
@demeberhane
@demeberhane 4 жыл бұрын
በእዉነት ይህን ጥሩ ማንነቱን ብዙዎቻችን አናዉቅም ነበር፡፡..... በአጭሩ ተቀጨህ የፖለቲካ መጠቀሚያ አደረጉህ.....ነፍሥ ይማር!!!
@yebabynuro2971
@yebabynuro2971 4 жыл бұрын
Esu befitim kifu altenagerem. Sile oromo siletagele temedut, sile minilik yalewn ewnet siletenagere temedut. Yegna hizb hule sew kemote buhala mamwamwak yiwedalu. Joro setew byadamitut noro baltemedut neber. We love you haacaalu RIP. You will never be forgotten. 💔
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 жыл бұрын
I am Stil caring,it is crazy,I can’t believe that he isn’t hier in this world 🌎 Rip bro we love you 😍 Ethiopian 🇪🇹from Germany 🇩🇪
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ነብስክን ይማር አትረሳም አጬ❤❤❤
@Samdus
@Samdus 4 жыл бұрын
በጣም ይሳዝናል ሰው ከሞተ ቦሃላ ነው ትክክለኛ ታሪኩ የሚነገረው💔💔💔
@maremalfahmy6858
@maremalfahmy6858 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abbykebede2248
@abbykebede2248 3 жыл бұрын
The best singer .the sound of love it never geat tired of him my heart beat rise up.you willie missed dearly !!!!!
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 жыл бұрын
I don’t understand Oromoia but I love ❤️ his music Rip. Brother
@user-hj1xg5cm8j
@user-hj1xg5cm8j 4 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊያን ስንሞት ውድ ነን ጀግና ሲኖር ሠባዐዊ ነው የሚባለው ነፍስ ይማር
@tigsitgetachew2462
@tigsitgetachew2462 4 жыл бұрын
የፖለቲካ መጠቀሚያ አረጉህ የሰራችውን ይስጣችው እንዚህ እሚያሳሱ ልጆች የለአባት መስቀርት ምን ይሁን ጥቅሙ ነፍስህን ይማርው በጣም ያሳዝናል የኛ ነገር
@ericbank6410
@ericbank6410 4 жыл бұрын
ትክክል የፖለቲካ መጠቀሚያ አረጉት ምንም የማቀውን ልጅ ጀዋር፣በቀለገርባ የስራችሁን ይስጣችሁ የልጆቹ የህፃናት አምላክ የናቱ እንባ ይፋረዳችሁ ምንም በማያቀው አስደፉት ፈጣሪ ይፋረድልግ
@mychild5210
@mychild5210 3 жыл бұрын
ሀጫሉ አማሮች ነን በጣም ነው የምንወድህ ጠቅላላ ዘፈኖችህን በጣም ያሳዝኑናል ልክ የምንስማው ይመስል በደስታ ነው የምንከታተለው::መቸም ገዳዎቹን ታግላችሁ ማወቅ ነው ማንእንደገደለው የታወቀ ነው ግን ተከታተሉ እስከመጨረሻው ድረሥ ግን ዋናውን ገዳዩን በቅርቡ ማሳወቅ ነው:: እንዲሁ ደሙ ደመከልብ እንዳይሆን እንዳይቀር ነው ለአባቱ ለናቱ ለሚስቱ ለልጆቹ ስትሉ መታገል ነው:🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vq4oh1sg8p
@user-vq4oh1sg8p 4 жыл бұрын
😭😭አጫሉ የሰው ምልክት ነው በቃ የጠንካራ የእውነት ሰው ♥♥አንተ አልሞትክም
@Aberostube3222
@Aberostube3222 4 жыл бұрын
ሃጬጬጬ መቼም ከውስጤ ማቶጣ ጀግናዬ ነህ መልካም እረፍ💔ታምሜያለሁ💔🙏
@asfawkebede1735
@asfawkebede1735 4 жыл бұрын
Hachu, you will always live in millions heart. We love you so much! RIP.
@boniahmed6385
@boniahmed6385 4 жыл бұрын
Uffff i cant take this hacuu koo every single day you are in ma heart our king Haw can a person become heart less to take this smile this voice 😔😔😔😔😔😔😔 rest in peace
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 жыл бұрын
I can’t stop craying my ❤️ Achs 😩😞 his Mather and brother Sweet Soul I love you to amazing family ❤️🙏 god bless your heart and family ❤️❤️🙏🇪🇹
@Yoseph96
@Yoseph96 4 жыл бұрын
Who disliked this video? OLF, Jawar & TPLF. Hachaalluu is Ethiopia’s hero.
@miminigussie4971
@miminigussie4971 4 жыл бұрын
😭😭😭 እዉነት ነዉ።
@ashenafigetu4671
@ashenafigetu4671 4 жыл бұрын
no no. bememotu betam yezenutin new yemitweksew ye TPLF balakim. man bememotu destahun sigelts indenebere aytenal.
@miminigussie4971
@miminigussie4971 4 жыл бұрын
@IDAD STUDIO --------------------------------------- It's the same thing, when woyanie was in power, ONEG was entitled as terrorist group and many oromos people were killed on the street, now woyanie said their blood are ours and vice versa. Everytime there are changes of mind based on humanity and by having proof about that person, not by the term my enemies enemy is my beloved friend.... that's the worst!!!! All those persons are the witnesses and give testimony to the fact that he was brave. Everyone has been born with the basic humanity to feel sad. And when he/she gets an access to see the deceased person history and what he did, you would say something.... -----------------//-----------------
@miminigussie4971
@miminigussie4971 4 жыл бұрын
@IDAD STUDIO Kkkk you're ashamed of being Ethiopian. Go to Somalia 😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂
@davehm1825
@davehm1825 4 жыл бұрын
@IDAD STUDIO - ተረጋጋ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ሰው በሕይወት እያለ የሰራው ሰራ ቢወራ ምን አለ ከሞታ ቦኋለ ምን ዋጋ አለ ሀጫሉ ነብስ ይማር ሚሰቱ ግን መቼም ይሁን መቼም ከውስጧ አይወጣም የልጅነት ጓደኛ የዛሬ ባለቤት የልጆቿ አባት እህህህህህህህህ ሀጫሉ ምርጥ ጀግና ነበርክ 😭😭😭😭😭😭😭
@HailemichaelShewatatek
@HailemichaelShewatatek 2 ай бұрын
የሙዚቃ ችሎታው በጣም የምያስገርመኝ ልጅ ነው ዘፈኖቹ ልብ የሚነኩ ናቸው ነብስ ይማር hachekoo
@haregendale8488
@haregendale8488 4 жыл бұрын
በጣም ነው ያሳዘነኝ ነፍስህን በገነት ያኑርልን ለቤተስቦችህ መፅናናትን ይስጣቸው ፈጣሪ
@netsitube8346
@netsitube8346 4 жыл бұрын
ኡፍፍ ሃጬ ውዴ አንተን ማጣት እጅጉን ከባድ ነው ስለእውነት ሳላለቅስ ውዬ አላውቅም እንባዬ ቢፈስም ግን ማመንም ሆነ መቀበል አልቻልኩም
@tayechwudmatas7269
@tayechwudmatas7269 4 жыл бұрын
Hachalu is legend and hero! Story will remember you😥
@ቲጂ
@ቲጂ 4 жыл бұрын
ሀጬኮ፡ዉስጤ ነዉ የተሠማኝ።ሁሌም ሳይ ያስለቅሠኛል።ነብስህን በገነት ያኑረዉ ሁሌም ከልቤ አጠፋም።ጀግናዬ ነህ።
@emebetayele9492
@emebetayele9492 4 жыл бұрын
ሀጫሉ የምንግዜም ጀግናችን ነህ: የሰው ልጅ በሚኖርበት ዘመን; አንድ አሻራ ለዚህች ምድር ማድረግ እንዳለበት ይታመናል በአንድም በሌላ መልኩ: እንደ አንተ አይነቱ ደግሞ ነጥሮ, ተፈትኖ የሚወጣ ግን እጅግ ጥቂት ነው: ሀጬ ልጅነትህ, ብዙ ውጥንህ, ቢያሳዝነንም ግንደግሞ የምታኮራ የዘመናችን ኢትዮጵያዊ ጀግና በመሆንህ እንኮራብሀለን: እውነት ለመናገር ዘፈንህን ቃለመጠይቅህን በሰማው ግዜ የማያቋርጥ እምባ በጉንጮቼ ይፈሳሉ እና እንደ ተወለድከኝ ስጋ ወንድም ታንሰፈስፈኛለህ; ይህን ስገነዘብ ጥቂቶች ብቻ የሚያገኙትከእግዝያብሄር የተሰጠህ ውድ መንፈስ የሁሉም ወንድም የመሆን ስሜት እንዳለብህ ይሰማኛል:: እግዝያብሄር ከጎኑ እንዲያኖርህ እፀልያለው::
@FB-fi4xm
@FB-fi4xm 4 жыл бұрын
አይ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ !! አጫሉ ደምህ ደሜ ነዉ ሆዳሞች በሉህ ነፍስህ በሰላም ትረፍ። ወገኖቼ አንድ ነፍስ ነዉ ያለን ከመናገራችን በፊት እናስተዉል ስሜታዊ መሆን ዋጋ ያስከፍላል!
@ericbank6410
@ericbank6410 4 жыл бұрын
ትክክል
@asmarem.7893
@asmarem.7893 4 жыл бұрын
It is heart breaking. R.I.P. to the deceased brother and deepest sympathy to his families and friends.
@husnihusni8757
@husnihusni8757 4 жыл бұрын
Hacee you will be missed ! I can’t still believe you gone 💔you not just a normal singer, you’re our hero , thank you for everything you done for us , we love you ,rest in power
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 4 жыл бұрын
His voice is amazing. Rip !
@loveall360
@loveall360 4 жыл бұрын
Jambo Jotte is also a good story teller.
@MimiMimi-dh1is
@MimiMimi-dh1is 4 жыл бұрын
አጩ አንተን እደሞትክ ተመለሰህ እንደማትመጣ ልቤ በፍፁም አመኖ ሊቀበል አልቻለም እባክህ ከዉስጤ ወጣለኝ ሀዘኑ በጣም ከባድ ነዉ ጀገናችን ሁሌም በልባችን ተኖራለህ አጩኮ አላህ ይዘንለህ 😭😭😭
@meseretgrmesa6865
@meseretgrmesa6865 4 жыл бұрын
😭😭😭😭 Effuu bemen kal legetseh ant eko teleyalh hulem be lebachin tenoralh tarik ayeresahim Haachu ko /R i p/ lebeh be gid lemen marefehen 💔💔💔💔😭😭😭
@annabekan4870
@annabekan4870 4 жыл бұрын
💔😥
@Tube-yd4hl
@Tube-yd4hl 4 жыл бұрын
እውነት እኔም
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 4 жыл бұрын
Ayizosh achalu almotem!
@yonasgeda2180
@yonasgeda2180 4 жыл бұрын
You are missed. The only crime Hachalu commuted is that he loved Ethiopia very much and being proud of being Oromo.
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር😭😭😭😭🙏🙏ነፍስ ይማር😂😂🙏🙏
@belayenyew889
@belayenyew889 4 жыл бұрын
ከዚህ ዶክመንታሪ የተረዳሁት ሀጫሉ የመሀል ሰው ነው፡፡ ነገር ግን ጃምቦ ጆቴ እንዳለው ለእሱ እንቀርባለን የሚሉ ሰዎች ማንነቱ እነሱ እንደሚፈልጉት በመጠምዘዝ እውነተኛ ማንነቱ ደብቀውበታል፡፡
@negelefuri3175
@negelefuri3175 4 жыл бұрын
ሸዋ አይደለም የተወለደው ለዚያ ነው
@user-oo2tg4rp6j
@user-oo2tg4rp6j 4 жыл бұрын
በትክክል እኔም የጃምቦ ንግግር በጣም ልቤን ነክቶታል ማንነቱን ወስደዉ የነሱን ማንአት አልብሰዉ ጉድ ሰሩት ፈጣሪ የስራቸዉን ይስጣቸዉ
@good123real4
@good123real4 4 жыл бұрын
I wnat to visit his MOM & his DAD 😭 I can't believe he is dead 😭 Hachalu Hachalu Hachalu we never forget ♥ You
@mahmdtube4355
@mahmdtube4355 4 жыл бұрын
ሀጫሉን የገደለ ያስገደለ ሰባት ትውልዱ የተረገመ ይሁን
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
አሜን በእውነት እሱን ለመግደል ቃታ የሳቡ እጆች ይቆልመሙ ይሰበሩ እንዴት እንዳሳዘነኝ ነፍሱን በገነት ያኑራት
@Denametube
@Denametube 4 жыл бұрын
አሜንን
@azizaibrahim7441
@azizaibrahim7441 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeen
@machosenet4292
@machosenet4292 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 жыл бұрын
I don’t understand Oromo but I ❤️❤️❤️❤️❤️❤️his music he is truly amazing intelligent brilliant Ethiopia 🇪🇹 RIP my brother
@abbaimran4122
@abbaimran4122 3 жыл бұрын
Devolution eats its own children.Hachaluu your history will remembered forever in the mind of Oromifa and to the world. RIP Leenca Keenya
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 жыл бұрын
ሃጬኮ ተቃጠልን ምን እናደርጋለን ነፍስህን በገነት ያኑርልን
@FamilyChannel7-37
@FamilyChannel7-37 4 жыл бұрын
Ache I am proud of you!!! You are not dead. Let your enemies go!!
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 жыл бұрын
We Ethiopian are amaizing Nation god bless our beautiful country Ethiopia 🇪🇹
@seenaasanyiihaacee3777
@seenaasanyiihaacee3777 4 жыл бұрын
Haacee koo ani ergaa ati boqotte boonna naan dhabe😭😭😭dachee Oromiyaa dokkanessite😭❤❤😭
@user-nm9hf3ci5d
@user-nm9hf3ci5d 4 жыл бұрын
እንኳን ለድንግል ማርያም ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የምስጋና መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ፥ አዳዲስ መዝሙሮች ከነግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉን።
@user-nq8qz4nj6b
@user-nq8qz4nj6b 4 жыл бұрын
አረ የአመቱ ነው ቅድስት ድንግል ማርያም ና ቅዱስ ዑራኤል የአመቱ ነው
@olumahambissa9427
@olumahambissa9427 4 жыл бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን ፔጁ የሀዘን ሆኖ እያለ ካለምንም መንደርደርያ ዘው ትላለህ እንዴ? ዝማሬው እንድደመጥ የዝማሬው መንፈስ ይኑርህ :ማለት ቅዱስ መጽሀፍ እንደሚለው (ከሚያዝኑ ጋር እዘኑ የሚለውን ላስታውስህ) መልካም ቀን
@tiktokvideos1579
@tiktokvideos1579 4 жыл бұрын
ታሪክ የሠራ ጀግና ሀጫሉ ነው።justice for hacchee!ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን።ስራህ ህየው ነው ሀጬ😭😭😭😭😭😭
@hadyaabdi5827
@hadyaabdi5827 4 жыл бұрын
ወይ ሀጩ መቼም ከውስጣችን አትወጣም መቼም አንረሳክም ።እኛ ወደ አንተ እስከምንመጣ ድረስ ሁሌም ሁሌም አንረሳህም።ታሪክህን ትውልድ ይናገራል, ስራህን ሁሌም ይናገራል,ትውልድ ሁሌም ያሞግስካል።አይዞህ ልጆችህም እንደ ብርቅ እና እንቁ ሆነው ያድጉልሀል። ጀግናዋ ባለቤትህን ሁሌም የ ፈጣሪ መፅናናት ከ እርሱዋ ጋራ ይሁን።ለመላው ቤተሰብ መፅናናት ይሁን😢😢😢💔💔💔💔💓💚💓💔💔💔💔💔
@andualemg476
@andualemg476 4 жыл бұрын
Rest in eternal peace dear legend hachalu. Your legacy remains with us forever!!
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
የምር እንደሀጫሉ ሞት ልቤን የሰበረዉ የለም እኔ አማራም ብሆን ሰዉን ለመዉደድ እና ለማዘን ግድ ኦሮሞ መሆን አይጠበቅብኝም እህህ ኦሮሞች ዉድድ ነዉ እማደርጋችሁ።
@yoncek3869
@yoncek3869 4 жыл бұрын
Enem Betam ejeg Betam...... New yasazneg!!!!!! Zefenu Aygbagem Oromega aleshlem gen Beka😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 4 жыл бұрын
Betam yamal
@user-oh3sk9ji3i
@user-oh3sk9ji3i 4 жыл бұрын
አስተዋይ ሰው እኛም ውድድድድድ ❤️🌹👏
@user-pz4nm5wu8g
@user-pz4nm5wu8g 4 жыл бұрын
እእእእ የሰው ልጅ ያማል ብቻ ጀግናችን ነህ
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 4 жыл бұрын
እንዴት ይነዳል 😢😢 አንድሰው ሳታውቁት አትጥሉት እውነቱ ይሄ ነው ጃቦ ጆቶ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አጫሉ ነብስህን ይማረው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tatekkindie129
@tatekkindie129 3 жыл бұрын
ይድፋቸው የእናቱ እና አባቱ እንባ በአጭር ያስቀራቸው በአጭሩ ያስቀሩትን ። really heart teaching for his family!!
@betybety660
@betybety660 4 жыл бұрын
ሀጫሉ ቁጭቴ ነው 🥺🥺😭ዘረኛ አለመሆኑን ቀንደኛ መስካሪ ስለሆክ አርትስት ነዋይ ደበበ አከብረሀለው🙏🙏🙏
@amehaseyoum4867
@amehaseyoum4867 3 жыл бұрын
ኑዋይ፡ሁልጌዜ፡ከአሸናፌ፡መለጠፍ፡የሜወድ፡ነፍሰ፡ያለው፡ውሸታም፡ቀባጣሬ፡ክቡር፡የሌለው፡አሰመሳይ፡ውሸተም
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 4 жыл бұрын
ጃቦ ጆቴን በጣም ነዉ የምወድክ 😍😍😍😍
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 жыл бұрын
It’s heartbreaking 🙏🙏🙏🙏🙏we never forget him , I met him hier in Europe .
@hayataynalem5173
@hayataynalem5173 3 жыл бұрын
የኔጀግና ፈጣሪ ነፈስህን በገነት ያኑራት😭😭
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 4 жыл бұрын
የአጫሉ የሙዚቃ ችሎታ በትንሽ ብስለት ቢታከል ኖሮ ዛሬ በህይወት ይኖር ነበር። ፅንፈኞች ሸወዱት‼ ከሁሉ በላይ ከፀጋዬ ገብረመድህን ዘር ወጥቶ መሸወዱ ይደንቃል ‼ ጃምቦ ጆቴን እዮት, የሚያወራውን ጠንቅቆ ያውቃል‼
@get1st
@get1st 4 жыл бұрын
Our condole sense goes to his Beloved one's!
@october15b
@october15b 4 жыл бұрын
ነብስህን ይማረው የኔ ልጅ ያለእድሜህ ቀጩህ ልጆችህን ሳታሳድግ ደምህን እግዚአብሔር ያውጣልህ ምን አይነት ክፉ ግዜ ደረስን ማመን ነው ያቃተኝ
@jalenetefera4629
@jalenetefera4629 4 жыл бұрын
Hachekooo you will live in our heart forever! you are a hero! Never forget you Lenchekegna! 😭😭😭😭
@kayrati.aggaroo4640
@kayrati.aggaroo4640 3 жыл бұрын
Oromtiichako
@emanjimma730
@emanjimma730 4 жыл бұрын
Haaceekoo leencaa koo naagaan boqadhuu😭😭😭💔
@efremtesfay6047
@efremtesfay6047 4 жыл бұрын
May his soul rest in peace.
@user-oo2tg4rp6j
@user-oo2tg4rp6j 4 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ዉስጤን ነዉ ያመመኝ የሀጫሉ ነገር እኔ እንዲ ያመመኝ ሞቱ ቤተሰቦቹን ምን እየተሰማቸዉ እንደሁ ማሰብ አልችልም ዉይ አምላኬ ነፍሱን አደራ በቀኙ አኑራት ኪዳነ ምህረት እናቴ ለነፍስህ ዋስ ትሁንህ ዘረኞች አጠቃላይ ፈጣሪ ከምድረ ገጽ ያጥፋችሁ የሁሉም ብሔር ዘረኞች ናችሁ ለሁሉም ነፍስ ተጠያቂዎቹ እናንተ ለገዛ ጥቅማችሁ የስንቱን ደም እደዉ አፋሰሳችሁት
@nohmerhawi9696
@nohmerhawi9696 4 жыл бұрын
ሀጫሉ ሁንዴሳ ጀግና ነህ ምንም እንኳን በኣካል ባላውቕህ በሰራሀቸው ስራዎች ኣድናቒህ ነኝ ሰው ማለት ለህዝቡ የሚቖረቖር ነው የኣንተን የሙዚቓ ስራዎች ኣንተ ከዚህ ኣለም ከለፍክ በኋላ ነው መዳመጥ የጀመርኩትና በኢንተርቪው ግዜ የምታወጣቸው ቓላትህ ኣደነቑህ ምርጥ ሰው ነበርክ የህዝብ ሆነህ ከዚህ ኣለም ማለፍህ እድለኛ ነህ ሞት ኣይቐርምና ኤርትራዊ ነኝ ኣማርኛው ከተሳሳኩት ኣርሙት!!!!
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
ጃንቦዬ ግን እኮ የኢትዮጵያ ነገስታት ሃይማኖትን ወይም ጎሳዎችን ጨቁነው ወይም አጥፍተው ቢሆን ኖሮ ይሄ ሁሉ ዛሬ የሚታየው ባህልና ቋንቋ ብሎም የተለያዩ ሃይማኖቶች አይኖሩም ነበር። በእርግጥ ሁሉም መንግስታት ሁሉንም ህዝብ ያስደስታሉ ማለት አይቻልም። እንኳን ድሮ አሁን እንኳን በአብይ ዘመን ብዙ የሚያለቅሱ ወገኖች አሉ ስለዚህ ያሉብንን ችግሮች በጋራ ፈትቶ ስለ ኢትዮጵያ መኖር ማሰብ አለብን እናንተም ኦሮሚኛ ተናጋሪ ወጣቶችን ስለኢትዮጵያ አንድነት ስበኩ😘💚💛❤
@abdulhafizomar4543
@abdulhafizomar4543 4 жыл бұрын
መጥፋት ሰላልቻሉ ነው እንጅ መጣፋት ነበር ፍላጎታቸው ባይፈልጉ ኖሮ አንድ ቋንቋ ብቻ የሀገሪቱ ቋንቋ አይሆንም ነበር
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
@@abdulhafizomar4543 አይምሰልህ ይሄ በቋንቋና በሃይማኖት ተጨኮንኩ ተገረዝኩ የሚል የውሽት ትርክት የተፈጠረው የሃገራቸውን ፖለቲካ እና የህዝቡን ፍላጎት በማያውቁ ጅምር እብዶች ነው። የግድ ነው አንድ ቋንቋ ለሃገር መግባቢያ ያስፈልጋል እንደአጋጣሚ ሆኖ አማርኛ በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል መግባቢያ ሆነ እንጂ ሌላው በቋንቋህ አትናገር አልተባለም። እናንተ ምናልባት ጭቆና የመሰላችሁ ኦሮምኛን በሃገርኛው ግዕዝ ለምን ፃፍን ከድሮም ለምን በላቲን አልፃፍንም የሚለው ይሆናል🙂
@abdulhafizomar4543
@abdulhafizomar4543 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ነኝ እንኳን በምንሊክ ዘመን መንግሰት በደርግ ዘመን የኦሮሞ ህዝብ ፍርድ ቤት በትርጉም ነበር ምዳኝው ታሪክ ውሸት ካልክ አንተ ምትነግረን ታሪክም ውሸት ነው አማርኛ በምን መሰፈረት ነው የተመረጠው እሱን እራሱ አናውቅም በብዛት ከሆነ ኦሮምኛ ከአፍሪካ 3ኛ ነው
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
@@abdulhafizomar4543 አማርኛ ተመርጦ ሳይሆን ራሱ ቋንቋው በህዝቡ መሃል እየሰፋ እየተነገረ ሄደ። አሁን ሆን ብለው ኦሮሚያ በሚባለው ክልል የሚደረገውን የፍርድ ቤት ጉድ ነው እንዴ የምትነግረኝ እ ? ኦሮሚኛ ለምን በአለም ደረጃ አንደኛ አይሆንም ግን እንደሃገር ግን ካወራን አሁንም ይነገር የስራ ቋንቋ ይሁን ችግር የለብንም። ግን አማርኛ ቋንቋንም ሆነ ሌሎቹን ቋንቋዎች ለማጥፋት መሞከር፣ለምን ሌላ ቋንቋ አየሁ ሰማሁ ማለት የትም አያደርስም።
@zenagech447
@zenagech447 4 жыл бұрын
@@user-zh4eb1kq5r bakeshe anchi tegaglashe sawn atagagi Amaregna bhiare bhirasaboch laye beged bengestato ytechanebat naw
@ethiomagna4098
@ethiomagna4098 4 жыл бұрын
ሰዉ ግን ሲሞት ነዉ ማንነቱ ሚታወቀዉ ማለት ነዉ...? @​
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኮ
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 4 жыл бұрын
እህ ወይ ሲሞት ወይ ሲሄድ
@ethiomagna4098
@ethiomagna4098 4 жыл бұрын
@ጉደኛው kzfaq.info/get/bejne/oM9yn72f0Nawm6M.html
@user-ux9us9ou1j
@user-ux9us9ou1j 4 жыл бұрын
አወ ሲሞት ነው ማንነቱ እሚታወቅ ገዳይ ግን ገሎም ሳይገልም ማንንም አያውቅም የመግደል መንፈስ እየተጫወተበት እራሱ ብቻ ምድርን ተቆጣጥሮ ቢኖር ይሻል እነ እጂነር ስመኘው ስት በረሀ ላይ እየተቃጠለ እየነደደ በበረሀ ከራሱ ውሀ እደፍ መስቀል አደባባይ ላይ እጥፍ ብሎ ተገኘ ግድብን ያክል ታሪክ ያለው ስራ ሰርቶ ይህው ነው የአጥፊወች ሚና ።
@efebiru1401
@efebiru1401 4 жыл бұрын
Awon ymigerm new
@michaelg9664
@michaelg9664 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና! አምላክ ነብስን በገነት ያኑረው! የዚህን ንፁህ ሰው ደም ያፈሰሰውን ተገቢው ፍርድ ይሰጥ!!
@zemadaily
@zemadaily 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ያሳዝናል በጣም ፈጣሪ አንድ አድርጎን በሀገራችን በደስታ ያኑረን ፈጣሪ ይባርካቹ
@zizzm9700
@zizzm9700 4 жыл бұрын
ያጫሉ ፣ገዳዬቹ- 4ኪሎ ባጫሉ ደም ገብተው የኢትዮጵያውያን ህዝብ በእንብርክኩ ለማስኬድ ነበር ያሰቡት!!ለኢትዮጵያውያን( አጫሉ! ያብርሃም በግ ሆኖ) መስዋዕት ሲያደርጉት በሚገርም አይነት ትእይንት የራሳቸውን መቃብር በእንብርክክ እየአስቆፈራቸው ነው!!ያጫሉን ነብሱን በአጸደ ገነት ያስቀምጥልን!! ደሙን ያፈሰሱትን እና የኢትዬጵያን ህዝብ ፣ሰቆቃ ውስጥ የጣሉትን ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ የተዘሩትን ነብሰበላዎች፣ የዘላለም ገሃነብ እስትን ያውርስልን!!
@user-ok4gz3bo2v
@user-ok4gz3bo2v 4 жыл бұрын
በስመአብ ለምን ግን ገደሉት ያሳዝናል! ነፍስ ይማር !አሁን እንኩአን እንዳያርፍበት በሞቱ መነገጃ አርገውታል ነፍሱን እረፍት አሳጡት እግዚአብሔር ይፍረድባቺሁ።
@antenehtesfaye2453
@antenehtesfaye2453 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን አንጀት የሚበላ ነው መቼ ነው ግን ወንድም ወንድምን ከሚገልበት የጭካኔ ሴረኝነት ተላቀን አንዳችን ያንዳችን ጠባቂ ተቆርቋሪ ሆነን በፍቅር በሠላም የምኖረው ?😭 ነብስህን ፈጣሪ በቅፉ ያኑረው ተራግሜ አላቅም ዛሬ ግን እራገማለው ያጠፉ የመሰላቸው ይጥፉ አንተን በመግደል ሊያተርፉ ያሰቡት እቅድ ይበተን። ዓላማቸው ባይሳካም ያጠፉ ቢመስላቸው በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ልብ ውስጥ አበዙክ ለህዝብ እንደሞትክ በታሪክ አፃፉክ ሀጫሉ ወንድማችን እናስታውሳለን ❤
@user-ph6dk9yh4q
@user-ph6dk9yh4q 4 жыл бұрын
የኔ ዘመን ጀግና ነው ጀግና ደግም ይሳደዳል ይገደላል ነገር ግን መቼም ቢሆን ከልባችን ውስጥ ሊወጡት አይችሉም የልባችን ንጉስ ነው
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 20 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 5 МЛН
ሀጫሉ ከመገደሉ 1 ሰዓት በፊት ለምን ደወለላት? ቤቲ ተነፈሰችው!
17:47
Addis Agelgil - አዲስ አገልግል
Рет қаралды 447 М.
hacalu brand words and interviw
8:52
Triplet babies activity
Рет қаралды 1,3 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43