No video

አርቲስት ሜላት ነብዩ ከሚዜዎቿ ጋር | melat nebiyu wedding |

  Рет қаралды 661,385

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@marcigudisa1985
@marcigudisa1985 Жыл бұрын
ውድ ሴት ያለቦታዋ ከተገኝች ትረክሳለች የኔ ንግስት ሜሉ እንኳን ደስ አለሽ ክብርሽን ውድነትሽን የተረዳ አፈሰሽ መልካም የትዳር ዘመን የኔ ጨዋ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ወልዱችው ስሙ
@sofiatamiru455
@sofiatamiru455 Жыл бұрын
Exactly!
@AbCd-cw4wd
@AbCd-cw4wd Жыл бұрын
ትክክል
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
Yaa ❤👍
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Жыл бұрын
ትክክል አፈሳት ብቻ።
@almazkiros7734
@almazkiros7734 Жыл бұрын
ሜሊዬ እመ አምላክ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የተሰበረ ልብን እግዚአብሄር ይጠግናል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሼ በልጆች በረከት ይባርክሽ!!!
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🇪🇷
@almazkiros7734
@almazkiros7734 Жыл бұрын
@@user-px6sj7ul8w ❤❤
@eredeteredet8644
@eredeteredet8644 Жыл бұрын
ሁሉም በሱ ሆነ
@almazkiros7734
@almazkiros7734 Жыл бұрын
@@eredeteredet8644 እውነት ነው!!!
@adwaadwa7781
@adwaadwa7781 Жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ አሁን ገና ለክብርሽ እሚመጥንሽን መልካም ፍቅር ግንኙነት አገኘሽ እርካሽ ሰዎች እንኳን ከህይወትሽ ወጡ
@hamytube3728
@hamytube3728 Жыл бұрын
ኧረ ተይ ይህኔ እያነበበ ነው ቁጭ ብሎ አትስደቢው🙄
@adwaadwa7781
@adwaadwa7781 Жыл бұрын
@@hamytube3728 ቢቻል መግረፍ👊 ነበር ይሄ የሴት ቀበኛ
@hirutsamuel7872
@hirutsamuel7872 Жыл бұрын
እሰይ የኔ ልእልት እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሰው ልብስን ያያል ፈጣሪ የልብ ያያል እና አንቺ መልካም ሴት የድንግል ልጅ የተባረከ ትዳር ይስጥሽ❤❤
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB Жыл бұрын
መዳቤት ሰርታቹ እረፍት ላጣቹ በሙሉ አላህ ያሳርፋቹ
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 Жыл бұрын
አሚን አሚን
@seada5485
@seada5485 Жыл бұрын
አሚንአሚን
@Ekram475
@Ekram475 Жыл бұрын
አሚን
@rosarosa1646
@rosarosa1646 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@lamrotlegese8444
@lamrotlegese8444 Жыл бұрын
ልባማ ሴት የሚፈልጋት ብዙ ነው የሚያገኛት ደግሞ የታደለ ነው መልካም የትዳር ዘመን ሜሉ❤️❤️
@mikailabate1631
@mikailabate1631 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሚላት ትዳራችሁን የአብራሀምና የሳራ ያድርግላችሁ አሜን ፫
@abrshhagergna6988
@abrshhagergna6988 Жыл бұрын
አረብ አገር የምትሰራ ሴት ወርቅ ናት ለቤተሰቦቿ✌️✌️❤️❤️
@user-dg2vt2mj4i
@user-dg2vt2mj4i Жыл бұрын
ሳህ🙏👌
@medmisrak3624
@medmisrak3624 Жыл бұрын
ክበርልን
@tube4169
@tube4169 Жыл бұрын
ሳህ👌👌👌
@ekramekram6901
@ekramekram6901 Жыл бұрын
ሣህ
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 Жыл бұрын
ፈጣሪ የተሰበረን ልብ መጠገን ያውቅበታል ሜሉ እንኮን ደስ አለሽ
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
ወላሂ ዝም ብየ የሰው ሁሉ ደስታ ያስደስተኛል መልካም ትዳር ይሁንልሽ ልጅሽን እደልጁ የሚያይ ቤተሰብሽን እደቤተሰቦቹ የሚያይ ፈጣሪውን የሚፈራ ሚስቱን የሚያከብር የማይልከሰከስ ወድ ይሁን አላህ ያስደስትሽ
@munaworku4455
@munaworku4455 Жыл бұрын
ሜሉ:እሰይ:እልልልል:እንኳን:ደስ:አለሸ:የኔ:ትሁት:የዋህ:አዛኝ:የድሀ:እናት:ቅዱስ:አማኑኤል:የልቦናሸን:መሻት:ይፈፅምልሸ:መጨረሻሽን:ያሳምርልሸ:በትዳርሸ:ያሰመሸሽ: 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@kal7795
@kal7795 Жыл бұрын
የልብን የሚያውቅ አምላክ መሻትሽን ሁሉ ይሙላ : ትዳርሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ :: ሙሉ ዝግጅቱ እንዲሁም ሁላችሁም ውብ ነበራችሁ 😍😍😍😍
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 Жыл бұрын
ውይ ሜሊዬ እንኳን ደስ አለሽ የአብርሃም የሣራ ያድርግልሽ ህይወት ይቀጥላል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 Жыл бұрын
ብዙ መጥፎ ነገር ስትፅፉባት የነበራችሁ ተንኮለኞች እንኳንም አምላክ የሜላትን ስኬትና ከፍታዋን ለማየት አበቃችሁ! ሜልዬ እንኳን ደስስ አለሽ፤ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን የካሣ እና የበረከት ዘመን ያድርግልሽ።
@yenied895
@yenied895 Жыл бұрын
አሜን እንኳን ቀረባት ያ ሴት አሳዳጅ ቅንቡርስ
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c Жыл бұрын
ሜልዬ የኛ ውድ እግዚአብሔር የፈቀደው ሁሉበግዜው ለአንቺ አዘጋጅቶልሻልና እንኳን ደስ አለሽ የትዳርሽን ዘመን ሁሉ የፍቅርና የበረከት ዘመን ያርግልሽ🙏❤️👏
@thestar2137
@thestar2137 Жыл бұрын
መልካም ልጅ ነሽ የምታመልኪው የምትወጅው እግዚአብሔር ከነ እናቱ በትዳርሽ መካከል ይግባ
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c Жыл бұрын
ሜሉ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር መጨረሻዉን ያሳምረልሽ እህታላም የሰዉ ልጅ መጨረሸዉ ሲያምረ ነው ደስ የሚል እመብረሀን እሰከመጨረሸዉ ትጠብቅልሽ ዉዴ
@AhmedMohammed-fx3cb
@AhmedMohammed-fx3cb Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ መልካም የትዳር ዘመን ይሀንላቸው
@yesamimerejatube
@yesamimerejatube Жыл бұрын
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁን ።
@msaid7879
@msaid7879 Жыл бұрын
She is very respectful 🙏 and kind human being in side and out beautiful congratulation my Allah make your marriage forever ❤ 💖 💕
@onelove4324
@onelove4324 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሜሉዬ ማር *እግዚአብሔር እኮ ያያል የዘገየ ቢመስልም ማንም አይቀድመውም* በብዙ ልብ ስብራት እና በእንባ ላላችሁ ባደባባይ ልዋረድ ነው ብላችሁ በጭንቀት ላላችሁ *ሜሉን የጎበኘ እግዚአብሔር ይጎብኛችሁ በሚስጥር የፀለያችሁት በአደባባይ ይክፈላችሁ እንደገና ሳቅ ይሁንላችሁ አሜን!*
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
አሜንውዴ🙏❤😢
@yodit
@yodit Жыл бұрын
Amen yenie asteway
@frieyoutube
@frieyoutube Жыл бұрын
እሰይ ሜላትዬ ከዛ ሰውዬ ቀድመሽ በማግባትሽ በጣም ተደሰትኩ እኔን የመሰለ ቆን ጆ አለመታደልህ ሌላ ጠልፎ ወሰደኝ እሚለውን ጋብዥልኝ መልካም ጋብቻ በልጅ ይባርካችሁ የኔ ቅን 💐💐💐💐💐💐💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💋
@yordanstube8287
@yordanstube8287 Жыл бұрын
ሚልየ እንኳን ለዚ አበቃሽ የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹሁ ደርባባዋ ሀንቾ ሳቂታዋ😍😍
@tsehaysintayehu6382
@tsehaysintayehu6382 Жыл бұрын
ውዷ እህታችን ምርጧ ኢትዮጵያዊት ሴት እግዚአብሔር ነገርን ሁሉ በጊዜው ያከናውናል፡፡ ለኛ የዘገየ፣ የቀረ የሚመስሉን ጉዳዮቻችን ሁሉ በጊዜያቸው እንዲከናወኑ ያደርጋል፡፡ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ፡፡
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 Жыл бұрын
መገፋት የማታ ማታ ያደርሳል ከደህና ቦታ ሜሉዬ እንኳን ፈጣሪ ለዚች ቀን አደረሰሽ በጣም ደስ ብሎናል
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሜሊ የአብርሃም እና የሣራ ያድርግላችሁ ተባረኩ!
@sarausef3889
@sarausef3889 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን❤❤🌹🌹🌹
@sagubokre1986
@sagubokre1986 Жыл бұрын
Congratulations
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
ሜሉዬ የተዋህዶ እንቁ ያብርሀም የሳራ ያድርግልሽ እንዲሁም ሀኒቾ እወዳቹዋለሁ በጣም ያምራል
@nunuwonde9993
@nunuwonde9993 Жыл бұрын
ሜሉዬ መልካሙን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ያድርግልሽ ዘመንሽ ሙሉ ከነቤተሰብሽ ይባርክ በፍቅርና በመተሳሰብ በመከባበር የተሞላ እግዚአብሔር የመረጠው ትዳር ያድርግላችሁ ሁሌም ፈክተሽ ኑሪ ። ሀኒቾ ፍልቅልቋ እንደዚህማ አትጥፊ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ
@jesus-is-my-saviour-liya
@jesus-is-my-saviour-liya Жыл бұрын
ሜሉ እንኳን ደስ አለሽ ጓደኞቿ እና ቤተሰቦቿ ደግሞ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያደረጋችሁት የእኔ ትሁት ይገባታል ።
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 Жыл бұрын
ሜሉዬ ልበ ቀናዋ ቆንጆዋ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይሁንልሺ ባለቤትሺም የተባረከ መልካም ሠው ይሁንልሺ የድንግል ልጂ እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት በፍቅር በጤና በልጆች ይሙላላችሁ❤❤❤!!
@mekdiayele3669
@mekdiayele3669 Жыл бұрын
መልካም ሴት ለባላ ዘውድ ናት የኔ ምርጥ እንኳን ደስ አለሽ ትዳራችሁ የአብረሀም የሳራ ይሁንላቹ
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ሀኒዬ የኔ ፈንድሻ አንችም አምሮብሻል ሁላችሁም እምር ድምቅ ብላችሆል አገራችንም ኢትዮጵያ መከራዋ ችግሮ ተገፎ ልክ እንደ እናንተ ፎ ብልጭ ብላ እንያት አሜን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሜሉ ነገር ሁሉ በጊዜው ውብ ይሆናል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ፈጣሪ የትዳር ዘመንሽ ያማረ የደመቀ ይሁንልሽ
@roserosa8426
@roserosa8426 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ሜላት መጨረሻውም ያማረ የስመረ ወልደሽ አሳድገሽ ድረሽ የምትከብሪበት ያድርግልሽ አንቺ መልካም ስው መልካምነት በጊዜው ዋጋ ይከፍላል ይባል የለ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
እኳ ደስ አለሽ ሜሉ መልካም የትዳራ ዘመን ይሁንልሽ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚💚
@Alemf2k
@Alemf2k Жыл бұрын
@@selamtube1319 ነይ መጣለው
@asmamawsibhat8006
@asmamawsibhat8006 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ
@TINTAG.S
@TINTAG.S Жыл бұрын
ሜሊዬ አንቺ የመልካም ሴት ልዩ ምሳሌ ነሽና ፈጣሪ ፍጻሜው የአማረ ቅዱስ ጋብቻ ያድርግልሽ::
@hlenigetachew8618
@hlenigetachew8618 Жыл бұрын
መላትዬ ለታግሱት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያድርጋል የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግልሽ ሁሌም ቅዱስ ሥላሴዎች ቤትሽን ይጉብኙልሽ 🙏
@rrrjjj7819
@rrrjjj7819 Жыл бұрын
በደስታ የምትኖሩበት ያድርግልሽ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን 😍😍😍😍 🇪🇹
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💝💝💝💝
@almthehayekebrete3873
@almthehayekebrete3873 Жыл бұрын
amen amen
@bizuhan
@bizuhan Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሜሉ እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃም ና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ❤❤
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b Жыл бұрын
እልፍ ሲል እልፍ ይገኛል የሚባለው ለካ እውነት ነው እስይ ሜሉዬ እንኮን እግዚአብሔር እረዳሽ ትዳርሽ የተባረከ ይሁን ውለድ ክበዱ ❤️
@user-wp5il6gc9h
@user-wp5il6gc9h Жыл бұрын
ሜሉ ደስታዬን የምገልፅበት ቃል አጠረኝ የኔ ውብ ተባረኪ ድሮም ያለቦታሽ ነበር አሁን ደስ ብሎናል ትዳርሽ ይባረክ ተባረኩ 🙏
@user-fy1bs9rj7p
@user-fy1bs9rj7p Жыл бұрын
ከዛ መረን ባለጌ የገላገለሽ ጌታ ይመስገን። አሜን በሉ እስቲ አይከፈልበት
@user-zj5xr3ec4o
@user-zj5xr3ec4o Жыл бұрын
አሚን ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@mrsworkiya7407
@mrsworkiya7407 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-zn4sl7fb2j
@user-zn4sl7fb2j Жыл бұрын
አሜን
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንልሽ በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ እመብረሀን እንኳን የልብሽን መሻት ፈፀመችልሽ የተሰበረ ልብ የሚጠግን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ትዳርሽ በስታ በፍቅር በልጅ ትባርክሽ ወላዲተ አምላክ ሺ አመት ኑሪ ❤
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ. መቼም በወንድ የተገፋ ሰዉ መጨረሻዉ ያማረ ነዉ ሚሆን ሀኒ የኔቆንጆ እዉነት ፍቅር ነሽ,
@jesusisking3565
@jesusisking3565 Жыл бұрын
ሜሉ እግዚአብሔር የሰላም የፍቅር የደስታ ትዳር ያድርግልሽ መልካም ሁሉ ይገባሻል
@janatath7473
@janatath7473 Жыл бұрын
ሤትልጅ እቁናት እኳን አችን የመሠለች ንግሥት የመሠለች ሤት የሠው ልጅ እራሡን ካላጣ ያጣውን ነገር ሁሉ ያገኛል ለኛያልሆነን አርቆ ለኛ የፈቀደውን እሥኪሠጠን በትግሥት በእምነትና በተሥፉ ከጠበቅን ያሠብነውን ሁሉ እናገኛለን ሜሉ የኔ ሤት መልካም ትዳር ይሁንልሺ 💚💚🥰ሀኒ የኔ ፍድሻ 💚💚
@bizuneshayele6281
@bizuneshayele6281 Жыл бұрын
ሜሉ ጋብቻችሁን አጋእዝተ አለም ስላሴ ያበርክቱላቹ❤❤❤
@mihret7963
@mihret7963 Жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ መልካም እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ትዳረሽን ይባረክ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ሜሉዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ሲቀጥል ሀኒዬ የኔ ፍሎቅልቅ ስወድሽ እኮ
@cellphonica3840
@cellphonica3840 Жыл бұрын
ሚሊዬ የኔ ሴት እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ መልካሙን ሁሉይሁንልሽ መልካም ትዳር የአብርሃምና የሳራ ትዳር ያድርግልሽ
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
ሜሉዬ መልካም መልካም ጋብቻ ፈጣሪ የተባከ ትዳር ያርግልሽ
@fikerte8waldemariam344
@fikerte8waldemariam344 Жыл бұрын
ሜሉየኔቆንጆ በአዲስመልካ የትዳር ዘመን ይሁንልሽ
@asmamawsibhat8006
@asmamawsibhat8006 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ👍👍👍👌👌
@selam9738
@selam9738 Жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ ስላንቺ ደስ ብሎኛል ሚዜዎችሽ ጓደኞችሽ ወዳጆችሽ ልጅሽ ድምቅ ብለዋል ዝግጅቱ ዲኮሩ ምግቡ ውበቱ ልዩ ነው ግን ትልቅ ነገር ዘነጋሽ የተሰበረን ልብ ሚጠግን የሚያፅናና የእንደገና አምላክ ልዑል እግዚአብሔርን 1 ደቂቃ ብትዘምሪለት ብታመሰግኚ ብዬ ተመኘሁ
@cnarada5094
@cnarada5094 Жыл бұрын
ሜላትዬ ያንችን ሰርግ እንኳን በመዝሙር ነበር የጠበኩት ቢሆንም ለዚህ በመብቃትሽ አምላክን አመሰግነዋለው እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ውብ እኮ ነሽ !!
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 Жыл бұрын
ሃንዬ የኔ ፍልቅልቅ ተናፍቀሻል ጠፍተሽ ነበር ሜላትዬ የኔ ውብ እግዚአብሔር አምላክ እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃሽ የአብርሃምና የሳራ መልካም ትዳር ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ❤❤👍👍👍🙏🙏🙏
@meseretmesi181
@meseretmesi181 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ እርጋታሸ እራሱ በቂ ነው አላህዬ ያማረ የደመቀ ትዳር ያድርግልሸ ዘመንሸን ያማረ ያድርገው
@user-gi4xt9jw8g
@user-gi4xt9jw8g Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ውበት የሴት ተምሳልት እንኳን ደስ አለሽ ሜሉዬ😘 እኛ እንዳሰብነዉ ሳይሆን እሱ ፈቅዶ ለዝህ ቀን እና ሰአት ያበቃሽ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏 መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ🙏
@abebawondafrash6953
@abebawondafrash6953 Жыл бұрын
ሜሉ ዘመነሽ ይባረክ በእውነት የሆነልኝ ያህል ተደስቼ አልቅሻለሁ ጌታ ትዳርሽን ይባርክ ይገባሻል ቦታሽ ይሄ ነው
@toibaali8997
@toibaali8997 Жыл бұрын
ሐንዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደስስስ አለሺ ሜላት ነብዩ የኔልዩ የመጨረሻ ትዳር ያማረ የሰመረ ያድርግልሺ የነየዋህ እንኳን ደስ ያላችሁ ለቤተሰቦቿና ለወዳጆቿ በሙሉ‼
@zinashymaramiliji3567
@zinashymaramiliji3567 Жыл бұрын
ሜሊ እንኳን ደስ አሌሽ ደስታሽ ደስተቹ ነዉ የኔ ቅን ሴት እንካን እመብርሃን ለዚህ ቀን አበቀቹሽ የአብርሃም እና የሳራ የድረግልሽ
@samribirehanu3751
@samribirehanu3751 Жыл бұрын
ሀኒ ደስ ስትዪ በሁሉም ሰው ደስታ ከልብሽ ነው የምትደሰችው እመቤቴ ይሄን ልብሽ ትጠብቅልሽ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@tsiongedlu3766
@tsiongedlu3766 Жыл бұрын
This is the great women's, here you go girls, and proud of you all. God bless you.
@God_is_love_21
@God_is_love_21 Жыл бұрын
ሀንዬ ጠፍተሻል በሰላም ነዉ? ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ መልካም የሆነ ያማረና በእግዚአብሔር የተወደደ ትዳር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ❤🙏
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ ዘመንሽን አብሮነትሽን አምላክ ይባርከው ሜሉዬ
@zuzumedia3401
@zuzumedia3401 Жыл бұрын
ውድ ነገር ያለ ቦታው ርካሽ ነው! ምርጥ ሴት ነሽ ይገባሻል
@edennigusu3617
@edennigusu3617 Жыл бұрын
ይገባሻል የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በሚበልጠው ሊሾምህ በሚያንሠው ይፈትንሀል መልካም የትዳር ዘመን የተባረከ ቤተሰብ ይስጥሽ
@kaltefera2091
@kaltefera2091 Жыл бұрын
ፈጣሪን የያዘ ሰው መጨረሻው ውብ ነው ሜሉ እኳን ደስ አለሽ
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Жыл бұрын
እኳን ደስ አለሽ እኳን ለዚህ አበቃሽ ሂወት ይቀጥላን ለካ 😢ባድስ ሂወት ባዲስ መፈስ ሂወት እደሚቀጥል ተምራለሁ ይህ ስል ደሞ ኮሜቶች እዳወርዱብኝ እኔ ሜላት ጋር እራሴን እያወዳደርሁ አደለም ።ግን ሂወት ባድስ ምራፍ እደሚጀምር እደሚቻል አይቻለሁ 😘
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
አዎ እህቴ ይቀጥላል አንቺ ተገፊ አትበድይ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Жыл бұрын
እረ ብታወዳዲሪስ ምን ችግር አለው ሰው በሰውነቱ እኩል ነው እህት እናም ሂወትይቀጥላል ውነትነው
@sdt3004
@sdt3004 Жыл бұрын
ብታወዳድሪስ ማን አባቱ ያገባዋል ማንም ሰው እራሱን ማሳነስ የለበትም ምንግዜም መብለጥን እንጂ መበለጥን ለህሌናችን አናስተምረው ሜሉም ያደረገችው ይሄንን ነው ለማንኛውም እሷን የገነት አፈሳት።
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Жыл бұрын
@@sdt3004 ልክ ነው እራስን ዝቅ አርጎ ማየት የተሸናፌ ስለነቦና ማውረስ ነው እኔ ኮሜትቶች ነው ያልሁት እጅ እኔ ከማንም ጋር እራን አወዳድሬ አላቅም እኔ ነቴን ነው እሚኖረው ግን እኔም አግብቸ ስለታፋታን ሜላት ልጅ እያላት ያላጋርም የፍቅር ሂወት ጀምራ አሁንደሞ ባዲስ እዲህ ስትሆን ሳይ እኔም ደስ አለኝ ወደፌት ሂወቴን ባድስ መልክ መጀኘር እዳለ😘ብ ተሰማኝ ለዛነው ለቅንነታቹሁ አመሰግናለሁ
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Жыл бұрын
@@user-pk3tl3ex5k 😘 ትክክል ትላት ትላት ነው የትላት ሂወቴ አድ ታሪኬ እጂ ዛሬን አልኖረውም አመሰግናለሁ ለቅንነታቹሁ እሲኪ በኮሜት ከመሰዳደብ መልካም ነገር ሸር እንደራረግ 🙏
@zdhabesha30
@zdhabesha30 Жыл бұрын
ሜሊዬ ደስታሽ ደስታችን ነው እንኳን ለዚህ አበቃሽ መጪው አድሱ አመት ለአንችም መልካም የትዳር ዘመን ለሀገራችንም የሰላም የፍቅር የአንድነት የብልፅግና ያድርግልን የማያልፍ የለም ሁሉም አለፈ የጠንካራ ሴት ተምሴሌት ነሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ያ ረብ
@habtamuaaman6049
@habtamuaaman6049 Жыл бұрын
የኔ ንግስት ሜሉ እንኳን ደስ አለሽ ክብርሽን ውድነትሽን የተረዳ አፈሰሽ መልካም የትዳር ዘመን
@meriyam2960
@meriyam2960 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ሚሉዬ ያማር የሰመር ትዳር ያድርግልሽ
@user-lm3bu9xp8j
@user-lm3bu9xp8j Жыл бұрын
ወላሂ ውነት ለመናገር በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ አላውቅሽ አታቂኝ ግን ሁሌ አስብሽ ነበር ታሳዝኝኝ ነበር መጨረሻሽን አላህ ያሳምርልሽ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
ክክክክ
@wondwossen109
@wondwossen109 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ::የአብረሐም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እህታችን ::
@lidyahaile9227
@lidyahaile9227 Жыл бұрын
Congra congra I don't have words God bless her and her family I proud of her Keep it up 👌 👍 👏
@user-ts7hh9of1g
@user-ts7hh9of1g Жыл бұрын
እውይ ሜላትዬ እንኮን ለዚህ ክብር አበቃሽ የኔ መልካም ሴት እመብርሀን ቤትሽ ትባርክልሽ የአብርሃም የሳራ ያድርግልሽ ትዳርሽን ሜሎ
@tehayytwahdolejiytewahdole4185
@tehayytwahdolejiytewahdole4185 Жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ መልካም የትዳር ህይወት ዘመን ይሁንላችሁ በጣም ደስ ይላል
@genetmokonen981
@genetmokonen981 Жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ብዘገይም የሚቀድምህ የለም አቤት ስታዉቅበት የተሰበረ ልብ መጠገን ሜሉየ በጣም ደስ ብሎኛል እመ አምላክ ወለላይቱ በበረከቷ ትሙላሽ
@selamterefe7056
@selamterefe7056 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ !!! የአብርሀምና የሳራ ይሁንላቹ ❤️❤️❤️❤️
@ytbabeawedtube1752
@ytbabeawedtube1752 Жыл бұрын
ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን የነብያት ታሪኮች ለመከታተል ባረክ አሏሁ ፊኩም🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍
@saadarida1665
@saadarida1665 Жыл бұрын
ሰ አ ወ
@tedlakiko2004
@tedlakiko2004 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ የአብረሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ
@honey-Love4es7b
@honey-Love4es7b Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስፈቅድ ሁሉም ቡጊዜው ይሆናል እሱ ፍቃድ ለሁላችንም ይሁን እንኳን ለዚህ አበቃሽ ህይወት ይቀጥላል አበበ ብሄድ ከበደ ይመጣል so never give up 🥰
@user-mm7wg3ul2u
@user-mm7wg3ul2u Жыл бұрын
ሜላት እንደዚህ በዓለማዊ ጋብቻ ትመሰርታለው ብዬ አስቤም አላውቅም ነበረ ከምታደርጋቸውና ከምትናገራቸው ነገሮች አንጻር ነው በቤተክርስቲያን የጋብቻ ሥርዓት ነበረ የጠበኩኝ ብቻ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ
@ameleworkshiferaw3305
@ameleworkshiferaw3305 Жыл бұрын
ሜሉ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ንግስት ተባረኪ አሁንም የአምላክ ጥበቃ አይለይሽ 🥰🥰🥰
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d Жыл бұрын
ሜሉየ እኳን ደስ አለሽ የኛ ፅባየ ሰናይ የመቤቴ ወዳጅ እግዚአብሄር የተባረከ ትዳር ያርግልሽ
@senaittessema7704
@senaittessema7704 Жыл бұрын
ሀንዬ ሀንቾ በጣም ጠፍተሽ ነበረ እንኳን ደህና መጣሽ ሀንዬ ሜሉ በጣም መልካም ሰው ነው ነሽ ትዳርሽን እግዚያብሔር ይባርክልሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@fekaduzerai4633
@fekaduzerai4633 Жыл бұрын
እችን ልጅ አለመውደድ አይቻልም ምክንያቱም ሰው ነች ሰው በጠፋበት ቀን እና ዘመን ሰውን ስላሳየችን እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ ተባረኪ ምንልበልሽ ማሪያም ትባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ተሞሸረች ሜሉ እንኳን ደስ አለሽ ሜሉ❤❤🌹🌹🌹 እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e Жыл бұрын
ገና ልትሞሸር ነው
@Alemf2k
@Alemf2k Жыл бұрын
ደምሪኝ
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
የኔማር አሏህ የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ ያልሽዉ እህቴ ሂጃቡን አሏህ ይወፍቅሽ እማ ሜሉዬ እኳን ደሥሥሥ አለሽ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 Жыл бұрын
💚💜💚ደምሪኝ💓💓💓💓
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
እኔደነገጥኩ ሙሰሌም ሁናነው እደዚህ የተገላለጠችው አላህ ይመልሰሺ
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl Жыл бұрын
እነዚህ በሜካፕ አንድ አይነት የሆኑትን አርቲስቶች ( ሚዜዎች) መለዬት አቃተን እኮ ። ሜሉዬ ፈጣሪ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ የታደለ ሰው ነው አንቺን ያገባ ተባረኩ ። ያንን ሴት አውል ቅምጥ እንኳን ጌታ ገላገለሽ
@user-ol1if3pl4g
@user-ol1if3pl4g Жыл бұрын
ሜሉየ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ የኔ ሰዉ አክባሪ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ 😘😘😘😘💐💐💐💐💐💐
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ቆንጆ ሜልዬ እንኳን ደስ አለሽ ሴት ልጅ ደስ ሲላት ማየት እንዴት ደስ ይላል።
@yabu-2321
@yabu-2321 Жыл бұрын
አንኮን ደስ አለሽ ማልዬ በጣም ደስ ብሎኝል ጥሩ ስብና ያለሽ ልጅ ነሽ አመቤቴ ማርያም ትዳርሽን ትባርክልሽ 🙏
@lidiyakassa4695
@lidiyakassa4695 Жыл бұрын
Congratulations Melat u deserve it happy for you Konjo
@user-tp2tv5zl8v
@user-tp2tv5zl8v Жыл бұрын
የሀኒዬ ቤተሰቦች የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ፕሮፋይሌን በመጫን አሁን የለቀኩት አድስ ዝማሬየ ነው እናም በመልካምነት ሁላችሁም ተጋበዙልኝ አመሰግናለሁ🙏
@amsalkendo7778
@amsalkendo7778 Жыл бұрын
የኔ መልካም ሜልየ መልካም ጋብቻ ይሆንልሸ በጣም ነው የምውድሸ እንኳን ለዝህ አበቃህ ውልዳችህ ሳሙ የኔ ውድ ነገር ሀንየም በጣም ነው የምውድሸ😘😘😘
@yemarwuhashashe2831
@yemarwuhashashe2831 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትዳርሸን ይባርክ የኔ ቆንጆ መልካም እንዳንች ያድርግልሸ ባለቤትሸን ❤
@zmn2116
@zmn2116 Жыл бұрын
ሜሉየ የኔ የሴት ልክ❤ ለዚህ ክብር እንኳን አደረሰሽ 🥰🥰
@Fanotube4
@Fanotube4 Жыл бұрын
*ሀና በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣሽ ጠፍተሽ ነበረ በሰላም ነው 🤔🤔ሰርግ ግን 😁😂ኧረ በሉት የታባቱ እንኳን ደስ አላችሁ*
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
ሜሉዬ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችው
@yodittemesgen8451
@yodittemesgen8451 Жыл бұрын
Congratulations May Allah blessed your marriage.I love you so much.
@ablakat4821
@ablakat4821 Жыл бұрын
ሀኒ የኔ ልበ ቀና የሰው ደስታ ሚያስደስትሽ የዋህ መልካም ሴት ነሽ በጣም ደስ ይላል ሜሉየ እግዚአብሔር አምላክ ትዳርሽን የአብርሃም የሳራ ያድርግልሽ መልካም ነሽ የኔ መልካም ሴት አንችን ያገባ እናቱ የመረቀችው ነው
@mekdes5825
@mekdes5825 Жыл бұрын
ሜሉየ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤
ሜላት ነብዩ ማርያም ትቅረብሽ Hanna Yohannes: Melat Nebiyu
22:21
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 595 М.
የሜላት ነብዩ ሰርግ Hanna Yohannes: | melat nebiyu wedding |
21:24
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 375 М.
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 22 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 16 МЛН
MAHI'S BRIDAL
1:59
CW Film Connection
Рет қаралды 791
Presents by Anjelo Pictures Mels Artist Melat & Miki
37:58
Anjelo Pictures
Рет қаралды 143 М.
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН