አርቲስት ትግስት ግርማን ፌቨን ከተማ ፕራንክ አደረገቻት /ቲጂን ያስለቀሳት ጉዳይ

  Рет қаралды 159,456

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

Жыл бұрын

#fevenketema #wedding #artistfevenketema
The official You tube Channel of Feven Ketema.
Enjoy! Subscribe!
Connect for more.
/ fevenketema
/ fevenketema. .
fevenketema.com/

Пікірлер: 489
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 Жыл бұрын
ፊቨንየ ይሄ ፕራክ ይቅር የሠው ልብ ይሠብራል ቲጂየ የኔ ውድ 😍
@GetachewD
@GetachewD Жыл бұрын
ቲጂ ድንቅ ሴት ነሽ !!! በበለጠ ክብር እግዚአብሄር ይድለጥሽ !!! ፌቪም አጋጣሚው የሚደንቅ ነው !!! ሁላችሁም ተባረኩ !!!
@meluaraya1904
@meluaraya1904 Жыл бұрын
በእውነት ኢትዮጵያውያን ሁላችን እንደ ቲጂ መሆን ብንችል እንዴት ጥሩ ነበር
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
የአላህ ቲጂዬ የዋህ ናት አቦ ብራክ አታርጓት ታሳዝናለች የዚህ ሰው አደለችም አታልቅስ💔❤ፌቨዬዬዬ አንደኛ ብራክ😁😁በጣም የምወዳችሁ አርቲስቶች❤❤
@fasikaseyoum145
@fasikaseyoum145 Жыл бұрын
ወይኔ ቲጂዬ 😂😂የውሃ ነሽ በጣም ጥሩ ነገር ነው የተናገርሽው ለተግማማ ዘመን አልፈልግም ሰውን ማስቀየም አልሽ እውነት ነው ለየትኛው ጊዜ እመቤቴ ትጠብቅሽ ከነልጆችሽ🥰🥰
@user-fm1dc3xg8w
@user-fm1dc3xg8w Жыл бұрын
ቲጂ ምርጥ ኢትዮጲያዊይ ሰወድሺ እኮ 😍🇧🇯
@user-rl5ph6pf2p
@user-rl5ph6pf2p Жыл бұрын
ቲጂ ምርጥ ኢትዮጵዊ ሁሌም እዳለቀሽ
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 Жыл бұрын
ትግስት እባክሽ ሆደ ባሻ አትሁኙ በጣም ታዛዝናለች እባካችሁ ቲጂ አታስደንግጧት ቲጂ አይዞሽ👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@forgotemail7718
@forgotemail7718 Жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡ ቲጂዬን እረ ፕራንክ አታብዙባት 💔😢😢😢 ከምር
@asressetegn9050
@asressetegn9050 Жыл бұрын
ማነው እደኔ ቲጂ ያሳዘነችው😂
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Жыл бұрын
እኔም ማሪያምን
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
እኔ. ገና ስትገባ ውይይይ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
አረ ተው ፕራንክአታድርጓትቲጅዬንየኔ ማር ቲጅዬ የድሮ እናቶች አይነት ልብ ነው ያላት ማርያምን እመብርሃን ትጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ የኔ የወሐ ❤😘
@beutyqtr3063
@beutyqtr3063 Жыл бұрын
ቲጅየ የኔ የዋህ ስወድሽ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ቲጅን ደግመሽ አቅርቢልን ፌቪ🙏🙏
@belachewadugna
@belachewadugna Жыл бұрын
ቲጂ በጣም አመሰግናለሁ። ፕራንክ በሚል በማይመስለን ነገር ተለክፈን እሴቶቻችንን እያጣን መሆኑ ብዙ ጊዜ ያሳዝነኛል። ዛሬ ትንሽ የሚመስለን ነገን አየቀማን ነውና በዚህ ልክ ስለገለፅሽው ደስ ብሎኛል። አክባሪሽ ነኝ። ደግሞ ባላገር (ባለ ሀገር) አክባሪ መሆንሽን በዘንቢሉ አስመስክረሻል።
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck Жыл бұрын
የኔ ናት ቴጅየ እባካችሁ አታስለቅሶት የኔ ጭዋ አስለቀስሽኝ ማር
@fghf5130
@fghf5130 Жыл бұрын
ፌቨን ነፍሰሸ አትማርም😭😭😭 ቲጂ አሰለቀሸኝ ሁለታቹህ እህቷቸ በመሆናቹህ እግዚአብሔር ይመሰገን!!
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
ፌቪዬ❤❤❤ስወድሽ እማ ስምሽን ስጠራው ድንግል አቤት ስወዳቹ የተዋህዶ ልጆች
@ethiopia2846
@ethiopia2846 Жыл бұрын
ቲጂዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅሸ የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖💖💖♥️♥️♥️♥️♥️♥️💝💝💝💝💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ashenafigebeyehu3050
@ashenafigebeyehu3050 Жыл бұрын
ቲጂ በእውነት በጣም ጨዋ ነሽ የበለጠ እንዳከብርሸና እንድወድሽ አድርጎኛል ልጆችሸንና ቤተሰብሸን ፈጣሪ ያክብርልሽ በጣም ጨዋ ሳው ነሽ፡፡
@almazethio4434
@almazethio4434 Жыл бұрын
እኔ አፈር ይብላኝ እውይ ቀልቦ ነው ግፍፍ ያለው😥 ፌቪዬ ይሄ ፕራክ ለኛ ሀገር አይሆን ማማዬ 🥰😘
@melatyaresemaleji9736
@melatyaresemaleji9736 Жыл бұрын
በማርያም ትጂን ፕራክ አታርጋት የኔነት የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ትጅየ አወድሽ አለዉ
@betyichale5729
@betyichale5729 Жыл бұрын
የኔ ምርጥ የኔ አንደኛ ቲጂዬ ክበሪልኝ🙏🙏🙏❤❤❤
@kdistkdist6963
@kdistkdist6963 Жыл бұрын
ትጂየ❤❤❤❤ የኔ ሴት❤❤❤❤ አንችካ ልዩ ነው እመ አምላክ ካንችጋር ትሁን የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤
@hanaalemayehu8057
@hanaalemayehu8057 Жыл бұрын
ምርጦች ቲጂዬ የኔ መልካም ልባም ነሽ እኔን ሰው የሚለው ቃል አይገልፅሽም ሰላማችሁ ይብዛ
@getahulunchay3640
@getahulunchay3640 Жыл бұрын
የኔ እናት ቲጂዬ እኔን አይዞሽ
@golegotayouth8660
@golegotayouth8660 Жыл бұрын
ቲጂዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ።
@addisalem7810
@addisalem7810 Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ መልካም እኔ ድንግጥ ልበል እንዲሆ ነበር ኢትዮጵያዊነት ነፍ አመት ኑሪልኝ😘😘😘🙏🙏🙏
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 Жыл бұрын
❤🙏❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@stmiratube1066
@stmiratube1066 Жыл бұрын
የኔ ፍቅር ቲጂየ የእውነት ምርጥ ቅን እኮነሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ❤❤❤
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
ቲጅዬ የዋህ እኮ ናት በጣም ነው የምወዳት ደግሞ የኔ እናት ትለያለች ለሰው ያላት ክብር እፍፍፍፍ😘😘😘😘
@user-vp3pj4kc6m
@user-vp3pj4kc6m Жыл бұрын
እፍፍፍ😭😭😭😭🙏 የኔ ውብ ቲጂዬ
@azebkuhemy3j8
@azebkuhemy3j8 Жыл бұрын
ውይ ቲጂዬ የኔ ሰው አክባሪ ሰወድሽ እኮ በዚህ ሰዐት ማነው ሰው አስቀየምኩ ብሎ የሚያዝን ሰው ገሎ እንኳን አያዝንም በፌበን ግን ተሳክቶልሻል ቲጂ ፕራንክ አትወድም ከአንድም 3 ጊዜ አይቻታለው በናታችው ፕራንክ አታድርጎት ምስኪን እኮ ናት።
@user-vi3ge9zt5j
@user-vi3ge9zt5j Жыл бұрын
ቲጂየ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅሸ ሰወድሸ❤❤❤
@user-le5hm1np7u
@user-le5hm1np7u Жыл бұрын
ቲጂዬ❤ የኔ የዋህ ሆድ ብሷታል ጊዜውም አስፈሪ ሆነብን እንኳን ለጠብ ለፍቅርም ጊዜ የለንም😢😢😢😢😢
@user-se4zj7ze6b
@user-se4zj7ze6b Жыл бұрын
TG I really respect u!ur a symbol of Ethiopia.......
@yordanosyohannes1580
@yordanosyohannes1580 Жыл бұрын
Tigiye yene konjo..melkam set...hatyatin lalemadreg tinkakesh wow new..feviti demo sew ataslekshi wa..you all are bravo
@martamar1829
@martamar1829 Жыл бұрын
ቲጂዬ እኔን የኔ ዉድ ተባረኪልኝ አብዝቶ እግዚያብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ እመቤቴ ትጠብቅሽ
@user-jf3gi6iy6h
@user-jf3gi6iy6h Жыл бұрын
የኔ ውዶች ሁለታችሁንም ስወዳቹ 🙏😘
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
የኔ እናት
@liduofficial6305
@liduofficial6305 Жыл бұрын
ወይኔ ቲጂዬ የኔ እናት በጣም ነው ምወድሽ የሆነ ዘመዴ በትሆኚ ምኞቴ ነው ጌታን🥰🥰
@zebu8565
@zebu8565 Жыл бұрын
ቲጅዬ የኔ ቆንጆ እህት የኔ ጨዋ ታድለሽ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግሽ ❤❤❤❤❤❤
@mekdeslove471
@mekdeslove471 Жыл бұрын
ቲጂ የኔማር እንዳቺ ያለ ያብዛልን❤❤❤
@emugedefe6211
@emugedefe6211 Жыл бұрын
ቲጅየ የኔ እናት በጣም ነው ያሳዘነችኝ እንደው ይሄ ፕራንክ የሚባል ነገር ቢቀርስ
@pink9212
@pink9212 Жыл бұрын
Feven beautiful ❤ TG good heart 💜
@hiwotassefa4556
@hiwotassefa4556 Жыл бұрын
ቲጂዬ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ዘመንሽ ይባረክ
@K-Arsema
@K-Arsema Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ መልካም ሰው አይዞሽ
@etaferahuasfaw9843
@etaferahuasfaw9843 Жыл бұрын
tg really i proud her personality wawwwwwww betam ewodishalehu tg kojo
@temutilahun
@temutilahun 11 ай бұрын
😍ቲጂዬ የኔ የዋህ😢😢😢ውድድድድ❤💞ፌቩዬ አንደኛ ነሽ ግና እንደጉድ አገኘችሽ ሁለታችሁም ምርጦቼ ናችሁ😘❤
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 Жыл бұрын
እዚህ ምድር ላይ ተቆጥረው የማያልቁ መልካም ስዎች አሉ ማንንም ሳናሳዝን እንለፍ 👌
@GasheTeshom
@GasheTeshom 10 ай бұрын
😮
@meyisawyohannes4841
@meyisawyohannes4841 Жыл бұрын
Tigi true person God bless you
@almanal1229
@almanal1229 Жыл бұрын
ቲጂ የኔ መልካም 🥺🥰
@user-im8jd5sw3v
@user-im8jd5sw3v Жыл бұрын
እኔም አብሬሽ አለቀስኩ ቲጅዬ የኔ የዋህ❤
@martamar1829
@martamar1829 Жыл бұрын
ወይኔ ቲጂዬ የኔ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤
@hadrahassen772
@hadrahassen772 Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ የዋህ ❤❤❤
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 Жыл бұрын
እመብዙሀን እድሜ ከጤና ትስጥሽ ቲጂ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
የኔ የዋህ ቲጂዬ ፈጣሪ የሚወደው ባሕርይ ነው ያለሽ፣ መጥፎ ፕራንክ ባይለመድ ጥሩ ነው።
@tgtegest6413
@tgtegest6413 Жыл бұрын
የኔ እናት ቲጂየ
@melakuayele
@melakuayele Жыл бұрын
ቲጂ ድቅ ሰው ትወናሸ ሳቅሸ መልካምነትሺ ሁሌ የሆነ መድረክ ላይ ሳይሸ ሰራሸን ሁሉ እሰኪያልቅ በተመሰጦ ነው የምጨርሰው ይህን በጎነትሺን ልጆሽ ይቀበሉሽ ይባረኩልሸ
@azutube6342
@azutube6342 Жыл бұрын
የኔ ውድ ቲጂዬ እኔን ይክፋኝ ምን አለ እንደዚህ ስለትውልዱ የሚያስብለት ህብረተሰብ ቢወጣልን በጣም አክባሪሽ ነኝ የኔ ትሁት እመ አምላክ ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sunset9000
@sunset9000 Жыл бұрын
Tgዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥሽ 🙏🏾 እመብረሀን ትጠብቅሽ ፌፈንዬ አቺንም
@fitusmehaftu
@fitusmehaftu Жыл бұрын
,ቲጂ የኔ ማር የፍቅር ሀገር ነሽ ታጂ😍😍😍😍😍
@sewmehon-kz4kh
@sewmehon-kz4kh Жыл бұрын
😭😭😭ቲጅየ የኔ ዉድ እኔንም አስለቀሽኝ ዉዴ😭😭😭😭
@abrehamaregaarega25
@abrehamaregaarega25 Жыл бұрын
ውይ ፌቪዬ የኔ ቆንጆ ዛሬ ደሞ በጣም አምሮብሽ ሴክሲ ሆነሽ ነው የመጣሽው እንዴት እንደምወድሽ እኮ....
@amhara74
@amhara74 Жыл бұрын
ሄፉ ያገሬ ልጅ ስወድሽ ቲጂ😍😍😍😍😍
@hirutnebyu7628
@hirutnebyu7628 Жыл бұрын
ቲጅየ የኔ ውድ ሰው እመብርሀን መጨረሻሽን ታሳምርልሽ የሰው መጨረሻ ነሽ
@tizitanigatu4456
@tizitanigatu4456 Жыл бұрын
ይህን ፕራንክ የምትሉትን ነገር ካላቆማችሁ ጥሩ አድለም የሰው ነፍስ ማስጨነቅ ምን ደስ ይላል እንኳን ትግስት እኔም በጣም ልቤ የመታ የዚህ ጥቅም ይቅርባችሁ
@user-kt3tt1gk3r
@user-kt3tt1gk3r Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔናት
@Miseraki
@Miseraki Жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ ቲጄ
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m Жыл бұрын
ቲጂዬ ፌበንዬ ሥወዳቺሁ አላህ ይባርካቺሁ አይለያቺሁ ❤❤❤❤❤❤
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 Жыл бұрын
ቲጅየ የኔ ውብ ስወድሽ
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Жыл бұрын
እመብርሀን እርሱም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ትግዬ እኮ ከልቧ ሰው ናት ቤሩት ሊባኖስ ከአቲስ ይገረም ደጀኔጋር መጥታ ሁላችንንም እቅፍ አድርጋ ስማ አፅናንታ ነው ምንም ሳትሰለች የሄደችው እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 Жыл бұрын
My sweet Tg
@user-iq1zo5xj5l
@user-iq1zo5xj5l Жыл бұрын
ታጅዬ የኔ ልዩ ♥️♥️😭
@netsanetsolomon2997
@netsanetsolomon2997 Жыл бұрын
ayeee Tgyeee Endew Mene yeshaleshale 👑💗💗💗💗💗💗
@AbelBelew-bf3cy
@AbelBelew-bf3cy 3 ай бұрын
ቲጄዬ በጣም የምወድሽና በጣም የማከብርሽ ድንቅ አርቲስት ነሽ ማርያምን አልቅሰሽ አስለቀሽኝ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ሁላችንም ሆደባሻ ሆነናል እመብርሀን ከነልጇ የተሻለውን ቀን ያምጣልን
@masreshniguse5665
@masreshniguse5665 Жыл бұрын
ቴጂ የኔ ምርጥ እንዴት እደምወዳት ቅን ናት ኡፍ መታደል ነው ሸዊት ትግስት ይገረም ባሀሪያቹ አንድ ነው
@kalikedankalikedan9999
@kalikedankalikedan9999 Жыл бұрын
እውነት ነው ቲጂዬ የድሮ በሃላችን መከባበራችን ይቅርታ ጠያቂነታችን ይቅር አባባያችንን ሁሉ ነው ግዜው ያሳጣን እና ቲጂዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ ነገሮችን ይሄ ፕራንክም ትምህርትም የሚሆን ነው ያንቺ መልስ የሰጠን የድሮ በሃላችንን ምን ያህል እንደረሳን ነው ያስታወሽን የኔ ልበ ቀና
@hathat7509
@hathat7509 Жыл бұрын
ትጂዬ የኔ ማር ስታዛዝን
@abebaadisu9951
@abebaadisu9951 Жыл бұрын
ወይኔ ቲጂዬ አሳዘነችኝ ፌቨንዬ የኔ ውድ አውቀሽበታል የምር 😂😂 እኔ ደነገጥኩ ስለ እናንተ የምር😥
@leenlook8213
@leenlook8213 Жыл бұрын
የኔ ውድ ቲጂዬ
@Emey696
@Emey696 Жыл бұрын
የኔ ማር ስታሳዝን 🥺❤❤❤❤❤❤
@genetnigatu1770
@genetnigatu1770 Жыл бұрын
ትግዬ የኔ የዋህ መልካም ሰው ነሽ
@selamtsige8088
@selamtsige8088 Жыл бұрын
የኔ ማረ ቲጂዬ በጣም አሳዝንችን
@user-oh6gw2hm4w
@user-oh6gw2hm4w Жыл бұрын
የኔ እናት ቲጂዬ ካቺ ጋር እስከመጨረሻው እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ የኔ የዋህ😭😭💔💔በጣም ነው ምወድሽ ፌብዬም በጣም ነው ምወድሽ!!!!❤❤❤❤❤
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 Жыл бұрын
enas betye abray new yalksku
@emuethio9351
@emuethio9351 Жыл бұрын
በስማም ቲጅይ ትለያለሽ የኔ ቆንጆ
@nanitiya6591
@nanitiya6591 Жыл бұрын
Tigiye siwadishi❤❤❤
@Tube-pq8ge
@Tube-pq8ge Жыл бұрын
የዋሕ እኮነሽ ቲጂዬ
@user-th2yw9oj8o
@user-th2yw9oj8o 4 күн бұрын
ትክክል ነሽ ቲጂዬ😢😢😢
@neimak2207
@neimak2207 Жыл бұрын
ቲጂየ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅሽ ግን ይሄ ፕራንክ ቢቀር
@meronkura546
@meronkura546 Жыл бұрын
yena bubu tijiya❤❤
@user-daisytamrat
@user-daisytamrat Жыл бұрын
ቲጂዬ ወርቅ ድንግልዬ እማይዬ ትጠብቅሽ የምትወጃት
@martamar1829
@martamar1829 Жыл бұрын
ቲጂዬ ፍቅር የኔ ማር
@user-so8pj9dl6r
@user-so8pj9dl6r Жыл бұрын
የኔ የዋህ ቲጂዬ
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx Жыл бұрын
Tigiye ❤️❤️❤️
@saratube7513
@saratube7513 Жыл бұрын
ቲጂ የኔ ውድ
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 Ай бұрын
Tgye wuddddd new maregesh yene yewha alkasha tebarki
@mesimesi5465
@mesimesi5465 Жыл бұрын
ቲጂየ የእኔ እሩሩ አይዞሽ ፌበን ኩለተኛ ቲጂየን ፕረንክ እንዳተደርግያት
@Hayatjemal-vy7hw
@Hayatjemal-vy7hw 4 ай бұрын
የኔ እናት ❤️❤️
@mesi-lage4
@mesi-lage4 Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ የዋህ 😍🙏😍 ትልቅ ክብር ኣለኝ 🙏 ፌብዬ 👌🙏😍
@aa11aa83
@aa11aa83 Жыл бұрын
ኡፍ ቲጂየ እደትእደምወዳት እመብርሀን ትጠብቅሽ ቬቢየ አችንም ውድድ
አርቲስት ትዕግስት ግርማ  ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
17:19
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 158 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 13 МЛН
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 13 МЛН
Найди Влада на стадионе
0:26
ЛогикЛаб
Рет қаралды 3,4 МЛН
BABY Comedy : Gift for baby💔
0:41
BABY Comedy
Рет қаралды 8 МЛН
ЕМУ БОЛЬШЕ НЕ ПРИДЕТСЯ НИЧЕГО ВЫБИРАТЬ😂😂😂
0:39
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 7 МЛН
Когда Нашёл Нового Друга в Диснейленде ❤️
0:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН