እ/ር አይሳሳትም! ''28መርፌ አይኔን ተወግቻለው ሰዎች ሆደ ባሻ አድርገውኝ ነበር '' | Artist Kiros Haileselassie | Hager Fikir

  Рет қаралды 9,859

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Жыл бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 14
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo Жыл бұрын
ወይኔ ትልቅ አርቲስት እኮ ነዉ ጋሽ ኪሮስ ምናለ ለነዚህ አንጋፋ ሰዎች መልካም ቢደረግ
@lemlemkahsay8956
@lemlemkahsay8956 Жыл бұрын
Arts Kiros Jigna Tebae tigraway ajoka ayani edmen tiena yehabka 🙏🏽❤💛
@yegondergetmezgebu6045
@yegondergetmezgebu6045 Жыл бұрын
እውይይይ የእኔ ጌታ እንዲህ አክብረህ የምትጠራው እግዚአብሔር ለእውሮች ብርሃን የሚሰጥ አምላክ ነውና የአይንህን ብርሃን እንዲመልስልህ የዘወትር ፀሎቴ ነው አይዞህ እኔ ልጅ ሆኜ የሚሰራቸውን ድራማ እከታተል ነበር እሱ ያለበትን ድራማ ዙሪያው ሁሉ ብርሃን ነበር የብርሃኑ ንጉስ አምላክ ብርሃኑን እንደሚመልስለት አልጠራጠርም በሰውኛ አበቃ ብለውሃል በእግዚአብሔር ግን አያበቃም አንተ ብቻ ታምነህ ፀበልና እምነት አድርግበት እመነኝ ወንድም ዓለምዬ እግዚአብሔር ይማርህ።
@liduofficial6305
@liduofficial6305 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም የምወዶት አርቲስት ኖት እውነት ነው እግዚአብሔር አይሣሣትም ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን ያኑርልን 🥰🥰
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ወንድሜ❤ ሰዉ ከጦረዉ አይን የጦረዉ ይባላል። ቢሆን እዉነት ነዉ። ካልሆነም ደግሞ አይን ከጦነዉ አእምሮዉ የጦረዉ ማለትም አስተሳሰቡ የጦረዉ ይበልጣል። እሱም ካልሆነ፣ ከሞተ አንበሳ በህይወት ያለ ዉሻ ይበልጣልና መኖርም መልካም ነዉ። ሰዉ ከኖረ ሁሉን ያያልና። ፈጣሪ የፈጠረዉን አይረሳምና። አሜን።
@getachewgezaw3893
@getachewgezaw3893 Жыл бұрын
ኪሮስ እንኳን በረታህልን የአምላክ ጥበብ አይታወቅም እና ብርሀንህን ያብራልህ
@samm5903
@samm5903 Жыл бұрын
ትዝ ይለኛል ረጅም አመት በፊት መንገድ ላይ አግኝቸው እጁን ጨብጫለሁ በጣም የምወደው አርቲስት ነው ጋሽ ኪሮስ፣ እድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o Жыл бұрын
ኣርቲስት ኪሮስ የደረሰብህ የጤና እክል ያሳዝናል። እግዚኣብሄር ይማርህ። ጦርነቱን ተነጋግሮ ማስቆም ኣይቻልም ነበረ ወይ ላልከው ግን ፡ እናቶች ትግራይ ድረስ ሄደው እግር ላይ ወድቀው ለመኑ እኮ??? ያኔ ነበረ እስቲ እንስማቸው ብለህ እንደ ኣንድ የትግራይ ተወላጅ እና ተጽእኖ ፈጣሪ ግለሰብ የበኩልህን መወጣት የነበረብህ። ዘመዶችህ ከእኛ በላይ ጀግንነት ለኣሳር ነው ኣሉ።
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ህልዉና ይልቅ ሰዉን የሚያስበልጥ መንፈስ ከእኛ ይራቅ! ሰዉ ይወለዳል ያድጋል ያረጃል ይሞታል። በዚሁ ዙሪያ ይኖራል። ሀገር ግን በነበረችበት ፀንታ ትኖራለች። ለተተኪ ህዝቦቿ መጠሪያቸዉና መኖሪያቸዉ ባለቤትነታቸዉን ይዘዉ ይቀጥሉ ዘንድ። አገርን በተንቀሳቃሽና በሚያልፍ ነገር ሊለዉጡ ሲሽከረከሩብኝ እድል አልሰጥም። የሀገርን ዋጋ አሳንሶ የአይንን ዋጋ ከፍ ለማድረግ ይከብደኛል። ሰምና ወርቅ ወይም ጉራማይሌ አነጋገርን ለግእዝ ተማሪና የአማሬ ተወላጅ ፊት አትናገሩ።
@gyousufguuleeddyousuf2292
@gyousufguuleeddyousuf2292 Жыл бұрын
Walaalo wandme I will come ro see you
@yemi846
@yemi846 Жыл бұрын
እ/ር ማለት ምን ማለት ነው ? እንጂነር ነው ? እግዚአብሔር ነው ? እግዚአብሔር የሚለው ቃል ረዝሞ ነው ? እንደዚህ ሕቡዕ ስሙን እያሳጠራችሁ የምትፅፋ ሰዎች ፣ ቅዱስ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ 😭
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ሀገር ነዉ የሰዉ መጠሪያዉ። ኢትዮጵያ ሰዉ አልቆ ብቻዋን ኢትዮጵያነቷን አይቀይራትም። ሊቀይራት የሚያስብ ከነምኞቱ ይረግፋልእንጂ አይቻለዉም።
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
ምንድን ነው እ/ር አሁን በጌታ ስንት ነገር ጽፉችሁ ስታበቁ እግዚአብሔር ብሎ መፃፍ አንቋችሁ ነው ወይስ ሰልጥናችሁ? መፈወስ ያለባችሁማ እናንተ ናችሁ እውራኖች😡 ኪሮስ ታላቁ የጥበብ ሰው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አባቴ መድኃኒትም ይሁንልህ። እውነት ነው አይን ሲታመም ሰውነታችሁ ሁሉ ይታመማል። መቼም እኛ እግዚአብሔርን የሰጠንን ነገር ሁሉ ካላጣነው አይገባንም😢
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
እዉራን ማየት እንዲችሉ የሚያደርግ መነፀር ተሰርቶ ገንዘብ ያለዉ እየገዛ እያየ ይኖራል።
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 123 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 61 МЛН
Meet Artist Kiros Haile Selassie
22:00
EthiopianInterview
Рет қаралды 1,7 М.
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 123 МЛН