No video

#አርአያ_የታሰረበት_ምክንያት

  Рет қаралды 25,631

ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

Күн бұрын

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 178
@adeesadees9259
@adeesadees9259 Ай бұрын
እንኳን ደሕና መጣሕ ወንድማች አረያ እንኳንተፈታሕልን።
@user-vs6ef4vd4k
@user-vs6ef4vd4k Ай бұрын
እንኩዋን ተፈታህልን ወንድማችን ነጭ ነጭዋን ስለምታወራ መታሰርህ አይደንቅም አስመሳይ ብቻ ነው በሰላም ሊኖር የሚችለው ❤️💅🏻
@Sebel21
@Sebel21 Ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በርቱ ሁለታቹሁም አክባሪያቹ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
አርአያ፡ አንተን፡ የመሰለ፡ ንፁህ፡ ኢትዮጵያዊ፡ ጥቂቶች፡ ናቸው! አይዞህ፡ ታሸንፋለህ!!!
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu Ай бұрын
ራእይ እንኳን ተፈታህ እግዚአብሔር ይመስገን ነጋሽየ በርቱ ወንድሞቸ
@samisher.
@samisher. Ай бұрын
አገራችን በግፈኞች እጅ ወድቃለች ፈጣሪ እጁን እስኪዘረጋ ስራህን ቀጥል አርአያ ፡፡
@alialax4188
@alialax4188 Ай бұрын
😂 አንተም እጅህን ዘርገላት
@user-nt2gz5rk5h
@user-nt2gz5rk5h Ай бұрын
​@@alialax4188 ፓሊሱ ነህ ክብረ ቢሶች ነገ መንግስት. ይሄዳል ቀሪው. ህዝብ ነው
@user-jm6ye9dm8j
@user-jm6ye9dm8j Ай бұрын
Defariw Eyale Aniten Lemin Aseruk
@Tsilote
@Tsilote Ай бұрын
ህዝቤ ተመስገን ማለት አይወድም:: የተደረገው በአሪያ በፉፁም ትክክል አደለም ግን የደረሰበትን ነገር ምንም ሳይፈራ ግልፃል:: በወያኔ ግዜ ቢሆን ይህን ማድረግ ይችላል? ስለዚህ ትክክል ያልሆነውን ትክክል አደለም ማለት ነው እንጂ የትርፍ ንግግር “comments” ምንም እይፈይድም
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d Ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለቤትህ አበቃክ ወንድማችን🙏🙏🙏የሀገራችን ህግ በጣም ያሳዝናል እማምላክ ቅድስት ሀገርሽን አሳስቤብልን🙏🙏😢😢😢
@alemneshtaye5739
@alemneshtaye5739 Ай бұрын
እዉነት ያሸንፋል እናንተ ብቻ በርቱልን የእትዮጵያ እንቁዎች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@Tiku-cs1uq
@Tiku-cs1uq Ай бұрын
እኔ አርያን የማውቀው ከአብይ ጋር ሲሰራ ነው። ገና ነው ፈተናው ብርቱልን እንበርታ እግዜብሔር የቅድስት ድንግል ማሪያም የቅድሱን መላዕክታን የቅዱሳን አባቶች እናቶች ምልጃና ፀሎትሽ ከኛ ጋ ነው።
@adanechdinka210
@adanechdinka210 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም ወደ ቤት ገባ ወንድሜ አርአያ ነገር ለበጎ ነው እውነት ታሸንፋለች በርቱልን ወንድሞቼ እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትከልላች እውነት በጣም ነው የምወዳች የተዋህዶ እንቁዎች👏👏👏❤❤❤
@zizitino6797
@zizitino6797 Ай бұрын
እኔ የምለው ታስሮ የተፈታው አርያ መሰለኝ የደረሰበትን እንዲናገር ነጋሽ እድል አልሰጠህውም ተናግሮ ሳይጨርስ በጣም ታቋርጠዋልህ ሁለታችሁ መድረክ ላይ ስትቀርቡ ነጋሽመድረኩን እራስህ ነህ የምተቆጣጠረው አባክህ ለአርያም እንዲናገር እድል ስጠው አርያ እንኳን ተፈታህ
@genetayele3735
@genetayele3735 Ай бұрын
@@zizitino6797 ትክክል
@user-qc5vt4hr1c
@user-qc5vt4hr1c Ай бұрын
ሑለቱንም ሥወዳቸዉ የእዉነት መልኮች ናቸዉ በርቱ ፈጣሪ ከእናንተጋርነዉ
@michaelmesfin1198
@michaelmesfin1198 Ай бұрын
እጅግ ድንቅ አቀራረብ ነው በእውነት ሰሚ ቢኖር የሁለታችሁንም ሃሳብ እጋራለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Ай бұрын
ሰላም ነጋሽ እና አርአያ እንኳን እመብርሐን ለቤትህ አበቃችህ እግዚአብሔር ይመስገን
@habtommebrahtu8283
@habtommebrahtu8283 Ай бұрын
ከስዩም ተሾመ ጋር መስሎህ ያልከዉ ነገር ካለ አስብ። በተረፈ እንኳን ተፈታህ። ኢትዮጵያ በሚገርሙ ሰዎች እጅ ወድቃለች።
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤
@HaileGebreale
@HaileGebreale Ай бұрын
ለእውነት ስለምትቶሙ ክብር ይገባችዋል ።አራያ እንኳን ተፈታህ
@CelenaAklog
@CelenaAklog Ай бұрын
እግዚአብሔር በቃችህ ይበለን አቤት እውነት በጣም ያስዝናል እምንስማው 😢😢ሁሉ
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i Ай бұрын
ዋናው ምንም ሳያረጉክ ስለለቀቁት ተመስገን እኛ አገር ሕግ የለም ሰላማቹ ይብዛ እማምላክ ወላዲት አምላክ ከፊት ትምራቹ ከኃላ ትከተላቹ በርቱ እውነት የሚያወራ መች ይወደዳል🎉
@Ay_Midia
@Ay_Midia Ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ ወንድማችን። እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ የምትወዳት እና የምታከብሯት ከልጇ ከወዳጇ ጋር ሆና ትጠብቃችሁ።
@belachewtessema4071
@belachewtessema4071 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አስሩህ እንኳንም እግዚአብሔር ፈታህ ለአንተ ክብር ነው ።
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Ай бұрын
Enquan Emebete ke gonihe komech enquan tefetahe! Negash kelibachihu silemitiseru ewdachihualehu min gizem ke gonachihu negn Egziabher yitebikachihu Tebareku!!!
@user-rc9ht7nh5d
@user-rc9ht7nh5d Ай бұрын
ወድማችን እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤❤ ቸመስገን ደስ ብሎናል
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t Ай бұрын
የኢትዮጵያ ፖሊስ መልካም ስነምግባር ትምህርቶች.የመጀመሪያ የህክምና.እርዳትን ሳይማሩ. ፖሊስ ነኝ ማለትን ሀስት ነው ። ጋጠወጥን፣ ሌብነትን. ማስተማር. ምኑ ነው. አንድ ኢትዮጵያዊ. መብትና ግዴታን. ምናውቀው. ብቻ. መልካሙን መሪ. እግዚአብሔር. ያስቀምጥልን ብቻ ።
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
እውነት ስለሚያማቸው ንፁሐን የተዋህዶ ቤተሰቦቻችንን ያስራሉ ያገላታሉ ፈጣሪ የስራቸውን ይሰጣል እንደመሸ አይቀርም ወንድማችን አርአያ እንካን በሰላም ወጣህልን🙏👍
@user-ee4su6cd8z
@user-ee4su6cd8z Ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ወንድማችን አርኣያ መካሻ እንዃን ደህና መጣህ እንዃን በደህና ተመለስክ እምናከብህና እምንወድህ ነህና ❤❤❤❤❤🙏 ወንድማችን ነጋሽ በዳዳም ተባረክ ደስ የሚል ጓደኝነታችሁ እግዝአብሔርን ያዝልቅላችሁ ❤❤❤❤❤🙏
@anethio
@anethio Ай бұрын
ሁለት ሀገር አፍራሽ እና ፀጉር ሰንጣቂዎች
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Ай бұрын
የኔውድ ወንድም እንኳን እመቤቴ አስፈታችህ የበለጠ እንደምት በረታአምናለው❤❤❤🎉🎉🎉
@alemayele7521
@alemayele7521 Ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ!! ግን ምስጋናችሁን ወይም ልመናችሁን በ ጌታ በእየሱስ ክርስቶስ አድርጉት ነዉ የሚለዉ የእግዚአብሔር ቃል። እንጂ ምስጋናችሁን በቅዱስ ቅዱሳን በማሪያም ስም አይደለም። ሌላዉ እግዚአብሔር በቃሉ እንጂ እግዚአብሔርን እናቃለን በሚሉ ወንበዴዎች ወይም ግብዞች ልኬት አይደለም!! ለሁሉም አርአያ አንተ እዉነተኛነትህን የተረዳሁት ከ ስዩም የተለየህ ቀን ነዉ!! በምትሠራዉ ስራ አደንቅሃለሁ!! በርታ፣በርታ፣በርታ፣ ❤❤❤❤
@user-zf2fm2el3l
@user-zf2fm2el3l Ай бұрын
በስብዕና ግንባታ ጀግና የትውልድ ባለአደራ ያስፈልገናል።ይህን በማጣታችን የውርደት ውርደት ተዋርደናል።ፈጣሪን ይዘን ሸይጣናዊ ሲስተሞችን መፋለም ይጠበቅብናል። ሓቅን ይዘን የረከሰውን የዚህ አለም መፍራት የለብንም።
@user-oj6ji6wm6j
@user-oj6ji6wm6j Ай бұрын
መድሐንያለም ይርዳችሁ አርአያም እንኳን ለቤትህ ከቤተሠብህ ቀላቀለህ❤
@HeretAyelew
@HeretAyelew Ай бұрын
እንኳንደና መጣህልን ወንድማችን
@fifinegash3816
@fifinegash3816 Ай бұрын
Inkwani lebstehi abekahi 🙏🙏🙏🙏♥️ewnt tdebika atkeremi twetalechi👌👌👌👍👍👍
@AbbaHenokMamo
@AbbaHenokMamo Ай бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ግን አሁንም እውነት ቀጭን ስለሆነች ያዟችሁ አምላከ ተክልዬ ይጠብቃችሁ።
@elizabethsolomon8675
@elizabethsolomon8675 Ай бұрын
እንኳን እግዚአብሄር አስፈታህ ወንድማችን
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt Ай бұрын
ወንድሜ መታሰርህን ሳልሰማ መለቀቅህን ስሰማ በጣም ነው የደነገጥኩት እንኳን ለቤትህ በቃህ
@user-gf7ev3yz6i
@user-gf7ev3yz6i Ай бұрын
አርያ ወንድማችን እንኳን ተፈታህልን እውነት ከተረሳች ቆየች እኮ እኛ ሀገር በአስመሳዮች ተሞልታ አንተ በምትናገረው እውነት ስንት የሚናደዱ ሰዎች አሉ
@senetdmeset2624
@senetdmeset2624 Ай бұрын
ወንድማችን አረያ እንካን ለቤትህ አበቃህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እመብርሀን ትጠብቅህ አሜን
@yeshiteklehaimanot1760
@yeshiteklehaimanot1760 Ай бұрын
እንኳን ተፈታህ ወንድሜ እውነት ታሸንፋለች
@BetiDerara
@BetiDerara Ай бұрын
Enkuwan dehna metak wendeme ❤️❤️❤️
@user-rn1uy3ed9s
@user-rn1uy3ed9s Ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 Ай бұрын
እንኮን ለዚሕ አበቃሕ 💚💛❤🙏
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft Ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ አርአያ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 Ай бұрын
ሁላችንም ለምናደርገው ነገር መጠንቀቅ ይገባል ማንን ደስ ያሰኛል ማንንስ ያስከፋል ያስተምራልስ ልንል ይገባል ም/ት ካፍ ሲያመልጥ ራስ ሲመለጥ አይታወቅምና።
@user-ml7hg6bk3l
@user-ml7hg6bk3l Ай бұрын
ወድማችን እንኳ እግዚአብሔር ረዳክ ፈጣር ይመሰገን
@ethioethio8898
@ethioethio8898 Ай бұрын
አራአያችን እንኳን አገኝነህ በርታልን
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t Ай бұрын
እንኳን በሠላም ወጣክ እግዚያብሄር ይመሥገን ❤❤❤❤❤
@SurprisedDachshund-tl6nk
@SurprisedDachshund-tl6nk Ай бұрын
እንኳን በሰላም ተፈታህ እውነት ምን ግዜም አትቀበረም ትወጣለች ሀሰተኞች ይፈሩ
@sisayteshome8255
@sisayteshome8255 Ай бұрын
እውነትም እውነት መልክ የላትም
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Ай бұрын
Negash weyee siwedihe sakebrihe edmena Tena yistihe kifu ayinkahe yetenagerkew liben liben nekaw! Ewinet new!!!
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Ай бұрын
እንኳንም በሰላም ተመለስክይገርማል እኔ የጣፋ እያልከ ነበረ
@genetsahlu7980
@genetsahlu7980 Ай бұрын
እንኳን ፈጣሪ እረዳክ
@kdist6436
@kdist6436 Ай бұрын
አርአያዬ ክፉ አይንካህ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub Ай бұрын
ወንድማችን አርአያ እንኳን ለቤትክ አበቃክ
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t Ай бұрын
አርያ. እንኳን. ደህና መጣህ. ወይ. ጉድ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Ай бұрын
ከአነጋገርህ እውነትን በድፍረት ስትናገር መታስርህ እንደማይቀር አውቄ ነበር በግምት በአሁኑ ስአት እንዲህ እውነትን በግልፅ መናገር ዋጋ ያስከፍላል አገራችን ህገወጦች ባለግዜ ነን ባዩች ላይ ወድቃለች እግዚአብሄር ይሁነን
@asebetatek6744
@asebetatek6744 Ай бұрын
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አርአያ
@ShimlesYimer-d1h
@ShimlesYimer-d1h Ай бұрын
በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@azebbekele4300
@azebbekele4300 Ай бұрын
አርአያ ይህንን እጠብቅ ነበር ምክንያቱም እውነትና እውነት ስለምትናገር ለማንኛውም እንኳን ተፈታህ ብቻ
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 Ай бұрын
እመቤቴ በሰላምከቤተሰቦችህ ጋር ቀላቀለችህ እናትና ልጅክብሩን ይውሰድ
@almazamohammed498
@almazamohammed498 Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 Ай бұрын
እንኩን በሰላም ወጣህ እነዚህ ግፈኞች እግዚአብሄርይፈርድባቸዋል
@alexbanjaw4946
@alexbanjaw4946 27 күн бұрын
እረ እንኩአን በሰላም ተፈታክ በጣም አስበን ነበር ነጋሽም እራስክን ጠብቅ
@msrak4498
@msrak4498 Ай бұрын
እንኳን,በሠላም ተፈታክ ለቤትክ,ለቤተሠቦችክ በሠላም አበቃክ🙏🙏🙏
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አስፈተሸህ❤
@fifinegash3816
@fifinegash3816 Ай бұрын
Ewent new ❤
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu Ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ ወንድሜ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 😢❤🎉
@senait1912
@senait1912 Ай бұрын
አርአያ መካሻ ወንድም አለም እንኳን በሰላም መጣህ 🙏❤
@rahellove7588
@rahellove7588 Ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን
@user-xo5hy5qz4c
@user-xo5hy5qz4c Ай бұрын
ጌታ አገራችንን ይጠብቅልን አሜን
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 Ай бұрын
አረአዬ እንኳ ለቤት አበቃ በርታ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 Ай бұрын
እመቤቴ ትጠብቃችሁ❤❤❤
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Ай бұрын
እንካን ተፈታህል ወንድማች ኢትዮጵያ ውስጥ አ ስሪው አሳ በዝቶልቢሆንም ግን ፈተናም ትውልድ ሚያቀ ትውልድ ተው ሚል ሚድያ አንድ ነውናበርቱ ልን እግዚአብሔር ያጠብቃቹ
@user-yj5cz1hk7s
@user-yj5cz1hk7s Ай бұрын
ተባርኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesertehv6ko7ul9k
@mesertehv6ko7ul9k Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን አሪያ መካሻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigstGetachow
@TigstGetachow Ай бұрын
መገን ኢትዮጵያ እኔስ ኦርቶዶክስ ንና ኢትዮጵያን አምርረው ይጠሏቸዋልስለማውቅየ ብልፀግና አገዛዝን ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ያጥፋት ሁሌም ለናተ እንደፈራሁ ነው ምክንያቱም እውነትን አይወዱም እንኳን በሰላም ተፈታህልን❤❤❤❤❤
@alialax4188
@alialax4188 Ай бұрын
የድሮው ንጉሳዊ ስርአት ይምጠለቹህ😂
@TigstGetachow
@TigstGetachow Ай бұрын
@@alialax4188 ላልተማረ ሰው መልስ የለኝም
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Ай бұрын
እንኳን በሰላም ወደ ቤተሰብህ ተመለስክ
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Ай бұрын
አርአያ ወንድሜ በኢትዮጵያ በአፍሪካ እውነት መናገር አይወዱም እግዛቤሔር ይጠብቃቹ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@alialax4188
@alialax4188 Ай бұрын
😂😂😂 ኤርትራዊ ነህንዴ😅
@AYB171
@AYB171 Ай бұрын
@@hasanliafa6857 አያገባህም አንተ ውሻ:አኛን ከምታባሉን ሂድና ደረቅ ቂጣ ብላ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Ай бұрын
Syansih NW yiberdilihal ahun
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv Ай бұрын
አረ እንኳን ለቤተሰቦችህ አበቃህ❤❤❤❤❤😊
@birhanu-u3r
@birhanu-u3r Ай бұрын
አረሃያ በሆነ ጊዜ የባህደ አይማኖት ተከታይ እንደሚሆን 10000 % እርግጠኛ ነኝ ነጋሽ በዳዳ ግን ትላንትም ዛሬም ወደፊትም ትክክለኛ የኦርቶዶክስ አቀኛ የቃሊቲ ጊዬርጊስ ታንፆ ያደገ ልጅ ስለሆነ በሱ ጥርጣሬ የለኝም
@yerasew1
@yerasew1 Ай бұрын
ሀገርን ከሚያስተዳድረው ተቋም እንደናንተ የተወሰነ ሰው ቢገኝ ብዙ ለውጥ ይመጣ ነበር። የምትሰሩት ስራ ቀላል አደለም። ለማንኛው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!
@fifyworku7395
@fifyworku7395 Ай бұрын
ነጋሽ ፕሊስ ከተጠያቂው በላይ አታውራ አታቀርጥም. እንደዚህ አይነት ነገሮች ያለንን ስሜት ያወርዳል.. ፕሊስ??
@aishaaisha2606
@aishaaisha2606 Ай бұрын
ስዩም ተሾመን ጠርጥር
@abdelaawol9872
@abdelaawol9872 Ай бұрын
በአርአያ ላይ የተፈጠረው ጉዳይ በትንሹ ከደርግ መንግስት መምጣት ጀምሮ ላለፋት ሃምሳ እና ስልሳ አመታት ጀምሮ ያለ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣ በሁሉም አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ችግር መሆኑን እንድትረዱት እንፈልጋለን። በተረፈ ግን ያነሳቹት ጉዳይ ሁላችንም ልንታገለው የሚገባ ጉዳይ ነው።
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li Ай бұрын
ሀገራችን እንግዲህ ለተውዋህዶ ግፈኞችን አዘጋጅታለች በጣም ያሣዝናል ሌላው እንደፈለገ ይፈነጫል እውነትን ለሀገር የቆመን ሠው ሠባዊነትን በመግፋት ማገላታት ይከብዳል
@kelebetmussie6192
@kelebetmussie6192 Ай бұрын
ለትግራይ ህዝብ ያለህ ጥልቃ ጥለቻ እና ኣንተ ሃይማኖተኛ ለመምሰል የምትተውነው ትወና ላየ እጅግ ታስገርማለህ።
@tamratsisay6950
@tamratsisay6950 Ай бұрын
አሪቲ እማሜላክ ትጠብቅ ወንድሜ
@AnaShif1992
@AnaShif1992 Ай бұрын
Welcome 🤗🤗🤗🤗 Back jegenaw
@haimont9075
@haimont9075 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ተፈታህ አርያ
@tesfaeyesus
@tesfaeyesus Ай бұрын
Antem tigebataleh yesew Emnetna haymanot eyankuwashesk aykerilhim wotete
@tesfaeyesus
@tesfaeyesus Ай бұрын
U R 1 of them.dirty
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 Ай бұрын
አርአያ ስሰማው ከእውቀቱ ፣ከችሎታው በላይ ወሬ ያበዛል። ሌላው የትም የተደረገን ስህተት ድርጊት ከአገራችን ጋር ያያይዛል። ከዚያ የመንግሥትን ባለሥልጣናት ያጣጥላል።ጥላቻውን ይረጫል።
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl Ай бұрын
እግዝያብሔር ይጠብቃችሁ😢😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shottellfit
@shottellfit Ай бұрын
አይዞን ወንድሞቻችን።ቀን ይመጣል።
@YoniHuy
@YoniHuy Ай бұрын
Abate egzabhir yaweta
@gaga320
@gaga320 Ай бұрын
ወይ ፈጣሪዬ ?!?! በቃ እንዲህ ሆነ በቃ።
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i Ай бұрын
ውይ እንኴን በደህና መጣክ ኦኦኦ ምን ጉዶች ናችፕው
@workefaris9447
@workefaris9447 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በቃ ምን ማድረግ አይቻልም እኔ የማቃቸው በይበልጥ ስለ ሃይማኖት ነው የሚወያዩት ያሳዝናል እረ አባቴ ሰላማችንን መልስልን ከአጠፋንም ይቅር በለን ❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@me_212
@me_212 Ай бұрын
ይሄ መንግስት አይገባዉም ተው ቢባል እምቢ አለ....የማይረቡ ሰዎቺን እያሰረ ያጀግናል.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,9 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 21 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,1 МЛН
#ሌላ_ትኩሳት #ሴት_የደፈረው_ካህን_ተያዘ |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
36:07
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 124 М.
🛑ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መምህራን መልስ ሰጡበት
54:05
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,9 МЛН