ራቁታቹህን አትተኙ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

  Рет қаралды 375,410

ዘንስር  tube thenser tube

ዘንስር tube thenser tube

Ай бұрын

ራቁታቹህን አትተኙ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
ቻናላችን ሰብስክራይብ በማድረግ ይማሩ ይከታተሉ ሸርና ላይክ ያድርጉ ዘወትር ለናተ የሚጠቅሙና የሚያስተምሩ ትምህርቶችንና መልሶችን ያገኙበታል ሊንኩን በመጫን ሳብስክራይብ ያድርጉ / @tubethensertube8448 #አባገብረኪዳን ግርማ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
#subscribe_share_አድርጉ
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#orthodox_tewahdo #aba_gebrekidan_interview
#eotcmk
#comedianeshetu
#ድንቅልጆች
#dn_henok
#ዲያቆንሄኖክ
#memhirgirmawendimu
#dn_yordanos_abebe
#ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ
#MemeherDrZebeneLemma
#መምህር_ዘበነ_ለማ
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#mahtot
#ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ
#zemari_abel_mekbib_new
#ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ
#zemari_tewodros_yosef_new
#zemari_yilma_hailu_new
#ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ
#zemedkunbekele +ነጭ_ነጯን
#ዘመድኩ_በቀለ
#quanquayeneshmedia
#ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ
#etartmedia
#ethiopianmovie #adeydrama #ethiopiandrama
#ኢቢኤስ #EBS #eritreamovie #eritreanmezmur
#youtubeislife #subscriber #youtubeguru #youtubecontent #newvideo #subscribers #youtubevideo #youtub #youtuber and #youtubevideos
#aletube #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #ethiopiantiktok #ethiopia #eregnaye #እረኛዬ #adagnu
#shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #dollar
#ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopianmovie #ethiopiandram #ethiopiannews #habeshatiktok #habeshatiktokvideos #etv #etvnews #ebs #ebstv #ebsnews #kanatv
#እመቤታችን,#ቅድስት,#ድንግል,#ማርያም,#ጌታችን,#መድኃኒታችን,#ኢየሱስ,#ክርስቶስ,#ኢትዮጵያ,#ኦርቶዶክስ,#ተዋሕዶ,#ቤተክርስቲያን,#አባ_ገብረኪዳን ግርማ,#አባ ገብረኪዳን ግርማ,#አባ ገብረኪዳን ስብከት,#Ethiopia,#Ethiopia_Orthodox_tewahdo,#Orthodox,#Tewahedo,#Church,#Aba_Gebrekidan Girma,#Aba Gebrekidan Girma,#Aba Gebrekidan Sibket #ድንቀ ልጆች #ቁም ነገር #ክህሎት #መዐዛ ቅዱሳን #ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

Пікірлер: 468
@gerardo_media
@gerardo_media 20 күн бұрын
ይገርማል ስገባ ዮቶብ እርእሱን ሳየው ነው ገብቼ የሰማሁት እኔ ሙስሊም ነኝ በእስልምናም ሽንት ቤት ስትገቡ አትቆዩ ልብስ ስትቀይሩ እንኳም ቶሎ ቀይሩ ራቁት አትሁኑ መልይካ ያያችሃል ሰው በያያችሁ ይባላል እናም ልክነዎት መምህር 😍😍😍
@merkuzsolomon6894
@merkuzsolomon6894 22 күн бұрын
የኔ አባት የተዋህዶ ዕንቁ እርስዎን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤
@ThomasEndrias
@ThomasEndrias 6 күн бұрын
"metet yifekedal" yalewu nw aydel
@FikaduDegu-lt7ge
@FikaduDegu-lt7ge 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን መንግሥትተስማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ ያድልልን
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Ай бұрын
አባታችን ቀደም ብለው ቢፈጠሩ ወጣቱ በጫት አያልቅም ነበር:: የእግዚአር ክብር ከፍ ይበል:; በእርሰዎ ብዙ ተማርኩ:: እድሜና ጤናውን ለእርሰዎ ይስጥልን:;
@vibes9887
@vibes9887 20 күн бұрын
አባቶች ያስተምራሉ እኛ ለሰከድ እንፀፀታለን ከዛ በኋላ ወደሃፂያት እንመለሳለን የንስሃ ሞት ያብቃን
@aboaomr5163
@aboaomr5163 15 күн бұрын
አሜን😢​@@vibes9887
@Lisha-ofL21
@Lisha-ofL21 2 күн бұрын
አባ ያቆይልን ለኛም ልቦናን ይስጠን አሜን❤❤❤❤
@user-gn5zg8wc6h
@user-gn5zg8wc6h Ай бұрын
ስለእናተ ስለደጋግ አባቶች ብሎ ይቅር ይበለን የሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን ❤❤❤🤲🤲🤲🤲አሜን
@abebemagnecho-fz3fg
@abebemagnecho-fz3fg Ай бұрын
የሰላም ባለቤት የሆነዉ ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን እግዚአብሔር ዕድሜዎትን ያርዝምልን አባታችን።
@user-hm8cz6mw6w
@user-hm8cz6mw6w 25 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች ያደረገን ቅዱሳንን የሰጠን ከስጦታ ሁሉ የላቀችውን የሰማይና የምድር ንግሥት ድንግል ማርያምን የሰጠን የሰራዊት ጌታ የአለም ሁሉ ፈጣሪ የአለም ቤዛ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና ፈጣሪያችን መድኃኒታችነ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ❤❤👏👏👏
@user-qh8gm7bf4b
@user-qh8gm7bf4b 4 күн бұрын
አባታቺን ቃልሂወት ያሰማልን መዳኒሐለም ፀጋዎት ያብዛሎት
@user-gx2ii2gAmarech
@user-gx2ii2gAmarech Ай бұрын
አባየ የእኛ እንቁ አባት ኑሩልን እግዛብሔር አምላክ ፀጋ በረከት ያድልልን🎉🎉❤❤ እስኪ ኦርተዶክስ የሆናችሁ በላይክ አሳዩኝ የአባ ወዳጆች
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Ай бұрын
አለን የተዋህዶልጆች❤❤❤
@N.D2112
@N.D2112 Ай бұрын
Oof poop t
@user-ef4ud5em7y
@user-ef4ud5em7y Ай бұрын
😊😊።፡፤​@@user-ve3rp1nl6r
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k Ай бұрын
አባዬ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k Ай бұрын
መታች ደብተራ ነዉ። መንፈስን ሁሉ መርምሩ አትመኑ ብሎ አስጠንቅቆናል ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ።
@ZenebuShiemels
@ZenebuShiemels Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን እኛንም የምንሰማበትን ጆሮ ይክፈትልን አሜን❤🙏🙏🙏🙏🙏
@solomonbirhanu8216
@solomonbirhanu8216 4 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን አሜን።
@user-mi6xr1gh6g
@user-mi6xr1gh6g Ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያብዛልን ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
አሚን❤❤❤
@SinoNaf-dv6tp
@SinoNaf-dv6tp 5 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@user-li3bg8yt7m
@user-li3bg8yt7m Ай бұрын
እንደ እናንተ አይነት አባቶችን የሠጠን አምላክ የተመሠገነ ይሑን ቃለሕይዎትን ያሠማልን መንግሥተ ሠማያትን ያድልልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@yeshwabekele937
@yeshwabekele937 Ай бұрын
አባታችን የቅዱሳን አምልክ እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ መጋቢያችኑሩልን::
@user-od3vq5eb4k
@user-od3vq5eb4k Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 22 күн бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@user-jb2hs9ji6h
@user-jb2hs9ji6h Ай бұрын
ፀጋዎትን ያብዛልን አባታችን
@fggh6526
@fggh6526 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏 በረከታቸው ይደርብን 🥰🥰🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@makitemesgen3386
@makitemesgen3386 29 күн бұрын
ቃል ሂወት ቃለ በረከት የስመዐልና ኩቡር ኣቦና❤
@teferitakelew
@teferitakelew Ай бұрын
አባታችን መንፈስዎ በእኛ ላይ ይደር። አሚን።
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k Ай бұрын
ኧረ ተዉ እሱ ላይ ያደረዉ የመቱኛ ደብተራ መንፈስ ነዉ።
@rakyi2023
@rakyi2023 21 күн бұрын
አጂብ ስትገርሙ ሰው ከማምለክ መቸነው ??ኡኡኡፍፍፍፍ
@HewanDaniel-jg5fd
@HewanDaniel-jg5fd Ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰሚልን ❤ በረከቶ ይደርብን 🙏🙏🙏
@user-qq8wt8iq5v
@user-qq8wt8iq5v Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@nazrawi2727
@nazrawi2727 15 күн бұрын
በእርስዎ ላይ ያለ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ይሁን !! እግዚአብሔር በእርሰዎ ላይ ሆኖ ይክበር ይመስገን!! ❤ረጅም እድሜ ይስጥቆት❤❤
@user-gn5zg8wc6h
@user-gn5zg8wc6h Ай бұрын
ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤
@AddisuMengist-pr1dp
@AddisuMengist-pr1dp 14 күн бұрын
የሚያገለግሉት አምላክ ረጅም እድሜና ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን
@brteHa
@brteHa Ай бұрын
የኛ እንቁ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤🙏🙏❤❤
@serkalemzewde2543
@serkalemzewde2543 Ай бұрын
አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን
@user-cl8nc6ed9w
@user-cl8nc6ed9w 26 күн бұрын
ቃል ህይወት ያስመዐልና ፀጋኡ ያብዘሐልኹም ክብር አቦና ት/ት ኹም አይፈለየና አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🤲🤲🤲✝️✝️🎤🎤🎤🕯🕯
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Ай бұрын
የእኛ እንቁ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልባችን ያሳድልልን እርሰዎን የሰጠን ሉዕል እግዚአብሔር ዛሬም ለዘላአለም ምስጋና ይገባዋልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@endalegebru4363
@endalegebru4363 Ай бұрын
Amen
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Ай бұрын
@@endalegebru4363 አሜን🙏🙏🙏🙏
@ATKAWFitsum
@ATKAWFitsum Ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን አባታችን
@chfgshe8626
@chfgshe8626 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤🎉🎉🎉🎉❤❤አረበስቱአሳዘነኩህ አምላኬ ማረኝ በድያለው አባትሆይ 😢😢🎉🎉🎉❤❤
@asly123asly5
@asly123asly5 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@KkkHgdt
@KkkHgdt Ай бұрын
አባታችን ቃለህወት ይሰማልን
@zufanbairu5405
@zufanbairu5405 Ай бұрын
AMEN abatachen Kale Hewet Yasemalen Beedeme Betsega Yetebekelen Egzeabher Enanten Ayasatan
@user-ed4ml5qv1x
@user-ed4ml5qv1x 7 сағат бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የእግዚአብሔር ጥበቃ በቀን በለሊት ይጠብቀን❤🙏
@user-ex7rm5sg9b
@user-ex7rm5sg9b 27 күн бұрын
የኔአባት የት ነውየምትገኙት ክፍለሀገር ነወት ወይንስ አዲስአበባ ባገኝወት ደስ ይለኛል አባቴ እኔ ውጭ ነው የምኖረው ትሁት ጥሩ አባት ነወት ፈትፍተው ነው የሚያስተምሩት
@melaketube3139
@melaketube3139 17 күн бұрын
ጣና ቂርቆስ ገዳም
@hallemedia4469
@hallemedia4469 15 күн бұрын
ሰው አትከተሉ ክርስቶስ እየሱስን ተከተሉ ብለዋልኮ አልሰሙም?
@user-le2cp2jv9b
@user-le2cp2jv9b Ай бұрын
ለአባታችን ቃለህይወይትን ያሰማልን🕊🕊🕊🕊💚💛❤🌷🙏
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z Ай бұрын
አሜን ✝️ አሜን 💔 አሜን ✝️ አባታችን አሜን ቃለሂዉትን ያስማልን ✝️💔💟💔💟💔💟✝️ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏✝️💔🛐🛐🛐💔✝️🙏✅⛪️⛪️⛪️🙏✅
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 Ай бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@user-ub4hm8kp9c
@user-ub4hm8kp9c Ай бұрын
አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን
@HewanDaniel-jg5fd
@HewanDaniel-jg5fd Ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤ በረከቶ ይደርብን🙏🙏🙏
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k Ай бұрын
በረከታቸዉ??😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
አሚን አሚን አባታችንን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ቃላቸው ጠብ የማይል ❤❤❤
@peg_tube
@peg_tube Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FgfgGffg
@FgfgGffg Ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤ በረከቶን በልባችን ይደሪ
@MengeshaBeye
@MengeshaBeye 15 сағат бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማለን ያገልሎት ዘመነወትን ያርዝምል አባታችን
@afomiabirhanu4579
@afomiabirhanu4579 Ай бұрын
ኢግዝአብሄር ይመስገን! ከዚህ ክፉ ዘመን ያገኘሁት ጥሩ ነገር አባቴ እርሶ ኖት! ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Ай бұрын
የኛ ትሁት አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
@vlog_Channel-
@vlog_Channel- Ай бұрын
Amen
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k Ай бұрын
ኧረ አታስቁን ይሄ ሰዉዬ ትሁት? ምነዉ በአባታችን በመምህር ግርማና በሌሎችም የምቀኝነት መንፈስ ሲንጨረጨር ብታዩት በአካል ብታገኙት ታንቁትና ፀጥ ታደርጉት ነበር። በአንድ እጁ ዕፅ በሌላዉ መስቀል ይዞ ህዝብን የሚያደናግር መተተኛ ደብተራ መሆኑንስ ታዉቃላችሁ? እኛ ኦርቶዶክሶች ወንጌል ከማንበብና ፀጋዉ ካደረባዉ አባቶች ርቀን እንደዚህ ሰዉዬ በሀይማት ስም ተረት ተረት ማዳመጥ እንወዳለን።ጌታ ማስተዋልን ያድለን ከእንዲህ አይነት ነጣቂ ተኩላዎች ጌታ ይጠብቀን አይነ ልቦናችንን ያብራልን።
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Ай бұрын
@@user-um6cm8er6k ስው ሁሌ የስውን ጉድፍ ነው የሚያየው እና እኒህ አባት ምን ያድርጉ ?
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k Ай бұрын
@@user-ze7cq6gs7q ስለዚህ ሰዉዬ ማንነት ሳላዉቅ ቀልድና ፌዝ ቢበዛበትም ትምህርቱን እከታተል ነበር። በዚ ክፉ ዘመን አስመታችና መታቾች ህይወታችንና ልጆቻችንን እድላችንን የሚቀሙን በበዙበት ዘመን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በስሜ ከሰዎች ላይ አጋንንትን አዉጡ ጎባጣን አቅኑ ሽባንም ፈዉሱ ወዘተ……ብሎ ባስነሳልን አባታችን መምህር ግርማ ላይ ሰዎችን በማስተባበር ይህ እናንተ አባታችን የምትሉት መጠነ ሰፊ ዘመቻ ከፍቶአል። ይህ ሰዉ ማን እንደሆነ ፍርዱን ለጌታ እንተወዉና መንፈስን ሁሉ መርምሩ አትመኑ ብሎአል ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ። በቤተ ክርስቲያን መንደድና በንፁሀን አገልጋዮችና በምእመናን እልቂት የመጣዉ መከራ በነዚህ ሀሳዊ መሲሆች በቤተ ክርስቲያን ዉስጥ አገልጋይ መስለዉ በአንድ እጃቸዉ መስቀል በሌላዉ እጃቸዉ ዕፅ ይዘዉ በሚመትቱት መተተኛ ደብተራዎች የተሳ ነዉ። አብዛኛዉ ኦርቶዶክሶች ወንጌል ከማንበብ ሩቅ ስለሆንን እንዲህ አይነት የበግ ለምድ ለብሰዉ ዉስጣቸዉ ነጣቂ ተኩላዎችን እንከተላለን። ጌታ አይነ ልቦናችንን ያብራልን። ከአዉሬዉ ከመነዳትም ይጠብቀን። ይኸዉ ነዉ።
@getachewteklehaymanot5177
@getachewteklehaymanot5177 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ de mi​@@user-um6cm8er6k
@Ablakat7269
@Ablakat7269 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት❤🙏
@tktyemariam
@tktyemariam Ай бұрын
አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@helenlalibelatube
@helenlalibelatube Ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያግልግሎት ዘመነወቱን ይባርክልን
@user-pp5ic4tr4e
@user-pp5ic4tr4e 17 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qw5pn5en5k
@user-qw5pn5en5k 21 күн бұрын
ቃለሕይወትያስማልን🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@akberetgezae4694
@akberetgezae4694 17 күн бұрын
ኑሩለን አባታችን
@MedanitMekonnen-bj5cj
@MedanitMekonnen-bj5cj Ай бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አረጅም እድሜ ይሰጥልን
@HemenHemen-gr6ys
@HemenHemen-gr6ys 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲ቃልሂወትንያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏
@yirdawdegineh9397
@yirdawdegineh9397 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ፈጣሪ ባርኮ ቆዩሉን
@simegnewbewket5526
@simegnewbewket5526 23 күн бұрын
በዚህ ክፉ ዘመን እኛን ለማዳን እግዚአብሔር የሰጠን ድንቅ አባት
@HiwotseyumeKebede-id5tr
@HiwotseyumeKebede-id5tr 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
@user-tj8ts7fh3e
@user-tj8ts7fh3e 10 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤አባታችንረጅምእድሜናጤናይስጥልን
@WorkineshAlem-hq4pr
@WorkineshAlem-hq4pr Ай бұрын
ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እኛም ሰምተን የእድሉ ተጠቃሚ እንድንሆን በቸርነቱ ያግዘን
@Haben54
@Haben54 4 күн бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽ቃል ሂወት ያሰማልን
@matihabesha
@matihabesha Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏
@user-iz8mu3jw5y
@user-iz8mu3jw5y Ай бұрын
❤❤❤❤
@rashamohammed8529
@rashamohammed8529 10 күн бұрын
አባቴየ አባታችን. ቃለሂወት ያሰማልን
@zeramariamsbhatu3581
@zeramariamsbhatu3581 Ай бұрын
ቃለ ሂወት የሰማልኝ እግዚኣብሄር አምላኻችን ❤❤❤
@TerngoMisigana
@TerngoMisigana 15 күн бұрын
አባ ከፍአዪካበንአሜን❤❤❤❤❤
@aaaaaaaaa424
@aaaaaaaaa424 Ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማለን አባታችን❤❤❤
@alemtube7320
@alemtube7320 Ай бұрын
አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-dl3tb1po5y
@user-dl3tb1po5y 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ቃለሂወት የሰማልን የድሜ ዘመንወትን ያርዝምልን አባታችን
@TsionkassieTsionkassie
@TsionkassieTsionkassie 13 күн бұрын
Kale hiwot yasemaln
@akt-tube
@akt-tube Ай бұрын
የመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል በረከት ይድረሰን ። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ። የዘንስር ቲዩብ ዋና ባለቤት ፤ ሠራተኞች እና ተከታዮች በሙሉ ሰላመ እግዚአብሔር ባላችሁበት ሁሉ ብዝት ይበልላሁ ።
@user-wr4zz2zg2l
@user-wr4zz2zg2l 12 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤
@AaAa-xh2mr
@AaAa-xh2mr 3 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@Aberash-fg9wh
@Aberash-fg9wh Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ቸሩ መድኃምኒያለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን ₃🤲
@user-zh9xz3jf8o
@user-zh9xz3jf8o Ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በረከቶ ይደርብን
@user-jt4my4pn2e
@user-jt4my4pn2e 8 күн бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲💒💒💒📚📚📚✝️✝️✝️🌺🌺🌺🌺
@haya3088
@haya3088 10 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዮ❤❤❤❤❤❤❤
@tigistyismaw3645
@tigistyismaw3645 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@kt5133
@kt5133 24 күн бұрын
አባታችን ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን። በረከትዎት ይድረሰኝ፦
@SassZsas-cl2hi
@SassZsas-cl2hi 28 күн бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን 🙏🙏🙏በረከታቸው ይደርብን 🥰🥰
@FuziahRashid
@FuziahRashid 17 күн бұрын
ፀጋሆትን ያብዛልን አባታችን
@Abelanbese-lf9pg
@Abelanbese-lf9pg Ай бұрын
Yene abati bereketo yideribin
@yayayaya1455
@yayayaya1455 18 күн бұрын
Like likawunt Aba Gebre Kidan Fetari Amlak Liul Egziabher derbo derarbo tsegawun yalbsewot nurulen
@Dabot-sz8td
@Dabot-sz8td 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Ай бұрын
የእርሰዎ ትምህርት ይለያል ቃለሕይወት ያሰማልን።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
በጣም ይለያል ምርጥ አባት ናቸው እድሜና ጤና ይሰጥልን ለአባታችን❤❤❤❤
@user-ll3tl6nc7q
@user-ll3tl6nc7q 23 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን !!! እኛም በተማርነው እንድንኖር የእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን የድንግል ማራያም ምልጃ ፀሎቷ ይርዳን ይጠብቀን !!!
@MasetwaleAssefa-nl4rs
@MasetwaleAssefa-nl4rs 14 күн бұрын
የሚገርም ስብከት 🙏አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እርስዎን የሰጠን ልዑል እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይድረሰው !!! በረከትዎ ይደርብን🙏
@RibkaMaru
@RibkaMaru 2 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማል
@user-kk7df5ir5w
@user-kk7df5ir5w Ай бұрын
አሜን/3/ቃለህይወትንያሠማልን፡የየአገልግሎት፡ዘመንወትን።ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@salamaragu2889
@salamaragu2889 16 күн бұрын
አቡነ አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 😢😢😢
@user-qu8cw9cy4n
@user-qu8cw9cy4n Ай бұрын
Kalywet.yasemaln.mimrachn.xegna.edem.yanort.amen.3🎉🎉🎉
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Ай бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Eyina Enikuw Abatachin Be Unet 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tj8ts7fh3e
@user-tj8ts7fh3e 10 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤
@TeklemarkosAsrat
@TeklemarkosAsrat 15 күн бұрын
አባቴ ቃለህይወት ያሰማለን
@biruket-bd9gz
@biruket-bd9gz 14 күн бұрын
የኔአባት ቃለህይወት ያሰማልን
@lucy-lf3ko
@lucy-lf3ko 29 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 22 күн бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ፅላት ይጻፍልን አሜን🙏 እግዚአብሔር አምላክ የቸርነቱን በር ይክፈትልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@TadesseEsubalew-xk8ry
@TadesseEsubalew-xk8ry 17 күн бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አባታችን
@muluChina
@muluChina 14 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉 kale hiwot yasemalen
@melkamtsion8342
@melkamtsion8342 16 күн бұрын
Kale heywet yasemalen
@biniyamtesfaye6234
@biniyamtesfaye6234 21 күн бұрын
ኣባዬ ሆይ ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@biniyamtesfaye6234
@biniyamtesfaye6234 21 күн бұрын
ኣሜን
@user-jo8ed8fy1p
@user-jo8ed8fy1p 17 күн бұрын
እንኳን ደና መጡልን ኣባታችን❤❤❤❤❤❤❤
@rakebbayuma4797
@rakebbayuma4797 16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን።
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 204 М.
Cute Barbie gadgets 🩷💛
01:00
TheSoul Music Family
Рет қаралды 71 МЛН
Bro be careful where you drop the ball  #learnfromkhaby  #comedy
00:19
Khaby. Lame
Рет қаралды 39 МЛН
КАХА и Джин 2
00:36
К-Media
Рет қаралды 4 МЛН
ሃይማኖት ምንድነው? | ድንቅ ትምህርት ርዕሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገ/ኪዳን
4:11
ኦርቶዶክሳዊ እይታዎችና አስተምሮቶች - Orthodox teachings
Рет қаралды 10 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
🔴 666 ማን ነው ? || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 473 М.