ራሄል ዮሐንስ እና ሻምበል በላይነህ - ባቲ (ሙሉ አልበም) Rahel Yohannes & Shambel Belayneh - Bati (full album)

  Рет қаралды 150,151

bl3nf

bl3nf

Күн бұрын

00:00 ባቲ
07:49 አንተ አይናማ
11:48 እንዴት ነሽ
18:35 ልቅረበው ልራቀው
23:04 አይዘነጋህ ሆዴ
30:36 ባለ ድሪ
35:05 ዝናዬ
40:57 ከለላዬ
50:00 ይዳኘኝ

Пікірлер: 62
@bl3nfk
@bl3nfk 6 жыл бұрын
00:00 ባቲ 07:49 አንተ አይናማ 11:48 እንዴት ነሽ 18:35 ልቅረበው ልራቀው 23:04 አይዘነጋህ ሆዴ 30:36 ባለ ድሪ 35:05 ዝናዬ 40:57 ከለላዬ 50:00 ይዳኘኝ
@Ethiopi1219
@Ethiopi1219 3 ай бұрын
ጊዜ አይመለስም እንጂ ያ ዘመን ቢመለስ የት በደረስን ነበር ኢትዮጵያዊነታችንና ባንዲራችን ብቻ ያድተሳሰረን ህዝብ ነበርን ተንኮል ክፋት ምቀኝነት ዘረኝነት የለብንም ነበር አይ ግዜ ❤
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 3 ай бұрын
የኛ ደርባቦች
@abrahamgelaw8644
@abrahamgelaw8644 Жыл бұрын
እነዚህ አይነት ሙዚቃዎች ናቸው ወደ ደጉ ዘመን የሚያጏጉዙን
@michaelhinckley2133
@michaelhinckley2133 Жыл бұрын
I am a ferenj, this was my first exposure to Ethiopian music many years ago and it has carried me through my life's journey. Still a classic 25 years later. Timeless. Ferenjnayn gen yehay musica betaam yamrale. Amesegenallehu
@aabbe762
@aabbe762 3 жыл бұрын
ይገርማል...በልጅነቴ በየቦታው ስለሚከፈት እሰማው ነበር
@solomonketema7505
@solomonketema7505 2 жыл бұрын
እኔም የልጅነት ትዝታው አለብኝ ስሰማው ደስ ይለኛል
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 5 ай бұрын
ሁሌም 💝የማከብራቸው 💝እንቁዎች 💝
@user-dh8ti1zb4l
@user-dh8ti1zb4l Жыл бұрын
የዝናዬ የሚለው ዘፈን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እናትና አባቴን አስታወሰኝ አይ ሞት መጥፎ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@lulua2891
@lulua2891 Жыл бұрын
አይዞህ ❤️❤️
@bereketketema9140
@bereketketema9140 Жыл бұрын
ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ። አይዞህ ።
@getnetderese5641
@getnetderese5641 4 ай бұрын
ሺ አመት ኑሩልኝ
@AmelKuko
@AmelKuko 8 ай бұрын
❤ዘመን አይሽሬ ሙዚቃዎች
@WondwsenBegna
@WondwsenBegna 8 ай бұрын
ዘፈን በናንተ ግዜ ቀረ ከስርአት ጋር❤❤❤
@mesfentetzera4372
@mesfentetzera4372 Жыл бұрын
ይህ ሙዚቃ ሲወጣ ደብረ ዘይት ራስ አገዝ የሚባል ሰፈር ነበር የምኖረዉ አሁን በልጅነቴ ያሳለፍኩት ሁሉ ትዝ አለኝ, መስፍን ተዘራ (ጃ)
@wasehunabebaw4176
@wasehunabebaw4176 2 жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ የሙዚቃ ስራ ቃናው ለጆሮ የሚስማማ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 5 ай бұрын
ባቲ❤
@mesfing3306
@mesfing3306 2 ай бұрын
Thank you our time best…
@gebriekassaw7937
@gebriekassaw7937 Жыл бұрын
ትዝ አለኝ የጥንቱ
@funinawfandaro9154
@funinawfandaro9154 5 жыл бұрын
Rahel yohannes I have the memory at kara mara high school in Addis Ababba near French legation we were listening during brake time !!! all whom there may remembered these and other artist of that golden time!
@adisexums0819
@adisexums0819 2 жыл бұрын
All the best ! Unforgettable masterpiece. Very powerful voices.it is one of my favourite music album. Wow Shambel! Wow Rachel! So many thanks for all participants.
@tesfayelemma9546
@tesfayelemma9546 3 жыл бұрын
ሁለቱ የምወዳቸው አርቲስቶች ።
@raskassaalemseged1011
@raskassaalemseged1011 5 жыл бұрын
ባለ ድሪ
@bensa3017
@bensa3017 2 жыл бұрын
Absolutely smashing, love all the tracks, lots of memories of our beautiful Ethiopia. Big thank you to you both Rahel and shamble for these super classics. God bless Ethiopia!!
@MayaWassie
@MayaWassie Ай бұрын
Good memories
@mulukenengida2656
@mulukenengida2656 2 жыл бұрын
ማን እንደ ጥንቱ
@abiyseifu3699
@abiyseifu3699 3 жыл бұрын
BEST OF THE BESR RAHEL &SHAMBL BLAYNEHE
@mercyalemu2836
@mercyalemu2836 3 жыл бұрын
Edme yemayagdew music new wowwww
@raenasweet
@raenasweet 5 жыл бұрын
Thanks very much nice memmories
@ermeyasabebe5752
@ermeyasabebe5752 3 жыл бұрын
Liben siwir aregew yihe zefen beteley ant ayinama yemilew 🌷🌷🌷🌷
@zemayared9542
@zemayared9542 3 жыл бұрын
የኔ ውድ❤❤❤❤
@user-wz8qe7kh3e
@user-wz8qe7kh3e Ай бұрын
❤❤❤❤
@yohannesalemu1670
@yohannesalemu1670 10 ай бұрын
This song remiend my father and my family
@malimali9003
@malimali9003 4 жыл бұрын
የልጅነት ዘመኔ ላይ መልሶ አስቀመጠኝ።😌
@abdusalah8380
@abdusalah8380 4 жыл бұрын
እንደአድይአበባውልቤእየወደደሽሽ የልጅነትዝታ
@semoyakedejaleg2696
@semoyakedejaleg2696 Жыл бұрын
This song remined me my mom rip mom i love you the moon and back.
@abiyseifu3699
@abiyseifu3699 2 жыл бұрын
so nice music
@GeraBizuneh
@GeraBizuneh Жыл бұрын
❤❤❤
@dinqtube3727
@dinqtube3727 2 жыл бұрын
Magnifique!!!
@saretsefa8585
@saretsefa8585 Жыл бұрын
Ba oui c'est magnfique
@solomonababa1064
@solomonababa1064 4 жыл бұрын
Goodmusiclove
@abiyseifu3699
@abiyseifu3699 3 жыл бұрын
TESEMTO YEMAYTGEB
@michaelhinckley2133
@michaelhinckley2133 Жыл бұрын
Yehay duro zafanoch yimataloo be nafsay.
@alexgates9044
@alexgates9044 2 жыл бұрын
👌 Bests
@user-rm4vz3ow9z
@user-rm4vz3ow9z 10 ай бұрын
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
አቤት ትዝታ ጥቁር አንበሳ ሖስፒታል ጓደኞቼ ካላችሑ እዚሕ ይሕን ከስማችሑ ከልደታ ተክለሐይማኖት ጥቁር አንበሳ ሖስፒታል የወንድሜ ጓደኞች ካላችሑም ስላም ለሑላችሑም አራተኛ ፎቅ ነብሳቸውን ይማር ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስና ፕሮፌሰር መስፍን በጣም ምወዳቸው ነብስ አድን ነበሩ ክብር ለነሱ ለወንድሜ ጓደኞቼ ጥቁር አንበሳ የሚስሩ የነበሩ ጆኒና ጓደኞቹ ማስታወሻ
@kiflumunye9387
@kiflumunye9387 6 ай бұрын
ሙላትን ነው የሚያሳታውሰኝ።
@alexgates9044
@alexgates9044 2 жыл бұрын
👌 👍
@zerihunassefa6683
@zerihunassefa6683 2 жыл бұрын
FULL STOP
@ahemedsiraj2382
@ahemedsiraj2382 Жыл бұрын
ልጅነቴ ጓደኞቸ የእቃቃ የህብረትርኢት ሚስቴ የት ላግኛችሁ
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 8 ай бұрын
የእቃ እቃ ሚስትህ የልጆቼ እናት ሆናለች
@nebiatsisay
@nebiatsisay Жыл бұрын
Can anyone please inform us when this album came out?
@milkilion696
@milkilion696 Жыл бұрын
That is My question too , anybody 🤔🤔🤔🤔
@semoyakedejaleg2696
@semoyakedejaleg2696 Жыл бұрын
This music 1990 my mom was listing but I don't now what year come out.
@yethio8379
@yethio8379 11 ай бұрын
i guess it was released in the early 80s in eth calendar
@kerawedke9221
@kerawedke9221 8 ай бұрын
1979 EC አምባሠል ሙዚቃ ቤት
@nebiatsisay
@nebiatsisay 4 ай бұрын
@@kerawedke9221እግዜር ይስጥህ
@yosefkifle5167
@yosefkifle5167 4 жыл бұрын
ER said doch auch mir neit
@wasehunabebaw4176
@wasehunabebaw4176 2 жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ የሙዚቃ ስራ ቃናው ለጆሮ የሚስማማ
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 1,5 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
Aq Koilek
2:51
Algyt - Topic
Рет қаралды 141 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 839 М.
BYTANAT - ҚЫЗҒАЛДАҒЫМ
2:24
BYTANAT
Рет қаралды 197 М.
KeshYou x Snoop Dogg - Forever Sunday (Official Music Video)
3:06
BM PRODUCTION
Рет қаралды 208 М.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 64 МЛН