Пікірлер
@TeklemariamWorku
@TeklemariamWorku 11 күн бұрын
መሆን አይችልም እንጂ ቢሆን ጥልዬ በእናንተ በደጋጎቹ ዘመን ኖሬ ባልፍ የሚል ምኞት ሁሌ ዘፈኖችህን ስሰማ ይናፍቀኛል።
@abisgetachew1454
@abisgetachew1454 11 күн бұрын
Yeshewalul mengiste
@Wasuget
@Wasuget 12 күн бұрын
ቃል የለኝም
@eliastadesse4145
@eliastadesse4145 13 күн бұрын
ያ የፍቅር ጊዜ ለአንድ ቀን ተመልሶ ለልጆቼ ባሳየዋቸው
@TadesseNegash-nb7hd
@TadesseNegash-nb7hd 13 күн бұрын
Shaleka melaku tegejne
@TadesseNegash-nb7hd
@TadesseNegash-nb7hd 13 күн бұрын
Kezeh gerba melaku tegjne ale
@yohannes4534
@yohannes4534 16 күн бұрын
One of the most beautiful and unforgettable works in Ethiopian music history!!!
@user-wz8qe7kh3e
@user-wz8qe7kh3e 16 күн бұрын
❤❤❤❤
@kirubeltadese2112
@kirubeltadese2112 20 күн бұрын
ኤፍሬም ስለአንተ ምን ላውራ እወድሀለሁ
@mesfinmes7593
@mesfinmes7593 21 күн бұрын
ጥሌ ይለያል 👌👌👌👌👌
@MayaWassie
@MayaWassie 22 күн бұрын
Good memories
@user-zn5le1yf7d
@user-zn5le1yf7d Ай бұрын
Ketel enje atebelam engudaye....bezan geze anegagare neber.....beberaralen ....be chal ke aberarewoch abrare adebet....demes ena zefen getem becha sayehon ....yenegeger bal chelotawu....bemeketel....ene ana esu....besu laye.... bemelewu ababal.....malet yelela hager bahal ...berasachen anetebaberewum.....kemekesasem ....andenet....lelochem ....beker.
@mameJemes
@mameJemes Ай бұрын
አንበሳው
@user-pn3hz1yx9z
@user-pn3hz1yx9z Ай бұрын
የ ሰባወች መጀመሪአ ትዝታወቼ ማለፍ አይቀር አለፉ አንደ ዘበት ከልቤ ግን ማንም አልፋቃቸው!
@sahrahassan825
@sahrahassan825 Ай бұрын
no bade singe imese you pese in raste ilve you ❤😅❤😅❤😅❤😅❤😅❤😅❤😅❤😅❤😅❤😅❤😅❤😅❤😅
@NnN-vb9dt
@NnN-vb9dt Ай бұрын
ይህ ዘፈን ሲወጣ ነበር ትምህርቴን አቋርጨ ብሔራዊ ውትድርና የሐገሬን ድንበ ር ለማስከበር ከመላው ኢትዮጵያ ከተውጣጡ ወንድሞቼ ጋር የዘመትኩት አቤት የነበረን ፍቅር አሁን ታድያ የጉድ ቀን አያልቅም እንዲሉ ጠፍጥፎ የሠራው መሬት ያለው ይመስል ተወላጅ ነኝ መሬቱ የእኔ ነው ይለኛል ማን በጠበቀው መሬት ላይ ነው የተወለደው ሺ ብትቀባጥሪ ብትለፊ ብትደክሚ :ሀገር የሁሉም ነው የሰው ምክር ስሚ በሉልኝ።የጓደኞቼ ትዝታ አሁንም በዐይኔ ይዞራል እናንተ ምርጥ ኢትዮጵያ ዉያን ሠላምና ጤናን እመኝላችሁአለሁ።
@AbdurehmanAli-jg1su
@AbdurehmanAli-jg1su Ай бұрын
ዘመንን ህይወትን ነፃነትን እኩልነት .....ክቡር ደ/ር ጥላሁን ያላለው የለም ግልፅ በሆነ የጥበብ ቋንቋ በሁላችን ልብ አለህ ከቴፒ
@mtolla5767
@mtolla5767 Ай бұрын
My crush what a beautiful soul
@dinqtube3727
@dinqtube3727 Ай бұрын
ደጋግሜ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው!!!
@aberashasfaw5836
@aberashasfaw5836 Ай бұрын
He is ahead of his time. He genius.
@sisaydemessie6524
@sisaydemessie6524 Ай бұрын
Who is listening this music may 2024
@michaelmelaku3749
@michaelmelaku3749 Ай бұрын
ማንነቴን ያወኩበት ጥበብን መዝፈን እፈልግ ነበር እንደማልችል ያየሁበት ግን ዘመኔ ጥበብ ሰላም ሀገሬን ሰውን መኖርን ሳስብ የውነት ማስታወሻዬ ነው የአገሬ ልጆች ኑሩልኝ ወዳችኃለው
@zinashgizachew8127
@zinashgizachew8127 Ай бұрын
I like Tilahuns muzic
@teshomezewdie4403
@teshomezewdie4403 Ай бұрын
Ethiopian music goat
@samiworkineh6598
@samiworkineh6598 Ай бұрын
Mert gizena woket neber yehe kaset bewetabet amet neway erasu assela agegnechew neber yane ye 6 amet lij nebereku gerum gize......
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Ай бұрын
💪💚💛♥️
@solomona8102
@solomona8102 Ай бұрын
Wow wow anedega neshe
@Ioannakoutsogiannopoulou
@Ioannakoutsogiannopoulou Ай бұрын
Ayeshi ayeshi en
@Ioannakoutsogiannopoulou
@Ioannakoutsogiannopoulou Ай бұрын
Ayeshi aishin ena
@mesfing3306
@mesfing3306 Ай бұрын
Thank you our time best…
@elsagirma2646
@elsagirma2646 Ай бұрын
የንዋይ ዘፈን ስሰማ 1977 የካቲት 6 ወይም ዘነበወርቅ ትምህርት ሰንማር የሴት ጓደኛዬን አስታወሳታለሁ ስንታየሁ ተስፋዬን ስምንተኛ ክፍል ሆነን እኛው እንታረቅ የሚለውን ስሠማ
@YigezuGirma
@YigezuGirma Ай бұрын
ሆይ ጊዜ የ13 አመት ልጅ የ6ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ። ከቤታችን ፊት ለፊት ካለዉ ሆቴል ይህ ዘፈን ና ሌሎች የዘመኑ ድንቅ ዘፈኖች በባትሪ ድንጋይ በሚሰራ ቴፕ ሲከፈት የቤት ስራዬን ወይም ጥናቴን ትቼ በመስኮት ተንጠላጥዬ የማዳምጠዉ ትዝ ይለኛል።
@Kefeyalew
@Kefeyalew Ай бұрын
I was looking this Netsanet music
@mengistuakkema1168
@mengistuakkema1168 2 ай бұрын
Weyne Weyne wryne gude hule yemayitegeb nebsina sigan yemiyatwyayik zefenochu new tiliye Yene mar uffff uffff uffff weynee
@YonasAmare-rt4vq
@YonasAmare-rt4vq 2 ай бұрын
በአውነት ነው የምላችሁ ጋሽጥላሁን አውነተኛ አና ትክክለኛ አርቲስታችን ነው ! ! ! ! ! 😄😄😄😄😄😄😄
@user-qh7ev9po4e
@user-qh7ev9po4e 2 ай бұрын
Efrem wasn't in the country. The music went out after the tour he sought asylum in US
@asfawgobeze418
@asfawgobeze418 2 ай бұрын
ከጥላሁን በላይ የምወደዉ ሰዉ የለኝም
@abdusalah9683
@abdusalah9683 2 ай бұрын
ይገርመኛል ጊዜ አንዱ ወታደር፣ሰፈሩን፣ሀገሩን፣ቤተሰቡን፣ጓደኛውን፣እኔም የልጅነት ጊዜ ን እናታለም ጎንደር፣አራዳ፣ትቤትሙዚቃ ቤቶች ፣ቡናቤቶች፣ሻሂቤት በ20ሳንቲምበዳቦውተት፣ሻሂ ሳላስብው እንባየ በጉንጨ ፈሰሰ
@andyb5383
@andyb5383 2 ай бұрын
RIP Legend Mule 😭 😭😭
@lilyabader
@lilyabader 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@geminimars7704
@geminimars7704 2 ай бұрын
I love this song! Takes me back to my childhood and ህብረት ትርኢት😢
@aghsepda
@aghsepda 2 ай бұрын
የዚህ ሙሉ አልበም ግጥምና ዜማ ደራሲ ንዋይ ደበበ መሆኑን የምታውቁ እስኪ እጃችሁ...
@user-wk8ym8np8u
@user-wk8ym8np8u 2 ай бұрын
ኦሮሞ ብሔር መሄኑ ይገርማል የእሱ ቤሔር ያተራምሳል
@SirakHaile
@SirakHaile 2 ай бұрын
Timeless ❤
@jennydeaf9O9
@jennydeaf9O9 2 ай бұрын
ok but where do i find his ACTUAL ALBUMS?!
@ibrahimahmed7498
@ibrahimahmed7498 2 ай бұрын
RIP. Enjoyed his music for several years. I also wish strength and comfort to his family, friends, and all his fans who were impacted by his passing.
@jennydeaf9O9
@jennydeaf9O9 2 ай бұрын
he made tons of albums in his life, and yet...every so-called "album" of his available online is a fan compilation. usually pretending to be an original album, using the album covers of the actual albums he made. i can't find not even one full real album of his anywhere.
@GetBayleyegn-tv8nv
@GetBayleyegn-tv8nv 2 ай бұрын
🎉🎉😂
@luciadiano8975
@luciadiano8975 2 ай бұрын
Muluken quanti ricordi r.i.p.
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 2 ай бұрын
ስላምታዬ ይድረስ ናፍቆቴን ያ ስረዳ የሚለው ለቀድሞ ጎረቤቶቼ ጓደኞቼ በሕይወት ላሉትም ለሌሉትም ስለመልካምነታቸው መርጪላቸዋለሁ።
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 2 ай бұрын
ዘፈኖቹ አንዳንዴ ትንቢት ይመስላሉ በልጅነት የሰማሁት በእድሜትልቅ ሰውም ሰሆን እያየሁት ያለው ነገር ይገርመኛል