ራስን መሆን! ከሰዎች ጫና መውጣት

  Рет қаралды 492,606

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 жыл бұрын

አንተ ራስህን ካልሆንክ ሌላ ማን እንዲሆንልህ ትፈልጋለህ?! ሰዎች በኛ ህይወት ላይ ያላቸውን መጥፎ ተፅዕኖ እስከመጨረሻው የሚያጠፋ አነቃቂ ቪዲዮ ነው።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 1 000
@meseretenyew5529
@meseretenyew5529 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይህን video እያለቀስኩኝ ነው የጨረስኩት ።በጣም ከውስጤ ገባ
@hassenhassenhassen457
@hassenhassenhassen457 2 жыл бұрын
እኔከኔበላይማንምእንደሌለነውሁሌየሚሰማኝአልሀምዱሊላሂ
@abebechkebede8016
@abebechkebede8016 2 жыл бұрын
stop copy writing be yourself .
@ተመስገንአምላክ
@ተመስገንአምላክ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር.ይባረክ😘😘😘😘😘😘
@habibaTemam-lw1ux
@habibaTemam-lw1ux Жыл бұрын
​@gembarhgaos9496 ኦኧኤኧኦኦኧኧኧኧኦኦኧኦ😊😊😊😊ኦኦኦኧኧኧኧኧኦኧኦ😊ኧኧኧ😊😊ኦኦኦኧኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኤኦኦኦኧኦኦኦኦኦኦኦኤኦኦኦኦኦኦኦኦኦኤኤኧኦኦኦኧኦኦኦኧ😊😊ለኦሮሞኦኦኦ😊ኤክስቴንሽንኦኦኦኦኤኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦፖፖፔፖፔፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖ ፖፖፖፔፖፖፖኤኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኤኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኤኦኦኤኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኤኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ0ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኤኦኦኦኦፖፖፖፖፖፖፖፖፕፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፕፕፕፖፖፖፖፖፖፕፕፕፔፖፖፖፖፖፖፖፖፕፕፖፖፖ0ፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፔፖፔፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፕፖፖፖፖፖ 0ፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፕፕፕፕፖኤኦኦ 0ፖፖፖ ፖፖፗፗኦኦፕ😊ኦፐፐ😊?ፗ😊ፖፗ😊ፖፗፖፗፐ😊😊?ፖፗፖፗ9😊ፖ9😊ፗፗፗ9ፖፖፗፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ0ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐppፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ0ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ0ፐፐፐፐፐፐ0ፐፐፐፐፐፐፐፐፐ000ፐ9😊😊
@michaelgeorgio9931
@michaelgeorgio9931 10 ай бұрын
.aq
@jimmitti8013
@jimmitti8013 2 жыл бұрын
እሄ የዛረው ቪድዮ ለኔ ብቻ ታስቦበት የተሰራ መሰለኝ። በእውነት በህይወቴ ውስጥ እኔ ለራሴ አልኖርኩም። አሁንም ግዜው አለ እንሻ አላህ ።ለዚህ ቻናል ቃላት የለኝም።በቃ ባጭሩ ምርጦች ።💌😍👌
@lubabajeddah1533
@lubabajeddah1533 2 жыл бұрын
🌺🌺🌺
@lubabajeddah1533
@lubabajeddah1533 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ጡሩ ትምህርት
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
@@lubabajeddah1533 እንኳን አደረሳቹሁ አደረሳችሁ ዉድ ኢትዮጵያውያን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑኝ 🙏🙏🙏💚💛💓💐💐💐💐💐 kzfaq.infoEMTo_pAG6O4?feature=share
@maryamenatatube6379
@maryamenatatube6379 2 жыл бұрын
Lenm new
@amaredesie1802
@amaredesie1802 2 жыл бұрын
ኧረ ለኔም እየመሰለኝ ነው
@salamtasfaye3965
@salamtasfaye3965 2 жыл бұрын
በስመአብ ብታምነኝም ባታምነኝም ከ10 ጊዜ በላይ ነው የሰማሁት ምንም ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም በጣም እጅግ በጣም ልክ እኮ ነህ የኔን ህይወት ነው የነገርከኝ አመሰግንሃለሁ በጣም ጐበዝ ልጅ ነህ በርታልኝ የኔ ውድ ሁሌም ነው በጉጉቱ ያንተን ምክሮች የምከታተለው
@gddfds520
@gddfds520 2 жыл бұрын
ወላሂ ነው ምልህ ወንድሜ በትምህርታቹህ ብዙ ተለውጫለሁ አላህ ይባርካቹ ሁላችሁንም
@asteraster8731
@asteraster8731 2 жыл бұрын
ድንቅ መልዕክት
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 6 ай бұрын
ታድለሽ በርች ወደሗላ እዳትይ ያለፈው አልፉዋል
@user-ld3oc6py9k
@user-ld3oc6py9k 2 жыл бұрын
ከእድሜህ በላይ የበሰልክ ምርጥ ልጅ💚💛❤🙏
@yidustube6925
@yidustube6925 2 жыл бұрын
ማንንም ለማስደሰት ብዬ እራሴን ዝቅ አላደርግም.......ሚገርም መልእክት...ነው።አንተ ልጅ አእምሮህን እንደተባረከ......ይኑርልህ በጣም ነው ምወድህ.....
@seadaassen2826
@seadaassen2826 3 ай бұрын
ተስፋ በቆረኩበት ስአት ሁሌም የአንተን ፊዶወች አዳምጣለሁ ተስፋ ይኖረኛል ጭንቀቴ ሁሉ ይጠፋል ተባረክ❤❤❤
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ተባረክልን
@fasikafasika5148
@fasikafasika5148 2 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ትምህርት ነው በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን ይህ ትምህርት እኔን ይመለከተኛልም ይለውጠኛል ብየ አስባለው ፈጣሪ እንደናተ ያለውን ያብዛልን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን በድጋሜ በጣም እናመሠግናለን
@ummoabubakar2069
@ummoabubakar2069 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@ghyy9434
@ghyy9434 2 жыл бұрын
🙏💖💖💖💖💖💖
@sabulady3957
@sabulady3957 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
በውነት ዬትምርት ለኔነሁ ወድሚ አመሰግናለሁ
@user-wr8bo2um8t
@user-wr8bo2um8t 2 жыл бұрын
ዋው
@tsionmelkamu4396
@tsionmelkamu4396 2 жыл бұрын
ይህ ቪድዮ ሲያስፈልገኝ ነው ያገኘሁት በጣም አመሰግናለሁ
@NEYMARJR-ri6cr
@NEYMARJR-ri6cr 2 жыл бұрын
ይህን ቪዲዮ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ይሉኝታ ከመጠን በላይ ያጠቃኝ ነበር እና ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ 🙏
@michaelashenafi7425
@michaelashenafi7425 2 жыл бұрын
ምርጥ የጳጉሜ እና የአዲስ አመት መልእክት ነው እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@user-zv2ni4kd4r
@user-zv2ni4kd4r 2 жыл бұрын
ስልጠናው ላይ ያላችሁ እኔም መቀላቀል እፈልጋለሁ ውዶቼ እኔ ለሠው እንደኖርኩ አለሁ በራስ መተማመን የሚባል ነገር የለኝም ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@saramogos3030
@saramogos3030 2 жыл бұрын
መጀመሪያ በተቻለሽ መጠን ለራስሽ ኑሪ ከዚያ ለሰው መኖር ሳይሆን በይሉንታ ከፈለግሽ ሊሎችን ትረጃለሽ። እኔ ደግሞ ለሰው ኑሪ አለውቅም ግን እቅሜ በፈቀደልይ መጠን ሰው መርዳት እወዳለሁ ያውም በደስታ ምንም ምላሽ ሳልጠብቅ። ይህ ፀባየ በጠም ነው ደስ የሚለይ።በርተችልይ እህቴ ጉደለይ ያልሸው ጋ በርትተሽ ሰሪ ያለ ጥርጥም የምትፈልጊው ማንነትሽ ጋ ትደርሻለሽ።
@safaasafaa6973
@safaasafaa6973 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍
@safaasafaa6973
@safaasafaa6973 Жыл бұрын
😍😍😍😍👍👍👍👌👌❤❤❤❤❤❤
@mgatwonway8712
@mgatwonway8712 2 жыл бұрын
በእድሜ ወይም በልምድ ትንሹ ግን አንተግን ለትውልድ ምሳሌ አስተማሪ ጅኔስ የሆኑ ወጣቶች እደምታስነሳ አልጠረጥርም ጎበዝ ክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይያዝልክ ያሰብከውን ያሰካልክ
@user-qm5ln7ir3m
@user-qm5ln7ir3m 2 жыл бұрын
የኛ ዶክተር ያንስካል ትምህርት ሁሉ የኔን ሂወት ሚዳስስ ነው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 2 жыл бұрын
መጪው ዘመን የሰላም የፍቅር የስኬት የመተሳሰብ ዓመት ያርግልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@nodirishakov7058
@nodirishakov7058 2 жыл бұрын
Amen
@shemsyashemsya8358
@shemsyashemsya8358 2 жыл бұрын
ትክክል
@buzyefker2890
@buzyefker2890 Жыл бұрын
ማርያምን አንተን ከሰማሁ ጀምሬ እራሴ ላይ ትልቅ ለውጥ እያየሁ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ 😘😘
@zuzumuhe
@zuzumuhe 2 жыл бұрын
" ማጨድ የምትፈልገውን ብቻ ዝራ " most power full
@bethlehemwale1337
@bethlehemwale1337 2 жыл бұрын
በጣም አስደሳች ትምህርት ነው::እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ👏👏
@user-ss6lq3ju7e
@user-ss6lq3ju7e 8 ай бұрын
ይሄንን ትምህሬት ሰምቶ መለወጥ አይደለም ኮሜንት አለመፃፍ እራሱ አይቻልም መድሀኒአለም እድሜና ጤና ይስጥህ ኡፍ እንዴት ደስ እንዳለኝ
@mediSmart8090
@mediSmart8090 2 жыл бұрын
የኛ ምርጥ ጓድኛ እኳን ሠላም መጣህ ልክ በልሀል ቅድሚያ ለራስ ነው የሰው ልጅ ቢታዘልም ለምን እግሬ ተጠለጠለ ነው የሚልው በርቱልን ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ ብዙ ህልማቸው የጨልመብንን ለማብራት ስበብ ሁናችሃል የዘበናችን ምርጥ አሪያዎች ናችሁ።
@amenenstudio82
@amenenstudio82 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው። እናመሰግናለን ወንድሞቼ እኔ በግሌ አስተሳሰቤ እየተቀየረ ነው። አሁንም ይሄ ትጋታቹሁ ይጨመርላቹሁ። ፈጣሪ በጥበብ እና በእውቀት ይባርካችሁ 🙏😍😍
@selammamo4166
@selammamo4166 2 жыл бұрын
Please siliki kutirachihuni mikiri efeligalehu
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
@@selammamo4166 እንኳን አደረሳቹሁ አደረሳችሁ ዉድ ኢትዮጵያውያን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑኝ 🙏🙏🙏💚💛💓💐💐💐💐💐 kzfaq.infoEMTo_pAG6O4?feature=share
@kyampeiremable2947
@kyampeiremable2947 2 жыл бұрын
M
@user-qm5ln7ir3m
@user-qm5ln7ir3m 2 жыл бұрын
ወድሜ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሰዎችን ስለኔ ምን ይላሉ ተመቸኝ 👍👍👍
@user-yt1td8ht7x
@user-yt1td8ht7x 2 жыл бұрын
ሰላም
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
እውነት ነው ምንኖረው ለሰው ይመስል ስለራሳችን ምንነት ማንነት ረሳን
@mesifekr449
@mesifekr449 Жыл бұрын
ሂወቴን የቀየረው ምክር… የዛሬ አመት ሰመሁት ነገሮች በተወሳሰቡብኚ ስአት በወቅቱ እራሴን ከዛ ችግር እደመሸሸጊያ አርጌ አዳመጥኩት ነገር ግን የውነት ቀይሮኛል ገዘቡቼ አስተሳሰቤ በራስ መተማመኔ ላይ በቃ ምን ልበላችሁ ሁለነገሬን የተሻለ ሰው ያረገኚ ምክር ሰነዬ ዘርህ ይባረክ በኔ እድሜ ያየሁት ከብዙዎቹ አደኛውና ድቁ ወጣት
@FafiTVYouTube
@FafiTVYouTube 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ በሀገራችን የቴሌብዥን ጣቢያዎች መሰራጨት አለበት በብፕሮግራም በኢትቪ ይቅረብልን ስንት ችግር ያለባቸው ሰወች አሉ ቤት ይቁጠረው ብቻ☝️😭
@seadawerku7029
@seadawerku7029 2 жыл бұрын
የምር የኔም ሀሳብነው ስቱ ይቀየርነበር የኡነት
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እንስፓየር ኢትዮጵያ💚💛❤
@zewdiw8406
@zewdiw8406 2 жыл бұрын
ብዙ ከተጎዱ ወገኖች አንዲት ነኝ ምነው ቀደም ተብሎ ይህ ትምህርት አግኝተው ቢሆን ❤❤❤
@hafizah8495
@hafizah8495 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ይህ ቪድዮ ለኔ ና እኔን መሰሎች ይጠቀሙበታል
@SS-yk3ww
@SS-yk3ww 2 жыл бұрын
ወላሂ ያንተ ትምርት ብቻ በኮፊደንስ ልቤ ሞላ ዛሬ ላይ ያለሁበት ሁኔታ እጅግ ደስ የሚል ስሜት ዉስጥ ነኝ
@nadiaharb2412
@nadiaharb2412 2 жыл бұрын
ይሄ ለኔ ነው በጣም አመሰግናለሁ ይሉኝታ ከምንም በላይ እያስቸገረኝ ነበር
@samuelfekede6852
@samuelfekede6852 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የዉስጤን ነዉ የምትነግረኝ እድሜህ እንደ ማሃቱሳላ ይርዘምልኝ ክብረት ይስጥልኝ በድጋሚ አመሰግናለሁ።
@sitotamuse1540
@sitotamuse1540 Жыл бұрын
ወንድሜ በእውነት ከዚህ ቪዲዮ ቡዙነገረ ተማረኩኝ አሁንም ፈጣሪ ጥበብና ማስተዋልን ጨምሮ ይስጥህ አመሰግናለሁ
@Heavena-
@Heavena- 2 жыл бұрын
ከምገልፀው በላይ ጠቃሚ እና አስተማሪ ነው። ፈጣሪ እንዳንተ በእውቀት አገሩን እና ሕዞቡን የሚያስተምር ያብዛልን። ይህን ሚድያ እንደከታተል ላሳየቺኝ እህቴ ምስጋና💖🙏💖
@user-cf6nx5no4s
@user-cf6nx5no4s 2 жыл бұрын
እንደው አንተ ልጅ እውቀትህ ኡፍፍፍፍፍ ካንተ ብዙ ተምሪያለው አድራሻህን ላክልኝ
@user-du4xj4ze1j
@user-du4xj4ze1j 2 жыл бұрын
የማሰተዋል መደበር አንተላይ ነዉ በቃ ኧረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ ??????????????
@faatumakadir8766
@faatumakadir8766 2 жыл бұрын
ragim edima yistih katanaga
@kiduqueen
@kiduqueen 2 ай бұрын
ቃላት የለኝም በጣም ድንቅ ሰው ነክ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏
@bereketwoldaygg
@bereketwoldaygg 2 жыл бұрын
እውነት ነው ብዙ ኣመት ምንም ሳንይዝ ከሁሉም በላይ ሳይኮሎጂ ትጎዳለህ ኣሁን ግን እየበራልኝ ነው ።እናመሰግናለን
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሁሉም ተመችቶኛል
@fatumamohammed4831
@fatumamohammed4831 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ልዩ ነገር ሰማሁ ይመችህ ወንድሜ እኛንም ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን
@sefinaadem7610
@sefinaadem7610 2 жыл бұрын
ባጣም ትክክል ነው ያልከው ቁርእንም ,መጻሀፍ ቅዱስ ማንኛውንም ስራ ስንሰራ ለፈጣሪ ብለን እንጂ ሰው ይወደኛል ብለን ስንሰራ ከመወደድ ይልቅ ጥላቻ ነው የምናተርፈው ከዚህ ትምህርት የተረዳሁት ሁሌም ለፈጣሪ ብሉ መስራት ሁሌም ራስንሆኖ መገኝትተምሬበታለው🙏
@user-fw5je4xn2p
@user-fw5je4xn2p 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ የምትሰጠዉ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለሁ
@user-km1el8zh7h
@user-km1el8zh7h 2 жыл бұрын
ትክክክክ
@kidusdemere5413
@kidusdemere5413 2 жыл бұрын
OMG This is my real life...oh this powerfull message touch my heart and change my mind... Thank you bro!
@mazitube6165
@mazitube6165 2 жыл бұрын
ደስ የምል ትምህርት ነው ተባረክ ከእግዚአብሔር እና በእናንተ ምክንያት የተለወጥኩ ነው።
@user-ut6fi2cf6n
@user-ut6fi2cf6n 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ትምህርት እንድሰማ ያደረገኝ አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መልካም መልእክት ነዉ!!! ሰዎች እንዲያከብሩህ መጀመሪያ እራስን አክብር ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል በጣም ገራሚ መልእክት ነዉ!!!!! ተባረክ ወንድሜ
@umusuleymyoutube7909
@umusuleymyoutube7909 2 жыл бұрын
ልክ ነው የተናገርከው ወንድም አላህ ይጠብቅህ
@ShwagaAbeje
@ShwagaAbeje 13 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ቀጥልበት ❤❤❤❤❤
@amelworke3610
@amelworke3610 Жыл бұрын
የምትላቸው ነገሮች በሙሉ እውነት ናቸው ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@user-cc6bi7ky1b
@user-cc6bi7ky1b 2 жыл бұрын
እኔ ሰዎች ምን ይሉኝ ይሉኝታ በጣም ጎድቶኝ ኖረ ፣ አሁን ግን እራሴ መሆን ጀምሪያለሁ አልሀምዱሊላህ
@tadelechfikera869
@tadelechfikera869 2 жыл бұрын
በጣም ደስስስ የሚል መሳጭ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቃላት ያንተሰኛል እናንተን ለማድነቅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይውደዳቹ በጣም በጣም እናመሰግናለን
@woineabreha4510
@woineabreha4510 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏 ምርጥ ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ
@veefasneedae7354
@veefasneedae7354 3 ай бұрын
የእውነት ቃል የለኝም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 жыл бұрын
ሰላም ያገር ስዎች እውነት ይሉታ ጥርግርግ አርጊ ገደል ለመጣል እያሰብኩ ነዉ ተባረክልኝ መስብስብ አልካልኩም እንጂ ትምርትህ እዴት እደሚገነባ
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በአዲስ አመት ሰላም በሰላም ደስታ በደስታ ተበሽብሻ ታየች💚💛❤️
@user-ce4rm1en3x
@user-ce4rm1en3x 3 ай бұрын
እኔ ወንድሜ በጣም እወዳሃለሁ በጣም ያንተ ምክር ሂወቴ ይቀዩሮዋል በአመሰገናለሁ ተባረክ
@meseret2813
@meseret2813 2 жыл бұрын
የእውነት በጣምአሪፍ ትምህት ነው ብዙ ነገሮችን ለማስተካከል እየርዳኝ ነው ሁሌም ታስፈልጎናላችሁ
@mekitube1278
@mekitube1278 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ምክር ነው
@user-he7rv6dj7r
@user-he7rv6dj7r 2 жыл бұрын
ያንተን ኘሮግራም ስመለከተው ውስጤን ደስ ይለኛል
@mullomullo4550
@mullomullo4550 2 жыл бұрын
ይህ ቭድዮ የእዉነት በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ከኔ ሕይወት ጋር ተያያዥነት አለዉስለዚ ሁሉንም ተረዳዉ ስነወርቅ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ
@modelactoreyuelbirhanu8766
@modelactoreyuelbirhanu8766 2 жыл бұрын
የምር አንተ ትልቅ ሰው ነህ 👍👏👏👏
@abogda947
@abogda947 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
@abushabire4058
@abushabire4058 2 жыл бұрын
Thank you brother we love you
@avenbordurollo3129
@avenbordurollo3129 2 жыл бұрын
Wow bro ከምሪን ነው የምልክ በጣም ነው ደስ ያለኝ የሆነ ነገር ነው ከአይምሮ ውሰጥ ያወጣከው thanks 🙏🙏
@tegestshigeza5067
@tegestshigeza5067 Жыл бұрын
እንባየ እይ ወርደ ነው የሰማዉት 😭😭😭😭😭እድሜ ይሰጥህ🥰🥰
@kiyatilahun4704
@kiyatilahun4704 2 жыл бұрын
Thank you sene🙏
@habtamtube9664
@habtamtube9664 2 жыл бұрын
እሄቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጊኝ 3ደቂቃ በማየት
@MengstuKasa
@MengstuKasa 3 ай бұрын
ሀይ
@semutisemu1232
@semutisemu1232 2 жыл бұрын
እውይ ሰወድህ እኮ የልቤን እኮ ነው የምትነገረኝ በተ ብዙ ተምሪለሁ
@husnatu2023
@husnatu2023 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ሰው✔
@mikchanneltubefunny6617
@mikchanneltubefunny6617 2 жыл бұрын
በጥልቀት ነው ያዳመጥኩት በጣም ደስ ይላል በርታ ማንንም አታዳምጥ💪💪💪
@user-zx1jd4mk4x
@user-zx1jd4mk4x 2 жыл бұрын
Ya Allah sint new yayhut Allah yxabqchu
@molaworkyilma6850
@molaworkyilma6850 2 жыл бұрын
ትልቅ ሁን🕺
@tigst9175
@tigst9175 2 жыл бұрын
በጣም አሪፊ ትምህርት ነው የምትሰሯቸውን ቪዶዎች መከታተል የጀመርሁት በቅርቡ ነው ግን በራሴላይ ለውጦችን እያይሁ ነው አመሰግናለሁ በርቱ የብዙ ሰዎችን ሂወት መቀየር ትችላላችሁ❤😍
@dersosisay8838
@dersosisay8838 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ አረ እችህ ምክር የእኔ ህይወት የሚዋኝባት ናት በጣም የተቸገርኩበት ነገር ቢኖር እይህ ለሰው የመኖር ህይወቴ ነው እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
@yegnatube6831
@yegnatube6831 2 жыл бұрын
ወዳጄ እውነትክን ነው ይሄ video አረድቶኛል ምሉ በምሉ ሎውጦኛ አምሬን ነው ከልቤ አመሰግናለው wow የኢትዮጵያ ምርጥ motivations ሰው ነክ ከጥልበት እደኔ ሌሎችም ይለወጡበት
@danielhagos5513
@danielhagos5513 2 жыл бұрын
ምንም ቃላት የለኝም በርቱ ስነ /$ ዳኒ እግዛብሄር ይባርካችሁ🙏🙏🙏
@kebedehabtegebriel7100
@kebedehabtegebriel7100 2 жыл бұрын
ትክክል ትምህርት ነው አንድ ሰው የሚኖረው በራሱእንጂበሰውኑሮ መሆን የለበትም።
@mariyamninnod2877
@mariyamninnod2877 2 жыл бұрын
እወነት አላህ ይጠብቅህ ትምረታቸሁ ልዩ ነው
@asmarech591
@asmarech591 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል መልክት ነው ተባረክ ወንድሜ ምንይሉኛል እድሜያችንን ጨረሰው አሁንም ግዜ አለ ከእግዛብሔረ ጋረ ቃል የለኝም እውቀቱን ፈጣሪ ይጨመረልህ
@Mtube7629
@Mtube7629 2 жыл бұрын
ማሸአላህ በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው በርታልን ወድማችን👍👍👍👍👍👍👍
@lililililioo7815
@lililililioo7815 Жыл бұрын
በጣም አነመስግናለን ቀጥልበት ውንድማችን
@andikt1105
@andikt1105 Жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኚ በርታ
@tenagnewoldeyohannes1495
@tenagnewoldeyohannes1495 2 жыл бұрын
Excellent lesson! You are good. Appreciate you. Thank you keep up with your teaching, it is worth it. Leisure yagre liji Saitama ayiqerim. God bless you.
@mintwababrham6012
@mintwababrham6012 2 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው ....ይሄማ ለኔ ነዉ የተዘጋጀዉ የእውነት .... አመሰግናለሁ በጣም...እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ...
@mesfingurach1957
@mesfingurach1957 2 жыл бұрын
በጣም አስደሳች ትምህርት ነው::እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ
@user-hb6qg1mm8qmulu
@user-hb6qg1mm8qmulu 8 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🥰🥰🥰
@robbarber5017
@robbarber5017 2 жыл бұрын
በቃ ተባረክ ወንድሜ መድሀኒት ነህ🙏🏽
@user-jb7pu7ml6x
@user-jb7pu7ml6x Жыл бұрын
በጣም ተመቸህኝ አመሰግናለሁ ቀጥልበት ብሮዬ
@fasikadamte7978
@fasikadamte7978 2 жыл бұрын
Wow!!! It's very important learning. You are best teacher in the world. Thank you so much.✔✔🍦🍦✔✔
@tftf1701
@tftf1701 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@muhidinyasin9569
@muhidinyasin9569 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለው በጣም ድንቅ ሰው ነህ
@behailugetie4606
@behailugetie4606 2 жыл бұрын
በጣም ወሳኝ ሰው ነህ ይመችህ ወንድማችን
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 2 жыл бұрын
ተባረኩ አዘጋጆች ። ለአበሾች በይሉኝታ ላደግን ይህ ትልቅ የህይወት ቁልፍ ምክር ነው ፈጣሪ ይርዳን ቀን በቀን እየሰማን እራሳችንን ማለማመድ አለብን ።
@sebleguragewa88
@sebleguragewa88 2 жыл бұрын
ትለያለህ በእውነት የናንተ ቪድዮ ሳይ ነው ትንሽ ተስፋዬ የሚለመልመው 🙏👍👍👍
@zebibahusain2988
@zebibahusain2988 Жыл бұрын
ይሄን ፊዲወ ስትጊዜ እደሰማሁት አላህ እውቀት ይጨምርልህ🙏🙏
@user-ep1sn6ho9k
@user-ep1sn6ho9k 9 ай бұрын
እውነትእውንት እሄብየ መግለፅ አልችልም ይልቤነው።እኛ ስድትዮች የመግባን ነው ትባርክልን የኔጊታ
@zinabudargie2624
@zinabudargie2624 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ! አመሰግናለሁ ቀጥልበት ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏ምርጥ ት/ት ነዉ
@EnkuFrank
@EnkuFrank 2 жыл бұрын
ገራሚ video ነው 👍
@meaza8754
@meaza8754 2 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ 🌹🥰 እናመስግናለን በጣም
@barakhbarakh291
@barakhbarakh291 5 ай бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያድልልን
@AkberetGereziher
@AkberetGereziher 3 ай бұрын
ተመስገን እንዳንተ የመሰሉ ብልሆች ስለ ሰጠን,ፈጣሪ እድመነና ጤና ይስጥልኝ
@wubhiwot
@wubhiwot 2 жыл бұрын
ድንቅ ነዉ ስነወርቅ እናመሰግናለን ብዙ ህይወቴን የሚቀይሩ ትምህርት አግኝቻለሁ
@amm4537
@amm4537 Жыл бұрын
ሳህ ሼር አድርግላቸው ለጓደኞችህም አኺኺ
አይምሮ ቀያሪ 10 ቃላት
22:54
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 338 М.
ራስህ ላይ ስራ!
14:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 356 М.
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 36 МЛН
መጥፎ ስሜትን ማሸነፍ
14:40
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 153 М.