ራስን መሆን ... ሰላም ተስፋዬ Selam Tesfaye | Bunna with Selam - Part 2

  Рет қаралды 98,689

Bunna ቡና

Bunna ቡና

2 ай бұрын

ከአርቲስት ሰላም ተስፋዬ ጋር የነበረን ቆንጆ ቆይታ ክፍል 1: በአቦል ክፍላችን ስለአርቲስቷ የህይወት ልምድ፣ የስራ ጉዞ፣ የታዋቂነት መልካምና ፈታኝ ገጠመኞች ተውያይተናል። ዱባይ ፈርኒችርን (Dubai Furniture) ከልብ እናመሰግናለን። መልካም ቆይታ።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ  / @bunnacast
#bunna #lifestyle #mindset #selam #ሰላምተስፋዬ #life #artistinlife #bunna #amharicpodcast #ethiopiantalk #lifestyle #mindset #celebrity #ethiopianmovie #ethiopianmindset #inspireethiopia #experience #mindfulness #trauma #jossysrance #የሰሜትቀውስ #luna #ethiotiktok #ethiopiatiktok #relationships #seifuonebs
Instagram:  / bunnacast
Tiktok: vm.tiktok.com/ZMLw6qcgY/
Telegram: t.me/+wElNqvRM9wpiOGM0

Пікірлер: 295
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 2 ай бұрын
አዘጋጇ በጣም ስርዓት ያለሽ በእውቀት የተሞላ ማንነት ያለሽ ነሽ ተባረኪ
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 2 ай бұрын
አዎ ግን ትንሽ ፈረንጅ ፈረንጅ ተጫወተችብን እንጂ ሰላምዬ ስወድሽ
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 2 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ግን ምርጥ አዋቂ ብልህ ጥንቁቅ ሴት ናት።❤ሰላምዬ የምር ዛሬ ገና ከልቤ ወደድኩሽ።❤ አዲስ አለምን ጋብዙልኝ🎉
@wyshdvshsh-lf2wk
@wyshdvshsh-lf2wk 2 ай бұрын
ሰላምሞች የኔ ተምሳሌት የኔ ጠንካራ ሴት ቃላትኪ መልካምነትኪ ገሊሆም ኣብ ገፅኪ ይነበብ ሰላምኪ ይብዛሕ ኣምላክ ኣብ አትሰረሕዮም ኣብ ትነበረዮ ኩሉ ኣብ ዙርያኪ ይኩን ❤❤❤❤❤
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 2 ай бұрын
ሰላም ቆንጆና የተዋጣልሽ ተዋንያን ነሽ,ጠንካራ ሴት በወጣትነትሽ መድረስ ያለብሽ ቦታ የደረስሽ አስተዋይና ረጋ ያልሽ ሴት ሰላምዬ እወድሻለሁ
@zufannagn6027
@zufannagn6027 2 ай бұрын
ሰላምዬ የኔ ውድ አላውቅሽ በጣም ነው የምወድሽ ቅልቢያለሽ ሴት ትመስይኛለሽ እና በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤ከነ ልጅሽ ከነ ናትሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ልጅሽን ያሳድግልሽ ❤❤❤❤
@Nejat197
@Nejat197 2 ай бұрын
ዋዉ እኒ ራሱ በጣም አከበረኳት እሷእና ሀናን ማነው የሚያቀርበዉ ከሰይፉ ዉጭ እያልኩ ነበር
@user-vj1se8zl6g
@user-vj1se8zl6g 2 ай бұрын
ፀሎት ማለት እኔ አልችልም እግዚአብሔር አንተ ትችላለህ ማለት ነው ።
@abelabebe2529
@abelabebe2529 2 ай бұрын
i gotta say, The studio is so beautiful, its makes you and selam pop out from the space.making both of you the center of attention from the space. every other interview shows should learn how to create this kind of enviroment for their shows.
@STAMA123
@STAMA123 2 ай бұрын
ሰላመይ ቆንጆ ከእድሜሽ በላይ የበሰልሽ እርግት ያልሽ ራስሽን ያስከበርሽ ጨዋ ሴት ነሽ ምቀኛና ቀናተኞች እንደሚሉሽ አይደለሽም ውድድድ❤
@sabagebru6850
@sabagebru6850 2 ай бұрын
ስውን በውሽት በጥላቻ ፕሮፖጋንዳ አትጥሉት ለሁሉም ነገር ማስርጃ መጠየቅ አለብን ያለ ማስርጃ አንፍርድ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው አግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏
@user-ov9vu6re2k
@user-ov9vu6re2k 2 ай бұрын
ፀሎትማ መዳኛም ማምለጫም ነው ቆንጅዬ። ብዙ ነገር በፀሎት ነው ያመለጥነው ❤❤
@yabseragirma1606
@yabseragirma1606 2 ай бұрын
ሰዉን በሰዉነት ቅርፁ ማሸማቀቅ በጣም የ መሀይሞች ተግባር ነዉ እኔ ከ ኋላ የጎላ ነገር የለኝም ማለቴ (ዳሌ) እናም መንገድ ላይ በወንዶች የሚደርስብኝ መጥፎ ንግግር በራስ መተማመኔን አጠፋዉ ከአምሮዬ ሊወጡ ያልቻሉ ንግግሮች አንዱ እንዲ አለኝ እናት እናት ከ ኋላ ለማን ሰተሽዉ ነዉ 😢 ሌላኛዉ ደግሞ እረዝም አመት የ አይሱዚ ሹፌር ነበርሽ እንዴ 😌 ሌላኛዉ ደግሞ ለመፀዳጃ የሚሆን እንኳን የለሽም በቃ ምን ልበላችሁ እራሴን ጠላዉ ለብሼ ልወጣ ሳስብ እጨነቅ ጀመር ብቻ በጣም ከባድ ነዉ እኔ አንድ ታዋቂ ያልሆንኩ ሴት እንዲ ከተባልኩ ታዋቂዎቹ ደግሞ.....😌
@AdaneAdy
@AdaneAdy 2 ай бұрын
ፈጣሪ ተሳስቶ አያውቅም።ሰው ግን ሰው ነው
@Godsdaughter16
@Godsdaughter16 2 ай бұрын
Wey ehete yehen selasalefsh aznalew gen mawek yalebsh hulem bihon endefeteretesh beki nesh💛🥰 amlak teru ,web ena denek adergo fetroshal💛
@yabseragirma1606
@yabseragirma1606 2 ай бұрын
@@Godsdaughter16 ❤
@ethiopiainme6779
@ethiopiainme6779 2 ай бұрын
የኛ ሀገር ወንዶች ባለጌ ናቸው ባጠቃላይ ሰውን መልከፍ መንገድ ላይ ደግሞ ኢትዬፕያ ውስጥ ልክ በቃ እንደ ኖርማል ነው ሚታየው ሴት ልጅ መውጣት መግባት እስኪያቅታት የሰውን ሞራል ነው ሚሰብሩት ብልግናቸውን ነው ግን ሚያሳዪት ሰው ሀገር ነው ያልሁት እንደፈለኩ ለብሼ እገባለው እወጣለው ማንም ተናግሮኝ አይውቅም ሰላም ነው ሚሰማኝ
@Saralove563
@Saralove563 2 ай бұрын
Ye ethio wendoch set lijin mashamakek,mesdeb yiwedalu aradinet yimeslachuwahal betam yasazinal 😢
@NuruAhmed-nl9gu
@NuruAhmed-nl9gu 2 ай бұрын
Interview እንደዚህ ስነ-ስረአት ሲኖረው ደስ ይላል ❤(ሰላም)²❤
@ehitefekade9527
@ehitefekade9527 2 ай бұрын
ሰላምዬ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር በሞገሱ ከፍ ያድርግሽ በዘመንሽ ለሌሎችም በመልካም ነገር አርአያ የምትሆኚ እና የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በውስጥሽ ታይቶ ፍሬ የምታፈሪበት ይሁንልሽ።
@mariyamawit
@mariyamawit 2 ай бұрын
የወፏ ድምፅ ደስስስ ሲል😊 የቡናውን የጨዋታውን ቫይብ አደመቀችው❤ሁለት ውቦች አስተዋዮች ሲሰሙ መዋል ደስስ ይላል❤
@BamYo-se9fm
@BamYo-se9fm 2 ай бұрын
Selam big love and big respect 💖
@berimezgebe8332
@berimezgebe8332 2 ай бұрын
እውነትሽነዉ ከእግዚአብሔር ጋር ማውራት ሸክምን በጣም ያነሳል እና ቀጥይበት ሰላም ።
@zedkidu7655
@zedkidu7655 2 ай бұрын
She is a very beautiful and talented person and she is very kind
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 2 ай бұрын
I agree ❤❤
@SinboneCheru
@SinboneCheru 24 күн бұрын
ሰላምዬ ሰላሙ ብዝት ይበልልሽ፡፡ እኛ ሰዎች ብዙ ጊዜ የማይመለከተን ውስጥ ገብተን ማቡካት እንወዳለን፡፡ ዛሬም ሆነ ነገ ሌሎች ሰዎችን የማይጎማ ከሆነ ለራስሽ የሚጠቅምሽ ከሆነ ሰው ምን ይለኛል ብለሽ ከማድረግ ወደ ኋላ አትመለሺ፡፡ ጠያቂዋ ግን ለኔ አዲስ ነው ከዚህ በፊት አይቼሽ አላውቅም በጣም ጎበዝ እውቀት ያለሽ እና ጥንቁቅ ጠያቂ ስለሆንሽ በዚሁ ቀጥይ፡፡ በርቺ
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 2 ай бұрын
ስለ ውፍረት በሚገርም መልኩ ነው የገለፅሽው ይገርማል ከስድብ ያልተናነሰ አስተያየት መስጠት ሲጀመር ያደግንበትን የመጣንበትን ቤተሰብ ያሳያል አንዳንድ ሰው ቆንጆ ስለሆንሽ ብቻ ኔጌቲቭ ሀሳብ መስጠት ደስ ይለዋል (መጥፎ መሆን የሚወድአለ? )ላልሽው ሆነው ነውእንጂ ይሄን አይነት ሀሳብ የሚሰጡት
@hebronmeron
@hebronmeron 2 ай бұрын
Oh selam became a very mature woman. A woman who prays are powerful❤
@kemamtades4778
@kemamtades4778 2 ай бұрын
ለፖሮግራም አዘጋጇ ሰላም!...ለምን telegram ቻናል አትጀምሪም ካለሽ ብታሳውቂኝ ደስ ይለኛል!በጣም ነው ማደንቅሽ እንግዶችሽ እራሱ ድንቅ ነው ሁሉም ነገር!!
@miruethio3059
@miruethio3059 2 ай бұрын
እሚገርመዉ ነገር ሰላም የምትናገረዉ በሙሉ የሚደንቅ ነዉ በየሰዉ ልብ ዉስጥ ያለች ይመስላል ❤ እዉነትሽን ነዉ በምክንያት ይከሳል ይወፈራል ይጠወለጋል ይሞታል ስለ ሰዉ ምን እንደሆነ ሳታዉቁ በምዲያ ላይ የምትናገሩ ሰዌች ወየህዉላቹህ በየተራ ይደርሳችሃል ጠብቁ የጊዜ ጉዳይ ነዉ ።
@merryelias7541
@merryelias7541 2 ай бұрын
ከዚህ ኢንተርቪው ብዙ ትምህርቶች አጊኝቻለሁ አመሰግነዋለሁ ሰላምዬ ተባረኪ 🙏🙏🙏❤❤❤
@JahAdam
@JahAdam 2 ай бұрын
ሁለት ሰላሞች እግዚአብሔር ሰላማችሁን አብዝቶ ያብዛው፤ I really enjoyed and learned a lot from these 2 episodes, keep shining ma cuties ❤❤ two hearts for you guys take 1 each lol
@Chiyona0208
@Chiyona0208 2 ай бұрын
I have never been your fan before.. but now you are amazing kehulum belay your not a show off. Very beautiful demo.. keep being yourself
@gebruhailu4650
@gebruhailu4650 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተምረናል ከእናቴ❤❤❤❤
@blessedbereket
@blessedbereket 2 ай бұрын
“ሠው ሚሰጠው ያለውን ነው” Selam Tesfaye; Well Said
@bettybreaep
@bettybreaep 2 ай бұрын
ሰላምዬ ከእግዚአብሔር ጋር ያለሽ ግንኙነት ዋዋዋዋውውው በጣም ትክክል ነሽ ትክክለኛው መንገድ ነው❤❤❤❤🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-md2bf1bz1j
@user-md2bf1bz1j 2 ай бұрын
በነገራችን ሏይ ጋዜጠኛዋ እንደ ጋዜጠኛ አይደለም በጣም እንደሚወድ ሰው እንደ አደናቂ ነው በጣም ፈርተሽ ተጠንቅቀሽ እሷም ሚዲያዎችን እየወቀሰች ስለነበር ያ ነገር አንቺም ጋ እንዳይመጣ የፈራሽ ነው የሚመስለው እና እሷንም አስደስተሻል ጋዜጠኝነት ማለት ተጠያቂውን የሚፈልገውን ሳዬሆን የህዝቡን ጥያቄ በግልፅ መጠየቅ ነዉ የስራው ባሕሪ ነው አንቺ እኮ ከሷ የበለጠ ማብራራት ታበዣለሽ በተረፈ ሁለታቹንም እወዳችኋለው በርቺ❤❤❤
@tayechborena4575
@tayechborena4575 2 ай бұрын
ጠያቂዋ ግን በጣም ጎበዝ ነሽ። ከርጋታ ጋር ንግግር ከማወቅ ጋር ቆንጅዪ ነሽ ደሞ❤️❤️
@HdHd-ym4il
@HdHd-ym4il 2 ай бұрын
ምርጥ ሴት ሰላምየ ሰላምሽ ይብዛ እውነት ሙሥሊም ነኝ ግን ከኢቶቢያ አርሥቲሥት አደኛየ አች ጀግና አቋምሽ አድ የማትኮሪ በራሤ አለም ኖሪ አመይዚግ የሆሽ ፍጡር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nejat197
@Nejat197 2 ай бұрын
አይ ሰላም አንቺ ስታወሪ ፍርያት ይማነ ትዝ አለችኝ አርግዠ በሚዲያ ስወጣ ከህዝብ በተሰረቀ ገንዘብ ወፈርሽ አሉኝ ብላ ነበር 😅😅ዋዉ ስራ እየሰራሁ እስከመጨረሻው አዳመጥኳችሁ በጣም ነው የደነቀኝ የሚገርም ማስተዋል ነው ያለሽ ታድለሽ በጣምምም አከበርርኩሽ ጎበዝ ሰላም ❤
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 2 ай бұрын
ያ ማለት ግን በተሰረቀ ገንዘብ አይደለም የምትንደላቀቀው ማለት አይደለም።
@leultesfaye5533
@leultesfaye5533 Ай бұрын
@@rahelzeleke958 abatua ga new tektresh meseriw?
@samiasamia6300
@samiasamia6300 2 ай бұрын
ዋው ደስ ብሎኝ ነው የሰማሗችሁ የቀኔ ድምቀት ስለሆናችሁ አመሰግናለሁ
@MaronMesfinu-me3tl
@MaronMesfinu-me3tl 2 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ልዪ ሰላምዬ እውነት ነው ያወራሽው ጌታ ከዚ በላይ ይባርክሽ ትገርሚያለሽ
@meseretmekonnen2607
@meseretmekonnen2607 2 ай бұрын
ሰላምዬ ድሮም እወድሽን ነበር አሁን ደግሞ የበለጠ ወደድኩሽ ሆስት የምታደርገዋም ልጅ በጣም ማቹርድ ደስ የምትል ናት በርቱ
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 2 ай бұрын
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
@Azariah3434
@Azariah3434 2 ай бұрын
​@@yonatanteshome2121 aba dehna neh😮🧐, sle bher man awera koy ezih gar
@rahwastella9352
@rahwastella9352 2 ай бұрын
very classy interview!! respect selam መዓረይ❤
@user-jm6oy4pb7s
@user-jm6oy4pb7s 4 күн бұрын
Really appreciate Selam Tesfaye! She is brilliant n totally 👏. Nice
@Be2u16
@Be2u16 2 ай бұрын
I saw our artists struggle in your thoughts. I felt sorry about that. Selina you're amazing stay strong 💪🫶
@tsionasele4663
@tsionasele4663 2 ай бұрын
ሰላምዬ እወድሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ🙏 አስተዋይ ሴት ነሽ።
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 2 ай бұрын
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
@Tsegahm
@Tsegahm 2 ай бұрын
ሰላምዬ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 🫶❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 2 ай бұрын
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
@mahitesfaye2867
@mahitesfaye2867 2 ай бұрын
I love the insightful discussions on your podcast! Your dynamic duo really brings the topics to life and keeps me coming back for more.
@user-nn2fd4bf4v
@user-nn2fd4bf4v 2 ай бұрын
ማዓረይ ብጣዕሚ እኽ ሽኮር❤
@aslletube4466
@aslletube4466 2 ай бұрын
ሰላምን ስለጋበዝሻት እናመሠግናለን❤ ሰላም my spisall❤🎉
@user-hf9tj8xf2z
@user-hf9tj8xf2z 2 ай бұрын
Your studio is perfect ❤️🙏
@___________9021
@___________9021 2 ай бұрын
How fascinating and intellectual this interview is 👌🏾👌🏾👌🏾
@habviral22
@habviral22 2 ай бұрын
This is the best knowledgeable discussion on the topic of the year Selam and Selam both matured and brilliant keep it up kind of this discussion Buna ቡና👏👏👏
@user-eq5mb3nu3q
@user-eq5mb3nu3q 2 ай бұрын
ሰላም ግን ሰላምም ነች አሪፍ ልጅ ምርጥ
@eshetuashango9047
@eshetuashango9047 2 ай бұрын
I committed from USA please anything problem you guys have close to God talk to him not drink alcohol no TV no anything that if you go close God he can answer you. You’re very nice both selam stay blessed thank you so much Who asking her sister bless you too but steel. I recommend any problem time. Just pray God and ask him human being always human being. That’s God always with you. Thank you!
@wintaamanuel6802
@wintaamanuel6802 2 ай бұрын
Keep shining dare manenm enidasemi gobezi both selam beautifully .
@betelhemmekonnen4839
@betelhemmekonnen4839 2 ай бұрын
Im impressed of you, even the way you explain things! Beautiful selam.
@BekyGodPlans
@BekyGodPlans 2 ай бұрын
እንደ ስማቹ ሰላም ያለው ወግ ነው የምታወጉን ልባቹም በጣም ቀና እና ደስ የሚል ነው 👏👏👏 አዘጋጇ ሰላም እስከዛሬ የት ነበርሽ ልክ እንዳንቺ ቆየን ካየን.....
@Girl_holdit_
@Girl_holdit_ 2 ай бұрын
ሰላምዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር እውነትም ማምለጫ ፣መሸሸግያ፣ነው በል ሁል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል ።❤
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚልና ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ነው ሁለታችሁንም አናመሰግናለን።
@haliabdtube
@haliabdtube 2 ай бұрын
I love well informed hosts. Keep up the good work!
@linahailu6497
@linahailu6497 2 ай бұрын
እንደ ስማቹው ሰላም ያለው ትልቅ ትምህርት የተማርኩበት እርግት ያለ ውይይት ነበር አመሰግናለሁ 🙏🙏
@hadasalemu5378
@hadasalemu5378 2 ай бұрын
Selamye betam matured gobez actors nesh demo adenakish negn ...berchi konjoye ...👍👍👍
@user-xo1gp9pw6l
@user-xo1gp9pw6l 2 ай бұрын
You are just amazing Selina 💖
@IyasuAsmamaw
@IyasuAsmamaw 2 ай бұрын
personal I really Appreciate both of you
@fasikasefiw4330
@fasikasefiw4330 2 ай бұрын
😂😂እኔ እራሱ በጣም አፍቃሪ ነኝ 😂 ሰዎችን በቀላሉ ነው የምወደው ይህ ፀባይ መጥፎ የመሰልኝ ነበር ግን ታደል ነው ❤
@user-uf7iz6fu6x
@user-uf7iz6fu6x 2 ай бұрын
ስነስረአትሽ አገላለፅሽ ደስ ሲል በአላህ ከፎቶሽ በላይ ቪደወችሽን በጣም ነዉ የሚያምረዉ ለዛ ካች ጋ ነዉ
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 2 ай бұрын
Slam l have big respect ✊ ❤
@user-ve4vz7qo9f
@user-ve4vz7qo9f 2 ай бұрын
Selamye lemejemerya gzie new coment yexafkulsh gn tebareklign bcha
@bettybreaep
@bettybreaep 2 ай бұрын
ደስስስ ሰትሉ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@MeklitZewude-fo9ir
@MeklitZewude-fo9ir 2 ай бұрын
ሰላምዬዬዬ……❤ በጣም እቁ እና ውድ አስተዋይ አእምሮ ነው ያለሺ በቃ ሒወት ገብታሻለች እኔ ካች ብዙ ተምሬ አለሁ ሰው በግዜአዊ በሚሰማው ነገር አድሰው ላይ የመጣለትን ሐሳብ አስተላልፎ ተሳድቦ ይሔዳል እሱ ይረሳዋል እዛ ሰውዬ ላይ ግን ይጎዳዋል ይሰብረዋል 😢 ልክ ብለሻል ካች ብዙ ተምሬ አለሁ ወደፊትም እማራለሁ ከዝህ የበለጠ ትልቅ ደረጃላይ ደርሰሺ ማየት እፈልጋለሁ ደሞም መልካም ሰው እግዚአብሔር ይረዳዋል ትደርሻለሺ አልጠራጠርም በርች ከች የወሰድኩት መጦፎ ሰው መሆን አልፈልግም ግን የመጥፎ ሰው ምግባር ላደርግ እችላለሁ ይህን እዳስተውል አርገሺኛል ሌላም ሌላም……ደሞ የሕዝብ ነሺ😂 አልልም❤በርች❤❤❤❤❤
@aklilunuramo4794
@aklilunuramo4794 2 ай бұрын
Big respect
@SeenaaKiyyaa-bf2df
@SeenaaKiyyaa-bf2df 2 ай бұрын
Selamiye yene jagna set betam new mewedish yehulachinem tenikare nesh naf amet nurilegn yene konjo❤❤❤❤❤❤❤❤ love you so much
@user-jd9yc7oq3m
@user-jd9yc7oq3m 2 ай бұрын
በተረፈ ሰላም በጣም ነው ማደንቅሽ ምወድሽ ❤
@habeshasg2125
@habeshasg2125 2 ай бұрын
Jegena set I love you ❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 ай бұрын
ጠያቂዋ ሰላም አለባበስሽ ያምራል በጣም ከነጫማሽ👌
@sutumetilahun8423
@sutumetilahun8423 2 ай бұрын
Selma you right pray change everything
@ruahmed8951
@ruahmed8951 2 ай бұрын
MashaAllah selamye you have beautiful soul ❤
@wawehmaryamhmaryam4849
@wawehmaryamhmaryam4849 2 ай бұрын
😍ደስ ስትሉ በናታቹ ሰላምዬ አሁን ደሞ ሌላ ሰላም አመጣሽ ደስ የሚል ጨዋታ የምር እንዳያልቅ እየተመኘው ነው ያየዋቹ አርቲስት ሰላምን ትንሽ ድክም አረግሻት የኔ ወረኛ😂ተቁነጠነጠች እኮ 😂ስለስራዋ ስራዋን አክብራ በጥሩ ምተሰራ ጎበዝ እንደሰው ደሞ ጠንካራ እራሱዋን ያሸነፈች ጀግና ሴት ናት😘 አንቺ ሰላም ደሞ ሁሌ አለ አይደል ሰው ሰው የሚሸት ነገር ነው ምታወሪው የሆነ በክፍ ቀኔ ያገኘውሽ የልብ ጉዋደኛዬ ነው ምትመስዪኝ የውነትም ከባድ ባልኩት ቀን በጣም አግዘሺኛል በያንዳንዱ እርዕስሽ ውስጥ እራሴን አገኘዋለው ከመጀመሪያው ጀምሮ videoshn እከታተላለው ለውጥሽ ደስ ይለኛል የኔ ቅመም በርቺልኝ 😘😘😘
@gesmes9374
@gesmes9374 2 ай бұрын
My perfect conversation one would be love you twines !!!!!
@user-eu1wf7pp6n
@user-eu1wf7pp6n 2 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ እሚል ፖድካስት ነው ብዙ ተማርኩኝ🙏ሰሉዬ አድናቂትኪ እየ
@yirgukenea7674
@yirgukenea7674 2 ай бұрын
አዘጋጇ በጣም ደስ ትያለሸ የንግግር ኮንፊደንስሸ ደሰ ይላል
@AmeleAbera-ph6ij
@AmeleAbera-ph6ij 2 ай бұрын
Selam tesfaye betam ketebekut belay besal Asteway set nesh .selam Atalay demo yeselam tesfayen Lela side endinay siladeregshin enamesegnalen
@TigiTigi-wb1ge
@TigiTigi-wb1ge 2 ай бұрын
ምርጥ ሰው ነሽ ሀሜት አትወድም
@hayatjemal9939
@hayatjemal9939 2 ай бұрын
God bless you wise lady
@user-tu2sv8lh3s
@user-tu2sv8lh3s 12 күн бұрын
ሰላምዬ በጣም ነው የምወድሽ ብጣኣሚ ዝፈተውኪ
@user-kf3nw3ky2w
@user-kf3nw3ky2w 2 ай бұрын
selaye betam new madenksh makerbrsh ..baygermsh bemlkm enmesaselalen menged lay selam tesfayen new mtmesyiw yilugnal .bcha betam adnakish negn ..fetari kalew and ken agegnshalew yene snesreategna...❤
@The_animaw
@The_animaw 2 ай бұрын
ሰላም ና ሰላም በልቤ ሰላም አሰፈናቹ God bless u
@kidist5104
@kidist5104 2 ай бұрын
i did not think i would love her more but here we are😍😍😍
@Beniyas33333
@Beniyas33333 2 ай бұрын
📌ሰሊና እራሶን ከማንም ጋር አታወዳድርም ቢከፋትም ብትደሰትም ስሜቷን ዋጥ አርጋ ተረጋግታ የምትኖን ሴት ናት ሌሎቹም አርቲስቶች ያላቸዉን ነገር ለማሳየት ከሚሟሟቱ እራሳቸዉን ቢሆኑ መልካም ነዉ።
@edenmokenen4510
@edenmokenen4510 2 ай бұрын
Thank you bless you guys ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ove6164
@ove6164 2 ай бұрын
ሰሉዋይ ንግስቲ ፈትወኪ'የ። ✨💖
@hayathayat4351
@hayathayat4351 2 ай бұрын
ምን አገባሽ ሆኦ
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 2 ай бұрын
@Nejat197
@Nejat197 2 ай бұрын
@DjhGg-ry7gc
@DjhGg-ry7gc 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅 ዘርዋ ኮናት ሰላም ከሌላ ብሄር ለትግርኛ ተናጋሪ ለተጋሩና ለኤርትራ ትቀርባለች ዋጡት
@eskedardamena5947
@eskedardamena5947 2 ай бұрын
Sewedat selamn ufff❤❤❤❤
@tarikuterefe2386
@tarikuterefe2386 2 ай бұрын
ሰላም ጎበዝ ልጅ በርቺ :: አቀራረብሽ ደስ ይላል ::
@melisechevron
@melisechevron 2 ай бұрын
She is my favorite girl 💓💓💓💓💓💓 l love her talen and her confidence also she is very beautiful girl 💓❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tfikade5771
@tfikade5771 2 ай бұрын
ሰላም ፋኔ ነች በዚህ መልኩ ግን ተረድቻት አላውቅም ። በሳል መጠይቅ ነው።እናመሰግናለን!!!🙏
@nunu2408
@nunu2408 2 ай бұрын
ደስ የሚል እረጋታ ያለው አቀራረብ ነው ደስ ስትሉ ሰላምዬ የምወድሽ ሰው ነሽ❤
@rfds7894
@rfds7894 2 ай бұрын
የኔ ውድ ሰሊናዬ በጣም ነው የበለጥ የወደድኩሽ ያደነኩሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ng7lp5cl8f
@user-ng7lp5cl8f 2 ай бұрын
Oww god i love u selam eman❤❤❤😢
@godisgood7456
@godisgood7456 2 ай бұрын
That is marta ❤wefra alwefra hule konjo nat
@Amenen809
@Amenen809 2 ай бұрын
Number one actress selam❤
@etaferahuwoldemichael3211
@etaferahuwoldemichael3211 2 ай бұрын
Selamye yene konjo betam new yemiwedish yemadnkish yene jegna set❤❤❤🎉🎉🎉
@GetachewDesta-fd2zj
@GetachewDesta-fd2zj 2 ай бұрын
ሰላም ጠንካራ ሴት ነሽ እና ቀጢይበት አዞሽ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
@ChineHaile-wb6xb
@ChineHaile-wb6xb 2 ай бұрын
ilove the host selam ❤
@firezerdebebe7254
@firezerdebebe7254 2 ай бұрын
Selina Nice artist i love u
@noloshatube4922
@noloshatube4922 2 ай бұрын
ቆንጆ ቆይታ ❤
@Halima-ob7te
@Halima-ob7te 2 ай бұрын
Wow wow wow wow very interesting interview
@almedenderkiyab9126
@almedenderkiyab9126 2 ай бұрын
selam big rspact betofere eraso tamereyalshe❤
@user-bj1fx4nn6s
@user-bj1fx4nn6s 2 ай бұрын
Selm bethamm bzwu temryalhu..i wishes you share us this before i could learn and fix something
ለሰው አትናገሩ Don't tell anyone | Bunna with Selam
18:12
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,1 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 14 МЛН
የልብ ወግ (YeLeb Weg) _ ሰሊና እና ነባ ክፍል 1
36:13
ስሜትን መቆጣጠር
21:09
Bunna ቡና
Рет қаралды 14 М.
ከባዶ መነሳት ይቻላል
1:22:18
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 22 М.
Selam Tesfaye - YeLib QuanQua (Ethiopian film 2017)
1:33:21
Addis Films
Рет қаралды 989 М.
Ты же девочка 2 👧🏻🤣😋 #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 2,2 МЛН
小丑冒险给天使带回玫瑰花#short #angel #clown
0:56
Super Beauty team
Рет қаралды 6 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
0:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 7 МЛН