No video

ራስን ስለማጥፋት ከዶ/ር ምህረት ደበበ ጋር ከሳምንቱ የቡና እንግዳ/Sunday With EBS Coffee Time With Doctor Mihret Debebe

  Рет қаралды 20,154

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 33
@zherautewodros1509
@zherautewodros1509 6 жыл бұрын
ዶክተር ምህረት ደበበ በአህምሮ ልቀት ብቃት ላይ ለሀገሩ ወጣቶችና ሌሎችም ክፍሎችን በትምህርታዊ:በአይማኖታዊ:በማህበረሰባዊ:በአስተሳሰባዊ እሴቶች ወደ ላቀ ደረጃ ሊያሸጋግረን የተላከልን ነብይ ነው ከዚህ ቀና እና የትልቅ ዕውቀት ባለቤት ብዙ ልንጠቀም ይገባል ስለዚህም አዲስ ሊጀምረው ባሰበው ፕሮግራም ላይ ብዙ መሰረታዊ ጉዳዮች ተነስተው ወደ ላቀ ደረጃ መደረስ እንደሚቻል እኔ ለራሴ እርግጠኛ ነኝ:: ኢቢኤስ ደግሞ ለእንደዚ አይነት በጎና አስፈላጊ ተግባር ቤቱን ክፍት ማድረግ ይገባዋል:: ዶክተር ምህረት ደበበ በጣም የሚገርሙ ብዙ ቁምነገርን ያዘሉ የተቆለፈበት እና ሌላ ሰው የሚሉትን ሁለት መፅሐፎችን ያደረሰን ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነው:: ከዓመታት በፊት ደግሞ ረጅም ሳምንታትን የፈጀ ኢንተርቪው ከተወዳጇ ጋዜጠኛ ከመዓዛ ብሩ ጋር በሸገር ካፌ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ሳይሰስት ዕውቀቱን ያካፈለን የብዙ ዕውቀቶች ባለቤት ነው::ለኔ ደግሞ በአካል የማላገኝው በርቀት የሚያስተምረኝ መምህሬ ነው :: ከመሀዛ ጋር ባደረገው ኢንተርቪ ከብዙ አይነት ርካሽና አላስፈላጊ ስሜቶች: እራስን ዝቅ አድርጎ ከማየት ስሜቶ ያወጣኝ ትልቅቅቅቅ ሰው ነው thank you & much respect dr mehret debebe🙏🏿😘can’t wait to see your motivational speech on ur new show
@senaityemanne422
@senaityemanne422 6 жыл бұрын
GOD BLESS YOU
@catcamel7570
@catcamel7570 5 жыл бұрын
Just drop your fake idea, nebiy!! Prophet!!! Kkkkkk
@adax6738
@adax6738 4 жыл бұрын
Respected Dr Mihret Debebe thank you for all of your Motivation
@user-cd1kw4ks2c
@user-cd1kw4ks2c 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ምህረት
@Ermi
@Ermi 6 жыл бұрын
ኣንበሶች። በዚህ ስራቹ ኣንድ ሰው ባዳናቹ ቁጥር በሰማይ በመላእክት የታጀበ ትልቅ በዓል ይደረጋል።
@user-sw5qw3lg4y
@user-sw5qw3lg4y 6 жыл бұрын
Thank you Dr. Miheret and Sunday on EBS
@yohaneszeray8889
@yohaneszeray8889 6 жыл бұрын
ሰላም እሚገኝው በሳይንሳዊ መንገድ ሳይሆን በፈጠረን በአምላካችን በእግዚእብሄር በማመን እና ወደ እሱ በመጠጋት ብቻ ነው
@Crypt0_Yoda1
@Crypt0_Yoda1 3 жыл бұрын
እንደዚህ closed minded ሆነን እስከመቼ ወንድሜ
@keriamen3250
@keriamen3250 Жыл бұрын
በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ በሽታዎች የሚዳርግ (ስኳር፣ ውፍረት፣ የአስተሳሰብ መዛባት፣ሱስ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ ይህ"መድሃኒት" የታባለው እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)። እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም።ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በምክርና አካባቢን በመለወጥ ሊቃና ይችላል።። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም የለም። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና።

@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 6 жыл бұрын
ጥሩ ት/ት ነው እናመሰግናለን
@mebratgebreab882
@mebratgebreab882 5 жыл бұрын
Betam new ye dr mihret hasab emadenqew! Beachru betam adnaqiw nenge behulu yemiqrbew. Ena lemkr adrash yet enagegnalen
@habtomumolalm7185
@habtomumolalm7185 Жыл бұрын
Betam,konjo,new,berta
@Ermi
@Ermi 6 жыл бұрын
ሁሉ ክፉ ኣሳብ፣ የሰይጣን ሹክሹክታ ነው። ለዚህ ደግሞ፣ በስመ ኣብ፣ ወወልድ፣ ወመንፈስ ቅዱስ፣ ኣሃዱ ኣምላክ፣ ወይም ደግሞ፣ በስመ እየሱስ ብለን ሰይጣንን መገሰጽ ነው።
@keriamen3250
@keriamen3250 Жыл бұрын
በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ በሽታዎች የሚዳርግ (ስኳር፣ ውፍረት፣ የአስተሳሰብ መዛባት፣ሱስ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ ይህ"መድሃኒት" የታባለው እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)። እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም።ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በምክርና አካባቢን በመለወጥ ሊቃና ይችላል።። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም የለም። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና።
@shanikonjo9687
@shanikonjo9687 6 жыл бұрын
እንተዋውቃለንወይ አለ ጠብቁ
@mercimarsha5449
@mercimarsha5449 6 жыл бұрын
♥♥♥♥
@meharigebremeskel8576
@meharigebremeskel8576 4 жыл бұрын
Dr mhret debebe endow lantu qalat yeleym betam akbrot talow dr leniem lendenem bzuteqmonal yqetlu enam kefetari betac bersodgaf bzulowt eyametannw mnelalew bca lerso lenasl rejim edmena selam tena abztoystow elalew betam enakbrotalen enwodowalen enafoqrotalen besrawot demo deslilacew ygebal bersosra bzu cgryalebn yeneberebn tesaslenal tesda agntenal ybertuln twld eyeteqeyerenew dwslilacew ygebal ....
@lealembirhan6813
@lealembirhan6813 6 жыл бұрын
ብቻ ያሰባችሁትን ስትጀምሩ እምነታችሁን ለመስበክ እንዳትጀምሩ በስራ አመካኝታችሁ አቶ ምህረት
@selamyene1603
@selamyene1603 6 жыл бұрын
Lealem birhan kifu lemn tasbaleh Lemneth kemekorkorh befit Libh tru yihun
@lealembirhan6813
@lealembirhan6813 6 жыл бұрын
Selam Yene አንድ ቦታ ላይ ጥሩ ነገር ሲናገር ስላልሰማሁት ነው
@AddisKenNew
@AddisKenNew 6 жыл бұрын
negativ mind nesh/h
@senaityemanne422
@senaityemanne422 6 жыл бұрын
What's the problem? If you agree you take it and if you don't, you don't
@semiraalli5425
@semiraalli5425 6 жыл бұрын
እረ ውይ እንተዋወቃለን ወይ የለም እንደ ደብሮኛል ልቀቁልን
@alinalin5773
@alinalin5773 6 жыл бұрын
Enem Erasen laxfa 3site mokiralew gin altesakame 😢😥😤
@samymulu7110
@samymulu7110 6 жыл бұрын
ayzoshi ehite min bihon erasishin atatifi. seytan yemilishin atsimi egziyabehre bezih midre lay endtnoriy yefeterebet mikniyat alew. sister, estliyaleshalew fikdegna kehonish
@beleyougebriowt2792
@beleyougebriowt2792 6 жыл бұрын
they are Christin but the program is not about belif . just quite & learn
@berrybayou7563
@berrybayou7563 6 жыл бұрын
mndnw yemtlew ante degmo
@keriamen3250
@keriamen3250 Жыл бұрын
@@berrybayou7563 በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ በሽታዎች የሚዳርግ (ስኳር፣ ውፍረት፣ የአስተሳሰብ መዛባት፣ሱስ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ ይህ"መድሃኒት" የታባለው እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)። እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም።ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በምክርና አካባቢን በመለወጥ ሊቃና ይችላል።። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም የለም። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና።
@emogmmo781
@emogmmo781 6 жыл бұрын
እራኬብዬ ስወድሽ ዛሬ እንተዋወቃለን ከሌለ ይደብራል እየጠበቃቹው ነው
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 6 жыл бұрын
እንተዋውቃልን ልቅቆልን
@user-id2pj1ms5q
@user-id2pj1ms5q 6 жыл бұрын
ፕሊሥ እንተዋወቃለነወይ ቀረ እንዴይ
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 76 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 2,1 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 43 МЛН
ራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም!!
21:41
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 22 М.
MindSet - Good behavior, good culture
46:07
Fana Television
Рет қаралды 11 М.
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 76 МЛН