ራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም!!

  Рет қаралды 21,759

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

9 ай бұрын

ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። በዛሬው ቪዲዮ ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ ሃሳብ ይዘንላችሁ መተናል። ሰሞኑን በማህበራዊ ድረ-ገጽ እየተሰራጨ ስለነበረው ነገርም አንስተናል ፤ ቪዲዮዉን ተጋበዙልን።
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_lifeclass
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass
===================================
Music: Rights Free Sound
Music Link: • [No Copyright Music] Sad Cinematic Ba...
===================================

Пікірлер: 180
@user-dg1df7cp6d
@user-dg1df7cp6d 9 ай бұрын
መቸም እራሴን አላጠፋም ሂወት አጭር ናት ከአዛን እሰከ አቃም ያለች ወቅት ናት
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 9 ай бұрын
በትክክል ዳጊየ ❤❤አገላለፅሽ ወላሂ የልቤን ነው የተናገርሽው ማንም የማንን ስሜት አይረዳም 😢😢😢😢
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 9 ай бұрын
እውነት ነው 😢 ሁለት ሞት አወ እህት ወንድሞቼ ለሽይጣ እጅ አንስጥ ከሆነው ከተፍጠረው ነገር እኛ እንበልጣ ለን እንበል ለፍጣሪያችን በጣም ቅርብ እንሁን🙏❤️❤️ አላህ ሆይ የተጨነቀን አለም የጨለመችበት እህት ወንድም ሁሉ ሁሉን ነገር ግለፅላቸው ሀሲዱን ፍሳዱን አላህ ይያዝልን don’t give up ሁሉም መልካም ይሆናል ❤❤❤❤❤
@marhawitmerhawit9917
@marhawitmerhawit9917 9 ай бұрын
Dageye enmi l 8 wre debreshni Austin nbreku geni egezabhre gare alfwalwu ahuni hen egezabhre yemsgeni dsitgna negn
@WGK4684
@WGK4684 8 ай бұрын
እውነት ነው ሁሉም ያልፍል ለሞቱት ነፍስ ይማር😢😢 በሂወት ያለነውን ደግሞ ከዚህ ክፍፍ ሀሳብ እግዚአብሄር ያውጣን ይጠብቀን!!
@Almaz_Ababu
@Almaz_Ababu 9 ай бұрын
ተባረኪ ዳጊ🙏🏼 የማያልፉ የሚመስሉ ቀኖች ያልፋሉ አልችልም ያልነው አይሆንልኝም ያልነው ይሆናል እንደምንም ከጨለማው ባሻገር ያለውን ብርሃን ለማዬት መሞከር , በአካባቢያችን ያሉ እኛን በማጣት የሚጎዱትን ማሰብ ያፅናናል የጨነቀን የጨለመብን ሲመስለን ወደ ፈጣሪ መመለስ መፀለይ ይገባል እግዚአብሔር አምላክ የምትችሉበትን የምታልፉበትን ጥንካሬ ይስጣችሁ
@TsedaleTesfaye-sb3ks
@TsedaleTesfaye-sb3ks 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 8 ай бұрын
ዳጊ ለህዝብሽ አስበሽ ጊዜሽን እውቀትሽን ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ God bless you dear 🙏🏽❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹
@user-mx9fn7ym4w
@user-mx9fn7ym4w 9 ай бұрын
ከ15 ቀን በፊት እራሴን ለማጥፋት አስቤ ነበር 8 አመት ሙሉ የሠራሁበትን እናቴ በካሠር ታማ አሳክሜ ጨረስኩ ብሬን መጨረሱ ሳይሆን ያናደደኝ ያን ሁሉ አጥፍቸ እናቴ ሊሻላት አልቻለም ግን እራሴን አጥፍቸ መቃብር ያለዉን ጥያቄ ፈራሁ ዱኒያ ላይ ተሳቃይቸ በአኸይራም እሳት ልገባ ብየ ተዉኩት😂 ከባድ ነዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@birtudem7419
@birtudem7419 9 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እህቴ ከሞት በኋላ ያለውንም ገሀነም ማሰብ ነው ያልፋል የማያልፍ የለም
@jmaryamqwe7202
@jmaryamqwe7202 9 ай бұрын
Ayizhoshi ihite hulu yalifali moti bagizu yimatali gezabi damoo zare tegato nega yitafal bacirashi endazi hatasibi fetari enatishin yaqoyilesh❤
@adanichgedefe1601
@adanichgedefe1601 8 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ አምላክ የራሱ ጊዜ እና ስአት አለው እናትሽ ይሻላቸዋል አይ ዞን እሺ ብር ካንቺ በታች እንጂ ካንቺ በላይ በፍጹም አደለም ሁላቺንም ወደዚህ አለም ስንመጣ እራቁታችንን ነው የመጣነው ስለዚ ከዚህ አለም ምንም የእኛ የሆነ ምንም የለም 🕊
@Big27-rd8uu
@Big27-rd8uu 8 ай бұрын
አዎ ዳጊዬ ብቻ እሱ ይጠብቀን ማስተዋልን ይስጠን ሰው መሆን ዘራችን ፍቅርን ሃይማኖታንችንን እናድርግ ተባረኪ ።
@zufangrmay2716
@zufangrmay2716 9 ай бұрын
እንኳን ስላም መጣሽ ዳጊ የኛ።ሴቶች ንግስት በተለይ ስደት ላለን።እንወድሻለን።
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 9 ай бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@user-yq4kg7wy2i
@user-yq4kg7wy2i 9 ай бұрын
ዳጊየ በርችልን እናመሠግናልን 😢 የስደት ኑሮን አሏህ በቃ ይበለን 😢
@user-km1mu2cq2w
@user-km1mu2cq2w 9 ай бұрын
ቃላት የለኝም ዳጊዬ የተናገርሽው በሙሉ እውነት ነው ተባረኪ
@user-hm8gl2xf8u
@user-hm8gl2xf8u 9 ай бұрын
ቃላት የለኝም ዳጊዬ የተናገርሽው በሙሉ እውነት ነው ተባረኪ ❤❤❤
@berhanberhan6692
@berhanberhan6692 9 ай бұрын
ፈታና ሰበዝ ምንም ማደረገ ሳትችይ ሰትቀሪ እረፈትን ትፈልግልሺ ማውራት ቀላል ነው እግዚአብሔርን ሰው እድሜ ይለምናን እኔ መኖረን አልፈልግም ።
@marthahidego7902
@marthahidego7902 9 ай бұрын
ዳጊዬ ትክክል ብለሻል ሁሉ ነገር ያልፋል እግዛብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን እናመሰግናለን
@zebibamohammed-kc8bk
@zebibamohammed-kc8bk 9 ай бұрын
ዳጊዬ በአሁኑ ጊዜ ብዙ ነገሮች ተስፋ ያስቆርጣል ልክ ነሽ እኛ ከችግሩ በላይ ነን
@mestawotbekele3690
@mestawotbekele3690 9 ай бұрын
ለሰው ሳይሆን ለእግዚያሄር ነው መንገር በሱ ነው ሽክማችን የሚቀለው!!!
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን❤
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 9 ай бұрын
Betkkl dagiiye 😓ምንም የሚከብድ ነገር ቢሆን እራስን ማጥፋት መፍትሄ አትደለም የኔ በጣም የምወዳት ጎደኛየ በ14 አመቷ ነበር እራሷን ያጠፋችዉ 😭ግን ከሷ መሞት የእናቷ በቁም መሞት ያሳዝናን እስካሁን እያለቀሰች ነዉ የምኖረዉ እግዚአብሔርን እራሳችሁን ለማጥፋት የምታስቡ ሰዎች ቤተሰቦቻችሁን አስቡ ይጎዳል😭። ደሞ ሀጥያት ነዉ እራሳችንን ከደዚህ ያለ ነገር ማራቅአለብን ህይወት ብከብድም እኮ ሰዉ ሆኖ መኖርም በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ የሆነ ግዜ ደሞ ባለቤቱ ይዞን ይሄዳን እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ። እኔ ብዙ አስቸጋሪ ሰለሜቶች ነገሮች ዉስጥ እያለፍኩ ነዉ ግን መቸም እራሴን ለማጥፋት አላስብዉም።
@siyamdetamo2717
@siyamdetamo2717 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ 🤩ጠፍተሻል ሰሞኑን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 9 ай бұрын
እራስን ማጥፋት መቼም የክፋ ስራ ሀሳብ ነው ዛሬ ጠዋት የኔም ባል እራሴን ማጥፋት እፈልጋለው አለ በጣም የሚገርመው በጣም በሱስ ውስጥ ያለ ሰው ነው ቁማር ቤት ነው እያደረ የሚመጣው ለምን ይሄን ታደርጋለክ ስለው መልሱ እራስክን አጥፋ አጥፋ ይለኛል ሲል ለሁለተኛ ጊዜው ነው ፀልይ እግዚአብሔር ሁሉን ይቀይራል ነው የምለው ከእግዚአብሔር ውጪ ምንም መፍትሄ የለም
@hlinatesfa156
@hlinatesfa156 9 ай бұрын
God bless you dagiye😭😭😭 thank you so much🙏🙏🙏🙏
@beutyqtr3063
@beutyqtr3063 9 ай бұрын
እፍ ዳጊየ ዘመንሽ ይባረክ አንችን ሳዳምጥ እረፍት ይስማኛል ደስ እያለኝ ነው የምሰማሽ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 9 ай бұрын
እውነት ብለሻል ዳጊዬ ሁሉም ቀን ያልፋል ተባረኪ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን
@eskedarzeleke5708
@eskedarzeleke5708 9 ай бұрын
Beautiful message, thank you. 🙏🏽🌄
@zemenamharictube3003
@zemenamharictube3003 9 ай бұрын
ስዉ በጣም ከፍቷል ዳጊዬ ( ከፍተናል) ፈጣሪ አይነ ልቦናችንን ያብራልን!!
@leahmerid1232
@leahmerid1232 9 ай бұрын
Beautiful message, let's be kind to each other and not judge.
@selamwoldemariam4256
@selamwoldemariam4256 8 ай бұрын
ዳጊ ተባረኪ
@haimanotnasser8935
@haimanotnasser8935 9 ай бұрын
Thank you Dagi God bless 🙌 you 😘 💖
@hassenya83
@hassenya83 8 ай бұрын
ውይ ዳጊየ ነብስ የሆንሽ ልጂ እኛ ኑሮ እራሱ አናታችን ላይ ወቶ መች ይህን ሁሉ መች አውቀን ሲያወሩት ሁሉ ቀላል ነው ለማንኛውም ይመችሽ
@YeabsiraDaniel-bh6hb
@YeabsiraDaniel-bh6hb 9 ай бұрын
ዲጊዬ ትክክል ነሽ የማልፍ የምመስል ያልፋል ሁሉም ደሞ ለበጎ ነው ብዙ ነገር አስተምረሺኛል ያላየሁት እንደያ ስለረዳሺኝ አመስግነዋል
@OppoCell-xx6lr
@OppoCell-xx6lr 9 ай бұрын
Love you thank u
@sebelekebede3943
@sebelekebede3943 9 ай бұрын
አግዚአብሔር ይርዳን ዳጊ እኔም እወድሻለሁ እናመስግንሻለን
@tsegimarr3023
@tsegimarr3023 8 ай бұрын
Thanks
@lamrottube213
@lamrottube213 9 ай бұрын
Eweyyy dagiyeee smart enenm yeteredashign anchi bicha nesh hulum sw b suriyaye yalut lik enalshiw mn godelesh nw milugn tnxs dagiye ❤❤❤
@ahaduaddisu2052
@ahaduaddisu2052 5 ай бұрын
Whatever i do i can't convince my self too keep living. I think I'm on the edge
@ertdyj3748
@ertdyj3748 9 ай бұрын
ሰላም ዳጊዬ. ባለፈው ስለልጄ ነግሬሽ ምነው ዝም አልሺኝ አንቺን የመጨረሻ አማራጬ አድርጌ ነበር የፃፍኩልሽ ስልክም ልኬ ነበር ከፈጣሪ ቀጥሎ ተስፋ ነበረኝ ባንቺ. ያው ብዙ ሰዎች በዙሪያሽ ስላሉ እነ ዳዊት ድሪምስን የመሳሰሉ ስለምታገኛቸው ብዬ ነበር ብታናግሪልኝ እንቢ አይሉም ብዬ አስባለሁ እንደነገርኩሽ ትንሽ የሚያቆመኝ ባገኝ አቅሙ አለኝ እሰራለሁ የልጄን አይን አይን ማየት በጣም ከአቅሜ በላይ ሆኖብኛል. እባክሽ ልጄንም ብታይው ደስ ይለኛል
@savsav7194
@savsav7194 9 ай бұрын
ውዴ በጣም ብዙ ሰዎች እንደዚ ስለሚፅፉላቸው ለሁሉም መመለስ አይችሉም ከቻልሽ ሚያስተምሩበት ቦታ በአካል ሄደሽ ካልሆነ እዚ ጋር ብትፅፊ አያዩትም አላህ ያግዝሽ አይዞሽ
@hiw.and.1297
@hiw.and.1297 9 ай бұрын
Great idea.
@tube8360
@tube8360 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ውድ ❤❤❤❤❤
@user-ss1kg9dp6u
@user-ss1kg9dp6u 9 ай бұрын
Tnx Dagya 🙏
@bazakason8474
@bazakason8474 9 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣሸ ዳጊዬ❤❤❤❤❤
@user-su6bo8in1d
@user-su6bo8in1d 8 ай бұрын
Thank you yene merr 🙏🌹🌹💘💘💔💔❤️
@biritumerga4880
@biritumerga4880 9 ай бұрын
Dagi yes u right... sometimes life is difficult but we are always believe into GOD. Cus there is a solution behind any problems. Dagisha Love U!!🙏🙏
@user-dl8bw7hk6h
@user-dl8bw7hk6h 9 ай бұрын
dagiye thanks❤
@bezawitdesalegn1113
@bezawitdesalegn1113 9 ай бұрын
Daggye tebarekilign 🙏
@MariamAli-um1dk
@MariamAli-um1dk 9 ай бұрын
ዳጊ ቆንጁት እንኳን ሰላም መጣሽ የኛ እንቁ ውድድ ውድድ እናርግሻለን
@merry-2121
@merry-2121 9 ай бұрын
Thank You Daggy❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekdiTube
@MekdiTube 9 ай бұрын
Dagiye enamesegnalen ewnet bleshal🙏🥰
@user-ey7qu4ed3d
@user-ey7qu4ed3d 8 ай бұрын
AmenAmen ❤❤❤❤❤AmenAmen
@msaid7879
@msaid7879 8 ай бұрын
We love you dear I wish we can talk to you in phone to your the best for Ethiopia teenager you give them education when we was growing up it wasn’t no advice like this. Keep doing what you doing 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-oz1tm7po5u
@user-oz1tm7po5u 8 ай бұрын
ድንቅነሽ ❤
@FevenGezae-vv5rq
@FevenGezae-vv5rq 8 ай бұрын
ተባረኪ ስቲ እህቴ❤❤
@jmaryamqwe7202
@jmaryamqwe7202 9 ай бұрын
Ewunat new fatari yibarkish ihite
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 9 ай бұрын
ዳጊ እምወድሽ በትክክል ❤
@abushwakuma6434
@abushwakuma6434 9 ай бұрын
Yes,move deeply to +ve side
@sbdy4509
@sbdy4509 9 ай бұрын
አብዛኛው የ አለም ህዝብ በዚህ አይነት ሒወት ያልፋል, ግን አሳ ከባህር ወጦ መኖር እንደማይችል ሁሉ የ ሰው ልጅም ከመገኛው ከ እግዚሐብሔር ወጦ መኖር አይችልም... ህወታችንን ለሱ ጥለን አንዴ እንተንፍስ...አካልና ነፍሳችንን የ ሰራልን እሱ እንዴት "ሕይወታችንን" መስራት ይከብደዋል...?
@edenhabte6502
@edenhabte6502 9 ай бұрын
ሰላም ዳግየ እናመሰግናለን። ንሩልን የኛ ንግስት ከ London
@fenetikuse5944
@fenetikuse5944 9 ай бұрын
እኔ ሁልጊዜ እራሴን ለማጥፋት አስባለሁ ( እፈልጋለሁ ) ግን ወዲያኑ እግዚአብሔር አምላክን ሳስበው እና ገሀነብ እሳት ማለቴ የዘለዓለም ሞት ስለምፈራ እተዋለሁ የስጋ ሞትን አልፈራም ግን የዘለዓለም ሞትን እፈራለሁ ምክንያቱም ራሱን ያጠፋ ሰው መቼም መንግስተ ሰማይ አይገባም ስለዚህ እተዋለሁ ግን አንዳንዴ ጊዜ አድርጊው ይለኛል እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😢😢😢
@ferdosaousman3146
@ferdosaousman3146 9 ай бұрын
Ayzosh ehte hulum yalefal❤❤
@NegesaDukeleKute
@NegesaDukeleKute 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ የኔ እህት እነም እራሴን ማጥፋት የዘወትር ሀሳበ እና ምኞተ ነዉ ግን አንች አሁን አንዳልሽሁ የዘላለምን ሞት መሞት ስለምፈራ ብቻ ነዉ እራሴን ማጥፋት ምፈራዉ እንጅ አነም የስጋን መሞት አልፈራም አሁን እሄን ቪድዮ ሳይ ግን ጣም ተጽናንቻለሁ። ለማንኛዉም ግን እግዚአብሔር ይርዳን።
@Mt-cq2qj
@Mt-cq2qj 9 ай бұрын
Endachi aynetun yabzalin we love you more ❤
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 9 ай бұрын
ዳጊየ የኔ ጀግና ስወድሽ እኮ❤😍🌹
@AmeenaHasan-os8ee
@AmeenaHasan-os8ee 7 ай бұрын
የኔቆንጆ❤
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 8 ай бұрын
Yes dagiye I agree with you...! There is hope always.... Please fix your eyes on God...... Read psalm 23 : 1-6all and meditate every day! It will be your heritage.
@Rahel-jb4rp
@Rahel-jb4rp 9 ай бұрын
ዳጊዬ አብዝቼ ነዉ ምወድሽ🥺🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌
@zinash1
@zinash1 9 ай бұрын
ዳጊ ለክ እንዳቺ እኔም የሰው ህመም መታመም ጀምራለሁ ያንን ደሞ ካቺ ነው የተማርኩት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን እሱ በጠራን ጊዜ ብቻ አቤት እንድንል ያብቃን
@user-gb7el9sw2q
@user-gb7el9sw2q 8 ай бұрын
Really I feel same also I am tired.... Iam alone in the World, alone Lady, I want to rest.
@tigestschaller1005
@tigestschaller1005 9 ай бұрын
ዳጊዬ እንዴት ነሽ: እንድድሮው KZfaq ላይ አላይሽም: ግን አትጥፊ አስተማሪ ፕሮግራምሽን ይዘሽ ቶሎቶሎ ነይ: እግዛብሄር ካንችም ግር ይሁን::🌺🌹😍🌺
@user-pt6hv9sq7p
@user-pt6hv9sq7p 8 ай бұрын
የኔ የሁልጊዜ ሰሜቴ ነው ።ግን በ እመቤት እርዳታ ነው ያለሁት ።በነገራችን ላይ ለሰው መቸም ቢሆን ችግርሸን ብትናገሪ መፍትሄ አታገኝም ።
@zemzemfudeile1563
@zemzemfudeile1563 9 ай бұрын
U right
@zemenamharictube3003
@zemenamharictube3003 9 ай бұрын
ምን ላርግሽ ይኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይባርርክሽ!!!
@sameradire4354
@sameradire4354 9 ай бұрын
Dagey sewdish eko bache buzu takyeraylw❤
@user-kv3tx7wn7b
@user-kv3tx7wn7b 9 ай бұрын
Wunet dagiyyyyeeeee sadamitsh ereftnew yamagegnw❤❤❤
@SariNa-ib8hq
@SariNa-ib8hq 9 ай бұрын
እንዴ መልካች የተለያየ መከራ ይገጥመናል ሁላችንም.... ግን እግዚአብሔር ለእያንዳንዱ መውጫ ያዘጋጀል ለጊዜው ማናልፍ ይመስለናል....ካልፈን በኃላ ይገርመና!!❤❤ነገ ብሩህ ቀን ነው❤❤ ዳግሾ እወድሻለሁ❤🙏
@cobaYaadaa432
@cobaYaadaa432 5 ай бұрын
Hi Dagi... Do you have a life coaching practical traing class please?
@adumg8838
@adumg8838 9 ай бұрын
yhanene smate awkwalhu ftri yeftrgn bmknyti slhone yanen ken asalfognal mfred kelale nw be botawi yenbri sw becha nw myakwi feraji lmhone anchkule dagye tnxxx 😘😘😘
@photon1613
@photon1613 9 ай бұрын
😢😢እሁነት ነው😢
@selinabaye3029
@selinabaye3029 9 ай бұрын
you are right better to know the problem some body goes through , But unemployment in the young generation is a major problem so how we advice them or help them on the situation of Ethiopia many young generations have potential but hard to find job generally my point is better to understand the route cause behind
@asterwarga14
@asterwarga14 9 ай бұрын
Welcome, daggy, It's an amazing lesson, it's true but nowadays, there is a lot to spend. 15 years ago, there was nothing like that. At that time, we were strong. He thinks, why is there no stimulation course? Thank you for sharing I love you 🙏💕
@fahmimahamada
@fahmimahamada 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@TV-vh2im
@TV-vh2im 8 ай бұрын
ብሓቂ😢
@user-ph3lj1sc4z
@user-ph3lj1sc4z 8 ай бұрын
Degeye yhena hete egezaber edema yesteshe kebat wehewhe ayelenem men temekernaleshe
@HawaEth-kj3fg
@HawaEth-kj3fg 9 ай бұрын
ታባረክ እህቴ 😍🙏
@user-dm8sb2rj8e
@user-dm8sb2rj8e 9 ай бұрын
ዳጊዬ የኔ እህት ስወድሽ ሁሉ የግባሻል 😔
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg 8 ай бұрын
ተባርከሻል ዳጊዬ እኔም ውድድድ ነው የማደርግሽ❤❤❤❤❤
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 8 ай бұрын
በህወቴ በጣም ብዙ መካራና ስቃ አሳልፊአለሁ ያውም በሰው ሀገር ግን ነገ ሌላ ቀን እደሆነ ካሰብኩበት እንደምደርስ ሳስብ ችግሮቸ መከራዎች እካን እራሴን ላጠፋ የበለጠ ያጠነክሩኛ እህቶች ከመወሰናቹህ በፊት ቆም ብላቹህ አሰቡ
@s0lomon150
@s0lomon150 9 ай бұрын
ዳ ግ ዬዬዬዬዬዬ love you❤❤❤❤
@taibakeiak
@taibakeiak 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ዳጊየእኳንደህናመጣሺ
@sameradire4354
@sameradire4354 9 ай бұрын
Tekekel🥰👌👌
@rishonrishon4762
@rishonrishon4762 8 ай бұрын
❤❤❤
@AlemSisay-sw9xj
@AlemSisay-sw9xj 5 ай бұрын
ዳአጌይ. ሰወድሸ. ልኑር. ዳጌ. እባክሽ. እኔ.ክ አርብ. ሀግር. ነዉ የምጣሁት. እና. እድሎን ስጭኝ. ዳጌ. እባክሽ አንድ እድል ሰጪኝ. ዳጌ. ክሰር. ቤት ነዉ ወዴ. Ethiopiaያስገቡኝ. ዳጌ. እኔ. በሰርቤት. ውሰጥ. ሁል ግዜይ. ያንችን ድምፅ. ነብር እምስማው. ዳጌ. ፍተናን. እዴት. ማለፍ. እዳለብኝ. አሰተምርሼኛን. ዳጌ አንድ. እድል ሰጭኝ.
@user-se8jn3ll7d
@user-se8jn3ll7d 9 ай бұрын
❤❤
@user-ln4vq6is3y
@user-ln4vq6is3y 8 ай бұрын
የውስጤን ስለተናገርሽ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት እኔ በጣም ነበር ማስበው ትክክል አለ መሆኑን ባቅም ግን እኔ ስሞት የእናቴ ስቃይ ይታየኛል ለሷ ስል አለሁ ግን በጣም ከብዶኛል ምንም ማስበው አይሆንልኝም በቃ መባተት ብቻ ከኔ የበረታችሁ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ😢
@suleymanwabella2680
@suleymanwabella2680 8 ай бұрын
bro ለራስህ እድል ስጠው ከውስጥህ አንዲት ብቻ እንኳ ብትሆን +ve ነገር ፈልግና ያን ደጋግመው ጭንቀት ብሶትህን ሁላ የምትነግረው ሰው ባይኖርንኳ ሁሉንም ፃፈው ተንፍሰው ከዛ ቢያንስ ቢያንስ ራስህን እጣ የሚለው ስሜትህ ይገፋፋል
@user-ho8sx5oj8b
@user-ho8sx5oj8b 9 ай бұрын
Hewot he kebdal😢💔
@zzzz7203
@zzzz7203 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@SmitaYehabib
@SmitaYehabib Күн бұрын
Eskemiyafe Alefa metages kebede
@marhawitmerhawit9917
@marhawitmerhawit9917 9 ай бұрын
Dageye enmi l8 wre endza nbreku geni k egezabhre gare alfwalwu ahuni egezabhre ymsgen desitgna negn
@workeneshnegati4342
@workeneshnegati4342 9 ай бұрын
እንቁ ሴት❤❤
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 9 ай бұрын
Nazrawit memariya honech huff 😭nebsshn ymarln 🙏🙏
@elsahailu4948
@elsahailu4948 8 ай бұрын
ልክነሽ ዳጊ እኔም ብቸኛ ነኝ
@semyatalem8320
@semyatalem8320 9 ай бұрын
ኣው አደማልፍ አነ ምስክር ነይ ❤❤❤❤❤
@selamawittesfaye3252
@selamawittesfaye3252 4 күн бұрын
እኔ በጣም ደክሞኛል ማረፍ እፈልጋለሁ ሰልችቶኛል ሞት ደሞ ሰላም ነው እረፍት ይሰጣል ልጆቼ ን የሚረከበኝ ድርጅት ፈልጉልኝ
@abinibiniofficialchannel6155
@abinibiniofficialchannel6155 8 ай бұрын
❤❤❤❤ ዳጊ ለባም ሰብ ፈታሒት ሽግርን ሂወትን ክብረት ይሃብኪ ኣንበሲት ታንክስ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤
ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?
22:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 178 М.
ደስተኛ ለመሆን መጀመር ያለብን ዛሬ ነው!
18:53
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 68 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
ማንም መጥቶ ህይወታችንን አያስተካክለዉም!
17:50
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 129 М.
Girum Tereka - የኖቤል ሽልማት ጨዋታዎች - ግሩም ትረካ @GirumTereka
25:54
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 10 М.
የምስጋና ሃይል
29:56
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 58 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН