Real Madrid the team of Dreams ትናንትም ዛሬም ነገም ... | | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት

  Рет қаралды 15,067

Ephrem Yemane Official

Ephrem Yemane Official

Ай бұрын

#Tribune_Sport #ትሪቡን_ስፖርት #Ephrem_Yemane #ኤፍሬም_የማነ

Пікірлер: 41
@filahawiberie3706
@filahawiberie3706 Ай бұрын
የትናንቱ ኣከራካሪ ኣጋጣሚ ኣንስተክ የማድሪድ ገናና ታሪክ በዳኛ ነው የተገኘው ማለት ወንጀል ነው ። በዚ ዓለም እንደ ማድሪድ ያለ ትልቅ ቡድን የለም ብዙ ግዜ ድንቅ ታሪክ የሰራ መሆኑን ሳስታውሳችሁ ከተላቅ ኩራትጋ ነው ❤❤❤❤ ሃላ ማድሪድ
@alialax4188
@alialax4188 Ай бұрын
ሃላ መድሪድ ❤ ዋው
@LjiMame___7
@LjiMame___7 Ай бұрын
ይህ የአለማችን ሀያል ክለብ ይችላል🔥🔥 Hala Madrid
@grmsh_tradtional_cloth38
@grmsh_tradtional_cloth38 Ай бұрын
ምናልባት እኔ ከመትኩኝ በማድሪድ ማልያ ቅበሩኝ ከዛ እነሳለሁኝ What a game
@mogesTakele-ld7tr
@mogesTakele-ld7tr Ай бұрын
Efrem betam tmechegnaleh.
@etsaywoldu6213
@etsaywoldu6213 Ай бұрын
እኔም የእርሱ ነኝ 🎉🎉🎉 ማድሪድዬ ተስፋ አልቆርጥብህም😊😊😊😊😊😊😊
@EndalkDe-ln4un
@EndalkDe-ln4un Ай бұрын
Hala madrid
@user-hv3gj9bl7u
@user-hv3gj9bl7u Ай бұрын
Yesterday and today and tomorrow Halla Madrid❤❤❤❤
@user-kj1tp1hl9k
@user-kj1tp1hl9k Ай бұрын
ሀላ ማድሪድ ይችላል ምንግዜም ማድሪድ❤❤❤
@YabseraAshebir
@YabseraAshebir Ай бұрын
are efii beterekaa azegajelen
@MangstuBinyam-bu8cu
@MangstuBinyam-bu8cu Ай бұрын
እጅግ በጣም ነበር ስራሕን የምናደንቀው እኔ እና ልጄ በካርድ መደመጥ ያለበት ግን ስሜታችን ተሠብራል man utd fans ነን
@habibwako6682
@habibwako6682 Ай бұрын
Ephrem betam betam arge sila realmadrid genananet zekral enamesegina
@MohaHussen-lh9ot
@MohaHussen-lh9ot Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Sosna-xr5cg
@Sosna-xr5cg Ай бұрын
ይመቻችሁ
@EsromSofoni-tg7bs
@EsromSofoni-tg7bs Ай бұрын
እኔ ስለ ዩናይትድ የምታቀርበው ትንታኔ ስሰማ አንጀቴ ይረሳል የሚገርመው ተሸንፎ እንኳን አሞግስ የሚል ደጋፊዎች ያስቀኛል
@NigussieErkibo
@NigussieErkibo Ай бұрын
ኡሁ ተመስገን ዛሬማ ኤፍሬም ከዩናይትድ ወረድክ
@alialax4188
@alialax4188 Ай бұрын
😂
@alamudinkemale9418
@alamudinkemale9418 Ай бұрын
😂
@mubarekgetachew637
@mubarekgetachew637 Ай бұрын
Hala marrdid Efa timechegnaleh
@diniadem7852
@diniadem7852 Ай бұрын
Hala Madrid ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤is ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Winta314
@Winta314 Ай бұрын
Madridን ለማሸነፍ ቅድሚያ አለማግባት ቅድሚያ ከገባበት ያለየሌለውን ተጠቅሞ ይቀለብሳሉ ስለዚህ ለማሸነፍ 90+7 ላይ ጎል ማግባት ነው
@mathssena3047
@mathssena3047 Ай бұрын
ካርሊቶ ግን ይገርማል የመጀመሪያውን ጎል ሲያገቡ ያሳየውን አክሽን ታዝባቹታል??? ልምድ ይሉታል እንደዚህ ነው።
@jojojo6879
@jojojo6879 Ай бұрын
ሀሳብህን አሳማኝ በሆነ በተመቸህ ሁኔታ ማራኪ አድርገህ ስለምታቀርብ ሁሌም በጉጉት አድማጮች ይጠብቁሃል አንዳንድ ጭፍን የሆኑ እግር ኳስን በስሜት ብቻ የሚደግፉ ለምን ክለባችን ተተቸ ብለው አፀያፊ ነውረኛ ንግግሮችን ይናገራሉ ግን መተቸት የሌለበትን ምክንያት አያስቀምጡም መተቸት ያለበት የትኛውም ክለብ ይተቻል ግን ሀሳማኝ በሆነ መንገድ በወርዱ ልክ ይተቻል የሞተን አልሞተም ብሎ እራስን ማታለል አይጠቀምም አንዴት እንደ ሞተ በደንብ ይተነተናል ‼️
@GetinetKebed
@GetinetKebed Ай бұрын
አስገራም ጫዋታ ነው
@user-lp7vi2ff9s
@user-lp7vi2ff9s Ай бұрын
ኤፊ እኔ እግር ኳስን እንድወድ ያደረገከኝ አንተ ነክ ክበርልኝ
@AbrahamjrSancho
@AbrahamjrSancho Ай бұрын
ማድሪድ ከ2001 እስከ 2014 የት ነበረው 13 ዓመት ሙሉ ትልቅ ዋንጫ ምን እንደሆነ ሳይውቅ ነው ያሳለፈው አጋነነቹት
@alialax4188
@alialax4188 Ай бұрын
ሀለ መድሪድ ምንግዜም ትንግርት መስራት የማይሰለቻው የሎስ ብላንኮሱ ክለብ እሱ ማን ነው ከተበለ ሪያል መድሪድ ነው ጀለሴ የባርሳ ደጋፊ ነሽ እያሄድሽ ሀለ መድሪድ
@zaharem7034
@zaharem7034 Ай бұрын
ከ 2014 እስከ 2022 ድረስ 5 ሻፒወን ያነሳ ክለብ ማድሪድ ብቻ መሆኑን ስታቁ ደሞ ትናደዳላችሁ አይዞን ገለቴ ከከከከከከከከ
@user-sz3zr7ug7p
@user-sz3zr7ug7p Ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ የባርሳ ደጋፊ ነህ ማድርድን ለመስደቢ ግን ስነልቦና የለህም ምክንያቱ ባርሳ ቻምፔንስሊግ ያነሳው 1992 ነውና ኣለቃህ ማድርድ ግን ያነሳው ማንም ክለብ ሳያነሳ 5 በተከታታይ ቻምፔንስሊግን ያነሳ ነውና 15 ቻንፔ ሃላ ማድርዶ።
@samijosi802
@samijosi802 Ай бұрын
Man City is better than both two teams even this season. Everyone remember Man City beaten both of them last year pretty easily and you know how Madrid passed City this season played shamefully as underdogs throughout 90 minutes all 11 players defending their doors. So Efi don't be praised Madrid the way like you used to
@alialax4188
@alialax4188 Ай бұрын
ሰውዬው የሚየወረው በአማርኛ አንተ ምን ቤት ነህ በእንግሊዝኛ😂 ሃላ መድሪድ በዚህ አለም ሀያል ክለብ ቢኖር መድሪድና መድሪድ ብቻ ነው ሲቲ ምነምን አይሰራም 😅
@ephremdaniel7902
@ephremdaniel7902 Ай бұрын
Abush city minamn tilalehnde beka Europe 👑 Madrid new Hala Madrid ❤❤❤❤❤❤
@flagotahmed3384
@flagotahmed3384 Ай бұрын
Cry as u like ,,, we r who we are we Madridsta!!! Hala Madrid
@afro90s78
@afro90s78 Ай бұрын
Fiker gin betelek derja neber mitebekew be sport gaztgnent …
@Heni930
@Heni930 Ай бұрын
24:00 🤣🤣🤣🤣🤣😂🤣😂🤣🤣😂 24:24 🤣😂🤣😂🤣😭🤣😭😂🤣😂 Glazers ወራጅ ቀጠና 😂 🤔 ኤፊ ግን በጣም ግፈኛ ነህ 🤣
@mukeremshifa3889
@mukeremshifa3889 Ай бұрын
Eifa history shemd deh አምብብ እንጂ የመተንተን እውቀት እንደሌለህ አስመስክረሀል
@abubekersultan
@abubekersultan Ай бұрын
ማንችስተር የት እንዳለ ስለነገረህ ነው
@mukeremshifa3889
@mukeremshifa3889 Ай бұрын
@@abubekersultan yet endale eko aqalehu egr kuas yemewred yemewtat sport mehonu yetaweke new gn esu ende utd degafinetu new eyawera yalew besmet bicha new egna admachoch demo kesu mnfelgew bebuyawi snemgbar new makreb yalebet
@MGRBNM
@MGRBNM Ай бұрын
ኤፍሬም እመነኝ ዋንጫዉ የዶርት ሙድ ነዉ አስታዉሰኝ የዋንጫዉ ዕለት ሽልማት ትልክልኛለህ።
@TedrosBrhane-mc4xl
@TedrosBrhane-mc4xl Ай бұрын
Kkkkk real madrid 5:0 bvb
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
БЕРТ
Рет қаралды 3,3 МЛН
100😭🎉 #thankyou
00:28
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 58 МЛН
' ሮያል ' ማድሪድ ! እግር ኳስ እጅ የምትነሳለት ክለብ Fikir Yilkal Tribune Sport
12:27
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 22 М.
Toni Kroos፡ The Unsung Midfielder ያልተዘመረለት ሚዛን ፣ ቶኒ ክሮስ! Fikir Yilkal Tribune Sport!
12:37
😱СЫН КАНЬЕ И ЛЕГЕНДЫ ФУТБОЛА #ronaldo #футбол #football #messi
0:32
ФуЖур (Футбольный журнал)
Рет қаралды 1 МЛН
UFC 302 : Махачев VS Порье
2:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,4 МЛН
Ronaldo, Grealish, Salah, IshowSpeed #football #footballshorts #bmw
0:33
VS Football Edit
Рет қаралды 12 МЛН
Respect After The Fight 🔥
0:12
FightingDad
Рет қаралды 2,2 МЛН
The scary goat in 2012 🤯🔥🐐
0:19
mtsouzx
Рет қаралды 2,1 МЛН