ቲጂን ጓደኛዬ ሁኚ ስላት በጣም ተናደደች::የፋሲካ ዋዜማ ጨዋታዬን ከአርቲስት ትአግስት ግርማ /ቲጂ/ ጋ አድርጌያለሁ...ክፍል 1

  Рет қаралды 96,998

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

2 ай бұрын

ፈጣሪዬን ክፉ አማት ከሆንኩ ግደለኝ ብዬዋለሁ።
/ @-tigistgirma አዝናኙን ጨዋታችንን መጨረሻ በትአግስት ግርማ ዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል።

Пікірлер: 208
@realityshow7187
@realityshow7187 2 ай бұрын
www.youtube.com/@-tigistgirma አዝናኙን ጨዋታችንን መጨረሻ በትአግስት ግርማ ዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል።
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 2 ай бұрын
ወወይ ጉድ እናቴ ትዝ አለችኝ ሁሌ ምላት ለናቴ እናቴ እኔኮ ካንቺ በበለጠ ምወደው አባቴን ነው ከሁንም ሞቶ እሱን አስበልጣለው ስላት ሴት ልጅ አባቷን ነው ምትወደው ወንድ ደሞ እናቱን ግን ለናት መዳኒት ሴት ልጅ ናት ወንድ ደሞ ለሚስቱ ነው ትለኝ ነበር የኔ ውድ እናት ኑሪልኝ 😢
@yusrayusuf6918
@yusrayusuf6918 2 ай бұрын
😢
@mekdes8920
@mekdes8920 2 ай бұрын
ዝም ብዬ ሳያቹ እህታሞች ትመስሎኝ ነበር በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤🎉
@tenad7309
@tenad7309 2 ай бұрын
ገኒ የእንግዳ አቀራረብሽ አነጋገርሽ አለባበስሽ የጨዋ እናት ባህርይ ነው:: ከነልጆችሽ ተባረኪ🙏🏾♥️
@beletumebratu1524
@beletumebratu1524 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zaidhaftu3064
@zaidhaftu3064 2 ай бұрын
እቅዳችሁን አታውሩ ሰይጣን ያሰናክሏችዋል ላላችሁት በጣም ትክክል ናችሁ። እኔም በዚ አመት ያቀድኳቸው ሁሉ ስለምናገር አብዛኞቹ ተበላሽቶውብኛል። ከዚ በኋላ ላለመናገር እሞክራለው።
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 2 ай бұрын
ሁለት ምርጥ እናቶች በጣም ነው የምወዳችሁ ዘራችሁ ይባረክ
@Oumselehadin
@Oumselehadin 2 ай бұрын
ሸዊት ከበዴ ትቅረብልን የሚል ላይክ
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 2 ай бұрын
ሻዊትዬና መቅዲ ይመቹኛል
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 2 ай бұрын
Hana yohanse temetalge
@user-js8vg5ex1h
@user-js8vg5ex1h 2 ай бұрын
ሸውትየ ብትቀርብ ደስ ይለኛል ግን ገኒ በሳቅ ሸዊት በሳቅ ፍርስ ስትል አብሮ ልሙት እንዴ በሳቅ 😅😅😅😅😅😅ቲጅየ ስወፍሽ በማርያም ገኒ ፍቅር ነሽ የእውነት
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ቲጂዬን በጣም ወዳታለሁ ጎበዝ ነች ገንዬ ተባረኪ🎉🎉🎉
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 2 ай бұрын
ቲጂዬ በጣም ወደድኩሽ ጠንካራ አማኝ ያለፍሽበትን ሂይወት ለሌሎች ይጠቅማል አለሽ ማቅረብሽ በራሱ ታላቅነት ነዉ የመጣበትን ስንቱ እረስቶታል አለባበሳቸው አንደኛ ❤ ኮስሞቲክሷ ብትቀር ደግ ዋዉ እወዳችኋለሁ
@munafetena4472
@munafetena4472 2 ай бұрын
ውለታቸውንም በጣም የሚወድ እስኪ ላይክ አድርጉ❤❤❤❤❤
@MeesiNebro
@MeesiNebro 2 ай бұрын
ሁለት ምርጥ እናቶች በዕድሜ በጤና ያቆይልን❤❤
@assefamamo1828
@assefamamo1828 2 ай бұрын
ሁለታችሁንም በጣም የምወዳችሁ እንቁ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ናችሁ በጣም ሩህሩህ አዛኝ ናችሁ ኑሩልኝ
@almazdubale9277
@almazdubale9277 2 ай бұрын
የኔ ማር እናት ቲጅዬ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጣችሁ አንችም ገንዬ ጥሩ ሰው ነሽ ማሬ
@IPhonetastic-dc7cj
@IPhonetastic-dc7cj 2 ай бұрын
ሲገርም ምርጥ ትምህርት እኔም የመጀመሪያ አመት ትዳር ሳይሆን ሲኦል የገባው ነበር የመሰለኝ ተሞክሮአችውን ስለነገራችውን እናመሰግናለን ደግሞ ሁለታችውም ታምራላችው አለባበሳችውም ደስስ ይላል❤❤❤❤
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 2 ай бұрын
የወንዱ ልጄ ሚስት መልአክ ፣የሴቷ ልጄ ባል ሌላ መልአክ እስካሁን ታድያለሁ 15 አመት ሆነ ።መጨረሻውን ያሳምርልሽ በሉኝ ገኒና ቲጂ!
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 2 ай бұрын
መጨረሻዉን ያሳምርልሽ
@emebettomass
@emebettomass 2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ቆይታ በጣም ክርስታናዊ አለባበስ በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ
@user-kx1vq4ms7p
@user-kx1vq4ms7p 2 ай бұрын
በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ትጂዬ እና ጊንዬ እህቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር ብዙ ትምህርት ወስቻለው ተምራለው እንድተገብረው እግዚአብሔር ይርዳኝ
@salhetmohammed
@salhetmohammed 2 ай бұрын
ቲጂዬ የውነት በጣም ግልፅ ነሽ
@FatimahAbdellah-js1is
@FatimahAbdellah-js1is 2 ай бұрын
ሁለት ጉደኞች እባካችሁን ሙላለም ታደሰን ሸዊት ከበደን ጋብዥልኝ ገንየ ሥታምሩ ወላዎች የሀገር ሀብቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@workefaris9447
@workefaris9447 2 ай бұрын
ስወዳች እኮ የማትሰለች ስረሃታቸው እንዴት ደስ ይላል አቦ ኑርልኝ እህቶች ❤❤❤❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@Kidist954
@Kidist954 2 ай бұрын
እንካን አደርሳችህ ለህማማት አበርታቱኝ እስኪ የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏⛪
@user-wj6bz4ff5m
@user-wj6bz4ff5m 2 ай бұрын
መፈሳዊነትሽ በጣም ነው ምወድልሽ ትጂዪ ፀጋው ያብዛልሽ ዘማሪ ብትሆኚ ደስ ይለኛል ድግል ማርያምን በመዝሙር እያመሰገንሻት ማየት በጣም ነው ምጓጓው❤❤❤ ከቱ ውዳሴ ግን አትቀበይ ከእግዝአብሔር ፉት የዋህ የለም በምህረቱ ካልሆነ ገኒዬ አቺና ልጆችሽን እግዝአብሔር ይጠብቃቹሁ
@afomia7469
@afomia7469 2 ай бұрын
ገኒ ልጆችሽን በጣም ስለምትወጂ በትዳራቸው ውስጥ ገብቼ ላስተዳድር ሳትይ አትቀሪም!! ብዙ ወላጆች በክፋት ሳይሆን ልጆቻቸውን የጠቀሙ መስሏቸው በልጆች ትዳር ገብተው ትዳር ያፈርሳሉ!! አንቺም መፀለይ አለብሽ! በድሮ ዘመን አንኑር🙏🏽🙏🏽
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 2 ай бұрын
በደንብ ደጋግመሽ አድምጪው
@user-wd7hs9ko8v
@user-wd7hs9ko8v 2 ай бұрын
ስወዳችሁ ወላሂ እድናት አይነት እናት ያድርገኝ አሚንንን❤❤❤❤❤
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 2 ай бұрын
ሳቃቹ ነፃነታቹ ያመሳስላችዋል በተለየ ደሞ ምርጥ ተዋናዮች ናቹ ገኒ በትወና ተናፍቀሻል ተመለሺ
@MMa-db8ro
@MMa-db8ro 2 ай бұрын
ሄለንን በዱሉን ትቅርብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጥም የምወዳት ደሞናፍቃኛለች❤❤❤❤
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 2 ай бұрын
ድል ለሰፊው ለአማራው ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤
@genetteshome3906
@genetteshome3906 2 ай бұрын
አረ ቦታ እንምረጥ
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 2 ай бұрын
ዛሬም ፋዶ 😂😂😂😂😂😂😂
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 2 ай бұрын
ወሬቢቻ።
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 2 ай бұрын
ገንዬ ስወድሽ የናትነት ተምሳሌት ነሽ አለባበስሽ ስርአትሽ ሁሉንም ያሟላሽ ቲጅም ጎበዝ ጄግና ናችሁ በርቱ 🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉
@rozalove7257
@rozalove7257 2 ай бұрын
ቲጅዬ ወላሂ ስወዳት የኔ ፈንድሻ ገመና ድራማ ላይ ታቃጥኝ ነበር 😂😂😂😂😂
@Se_lamG
@Se_lamG 2 ай бұрын
ለገኒዬ ደግሞ የምመክርሽ ነገር ጓደኛ ይኑርሽ ከልጆችሽ ላይ ትንሽ አይንሽን ስስትሽን ቀነስ ለማድረግ እያልኩ እየፃፍኩኝ እያለ ስለ propose ሰማሁ ቻው ወደ ዩቲዩብ በተረፈ ገኒዬ ስወድሽ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን በሞገስ አሳድጎ አስመርቆ መልካም ነገር ለእነሱ የሚበጃቸውን ሰጥቶ ለወግ ለማዕረግ ያብቃልሽ
@hadram2885
@hadram2885 2 ай бұрын
በጣም የምወዳችሁ ሁለት አርቲስቶች እንኳን ደህና መጣችሁ።
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ሳቃችሁ ይጋባል ደስ ብሎኝ አየሁት እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጣችሁ።
@Mary-rb4rl
@Mary-rb4rl 2 ай бұрын
አይ እጨት መልቀም እማ እደኔ የተሰቃየ የሚኖር አይመስለኝም 😢😢😢 ጭቅላቴን ሾህ እስኪሚወጋኝ አሁንም አላልፍ ብሎኝ ስደት አለሁ ገን ከምንም በላይ ሙሉ አካላት ሰጦኝ በሙሉ ጤነኛ መስራቴ ተመስገን 😢😢😢 ማለት ነው እጅ አረቂ እና እጨት እፍፍፍፍፍ 😢😢😢
@tsehayturki
@tsehayturki 2 ай бұрын
የኔ ውድ እህት በዚህ ምድር ላይ በድካማችን እንደምናገኘው ነገር የሚጣፍጥ ነገር የለምና አይዞሽ እወድሻለሁ በርቺልኝ እኔም ስደተኛ እህትሽ ነኝ ድንግል ማርያም ብርታት ትሁነን አብዝቶ ፈጣሪ በጤናም በበረከትም ይዳብሰን
@mekdeskassaw3652
@mekdeskassaw3652 2 ай бұрын
ሁለታችውም በጣም ነው የምወዳችው ከነ ቤተሰባችው እግዚአብሔር ይጠብቃችው
@godislove1474
@godislove1474 2 ай бұрын
በጣምነው ነው የምወዳቹ ገኒየ ሞክሼ የምወድሽ እህትሽ ❤ቲጂዬ ባጣም ነው የምውሽ እህታቹ ለምልሙልኝእግዚአብሔር አምላክ ክብሩንና ሞገሱን ያብዛላቹ መውጣትና መግባታችሁን በየሱስ ክቡር ስም ይከልላቹ ወዳቹሀለው ❤❤❤❤
@user-km6fq2yx3m
@user-km6fq2yx3m 2 ай бұрын
ገንዬ እኔንም አሳቃችሁኝ ቲጂን በጣም እወዳታለው ብዙወች በተናገርሽበት ተስፍ አድርገዋል እናመሰግናለው
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 2 ай бұрын
ውይ ሁለታችሁንም ስወዳችሁ❤❤❤ ከነቤተሰቦቻቸው በተለይ ትግስት ቅን የዋህ ተጫዋች ግልፅ እና ሰው የምታምንበት መንገድ ለቤተሰቦቿ ያላት ፍቅር ሁሉ ይገርመኛል ብቻ በጣም እወዳችኋለሁ ክብር ይገባችኋል ።
@Se_lamG
@Se_lamG 2 ай бұрын
ቲጂዬ የተባረክሽውስ በባልሽ ነው እያየሁ 29ኛ ደቂቃ ላይ ነው የፃፍኩት 😢 ተባረኩ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ የባለቤትሽንም ቤተሰቦች ይባረኩ
@WowWow-ho7wk
@WowWow-ho7wk 2 ай бұрын
ለልጆ ቻችሁ ያላችሁ ስስት ልክ እደኔ እናት ናችሁ ፀበይዋ ደሞ ሰናይናት ማርያምን ቃል ተናግራኝ አታውቅም እዲከፋን አትፈልግም ማርያምን😢የኔውድ እናት እወድሻለሁ😢❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 2 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ የጥበብ ፈርጦች እባክሽን ገንዬ አርቲስት መቅደስ ጋብዣት አብራችሁ የሰራችሁት ሀኪም ሆናችሁ አረሳውም በድራማው ላይ በጣም. የምትዋደዱ ጓደኛሞች ነበራችሁ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 ай бұрын
ቲጂዬ የኔ ባለመሃተቧ 💝
@user-yn2ob3xm2x
@user-yn2ob3xm2x 2 ай бұрын
ውይይይይ❤❤❤ ትላት አስቤአቸው ነበረ በህልሜ ዛሬ አብረው አየኋቸው🎉🎉🎉❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 2 ай бұрын
ሁለት የምወዳችሁ አስተማሪና ምሳሌ የምትሆኑ እናቶችና አርቲስቶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነ ቤተሰባችሁ ተባረኩልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ye2ky4cf2d
@user-ye2ky4cf2d 2 ай бұрын
ገኒዬ ዉይ ሁለታችሁምንም ስወዳችሁ በደስታ ኑሩልኝ ምርጥ እናቶች ናችሁ ❤❤❤
@weynitadesse9742
@weynitadesse9742 2 ай бұрын
ቆንጅየ ዎች ሴት ልጅ ሁልጊዜ ወደ አባቱዋ ነች ቲጂ ማለት ያለብሽ መጸለይ ያለብሽ እግዚአብሔር ሆይ የልጄ ሚስት የምላት ሳይሆን ልጄ የምላትን ለልጄ ትዳር ሰጥልኝ እሱዋም እናቴ የምትለኝ ዳርልኝ ብሎ መጸለይ ይሻላል እሺ የመወዳችሁ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 2 ай бұрын
ሁለት ምርጥ እናቶች ሰወዳችሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 2 ай бұрын
ምን አለ አንደየ ባገኝሽ እቅፍ አድርጌ ብስምሽ ቲጅየየየየየ
@salhetmohammed
@salhetmohammed 2 ай бұрын
እውነት ለመናገር ሴት ልጁ በአባትዋ አትደራደርም እኔም ጨምሮ
@AlmazShambel
@AlmazShambel 2 ай бұрын
እኔም አባይየ ይለይብኛል ሻምብየ ስወደዉ❤❤❤
@nanibelete8583
@nanibelete8583 2 ай бұрын
በጣም ከምወዳቸድ አርትስት እናቶችየእውንት ክብር አለኝ ላናንተ ምርጥ እናቶች ፍቅራቹሁን።ያብዣልን ❤❤❤❤❤❤
@tube-hl6er
@tube-hl6er 2 ай бұрын
እየሳኩ እየተዝናናሁ ነዉ የሰማሗችሁ ሁለት ምርጦች❤❤🙏🙏
@kid5734
@kid5734 2 ай бұрын
wow amazing .... des yemetelu e/re keri gizeyachehun yebarekew
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 2 ай бұрын
ቲጅየ ስወድሽ የኔ ውድ
@gjhh-fj6gc
@gjhh-fj6gc 2 ай бұрын
ገኒየ በጣም እምወድ እማከብርሽ ❤ኮሜት ጥፌ አላግ
@user-Weynua
@user-Weynua 2 ай бұрын
ያሰብኩትን አለማዉራት እንዴት ልለማመድ ካላወራሁት ማድረግም የምችል እስከማይመስለኝ ድረስ በዙሪያዬ ላሉት ሁሉ አወራዋለሁ ምንም በማይረባ ምክንያት ሳይሳካ ይቀራል።እንቅፋቱ ማዉራቴ እንደሆነ እያወቅሁ ግን ብዙ ጊዜ በዉስጥ ይዥዉ ቆይቼ እራሱ የሆነ ጊዜ ማዉራቴ አይቀርም😢😢😢
@user-rb6uw5hl1s
@user-rb6uw5hl1s 2 ай бұрын
እኔም ማርያምን እንዳንች😢😢😢
@hawatube4864
@hawatube4864 2 ай бұрын
እኔም ወላሂ ይህው ስንት አመቴ እሄዳለሁ ሀገር እላለሁ አይሳካም ላገባ ብየ አዋራ እና ሳይሳካ ይቀራል ለካ ስለማወራ ነው ዛሬ መልስ አገኘው ከቲጂ ካሁን ቡሀላ ኢንሻአላህ አላወራም
@MerryAndi
@MerryAndi 2 ай бұрын
Tjiye uffff geta ካንቸ ጋር ይሁን እመቤቴ ትጠብቅሽ
@user-fh4vq7kg2q
@user-fh4vq7kg2q 2 ай бұрын
ገኒ፣ቲጂ፣በጣም፣ነዉ፣የምወዳቹ፣
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 2 ай бұрын
የኔ ማሮች አለባበሳችሁ ሲያምሩ እመብራህን ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 2 ай бұрын
ቲጂ ውስጤናት❤❤❤
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 2 ай бұрын
እውነት ነው እንኳን እቅዳችንን ህልማችንን መናገር አያስፈልግም
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 2 ай бұрын
ሁለቱ ማሮች ❣️ ጋኑዬ ቲጂዬ ስወዳችሁ 💐
@Yaltefetawhlme
@Yaltefetawhlme 2 ай бұрын
ግን የገቢ ውበት የማይደበዝዝ ውበት ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ ❤❤❤
@firehiwotsisay8702
@firehiwotsisay8702 2 ай бұрын
ቲጂ መጀመሪያ ይቅርታ ሰይጣን አስፈላጊ ነው የእግዚአብሄርን ታላቅነት የምናይበት ማንፀሪያችን ነው ያልሽው አውቀሽም ይሁን ባለማወቅ የተሳሳተ ሀሳብ ነው ምክንያቱን የእግዚአብሄርን ታላቅነት ለማወቅ በስራው የተጣለው ሰይጣን ማንፀሪያ ሊሆን አይችልም ሰይጣንም አስፈላጊያችን ን አይደለም ፈጣሪም አልሰጠን በስራው ተጣለ እንጂ የተፈጠረበትም አላማ ይሄ አልነበረም እግዚአብሄር ደግሞ አልፋና ኦሜጋ የሆነ አምላክ ነው ሰይጣንን ከመፍጠሩም በፊት የነበረ ሰይጣንን በምፅዓት ጊዜ ድል ከነሳ በኃላም የሚኖር አምላክ ነው ማንፀሪያ ማነፃፀሪያ የማያስፈልገው አምላክ ነው እና ይሄንን አስተሳሰብ ብታርሚው እላለሁ
@nuraabdu2392
@nuraabdu2392 2 ай бұрын
Geniye Berchi yene wud Betam new yemiwedish Degimoo ke Tjiye gar gin indet agiche lingerish hulem nurilign ishi Allah Tena ina idme yicherachu!!!
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንድህ አኣነት ብርቱ ሴቶች ስሌሉ : የምደንቀው ለሌላው እስተማሪ ነው ❤😊❤😊ግን ለብለበቱ የእምሮ ህክምናነው:❤😊 እትዝብሄር እሳለፈው ለናቴ ስል ያልሆንኩት የለም ግን እለፈ ዛሬሌላ ንኝ
@ninjago9518
@ninjago9518 Ай бұрын
እናተ የሀገር ክብር ደስስ የምትሉ እንቁ ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን::
@seadi5
@seadi5 2 ай бұрын
ሁለታችሁም ምርጥእናቶችናችሁ
@user-qp2qo9dc9r
@user-qp2qo9dc9r 2 ай бұрын
ሁለታችሁም ምርጥ እናቶችናችሁ🥰🥰🥰
@molla-ol5sv
@molla-ol5sv 2 ай бұрын
ሀና ዮሀንስ አቅርቢልን💓💓ፈንድሻዬን😘💓
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 2 ай бұрын
ውይይ ደስ የሚሉ ጥንዶች የእኔ ውዶች
@taricakne1
@taricakne1 2 ай бұрын
ማሮቼ😍😍😍😘😘😘😘
@lordelorde1257
@lordelorde1257 2 ай бұрын
ዋው በጣም ነው ደስ የምትሉት የልብ ጓደኛ ሁኑው
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 ай бұрын
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ የበለጠ ወደድኩሽ በሳል ነሽ።
@user-jb2ye2td5m
@user-jb2ye2td5m 2 ай бұрын
Tijiye enem ende achi nenyi Abaten new miwode❤❤❤❤❤
@user-sk1yg2nm7k
@user-sk1yg2nm7k 2 ай бұрын
የኔ ፍቅር ቲጂ
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt 2 ай бұрын
እሰይ ዛሬ 2ቱ የሴት ንግስቶች ተገናኙ 💐💐💐💐❤❤❤❤አለባበስ 1ኛ
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 2 ай бұрын
ትወና በእናንተ ግዜ ቀረ ❤❤ ክበሩልን ❤❤
@saifkhattak5720
@saifkhattak5720 2 ай бұрын
ሁለታቹህን በጣም ነዉ የምወዳቹህ ኑርልይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-pf7qk5ui9h
@user-pf7qk5ui9h 2 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳቹህ ማርያምን ❤
@rimyoutube9063
@rimyoutube9063 2 ай бұрын
በጣም የምወዳችሁ geni and tig
@haliluyaelbitel692
@haliluyaelbitel692 2 ай бұрын
ትጊዬ እማምላክን ስትይ ደስ ስትይ
@ekramseid3975
@ekramseid3975 2 ай бұрын
ኡስታዝ አቡበከርን አቅርቢዉ ኢተርቢ አርጊዉ ገኒዬ❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 ай бұрын
ሁለት ምርጦ ች ❤️❤️❤️❤️
@user-tg3tg8np4r
@user-tg3tg8np4r 2 ай бұрын
እውይ በጣም ደስስሉ ❤❤❤
@zahraalbadri6225
@zahraalbadri6225 2 ай бұрын
መልካም እናቶች❤❤❤
@user-ps3om8sr6g
@user-ps3om8sr6g 2 ай бұрын
የኔ ውዶች እንዴት እንደምታምሩ ❤❤❤❤❤
@user-ye2jo2hs9p
@user-ye2jo2hs9p 2 ай бұрын
ሁለታቹሁም ቆንጆ ናቹሁ ግን ሜካብ አታድርጉ ፈጣሪ አሳምሮ ነው የፈጠራቹሁ ቲጅ የእምነቷ ነገር ድንቅ ነው በመንፈሳዊ ህይወት መበርታት ጥሩ ነው የምድሩን ብቻ ስናስብ ሰማያዊውን አንዳናጣ
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 2 ай бұрын
ወንድ ልጅ እናቱን ስለሚወድ ሚስቱን ይወዳል ሴት ደሞ አባቷን ስለምትወድ ባሎን ትወዳለች
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug 2 ай бұрын
Tigi betam gobez chewa
@user-ee5fs9cz2k
@user-ee5fs9cz2k 2 ай бұрын
በጣም ነው የመወዳቸው ወላሂ
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds Ай бұрын
በጣምየምወዳችሁ ❤❤❤
@WalelgnAzmeraw-hr3st
@WalelgnAzmeraw-hr3st 27 күн бұрын
ገኔየ ቲጅየ ስዎዳችሁ የእኔ ምርጦች እንደ እናንተ ያለ ቅን አይቸ አላውቅም፡፡ ገኒ እና ቲጅየ እባካችሁ በዚህ ቅንነት እባካችሁ ወደ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሂዱና እመቤቴን አግኟት እና መጣችሁ መስክሩ ብዙ ሰው በእናንተ ምስክርነት ይድናል፡፡ በተለይ ቲጅየ እመብርሀንን በጣም ስለምትወጃት እንደገባሽ ነው ልጀ ብላሽ የምትመጣው ስሟን ስጠሪያት የእኔ ማር ሰውነቴን ውርር ያደርገኛል ቅናት ሁሉ ይሰማኛል፣ምክንያቱም እመቤቴ የእኔ ብቻ ነው የምትመስለኝ፤አደራ አስቡበት ታሪክ ስሩ እኔ ማሮች፤
@nishan773
@nishan773 2 ай бұрын
Geni telk sew fetari yetebkachu❤❤❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 2 ай бұрын
ሁሌት ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebeche722negash
@abebeche722negash 2 ай бұрын
ደስ የሚሉ እናቶች 🥰🙏🏻💚💛❤️
@user-em7jz2yh1k
@user-em7jz2yh1k 2 ай бұрын
የኔአህትፈጠሪ የተመኘሽውን ያርግልሽ አንድ እውነታ ልንገርሽ ብዙግዜ የወንድ እናት እህት የሚባለው ምክኒያቱም የወንድ እናት መጥፎሆና አይደለችም ከባድየሆነ የልጂዋፍቅር ሚስት ሲያገባ ፎቅራዋን የተነጠቀች ሰለሚመስላት ብዙውንጊዜ ሳይታወቅየሚፈጠርሰሜትነው የሴትልጅ ባልግን ብዝውንጊዜ የቤተሰቦቻ ፍቅርና እንክብካቤ ይሰጣቸዋል ይሄአለምላይ 80 ፐርሰንት ያለነው አንቺ ልጅሽ ያገባት ልክእንደሱ ፍቅር ካሣየሻት እንደሴት ልጅ እናት ከመከርሻት ካሰብሽው በላይ ፈጠሪ ይሞላልሻል ፈጣሪን በፍፁም ቆራጥነትመለመን ይችላል የረጋልም
@hanynursebo3781
@hanynursebo3781 2 ай бұрын
Huletachum fikir nachu Allah ayileyachu 🥰
@mekdeskassaw3652
@mekdeskassaw3652 2 ай бұрын
ገንዬ የፊትሽ ፍገግታ ብቻ ይብቃል የምውድሽ እንዲውም የልጆችሽ አባታችውን እስከ ልጆችሽ እመብራን ትጠብቃችው
@senai974
@senai974 2 ай бұрын
ቲጂዬ በጣም አምወዳት❤
@user-jb2ye2td5m
@user-jb2ye2td5m 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ thank you
@mekdimekdi5644
@mekdimekdi5644 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ሁለታቹህም ምረጥ እናቶች ናቹህ
@MeesiNebro
@MeesiNebro 2 ай бұрын
ባለ ማዕተቦቹ ❤
ቲጂ ቁሌት አዋጣች::የፋሲካ በአል ልዩ ዝግጅት::
50:11
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 343 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
🔴ግንቦት ልደታን ከቤተሰቦቼ ጋር አርቲስት ትዕግስት ግርማ
10:20
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 210 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН