ፕሬዘዳን ኢሳያስ አፈወርቂ 25 June 2024

  Рет қаралды 41,075

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

6 күн бұрын

Пікірлер: 499
@romangina5121
@romangina5121 4 күн бұрын
ሶፊ ሌላሰው ከምታቀርብ ሆሌ እሱን ጋብዘህ ፈታአርገንንንንን😅😅😅😅
@BONANZ321
@BONANZ321 4 күн бұрын
አትፎግሩን:: ድራማችሁን አቁሙ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 23 сағат бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@otakugamer748
@otakugamer748 4 күн бұрын
አይ ሶፊ እንደአንተ አይነት ጬሉሌ ነጋዴ አላየሁም
@mebrahtomberhane1990
@mebrahtomberhane1990 4 күн бұрын
😂😂😂😂
@bobbylashly6152
@bobbylashly6152 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂 አውቆበታል
@user-ml7fj7mm7z
@user-ml7fj7mm7z 3 күн бұрын
ድምፅ ጥራት ጆሮ ይበጥሳል የሚያስተጋባ ድምፅ ለህዝብ አይቀርብም
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 3 күн бұрын
ሶፍ አድስ ነገር በመጣ ቁጡር እሱን አቅርብልን ❤❤❤ አቤት confidence 💪 ነብይ ገብ ጉተማ ❤❤❤❤😅🎉❤❤❤❤
@tesfusemane3655
@tesfusemane3655 3 күн бұрын
ሶፊ ፓስተር ጋቢን ያመጣበት ምክንያት ዩቱቡ ስለቀዘቀዘበት ነው ጥሩ ነጋዴ ነህ
@BerukTesfaye-ve4hq
@BerukTesfaye-ve4hq 4 күн бұрын
I love gibi gutema
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 4 күн бұрын
Me too.❤
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 3 күн бұрын
እውነት የማይሰሩ ሰዎች ይተቻሉ ቤቱን እንkuaን በአግባቡ የማያስተዳደር እግዚአብሔር ያስቀመጠውን መሪ ይሳደባል እርሱ እናቴ በቅንነት ስራውን እየሰራ ነው ሌላው አውርቶ ይቀራል!
@minty1188
@minty1188 16 сағат бұрын
😂😂😂😂aydel
@jemo5716
@jemo5716 4 күн бұрын
የምትችለዉን እያወራሕ ነዉ አማርኛሕ በጣም ጎበዝ ነሕ ።።።።።አማርኛሕ ብለዉ የተቹ የጨነቃቸዉ የተናደዱ ናቸዉ ባዶ ጭንቅላታቸዉ በዜሮ ማሠብ ሥለማይችሉ ሐ ሑ የማችልሉ ናቸዉ አማርኛሕ ብለዉ የተቹ።።።
@melkamusonko
@melkamusonko 4 күн бұрын
አማርኛው ሳይሆን ሳውየው ጥሬ ነው
@mesfinadmassu6428
@mesfinadmassu6428 3 күн бұрын
ጋቢ አማርኛ በደንብ ተችላለህ ንግግርህ አጥንት ይነካል አረፍተ ነገር ስትገጣጥም ድንቅ ነው ። ቃላቶችን በተመለከተ እኔም ጠይቄ ነው ግን አማርኛ ተናጋሪ ነኝ ሥለዚ በደንብ ትችላለህ ። አትችልም ያለህ በደንብ አሥገበተህለታል ማለት ነው ።ጋቢ ውድድድድድድ ነው የማረግህ መሥፍን አድማሡ ማህደር ነኝ ከአዲሥ አበባ
@MM13668
@MM13668 4 күн бұрын
Gebi Gutema is naturally intelligent person. Eventhough he has no technical knowledge, his idea is great! ገቢ ጉተማ በተፈጥሮ ምጡቅ ጭንቅላት አለው። ከአባ ገዳ ጋር ዋርካ ስር ቁጭ ብሎ ጥበብና አርቆ ማሰብን ይማራል።
@minty1188
@minty1188 16 сағат бұрын
😂😂😂😂😂moteku
@tadessetiruneh1916
@tadessetiruneh1916 4 күн бұрын
ነብይ ገቢ እውነቱን ነው
@user-jy2eg5zs6l
@user-jy2eg5zs6l 4 күн бұрын
Sofi always triggers conflict and asks personal questions
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 4 күн бұрын
እረ በሣቅ ገደለኝ 😂😂😂እቅጩን ፊት ለፊት ነው የሚናገረው አንተ ነህ ሁሉ ከሰይጣን ያላነሰ የምትገዳደረን 😂🤣😂🤣😂🤣👍 ኢትዮዺያዬን እስከወደደ ኢየሱስን እስካመነ ዘረኛ ካልሆነ አማርኛም አይቻል ኦሮሞም ይሁን ለኔ ምርጥ ነው 👏🏽👍🥰
@jemo5716
@jemo5716 4 күн бұрын
አእምሮሕን ዘግተሕ ነዉ አይ ሦፊ ክክክክ አጠያየቅሕ አቀመሠሕ ።እዉነትም አላርፍ ያለች ጣት አር ይጠነቁላል ።።።ገቢ 🙏🙏🙏 blessed ❤❤❤❤
@tigeadam1992
@tigeadam1992 4 күн бұрын
ጉበዝ ልክ ልኩን ንገረው
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 3 күн бұрын
ነቢይ ገቢ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው አቦ እንደ አንተ አይነት ይብዛልን!
@elsatiddy9746
@elsatiddy9746 3 күн бұрын
የምን ነብይ ነው ነብይ በቃ መጥጫወቻ ሆነ በዚህ ዘመን ቀልደኞች ናቹ
@abateworku624
@abateworku624 4 күн бұрын
ልክልኩን ንገረው ጋቢ
@fekaduworku8025
@fekaduworku8025 4 күн бұрын
From this guy TV show I don't like anybody except this prophet. He is real prophet or whatever. Pastor
@Bereda100
@Bereda100 4 күн бұрын
ጀግና ! 👉🏾ስበር አሮጌ አስተሳሰብ። 👉🏾ምታ የዶንቆሮ አስተሳሰብ በዲባይን ሾ። 👍🏾👌🏾
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 4 күн бұрын
ትክክል ነው የስልጣን ባለቤት እግዚአብሔር ብቻ ነው ።
@ghcgy-qo7dj
@ghcgy-qo7dj 3 күн бұрын
❤❤❤❤😂😅
@mulugatafox451
@mulugatafox451 4 күн бұрын
ቶም እና ጄሪ 😮
@danilee2569
@danilee2569 4 күн бұрын
ጋቢ ❤
@jemo5716
@jemo5716 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Blessed ገቢ።
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 4 күн бұрын
ልኩን እንቅጩን ነገረው!!!
@AbatuKambalo-jw8jk
@AbatuKambalo-jw8jk 4 күн бұрын
ሶፍ ተራ ጥያቀ ለምን ትጠይቃለህ ምግብ አበዛህ እንደ ወፈርክ አይባልም ቆሎ እየበለህም ትወፍራለህ ጮማ ስጋ እየበላህ ደሞ ትከሳለህ ሰዉን ቀለል ባታረግ ጥሩ ነዉ
@Tsss646
@Tsss646 3 күн бұрын
ሶፊ ልክ ነው! የኢየሱስ ስም ነጋዴ በላ ሲባል ምግብ ብቻ መሰለህ:: መኪና ቤት ወዘተ በአማኞች መባ ነው ኑሯቸው የተቀየረው::
@AbatuKambalo-jw8jk
@AbatuKambalo-jw8jk 3 күн бұрын
@@Tsss646 No በግልፅ የህዝብን ገንዘብ ዘርፈሀል ብሎ መናገር አለበትአ እንደዛ ከሆነ
@Tsss646
@Tsss646 3 күн бұрын
@@AbatuKambalo-jw8jk ሌላ የገቢ ምንጭ አላቸው? ይህ እኮ የእደባባይ ሚስጢር ነው:: በመፅሀፍ ቅዱስ እኮ መባ የሚሰበሰበው ለእግዚአብሔር ስራ ብቻ ነው:: እነጳውሎስ እኮ ለኑሯቸው ይሰሩ ነበር:: እኛ ጋር ግን በባዶ እግሩ የሚሄድን ምእመን ከምታገኘው 10% ስጥ ብለው ለጥቅማቸው የሙሴ ህግ ስራ ላይ እያዋሉ እነሱ ግን በመባ ገንዘብ ብራንድ ልብስ ብራንድ ቀበቶ ቅንጡ መኪና ወዘተ:: ለአገልግሎቱ ገንዘብ እንኳን ካስፈለገ በቤተክርስቲያን ሽማግሌዎች ነው የሚወሰን የነበረው ድሮ እንዲህ ቅጥ ሳያጣ! አሁን ግን ቸርች መክፈትና አባል መሰብሰብ ደረጀ ከበደ የዘመረው መዝሙር መልስ ይሆናል:: ኢየሱስ ግን በፍላጎት " ቀኝ እጅህ ሲሰጥ ግራህ አይይ!" ብሏል::
@Tsss646
@Tsss646 3 күн бұрын
@@AbatuKambalo-jw8jk አዎ ስንቶቻችንን የሸሸነው ለዚህ ነው:: ለነሱ ብልፅግና ብር አንሰጥም:: ሉምን ብዬ ቤቴ ቁጭ ብዬ ስብከት አልከታተልም እንደላም ከሚያልቡኝ
@user-qn3gm4pv5m
@user-qn3gm4pv5m 4 күн бұрын
ኮሜዲ ነው ወይስ ኢንተርቪ ነው😂😂😂
@solomonseifu8633
@solomonseifu8633 4 күн бұрын
ገቢ smart ነዉ!!
@kurateme
@kurateme 3 күн бұрын
ሶፊ ይሄን ልጅ እያመጣህ ነካ አድርገህ ታስለፈልፍና More viewer ለማግኘት የምታደርገውን ብልጠት አደንቃለው😂
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 4 күн бұрын
አዳንዴ ግን ፈታ ያደርገኛል😂😂
@user-tr7vl6vt3u
@user-tr7vl6vt3u 4 күн бұрын
geta yebarekhi nabey gutma
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 4 күн бұрын
ገቢ..እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህም በእርግጥም ኢትዮጵያን የነካት ምንእንደ ሚከታላው ከሱዳን ማመር ነው።
@solomongobana5107
@solomongobana5107 Күн бұрын
ሁሌም ይስማማህ አቦ በጣም የእውነት ና የእውነት ሰው ነህ እግዚአብሔር በብዙ ያስፋህ ነቢይ ገቢ ጉታማ።!!!
@Son_of_Waaqaa
@Son_of_Waaqaa 4 күн бұрын
gabi ✌️
@blenlema2437
@blenlema2437 4 күн бұрын
😂😂😂😂 እረ ይሄን ሰው አቃጥለህ ገደልከው ሰው አለኝ ብለህ ትሰድበዋለህ ሶፊ
@wasera09
@wasera09 2 күн бұрын
ሶፊ ማንተህን በደብ ነው የሚገልጥልህ ገቢ አስተምረው
@AbduKedir-ef3er
@AbduKedir-ef3er 4 күн бұрын
ጎበዝ: የማይድገው ሬሳነው መቃብር ነው እኔ አልተቀየርኩም ካለ ሰዉየው ጨርሷል ምንድነው ጭቂጭቁ
@sanamiss5234
@sanamiss5234 4 күн бұрын
ገቢ ትክክልነው ሚኮ በስራት ይቅርታ አልጠየቀም
@nuhamin9673
@nuhamin9673 4 күн бұрын
ጌታን ገቢ የሚባለዉ ሰዉ ዘረኛ ነዉ ብዙ ንግግሮቹ አዳምጨዋለሁ ቸርች እንኳን ለመስራት የ ኦሮሞ ሰዎች ብቻ ነዉ የሚለዉ ሰላም እና ዘር ጭፊጨፋውን ቢያቆም ስራዉን ማንም አልተቃወሙም
@user-qn3jr9zd4u
@user-qn3jr9zd4u 4 күн бұрын
ደጋረገ፡እሰይ
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq Күн бұрын
ሶፍ በእግዚአብሔር እስት ስለ ፍቅርስዝም ምን ይላል 😂😂😂❤
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 4 күн бұрын
ሶፊ ኮመዲ ነው ወይስ ትራጀጂ ነው የምታቀርቡልን አልገባኝም ስርአት ያለው ፕርግራም ሥራ
@Yared542
@Yared542 4 күн бұрын
I love gaby gutema seget yale choly😅😅😅😅
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 4 күн бұрын
Nowadays, the so called Spritual leaders sell God. God gave Grace free ,so Give to his people free.
@jemo5716
@jemo5716 4 күн бұрын
አ ሦፊ ግን ከፍተኛ ሥሕተት ተናገርክ አንተ ደነዝ ደግሞ የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም ብለሕ በእግዚአብሔር ቃል ታላግጣለሕ አይ አንተ ደነዝ ።ለማንኛውም ከነብይ ገቢ ዉረድ
@abrahamadmasu6496
@abrahamadmasu6496 2 күн бұрын
The voice is not clear
@Hailegebireal
@Hailegebireal Күн бұрын
ፓስተር ሶፊ ሰላም ላንተ እስኪ ፓስትር ዴቭን ማለት ወንድምህን ጋብዝልን
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 4 күн бұрын
ሰው እንደተመቸ የመነገር መብት አለውና.....አትሳደቡት
@degumengistie2284
@degumengistie2284 2 күн бұрын
ወንድም ሶፊ፡ እንዲህ አይነት ዝናብ የሌለባቸውን ደመናዎች እየሰበሰብክ ሌላውን የምታሰድበው አገልግሎት መስሎህ ከሆነ ተሳስተሃል፡፡ ይልቅ ከእብድም አንዳንዴ ጠቃሚ ነገር አይጠፋምና ይህ በሰው ፍቅር የናወዘ እውነት የተጋረደበት ሰው ከተናገረው ‹‹በእኛ እነገድክ ነው›› ያለውን ምክር ሰምተህ ቁም ነገር ሊናገሩ የሚችሉና የእግዚአብሔርን ቃል ብቻ የሚናገሩ ወንድሞችን ብታቀርብ ራስህንም ተመልካቾችህንም ትጠቅማለህና ወደ ቁም ነገር ብትመለስ መልካም ነው እላለሁ፡፡
@isak1026
@isak1026 4 күн бұрын
አንተን ብሎ ጠያቂ እንግዶቺን በክብር ማናገር መጀመሪያ ልመድ ፣እኔ የሚገርሙኝ አንተ ጋር ሰው ነህ ብለው የሚመጡት ናቸው ።
@sweetman5249
@sweetman5249 3 күн бұрын
Sofinias ke Gabbi ayishalim? 😂😂😂
@EE-em8gg
@EE-em8gg 2 күн бұрын
Guys growth is hulentenawi.peace and security ,fighting corruption etc...industrialization,agriculture,education,etc... with all the respect for the work that's being done.
@denekealembo840
@denekealembo840 Күн бұрын
እውነቱንነው ገቤ በርታ ጌታ ይርዳህ🎉❤
@truthprevail2742
@truthprevail2742 3 күн бұрын
እነደውም ቀንሷል አንተነህ የቀላሀው የወፈርከው🙏
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 3 күн бұрын
🤔🤔🤔🤔 ቺንከልትን ከፍት ና ግኡድ ነው 🙆‍♂️🙆‍♂️ gibe bless you❤
@tsheytakley5757
@tsheytakley5757 2 күн бұрын
የሰይጣ መንፈሰ የሰጋ ስሜት የምታገልገሉ እግ/ር ለእሰያስ ያየሄው ለራስህ ሲሆ ታያለህ ኢትዮጵያ ትባረክ ትለምልም🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኤርትራ ትባረክ ትለምልም🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ፕረሲደንተ እሰያስ አይንህ እየየ ጆሮ እየሰማ ጌታ አግንቶ እድሜ ጠግቦ ወደ አባቱ ይሰበሰባሌ ያንተ የቃሊቻ መንፈስ ጌታ የጠራህ የምትርተው በዘር ታገኘው አለህ የጌታ መንፈስ ያለው የሞዋርት የጭሆት ሳይሆ የጌታ መንፈስ የሰላም መንፈስ ነው ለልጆች ጥሩ ዘር ዝራ የዘራሆው እሱ ነው የሚበቅለው
@user-ju2iy5zt4c
@user-ju2iy5zt4c 4 күн бұрын
❤❤❤❤rajii
@johndesta-jb6lo
@johndesta-jb6lo 4 күн бұрын
ሶፋኒያስ በክርስቶስ ስራ ቀይር በክርሰቶስ በክርስቶስ😢😢😢😢😢😢
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 4 күн бұрын
የዘር ፖለቲካ እየሰራ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ መጥቀስ ተገቢ ነውን? እባካችሁ የተከበረውን ቃል በሆነ ባልሆነ ቦታ እያገባን አናራክሰው
@eritr
@eritr 2 күн бұрын
We, Eritreans 🇪🇷 are doing extremely good, geopolitically we are playing vital role. We feel sorry for Ethiopia to have an apportunist Prime Minster who is taking Ethiopia in to the unknown.
@halimahalima152
@halimahalima152 4 күн бұрын
Gabe KO ❤❤❤❤❤✊🏻✊🏻✊🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🖐🏻🖐🏻
@ZerihunBekele-tu2bg
@ZerihunBekele-tu2bg 4 күн бұрын
Sofi gen kezi interview bewala jorow yesemale
@ORTHO925
@ORTHO925 3 күн бұрын
sofi is making him angry . .simple reason if he makes him more angry he will make more dollars
@mesgennagenet-hz8ej
@mesgennagenet-hz8ej 3 күн бұрын
In Jésus name
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 3 күн бұрын
ሶፊ የምታቀርባቼው እንግዶቹህ እብዶች ናቼው አብረህ እንዳታብድ አስብልሀለሁ ይህ ደግሞ እንደነ ልጅያሬድና መሰሎችመታሰር አለበት አደብ ቢገዛ ሶፊ እርጋታህ ውበትህ ብቻ እወድሀለሁ የአማራ ኦርቶዶክስ ነኝ
@sweetman5249
@sweetman5249 3 күн бұрын
Ye Amara Orthodox negn alik 😂😂😂. Tinish bitabiraraw dessi yilegnal . Ethiopia 🇪🇹 wusit eko ke Solomonic Dynasty bohala yalew ye Amara Orthodox new . Ye Haymanot Orthodox yelem eko 😂😂😂. Ye biher politics enji Haymanot ketefa köye eko 😂😂😂. Teklehaymanot le biher politics tewagito egiru sikoret tsadik new alachihu😂😂😂. Sew be biher tilacha temoltom tsadik yihonal aydel ? 😂😂😂. Lemitazebachihu sew Tiru mezinagna honachihual. Ene Ye Amara tilacha yelegnim. Biher ena Haymanot bitileyu Tiru new . Ye biher were politics enji Haymanot ayhonim …
@NetsiyeneEtiopia
@NetsiyeneEtiopia 4 күн бұрын
የኢትዮጵያን ታሪክግንያውቃልኢትዮጵያንየሚያውቃትአይመስለኝም
@mimitube9595
@mimitube9595 3 күн бұрын
ሶፊ ገቢን በጣም ነው ምትወደው ሁሌ ነው ምታቀርበው ልክ ልክህን እየነገረህ አጨክንበትም😂😂😂😂
@mesfinmekonnen2066
@mesfinmekonnen2066 3 күн бұрын
ዋው ከእውቀት ነፃ መሆን እንዴት ጥሩ ነው::
@save7997
@save7997 4 күн бұрын
ይሄን ጃንጆ ህዝብ ተደበሩበት ።እየሰደብከው እያሾፍክበት ሰብስክራይብ ያርግሀል ምን አለፋህ።
@user-yl8fi4ev9w
@user-yl8fi4ev9w 2 күн бұрын
Sofe.yhn Pastr,tfrawalh
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 3 күн бұрын
ሶፊ ነጥብ እያስጣልካቸው እንደሆነ አሁን ነው የገባኝ
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p Күн бұрын
አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋቸው የሆኑ ሰዎች እንደወረደ ነው የሚናገሩት which is I like it በጣም እምወደው ሰውዬ ቦተሊካ 😅😅😅😅
@user-cc5kh1ry6w
@user-cc5kh1ry6w 4 күн бұрын
ሰለም❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍
@Samitrghh
@Samitrghh 4 күн бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😢😂❤
@t.t6664
@t.t6664 3 күн бұрын
World Hero Präsident Eseyas Afowerki
@ermyasayele
@ermyasayele 3 күн бұрын
this brother idea is not him but what ever this brother talk is original sofonias dream and vision. he just used his voice.
@selamawitgidey2708
@selamawitgidey2708 3 күн бұрын
እነዚህን ነፈዝ መንፈስ የሌላቸው መንፈሳዊያን ነን ባይ ወሮ በሎችን ቁጭ ብሎ የሚያዳምጥ ነው ያበደው፣ እነሱማ ስራቸውን ነው የሚሰሩት።
@SeyoumgetuTegene
@SeyoumgetuTegene 3 күн бұрын
ምርጥ ድራማ ሰራቹህ
@habeshatv57
@habeshatv57 3 күн бұрын
እንዴት ብዬ ላስገባብህ
@hanahailu1890
@hanahailu1890 4 күн бұрын
እየሱስን እንዴት ነው በዚህ ሰውዬ ውስጥ የማያው ጌታ ይቅር ይበለን
@Dana-Solomon
@Dana-Solomon 4 күн бұрын
ገቢ በብዙ ከሰፎንያስ ይሻላል
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 2 күн бұрын
You can tell there is no Jessus in this group. I'm happy to go back to my orthodox God's home 😊
@truthprevail2742
@truthprevail2742 3 күн бұрын
አነካኪ ጩሉሌ የሀይማኖት ንግድነው ያዘው ፖስተር ነው🙏
@user-zd2uk5iv8u
@user-zd2uk5iv8u 3 күн бұрын
ገቤ ተባረክ
@halimahalima152
@halimahalima152 4 күн бұрын
Hhhhh 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻✊🏻✊🏻✊🏻✊🏻
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 3 күн бұрын
ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው። 2 ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ። 3 ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤ 4 ለመልካም ነገር ለአንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። በከንቱ ግን ሰይፍ አይታጠቅምና ክፉ ብታደርግ ፍራ፤ ቍጣውን ለማሳየት ክፉ አድራጊውን የሚበቀል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። 5 ስለዚህ ስለ ቍጣው ብቻ አይደለም ነገር ግን ስለ ሕሊና ደግሞ መገዛት ግድ ነው። 6 ስለዚህ ደግሞ ትገብራላችሁና፤ በዚህ ነገር የሚተጉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸውና። 7 ለሁሉ የሚገባውን አስረክቡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፥ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ። Rome 13:-1-7
@truthprevail2742
@truthprevail2742 3 күн бұрын
በ5 አመታት ያየችውን መከራ ልክ ነው ታይቶ አይታወቅም🙏
@bruk_1250
@bruk_1250 3 күн бұрын
Gebi nitsu sew new. ❤❤❤ He doesn't even differentiate potilica and politica. 😂
@meseretyimer261
@meseretyimer261 2 күн бұрын
🤣🤣🤣 ጠያቂው ጎበዝ ነህ በእውነት መንገድ ቀጥልበት ❤
@husseinnassir5591
@husseinnassir5591 4 күн бұрын
እዲህ አይነት በአጋንት መንፈስ የሚደነፉ ድንዙዞችን በማቅረብ ለምታዝናናን ፕሮብሌም ሶፊ በርታ ሁሌም ለምታቀርባቸው እብዶች ለየት ያለ ክብር አለኝ ላንተ። በዚሁ አንተ በዋና መሪነት የአጋንቶች ፕሮግራም ላይ ልዩ ድጋፍ የምናደርግበት እና ይበልጥ የምንዝናናበት እንዲሆን ምኞቴ ነው
@yonasteshome6720
@yonasteshome6720 4 күн бұрын
ገቢ ዛሬ ተመቸኝ😅😅😅😅😅😅
@zelalemalemu6970
@zelalemalemu6970 4 күн бұрын
በአሳብ እና በአእዉነት ያንጳል ❤❤❤❤
@Milky13225
@Milky13225 17 сағат бұрын
ጆሮአችን አይስማም ያላቹ ማነው ግን አትጩሁብን
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 3 күн бұрын
ወድማችን❤በድፍረት ይናገራል❤
@samyhabte2821
@samyhabte2821 4 күн бұрын
ሶፊ ንግድህ በጥሩ መንገድ እየሄደ ነው?ከመስመር ወጥተሀል የእግዚአብሔር ክብርን ጥለህ ከአባ ገዳ ጋር...አረ አንተ ሰው ትገርማለህ
@user-hm8ew9fd7b
@user-hm8ew9fd7b Күн бұрын
ይህ የእግዚአብሔር ሰው ነው። ዘመንህ ይባረክ።
@Rorra22Teddivo
@Rorra22Teddivo Күн бұрын
Gebi Gutema ❤❤❤GBU
@hanaeshetu8612
@hanaeshetu8612 4 күн бұрын
ቂቂቂቂቂቂ ጠጥተህ ደስ ይላል አይ ሶፊ ተዘረርሽ
@hanaeshetu8612
@hanaeshetu8612 4 күн бұрын
ገቢ አንደኛ ❤
@tsehayneshweressa411
@tsehayneshweressa411 2 күн бұрын
I love gabi gutema ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-nf2im3xp4b
@user-nf2im3xp4b 4 күн бұрын
Sofia betam abezaw gizene tebeke..anete Asama
@halimahalima152
@halimahalima152 4 күн бұрын
Yesss gabee ko❤❤❤❤❤❤❤
@NafsenaFufa
@NafsenaFufa 2 күн бұрын
I love gebi gutema
ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ 19 June 2024
1:03:09
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 76 М.
ነብይ ማራናታ ለዳዊት ፋሲል 24 April 2024
1:19:08
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 106 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 3,8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 23 МЛН
አልተገረፍኩም 15 June 2024
39:45
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 119 М.
ያልተጠበቀው መጨረሻ!!
56:10
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 95 М.
Мы никогда не были так напуганы!
0:15
Аришнев
Рет қаралды 3,9 МЛН
ToRung short film: 😭i'm not blind😢
0:58
ToRung
Рет қаралды 56 МЛН
Random passerby 😱🤣 #demariki
0:18
Demariki
Рет қаралды 8 МЛН