Рет қаралды 4,505
ሩዙን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች መጠን እና አይነት
- 300 ግራም የተፈጨ የበሬ ስጋ
- 1 ኩባያ በደንብ የታጠበ ሩዝ
- 8 ፍሬ በቀጭኑ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት
- 1 ራስ ሺሪ ሚሪ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
- 1 በትንሹ የተከተፈ ካሮት
- 1 በትንሹ የተከተፈ ድንች
- 2 አረንጓዴ ቃሪያ
የማጣፈጭ ቅመሞች በቡና ማንኪያ ልኬት (ግማሽ)
- ኮረሪማ
- ቁንዶ በርበሬ
- ፓፕሪካ
- ቀረፋ
- ሮዝሜሪ
የማባያ አማራጮች ፡
- ዳቦ ፣ ቂጣ እና መለዋ