Ethiopian Tibs Wet ጥብስ ወጥ

  Рет қаралды 9,952

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

3 ай бұрын

የጥብስ ወጡ ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች አይነት እና መጠን
ቁሌቱን ለማዘጋጀት፡
- 2 ኪሎ ላም ተደርጎ የተፈጨ ቀይ ሽንኩርት
- 1 ቁንጥር ጨው እና ግማሽ ብርጭቆ ውሃ ሽንኩርቱን በእንፋሎት ለማብሰል
- 4 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት
- 4 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
- 2 የሾርባ ማንኪያ ብስል ቂቤ፡ ዘይቱን ትታችሁ በብስል ቂቤ ብቻ ማቁላላት ትችላላችሁ
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የማቁላያ ቅመም
- 2 የሾርባ ማንኪያ ደቆ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ኮረሪማ
ጥብሱን ለማዘጋጀት፡
- 750ግራም የፍየል ስጋ
- 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
- ግማሽ ሾርባ ማንኪያ ጨው
- የማጣፈጫ ቅመሞች በቡና ማንኪያልኬት
1 የሮዝሜሪ ዱቄት ፣ ግማሽ የዝንጅብል ዱቀት ፣ ግማሽ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት ፣ ግማሽ የቀረፋ ዱቄት
- 1 የሾርባ ማንኪያ ቂቤ
- የጥብስ ቅጠል
ለወጡ የሚጨመሩ ተጨማሪ ግብዓቶች ፡
- 1 ሊትር የፈላ ውሃ
- ቀምሳችሁ የምትፈልጉት ያህል ጨው
- 1 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቂቤ
- ግማሽ የቡና ማንኪያ የበሶ ብላ ዱቄት

Пікірлер: 48
@instantlyblownaway7761
@instantlyblownaway7761 Ай бұрын
በታም ጡሩ ነዉ ኣዲስ ኣበባ ጣፎ ኣያት❤❤❤
@amershamersha9135
@amershamersha9135 17 күн бұрын
Very talented
@sudiuae3502
@sudiuae3502 27 күн бұрын
Dubah hunye❤❤
@abebayiridaw
@abebayiridaw 2 ай бұрын
ትሪፓ አሰራር አሳየን 💚💚
@user-pg9lj4gy5o
@user-pg9lj4gy5o 27 күн бұрын
Thank you from Canada
@user-ds3wr6vz3c
@user-ds3wr6vz3c 2 ай бұрын
ከሳውዲ ነው ማሻአላህ ባለ ሞያ
@ferdowstemam2204
@ferdowstemam2204 2 ай бұрын
Thank you so much my brother from Los Angeles
@RabeyHussen-mw7yb
@RabeyHussen-mw7yb 2 ай бұрын
እናማሰግናለን ከዱበይ
@user-ds3wr6vz3c
@user-ds3wr6vz3c 2 ай бұрын
የኬኔቶ አሰራር አሳየን
@debrituhmariam3386
@debrituhmariam3386 2 ай бұрын
እሚገርም ሞይ በጣም ነው የምወዳቸሁ እማከብራቸሁ ተባረኩ
@user-ci8mb1cm1p
@user-ci8mb1cm1p 2 ай бұрын
God bless you from Canada
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 2 ай бұрын
ከAbudhabi UAE ነው እየተመለከትኩ ያለውት እጅህ ይባርክ
@selamawit8579
@selamawit8579 2 ай бұрын
Tebarki❤
@tigid9886
@tigid9886 2 ай бұрын
Very well done.
@welelayesuf4982
@welelayesuf4982 2 ай бұрын
Very nice brather
@oromiyatiya2017
@oromiyatiya2017 2 ай бұрын
From Germany❤
@user-pk8fs9ko6u
@user-pk8fs9ko6u 6 күн бұрын
Woww ke saudi arabia
@user-de8rr8rf8h
@user-de8rr8rf8h 2 ай бұрын
ምግቦችህ አሰራር ደስ ይላል ቅባት ግን ታበዛለህ
@embeteendale5497
@embeteendale5497 2 ай бұрын
From Canada
@user-jd1iz3re2i
@user-jd1iz3re2i 2 ай бұрын
በታልን ወድማችን አቡዳቢ UEA ነው እማይህ
@Senimesfne
@Senimesfne 2 ай бұрын
ይድረስ ለወንድሜ የመለኞ ገፅ አዘጋጅ ብዙ ነው የምስተምረን እናመሰግናለን።🙏🙏🙏 ከኖርዌይ (እስሎ) ነው የምናይህ።❤❤❤
@user-ok9cm4do4w
@user-ok9cm4do4w 2 ай бұрын
Kee Jordan 🇯🇴 ❤❤❤❤
@tsehayhussein6333
@tsehayhussein6333 7 күн бұрын
ከሳኡድ አረቢያ
@user-wd9kr4sg3c
@user-wd9kr4sg3c 2 ай бұрын
Kara👍
@waskan5109
@waskan5109 Ай бұрын
ሳውዲ
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 ай бұрын
🙏👍👍
@Sichaletube8850
@Sichaletube8850 2 ай бұрын
UAE❤
@obsee123
@obsee123 2 ай бұрын
Jordan
@AgreeAgree-tb3gy
@AgreeAgree-tb3gy Ай бұрын
Dubai
@simtaye110
@simtaye110 2 ай бұрын
Chicago
@Gujita.FeteneGechate
@Gujita.FeteneGechate 2 ай бұрын
Ke moyale
@user-vi9pf8pz5t
@user-vi9pf8pz5t 2 ай бұрын
ከ አለም ባንክ
@noshortcuttoglory6443
@noshortcuttoglory6443 2 ай бұрын
Virginia
@user-tz7rv8oy8l
@user-tz7rv8oy8l 2 ай бұрын
ከደሴ
@user-dg4xd8cj1j
@user-dg4xd8cj1j 2 ай бұрын
ሰምት አድሰ አበበ
@beimnetdamene6887
@beimnetdamene6887 2 ай бұрын
yemitafit wet nw ...gin kibewu albezam ke Tena akuaya
@AbebaHailemariam
@AbebaHailemariam 2 ай бұрын
A.A Lebu
@user-gc4ix8zx1t
@user-gc4ix8zx1t 29 күн бұрын
መለኛ ጥያቄ ነበረኝ የት አገር ነው ያለኽው?ጣሂና ሶስ የት አገኛለሁ አ.አ ውስጥ ይኖራል?
@melegna
@melegna 28 күн бұрын
ተሂኒ ይባላል ገፃችን ላይ ያገኙታል
@dagmawityima
@dagmawityima 2 ай бұрын
Ethiopia furi
@meryaliyu9173
@meryaliyu9173 2 ай бұрын
Ene ke iraq nw amesgnalewo
@dhugaafjiradhuu8743
@dhugaafjiradhuu8743 2 ай бұрын
Turki
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 2 ай бұрын
ትሪፓ፣ስራ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 2 ай бұрын
ሽኩርት በማሽን መፍጨት ምንም ጣእም የለዉም በዛ ላይ ሽኩርቱ ክሬም የሚሆ ነዉ እደናቶቻችን በእጃችን ብንከትፍ የበለጠ እደነሱ ይጣፍጣል
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 2 ай бұрын
እውነት ነው እኔም በመሻን የተፈጨ ሽንኩርት አሎድም ወጡ አይጣፍጥም
@fatumaseid8001
@fatumaseid8001 2 ай бұрын
በትክክል ወሏሂ ጣእሙም ይሄዳል ካሸነዉ ደግሞ ክሬም ይሆናል በብረት ድስት ከሆነ ደግሞ ይይዛል
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 2 ай бұрын
@@fatumaseid8001 አዎ ዉዴ ዶሮ በድት ደስ ይላል በሸክላ ድስት እዴት እደሚጣፍጥ
@ate6814
@ate6814 3 сағат бұрын
እኔ ከ Israel 🇮🇱🇮🇱
Ethiopian Food Gomen Be Siga ጎመን በስጋ
9:18
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 17 М.
Ethiopian Dulet  ዱለት
11:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 11 М.
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Ethiopian Chickpeas Cookies የሽንብራ አሳ አሰራር
9:07
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
How to make Ethiopian Keey Wot ቀይ ወጥ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 73 М.
ዶሮ የሚያስንቅ ምስር 🤌🏽
2:46
Kali’s Kitchen
Рет қаралды 22 М.
Ethiopian Lamb Soup ቅቅል
8:06
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 28 М.
Chicken and Rice ሩዝ በዶሮ
8:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
Ethiopian Kikil የፍየል ቅቅል
9:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
Ethiopian Kocho ቆጮ
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
የመረቅ ጥብስ (Tibs Ethiopian Cooking)
9:46
Solzna
Рет қаралды 680 М.
How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ
9:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 22 М.
哈哈看到的也不一定是真的!#火影忍者 #佐助 #家庭
0:20
火影忍者一家
Рет қаралды 12 МЛН
BYD U8 танковый разворот
1:00
YOUR NEW AUTO
Рет қаралды 2,7 МЛН
BYD U8 танковый разворот
1:00
YOUR NEW AUTO
Рет қаралды 2,7 МЛН
Ouch.. 🤕
0:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 24 МЛН
Don´t WASTE FOOD pt.4 🍜
0:20
LosWagners ENG
Рет қаралды 10 МЛН