የኢትዮጵያን ገፅታ የሚቀይሩት አስደናቂ የውሀ ዳር ፕሮጀክቶች ኢትዮጵያ ወደ ከፍታ

  Рет қаралды 87,048

Ethio Addis

Ethio Addis

Жыл бұрын

ኢትዮ አዲስ

Пікірлер: 51
@ephremabate1598
@ephremabate1598 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሳካል
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 Жыл бұрын
ደስ የሚል ገለጻ ነው። ግን Gibe-3 እኮ ተጠናቋል። ኮይሻ ነው ገና የሚገነባው
@oumerahmed1664
@oumerahmed1664 Жыл бұрын
ዛፎቹ ቡና አቩካዶ ማንጎ ቡርቱካን እና ፈጣን ዛፎች መቃን ጣውላ የሚሆኑ ቢተከል ጥሩ ይመስለኛል ለዚህ ሁሉ እድገት አላህንና መንግስቴን እና ታማኝ ሰራዊቶቻችንን ሳላመሰግን አላልፍም አልሀምዱሊላህ
@ouzipistol1703
@ouzipistol1703 Жыл бұрын
Good segment anything is possible our first priority should be dismantling TPLF No peace
@almaw15
@almaw15 Жыл бұрын
ጥሩ መረጃ
@shemsushemsu3184
@shemsushemsu3184 Жыл бұрын
አሀገራችን ሰላም ሆና እኛም በስደት ላይ ስቃይና መከራ እድያበቃ መኞቴ ነው
@keftam
@keftam Жыл бұрын
አዲስ ሐይቅ መፈጠሩ መልካም። ግን በአሉን ሐይቆች እስከአሁን ምን ሠራንባቸው? በጣሊያን የሚገኘው "ጋርዳ" ሐይቅ ከጣና ሐይቅ ጋር ሲወዳደሩ ፣ ጣና ሐይቅ እንደ ገነት ያህል ነው። ግን በጣና ሐይቅ ምንም የመዝናኛ እና የቱሪዝም መዋቅሮች የሉም። የላንጋኖ ሐይቅ በትንሹ ተሠርቶበታል። የሚያሳዝነውና የማይገባኝ ግን የአማራ ሕዝብ ያለውን ብዙ የተፈጥሮ ሐብት ለአገራችንም ለክልሉም ምንም ጥቅም ላይ ሳያውል ወደ ሌላ ክልሎች ለምን እንሚሰደድ ነው።
@hailumamo8234
@hailumamo8234 Жыл бұрын
ውብ ሀገሬ መመኪያዬ ክብሬ
@Atifra1532
@Atifra1532 Жыл бұрын
አሁን ያለው የዘር ፖለቲካ እስከሚታገድ አዲስ ብዙ መዋኛ ለጀልባ ፣ለአሳ ማጥመድ የሚሆኑ ሀይቆች ና ወንዞች መገንባት አለባቸው አዲስ አበባ ምንም መዝናኛ የላትም በዘር ፖለቲካው ምክንያት ሌሎቹ ጋ ሄዶ የመዝናናቱም ነገር ቆሟል አዲስ አበባ ሀይቆች ባለመኖራቸው ሙቀቷ እየጨመረ ነው
@meselemergia6003
@meselemergia6003 Жыл бұрын
wow, Ethiopian's hope. Let's unite and develop together.
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
awesome information! 💪
@Teyboawlou
@Teyboawlou Жыл бұрын
ይህ ሁሉ እውን የሚሆነው ሰላምና የተረጋጋ ፖለቲካ ሲኖር ነው ፖለቲከኞቻችን ከጥላቻና ከአንባገነነት ወጥተው ዲሞክራሲያዊት አገርን ይመስርቱ የኔንን ካልተቀበልክ ብሎ መገዳደል አገር እየገደለ ነው
@zerihundamene5908
@zerihundamene5908 Жыл бұрын
ደስ የምል ሀገር ዉብ ከተማ ትሆናለች
@abazesrael1026
@abazesrael1026 Жыл бұрын
እባክዎ ኮይሻ ፕሮጀክትና ግድብ እንዴት መጎብኘት እችላለሁ።
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Жыл бұрын
Marie enkuwan dehna metah ❤❤❤
@987654321susu
@987654321susu Жыл бұрын
Amazing 🤩
@Wankooshow
@Wankooshow Жыл бұрын
በጣም ይገርማል Dansaadha. Continue more language.........በርታ ወዳጄ ኣርፍ ስራ ነው #wankooTube
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele 3 ай бұрын
አምላክ ግን ሰጠቶወሃል ግን ምን አደርግሃለሁ ወገነ ሰማይ አደርጋለሁ ያግርማሃል ግን
@revolution1636
@revolution1636 Жыл бұрын
ሰው መመገብ አቅቶት ማን ሊዝናናበት ነው በመሬት ሽያጭና በሙስና ለፈላባቸው መሆን አለበት እስቲ ደሀ በግፍ እንዳይጨፈጨፍ ብትሰሩስ ቅብጠቱ ቀርቶ
@Etiipia6777
@Etiipia6777 Жыл бұрын
አይ ለትችት የሚቸኩለው ትንሽዬ ጭቅላት ተችተ ሞተሀል
@mercyaster4984
@mercyaster4984 Жыл бұрын
Edlgia nen MLK Meri alni dr abyi tbarklin
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 Жыл бұрын
will it be a reality? wow
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Жыл бұрын
በየክልል ማጠር ካላበቃ ተስፋን ያጨልማል እደአብይ ጥረት ቢሆንማ የት በደረስን
@melatdebele8501
@melatdebele8501 Жыл бұрын
👏👍🇪🇹🙏🙏
@eristealemayehu1994
@eristealemayehu1994 Жыл бұрын
Bahirdar and Hawassa were meant to serve the same way..'city by the lake' concept
@zaharaahmed6290
@zaharaahmed6290 Жыл бұрын
ደንቅ ነው!! በርታ!
@abdurahimyagim9667
@abdurahimyagim9667 Жыл бұрын
ሆንግኮንግ ሀገር አይደለችም
@elizabethmersha2994
@elizabethmersha2994 Жыл бұрын
Why you showing this new . We will show when it’ done
@selamehagere9366
@selamehagere9366 Жыл бұрын
አገልግሎት መስጠት ሲጀምር ይጎበኛል ምን ጣጣ አለው እንጎበኘዋለን
@behayilumeshesha3849
@behayilumeshesha3849 Жыл бұрын
Hmmm 🤔
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 Жыл бұрын
እውን ይሆን ወሆን
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p 3 ай бұрын
ምትበላው፣የሌላት፣ሀገር፣ሪዞርት፣አማራት፣፣
@lionone5089
@lionone5089 Жыл бұрын
ጁንታ ኢትዮጵያን 27 ዓመት ተላላኪ መንግሥት ሆኖ ኢትዮጵያን በዘር ከፋፈላት ሙልጭ አድርገው የተፈጥሮ ሀብቷን ለባአድ ሀገር በወረቀት ቸበቸቡት ራሳቸውም ቆርጥመዉ በሉዋት አሁን ደግሞ ካላፈረስናት ይላሉ ግን ምን ዋጋ አለዉ እነሱ ፈረሱ ከነላኪያቸዉ እግዚአብሔር ኢትዮጲያን እንደሚወዳት ያመንኩት እና ያወኩት ጁንታን ከላይዋ ላይ ሲያነሳላት ኢትዮጲያን እና ኤርትራን እግዚአብሔር ይባርክ ሠላም ፍቅር አንድነት ይሁን በሁሉም የዓለም ዙርያ።
@tigistheyi2719
@tigistheyi2719 Жыл бұрын
Wow it's amazing
@samueltesfaye8160
@samueltesfaye8160 Жыл бұрын
JILAJEL MEDIA 🤣🤣🤣🤣🤣
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 Жыл бұрын
Awon wede Kefta!!!!!!!!
@abdulrezak939
@abdulrezak939 Жыл бұрын
ምንድነው ምትቀባጥረው ግልገል ጊቤ 3 ከተጠናቀቀ ቆየ
@tadele4940
@tadele4940 Жыл бұрын
Egizehaber hoy yehagaren kafita salay basidat hagar basidat midir lay atigidalegn
@nagaseyoum4181
@nagaseyoum4181 Жыл бұрын
Day DREAM ??
@mikiasgebreselassie7648
@mikiasgebreselassie7648 Жыл бұрын
እድሜ ለመለስ አሰተዳደር ..... ያለመካድ ::
@Howtoeverything247
@Howtoeverything247 Жыл бұрын
Gibe 4 Lemalet newe Gibe 3 metlew??
@genetmamo7236
@genetmamo7236 Жыл бұрын
Abiy Ahemed is killer 👹👹👹
@artae15
@artae15 Жыл бұрын
kedada
@nikodimosbarnabas8343
@nikodimosbarnabas8343 Жыл бұрын
ደደብ ሚዲያ
@lifewithebeni6639
@lifewithebeni6639 Жыл бұрын
Doma nek enda
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 21 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,1 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН