እሮብ የበላነው ልዩ የጾም ምሳ how to make best vegetarian food at home 🏡

  Рет қаралды 17,216

melly spice tv

melly spice tv

Ай бұрын

እሮብ የበላነው ልዩ የጾም ምሳ how to make best vegetarian food at home 🏡
ይህ በአበባ ጎመን እና በአደንጓሬ የሰራሁት ምግብ በጣም ጤናማ እና ብትበሉት የማይጠገብ የምግብ አይነት ነው

Пікірлер: 89
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ሁሌም ስለምታበረቱኝ አመሰግናለሁ ማየታችሁ ካልቀረ ላይክ እንድታረጉ በትህትና እጠይቃለሁ ❤❤❤
@genetbaraki200
@genetbaraki200 Ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ❤ ባርቡኪው ሶስ ብትሰሪልን ደስ ይለኛል❤❤❤❤
@netsanetdebalkie3134
@netsanetdebalkie3134 Ай бұрын
ባርብኪው ሶሱን ስሪልን ሜሉ ባለሙያ 🎉
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
ጉደኛ ባለሞያ ነሸ አያልቅብሽም መታደል ነው እያየው መጎምጀት ነው ሙያሸን ሜሉዬ መልካም ምግብ እጅሽ ይባረክ🙌👍😘
@shegak5217
@shegak5217 Ай бұрын
የባርቢኪው ሶስ ይሰራልን በሚቀጥለው😊
@VxmgLhkjii-vl1zv
@VxmgLhkjii-vl1zv Ай бұрын
ብቻ ክስ ኖሮ ላንቺ ከአንድ ላይክ በላይ ይገባሽ ነበር ሜሉ
@meddyadmassu8552
@meddyadmassu8552 Ай бұрын
BBQ sauce please
@fetikedir
@fetikedir Ай бұрын
ሜሉዬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤ ሶሱ ኢትዮ ውስጥ ለመግዛት ስለሚከብድ አሰራሩ አሳይንና ሙሉ አድርጊው❤❤ አደንጓሬ ኢትዮም እንደሌላ እህል አይደለም ትንሽ ይወደዳል
@tseganeshgebereysuse34
@tseganeshgebereysuse34 28 күн бұрын
እጅሽ ቤትሽ ይባረክ ቆንጆ ስላካፈልሽነ እናመሰግናለን🙏
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j Ай бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ዋዉ.....ሜሉዬ በጣም በጣም አስገራሜ ፈጣራና ሞያ እስከነስነ ምግባረ ነው ያለሽ እጅ ይባርክ
@Betiye
@Betiye 27 күн бұрын
ጎበዝ እህቴ 💖💖
@user-yf9bu7id1c
@user-yf9bu7id1c 28 күн бұрын
የተባረኬ ይሁንልሽ
@ethiopian6561
@ethiopian6561 Ай бұрын
Best*
@user-yf9bu7id1c
@user-yf9bu7id1c 28 күн бұрын
የኔ ውድ
@tigestephrem4793
@tigestephrem4793 Ай бұрын
እናመግናለን❤
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 Ай бұрын
እጅሽ ብርክ ይበል
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 Ай бұрын
በጣም ምርጥ ምግብ እናመሰግናለን
@Senayetyetayew
@Senayetyetayew Ай бұрын
ስወድሽ እጅሽ ይባረክ
@WoienshetMulugeta
@WoienshetMulugeta Ай бұрын
י Goood job iagre lig❤❤
@tigistsintayehu1707
@tigistsintayehu1707 26 күн бұрын
ሜሉ እንደሁሌውም 1ኛ። የባርቢኪው ሶስ ይሰራልን ውዴ።❤❤❤
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks Ай бұрын
yummy and healthy
@alemasrate1876
@alemasrate1876 29 күн бұрын
እባሽ ስሪልን
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 Ай бұрын
ምን ልበልሽ ተባረኪ ❤❤❤❤❤
@bruktesema3432
@bruktesema3432 25 күн бұрын
Wow, very healthy and delicious! Thank you ❤
@ruthasres491
@ruthasres491 29 күн бұрын
አለባበስሽን ወድጄዋለሁ ❤️❤️❤️
@VxmgLhkjii-vl1zv
@VxmgLhkjii-vl1zv Ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ማማየ
@user-jf5zu5ir3e
@user-jf5zu5ir3e Ай бұрын
❤❤ meluye konijo blessed
@mituyefikir9033
@mituyefikir9033 Ай бұрын
Can you please show us on how to make the barbecue sauce plzzz😊
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
በጣም ከፈለጋችሁት አስተያየታችሁን አይቼ በሚገባ አሳያለሁ❤❤
@ghenetbekuru9687
@ghenetbekuru9687 29 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ እህታችን ባርቢኩ አሰራሩን ብታሳይን ደስ ይለናል እቤት ውስጥ የሚሰራ የመሰለ ነገር የለም
@bruknigatu997
@bruknigatu997 29 күн бұрын
So delicious you are so talented thank you❤❤
@tigistmaki2614
@tigistmaki2614 29 күн бұрын
ባርብኪው ሶስ ስሪልን እባክሽ
@jerryzeleke6447
@jerryzeleke6447 Ай бұрын
Wowwwwww. It looks yummy. Pls pls show as barbecue sauce
@marthat6031
@marthat6031 17 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሜሉ አሁንማ ዛሬ ምን ልብላ መን ልስራ ብዬ ግራ ሲገባኝ ያንቺን ፔጅ ማገላበጥ ሆኗል ሰራዬ ዱሮ እናቶቻችን ሙያ ከጎረቤት ይሉ ነበር አሁን ደግሞ ከዮቲዮብ ስለሆነ አንቺን ላይክና ሸር አለማድረግ ለራሳችን ኪሳራ ነው እጆችሽ ይባረኩ 💕❤️
@taabebe8388
@taabebe8388 Ай бұрын
አዎ ስሪልን❤
@tesg9551
@tesg9551 Ай бұрын
Wow! Nice. Would you please work on the preparation of the barbeque sauce? Thanks
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 29 күн бұрын
ዋው አፌን ምራቅ ሞላሽው
@TarikneshGirma
@TarikneshGirma 27 күн бұрын
ስሪልን ባንልሽም ትሰሪልናለሽ ስለዚህ ስሪልን
@romanamenu
@romanamenu Ай бұрын
አደንግዋረ mendnw
@lulamehari2486
@lulamehari2486 Ай бұрын
Well done!
@selamethio8557
@selamethio8557 29 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ! እስከምሞክረው ቸኩያለሁ። የባርቢኪዉ ሶሱን ስሪልን ልጄ በጣም ነዉ የምትወደዉ። 🙏💕
@raheltesfaye7411
@raheltesfaye7411 Ай бұрын
Wow.. I can almost taste it. Looks amazing! Now please show us how to make your barbecue sauce😊❤
@meronshume3150
@meronshume3150 28 күн бұрын
Tebareki pleas barbeque souce serilen
@lemlemberhe1005
@lemlemberhe1005 29 күн бұрын
❤❤
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq Ай бұрын
Melluye ejish yibarek. Endemitafit siyayut yastawqal birtatun yistegn endsera❤
@romanamenu
@romanamenu Ай бұрын
Melu hule mesarw yagwagwal ejesh yebark
@zafutekeste5378
@zafutekeste5378 Ай бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ እህት የባርቤኪው ሶስ እንዴት ነው የሰራሽው🙏
@hlinahassen8
@hlinahassen8 Ай бұрын
Serilen🙏💛
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Ай бұрын
ሜሊ የኛ ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ ጤናማ ምግብ ነው የሰራሽው ሶሱን ስሪልን እኔ ትልልቁን ፋሶልያ በጣም ነው የምወደው ግን ቀቅዬ እንደ ሰላጣ ቀምሜ ነው የምበላው አሁን ግን አንቺ በሰራሽው መንገድ ለለውጥ እሰራዋለሁ
@user-hd4xq4lv3w
@user-hd4xq4lv3w Ай бұрын
Enamesegnalen sirilin sosun
@fantayesahle2963
@fantayesahle2963 Ай бұрын
ይሰራልን
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Ай бұрын
ፎሶሊያ እምምምም እጅሽ ይባረክ አደንጏሬ ፎሶሊያ መባሉን አለዛሬ አልሰማሁም እረንጏዴው ባቄላ ስራልን እስቲ BBQ souses please
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 29 күн бұрын
Thanks also make barbuq sauce please❤
@itsseseg
@itsseseg Ай бұрын
ስሪልን BBC ሶሱን መለይ ❤
@enatalemwondifraw8462
@enatalemwondifraw8462 Ай бұрын
Barbecue sauce yiseralin
@shalom744
@shalom744 Ай бұрын
Betam yamral mellu. Adengwarewin belela metekat legna aynet lemaywed. We need the sauce yes.
@kibreworkineh7043
@kibreworkineh7043 Ай бұрын
❤❤❤
@selamtesfa
@selamtesfa Ай бұрын
❤❤❤❤
@fereselamtadesse5753
@fereselamtadesse5753 Ай бұрын
አሳይን ሜሉ
@ruthtesfay-j2c
@ruthtesfay-j2c 28 күн бұрын
Please show us how to make home made barbecue sauce.
@le1785
@le1785 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@dagnachewkebedebefikadu5429
@dagnachewkebedebefikadu5429 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው። አንድ ኮሙኒቲ አለን ለዙም ብጋብዝሽ ደስ ይለኛል። በርቺ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
መቼ እና የት ነው?
@hiwotwendimu5092
@hiwotwendimu5092 20 күн бұрын
Thank you Mellye🙏🙏
@tsedaytegegne
@tsedaytegegne 26 күн бұрын
ባርብኪው ሶስ ይሰራልን!!!
@gennetfisseha933
@gennetfisseha933 Ай бұрын
እባክሽ አሳይን ባርበኪው ሶሰ እቤት መስራት በጣም ጥሩ ነው ተባረኪ
@romanaddise5124
@romanaddise5124 28 күн бұрын
Barbecue souse pleas
@aryiamdebas8278
@aryiamdebas8278 Ай бұрын
Yes, Please It would be nice of you if you could show us how you make home made BBQ sauce
@fekerteh974
@fekerteh974 Ай бұрын
እዴ ጥያቄአለው ሜላት ቶሎ ስሪልን በጣም ርናመሰህናልን
@dagnachewkebedebefikadu5429
@dagnachewkebedebefikadu5429 Ай бұрын
ሶንቱኮ ቢላዋን ብትሽልሚን ! በጣም ታምራለች ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
እሺ እሸልማለሁ❤
@LK-ip1ii
@LK-ip1ii Ай бұрын
Please barbeque sauce
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 Ай бұрын
❤🎉👍🙏💕
@yasalefekutne9145
@yasalefekutne9145 Ай бұрын
Ye barbecue aserarun asayin
@user-ds3lv4wn4d
@user-ds3lv4wn4d Ай бұрын
Hii mely betam konjoo des ylal & healthy❤ please gn ye dabow aserar asayn ahun yakerbshiw beteley gulten free yehone yahunu aynet ebakish ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 29 күн бұрын
ይኸው ሊንኩ kzfaq.info/get/bejne/nNJ0fMmplpbIp2w.htmlsi=FgTnRNLIqzh9RGsp
@gualitfassika6868
@gualitfassika6868 Ай бұрын
Please show us how to barbecue sauce
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Ай бұрын
Hi Melleye is your red pepper spicy 🌶️? Or sweet pepper?
@hannanebyou6143
@hannanebyou6143 Ай бұрын
Pls ❤
@ziadahaile9074
@ziadahaile9074 Ай бұрын
Thank you. You are such an inspirational lady. If you don’t mind I just wanted to ask you is your bread home made? If so, what is in it? It so looks healthy not to mention to the rest of your dishes.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 29 күн бұрын
Yes it is and here is the linkkzfaq.info/get/bejne/nNJ0fMmplpbIp2w.htmlsi=FgTnRNLIqzh9RGsp
@ziadahaile9074
@ziadahaile9074 29 күн бұрын
Thank you. GOD bless.
@ayishshafi
@ayishshafi Ай бұрын
Please Please 🙏🏻 barbecue sauce
@rozamario7343
@rozamario7343 Ай бұрын
ፎሶሊያ ነው እንዴ የሚባለው?
@TsehayUmaMolla
@TsehayUmaMolla Ай бұрын
ሜሉ ፈሶሊያ ነው እንዴ የሚባለው ቦለቄ አይደለም ደሞ በአደንጓሬው ፋንታ ዱቤ ሽንብራ አይሆንም
@rosehabesha4822
@rosehabesha4822 Ай бұрын
What is የስጎ ቅጠል , Hun ? Looks so yummy,, and of course I would love to see how to make the barbecue sauce
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
Parsley leaves
@negatketema3965
@negatketema3965 29 күн бұрын
እህቴ ጎበዝ ነሽ! how to make beast food ሳይሆን ትክክል. best __ ነው። beast _ አውሬ ማለት ነው ሌላ ትርጉም ሰጠብሽ
@astertube5406
@astertube5406 Ай бұрын
ጤናኛ ምግብ ነው ❤ ሜሉየ የኔ መዳሜ ሰርቸላት ፈሶልየ በጣም ነው ሚጣፍጠው ፋሶልያ ሆሞስ ነው ምትለው
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 40 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 2,2 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 12 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 70 МЛН
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 22 М.
ድንች በሰጋ ወጥ |Ethiopian  food
11:22
Melly spice tv
Рет қаралды 59 М.
የልጆቼን ቁምሳጥን አስተካከልኩላችው
26:06
Melly spice tv
Рет қаралды 24 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 2,2 МЛН