ሮሀ ባንድ እና የዳዊት ይፍሩ ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 60,114

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#tiztachin_on_ebs
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 82
@SAMdave183
@SAMdave183 Жыл бұрын
ሰላሚኖን እና ሌሎችንም ኤርትራውያን የሮሃ ባንድ አባላት ይህን ሁሉ ምርጥ የአማርኛ ሙዚቃ አበርክተው ኤርትራውዊ ናችሁ የእይናችሁ ከለር አይመስጥም ተብለው ከኢትዮጵያ መባረራቸው ያማል ታሪክ ይቅር መቸም አይለውም::
@tewodrosdesta9235
@tewodrosdesta9235 Жыл бұрын
ኤርትራውያን ብቻ አደሉም በነሱ በደል የደረሰበት። በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ቤት ብትገባ እሮሮ አለ። እነሱም እንደ አመጣጣቸው ሄደዋል። "what goes around comes around" ይላሉ ፈረንጆቹ
@amanuelghedai7622
@amanuelghedai7622 Жыл бұрын
ከኤሬትራ አጋመ እና አድጊ እያላችሁ ያባረራችሗቸው ኢትዮጲያውን የወታደር ቤተሰቦች የረሳናቸው መሰለህ አታስመስል ከናተ በላይ ዘረኛ የለም
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew Жыл бұрын
@@Badema1991 amhara negn yemigermewu Eritrea endehager alayatim lik ende gonder woyim bahirdar new yemisemagn eniwodachihuwalen ❤❤
@amanuelghedai7622
@amanuelghedai7622 Жыл бұрын
@@Badema1991 አምቼው ያንተም አለቃ በቅርቡ አፈር አስመራ ይለብሳል የጊዜ ጉዳይ ነው የጋዳፊ አጣ ነው የሚጠብቀው ህግደፋውያን ትለቀማላችሁ
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee Жыл бұрын
ቀዳዳ ከክልላችሁስ ስንቱን አባረራችሁ?
@rimuty7696
@rimuty7696 Жыл бұрын
Eski Ashenafi Awelen bezihu afalgun yehen hulu amet ke Roha Band Axumawit Band lerejm amet sisera yekoye wendemachen lesera blew keguadegnochu ga endeweta aletemelesem😢 😢😢endekeled 8 amet molaw menew zem alachu guadegnochu 😢😢😢😢😢
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
ዮናስ፣ አንተንም እጅግ እናመሰግናለን! ለጋሽ ዳዊት ረጅም እድሜ እመኛለሁ!
@ak4ever818
@ak4ever818 Жыл бұрын
What a nice show. I love it. God bless Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹.
@elsaelsa4777
@elsaelsa4777 Жыл бұрын
Tekle Tesfszgi R.I.P 😢 He was my favorite musician 😊
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
Gash Dawit- Long live you are such a legendary respected individual.
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
እንዴት ታድለሀል ይህን ትልቅ የ ሙዚቃ ንጉስ..!! አግኝተህ ቃለ መጠይቅ ዋውውው!!! ትክክል የ አንዱን ስሜት ሌላው ሊረዳው አይችልም። እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ ጋሼ ዳዊት!!! 🙏⭐⭐⭐⭐⭐
@asmarem.7893
@asmarem.7893 Жыл бұрын
ጋሼ ዳዊት፣ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ።
@habeshayoutuber
@habeshayoutuber Жыл бұрын
ሮሀ ባንድ ሲነሳ ለኔ ነዋይ ደበበ ነው መጀመሪያ ትዝ የሚለኝ በተለይ ፀዳሉ ቤቶ የሚለው በህብረት ትርኢት ሲታይ ያስደስተኝ ነበርኩ። Yoni, I appreciate you for all you do. This show is my favorite show on EBS.
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
በጣምእናመሠግናለን ሁላችሁንም ዮኒ ሮሐ ባንድ 🥰🥰🥰🥰
@rezantewelde5279
@rezantewelde5279 Жыл бұрын
በተክለ ተስፋዝጊ ስም ከልብ እናመስግናለን ebs ❤❤🌷🌷🌷
@tombruu1887
@tombruu1887 Жыл бұрын
Respect ✊🏾, he’s a legend and Hero!!! Thank you for all hard work
@user-ik9ob2ix5k
@user-ik9ob2ix5k Жыл бұрын
ዳዊት ምርት ሰው እናቴ ከሱጋ 10 አመት በላይ ሰርታለች ምርጥ ቤተሰበ በተለይ ሚስቱ ነፍሷን ይማረውና ልጆቹ ሁሉም❤❤❤
@lilymogess3081
@lilymogess3081 Жыл бұрын
I cried to hear that my high school friend Amelwork has passed away on video such a beautiful person
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
"ምርት" ሳይሆን "ምርጥ" ነው የሚባለው።
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
ጋሽ ዳዊት፣ እናንተ የምትረሱ አይደላችሁም።
@mnuryusuf3075
@mnuryusuf3075 Жыл бұрын
Dawit Yifru is a great musician & he contributed a lot for Ethiopian music.
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 Жыл бұрын
ጋሽ ዳዊት እድሜ ከጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Edmena Tena Yestewot 🙏🙏🙏
@adanekassie208
@adanekassie208 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዮኒ ዳዊት ይፍሩን ስላቀረብክልን
@ots2023
@ots2023 Жыл бұрын
Thank you, Ato Dawit. I still remember your smiling face when playing piano with ROHA band.
@ayatlove1059
@ayatlove1059 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዮናስ፣ በትዝታችንኢቤስ ያላቀረብከው ሰፈር የለም አስኮጉለሌን ምነው ያላየሃት፣ ቢያንስ ታሪክን መዘንጋት የለብንም እንደምሳሌ. ባጭሩ የነ ጥላሁን ገሰሰ መዝናኛ አክሱም አዳራሽ እንዴት ይዘነጋል።እባክህን ተወልጄያደኩበትን ሰፈሬን መተህ ብታይልን ያስኮልጆችሁላ እንጠይቅሃለን ብዙ ታሪክ ያላት ሰፈርነች። ስላስኮ ትውልድን ያደግንበት ልጆችልናወራ እንችላለን የዛሬን አያድርገው፣ቲሻይሮም ብለው ሽር ሽር ገፈርሳ በግር ፣ይኬድነበር።ሳንሱሲ፣ሞተርሳይክል፣እነ እይጎ ውድድር ያደርጉ የነበረው፣አስኮላይነው፣ስንቱን ታሪክ የያዘችናት፣ ሌላው ቀርቶ ለመዝናናት፣ወጣቱ ወርቁሸክላቤትን፣በፍቅር ይታደሙታል፣፣፣ዝለዚህ ሰፈራችንን አስተዋውቅልን
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 Жыл бұрын
Eshi Ayat Soon
@ermiasdubalealemu3639
@ermiasdubalealemu3639 Жыл бұрын
Long life with respect to legends ❤.
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Tekle Tesfazgi Nefs Yemar 🙏🙏🙏
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሠው❤❤ebs አና የትዝታ ንጉስ❤❤❤
@yemanetesfay5417
@yemanetesfay5417 Жыл бұрын
Roha Band best 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹👌
@demismariam969
@demismariam969 Жыл бұрын
ጋሽ ዳዊት ይፍሩን ከሮሃ ባንድ ትዝታ ጋር ቀርበው በማየቴ ደስ ብሎኛል😍 ግን ደግሞ በስስት ስላየሁት ይሆን ሠሰለኝ ሰአቱ በጣም አጠረብኝ 🤔 አቦ ዮኒ አታሳጥርጥብና🙄
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 Жыл бұрын
😊😊😊
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 11 ай бұрын
The legend of Ethiopia!!!
@roba2018
@roba2018 Жыл бұрын
Thank you so much, Yoni
@bashailema9043
@bashailema9043 Жыл бұрын
Eritreans have contributed so much to the development of modern Ethiopian music. Thank you Gash Dawit for acknowledging this!!!
@mesfinalemayehu8401
@mesfinalemayehu8401 Жыл бұрын
ሮሐ 💚💛❤️
@jubilee_john4862
@jubilee_john4862 Жыл бұрын
My fav show!!! Thank you for interviewing the legend and remembering the one and only one Tekletesfazghi! These two people are indeed brothers and sisters that should coexist side by side as neighbors and "reunite" in love and peace. Not war!
@mynamar3984
@mynamar3984 Жыл бұрын
አንዳን ከሮሃ ባንድ ጋር የሰራቸውን ስራዎች በየጣልቃው እያስገባህ ማሳየት ነበረብህ አቀራረቡን ያሳምርልህ ነበር የበለጠ ታዝታዎችን ይጭርብን ነበር
@user-gv1ij6ne5p
@user-gv1ij6ne5p Жыл бұрын
Sile tekilay tesfaezgi amuamuat yete leyaye neger nw yeminegerew.....nefs yemar 💔
@humhum3511
@humhum3511 Жыл бұрын
ፍቕረይ ተለመኒ ፍቕረይ ተለመኒ ብሰንኪ ፍቕርኺ ሞት ከይወስደኒ ላላላ ላላ ላላ .... Thanks 'ebs' , thanks a lot . My childhood favorite. My dad used to catch me listening to this music with a lot of interest.
@user-zc4cl2ep9m
@user-zc4cl2ep9m Жыл бұрын
❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏
@nevergiveupchange3466
@nevergiveupchange3466 Жыл бұрын
ስለ ተኽለ ተስፋዝጊ አማማቱ ጉዳይ ኤርትራ ውስጥ ደርግ ሆን ብሎ እንደገደለው ነው አሁን ድረስ እምወራው እና thankyou የተከበሩ ስለ ጉዳዩ እና ስለነበረው ሁነታ በሰፊው ግዜ ሰጥተው ስለነገሩን
@sofiaabera4362
@sofiaabera4362 Жыл бұрын
ድምፃዊ ተስፋዝጊ በመኪና አድጋ በኤትዮጵያ አቆጣጠር 1977 ዓመተምህርት ነወ የሞተው
@dinodire7576
@dinodire7576 Жыл бұрын
I was in Lideta area in Addis Ababa when my favorite singer Tekele was killed by car accident. He collided with military truck commonly known as ORAL Mr. Dawit Yifru described the incident accurately.
@ermiasmogos3102
@ermiasmogos3102 Жыл бұрын
ኤረትራ ዉስጥ የሚወራዉ ? ተናጋሪው የተክሌ ባልደረባ: እሱ ያሰረዉን ማንም ኣይፈታዉ የተባለለትን ሰዉ እሱ ሲያልፍ ቆሞ በነበረ የወታደር መኪና ተጋጭቶ መሞቱን ሲናገር ላንተ የእንቆቅልሹ መልስ ሆነ በግልባጭ የሚወራዉ ካልከዉ ለእንደኔ ለሆነዉ ካለፈ በዉሓላ ስለሆነዉ በእርግጠኝነት እንደ ተራ ነገር ተነግሮ ማለፉ እሱ ያቀነባበረዉ እንደሆነ ያለ ምስክር በራሱ አረጋግጦታል::በሰዓት እላፊ ማመሀኝት እሱ ሲያልፍ ተኩል ተክለ ሲሞት አስራአምስ ጉዳይ? በተረተረት እና የሌናን ታሪኽ በመስረቅ ከቆመ ሀገር በተለይ ሁሉም የአፍሪካ ሀገሮች የተመሰረቱበትን በሊግ ኦፍ ኔሽን የተደነገገዉን እራሴ ነበርኩ ከሚለዉ እዉነታ ዉጪ ኤረትራን በቀኝ ከገዛ መሬቷ እንጂ ህዝቧ አያስፈልገኝም ካለ እና ህዝቧን ከጨረሰ ልጅ የሚጠበቀዉ ሌላ የከፋ ነዉ:: ኣብ ኤርትራ ዝበሓል ኢልካ ናቱ ሓቅነት ብከመይ ደምዲምካዮ? ዎላስ 60 ኣላታ ወይስ ንሱ እዩ ዓቅምካ?
@almazabrham879
@almazabrham879 Жыл бұрын
Hon teblo oral telek mekyna kefiet ena kehala endmaiterf adrgew ye serge ketro endalew yawqu neber hon teblo bepelan new bederg serat yetgedelew Sewyew gen betlyay meknyat endeza belew lemegles alefelegum yehonal ewnetu gen yehnew
@Mirkuzz
@Mirkuzz Жыл бұрын
@@almazabrham879 ደርግ መግደል ከፈለገ ዝም ብሎ ይገድላል እንጂ ማስመሰል ምናምን ድራማ እንደወያኔ አይሰራም::
@ots2023
@ots2023 Жыл бұрын
Can you please upload Ato Dawit piano music on KZfaq?
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
ይገርማል፣ እኔና ዮናስ በተመሳሳይ እድሜ ላይ ነን ማለት ነው። የሱ ትዝታዎች የኔም ናቸው። ነገር ግን በፊት ታናሼ አድርጌ ነበር የማዬው።
@eskedardesta5197
@eskedardesta5197 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ashenafigebretsadik9942
@ashenafigebretsadik9942 Жыл бұрын
Thanks!💚💛❤️
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 Жыл бұрын
አይ ዘመን ሮሃ ባንድ ሲነሳ መሀሙድ አህመድ ነው ትዝ የሚለኝ 😊😊
@hailehaile16
@hailehaile16 Жыл бұрын
Was good interview but short
@nahombeletse
@nahombeletse Жыл бұрын
Betam❤
@blesseritrea1519
@blesseritrea1519 Жыл бұрын
Rip my father 😢
@user-ov9xu7dh5r
@user-ov9xu7dh5r Жыл бұрын
🙏👌👌👍👍❤️
@abifuza893
@abifuza893 Жыл бұрын
ሰላምሰለም።ቢልያቲሰጆረጅ።በጣምጥሩነውበረቱ።ይጥማል።❤❤❤😂😂😂😮
@hailehaile16
@hailehaile16 Жыл бұрын
Edme tena yestote Gash dawit
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
✔✔✔✔
@sara46076
@sara46076 Жыл бұрын
በትክክል ስለ ተክሌ ተስፋዝጊ ሞት ገለጹት-
@nisri1567
@nisri1567 Жыл бұрын
የቁም እስረኛ መኖሩን ግን ኣልገለጹም። ትንሽ ተሪኩ ሰፋ ባለ መልኩ ቢገልጽሉን ቆንጆ ነበር።
@henokhiyabu9981
@henokhiyabu9981 Жыл бұрын
የቀድሞ ሰዎች እና ጥበባችውን የማይሞት መንፈስ ነው።ባኣሉ በኦሮማይ መጽሓፉ እንዳለው፡ድግ ሰው እና ነጭ ኣይጥ ኣልፎ ኣልፎ ብቻ ናቸው የሚገኙ።
@gogofa2675
@gogofa2675 Жыл бұрын
የሸክላ ማጫወቻ $50 በአሜሪካ ገበያ ላይ ይሸጣል
@ambassel9434
@ambassel9434 Жыл бұрын
ካሴቱን 78 ዓም ገዝቸው ነበር በጣም ጣዕም ያለው ክላሲክ ነበር
@Eritreana1991
@Eritreana1991 Жыл бұрын
Is FIAT125 not FIAT127
@abrahamabay4056
@abrahamabay4056 Жыл бұрын
ETIOPIAN MIRT YE KUHAS BUDUN ETIOPIAN RUHA BAND YE ERITIRIA LIJOCH YABEREKETUT ASTEWASIO BE KELAL YEMITAY AYDELEM .
@dawiter3894
@dawiter3894 Жыл бұрын
ጋሽ ዳዊት ይፍሩ ኣድናቂህ ነኝ። የ ተኸለ ተሰፋዝጊ ኣገዳደል ግን ሃቁን ኣልተናገርክም። ኦራል መኪና truck ተደብቆ ቆይቶ መሰቀለኛ መንገድ በላዩላይ ነው የሄደበት፡ ታቅዶና ቀን ጠብቆ በደንብ ተቀነባብሮ የተከናወነ ኣሰቃቂ በንጹህ ሰው ላይ የደረሰ ግፍ ነው። ሃቅ ማውራት ወይ ዝም ጭጭ ማለት ነው: ታሪክን ኣናወላግድ።
@tesfasenku8093
@tesfasenku8093 Жыл бұрын
ደርግ ማንን ፈርቶ ነው ተደብቆ የሚገለው ? ስንት ኤርትራዊ ሀብት አፍርቶ ሻዕቢያን እየረዳ ተከብሮ ይኖር ነበር እንኳን ምስኪኑና ተወዳጁ ተክሌ !
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew Жыл бұрын
Ante endezih bileh lemawurat min mereja aleh manim simot yasazinal gin andande sinawora enitenkek gash Dawit bebotawu aneberem hunetawu sifeter
@girmaasres2598
@girmaasres2598 Жыл бұрын
lets us see the evidence
@astoleneroee
@astoleneroee Жыл бұрын
I don't think u tell the truth about tekle really its so far from reality
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat Жыл бұрын
There's no room for rumor and conspiracy theory here. It was just an accident, as far as we, who lived at the time, are concerned.
@aklilk6029
@aklilk6029 Жыл бұрын
The founder and manager of Roha band Tekle Tesazghi intentionally got killed by derg security agents. Listen to Selam Sium interview. The fact is he was ቁም እስረኛ simply for being Eritrean and caused his life. Also the other Eritrean musicians who contributed enormously to Ethiopian music deported by Weyane. BTW 11 out of 12 soccer players were Eritreans when Ethiopia won African championship that’s why the Tigreans are so jalouse of Eritreans.
@girmaasres2598
@girmaasres2598 Жыл бұрын
Stop propagating false story
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 5 ай бұрын
ዮናስ እንዴ አንቱ አንዴ አንተ..... እያልክ ባትጠራው ጥሩ ነበረ......ጋሽ ዳዊት አንተ እያልክ መዝለቅ ነበረብህ......ለነገሩ ይህ የብዙዎቻችሁ "common mistake" ከሆነ ሰነባበተ.....ለወደፊቱ አስተካክል እንዲህ ያሉት ቀላል የሚመስሉ ነገር ግን በትክክል ካልተከወኑ ጆሮን ለሚጎረብጡ details ቀረፃ ከመጀመርህ በፊት ተገቢ ትኩረት ስጥ......
የሺ ደበሌ ትዝታዎች/Tezetachen on EBS SE 19 EP 1
31:53
ebstv worldwide
Рет қаралды 136 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
ከብሔራዊ ውትድርና እስከ ማስታወቂያ ድርጅት ማቋቋም
22:14
Mieraf Tube ምዕራፍ ቲዩብ
Рет қаралды 100
Не смотрите на эту картину!
0:38
ИЗЮМЕР
Рет қаралды 2,8 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 22 МЛН
Охранник помог выгнать наглую девушку 😱
0:42
Озвучка Рассела
Рет қаралды 2,7 МЛН