ሰበር - እናመሰግናለን ኩባ እናመሰግናለን ህንድ | ሲአይ ኤ በግድቡ ጉዳይ | ሱዳን አይኗን በጨው አጥባ መጣች

  Рет қаралды 120,500

Abel Birhanu

Abel Birhanu

2 жыл бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzfaq.info/love/3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 255
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 2 жыл бұрын
እግዛቢሄር አባቴ ሆይ እንደኔ በሀፂያት ማደፍ ሳይሆን እንደምህረትህ ሰለ አባቶቺ ፀሎት እንባ ብለህ እናት ሀገራቺንን ህዝቦቿንም ሰላም አድርግልን
@HabibaBiba-qr9ce
@HabibaBiba-qr9ce 2 жыл бұрын
Enameseginalen India 🇮🇳 ♥ 🙏 Enameseginalen Cuba 🇨🇺 ♥ 🙏 Ethiopiaya lezelalem tinur 💚💛❤
@f.s.rf.s.r1123
@f.s.rf.s.r1123 2 жыл бұрын
ታማኝ,መረጃ,አቅራቢያችን,ውዱ,,ወንድማችን,,ትልቅ,እድሜ,ይሰጥልኝ
@stevetashela9439
@stevetashela9439 2 жыл бұрын
God is with us don't worry about Egypt shame on Sudan ????Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 African father
@azizakemal3619
@azizakemal3619 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን
@almazadefris9327
@almazadefris9327 2 жыл бұрын
E/R waye Ethiopiyaa hasebati Dubai, China, Turkey and hindi thank you so much good Relationships for Ethiopian all of people 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የኢትዮጲያን ወዳጆች ያብዛልን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏
@user-ze2iz1en8f
@user-ze2iz1en8f 2 жыл бұрын
እውነት እውነት እልሃለሁ ሱዳን የሆነ ቶንኮል አቅዳለች እንመጣልሻልን ሱዳን መጀመራ ጁንታውን ቀብረን ቀጣዬን የሷን ቀብር እንፈፅማለን
@marmym1344
@marmym1344 2 жыл бұрын
ኤወላ እንቀብራታለን ይችበረሮ
@aynabebagwold1170
@aynabebagwold1170 2 жыл бұрын
ትክክል
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 жыл бұрын
@@marmym1344 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 жыл бұрын
@@aynabebagwold1170 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@user-hf1vv3pr6q
@user-hf1vv3pr6q 2 жыл бұрын
በትክክል
@remex5831
@remex5831 2 жыл бұрын
ከጅ አይሻል ዶማ ህንድ ለኛ ምን ልትፈይድ እኛ ጤና ከተባበርን ልዩነትን ከጠበብን ለማንም እንተርፍለን ሀገሬ ሰላምሺ ይብዛ 🙏🙏🙏
@biniyamhabte1
@biniyamhabte1 2 жыл бұрын
በመጨረሻም የኢትዬጵያ መከላከያ ሰራዊት መቀሌን ሙሉ በሙሉ ተቅጣጥሮታል...እልል በይ ሃገሬ።
@rehimaaragawtube
@rehimaaragawtube 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አላህ ይጠብቅ ያረብ 😢😢😢😢🙏
@user-lh2zp9dz5r
@user-lh2zp9dz5r 2 жыл бұрын
Am en❤😔😔😔😔
@rehimaaragawtube
@rehimaaragawtube 2 жыл бұрын
@@user-lh2zp9dz5r ደምሪኝ በቅንነት🙏
@user-lh2zp9dz5r
@user-lh2zp9dz5r 2 жыл бұрын
@@rehimaaragawtube እሺ😍❤🙌
@fatumaabdulmalik3866
@fatumaabdulmalik3866 2 жыл бұрын
Ameen yareb
@yeallah5656
@yeallah5656 2 жыл бұрын
አቤሎ ጎረቤት አገር ብለህ ባትጠራት ደሰ ይለኛል ምክንያቱም ጎረቤት ሳትሆን ጎረበጥ ሰለሆነች እናት ሀገር ሰላምሽን ያብዛልኝ
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 жыл бұрын
በትክክል ከሀጂዎች ለነዚ ኤሌትሪክም አለመሸጥነው ከሀጂዎች ለኢትዮ አይጠቅምም
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 2 жыл бұрын
አሚንንን እንደስራዋ ይስጣት ሱዳን ወዳጅ መስላ ጠላት ነች
@user-yf3wg6pr7y
@user-yf3wg6pr7y 2 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪ ሳህ ወላሂ ጎረበጥ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 жыл бұрын
@@njadnjad3902 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 жыл бұрын
@@user-oe6kw3fl9d ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ለሀገራች ሰላም ያምጣል
@Tena77721
@Tena77721 2 жыл бұрын
የደብረ ታቦር ሰሞን ነውና ሁላችሁም ወደቤቴ ጎራ በሉና የቡሔ መዝሙር ተጋበዙልኝ
@zabeebay6131
@zabeebay6131 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😥😥😥
@saragalaxya1185
@saragalaxya1185 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገር🐅🐅🐅🐅
@hiyabgidey4217
@hiyabgidey4217 2 жыл бұрын
ድልለ እና ሰላም ለኢትዮጵያ
@kassahungebremeskel7332
@kassahungebremeskel7332 2 жыл бұрын
ምርጥ መረጃ ነው አቤሎ ።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
በመዳም ቤትሆናችሁ እንደኔ የሀገራችን ነገር ያሳሰባችሁ እንዴት ናችሁ አይዛችሁ በድአና በፆለት በርቱ
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 жыл бұрын
ደህና ነን አለን አሉ ከተባልን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
@@user-bx9oq2rl9w አይዞን በፈጣሪ ፈቃድ ከድልጋር ያልፋል
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 жыл бұрын
@@fatimaabdallah1397 እሺ እህቴ እውነትሽን ነው ፈጣሪ ያውቃል
@karemaaa4945
@karemaaa4945 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አለን እህታችን እሽ እህታችን አንችም አይዞሽ
@user-qu8wf6hv5q
@user-qu8wf6hv5q 2 жыл бұрын
አሏህ ሀገራችነን ሠላም ያድርግልን
@derejearegash362
@derejearegash362 2 жыл бұрын
ወለበይ በላት ሱዳንን
@user-ru6gr1bt6n
@user-ru6gr1bt6n 2 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ሰላም እየሰራሁ ነዉ አለች ሱዳን እረ አታስቁኚ ለመቅበር እየሰራሁ ነዉ አትልም እች ጁንታ
@user-gh6nw4if2r
@user-gh6nw4if2r 2 жыл бұрын
አገራችን ሰላም ያምጣልን
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
ሀገራችን ን አምላክ ይጠብቅልን
@elenafreweini6434
@elenafreweini6434 2 жыл бұрын
God, please help Ethiopia and all the Ethiopians that are facing this dirty war. 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-bd7yp4xx2j
@user-bd7yp4xx2j 2 жыл бұрын
ሰላም ና አንድነት ለ እናት ሀገሬ ይሁን መልካም ነገር መስማት ነፈቀኝ እኮ ኡፍፍፍ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገሬ ክፉሽን አልስማ 💚💛❤️🇪🇹🙏
@jerrydavemanunited4405
@jerrydavemanunited4405 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተነገረውን ሰይፋፀም ፀሀይ አይጠልቅም
@user-kn3cq1sr2s
@user-kn3cq1sr2s 2 жыл бұрын
ሰለም ለሀገራች ሰለም ለይዝበችን እስኪ ልስመው የረቢ ካይር ነገር አሰመን🇪🇹
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
መጪዉ አዲሱ አመት ሰላም እንዲሆንልን በጸሎት እንበርታ
@ethiopialion1565
@ethiopialion1565 2 жыл бұрын
እውነት ነው !
@user-pj5xs9wr2h
@user-pj5xs9wr2h 2 жыл бұрын
👍👍👍👍❤
@aweyethiolij3072
@aweyethiolij3072 2 жыл бұрын
Abeloye nurilign safaren asahagn wingetiyen💓💓💓
@SaraSara-gk4vj
@SaraSara-gk4vj 2 жыл бұрын
አምላኬ አገራችን ሰላም አድርግልን ህዝባችን ጠብቅልን ህንድ እናመሰግናለን
@pinkywincky1934
@pinkywincky1934 2 жыл бұрын
አይ ሱዳን፡ልትሰራልን አስባ ይሆናል።ጠንቀቅ ማለቱ ይበጃል።
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
ማንም ቢወጣ ቢወርድ ኢትዮጲያ ታድጋለች ትበለፅጋለች ተንሳኤዋም ቅርብነው በርግት ብዙ መስዋት ሚያስከፍለን ይሆናል ሁላችንም በየሃይማኖታች ዱዓ እናድርግ ሰላም ለእናት አገር ኢትዮ👉💚💛💝💪🙏🙏🙏ጥላት ይውደም ኢትዮ ትቅደም👊
@habashatube6461
@habashatube6461 2 жыл бұрын
እንደማመር
@mekdimedia6190
@mekdimedia6190 2 жыл бұрын
አይንሽ ፍጥጥ ይበል እንጅ ግድቡ የኛ ነው በላት
@samrawittibebu7143
@samrawittibebu7143 2 жыл бұрын
ሰላም ይብዛልን🇪🇹🇪🇹
@zareazarea934
@zareazarea934 2 жыл бұрын
ያአረብ አገራች ንን ጠበቅልን
@zytunadawwod9921
@zytunadawwod9921 2 жыл бұрын
ህንድን እናመሰግናታለን
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op 2 жыл бұрын
የረብ ሰላም አድርግልን የረብ
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 2 жыл бұрын
Peace for Ethiopia🇪🇹💚💛❤🇪🇹💚💛❤🇪🇹💚💛❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
እንዛመድ እህቴ
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 2 жыл бұрын
@@alemtube1150 ok i subsicrabi you
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 2 жыл бұрын
@@alemtube1150 subesicrabe me
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
@@fishiktaameley2645 ok my sis
@vipx5902
@vipx5902 2 жыл бұрын
ኡፉፉፉ።የሱዳንን።እረኢስ።ባላይው።እመርጣለሁ
@markossium6533
@markossium6533 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤሎ አገራችንን ሠላም ያርግልን የሠውልጅ ሞትን ያርቀው
@user-ip3kf9ds2e
@user-ip3kf9ds2e 2 жыл бұрын
በሶሻል ሚዳያ ሲባሉ ሲባሉ ኑረው አሁን ላይ የወሎ አርሶ አደርን በማያቀው ነገር ችግር ለይ እሳት ላይ ከተቱት ፍትህ ፍትህ ለወሎ አርሶ አደር
@user-hh8bg1vf8s
@user-hh8bg1vf8s 2 жыл бұрын
ሠላም የቤሎ ቤተሠቦቺ
@user-ms3mj4bf5p
@user-ms3mj4bf5p 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ወልዳያ መርሣ እሁም ገጠሩን ተበታትነው ህዝቡ ተረብሿል ድረሱ የመገስት አካል 🇪🇹
@asnakekefeni2114
@asnakekefeni2114 2 жыл бұрын
Potomac
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 2 жыл бұрын
ሱዳንጠብቂ እንደጀራልጆችሽ ትቀበሪያለሽ💚❤💛👍✊
@fatumaabera8715
@fatumaabera8715 2 жыл бұрын
Ayii sudan arfaa yegenfo muquwan atibelamoy azobishal anchii amedam mejemeriya yerasachewun chigiir yiftuu midre duqetam. Ethiopia lezelalem tinur 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🙏🙏🙏
@user-xo4kw1rg4n
@user-xo4kw1rg4n 2 жыл бұрын
ሀገሬ ደል ላንቺ ይሁን ኩባንና ህድን ከልብ እናመሰግንለት
@ferehiwet_bereeket1069
@ferehiwet_bereeket1069 2 жыл бұрын
Selam lehegarachin🇪🇹🇪🇹🙏
@abckml3527
@abckml3527 2 жыл бұрын
ሱዳን አንቺ ለቁም ነገር አትሆኝም ኩባ እናመሰግናለን
@user-gr4dg2ni1y
@user-gr4dg2ni1y 2 жыл бұрын
የት ሀገር ነው ኩባ
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
ከዊጌት እስቴዲዮም ተመቸክ ሽርሽር
@destakafalagn1767
@destakafalagn1767 2 жыл бұрын
ETHIOPIA ENDETE ENDEMEWODESHE😍🇪🇹 LEZELELAM NURELEN 🇪🇹🇪🇹😍
@samrayimre7879
@samrayimre7879 2 жыл бұрын
ማንም ማንም ያውራ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ጋር ነዉ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@yesewzeri1377
@yesewzeri1377 2 жыл бұрын
ግድቡ የኔ ነውውውውው !!! የኛም ነውውው !!! አቤሎ ሌት ከቀን ያንተን መረጃ ነው በጉጉት የምጠብቀው ።በርታልንንንን
@abibaashto6746
@abibaashto6746 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ና ህዝቦቾን ፈጣሪ ይጠብቅልን 💚💛❤️
@senaytalemu692
@senaytalemu692 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተፈናቀሉ ለአማራ ወገኖቻችን
@user-hi6gy4wl3g
@user-hi6gy4wl3g 2 жыл бұрын
Teftshale
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ማረን😘😘😘🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️
@mastewalasefa8191
@mastewalasefa8191 2 жыл бұрын
Cuba and India❤️😍
@salamm7556
@salamm7556 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️💛💚 ፋጣሪሆይ አገሬን ሠላማን መልሣልን ❤️💛💚🙏🙏
@zedyoutube7478
@zedyoutube7478 2 жыл бұрын
ህድየ እናመሰግናለን
@saragalaxya1185
@saragalaxya1185 2 жыл бұрын
ሰላም ሀገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🐅🐅🐅💪💪
@umuarebuu
@umuarebuu 2 жыл бұрын
ሠላም ለሀገሬ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
👍👍👍
@HayderLeraTube
@HayderLeraTube 2 жыл бұрын
አይ ሱደን መሬትርችንን ዎረ የጠለታችንን ጦር መሰልጠኛ ሆነ በምን ህሰብ ነው ለኢትዮጵያ መስረትዋን ምትነገረን ? መያውቅሽ ታጠኝ በልልኝ
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 2 жыл бұрын
Thank you Abelye 🙏
@maboneshmadondo1373
@maboneshmadondo1373 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ትንሳኤ ቅርብ ነዉ የእግዚአብሔር ዓይኖች በኢትዮጵያ ላይ ናቸው ድል ለጀግናው መከላከያ መሠረታዊታችንና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሽንፈት እና ዉርደት ለጁንታ
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 жыл бұрын
አሁንስ ተስፋ ቆርጫለሁ ምክኒያቱም የአማራ ህዝብ እየተዘረፈ እየተወረረ እየሞተ ነው
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ
@samirhassen9354
@samirhassen9354 2 жыл бұрын
ሱዳን አውቃ ነው ላስታርቅ የምትለው እቺ የግብፅ አር
@etube6895
@etube6895 2 жыл бұрын
ስለ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር በዙፋኑ ተነስቶ መፈቴ የሰጠን። በሌላ በኩል ጦርነት ጦርነት በሌላበት አከበብ በእረብ ሰዎች እዬተጎዲነው አበ ድረስልን
@akmama6470
@akmama6470 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
@firehiwottaye1607
@firehiwottaye1607 2 жыл бұрын
Arif new
@wazircell4191
@wazircell4191 2 жыл бұрын
ሠላምለአገራችን
@CAMIDRCS
@CAMIDRCS 2 жыл бұрын
የሚያስቀዉ ነገር ግብፅ የተከራየችዉን ዕቃ እንደገና ለማከራየት የምትሞክር ሀገር ናት። የአባይ ተጠቃሚ እንጂ ምንጭ አይደለችም።
@user-yo9lz3jo2z
@user-yo9lz3jo2z 2 жыл бұрын
ኩባ ማናት ?
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ሐ ለወልደያ 😭😭😭😭😭😭😭
@abatu655
@abatu655 2 жыл бұрын
ሱዳኖች የጁንታውን ፋሽሽታዊ ደግፈው፣ ድንበራችንን በሀይል ይዘው አስታራቂ የሚሆኑበት አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ ማለት ነው ። ጠ/ሚ አብይ ሱዳንን ያስታረቁት ግን ከሁሉም ነፃ ሆነው ነው ።
@eshetuyimer4944
@eshetuyimer4944 2 жыл бұрын
በሚቀጥለው ጨዋታችን ከሱዳንጋር መሆኑን እንዳትዘነጊ በግማሽ ሰአት ካርቱምገብተን እናስተዳድርሻለን
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ሆይ ኢትይጲያዊያን አስብ
@saragalaxya1185
@saragalaxya1185 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ❤❤❤❤❤
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
ዘላለማዊ ፍቅር ለኢትዮጵያ ልጆች የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ይጎብኙን በኢትዮጵያዊነት ጥላ እንጠለል
@VipVip-ob1ti
@VipVip-ob1ti 2 жыл бұрын
ወይ ሱዲን ኪኪኪኪኪኪኪኪ
@vipx5902
@vipx5902 2 жыл бұрын
አቤል።ማሀል።ወሎ።ህዝብ።እየተደፍረ።እየተገደሉነው።መከላከያ።ለምን።አልታዘዝንም።እሚልበት።መጠየቅ።አለበት።አትዋጉ።እሚሉዋቸው።የውስጥ።ባንዳወች።ናቸው።ምንግስት።ይፍትሽ
@famitube6801
@famitube6801 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ለድምቀቷ እማማ ሀገራችን
@samynice8711
@samynice8711 2 жыл бұрын
ሱዳን =ሰይጣን
@samirhassen9354
@samirhassen9354 2 жыл бұрын
የኢትዬጵያ ጠላት ይውደም
@amarechaschalew
@amarechaschalew 2 жыл бұрын
ወይ ግዛ ሱዳንም በኛ ላይ እዲህ አላገጠችብን የምር በጣም ያማል እኛ ሲንባላ ሁሉም ናቀን እኮ
@assegedechkebede1219
@assegedechkebede1219 2 жыл бұрын
Kana 1
@remex5831
@remex5831 2 жыл бұрын
ሱዳን ቆመሺ ጠብቂኝ መጣሁ 🤮🤮🤮
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
@matisaeb2141
@matisaeb2141 2 жыл бұрын
ኢትይጲያዊያ አገራችን ለሰው ልጆች በሙሉ Tesfa Nech........Tselot Bicha Enadirg......Fetarie Amlak..Yawukal...!!!!!!!
@user-ml5oj6lf8j
@user-ml5oj6lf8j 2 жыл бұрын
ሆድ ለባሰው ማጭድ አስታውሰው አሁን ብንበጣበጥ በቁጥር ሰዎች ነው እውነት እንዳይመስላችሁ ሁላችሁም ቀናችሁን ጠብቁ ምንግዜም ቅዱሳን በተጋድሎ ነው እንጂ አልጋ በአልጋ ሁኖ አያውቅም የድንግል ማርያም ልጅ አይቸኩልም ጠብቁት
@seadatube8438
@seadatube8438 2 жыл бұрын
ይች አሜሪካ መነው በዚህ አባይ ላይ አይኖን አነቅል አለች አላ የራስሽ የማያልው ችግር ይስጥሽ እኛን ለቀቅ አርጉን
@fafiebrahim3449
@fafiebrahim3449 2 жыл бұрын
ሱዳን ኢትዮጵያዊያን ወራ መሬቴን ያዝኩ እያለች እየጨፈረች እሷ ብሎ አስታራቂ
@user-du5wn6ku1v
@user-du5wn6ku1v 2 жыл бұрын
ሡዳን ወረፋሽን ጠብቂ ኢቶን ከንፎ ይመሥል ደፍረሽ ሠላም አትኖሪም።
@karemaaa4945
@karemaaa4945 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ከጉናችን ለቆሚ አገራት ሱዳን አርፍ ትቀመጥ እናመሰግናለን አቤሎ ስለ ወሎ ዘግብልን እንደት ሆናችሁ ይሆን ዘመዶቸ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 2 жыл бұрын
ሱዳን አይኗን በጨው ሳይሆን ያጠበችው በሚጥሚጣ ነው 😏 ግን ድፍረታቸው😳 30,000 ሺ የጁንታውን ሐይል እያሰለጠነች አይደል እንዴ ልትልክብን😳
@abatu655
@abatu655 2 жыл бұрын
አቤል ደወሏን ተጭነንም በኖቲፊኬሽን ሊስት አትገባም ቸክ አድርግ።
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 2 жыл бұрын
Good afternoon Abelu
@mamilove8627
@mamilove8627 2 жыл бұрын
Down down sudan👎ሀገሬ ትንሳኤሽ እየተቃረበ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@user-lm8de5um7f
@user-lm8de5um7f 2 жыл бұрын
እንማስግንለን ውድማችን እቶጰየ ሀጋር ለዘለለም ኑር ጣላትሽ ይደፍ አች ከፊፍፍፍፍፍፍፍፍ በይ እመመ ሀጋር አለሃ ይጠብቅሽ የረብ ከጠለት የውጣሽ
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 20 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Ethiopia -ESAT DAY TIME NEWS JULY 10  2024
11:01
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 296
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 53 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 2-бөлім | ТОКАЛ АЛЫП БЕРЕМІН
23:12
Как в моей семье едят КЛУБНИКУ 😂🍓 #shorts
0:43
Владислав Шудейко
Рет қаралды 2,2 МЛН