#ሰበር_ወሬ_ቤተክህነት_ጭንቅ_ዉስጥ_ነዉ

  Рет қаралды 21,407

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

26 күн бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 109
@peacelove4778
@peacelove4778 24 күн бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ለተዋህዶ የሆነባትን አስብ እኛ አንገልም አናሰድድም ሀይላችን የጌታችን ነውና የድንግል ልጅ ፈጣሪ ይሁናት🙏
@KassahunBogale-hp2gw
@KassahunBogale-hp2gw 19 күн бұрын
Thank you Araya እግዚአብሔር ይባርክሀ።
@abay5630
@abay5630 24 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነት አስመሳዮችን እና በግ ለምድን የለበሱትን ተኩላዎች ከመንበርህ ነቅልህ ትጥልልን ዘንድ እርዳን የእውነት በጣም በዛ ሰውዬው ከተናገርኮ ቆይ እንዲህ ዘመን የተመች የለም አለ የሰው ልጅ ምድሪቱ በቁም ሲኦል በሆነበት ግዜ💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@addisalme5129
@addisalme5129 23 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ቤተክርስቲያንን ሊከፋፍሉ የተነሱትን ይሁዳዎችን ቋንቋቸውን ደበላልቅ ቅድስት ቤተክርስቲያንንም አንተ ታደጋት አንተም ፍረድላት
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 24 күн бұрын
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነው
@genetaredo7255
@genetaredo7255 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እውነተኛ ዳኛ እግዚአብሔር ይፍረድ ቤቱንም ያፅዳ
@Gold-5-rose
@Gold-5-rose 24 күн бұрын
የመጨረሻ የዘቀጠ ንግግር ነው እግዚአብሔር ይማራቸው ይማረን።
@AlmazAlemu-de2df
@AlmazAlemu-de2df 24 күн бұрын
እግዚኦ የመድሃኒያለም ትግስት አሁንም ማረን ይቅር በለን
@ElfSaron
@ElfSaron 24 күн бұрын
ሽማግሌው ብሶበታል ስንት እንደተከፈለው እግዚአብሔር ይወቀው እራሳቸውን ከፈጣሪ በላይ ማረጋቸው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይንቀልልን ቤቱን ያፅዳልን 🙏
@lizethio6061
@lizethio6061 23 күн бұрын
አሜን 🙏🏽
@etifasefa2886
@etifasefa2886 23 күн бұрын
ተባረክ ዉንድም አለም
@selahatabdela9949
@selahatabdela9949 24 күн бұрын
እግዛብሔር ይማሮት ይህም ቀን ያልፍል 😢ወደ እራሶት ተመለሱ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ
@BelayGatoma-sz5se
@BelayGatoma-sz5se 24 күн бұрын
አይ አራያ ከነዚህ እግር ስር ነው የምንወድቅ ግን የኢትዮጲያ ተዋህዶ እሞነተ መቸምቢሇን አትጠፋም እነሱ ግን ቁባቸውን ጥለው ይጠፋሉ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 23 күн бұрын
በትክክል ይሄ በርገር ተቅለብልባል ለጤና ያድርግለት በተኛበት ይሄ ያበጠ ሆድ ፍንድቶ እንዳይሞት አቅነዝንዞታል ኦርቶዶክሰ ሃይማኖታችን በዘርኝነትና በማንም ቆሻሻ ርካሸ ሰው አትመራም ይቅር ይበልክ አቶ በርገር ጳጳሰ ቆቡን ጥለክ ጦርሜዳ ሄደክ ታገል ሆድክ ይጠፍል
@user-ee9bj1bi3f
@user-ee9bj1bi3f 20 күн бұрын
ሳይደፋርስ አይጠራም ይደፍርስና ይጠራል የኛ አባት ጅራፎን ያነሳል
@EthioAddis82
@EthioAddis82 24 күн бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ እውነት ነው! ድንቄም የአዲስ አበባ ፖሊስ! ባለ ጊዜ ነን ባዮችዎች ተጫወቱብን💔
@tigistbush8875
@tigistbush8875 22 күн бұрын
ኡፍ ወድሜ ያንተም ሰላም ብዝት ይበል ❤❤❤❤
@MuluMomo-lu1py
@MuluMomo-lu1py 23 күн бұрын
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እኔ በሽተኛ ሆንኩ እመቤቲ ትድረስልን
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p 24 күн бұрын
እግዚአብሒርአንተፈረድ
@EthioAddis82
@EthioAddis82 24 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ንገርልን እማ እንደዚህ አቃጥለው ጨረሱን እነዚህን ብሎ አባት እያልን እኮ ከፈጣሪ ቤት መሸሽ ጀመርን እነዚህ ደግሞ እጅግ ገለሙ ተበሳበሱ! ኧረ ፈጣሪ ስለ ስምህ ብለህ የበቀል ሰይፍህን አንሳ🙏 በስምህ አይሸቀጥ ወንድማችን ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን ድምፅ ስለሆንክልን እጅግ እናመሰግናለን🙏ፈጣሪ ይጠብቅልህ🙏 በእውነት ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን ድምፅ ስለሆንክ ሰብስክራይብ አደረኩ!
@silasgeberkstos6094
@silasgeberkstos6094 24 күн бұрын
ሰለ ቃልኪዳን ጉዳይ የፖሊሰ አካል ነው የደፈራት።
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si 24 күн бұрын
ያስብላል
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 22 күн бұрын
ወይ ወገኖቼ እረ እንረጋጋ ‼‼ ሰው ሁሉ ወፈፌ ሆነ መሰል የለባሽ እብድ ሆንን እንዴ ⁉⁉⁉ ያስፈፈራል እንረጋጋና በጣም እንፀልይ 🙏🙏🙏 መልስ ከእግዚአብሔር እናገኛለን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏 ሰይጣን የሚታሰረው በፀሎት ብቻ ነው አመሰግናለሁ
@hannahanna6519
@hannahanna6519 24 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ደጉን ዘመን ይመልስልን
@bishawengda5108
@bishawengda5108 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በላቸው።
@ermiasalemu7706
@ermiasalemu7706 24 күн бұрын
አርአያ እንዴት ነክ ወንድሜ ተደፈርኩ ያለችው ወጣት በትክክል የተደፈረች ይመስለናል ዶሮ አብይ እያለ ህግ የለም ስለዚህ እግዚያብሔር ይንቀልልን እኛ ደክሞናል!!!
@AsdAsd-mg2hd
@AsdAsd-mg2hd 24 күн бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከነተጋር ይሁን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 23 күн бұрын
እሄ ፖፖስ ግን ይፆማሉ 😂😂😂😂😂
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 24 күн бұрын
በኦሮሞያ ከጥቂት ተዋህዶ በስተቀር በብዛት ፈርሀ እግዚአብሔር የሌላቸው ሁሉም ኬኛ ጀብዳቸው አድርገው ለጥቅም የተሰለፊ እኔ የበላይ ካልሆንን አዲስ አበባ የእኛ ብቻ ካሎነች ብለው የተነሱ ዘርኛ ለዛውም ከመናፍቅ ከወሀብዬ ሙስሊም ተደራጅተው ኢትዮጵያና ኦርቶዶክስ ለማፍርስ ነው ሚጥሩ በሀገርክ በኦርቶዶክስነትክ ማታፍር ንቃ ጠላቶችክ ብዙ ናቸው ሙስሊሙ ኢትዮጵያ በሳውዲ ህግ ይመራ እያለ ተነስቶዋል አባቶቻችን ለጣሊያንም አልተበርክክችም ደሞ ኢዲስ አበባ ለመላው ኢትዮጵያን እኩል ናት።
@JonAlemu-wj9fd
@JonAlemu-wj9fd 24 күн бұрын
ጥቂት ቡድኖችን ከማህበረሰብ ጋር አንድ ማድረግ መልካም አይደለም። ኦሮሞ የህዋ ህዝብ ነው አሁን የፈላባቸው አንዳንድ ሰዎች ምርጡን ውቡን ኦሮሞ አይወክሉም። ኢትዮጲያን እግዚአብሄር ይጠብቃት !!!
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 23 күн бұрын
ኢትዩጵያ ኢትዩጵያ ነች በአረብ እግ መቼም አትመራም መቼም አይሳካላቸውም ዝናራቸውን ያራግፍአሉ እንጂ
@tenayezerihun9894
@tenayezerihun9894 20 күн бұрын
ይሁዳው ፓፓስ!!!
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 24 күн бұрын
ይቅር በለን 😭
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 23 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅
@mehazahailu1578
@mehazahailu1578 24 күн бұрын
እረ ወገን ስንት የዋህ ኦሮሞዎች ሳይሆኑ ቋንቋውን ተናጋሪዎች አሉ አንጨፍልቃቸው በጥቂቶች ከሰው ተራ በወጡ አንሳት እግዚአብሔር ይፈርዳል ቢዘገይም ይመጣል ጠብቀው ነው የተባልነው
@aebaba
@aebaba 24 күн бұрын
እኔ አፈርኩኝ በታቦቱ ፊት ዘረኝነትን ሢያስተምሩ አቢት አቢት ወደ ፈጣሪ
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 24 күн бұрын
አምላክ መድሀኒአለም ይፍረድባቸው መጽሀፍ ቅዱስንም እንቀይር ማለታቸ አይቀርም ትንሽ ቆይተው "ኢትዪጲያ" የሚለው ኦሮሞ እንበለው ይላሉ ታያላችሁ።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 23 күн бұрын
አይቀርም አካሄዳቸው የብሰል ጥሬ ናቸው ድፍን ጭንቅላት
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🤲
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 24 күн бұрын
ምን አይነት ክፋ ዘመን ላይ ደረስን እንዴት ያማል እኚ ሰው እማ መሞቻቸው ደርሷል ቱ እግዚኦ ጌታሆይ ቶሎ ና
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 23 күн бұрын
ትክክል ተቅለበለብ አዋ በርገር መሰሎ ተቀመጠአ ሆዱን ነፍው
@Enat-zy4go
@Enat-zy4go 23 күн бұрын
Brother greetings to you, about the girl ur very right,the rappest has a connection with police officers, no doubt about it
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 23 күн бұрын
አራያ ሰላም ላንተ እኔ በቅርቤ ያለች ቤተሰብ ተደፍራ ልትከስ ሰትኤድ ቦሊሶቹ በጣም ነው የተሳለቁት እንዴት በዚ እድሜሽ ልጃገረድ ሆንሽ ልጃገረድ ሲፈጠርም ቀርተዋል ብሎ በሞራሉዋ ነው ያላገጡት ግን ታሪኩ ቆየት ብሎአል ደፍአሪውም 3ወር ታስሮ ተፈቶል እግዚአብሔር ይፍረድ እንጂ ፍትህ የለም በአገራችን
@user-bk4tu6ce6y
@user-bk4tu6ce6y 24 күн бұрын
ስውየው በስካር መንፈስ ንፕው የሚናገሩቲ
@workudessie6121
@workudessie6121 24 күн бұрын
ይሁዳነት አይገልጸውም ከዚያ በላይ እንጂ፣ሰው ያውም በዚህ ማዕረግ ያሉ እድሜ የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን ብለው መጸለይ ሲገባቸው ዳግም ስህተት ፯ፓት---መሆን መመኘት ሳይሞቱ ሐጢያት ነው።ብር የሚለግስ ምዕመን ከመሰሪ ጋር እንዳይተባበር ልባምላክ ዳዊት መዝ፩ ፣እንዲህ---አለ
@hirutarga4704
@hirutarga4704 24 күн бұрын
የሚገርማል እኝ ሰውይ አደገኛ ሰውዬ ነው አባት አይደሉም በቀጥታ እነኝ መሰሪዎችን ውልቅ አድርጎ መጣል አለበት አሊያ ሆነብለ እየሰራችሁ ያላችሁት ሕዝበ ክርስታያኑ አውቆዋቸዎል ስለዚህ በእግዚሐብሔር ልቅም አርጋችሁ መጣል አለባች
@asegeteshome7837
@asegeteshome7837 24 күн бұрын
Yasaznal betam. Yeker yeblen.
@BerketAdan-iw1mr
@BerketAdan-iw1mr 24 күн бұрын
ሰላም ❤❤
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 24 күн бұрын
ይሄ አባት ሳይሆን አቡነ በርገር ነው 😢
@fesehadeseta7438
@fesehadeseta7438 24 күн бұрын
እኔ በጣም የሚገርመነኝ የፊቱ መወፍር ማማር የአፉ መሰፉት ወይ ጳጳስ ።
@haimont9075
@haimont9075 23 күн бұрын
😂😂😂😂
@emarG1972
@emarG1972 22 күн бұрын
ወንድሜ የምትለው አይሰማም
@alelengazmra769
@alelengazmra769 24 күн бұрын
አርያ አባት አትበላቸው አባት አይደሉም
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 23 күн бұрын
ትክክል አባት አይደለም እበት ነው ቀርበታም እግዛብሄር እያጋለጣቸው ነው ምድር ልባ ጥርቅም መሰቀል ይዛቹ መሳሪያ የምትይዞ ሃይማኖትና ዘርኝነት የተምታታባቸው ኧር እንዴት ነው እዚ የደርሱት ቆቡንሰ የጫኑት እግዝዪ ኧር እግዛብሄር ለይና ምታ
@HaimanotHailu-py7od
@HaimanotHailu-py7od 23 күн бұрын
ወገናኖቼ ኦርቶዶክሳውያን ሃይማታችን መሰረቷ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነው እሱንማነውየሚያሸንፈው?የትም አይደርሱም የኛ ድርሻ ፁሎት በሃይማኖታችን መፅናት።
@bezazaneb7222
@bezazaneb7222 23 күн бұрын
ዋጋው ስትነው ጉዞ
@haregeweynanbese5568
@haregeweynanbese5568 24 күн бұрын
Egzabher yefred egzo adnen
@samrawitdemisse1129
@samrawitdemisse1129 24 күн бұрын
አይሰማሞ
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 24 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢
@user-gt2yx7kl6y
@user-gt2yx7kl6y 22 күн бұрын
@user-jz5lm8on9y
@user-jz5lm8on9y 23 күн бұрын
ኧረ መርጠን አናልቅስ ትግራዋይ ካልጠፋ ያሉትንም አምጣ ።።።
@MaryamSana-ny1if
@MaryamSana-ny1if 24 күн бұрын
Abune ambergare behege mexeyeq alebachew bebate kerestane laye qesqasa bemaregachew ehe wenjele new mewegese alebachew heye teleq wenjele new aye tewayedo egzaber yatsenash ka abune ambereger bolotek yedenesh fexari bete kenetun bebet kedet qayeruben getahoy yehonebenen asebe lenga yemehonehun erenga le betekerestanachen le hezbachen lagerache amxalen yebqachew belen getahoy motem sedetem begefe metaserem selchetonale ena zembele belelen maren yeqerem belen amen amen amen
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 24 күн бұрын
አቡነ ሉቃስን ስራገም የነበረ ህዝብ ዛሬ አቡነ በርገር ሲያቀረሽ የት ናችሁ ምናልባት ፓትረያርኩ ላይ ችግር ከደረሰ ማን እንደሆነ አውቀናል አፍነው ታመሙ ብለው ሆስፒታል ወስደው ልገሉአቸው ተነጋግረው ልሆን ይችላል እወቁ
@hanogg8115
@hanogg8115 22 күн бұрын
Ewnet new menachew yetamenal enzih.....💔💔💔😭😭😭😭
@maremarenesh3487
@maremarenesh3487 23 күн бұрын
ለግዜው ታግዶል ሽፍታ አስቸግሮ በርሜል ጎርጊስ አረጋግጡ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 24 күн бұрын
🥰🥰🥰😢
@yonastesfaye8759
@yonastesfaye8759 22 күн бұрын
በግድ እሰሩኝ እያልክ ነው?
@user-ee9bj1bi3f
@user-ee9bj1bi3f 20 күн бұрын
እኔ ግን የኦሮሞ ህዝብ ከማን ጋር ነው የሚኖረው ሲያሳዝኑ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 24 күн бұрын
ሲጀመር እሳቸው ሀገራችን በሰማይ ነው በለው መስበክ የነበረባቸው እንጂ እኔ ልመረጥ ማለት አልነበረባችሁ እሳቸው እንኳን ተመረጡ ቢባሉ መደብቅ ነውያለባቸው እንዳውም እግዚአብሔር ታገሶታል ንስሐ ግቡ በታቦ ፊት ያውሩትን ነገር እኛን ኦሮሞዎችን አወኩሉም እሳቸው መንግሥት ጋር ይሆን አሳባችሁ???
@mequanentyohanes6602
@mequanentyohanes6602 24 күн бұрын
የኢትዮጵያ ጤና ሴክተሩ የራሱ የሆነ ጤና ነክ ሚዲያ ሊያቋቁም የገባል።እንዲህ አይነት ህዝብ ሊያውቀው የሚገባውን መረጃና አደገኛ በሸታዎችን በወቅቱ ለህዝብ ለማሳወቅ።
@AddisAbabaBete
@AddisAbabaBete 24 күн бұрын
ትክክል ነህ 🙏🏽🙏🏽 አለማዊ ስልጣን እና ብር የሚፈልጉ ቆሻሻ ዘረኛ ተነስተው አራት ኪሎ ይግቡ ድልብ ከርሳም አሳማ ናቸው መወገዝ ያለባቸው!! ስለምን ሲኖዶሱ እንደዚ አይነት አሳማ የውሸት ጳጳሶች አባል ያረጋቸዋል? ይወገዙልን
@ZedzedZarah
@ZedzedZarah 23 күн бұрын
ደፋሪዎቹ ባለስልጣን ስለሆኑ ዳጎስ ያለ ገንዘብ ስለተመደበላቸው ፖሊሶቹ መረጃውን አጥፍተው የደሀን ደምና እንባ መቅበር ልማዳቸው ነው ለደሀው ፈጣሪ ብቻ ነው የሚበቀልላቸው ያሣዝናል
@selammoges4277
@selammoges4277 24 күн бұрын
Enem gera yegebag arayaye yemejemeryaw mermeram lebeteseb yemermera wetetu altesetatewem huletegam setemeremer lebeteseb yemermera wetet altesetatewem lemendenew ???
@user-lr4tc1zw7i
@user-lr4tc1zw7i 23 күн бұрын
እኔ እንደዚህ አይነት ትምከትተኛ ባለጌ የተዋረደ ዘረኛ አይቼ አላውቅም
@abisinia2771
@abisinia2771 24 күн бұрын
ጌታዋን የታመነች በግ ላቷን በደጅ ታሳድራለች😢😢 የተተማመነውን እናውቃለ ህንዴኬን ታስታውሷታላችሁ?? ነገሯ በስብሶ ነው የቀረው😢😢 ራሱ የአ አ ፓሊስ ደፋር ገዳይ ነው😢። አሁን እችን ልጅ እንዳይገድሏት የሆነ ገዳም ውስደው መደበቅ አለባቸው😢 ኡፍፍፍ በገዛ ሀገሬ እንዲህ ሰላም እረፍት ልጣ😢😢
@birhanukinde6197
@birhanukinde6197 23 күн бұрын
አረ ይሄን ካድሬ ጳጳስ ነኝ ባይ ክፍ ደኬ ሰው የኦርቶዶክስ ልጅ ተነስተን አንድ ልንለው ይገባል
@chritingeorge2072
@chritingeorge2072 24 күн бұрын
እኔ እንደምረዳዉ መራጩ እግዚአብሔር እንጂ ሰዉ አይመረጥም
@tteklu
@tteklu 24 күн бұрын
It would seem that t time has come for us to recon the coming of our Lord Jesus Christ - that is why we have so many chip prophets
@FrehiwotDesta-xv3wd
@FrehiwotDesta-xv3wd 24 күн бұрын
ይህን ፓፓስ ገንዘብ አጉሮሶ ማጥፋት ነው የመጨረሻ የብልግና ጥግ
@ZenebechShenkoru-kj6zv
@ZenebechShenkoru-kj6zv 23 күн бұрын
Er tewu tinsh gize guzo mekom alebet yemil mereja semechalehu en argagetu
@haimont9075
@haimont9075 23 күн бұрын
እኔም ሰምቻለሁ ባለፈው የሄዱት ዘረፋ ተፈጽሞባቸዋል ሰለዚህ ላልተወሰነ ጊዚ ብለዋል
@samrawitdemisse1129
@samrawitdemisse1129 24 күн бұрын
ድምጽ የለም
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 24 күн бұрын
ወንድሜ አንተም አባት ብለ አከበርከው የሄ ወራዳ ግን ጊታ ወደ ተራራው ሄዶ የፀለየው ለምን ተብሉ ቢጠየቅ መልሰ አለው
@tesfayehabtamu2873
@tesfayehabtamu2873 24 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ብሔር የላትም የሌላውንም ሐይማኖት አትነካም።አናንተ ግን ያርግላቹ የኔ ኦርቶዶክስ ግን እናንተን አትመስልም።
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 24 күн бұрын
እኔ ግን ይቅር ይበለኝ መዳዓኔአለም እዬን ቅሌታም ሰውዬ አባታችን አልለውም ጳጳስነወ አልለውም ሆዳም አጋሰስ ነወ ምን ያድርግ በቤቱ ቁጭ ብለው ሲቆሸሹ ዝም ሲላቸው ፈጣሪ የሌለ አድርገው አስበው ነወ ትጠፋላቹሁ እግዚአብሔር እሚቀደመው የለም ቢዘገይም ሁላቹሁም የእጃቹሁን ታገኛላቹሁ ተዋህዶን የገሀነም ደጆች አይችሏትም። እቺ ሴት ብቻ አይደለም የተደፈረችው የሁላችንም ሴቶች ነወ መጀመሪያ ጊዜ ስትናገረ ጫማው ከስክስ ይመስለኛል ብላለች እዬኔ የፖሊስ እጅ አለበት ለምን ሂዳ እንዳመለከተች በምን አወቁ አስፈሯሯት ተደገና ብሩን ይዞ ሂዶ ው ብና ጠጡበት አሉ እችልጅ ተንደገና ተደፍራ እጦጦ ተገኘች ዳግማዊ ሆስፔታል ከገባች ቦኃላ ለምን ለምን ወደሚኒሊክ ሂደች መረጃው የሀሰት ሆነ ለምን ፖሊሶች እራሳቹሁን መርምሩ የዝችን ያሰቃያቹሁት ሁሉ የእጃቹሁን ታገኛላቹሁ እግዚአብሔር በቤታቹሁ በዘራቹሁ እዬ በረቼ ይግባ😢😢😢😢😢
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 24 күн бұрын
እባካችሁ ይህችን ልጅ ሞራሏን አትንኩ ሳትደፈር ተደፈርኩ አትልም ቤተሰቦቿም ዉሸት ሊናገሩ አይችሉም ፖሊሶቹ እጄቸዉ አለበት ማለት ነዉ
@AddisAbabaBete
@AddisAbabaBete 24 күн бұрын
ሲኖዶሱ ስለምን አውግዘው አያባርሯቸውም? ኦሮሞ ሲጀመር በጣም ጥቂት ኦርቶዶክስ ነው ያለው። ፋኖዎች እባካችሁ ልካቸውን አስገቡልን
@ad1187
@ad1187 22 күн бұрын
እኛ ኦርቶዶክሳዊያን በክርስቶስ ደም ክርስቲያን ነን እንጂ የጎሳ ደም የለን ❗ሀሳብ ስትሰጡ እንኳን አስተውሉ !!!
@yerosantelila7508
@yerosantelila7508 24 күн бұрын
Obboloota koo lakki jibbi haa hafuu keessaf alaan nutti duulamee jira . Of yaa beeknu diinni nuuf dhufee maqaa oromoo qaba malee oromoo miti orrdoksiin oromoo hardhas caaliseetuma jira Karoora waggaa 20 darbee nuuf yaadametuu hara firii buuse wall nyaacha jirraa Loolli Kaaba fi giddugalaa kessati wagoota 5 darbeef ta'aa turee lolaa dhaaba lamas gidduu sinitti hin fakkaatin ortdoksiii butuchuuf ta'ee malee kayyoonbiraa qabaate miti maal kana qofaa Orthodox oromoo Orthodox amaara Orthodox tigree Tsaggaa Qibaat ....... Tewahido jechuun nu hiruuf yaalin hintanee hin turree kunoo hara milkaayanii jiruu Abboonni keenyas rakkoo mana keenya ofii furuu kan qaban diina biraa deemun araara barbaadu ayii..diinni ararsee hin beeku ittu madaa kee tuqa malee Abboonni keenyas Ortdoksiitti toleera kun ammoo "ye oromoo kes wusha jechuun " jibbaa labsaniiru # garuu amma kana hundaa darbuuf maqaa waaqtin tokko ta'uutu nurra jira maalo hiribaa ka'aa . ofii keenyaf fi ijoolle keenyaf jecha amantaa keenya haa eegnu:
@mulugetateklu4558
@mulugetateklu4558 24 күн бұрын
እረ አንተ በለው እንጂ አንቱ አትበለው
@wossentessema1820
@wossentessema1820 22 күн бұрын
እኒህ ስውየ እውነት አብይ ስንት ከፈለው ስውየ ያምለው ምክንያቱም ጻጻስ ሳይሆን አይሁድ ነው ያለማዊ ስው እንኳን ከታቦት አጠገብ ሆኖ ይህን አይነት አሳፋሪ ቕንቕ አይናገርም ከንቱ ስው ነው
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 24 күн бұрын
ፍጣሪ ይሄን የኦሮሞ አከሪሪ ቆሻሻ መናፍቅ መሪወች እድሜቸው ይጠር
@aklile7691
@aklile7691 23 күн бұрын
ፓትሪያርኩስ ከዘር አባዜ የፀዱ ናቸው ወይ??? በየክልሉ የደረሰውን ሁሉ ፍዳ ምንም ሳይሉ፣ የትግሬ ሕዝብ ተበደለ ብለው አልተናገሩም ወይ በሚዲያ ላይ ወጥተው??? የነዚህም የዘር ቋት ውስጥ መግባት ልክ አይደለም፣ እንዲሁም የፓትርያርኩም ጭምር። የእነዚህንም ሕገ ወጥነት በፍፁም ባልደግፍም ነገር ግን፣ ፓትሪያርኩ እኮ የዘር ሹመኛ ናቸው አብዛኛው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እንደሚያውቀው። በእነ መለስ ዜናዊ እና የእነ ስዩም መስፍን ሹመኛ አይደሉም እንዴ???
@nebiyugebremedhin7118
@nebiyugebremedhin7118 23 күн бұрын
አንዳንዴ እንደ ሰባኪ እንዳንዴ ደግሞ እንደ ፖለቲከኛ ያረገሃል አይደል?? የከተማ ውስጥ ፋኖ መሆንክ ታውቆብሃል። እንደ ፋኖ ጫካ ግባና ይህን ሰበካህን ለፋኖዎች አቅርብላቸው።
@user-dw2fw4fz5h
@user-dw2fw4fz5h 23 күн бұрын
Shame on you bro
@SenaitJira
@SenaitJira 24 күн бұрын
የነጋሽና የዘወይንዬ ጡረተኛ ሆነህ ትቀር
@SenaitJira
@SenaitJira 24 күн бұрын
ፖሊስ መረጃዉን አጣርቶ ካገኘ ያንተ እንብዋ ከረዮ ዋጋ የለዉም ፣Game Overrrrrrrrrrrrr
@user-qi6kv7qh2z
@user-qi6kv7qh2z 16 күн бұрын
ታቦቱ እኮ በእግዚአብሔር ፊት ጠረጴዛ መሆኑን እረሳችሁት አንዴ?
@SenaitJira
@SenaitJira 24 күн бұрын
ለሶስተኛ ግዜ አልተደፈርኩም ብላለች ለሸገር ኢንፎ አንተ ዝም ብለህ አትንበጫበጭ አቶ አርአያ ውሽት በናንተ ወሬ ማቅ የሚለብስ የለም ሌቦች Game Overrr Shame On You
@EthioAddis82
@EthioAddis82 24 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ንገርልን እማ እንደዚህ አቃጥለው ጨረሱን እነዚህን ብሎ አባት እያልን እኮ ከፈጣሪ ቤት መሸሽ ጀመርን እነዚህ ደግሞ እጅግ ገለሙ ተበሳበሱ! ኧረ ፈጣሪ ስለ ስምህ ብለህ የበቀል ሰይፍህን አንሳ🙏 በስምህ አይሸቀጥ ወንድማችን ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን ድምፅ ስለሆንክልን እጅግ እናመሰግናለን🙏ፈጣሪ ይጠብቅልህ🙏 በእውነት ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን ድምፅ ስለሆንክ ሰብስክራይብ አደረኩ!
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 16 МЛН
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 13 МЛН
#በፍፁም_አልጠበኩም#ኮምቦልቻ_ምን_ተፈጠረ?@NEGASHMEDIA
36:22
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 21 М.
♦️ከሰኔ ጀምሮ ሁሉም ያብዳል‼️👉የብጹዕ አቡነ ማርቆስ ንግግር
56:38
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 124 М.
♦️እነሆ አሰደናቂዋ ጽዋ ♦️
54:22
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
ВОТ ЖУК ХИТРЫЙ 😂😂
0:42
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,7 МЛН
ТЫ С МАМОЙ В БОЛЬНИЦЕ😂#shorts
0:53
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 1,7 МЛН
Спас девушку от местного бандита | #shorts
0:59
diaansssss.filmss
Рет қаралды 3,1 МЛН
Не прокатило 😳
0:20
Pavlov_family_
Рет қаралды 6 МЛН
НЮША ПЕРЕПУТАЛА КОПИЛКУ #pets #прикол #юмор
0:12