ሰበር ዜና - ዶ/ር አብይ ወደ ኢራን መልክት ላኩ | የኢራን ወዳጆች ሀዘን ላይ ናቸው | ራይሲ ማናቸው ?

  Рет қаралды 50,094

Abel Birhanu

Abel Birhanu

15 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzfaq.info/love/3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 360
@ShalevKinde
@ShalevKinde 13 күн бұрын
ሳያጠፋን እራሱ ጠፋ የእስራኤል አምላክ ለዘላለም ይባረክ 🇮🇱🙏
@halim5731
@halim5731 13 күн бұрын
የአዲ ሀገር አምላክ ባናቱ ይዘቅዘቅ አተ ምን ቤት ነህ😂
@Kunfyekun
@Kunfyekun 13 күн бұрын
ደነዝ እናንተማ መሪያችሁ ብቻአይደለም ሁላችሁም ማለቅ አለባችሁ የንፁሀን ህፃናት ደም ጎርፍ ሆኖ ይውስዳችሁ ከሀዲ ናችሁ
@moshe-yb6sm
@moshe-yb6sm 6 күн бұрын
❤❤❤❤👍👍👍
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko 13 күн бұрын
ሀያልም በሀይሉ አይመካ፡ጣብብም በጥበቡ አይመካ ፡ ያለዉም በሀብቱ አይመካ፡ ግዜዉ የጌታ ነዉ፡ በንስ በንስሃ ወዴ ጌታ እንቅረብ፡፡
@yemariam628
@yemariam628 13 күн бұрын
🙏
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 13 күн бұрын
ችጋራም የቆሎ ለማኝ።ይልቅ ለምግብ ብለህ ሀይማኖት አትሽጥ። ደሀ
@medinaesmia7953
@medinaesmia7953 13 күн бұрын
ንፍጣም ይሁዳ እኮ ናቸው የኢየሱስ ጠላቶች ደደብ እዉር አሁን አንተ ለእስራኤል መቆምህ ነው ቢሆንም ፍትሃዊ ብትሆን ኑሮ የ እነዛ ንፁሃን ሴት እና ህፃናት ደም ሰቆቃ ባሳዘነህ ግን ከቤትህ ስላልሆነ አይመስልህም ይድረስህ እንዳልልህ እንዳንተ ጨካኝ አደለሁም እዉር
@user-pt6fu4es3k
@user-pt6fu4es3k 13 күн бұрын
አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 13 күн бұрын
አሚን ያ ረብ
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e 13 күн бұрын
አሚን ያረብ ሁላችንም ወደሱነን
@SobhSobh-tj2kj
@SobhSobh-tj2kj 13 күн бұрын
ሺአ እኮነው
@user-pt6fu4es3k
@user-pt6fu4es3k 13 күн бұрын
@@SobhSobh-tj2kj እና ቢሆንስ እሚያምነው እኮ በአንድ አላህ ነው ካፊር አላህን የካደ መሰለሽ እንደ
@SobhSobh-tj2kj
@SobhSobh-tj2kj 11 күн бұрын
@@user-pt6fu4es3k ለምሆኑ ሺዓ ምን ምሆኑ ታቂ አለሽ ካባድ ነው አላህ ይርሀመው ማለት
@user-rx9cj1zo3l
@user-rx9cj1zo3l 13 күн бұрын
የኢራን ባለስልጣን እና መንግስቱዋ ላይ የደረሰው መከራ በጣም ያሳዝናል እኔም በጣም ሀዘን ላይ ነኝ አላህ ይርሀማቸው በጀነቱ አላህ ያኑርልኝ።
@RihemaMustefa
@RihemaMustefa 13 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 13 күн бұрын
የሞተ መንግስት ነው ወይስ ?
@misganawmoges
@misganawmoges 13 күн бұрын
ፍጣሪ የቀሩትንም ባለ ስልጣን ይጨምራቸው ፍጣሪ ምን ይሳነዋል የስራዊት ጌታ ይመስገን በኢራን ላይ ድስታ ውርዷል
@medinaesmia7953
@medinaesmia7953 13 күн бұрын
​@@misganawmogesአንተም ተጨመር
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 13 күн бұрын
ይቅርታ የማያንቀላፋው አምላካችን እግዘብሔር የማያዳላው ፍርዱን ነው የሰጠ እኔ በተረደውት ልክ የለሱ ስልጣን ብለው አሸባሪዎችን እየሰለጠኑ እና ጠብ እያጫሩ የጦር መሳሪያ እያቀበሉ የጋዛን ህፃናት እያስጨፈጨፉ መኖር ግፍ ነው ለስልጣን ብለው እኔ ግን የሞቱ አይመስለኝም ማለቴ የፍልስጢን እናቶች እንባ እና ልቅሶ የት ይፈሳል ህፃናት እናቶች አሁን በራብ እሚሰቃየው ሰው ኢራን ድጋፍ ካቆመች የፍልስጢን ህዝብ ሰላም ያገኛል ደግሞ በእስልምና ስም እየነገዱ እንጅ ባቢሎናዊያን ናቸው የህፃናት አምላክ አያዳለም እግዚአብሔር የፈጠረውን ፍጡር ሰው እዴት ያፈርሳል እውነት ከሆነ ነፍሳቸውን ይማር
@neimasani5818
@neimasani5818 13 күн бұрын
እኛ የአላህ ነን ወደ አላህ ተመላሾች ነን ሰዎች በየሃይማኖታችን ሁላችንም ወደ ፈጣሪያችን እጃችን እንዘርጋ
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ምድራዊናቹ በደቢቁራንን አቢቡ
@halim5731
@halim5731 13 күн бұрын
👻
@sofiTube949
@sofiTube949 13 күн бұрын
ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት ኢነሊላሂ ወኢነ ኢላይሂ ራጁኡን አላህ ይዘንላቸው እኞ የአላህ ነን ወደ አላህም እንመለሳለን
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 13 күн бұрын
ድንገተኛው የፕሬዜዳንቱ መሞት እጅግ አሳዛኝና ልብ ሰባሪ ነው ። ለኢራን ህዝብና ቤተሰቦቻቸው መጽናናቱን እንመኛለን
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 13 күн бұрын
በጭራሽ😅
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 13 күн бұрын
🇮🇱❤️🇱🇷💪😂
@abaydemis866
@abaydemis866 13 күн бұрын
የራሳ አሮባት
@user-xf4tz1ij1j
@user-xf4tz1ij1j 13 күн бұрын
​@@Dhdt-zj1wqሰካራም የባርያ ልጅ ባርያ ነው የእምስ ሻጭ ልጅ ዘረ ርካሽ
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 13 күн бұрын
ለሠው ዘር በሙሉ ክብር እንስጥ ያኔ ፈጣሪ አምላካችንም ይደሰታል ስድብ የባህልና ጨዋነት መገለጫ አይደለምና ሀሳባችንን ብቻ ለመማማር እንግለፅ ።
@wubitji3349
@wubitji3349 13 күн бұрын
አይ አምላኬ ዓለምን አጠፋለሁ እያሉ እራሳቸው ጠፉ😂😂😂😂
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂እርግማን ለሰው ጉድጓድ ስትቆፍር አታርቀው ምናልባት አንተ ልትገባበት ትችላለህ የተባለው አባባል አሁን ቦታውን አገኘ
@user-yn8yp5km8t
@user-yn8yp5km8t 13 күн бұрын
ወረኛ
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 13 күн бұрын
በሲማአም በወልድ ኤነ ከሳምት በፊትነበረ ህልምያዬሁት ከሰማይ ነጪየለበሲ ሰዉመጣነ ሰዊየዉ ወደዘንዶሲቀዬር አየዉ ነጪየለበሰዉ የሰማይ ድጋህ ወርዊሮ አንትሰዉነኪ እንጂ አምላኪ አይደለህም በሎድጋዉሢወረዊር ሰዊየዉተቃጥሎሲመቶአየዉ
@jimihune9650
@jimihune9650 13 күн бұрын
የኢራኑ ፕረስደንት ሞተ እንጅ ኢራን አልሞተችም ንፍጦ ጌታሽ ክርስቶስም ለሶስት ቀን ሞቶ ነበር ንፍጦ.
@jimihune9650
@jimihune9650 13 күн бұрын
​@@user-xu5yh1ko1vፕሬዝዳንቱ ሞተ እንጂ ኢራን አልሞተችም የምታጨበጭቢላቸው አይሁዶችኮ አይሁዳዊውን ጌታሽን አሰቃይተው ገለው ሰቅለውታል ንፍጦ.
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 13 күн бұрын
ያ አላህ ያማል እኛ የአላህ ነን ወደርሱም ተመላሾች ነን። አላህ ይዘንላቸዉ አላህ ይርሐማቸዉ ያ ረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ሙስሊሞችም አድርገህ ግደለን
@user-rg4tx7jz3w
@user-rg4tx7jz3w 13 күн бұрын
በርግጥ መሞታቸው እኔም በጣም አዝኛለሁ አልቅሻለሁም እሱም ለሙስሊምና ለሙስሊም ሀገራት ያላቸው አቋም ከሌላው በተሻለ በጣም አሪፍ ነበር ነገር ግን አላህ ይርሃማቸው ብሎ ዱአ ማድረጉ ትክክል አይመስለኝም ምክንያቱም ሺዓ ስለሆነ
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 13 күн бұрын
@@user-rg4tx7jz3w የኛ መዝገብ ዉሳኔ ከአላህ ነው እኔ በበኩሌ ከክፍፍል ነፃ ሙስሊም ብቻ ነኝ ። ሙስሊም ነኝ ላለ ሁሉ ዱአ ማድረጌን አላቆምም። የኛን ስራ እኛ እንጂ ማንም አይመነዳዉም። ለሰው ሌላ ስያሜ ከመስጠት ብንቆጠብ ባይ ነኝ!
@AbdellaAli-dg7qi
@AbdellaAli-dg7qi 13 күн бұрын
​@@user-rg4tx7jz3wእናሊላሂ ዋኢናኢላሂ ራጃዑኑ ኢንደሱ ኣይባልም ምን አይነት ክታባ ነው ለሺዓ ኣላሃ ያሪሓማቸዉ ኣይባሊም ያለከ ላ ኢላሃ ኢላላሃ ያለ ሁሉ ሙስሊም ነዉ ኣላሃ ማኒን ኢንደምወዲ ራሱ ነዉ የሚያዎቆዉ ኣላሃ ያዝሊኒን
@user-rg4tx7jz3w
@user-rg4tx7jz3w 13 күн бұрын
በሉ እናንተን መምከር ይከብዳልና ዲናችሁን እስልምናን ተማሩ በስምና ሙስሊም ነኝ ባሉ ብቻ እስልምና የለም! ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ኡመተል ኢስላም ወይም ሙስሊሞች ወደ 73 ቅርንጫፍ ይከፈላሉ። ከ73ቱ አንዱ ብቻ ሲቀር ሁሉም የጀሃነም ነው ብለዋል። የአይሁዳ እምነት ወደ 71 ቅርንጫፍ ይከፈላል። ክርስቲያኖች ደግሞ ወደ 72 ቅርንጫፍ ይከፈላሉ ብለዋል። እና ሙስሊም ነኝ ያለን ሁሉ አሰልማለሁ ማለት ስህተት ነው። ሲጀመር ኢራኖች ሺዓ ነን ነው እሚሉት የተወሰኑ ናቸው ሙስሊም ሱኒዮች እሚገኙት
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 13 күн бұрын
@@user-rg4tx7jz3w ባይሆን አንቺ ተማሪ ብዙ ይቀርሻል
@moshe-yb6sm
@moshe-yb6sm 13 күн бұрын
ንሳሃ እንግባ በፀሎት ወደ እግዚአብሔር እንጮህ ከባድ ጊዜ ነው 😢🙏
@yene150
@yene150 13 күн бұрын
😢🙏🙏🙏
@mina-fw3vk
@mina-fw3vk 13 күн бұрын
ይሁዳ እግዚአብሔርን የቃል እንዴ😅😅
@foursisters3582
@foursisters3582 13 күн бұрын
😂😂​@@mina-fw3vk
@bethioinisraelsv
@bethioinisraelsv 13 күн бұрын
bro👍
@bethioinisraelsv
@bethioinisraelsv 13 күн бұрын
​@@mina-fw3vkawo bedenb
@user-vz7be6yi7g
@user-vz7be6yi7g 13 күн бұрын
ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 13 күн бұрын
የእስራኤል አምላክ ለአለም ሁሉ ስላም ያውርድ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን ስላም ለስው ልጆች በሙሉ ለሞቱት ነብስ ይማር
@Salh-wr5dq
@Salh-wr5dq 13 күн бұрын
ዶቆሮ ኢስራኤል ለቢቻዋ ኣምላክ ኣላት ደደብ
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 13 күн бұрын
🤲🙏❤️
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 13 күн бұрын
​@@Salh-wr5dq Zefto yenante alah where he go 😂
@user-uc7nj3of1s
@user-uc7nj3of1s 13 күн бұрын
Israeln yeneka yelewum bereka nebs yimar
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 13 күн бұрын
ደጃል የአለም አምላክ አይደለም የሁዲ ነው አለም አምላክ አሏህ ቢቻ ነው
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 13 күн бұрын
ውዶቼ ፀልዩ የመቅስፍት ግዜ ነው🙏
@uwithuwith8676
@uwithuwith8676 13 күн бұрын
በረከታቸዉ ለእኛ አባገነን ይደረባቸዉ
@shmelesblack6723
@shmelesblack6723 13 күн бұрын
😂😂😂
@melkam888
@melkam888 13 күн бұрын
😂😂😂😂
@rozazouba7538
@rozazouba7538 13 күн бұрын
😮lanci yargilese lci berktu yhune afer biye
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 13 күн бұрын
😛😛😛😛😂😂አሜን
@HiwotKidanemariam-bu6yn
@HiwotKidanemariam-bu6yn 13 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 13 күн бұрын
እስራኤል የነካ የለውም ጠበቃ 💒✝️💒🤲🏻🤲🏻
@user-pu3gq6hm8k
@user-pu3gq6hm8k 13 күн бұрын
የአላህ እናተ ግን ምን አይነት ልብ አላህ ቢስጣችሁ ነው ግን የስው መምቶ እንዲህ የሚስደስታችሁ እጭ
@badrea36
@badrea36 13 күн бұрын
እጨት አምላኪ
@user-kx3ly7ok8o
@user-kx3ly7ok8o 13 күн бұрын
አብይ ሲሞት የእንኳን ደሰ አለህ መልክት እኔ እልካለሁ
@MizanMedia-pp2zo
@MizanMedia-pp2zo 13 күн бұрын
የሰው ክፋት እዚህ ድርስ ነው ማንም ሰው ከመሞት አይቀርም አንችም ትሞቻለሺ
@badrea36
@badrea36 13 күн бұрын
የሙስሊም ገረድ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 13 күн бұрын
ኢናሊላሂወኢነኢ ለይሁራጂኡን
@user-de2pi1wq6p
@user-de2pi1wq6p 13 күн бұрын
አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃቸው 😢😢
@AbdellaAli-dg7qi
@AbdellaAli-dg7qi 13 күн бұрын
amiine inshallah
@user-wk1cu6ev1f
@user-wk1cu6ev1f 13 күн бұрын
ሙቱ እድ👀
@seadas732
@seadas732 13 күн бұрын
አሚንንን
@yegorawdesalegn9871
@yegorawdesalegn9871 13 күн бұрын
በኢራን ላይ የደረሰዉ ሀዘን ልብ ሰባሪ ነዉ ፈጣሪ ነብሳቸዉን በገነት ያድርግላቸዉ ለህዝቡም መፅናናትን ይስጥ
@medinaesmia7953
@medinaesmia7953 13 күн бұрын
እኛም የ ንፁሃን ደም አንጀታችን የበላን አዝነናል ይህን ጨካኝ አስቀምጦ ፍትሃዊዉን የወሰደ አላህ እሱ ያዉቃል እንጂ ሃስብየላህ ወኒእመል ወኪል አላህ ጀነተል ፍርዶስን ማረፍያው ያድርግለት የኔ ጀግና
@user-dk6ot2kn8j
@user-dk6ot2kn8j 13 күн бұрын
አላህ ይራህማቸው ጀግኖቹን የጀግኖች ሀገር ብዙ ሙህሮች ያላት ሀገር ናት ምርጥና ጀግና የሀገር መሪ እድሰጣቸው አላህ ይድረስላ ቸው
@user-cq5td1lj7b
@user-cq5td1lj7b 13 күн бұрын
ልክ ነዉ ፀሎት ዋናው መዳኛ ነዉ ።እንደዚህ ዓይነት አዳጋ ይሰውረን?
@maqaram8997
@maqaram8997 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h 13 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@fetiyamohammed4083
@fetiyamohammed4083 13 күн бұрын
RIP አለም ነህ ዋሴና መሰሎቹ ፍትሀዊ ዘገባን ከአንተ ሊማሩ ይገባል🙏🙏🙏
@HaymiBirukTube
@HaymiBirukTube 13 күн бұрын
ፈጠሪ ሀገረችን ሰላም ያድርግልን
@zinebgashaw1015
@zinebgashaw1015 13 күн бұрын
አላህ በቅርብ ኸይር ያሠማን የሀገሬ ሠላም ናፈቀኝ አሁንስ በስደት እስከመቼ ያረብ ኸይሩን ፈረጁን አቅርብልን በፀሎት በዱአ እንበረታ እባካችሁ
@ZemzemNura-oj7mn
@ZemzemNura-oj7mn 13 күн бұрын
ያረቢ መልካም መሪ ስጣቸው😢
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 13 күн бұрын
📢ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
@user-tb1rh9do1l
@user-tb1rh9do1l 13 күн бұрын
ተመስገንጌታዬ❤❤❤❤❤❤
@amisherif4589
@amisherif4589 13 күн бұрын
Kulu nefse zayktul mot inlillhi weine rajhun Allha yeznlachew🤲🤲🤲
@demerekesto9693
@demerekesto9693 13 күн бұрын
ጉልበተኞች እንዳይፈነጩብን ማስፈራሪያችን ነበሩ ።አሳዛኝ ነገር ነፍሳቸው በገነት(በጄነት)ያኑርልን
@mohammedhassen7246
@mohammedhassen7246 13 күн бұрын
አላህ ይራሀመው በጀነት ያብስረው ጀግናችን ቢሞትም ህያው ሆኖ ይኖራል😭😭 💔💔💔
@ybsraybsraybsraybsra
@ybsraybsraybsraybsra 13 күн бұрын
እግዝአብሔር ለካም ያይል እጌዙሆ በጣም ከባድነው
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 13 күн бұрын
የጌታን እጅ ማን አወቀው ሲንደላቀቅ በእስራኤል ላይ ጌታ ዱብ አርጎ ከስክሶ ጣለው በሀይሉ እሰይ እልልልልል ቅዱሱ ጌታ ስሙ ይቀደስ አሜን አሜን አሜን ጠቅላዩን የኢትዮጵያውን ንጉስ እኔ ነው ማጽናናው አቢይን
@MekiyMekiy
@MekiyMekiy 13 күн бұрын
Kebti ega kehageru sayihon kebedayochi ga nw sebachin dedebineshuwan zagochin kemicheresut endesew selmiyasebi new motu yasedestachu
@Kunfyekun
@Kunfyekun 13 күн бұрын
ደነዝ
@asteralemayehukendie9131
@asteralemayehukendie9131 13 күн бұрын
አብይ በረከቱ ይድረስህ ምንም አይነት ገንዘብና መሳሪያ ቤት ንብረት ከባድ መሳሪያ ስልጣን ከሞት እንደማያስቀር መማሪያ ይሁናችሁ
@yemariam628
@yemariam628 13 күн бұрын
እውነት በትክክል እግዚአብሔር ለንሰሀ ያብቃን ለሰጋ ወደሙ❤
@kedus2010
@kedus2010 13 күн бұрын
Ewnet
@dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398
@dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398 13 күн бұрын
አሜን 3😂😂
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 13 күн бұрын
ድንገት የሚባል ነገር በአለም ላይ የሚመጣ ነገር የለም ሁሉም ነገር ቀን ተቆርጦላቸው ነው የሚከኒናወኑት ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lidiyasileshi
@lidiyasileshi 13 күн бұрын
ሰላም ለአለም ህዝብ ሁሉ ይሁን
@user-po7mr7hz9f
@user-po7mr7hz9f 13 күн бұрын
አላህጀነትንይወፍቃቸዉ
@user-sl1jt2oc8o
@user-sl1jt2oc8o 13 күн бұрын
እስራኤልን የሚጠይቅ አይተኛም አያንቀላፋም
@OfficialKidist
@OfficialKidist 13 күн бұрын
ከእንደዚህ አይነት አደጋ ፈጣሪ ይጠብቀን🙏ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ
@baturab-313
@baturab-313 13 күн бұрын
إنا لله وإنا إليه راجعون 😢
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 13 күн бұрын
አንኩን ብስላም ምታህ ኣቢል ናምስግናልን
@zalkamohamed
@zalkamohamed 13 күн бұрын
አላህ ጀነተል ፍድስ እወፍ ቃቸዉ
@tigstgetawa
@tigstgetawa 13 күн бұрын
በረከታቸው በ አብይና በጀሌወቹ ይደርባቸው አሜን
@user-ww6ew6nx1b
@user-ww6ew6nx1b 13 күн бұрын
አባቴ አባቴ ወዬው ❤❤❤❤ አላህ ይማርህ
@user-qi2jf6xs5n
@user-qi2jf6xs5n 13 күн бұрын
ኢነሊለሂ ወኢነኢለይህ ረጂኡን
@user-tn8gg1yi5r
@user-tn8gg1yi5r 13 күн бұрын
ምን አለ አብይን ፈጣሪ . ቢያነድልን ለሞቱት ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢
@rozazouba7538
@rozazouba7538 13 күн бұрын
lancina le melawe zerese yargewe
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 13 күн бұрын
Leante ena lemetewdachew bebitek yehun dunzuze
@werkneshgetanehwerknesh5389
@werkneshgetanehwerknesh5389 13 күн бұрын
Qaxayi yargiln
@user-xc1jz5jb4u
@user-xc1jz5jb4u 13 күн бұрын
La anche yergelesh lesu ye temangesh denkoro kefu medra metatenga komche mech sew honachu merzoch gentoch,,, Dr abey geta eska anerew deras yenoral anche sela alshe denaz 😬😬
@user-xc1jz5jb4u
@user-xc1jz5jb4u 13 күн бұрын
​@@werkneshgetanehwerknesh5389la anche yehunelesh😢lasu yetamangeshu 🥴🥴
@MadinaMohammad-vk5sk
@MadinaMohammad-vk5sk 13 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያማል
@user-bz9dp4rq7s
@user-bz9dp4rq7s 13 күн бұрын
Good newssss👍
@hayriaali5299
@hayriaali5299 13 күн бұрын
አላህ ጃነታል ፍርዶስ ይወፍቃቻዉ
@sebrikamil8491
@sebrikamil8491 13 күн бұрын
ያረብ መሪዮቻየጠበቅልን
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 13 күн бұрын
ነፍስ ይማር💔😭
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 13 күн бұрын
አናሊላሂ ወኢና ኢለይ ራጁዑል ማረፊያው ጀነት ያርግለት የእስራኤልን አይሁዲሆችን ለብቻው የተጋፈጠው ምን አለ ለአብይ በሆነ 😢😢😢
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 13 күн бұрын
ሠላም ለአለማችን በሙሉ
@yemariam628
@yemariam628 13 күн бұрын
🤲አሜን ውዶች እንደማመር
@IubabaSamile
@IubabaSamile 13 күн бұрын
ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን
@saraethiopia8073
@saraethiopia8073 13 күн бұрын
አቤቱ ማርን አምላኬ
@elhamworku198
@elhamworku198 13 күн бұрын
ኢናሊላሂ ወኢነኢ ለይሁራጂኡን
@abdeahimed7556
@abdeahimed7556 13 күн бұрын
በጣም የሳዝናል
@user-ok9su9py9b
@user-ok9su9py9b 13 күн бұрын
Long life my second contry also God bless 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🙏🙏
@possible5728
@possible5728 13 күн бұрын
ሰውየው የብዙ ሰውን ደም ነበረባቸው ሂጃብ አለበሳቹም በሚል ምክንያት የብዙ ወጣቶችን ህይወት ቀጥፈዋል🥺 ለቡዙ ኢራንያን የደስታ ቀን ነው
@user-rg4tx7jz3w
@user-rg4tx7jz3w 13 күн бұрын
የተሳሳተ ኮሜንት የማታውቁትን አትዘባርቁ!!!
@possible5728
@possible5728 13 күн бұрын
@@user-rg4tx7jz3w ene me እነሱ ጋር ስለምኖር ነው
@tegegnmekengo444
@tegegnmekengo444 13 күн бұрын
እስራኤልን የነከ የለውም በረካ
@shituabrar9797
@shituabrar9797 13 күн бұрын
ኢናሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኦን
@irebektutube2561
@irebektutube2561 13 күн бұрын
ያአላህ ኢናሊላህ ወኢናአሌሂ ራጂኑን
@zaytunaadam595
@zaytunaadam595 13 күн бұрын
ኢናሊላሂ ወይናኢለይኪ እራጁውም አላህ ጀነተል ፍጆስ ይወፍቃቸው💔💔💔
@ABE_love_
@ABE_love_ 13 күн бұрын
allha Jentel Frdos Yewefke😊
@bussines5332
@bussines5332 13 күн бұрын
የኢት/ያ መሪዎች ላይ ቢደርስ ግልግል ነበር.
@bettyjes3421
@bettyjes3421 13 күн бұрын
You are big evil
@Sarasara-do8hk
@Sarasara-do8hk 13 күн бұрын
Labye yadregew fetre amlke
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 13 күн бұрын
Thanks 🙏 ❤❤❤
@zd820
@zd820 13 күн бұрын
ያሳዝናል ጀግናው ነፍስ ይማር
@AbdellaAli-dg7qi
@AbdellaAli-dg7qi 13 күн бұрын
ኢናሊላሃ ዋእናኢለሂ ራጃዑኑ አላሃ ይራሓማቸው ጀናቱሉ ፊሪዳዎስ ይወፊቃቾዉ ኢንሻኣላሃ
@AminatUmor
@AminatUmor 13 күн бұрын
😥😥💔💔💔💔ኢናሊላሂ ወኢነኢለሂ ራጂኡን
@etafraw9993
@etafraw9993 13 күн бұрын
🇮🇷🤲😭😭😭💪
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 13 күн бұрын
rebsachewin yamrew!!!👐👐👐
@user-nm3or2ic3c
@user-nm3or2ic3c 13 күн бұрын
ኢናሊላሂ ውኢናሊላሂ ራጂኡን አላህ ጀነተል ፌርዶስ ይወፍቃቸው 😢😢
@user-et1lx2pc8k
@user-et1lx2pc8k 13 күн бұрын
አላህ ይዘንለት ሀያልነት ከአላህ ውጭ ምንም የለም መጨረሻችንን ያሳምርልን ያሳዝናል 😢🇮🇷
@elsabat7830
@elsabat7830 13 күн бұрын
በረከታቸው ይደርብን አሜን 😢🙏
@biniman4245
@biniman4245 13 күн бұрын
insha allah ketayochum yalkalu
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 13 күн бұрын
ኢራን😭😭😭😭😭
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 13 күн бұрын
ኩሉም ነፍስ ዛቅተል ሞት መጨረሻን አሳምርልን ኢራን ፅናት ይስጣቹ የተሻለ መሪ ይስጣቹ
@user-ym4sv6pd2v
@user-ym4sv6pd2v 13 күн бұрын
መሞት ከማኒም አይቀሪም እሱ ግን እንደ ኣለም ጄግናነዉ በጄግኒነት ሞቱወል ከአለህ በስተቀር ማንም አይፈራም የአለህ ጀነተል ፊርዶስ ስጠት❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 13 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ነፍሰ ይማር
@MuhammadJammal-be5jg
@MuhammadJammal-be5jg 13 күн бұрын
😭😭😭😭😭🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷
@dagmdagm8392
@dagmdagm8392 13 күн бұрын
በረከቱ ለአብይ አመድ ይድረሰው
@rozazouba7538
@rozazouba7538 13 күн бұрын
le aci na le melawe batesebise yargewe
@zd820
@zd820 13 күн бұрын
ለናንተ ያርግላችሁ
@user-xc1jz5jb4u
@user-xc1jz5jb4u 13 күн бұрын
Geta la ante mech new enda sew metasebut gen Amar tebeyoch 😫😡😡
@user-bt6nb9fo3m
@user-bt6nb9fo3m 13 күн бұрын
የአለም ጀግና ነበር አላህ ይራህማቸዉ
@BirtukandiroWagii
@BirtukandiroWagii 13 күн бұрын
Yealem jegna egzehabehr bechanew
@tanhimelse2296
@tanhimelse2296 13 күн бұрын
ጀግና ኳ አደለም ኮተት ነገር ነዉ
@sosinayoni
@sosinayoni 13 күн бұрын
እንዴት ሞተ😂😂😂 ጀግና እግዚአብሔር ብቻ ነው
@jajajaja3860
@jajajaja3860 13 күн бұрын
አባት ከዚህ መአት አውጣን የአለም መንግስታተት ከዚህ ተማሩ
@HHd-bm4gk
@HHd-bm4gk 13 күн бұрын
ጨለምተኞች ጮቤ ኧረገጣችሁሳ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 13 күн бұрын
እግዚአብሔርን የምትሳደቡ የምትቃወሙ ሰዎች ወየዉላቹሁ ቁጣዉን ፍሩ ሙስሊሞች እናተ አላህ የምትሉት እገግዚአብሔር ነዉ የስም ልዩነት ነዉ እጂ ሰማይ እና ምድርን የፈጠረ እኛን የፈጠረ ጌታ ፍርዱን ፍሩ ወየዉላቹሁ እየሳደባቹሁ ናቹሁ
@The-lj7yh
@The-lj7yh 13 күн бұрын
ማሻአሏህ እናቃለን እናንተ ናችሁ አላህ ጣኦትነው የምትሉን አሏህ ማለት ባአረብኛ ሲሆን ሲተረጎም እግዛብሔርነው
@sosinayoni
@sosinayoni 13 күн бұрын
ሂጅ ስለራስሽ እምነት እወቂ አላህ ማነው? ምንም አያገናኘን የእስራኤል አምላክ አንች እና መሰሎችሽን ያጥፋችሁ
@The-lj7yh
@The-lj7yh 13 күн бұрын
@@sosinayoni ኧረ😂😂😂😂😂
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 13 күн бұрын
አላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢
@abebayehudesalegn4477
@abebayehudesalegn4477 13 күн бұрын
God of Jacob...
@-rj1gw
@-rj1gw 13 күн бұрын
እስራኤል አጠፋለሁ ሲሉ እራሳቸው ጠፉ ኦርቶዶክስ የነካ መቼም አይበረክትም የአስራኤል አምላክ ነው ፈጣሪ ነብሳቸዉን ይማረው
@samirhassen9354
@samirhassen9354 13 күн бұрын
Israel ortodox aydelum yehuda dem metach nachew
@-rj1gw
@-rj1gw 13 күн бұрын
@@samirhassen9354 😂😂😂እና ለዛ ነው እናጠፋታለን ያሉት ሁሉ ሚጠፉት ታምሩ እንደዝህ ነው አትንኩን ምንለው በምክንያት ነው
@halimaali1185
@halimaali1185 13 күн бұрын
ኢናሊላሒ ወኢነላሒ ራጂኡን አሏህ ጀነትን ይወፍቃቸው ባለሰልጠም ሆን ዳሐም ሑን ከሞት ማንም አይቀር,,
@feraihewetkebede3942
@feraihewetkebede3942 13 күн бұрын
ኢናሊላህ ወኢናኢለሂ እራጅኡን
@wazircell4191
@wazircell4191 13 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢አይይይይይ
@user-tk8id7ue6o
@user-tk8id7ue6o 13 күн бұрын
አላህ ይዘንለት አላህ ይራህመው
@sanayitsaraigerma7640
@sanayitsaraigerma7640 13 күн бұрын
😢😢
@solomon683
@solomon683 13 күн бұрын
መቼ ነው እኛንም ለዚህ ክብር የሚያበቃን እሱም ተከስክሶ
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 13 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
@user-og8gd6sn9k
@user-og8gd6sn9k 13 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ልብ ሰባሪ ክስተት አላህ ይዘንላችሁ
@nurddinelaj
@nurddinelaj 13 күн бұрын
ኢራን😢
@yonastube19
@yonastube19 13 күн бұрын
እስራኤልን የነካ እያላችሁ ምትጽፉ ሰዎች ምናችሁን ነው ሚያማችሁ 😞 ለሞቱት ነፍስ ይማር😭
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 13 күн бұрын
Tenga aydelum ateferdebachw
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 13 күн бұрын
​@@tonyhobeika4835አይደለም ሁሉም የተፃፈለት ቀን ነው የሚሞት
@bethioinisraelsv
@bethioinisraelsv 13 күн бұрын
tikikl neh
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 13 күн бұрын
አፈር ብላ
@AmroMobile-lv5qu
@AmroMobile-lv5qu 13 күн бұрын
አያመንም የስራኤል አምላክ ከኛጋር ነው አዎ እስራኤልን የነካ ወጤቱ ይህ ነው
@Salh-wr5dq
@Salh-wr5dq 13 күн бұрын
ፑቱን ማለት ጂግና ናቸው ትክክለኛ ወዳጅ
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 13 күн бұрын
አላህ ይዘንላቸው
1❤️
00:20
すしらーめん《りく》
Рет қаралды 33 МЛН
WHY DOES SHE HAVE A REWARD? #youtubecreatorawards
00:41
Levsob
Рет қаралды 37 МЛН
Bro be careful where you drop the ball  #learnfromkhaby  #comedy
00:19
Khaby. Lame
Рет қаралды 45 МЛН
小路飞姐姐居然让路飞小路飞都消失了#海贼王  #路飞
00:47
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 95 МЛН
እስከዛሬ ያልታየው የኃይለሥላሴ መቃብር ላይ ያአየሁት ነገር
1:08:39
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለምን በአሁን ሰዓት የሪፈረንደም አጀንዳ ይዞ ብቅ አለ?
56:35
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
everything turned out to be not as it seems… 🤭👀
0:12
Viktoria Meyer
Рет қаралды 14 МЛН
你们家里有这么调皮可爱的孩子吗? #袋鼠妈妈
0:41
袋鼠妈妈育儿记
Рет қаралды 8 МЛН
когда достали одноклассники!
0:49
БРУНО
Рет қаралды 3,5 МЛН
Взял авто у перекупа @Chel-v-kepke @spiridonchik1
0:11
Декаэдр
Рет қаралды 4,6 МЛН
Be kind🤝
0:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН
Что если #тест #обзор
1:00
Orion
Рет қаралды 2,9 МЛН