ሰበር ዜና - የተፈራው ሆነ ኢራን ጀመረች አሁን የተሰሙ ሰበር መረጃዎች

  Рет қаралды 128,323

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzfaq.info/love/3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 451
@EkramHassen-ep6dp
@EkramHassen-ep6dp Ай бұрын
አላህ ሆይ በቃበለን አዱንአዱ ደጋፊወች ጦርነት ሁሉንምነው እሚበለው ጦረነትን ያየ የደረሰበትነው እሚአቀው ዱአፅፅለትእናረግ እነሱ የበላ ጥረነት እኛነም አይተወንምአላሆይ አተ ሀያልነህና በቃበለን
@zd820
@zd820 Ай бұрын
ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Ай бұрын
ትክክል ነው እናመሰግናለን ካገራችን ከመጣህ በኀላ ተቀድሰሀል ❤
@user-fd4hm4gn8m
@user-fd4hm4gn8m Ай бұрын
አረ በቃ በለን እግዚአብሔር ሰላም አውርድልን ከአለም አለም😢❤
@ethiopiayegna
@ethiopiayegna Ай бұрын
የጦርነትን አስከፊነትን ያላየ ነው በለው ምታው የሚል ድምፅ የሚያሰማው ፈጣሪ ለዓለማችን ሰላም ያምጣልን
@mimiagggoprty6369
@mimiagggoprty6369 Ай бұрын
“ከእንቅልፍ የምትነሡበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ፤ ካመንንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአልና።” - ሮሜ 13፥11 ወገኔ ንቃ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
ልከክ ነሽ ዉዴ
@BirukHaile-xf6mn
@BirukHaile-xf6mn Ай бұрын
what about world war 2 ???????????????????
@vxdb3805
@vxdb3805 Ай бұрын
Qoshahsa
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 Ай бұрын
ድል ለሀጋራቾው ላይ ሆኖ በግፍ ምሞቱት 🥺
@user-ng9yn2wb8x
@user-ng9yn2wb8x Ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ
@hamudi_Hubi
@hamudi_Hubi Ай бұрын
ድል በድል ያድርግሽ ኢራን ውድመት ለእስራኤልና ለአጋሮቿ
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq Ай бұрын
Hmmmmm, Sijemer Eslam blo selam ylm So.....
@user-yt5gp3bq6x
@user-yt5gp3bq6x Ай бұрын
Ante ashabati arajoch
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
የአለም ጦርነት የክርስቶስ መጣት ያሳያል
@Cherinet-mc7dk
@Cherinet-mc7dk Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሰላምን ለዚህች ምድር አውርድልን።
@fasikabehailu7833
@fasikabehailu7833 Ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አለምን ጠብቃት ጦርነት ለማንም አይበጅም
@ADDISETHIOPIA24
@ADDISETHIOPIA24 Ай бұрын
ድል ለእስራኤል!!!! ሰላም በእየሩሳሌም ይሁን!!
@HemenNatan
@HemenNatan Ай бұрын
ጌታሆይ ቸር ነገር አሠማኝ
@MiftahEdris-um4yo
@MiftahEdris-um4yo Ай бұрын
ድል ለኢራንና ተበዳይ ለሆነቿ ፍልስጤም ይሁን።
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Ай бұрын
አይ እስላም😂😂😂 ውሸተኞች
@gosayetulu8241
@gosayetulu8241 Ай бұрын
ድል ለእስራኤል❤❤❤❤
@mulukenmulugeta3552
@mulukenmulugeta3552 Ай бұрын
Israel prevail within 1 week
@user-fs4lm9zv9h
@user-fs4lm9zv9h Ай бұрын
Ameen 🤲🤲
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Ай бұрын
ሰላም ይሁን በአለም ላይ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
የእስራኤል አምላክ አለ
@rimuty7696
@rimuty7696 Ай бұрын
😂😂😂
@GhGh-lm5gx
@GhGh-lm5gx Ай бұрын
እኛ አለምን የፈጠረ አለን
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Ай бұрын
ፍትህ ና ሚዛን በአለም ይኖራል ። አሏህ ግን ለሁሉም ሰዎች ያዝናል ።
@Yafetnegussie
@Yafetnegussie Ай бұрын
ድል ለኢራን 💪
@user-pu8ih4pi1y
@user-pu8ih4pi1y Ай бұрын
😂😂 አደል እየተኛሽ😂😂
@yadunaelatinafu4583
@yadunaelatinafu4583 Ай бұрын
fesam arfeh fesihn fisa
@user-yt5gp3bq6x
@user-yt5gp3bq6x Ай бұрын
Ante aram ashabari
@aselefechaselefech6903
@aselefechaselefech6903 Ай бұрын
ሰላም ለአለም ሁሉ 🙏🙏🙏🙏🙏
@yoyeyemariamlij2006
@yoyeyemariamlij2006 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህን ህዝብህን ጠብቅ አደራ !!!
@midnimomedia198
@midnimomedia198 Ай бұрын
Amen alah save them all
@Ethiolens
@Ethiolens Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ❤❤❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Ай бұрын
እሜን እሜን እሜን እገራችን ስላም ያድርግልን ፍጣሬ
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk Ай бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@emuyekefal9536
@emuyekefal9536 Ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሠላምን አምጣልን የትንቢት መፈጸሜ አታድረገን😥😥😥🤲🤲🤲🤲
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 Ай бұрын
ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ወገን እናሰተውል ሊሆን ሁሎም ግድ ነው
@AnsarNuradin-ky6xr
@AnsarNuradin-ky6xr Ай бұрын
Nabiyu isa limata nw yamibalaw
@unkn5033
@unkn5033 Ай бұрын
ጌታ😂 የቱጋር እንጠብቀው?
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 Ай бұрын
@@unkn5033 መቃብርህ ጫፈ ላይ ሆነህ ጠብቀው
@16aronsharon
@16aronsharon Ай бұрын
ለሁሉ እንደ እጁ የሚሰጥ ጌታ ይቅር ይበለን። እመን እንጂ አትፍራ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 Ай бұрын
እናቴ አርሴማ ሆይ ስደተኛ ነን አንቺ ጠብቂን ወቶ ከመቅራት አንቺ ጠብቅን ያሰብነዉ ተሳክቶ ደጅሽ ለመርገጥ አብቂን እናቴ ሆይ በስደት አለም ሁሉም ከፍቷል ጥሩ ነገር የለውም ልጆችሽ በየበረሀ እየቀሩ ነው ፀሎት ልመናሽ አይለየን!! መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችው
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@addisaddis8701
@addisaddis8701 Ай бұрын
አሜን
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia Ай бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏❤❤❤
@hallelujahmezmurmezmur
@hallelujahmezmurmezmur Ай бұрын
የሚጠብቅሽ እግዚአብሔር እንጂ አርሴማ አይደለችም እናቴ አርሴማ እራሷ እግዚአብሔር ነው የሚጠብቃት
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 Ай бұрын
@@hallelujahmezmurmezmur ኮተታ ምን አገባሽ
@FhFv-bn5ui
@FhFv-bn5ui Ай бұрын
እግዚኦ ምሃረነ ክርስቶስ ረበቃበለን ጦርነት የማንሠማበት ዘመን አጣ
@ybscnd4506
@ybscnd4506 Ай бұрын
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ መምጫ በደጅ መሆኑን አማልካች ሰለሆነ የሰው ልጅ ሁሉ በንሰሃ ይሁን ከአመፃ ይራቅ
@user-op1dp7vs7j
@user-op1dp7vs7j Ай бұрын
አለም የፈራረሰች ነው ያለችው አላህ ሆይ ይቅርበለን ይቅር ማለት ትወዳለህ እና ያረብ!!!!
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Ай бұрын
ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረን ✝️
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv Ай бұрын
እረ ወገን እኔ ጆርዳን ውስጥ ነኝ የጆርዳን አየር መንገድ ለሊት በሙሉ ስራ አቁሞ ነበር ወደ ሀገሬ የምገባበትን ቀን ናፈቀኝ ፈራሁ በጣም ቢሞትም በሀገሬ ይሻለኛል
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 Ай бұрын
አይዞሽ
@user-ky2ed3mj2s
@user-ky2ed3mj2s Ай бұрын
😢😢😢እደተሠቃየን በሠውሀገር መጨረሻችን ናፈቀኚ😢😢😢
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 Ай бұрын
@@user-ky2ed3mj2s አላህ ይጠብቃችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Ай бұрын
Ere ewunetshi new le romedan pleasten nebern Saturday jordan geban gin madam beteseb techenkewal fetare selam yawred
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 Ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሄርነ መማፀን ነው ሁሉ በእርሱ ነውና !!! በፀሎቴ አስብሻለሁ እኔ የተሻልኩ ሆኜ አይደለም ቢያንስ በአገሬ ላይ ስላለሁ እንጂ
@user-pq3dv4ul6b
@user-pq3dv4ul6b Ай бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ😢😢😢😢😢😢😢🙏
@addisaddis8701
@addisaddis8701 Ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ በቃ በለን ጆርዳኖች አላችሁ 😢
@mhret2133
@mhret2133 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-uo4no3tv8c
@user-uo4no3tv8c Ай бұрын
ድል ለኢራን
@samsom1419
@samsom1419 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሠላሙን ይስጠን
@SemirMehamed-vk3ff
@SemirMehamed-vk3ff Ай бұрын
ማሻአላህ ኢራን ❤❤❤
@user-bd7yp4xx2j
@user-bd7yp4xx2j Ай бұрын
ጦርነት ምንም ጥቅም የለውም የ ጦርነት ጥቅም ለ መሳሪያ ሻጭ ብቻ ነው እግዚአብሔር ሰላሙን ለ ዓለም ሁሉ ይመልስ የ መጨረሻ ዘመን ነው መሰለኝ እዝጎ
@baturab-313
@baturab-313 Ай бұрын
ሺዐጋ ወደፊት ✊
@berhanhailu7544
@berhanhailu7544 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@kemermuhdin
@kemermuhdin Ай бұрын
Palestine ❣️
@kemermuhdin
@kemermuhdin Ай бұрын
Iran ❤❤❤
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Ай бұрын
ሠላም ለአቤሎ ቤተሠቦቺ
@jdcell63
@jdcell63 Ай бұрын
ጌታ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ😭
@mhret2133
@mhret2133 Ай бұрын
አሜን😢
@user-qe7bs5tu5t
@user-qe7bs5tu5t Ай бұрын
ድል ለእራን
@MirafAsrat-mf8fl
@MirafAsrat-mf8fl Ай бұрын
ድል ለእስራሄል ሞት ለኢራን እና መሰሎቿ💪💪💪💪💪
@user-rt8bi4lh4n
@user-rt8bi4lh4n Ай бұрын
ሙስሊሞች ቢሞቱ ሀቅ አላቸው። ምክንያቱም የፍልስጤን ንፁሀን ያሳዝናል አምላክ በዳዮችን ያጥፋልን አሚን
@user-fs4lm9zv9h
@user-fs4lm9zv9h Ай бұрын
Allah yetebkachu beka yeblachu Palestinoch 🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴
@ahmedmuhamed2882
@ahmedmuhamed2882 Ай бұрын
አለም ጦርነት ናፍቆታል😢 አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@badrea36
@badrea36 Ай бұрын
አለም ጦርነት ናፍቆታል 😂 ) አሚን
@ahmedmuhamed2882
@ahmedmuhamed2882 Ай бұрын
@@badrea36 ያስቃልእንዴ???
@badrea36
@badrea36 Ай бұрын
@@ahmedmuhamed2882 ናፍቆታል ስቲ ነዋ
@user-pu8ih4pi1y
@user-pu8ih4pi1y Ай бұрын
በጣም😢😢😢
@ababab-rr2bv
@ababab-rr2bv Ай бұрын
አንዳንድ የምእራባውያን መሪዎች ግን እየፈሱ ነው እንዴ መግለጫ ሚሰጡት
@whsbbabwb39
@whsbbabwb39 Ай бұрын
እግዚብሔር አለ የጠብቅን እግዚአብሔርሆይ😢😢😢😢😢😢😢
@user-in6mw7rm1s
@user-in6mw7rm1s Ай бұрын
ያዛዝናል
@selamahmedahmed1896
@selamahmedahmed1896 Ай бұрын
ወገኖቼ እባካችሁ ንሰሐ ግቡ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ለአለም ሁሉ ሀጥያት ሞቶአል እናም በኢየሱስ ክርስቶስ እመኑ ትድናላችሁ ከዘላለም ሞት አምልጡ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3__16____18 አንብቡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ልመጣ ነው😊
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
አሜን
@bdhddhdh6400
@bdhddhdh6400 Ай бұрын
ለራሳችሁ ግራ ገብቶችሁ ግራ አታጋቡ ጌታ እየሱስ መለስ ብላችሁ የእግዚአብሔር ልጅ ዋይ አምሮችሁ እንድት ይቀበላል ግል
@bdhddhdh6400
@bdhddhdh6400 Ай бұрын
እኛ የሚሞት ጌታ የለንም
@user-ji2dx9sh6h
@user-ji2dx9sh6h Ай бұрын
🤣🤣🤣እራሱን ማዳን ያልቻል እኛን ሊያድን አምላክ በሰውልጆች ከተደበደበ እራሱ በፈጠራቸው ፍጡራን ከተሰቀለ አምላክ ከሞተ አምላክ ከተወለደ ከበላ ከጠጣ ሰው እንጅ አምላክ ሊሆን አይችልም የሰው ልጅ ሰው የወልዳል እንስሶችም እንስሳ የወልዳሉ ማሪያም ሰው ነች ሰው ወለደች ወንድ ልጅ ሸለፈቱን የተገረዘ እሽሩሩ ብላ አሰዳገችው 🤣🤣🤣🤣🤣
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
@@user-ji2dx9sh6h ለመሆኑ ክርስቲያን ነሽ
@abayeyoutube7773
@abayeyoutube7773 Ай бұрын
እኔስ ሰዎቼ ከዱባይ ላሌ አገር ሄዳ መመለስ አልቻሉም በእዚህ ምክንያት 😢😢 በፀሎት አስቡኝ
@DerejeHundito
@DerejeHundito Ай бұрын
Wel abelo
@nishaowassi2674
@nishaowassi2674 Ай бұрын
mesgud eyafruso bet eyeseruu yesexallo💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-rk8jo3hf5d
@user-rk8jo3hf5d Ай бұрын
Jesus Saves
@tewodirosnigusse151
@tewodirosnigusse151 Ай бұрын
ኢራን
@user-ty8sc4rs3h
@user-ty8sc4rs3h Ай бұрын
እስራኤል 2027 ትጣፈለች እንሻአለህ።
@abdimarco5368
@abdimarco5368 Ай бұрын
ድል ለኢራን እና ለንፁህ ፊሊስጤማውያን ድረሱልን ሚትለው እስራኤል ጋዛ ላይ ለፈፀመችሁ ግፊና በደል ፈጣኝ ሚላሽ ነው ።
@Hossanaeth
@Hossanaeth Ай бұрын
አይ አንች አለም!😢
@badrea36
@badrea36 Ай бұрын
በጣም የዘድሮዉስ የስፈራል አላህ ሰላም የዉርድ
@user-dj3mb1vl6h
@user-dj3mb1vl6h Ай бұрын
ከባድ ነው!
@zahareahmad7812
@zahareahmad7812 Ай бұрын
እሰይ አላህ ጨርሶ ያጥፋቸው🎉🎉🎉
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Ай бұрын
እራስሽ ነሽ የምጠፊ የአብርሀምን ዘር መጥፋት የሚመኝ ይጠፋል።
@user-kr1hu4uf7r
@user-kr1hu4uf7r Ай бұрын
አሚን ያረቢ ያአላህ አላህ የሁድ ከምደር ገፅ ያሳልን እኔኝ ለማኝ በሰው መሬት ተቀምጠው ወፍ ዘራሽ የሁድ ቆሻሻሾች ሰት ነብያት ገደሉ እኝ ግፍኛ የሁድ
@manycell9813
@manycell9813 Ай бұрын
አረ በቃ ይበለን
@user-qi2jf6xs5n
@user-qi2jf6xs5n Ай бұрын
እረን አለህ የግዝሽ❤
@getehailu4694
@getehailu4694 Ай бұрын
ሁሉን የሚችል አምላክ ሰላሙን ያውርድልን
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Ай бұрын
ሰላም ለአለማችን🙏
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Ай бұрын
የመጨረሻዉ ዘመን ነዉ ።አርማ ጌዶወን ጦርነት በኛ ዘመን ሊሆነዉ መሰል እግዚአብሔር ሆይ ለንስሀ አብቃን
@Hanylove6542
@Hanylove6542 Ай бұрын
እስኪ ወንድ ከሆኑ ይሁዳዎች ባይደን ድረስ ድረስ ከሚሉ ብቻ ለብቻ ይፈሳፈሱ
@wondimuheme477
@wondimuheme477 Ай бұрын
Yemin biden yidres nw yemitaworaw ? Israel eko bichawan alemin endefelegech yemadreg akim yalat hager nech
@feridnura-xg9hq
@feridnura-xg9hq Ай бұрын
​@@wondimuheme477 መቀዠት ተጀመረ እንዴ
@unkn5033
@unkn5033 Ай бұрын
​@@wondimuheme477 እውነት?😒 አሁን ድረሱልኝ ያለችው አሜሪካ ነቻ? ደንቆሮ የደንቆሮ ልጅ😂
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 Ай бұрын
ጦርነት ለማን አይበጅም የእነዚህ አገሮቸ ሠላም አለመሆን አለምን ያውካል አንተንም እኔንም እንዲህ የምነፈላሰስበት የምንፃፀፍት ሁሉ ይዘጋል እራሃብም ሞትም ለሁሉም ይመጣል ማንም ላይ ክፉ አይድረስ ማለት እና መፀለይ የመጨረሻው ዘመን መምጣቱን አምንነ በንስሃ እንጠብቀው
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
እያዳድሽ ብትፀልይ ያዋጣሻል የአለም ጦርነት ላችም ጭምር የሚተርፈዉ አስቢበት
@berhanululseged6038
@berhanululseged6038 Ай бұрын
ምእራባውያን ኢሉሚናቲዎች እስራኤልን መደገፍ ግዴታቸው ነወ። ምክንያቱም ጌታቸውና አምላካቸው ሀሳዊው መሲህ ከእስራኤል እንደሚመጣ ይጠብቃሉና።
@FatimaANNA-bz8yc
@FatimaANNA-bz8yc Ай бұрын
ድል ለኢራንና ለፌልስጢን
@Abd-gq1eu
@Abd-gq1eu Ай бұрын
Selam lemelaw alem
@hamedyamahi2908
@hamedyamahi2908 Ай бұрын
❤❤❤
@selammubarek283
@selammubarek283 Ай бұрын
ምዕራቡ የራሳቸው ጥቅም ሲነካ እንዲህ ለመግለጫ ይላላጣሉ ምነው ለሙስሊም ሲሆን ምን አገባኝ የሚሉት ይችህ ዓለም ከንቱ ነች ሀቅን ለመደፍጠጥ ይጋጋጣሉ አላማቸው የነሱን ስርዓት የማይቀበልን ማስወገድ ስለሚፈልጉ አንደኛ የነሱ ጠላት ተደርጎ የተሳለው ሙስሊም ነው ይህን ሀቅ ማንም ሊዋሸው አይችልም ምክንያቱም ልቡ በክፋት ካልታወረ በስተቀር....
@jesus_ethiopia
@jesus_ethiopia Ай бұрын
Geta hoyi nahiligni 🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-in6mw7rm1s
@user-in6mw7rm1s Ай бұрын
ያረብአተታቃለህ
@WssWss-oi9fw
@WssWss-oi9fw Ай бұрын
ዲል ለኢራን
@user-lr6wp4gz7y
@user-lr6wp4gz7y Ай бұрын
ሰላም ያሳደርህን አምላክ ሰላም አውለን ጆርዳኖች እንዴት አደራችሁ በስምአም እቤቱ ሲናወጥ አደርኮ 😢😢😢 አለም በሙሉ ነውዴ የዘንድሮው ጦርነት እናንተው
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e Ай бұрын
አይዞን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እህቶቼ 😊
@badrea36
@badrea36 Ай бұрын
የስፈራል 😢😢
@mfamillymeron
@mfamillymeron Ай бұрын
😢😢
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Ай бұрын
😢😢እኔ ሳለቅስ ነበር ዛሬተርፈናል ነገን ፈጣሪ ያቃል
@user-rg6jx5qc6c
@user-rg6jx5qc6c Ай бұрын
ምንሁነሽ​@@user-qi2np9wv2u
@mulukenmulugeta3552
@mulukenmulugeta3552 Ай бұрын
Israel prevail
@TeshaleWalde
@TeshaleWalde Ай бұрын
የቃል ክዳን ምድር አትሻነፊም!!
@amirMahmed
@amirMahmed Ай бұрын
Ayatollah Ali Khamini. 🚀💥 we love you father 🙌🙌
@rozasadam
@rozasadam Ай бұрын
How l love you my iran 🇮🇷 l broad of you
@user-in6mw7rm1s
@user-in6mw7rm1s Ай бұрын
ያአላህ ሰላምአምጣልን😢😢😢😢😢
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 Ай бұрын
አላህ ሆይ አእስራኢልን ጥጋብ አስተንፍሰው ያልታሰበ በላ ይውረድባት ኢራን አላህ ቅዋ ይስጥሽ አስቸንፍሻት በደብ
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Ай бұрын
Ay enante bematawekut neger kemegebat yelke seleagerachu fetarin betelemenu yeshalaln ensu keterbiza tache tesemametewaln kelay new yazun lekekun yemilut yehi politics yebalaln sewn eyetechawetubet new tergagu Iran betetekusem menem tekat be esril lay aldersemen esril be radarwa amakgenet eraswan eyetekelakelche new so seleagerachu betasebu yeteshale new by negen
@user-mn6ug2qr2k
@user-mn6ug2qr2k Ай бұрын
ኢራን💪💪
@user-ce6zp3rk2g
@user-ce6zp3rk2g Ай бұрын
yes🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Hareg21
@Hareg21 Ай бұрын
ኧረ እግዛብሄር ይርዳን
@aliendristube9390
@aliendristube9390 Ай бұрын
I am 1st followers
@zaytunaadam595
@zaytunaadam595 Ай бұрын
አለም ፍትሀዊ አደለች የንፁህ ፍልስጤም አዊያን ህይወት የሚያሳስበው ማንም የለም ይገርማል😊
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Ай бұрын
አህዛቦች ፍከራ ብቻ ትሽ አቅም ዜሮ
@user-fs4lm9zv9h
@user-fs4lm9zv9h Ай бұрын
Allah yedrslachew
@ABDI039
@ABDI039 Ай бұрын
​@@user-bj1ck9fk8iአይሁድ እና ካፊሮች ደሞ ሁሌም የሰው ልጅን እንደጨፈጨፋቹ
@user-xn1gi7gc3s
@user-xn1gi7gc3s Ай бұрын
​@@user-bj1ck9fk8iአህዛቡ ማነዉ የህፃናትን ደም የምጠጣ የሰዉ አዉሬ ሰዉስ ሰዉ መብላት ሲፈጥረዉ ሁኖ ነዉ የናተ የሰዉ ደም መምጠጥ ምን የሚሉት ነዉ አህዛብ ደሞ ጠብቂ አይሁዳ አይመቻቸዉ ብሎ ነዉጅ እናተ ነሷሯወችን አይለቋችሁም ከዚህ በፊት አይታችኋላ ሲጨፈጭፍችሁ አህዛብ
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 Ай бұрын
መቼም ቢሆን እስራኤልን ማሽነፍ አይቻልም
@user-ns4hl9ty6n
@user-ns4hl9ty6n Ай бұрын
አብይ በርታ የኛጐበዝ🎉🎉🎉
@meftahali8839
@meftahali8839 Ай бұрын
ድል ለኢራን።ሞት ለወራሪ ይሁዶች
@yonatanmasala9184
@yonatanmasala9184 Ай бұрын
Wesetam nehe
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Ай бұрын
በዚህ ቤት ቢስጥን ጥሩ ነው
@Dagmawii
@Dagmawii Ай бұрын
Give a country title for palistan resolve all middle east crisis I think.
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh Ай бұрын
እውነትነው ማለት ነው ማታ ሠወቸ ኢራን እስራኤልን እየመታች ነው እናም አየር ተዘጋ እያሉ ሠማሁ ጉድ ጆረዳንምአለችበታ
@EteganDamen-gs6co
@EteganDamen-gs6co Ай бұрын
አዎ አየር መገድ ተዘግቷል ማታ ኢራን ለእስራኤል የተተኮሰው ሚሳሄል ጆርንውስጥ ነው የወደቀው ፈጣሪ ይጠብቀን እጂ በጣም ያስፈራል ባልበላ አንጀታችን የእሰሳት ሰለባ እዳንሆን ተግተን እንፀልይ እነሱስ የተደላደለ ህወት ነው የኖሩት😢😢
@user-gt6lm8eb2z
@user-gt6lm8eb2z Ай бұрын
😭😭
@abdulkerimbedruabdu2333
@abdulkerimbedruabdu2333 Ай бұрын
ገና ምን አየህ ምን አያችሁ ትሰማለህ አረብ ጦርነት ሰርጉ ነው ለመኖር አይጓጉም
@karmanoring
@karmanoring Ай бұрын
ስለ ፋኖ የምዘግበውን አስተካክል እንዳንጣላ
@rtfdift143
@rtfdift143 Ай бұрын
እስራኤል ቅምጥሊቱ እሷ የፈለጋትን ስታደርግ አለም ዝም ይበል? እሷ ስትነካ አለም መጮህ አለበት
@user-pt6fu4es3k
@user-pt6fu4es3k Ай бұрын
አራን ጀግና 💪💪💪💪
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx Ай бұрын
አራን የት ሀገር ነው??
@selamahmedahmed1896
@selamahmedahmed1896 Ай бұрын
እስራኤል ሁሉ የእግዚአብሔር እጅ ይራመዳል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱📖📖📖✝️✝️✝️✝️የቃልኪዳን ሀገር ናት የአባቶች ሀገር ናት እስራኤል
@MLove-vo2dt
@MLove-vo2dt Ай бұрын
ጅል ነህ 😂
@badrea36
@badrea36 Ай бұрын
እስራኤል እኮ ኢየሱስን የድቀላ ልጅ ነዉ የምትለዉ የአቺን አምላክ
@selamahmedahmed1896
@selamahmedahmed1896 Ай бұрын
@@badrea36 😁😁😁🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱📖📖📖✝️✝️አይገምም ኢየሱስ ክርስቶስ ለእነርሱ ለመዋጋት እኮ ነው የምመጣው ደግም በኢየሩሳሌም ተራራ ላይ ይነግሣል ኢየሱስ ክርስቶስ ይረዳቸዋል በመጨረሻው ዘመን ይፈልጉታል ደግሞም ያገኙታል ይድናሉ አለም ሁሉም ለእስራኤል አምላክ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሰግዳል እኛም ደግሞም ከእርሱ ጋር እንናግሰሌን አሜንንንን
@ymeralcd4850
@ymeralcd4850 Ай бұрын
​@@selamahmedahmed1896 የኢ/ያስ አምላክ ማነው ለእስራኢል መላኩን ካወቅሽ😂😂😂
@mekinmohammed-fu1uo4fc3t
@mekinmohammed-fu1uo4fc3t Ай бұрын
😂😂😂😂😂 ብቃት የለላት ሀገር ናት እስራኤል ማለት የ አሜሪካ ቡቺላ 😅 ደግሞ በቅርብ ቀን ኢሻአላህ ትጠፋለች ይሄም ቃል በአላህ ፍቃድ ይፈፀማል።
[Vowel]물고기는 물에서 살아야 해🐟🤣Fish have to live in the water #funny
00:53
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️ #roadto100m
00:29
Celine Dept
Рет қаралды 38 МЛН
Do you have a friend like this? 🤣#shorts
00:12
dednahype
Рет қаралды 11 МЛН
Тяжелые будни жены
00:46
К-Media
Рет қаралды 3,1 МЛН
አስገራሚዋ የአለም ትንሿ ሀገር ገባሁ Vlog Travel
16:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 163 М.
Bottle Head Smashing World Record Attempt!
0:38
MrBeast
Рет қаралды 102 МЛН
Сможет ли заключенный выжить 🧐
1:00
Saito09 funny video 😂😂😂 #shorts
0:30
Saito
Рет қаралды 7 МЛН
Jack drinks Yujiro’s protein! 👹 @GFuelEnergy #yujirohanma
0:42
The Logan Chitwood
Рет қаралды 139 МЛН
Как же жалко эту бедную душу #movie #cartoon
0:56
КиноЛапа
Рет қаралды 1,8 МЛН