ሰባኪው ልጄን በግፍ ቀማኝ! አሜሪካ ያላችሁ እርዱኝ Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 21,458

EthioInfo

EthioInfo

Жыл бұрын

Follow us also on
Subscribe @OfficialEthioInfo
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 102
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Жыл бұрын
እግዚኦ! የእግዚአብሔር አገልጋይ ነኝ የሚሉት ሀብቱ፣እባክዎ እናትና ልጅን ያገናኙ እና እንመርቅዎ! ክፋትን የሚያወግዙ ሰባኪ ይህን አደረጉ ቢባል ለስምዎ ሳይሆን ፈጣሪን በመፍራት፣ለእናቱ በማዘን በቅርቡ አገናኙአቸው።እናመሰግናለን ።
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Жыл бұрын
የኔ እናት ቸሩ መዲኒያለም ከልጅሽ ያገናኝሽ በደልሽን ይቁጠርልሽ ይህስ ከበደለም የከፍ በደል ነው ኦፍፍፍፍ 😩😩😩😩
@askalughebremariam1459
@askalughebremariam1459 Жыл бұрын
አቤት ክፋታችን በዛ ጌታ ሆይ እንደራስህ ባህሪ ብለህ የፈጠርከው ሰው በክፋት መርን ሲወጣ ጌታ ሆይ ዝም አትበል ኡኑቱን ይገለጥ ወንድም ኤልያስ በልብ ቅንነት ስለምታቀርባቸው ሁሉ በምትቆሞው ሁሉ ጌታ ከፊትህ ይውጣ በርታ።
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 Жыл бұрын
እነ ሀብቶም እምነት ኖሯቸው ሳይሆን ቸርች መጠቀሚያ ህፃናትን በሰፊው የሚያገኝበት ስፍራ ነው ስለዚህ የአንቺ እንባ እሳት ሆና ትበ ላ ቸ ዋ ለ ች አይዞሽ ሁ ሉ ም ...ነ ገ ር ሀላ ፊ ነው
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
በእውነት ያለፈችበት ነገር ይበቃታል ሀብቶም የምትባል ሰው እባክህ ልጁን አሳያት መርዳትህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ማገናኘቱን ግን እባክህ እባክህ በፈጣሪ አገናኛት የሰራከውን ጥሩ ነገ እስከ መጨረሻው እርዳት።
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ ጨካኞች 😢ፍትህ ለጆችልቸውን በግፍ ለተነጠቁ😢
@genetbekele515
@genetbekele515 Жыл бұрын
አይ የኛ ህዝብ የተጎዳን መልሶ መጉዳት ለራሷ አትሰማም በዚ ላይ ለምን እንዲህ ሆንሽ ብሎ ነገሩን ሁሉ በሷ ላይ መጫን
@atnafumola4073
@atnafumola4073 Жыл бұрын
በጣም የሚያሣዝን ታሪክነው አላህ ልጅሺን በሠላም ያገናኝሺ እህቴ
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
እች ምድር ስንቱን የዋህ, ስንቱን ክፉ, አቅፍ የያዘች ነች ግን እንደአንቺ አይነቱ የዋህ ና ምስኪን ሁልየም ፈጣሪ ከናንተ ጋር ነው 🙏
@besu6429
@besu6429 Жыл бұрын
እባክህን አገልጋዩ ወንድም አገልግሎትህ ከንቱ እንዳይሆንብህ አስብ ይህ ጭካኔ እና ሀጢያትም ነው እባክህ ልጇን አገናኛት ርህራሄ ይኑርህ
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 Жыл бұрын
ተርጓሚዋን በጣም ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዝ ናት በዚህ ፍጥነት የምትገልፅላትን ከስር ከስር መተርጎሟ. አላህ ይርዳሽ።
@user-mz7os5kx1o
@user-mz7os5kx1o Жыл бұрын
አይሰማ ጉድ የለ
@mametohem7990
@mametohem7990 Жыл бұрын
በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሄር ይርዳሽ😭😭
@genetbekele515
@genetbekele515 Жыл бұрын
ከቻላችሁ EBSም ውሰዷት በተጨማሪም
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ኢናት ስታሳዝን
@ethioland4938
@ethioland4938 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ...... መስማት ለተሳናቸው !!!!!
@ameame9490
@ameame9490 Жыл бұрын
በእውነት በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ያገናኝሽ እኔ እህተ በጣም በጣም ያሳዝናል ስለ ሉኡል አምላክ ብላቹ ፍትህ ...... መስማት ለተሳናቻው!!!!!!!!
@kduskdus3580
@kduskdus3580 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ አለ የደሀ አምላክ .....
@abat6971
@abat6971 Жыл бұрын
እባካችሁ እግዚአብሔርን የምትፈሩ አሜርካ ያላችው አብቱንም ልጁንም የምታውቁ ባፈናንንም የምታውቁ እግዝያብሄርን የምትፈሩ እርዷት
@genetlegesse2862
@genetlegesse2862 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሻል። እንፀልያለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-fb4cq5dn1x
@user-fb4cq5dn1x Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ይሄ ነገር መውጣት አለበት
@jilnm6609
@jilnm6609 Жыл бұрын
Where is the address of the church? Who is Habtom? Where do u leave?
@munaworku4455
@munaworku4455 Жыл бұрын
አይ:በዚች:ዱዳ:ይሄን:መሰራትህ:ጥሩ:ነው:መውሰድህ:ሳያንሰ:ብታገናኛት:ምን:ነበር:አይ:ክፋታችን:ያማል:እንዴት: ፈጣሪ:ይታረቀን 😢 😭 😿 😢 😭 😿
@sabakassa2363
@sabakassa2363 Жыл бұрын
እ/ር አምላክ ከልጇጋ ያገናኛት ዝምአይልም ለሁሉም ቀንአለው ኤላ እ/ር ብርክ ያድርግህ
@ameame9490
@ameame9490 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ተስፈ ማድረግ ነው ሃብቶ ዘመቼ ምትባል ሰው እባክህን እባክህን ስለ እግዚአብሔር ብለ ልብህን አራራላት መስማት የተሳናት ሰው ናት የኔ እናት 😢😢😢😢😢😢እኔ ልጎዳልሽ በእውነት በጣም በጣም ልብ ይስብራል እች ምድረ ስንት ነገር ተሽከመች ኡኡፍፍ የእግዚአብሔር ፍርድ አንደ ቀን ይመጣል አይዞሽ አይዞሽ ፍጣሪ ልጅሽን ለአይኔ ስጋ ያብቃሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
ስንት ግፈኞች አሉ እግዚአብሔርን የሚያመልኩ የሚመስላቸው ያሳዝናል!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ኤልያስ ደግነት ጀግና ጋዜጠኛ 💪🏿💪🏿
@sabafissha8726
@sabafissha8726 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ።
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 Жыл бұрын
Thank you your media is the best god’s bless you l hope somebody knows him
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ይገኛል ፀልይ ግን ጆሮዋ ይሰማል? የምትሰማ ትመስላለች
@ggbh7225
@ggbh7225 Жыл бұрын
ግዜው ከፍቶል ወስዶ ውጪ ለክፉ መንፈስ ሸጦት ይሆናል ሐይማኖቱን ከለላ አርጎ የኢትዮጵያ ህዝብ ተባበሩላት ይሄኔ የብዙ እናት ሀቅ ይወጣል ብዙ ወንጀል ይኖራቸዋል እግዚሐብሔር ሃቁን ያውጣላት
@mg-kb9cr
@mg-kb9cr Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@tgze2435
@tgze2435 Жыл бұрын
እባክህ እባክህ አንድ ልጆን አገናኛት ሐብቶም ፈጣሪ ያዝንብሐል ስለ ፈጣሪ ብለህ
@naimaemamemam-kp8qw
@naimaemamemam-kp8qw Жыл бұрын
ፈጣሪያግዝሽ
@abay193
@abay193 Жыл бұрын
Msr Habitué and Behailu please let the mother and son reunion. It is not easy leaving without the child. If you are not sure his whereabouts, give the information that you know and Ethiopian all over the world will look for him.
@getegemechu5299
@getegemechu5299 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያግዝቭ
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@senayitmelese8806
@senayitmelese8806 Жыл бұрын
ባፈና ምታውቀው ነገር እንዳለ ጠረጥራለሁ
@saradesign9507
@saradesign9507 Жыл бұрын
ኡፍ ስታሳዝን ፈጣሪ ያገናኝሽ
@aletashabebe1284
@aletashabebe1284 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት 🙏🙏🙏✝️✝️✝️💒💒💒💚💛❤️
@enayko5471
@enayko5471 Жыл бұрын
Egezaberh yerdashi 🙏
@lekiea2384
@lekiea2384 Жыл бұрын
የእዝች እናት እንባ ጎርፍ ሆኖ እንዳይጠርጋችሁልጅዋን አገናኙ የሰውንስ ፍርድ ደባብሶ ማለፍ ይቻላል የሰማዮስ ፍርድ ?
@user-fb4cq5dn1x
@user-fb4cq5dn1x Жыл бұрын
ይቺን ምስኪን ሴት ማሳዘን ይከብዳል ህሌና ያለው ሰው ፣ ሰው ይፍረድ
@helenmehammed9988
@helenmehammed9988 Жыл бұрын
Yena enta betam lebe yesiberla tarku allha yagenageshe
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 Жыл бұрын
የወንጌል አማኝ ከሆነ ፎቶን ለጥፎልን የሰውየውን የሚገለግልበት ቸርች ይጠየቃል ፕሊስ ፎቶ ፈልጉ😢
@tesfageta9965
@tesfageta9965 Жыл бұрын
Egezihabhair Abate Lzech enat Lejuan Agenagate Andey Aderahen
@ferawinytekie7028
@ferawinytekie7028 Жыл бұрын
Ebakachu Etiopiyanoch gefe feru
@mengistug
@mengistug Жыл бұрын
ሌላው ቢቀር አገልጋይተብየው የሚያገለግለውን ጌትታ እንኳን አይፈራም? መርዳት ጥሩ ነው መካድ ግን ሀጢአት ነው ትክስስና ታስመስክርበት ካለበት ታስሮ ይመጣል
@rihanaumuesmael1771
@rihanaumuesmael1771 Жыл бұрын
አሏህ ይርዴህ
@bgp0k407
@bgp0k407 Жыл бұрын
Which state he live the man?
@daraartuuyutbe6037
@daraartuuyutbe6037 Жыл бұрын
Uuuffee bexame kebade no aezoshe enate fexare ka faqade lejishi eganyale😭😭
@jilnm6609
@jilnm6609 Жыл бұрын
The presenter. Egezeabher yesteh.
@yordanosyoamandaze7576
@yordanosyoamandaze7576 Жыл бұрын
egzihabher keljeshe beselam yaghnagnshe
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Жыл бұрын
አይ፣ሀገሬ፣መቸይሆን፣የምንሰለጥነው፣ወንዶ፣ክፎቹ፣መድፈር፣አቁሙ፣እረ፣መቸነነውከዚህ፣በሽታ፣የምትድኑት፣ይኸ፣በሽታነው፣ሌላሀገር፣መደፈርየሚባል፣ቃሉን፣አስተሠሙትም፣እንኮን፣በተግባር፣ሊደረግ፣እረተው
@dagimsenbet2945
@dagimsenbet2945 Жыл бұрын
Yasterguwamiwa bikat yemidenek new...flow tebka meterek mechalwa...
@zinetzinetzinet2777
@zinetzinetzinet2777 Жыл бұрын
Enshallahi tagengewalche
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 Жыл бұрын
🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹አሰለቀሰችኝ እረ የኛ ጭካኔ ክፋት በጣም በዛ አሁንስ ሰው ሁኜ በመፈጠሬ አዘንኩኝ አሰጠላኝ ሰው መሆኔን ጠላሁት በሰማም እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ከፀጉራችን ቁጥር በላይ ክፋትና ጭካኔ ምን ጉድ ነው 😭😭😭😭😭
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
ቦታው የት ነው ? የቤተ ክርስቲያኑ ቀኑ እና ዓመተ ምህረቱ ቢጠቀስ ለመጠየቅም የተመቸ ይሆናል እግዚአብሔር ልጅሽን ያገናኝሽ የረዳችኋትን በሙሉ ተባረኩ ዘራችሁ ይባረክ ለበረከት ሁኑ መልካሙን ዜና ይዛችሁ ተመለሱ
@user-fi9yp8ro3o
@user-fi9yp8ro3o Жыл бұрын
ጭከና ጭከና እ/ር ምህረት ያድርግልን የኢትዬየያ ግፍ አያልቅም እባካችሁ እ/ር አናሳዝን።
@lovewin1582
@lovewin1582 Жыл бұрын
ቤተሰቦቿ ግን ለምን እንዲህ ጨከኑ?!ምክንያቱም ከነሱ በላይ መስማት ና መናገር እንደማትችል የሚያውቅ የለም:እንዲህ አይነት ሰው ደሞ የመደፈር ጥቃት ሲደርስባት መጮህ አትችልም:ሲጠጋት እንኳ አትሰማም እስኪነካት ድረስ ምን ማድረግ ትችላለች?! ሲሆን ለፓሊስ አመልክተው ሰውየውን ማሳሰር ነው እንጂ 😢 ይሄኔ እናት አቅም አጥታ ነው እንጂ ከጎኗ ትሆን ነበር የአባት አልዋረድም ባይነት በልጦ ነው።
@Sara-pj3ib
@Sara-pj3ib Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭yenat hodiii
@semirayesuf7979
@semirayesuf7979 Жыл бұрын
ወይ የሰው ነገር ይሄን ያክል ጭካኔ የአካል ጉዳተኛ ስለሆነች ይሄን ያክል ጭካኔ ያሳዝናል
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Жыл бұрын
ልብ ይሰብራል እግዜሐብሂር ይርዳሽ
@woinshetteklemariam412
@woinshetteklemariam412 Жыл бұрын
ስራቸው ማጭበርበር ነው:: እግዚአብሄር የስራችሁን ይስታችሁ
@nuhamin9673
@nuhamin9673 Жыл бұрын
Yenya enat anjeten belachig endet ke and egzabern kemiyagelegil sewu endezh yderegal
@fantayenegash4997
@fantayenegash4997 Жыл бұрын
ባፈና የተደበቀችው እንዳትናገር ሰውዬው አስፈራርቷት ይሆናል
@user-fi9yp8ro3o
@user-fi9yp8ro3o Жыл бұрын
ይገኛል
@abay193
@abay193 Жыл бұрын
ሰለ እናት እና ልጅ አምላክ ብላችሁ እባካችሁ ልጃን የወስዳችሁ ስዎች እንዲገናኙ እርዳት: ምንም የሚጉዳችህ ነገር የለም
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 Жыл бұрын
እረ እቺ እናት ባለፈውም ሌላ ቻናል ላይ አይቻት ነበር በጣም አዝኛለው😪 እረ በፈጠራችሁ አምላክ ልጇን ስጧት እናንተ ሰዎች አሁን እናንተ የክርስቶስ አገልጋይ ናችሁ?አሳፋሪዎች!!! Ebs tv ላይ ለመጨረሻ ጊዜ ብትቀርብ ጥሩ ነው። ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሀያሉ ሁሉን ቻዩ ጌታ እሱ ይርዳሽ ይፍረድልሽ።🙏🙏🙏❤
@user-fi9yp8ro3o
@user-fi9yp8ro3o Жыл бұрын
አባቱ ይሆናል
@helenteweldeberhan
@helenteweldeberhan Жыл бұрын
Yehe sewyew yasregezat lihon ychlal
@Holylove260
@Holylove260 Жыл бұрын
መካኒሳ አቦ አካባቢ አቶ በሃይሉን አውቃቸዋለሁ ልጆቻቸውን ጭምር ሥማቸው ሊነሳ አይገባምና ሃብቱ ዘመቸን ይዘው ልጇን ቢያገናኙ ይሻላል እግዚአብሄርንም ክርስትናን ባያሰድቡ
@user-fi9yp8ro3o
@user-fi9yp8ro3o Жыл бұрын
ለምንድነው ልጅ ካወቀ ልጅ እደሚጠላቸው አያቁም ለማንኛውም እናቱ እራስን ትጠብቅ።
@samsonyouhanes2130
@samsonyouhanes2130 Жыл бұрын
Betame des yemil akerarebe Ye andebethe metafet angagerhe denke Lig neh
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 Жыл бұрын
Seweyew Lejewa yewesede balebet Ager be inbasi mekeses Alebet.
@belaynesh2946
@belaynesh2946 Жыл бұрын
Ay sebaki poster ye sew enba yezh egzabhr fet tekomalh abet defret egzabhr ye serahn yesth ye zerahwon tachedalh yawm betf
@sosinahaddis7967
@sosinahaddis7967 Жыл бұрын
ሰውየው መጀመሪያ ያስረገዛት ሊሆን ይችላል እግዚአብሔር ከልጇ ያገናኛት
@lovewin1582
@lovewin1582 Жыл бұрын
እንደሱ እንኳ አይመስልም ምክንያቱም ይህን ሰው ያወቀችው አባቷ ተናዶ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት አ.አ ካስገባት በኋላ ነው። እዛው ክፍለ ሀገር ብትቀር ኖሮ ላታቀውም ትችል ነበር።
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 Жыл бұрын
የወሰደው ሰው ፎቶን ከጥፎት
@alemtekeste5757
@alemtekeste5757 Жыл бұрын
Hooooooooh how do you to go too church how do you too teaching too people about God or Jesus unblocked. Very sad story she’s unhappy woman how do you to to thinking to have Jesus to say my God my word. Come on please. Pray to God to yourself for givens Not far to go now just say sorry about to her please. Don’t cheating to God. Please just say sorry and tell her the truth story please ok ❤ 🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏
@HiwotKebede-yb3wc
@HiwotKebede-yb3wc 12 күн бұрын
ግፍ የማይፈሩ
@meseretlemma4242
@meseretlemma4242 Жыл бұрын
እሱ ሳይሆን አይቀርም ወላጅ አባቱ ለዛነው መሰለኝ የደበቃት
@naimaoumer4444
@naimaoumer4444 Жыл бұрын
ይሄ አገልጋይ ሳይሖን ሌባ ነው እቺን ምስኪን እሚስለቅሠው
@teowdrosyared9590
@teowdrosyared9590 Жыл бұрын
እባካችሁ መጀመርያ ትክክለኛ እውነታው አጣሩ የሰው ስም ለማጥፋት አትቸኩሉ
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 Жыл бұрын
ምነው ተነካው አልክ እዝ ሳይጣራ እውነት ያልሆነ ነገር አይቀርብም
@seranatube1366
@seranatube1366 Жыл бұрын
Habtu nek meselegn kkk
@lovewin1582
@lovewin1582 Жыл бұрын
እንደሚዲያ የሷን ሀሳብ አቅርበዋል :ስሙ እንዳይጠፋ ከፈለገ መቶ የሱን እውነት ያስረዳ። እነሱም ያንን ነው የጠየቁት እንጂ ኦኮ አግኝተውታል።
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
ደርሶብህ ቅመሰው። መልስ ካላችሁ ቅረቡ
@teowdrosyared9590
@teowdrosyared9590 Жыл бұрын
ለመሆኑ ሙሉን የሚጋልባት ፈረስ ማነው? እኔ ሙሉንም ሆነ ታሪክን ከሾኔ ጀምሮ አውቃታለሁ ልጃን እንድታገኝ የምችለውን ያክል እረዳለሁ ውሸት ግን ያማል
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
የ13አመት ልጄ ማርገዟን ሳናውቅ ወለደች
25:32