የታፈነ ዕውነት! ለ 25 ዓመታት የደበኩትን ሚስጥር ለልጄ ሳልነግር መቃብር ወርዳለው!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 141,677

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 444
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o Жыл бұрын
ቆይ በኢትዮጵያ ሕግ """የደፍረ የደፈረበት ቁላ ይቆረጥ""" የሚል ሕግ ለምን ኣይፀድቅም???? ይህን ሓሳብ የምትደግፉ እስኪፃፉልኝ።
@lounafayad8365
@lounafayad8365 Жыл бұрын
አምላኬ ማረን ይቅር በለን በለቅሶም እማይወጣ ከባድ የሂዎት ታሪክ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ👏😭😭😭
@kokitube6925
@kokitube6925 Жыл бұрын
እንደመር🙏❤
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 Жыл бұрын
የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሀጢያት ሁሉሉሉሉሉሉ ያነፃል እህቴ ሲጀምር ፈልገሽ አላረግሽውም ሲቀጥል ሁሉ ሲፈፀምብሽ የሚያይ አይኖቹ ምንም የማይጋርዱት ፃድቅ ፈራጅ በሰማይ አለ ስለዚህ እግዚአብሄር ይርዳሽ በእሱ ፊት ሁሉ በደለኛ ነው ሁሉም ሀጢአት ሰርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎሎዋቸዋል ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ሮሜ 3:23አይዞሽ ብርሀን ይሆናል ህይወትሽን ለእግዚአብሄር ክፍት አርገሽ ብርሀንህን አብራልኝ በልጅህ ቅዱስ ደም እጠበኝ አበርታኝ በይ ነገ ብርሀን ነው ደግሞም ያችን አመንዝራ ሴት ወደኢየሱስ ይዘው ሲያመጡ ሲከስዋት የመለሰላቸውን ልብ በይ ከእናንተ ሀጢአት የሌለበት የመጀመሪያውን ድንጋይ ይወርውር ማን ነበር ያደረገው ካህን በይው ሌላውም አልደፈረም ከአንዱ ከእግዚያብሔርልጅ በቀር ፃድቅ የለም ልብሽን ለእሱ ክፈቺ አይዞሽ ያልፋል
@yeshimbetandarge9868
@yeshimbetandarge9868 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አንቺ ፈልገሽው ምንም ነገር የመጣ የለም፣ ጠንካራ ሁኝ ቅዱስ ገብርኤል አናንያ፣ አዛሪያ ሚሳኤል እንዲሁም ሕጻነ ቂርቆስን ከነእናቱ ከእሳት እንዳወጣቸው ሁሉ አንቺንም ከዚህ ከመጣምብሽ የስጋ ፈተና ሁሉ ያወጣሻል የኔ እናት ምን ላድርግሽ ከአንቺ ጋር ሆኜ አነባሁ፡፡
@negashtersit7630
@negashtersit7630 Жыл бұрын
ውይ በጣም የሚያሳንዝን በለቅሶ ተጀምሮ በለቅሶ ያለቀ ታሪክ ነው ውዴ እህትይየ በእናትሸ አታልቅሺ ወደ በተክርስትያን ሂጂ አትራቂ ከአባ ቶች ጋር ተወያይ የተሰበረን ልብ የሚጠግን አምላክ ይረዳሻል ምን ይታወቃል በግፍ ተደፍረሽ በስቃይ የወለድሻትን ልጅ አምላክ የሰጠሺ ለምክንያት ይሆናል መቸም እግዚአብሄር ምንጊዝየም አይሳሳትም የቅዱሳን አምላክ ሀዘንሺን በደስታ ይለውጥልሽ ::
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p Жыл бұрын
የሴት ልጅን እንባና ሀዘን የሚያይ አምላክ ፉርድ ስጥ
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
እንዴት እንደሰቀቀኝ
@awolljemila4414
@awolljemila4414 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ይሄኔ በየቤቱ ስንት የታፈነ እዉነት አለ መሰለሽ ለማን ላዉራ ለማን ልተፍስ እያለ ለብቻዉ ከራሱ ጋር ሚያወራ አለ
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 Жыл бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ምን አይነት ሴሰኛ ቢሆን ነው የወንድሙን ለዛውም የአደራ ልጅ እንደዚህ አፀያፊ ተግባር😭😭😭😭
@tatariwa98
@tatariwa98 Жыл бұрын
የአላህ የምንሰማውም የምናየውም ነገር ለጆሮ ይከብዳል ጌታዬ ሆይ እራህመቱን አውርድልን ያረብ
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 Жыл бұрын
Amen amen amen
@genetejersa4913
@genetejersa4913 Жыл бұрын
እናት እድሜዘመንሽን ኑሪ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በአላህ ደምሪኝ
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 Жыл бұрын
ወላሂ ሀቅነው ያከረዘማን ይሄሚዲያ የመጣበትኮ ምክንያት አለሁ
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Жыл бұрын
Are betam yasazenal yasaferal yewnttt fetre selamun yawerdeln
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አንች ካለቀሽው በላይ አንድ ቀን እሱ ያለቅሳል ይህ አረመኔ አደራውን የበላይ ክሀዲ ሳይሞት በሂወት ሳለ እግዚአብሔር ይፍረድበት 😭😭😭
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 Жыл бұрын
አይዛሽ እህቴ ይብላኝ ለዛ የሙት አደራ የበላዉ አጎትሽ የድንግል ማርያም ልጅ የማታ እንጀራ ይስጥሽ
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Ewnet new, yemayalk mekera yitebkewal
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ውይይይ በምን ስራችን ይቅር ይበለን ግን እግዚአብሔር?? 😭😭እንደቸርነትህ ብቻ ማረን ማረን ማረን 🙏🏿🙏🏿😭
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 Жыл бұрын
ለስሜታቸው የተገዙ ባለጌ ወንዶችና ህሊናቢሶች እቃቸውን መቁረጥና እፉቸው ውስጥ መሰግሰግ ነው !!! ኡፍፍፍፍፍ 😢 የእናቶች እንባ ስቃይ ኦረ ስንቱ ቤት ይቁጠረው😢
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ትክክል እህቴ በጣም ያሳዝናል😭😭😭
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
ላንድ ቀን ብሎ ይዎቱዋን አበላሸው
@sarasisay7472
@sarasisay7472 Жыл бұрын
ኧረ ጆሮችን መልካም ነገር መስማት ነፈቀዉ የዘንድሮው ባሰ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏😓😢
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በማሪያም ደምሪኝ ሶሪየ
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq Жыл бұрын
There are nothing good comes from ethio. From one horror to the next horror. Even what they say it is good news has some horror inside. Thanks for technology, it's reviling our women ,sisters struggle and abused. I wish our mothers, grandmother's got this media , there were more horrible things happned to them but taught them as normal to stayed under rug by playing the so cold culture and religion and cults. Now each day the truth about ethio and people called Habsha characters and picture manifesting. Sad to be from this part of country and people.
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
አሜንንንን
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Жыл бұрын
ታሪኩ አሁን ተሰማ እንጂ የድሮ ታሪክ ነው
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪዬ በቸርነትህ ፍጡሮችህን አስባቸው።
@debreworkwoldearegay7151
@debreworkwoldearegay7151 Жыл бұрын
ድምፅም ቢቀየር መልካም ነው ግለሰቡ ቀቀላሉ በድምፅም መለየት ስለሚችሉ🙏
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Tikikil
@kiroswase876
@kiroswase876 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እንቺ እግዚአብሔር ምንም እንደሌለሽ አውቆ በዚች ልጅ ሊያሳልፍልሽ ዘመድ ወገን ጧሪ ቀባሪ ትሁንሽ ብሎ ነው ፈጣሪ የሰጠሽ ከዛ መድሀኒት አስመልጦ በሰላም ጤነኛ ፍሬ የሰጠሽ እመኝኝ ትልቅ ደረጃ አላት እቺልጅ ።!!!!! አይዞዞዞዞሽ የኔ እናት ለእሱግን ይብላኝለት በልጆቹ ያገኛታል እቺ እምባሽ አንድ ሁለት ብሎ ፈጣሪሽ ቆጥሮ ይከፍለዋል ያኔ ስራውን ያስታውሳታል ። ያንድደው ቅዱስ ገብርኤል
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
ለዚህ ነው ሴት ልጅ ብቻዋን ካባቷ ጋር እንኳን መተኛት የለባትም ሚባለው ለምን እንደዚህ ያለ ነገር ይከሰታል
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
That applies to sick men/father's only stop generalising such a stupid mentality
@zinashbushu58
@zinashbushu58 Жыл бұрын
!ĺI'mlookllllllll
@kokitube6925
@kokitube6925 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ🙏❤
@kirosabbay6523
@kirosabbay6523 Жыл бұрын
የህክምና ባለሞያው ግን አንድ እንሰሳ ለሙያው ብቃት የሌለው ጨካኝና ስለሰው ምንም ርህራሄ የጎደለው ፍጡር ነው:: በዚህ ሰው እጅ የወደቀ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳው እንጂ በጣም ጨካኝ ነው:: አንቺን ግን እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ:: ችግር በሰው ላይ ያለ ነውና ችግሩን ጨርሰሽዋልና ብዙ እድል አለሽና በርቺ በርቺ::
@ffnatipg1811
@ffnatipg1811 Жыл бұрын
አምላክ ጽናቱን ይስጥሽ እህቴ ንስሀ ግቢ አትፍሪ አምላክ የልቦናሽን ያውቃል የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳሽ አይዞሽ እህቴ
@m.g5367
@m.g5367 Жыл бұрын
Men atfta new neseha metgba ?
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
የኔ እህት ሃጤያትሽ ምኑ ላይ ነው🤔 አንቺ ምን አረግሽ የአባትሽን ወንድም ማመንሽ እንደ አባት ማየትሽ ልክ ነበርሽ!! እርሱ ሃረመኔ አውሬ ስለሆነ ብሽ ነው አመት ንጂ እንደገና ሁሉን አምቀሽ መያዝሽ ከናትሽም ጭምር መደበቅሽ አንቺን በጣም ጎዳሽ ለልጅሽ እድሜዋ ከፍ ስትል ዝርዝር አርገሽ መንገር ነበረብሽ ለምን ከልጅሽ በላይ ለንቺ የሚቀርብ ማነው! እናም አኖቺ እራስሽን እንደ ወንጀለኛ ማየትሽ ጎዳሽ የወንጀለኛ ሃጤያተኛው ያለምንም ፀፅት የራሱን ኑሮ ይኖራል እግዝዮ! ፈጣሪ የጁን ይከፍለዋል!አንቺግን እባክሽ እንዲህ አትሁኝ🙏😭
@zeynebaali8292
@zeynebaali8292 Жыл бұрын
Please, If she doesn't want to be any one not to recognized her, please change her voice. remember her safety is first. What a sad story, I wish you, all the best ❤️
@tarikbekele6395
@tarikbekele6395 Жыл бұрын
You know what times I feel sorry for meserat. She always hears people's problems. Man she is very strong
@hannanmekonnen5916
@hannanmekonnen5916 Жыл бұрын
Betaaaaam fetari yabertat,she is strong
@seyoummeshesha5270
@seyoummeshesha5270 Жыл бұрын
በተፈጥሮዬ በትንሽ በትልቁ ሆድ የሚብሰኝ አልቃሻ ነኝ የዚችልጅ ታሪክ ግን ከማስለቀስም አልፎ እራስ ምታት ለቀቀብኝ ሰው መሆኔን ጠላሁ መሲ ይህንን ሰቆቃ ጉድ እየሰማሽ ከፊቷ መቀመጥሽ በእውነት ጀግና ነሽ የዚችልጅ ልብ ግን በምን ይጠገናል ይሆን?ወይ ሰው መሆን እግዚአብሔር አምላክ ላንቺም ለልጅሽም የተሰበረ ልባችሁን ያፅናና አይዞሽ እህቴ
@mitateferi1859
@mitateferi1859 Жыл бұрын
እህቴ ለደረሰብሽ መከራ ሁሉ ቃላት የለኝም። እግዚአብሔር ብትታቱን ይስጥሽ። ቢሆንም ስለ አጎትሽ ግን ልጅሽ ማወቅ አለባት ብየ አምናለሁ። ይህ ሰው በአንቺ ብቻ ያቆማል ማለት ከባድ ነው።
@libamset
@libamset Жыл бұрын
ትክክል!
@Ekr348
@Ekr348 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የአላህ በጣም ይከብዳል 😭😭😭😭😭😭
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
ብዙ ነገር ከመስማቴ የተነሳ ደነዘዝኩ ከምር እንዳው ወንዶች ግን እስሳ ናቸው እንዴ ዘመዳቸውን የሚደፍሩት እግዚኦ ማሓረነ ክርስቶስ 😢😢😥
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እንዴ ይህኡ እኮ ብዙ አለ ከወንድም ከአጎት ከአባት!!!! በምን እናምናለን አጠፋ የተባለውን ማሳየት ለፍርድ ማቅረብ ነው በDNA እኔ ይህኡ ነገር አይገባኝም ብልግናውን ድፍረቱን እያበዛነው መጣን ወጥቶ ደብቆ ሶሻል ሚዲያ ላይ መውጣት ከዛ ህይወት ቅየራ አይገባኝም በእውነት!!!
@joseernestookue4138
@joseernestookue4138 Жыл бұрын
Ewenetem denezezeku getan denezezeku erasu ayegeletsewem.
@user-ri5xv8kk4s
@user-ri5xv8kk4s Жыл бұрын
ለዚ ነው እግዚአብሔር ወንዶችን ሊቀጣ የተነሳው በጦርነቱም በሰደቱም እየተቀጣም ያለው ወንዱ ነው ባልገው ሴቶችን ያባለጉ እግዚአብሔር ኢትዮጲያን ይማራት 😭😭😭😭😭
@elsabetezemachu1528
@elsabetezemachu1528 Жыл бұрын
Ewnte new
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
ወላሂ ስቃዩዋን አሰብኩት
@emama169
@emama169 Жыл бұрын
በጣም የሚያሣዝን ታሪክ ነው።
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 Жыл бұрын
እህቴ ከጀመረች ጀምሮ በለቅሶ 25 አመት እንዴት እንዳለፈ መገመት አያቅትም እንባሽን የሚያብስ ነገር አላህ ያምጣልሽ
@asterberhe6061
@asterberhe6061 Жыл бұрын
😢😢😢
@madi8643
@madi8643 Жыл бұрын
በጣም እኔም የገረመኝ እሱ ነው ልክ ከ አመት በፊት የተፈጠረ ነው እሚመስለው ታሪኩን ስታወራ የአባቷን ሞት ስታወራ እራሱ አድስ ሀዘንተኛ ነው እምትመስለው
@azzammohamme7387
@azzammohamme7387 Жыл бұрын
እንደ ዜጋ ይህን ሁሉ እየሰማን ምንም አለማድረጋችን ያሳፍረኛል። በየቦታው የሷን አይነት ሴቶች አሉ። መድረኩን ባገኝ ብሳተፍ ደስ ይለኛል።
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 Жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ!!! ሰው መሆንን ያስጠላል ሰው ከእንስሳ አልተለየም በቃ
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Жыл бұрын
አይ ወንዶች 😢 ቅስማችሁን እግዚአብሔር ይስበረው
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
ሊዲያ በአንዳንድ ወንዶች ምክኒያት ሁሉን ወንዶች አባትሸን ወንድምሸን አያትሸን ልጅሸን አጎትሸን ባልሸን አትሳደቢ ከመሳደብሸ ወይም ያምርልኛል ብለሸ ከመናገር ይፍብኛል ብለሸ ብትተይው ጥሩ ይመሰለኛል
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
ወላሂ ሂወቱዋን በሙሉ አበላሸው
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እውነት ነው እድለኛ ናት ልጅሽ ደሞ ልጅቷ ህወትሽን የምቀይር ስምሽን የምታስጠራ ትሆናለች ስለዚህ ልጅ ለእናቷ ልጅ ነች እግዚአብሔር ይመስገን ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ስለዚህ አባትም እናትም ሆነሽ ማሳደግ አለብሽ አባት የላትም ብሎ ከመስመር ከመንገድ የሚከለክላት ነገር የለም በአንች ስም ማስጠራት ትችያለሽ ። እግዚአብሔር ትልቅ ያድርጋት ተምራ አገርን የምታኮራ አንችን የምታስጠራ ያድርጋት መድሀኒአለም አይዞሽ ሁሉም አልፏል
@wollodesie2116
@wollodesie2116 Жыл бұрын
አቤት እምባ አይዞሽ እህታለሜ ንስሀ ለቄስ መንገር አያስፈልግሽም እግዚአብሔር ይሰማሻል ይወድሻል መጎዳትሽን አይቷል የልብሽን ስብራት አይቷል እህቴዋ ባለሽበት ቦታ ተንበርክከሽ እየሱስ ሆይ እፈልግሀለው ና ወደህይወቴ ግባ ለውጠኝ በይው
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g Жыл бұрын
ይህ ሐሳዛኝ ታሪክ ነዉ። 😭😭
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y Жыл бұрын
እግዚኦ ከባድ ታሪክ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን😭
@MegaGobeze
@MegaGobeze Жыл бұрын
I am a man who loves my mother,my wife and daughter this really makes me hate why rapping this innocent girl who trusted him my advice to her don’t let this cruel man action destroy your life you suffered enough leave your life with your daughter and be strong.
@adhanetzerehannes6937
@adhanetzerehannes6937 Жыл бұрын
So sad! I wish she get him prosecuted. He needs to be punished. It makes me so mad that he is free and leaving his life.
@abnetkebede9451
@abnetkebede9451 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ በደል ሀጢያታችንን ይቅር በለን 🙏🙏🙏
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በግዛብሔር ደምሪኝ
@tsehayworku2675
@tsehayworku2675 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በርቺ አታልቅሽ ህይወት ይቀየራል በርቺ ሁሉም ያልፋል ጠንክሪ
@lemlembereket839
@lemlembereket839 Жыл бұрын
አቤት የግፍ ጥግ የምንሰማው ሁሉ የሚያሳምም ፈጣሪ ሆይ በቸርነትህ ይቅር በለን
@yshigataneh7781
@yshigataneh7781 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እኛ ኢትዮጵያኖች እኮ ሲበዛ ግፈኞች ነን አይዞሽ የኔ እህት በጣም ያሳዝናል
@helentube.
@helentube. Жыл бұрын
በጣም እህቴ 😢
@Hayat79725
@Hayat79725 Жыл бұрын
አጎቷ ለፍርድ መቅረብ አለበት በህይወት እስካለ ድረስ, ይሄኔ ሌላ ስንት ሴቶች ደፍሯል ፍትህ ቢዘገይም መፈፀም አለበት ይህንን የሚያዩ የህግ አካላት እባካችሁ መፍትሔ ስጧት ኮመንት የምትሰጡ እግዚአብሔር ያጽናሽ ብላችሁ ከምታልፉ ለፍትህ ጩኸት አሰሙ የእናንተ ሀይማኖት ሀይማኖት ማለት ነው ሀገሪቷን ድንቁርና ውስጥ የከተታት
@genetteshom6266
@genetteshom6266 Жыл бұрын
መሲ ምርጥ ጋዜጠኛ የድሆች እናት
@user-re2kq6pr4r
@user-re2kq6pr4r Жыл бұрын
እግዞኦ መሐረነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የመጨረሻው ዘመን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
የኛ ሀገር ሀኪሞች አንዳንዶቹ ስነስርአት የሌላቸው ናቸው እግርሽን አንስተሽ ብሎ ሴትን ማሽማቀቅ ነውር ነው አጎትየው እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ አይዞሽ እህት አለም
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 Жыл бұрын
ውዬ ጌታዬ የኔ እናት ጌታ ፀናቱን ይስጥሽ የኔ እናት አይዞሽ ጌታ መልካም አምልክ ነው ጌታ የስራውን ይሰጦዋል 😭😭
@user-rn7ey9jr7d
@user-rn7ey9jr7d Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭እኔ እስከዛሪ ብዙ ታሪክ ሰምቻለሆ ግን እደንዝች አይንት ታሪክ ልቤን እጅግ የንካዉ ታሪክ 😭😭😭😭አይዞሽ የኔ እህት ሁሎም ያልፉል በረች😭😭
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
አላህየ እዳው ምን አይነት ጨካኝ ጌዜ አመጣህብን የአላህ ወጀላችንን ማረን ያረብ😢😢😢😢💔💔
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እውነት እኔማ እያዳመጥሁ ይህ ትክክለኛ አጎቱአ አይደለም አንዳንድ ቤተሰብ ከልብ የሚወዱአቸውን "አጎትሽ ነው " እያሉ ያስተዋውቃሉ ።እና አባቱአም እንደዛ አስተዋውቁአት ይሆናል እያልሁ ነበር ።መሲም ስትጠይቂአት ደስ ብሎኝ ነበር ምን ያደርጋል "አዎ ትክክለኛ አጎቴ የአባቴ የእናት አባቱ ልጅ " ስትልሽ ይበልጥ ሀዘኔ ጨመረ ንዴቴ በረታ ።በተለይ ዝምታዋ ትልቅ ጫና አድርሶባታል እጅግ ልብ የሚነካ ነው አጎትኮ ሁለተኛ አባት ነው የአባት ምትክ ታድያ ማን ሊታመን ነው እግዚአብሔር ብርታት ይሁንሽ 👏👏
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
የከፋውንም ሰምተን ለምደነዋል
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 Жыл бұрын
እህቴን 😭😭😭😭😭ያማል እመቤቴ እንካን ተረፍሸ ይቅር በለን ፈጣሪ 🙏🙏🙏የመጣብን እረ
@user-st4rf3ck8k
@user-st4rf3ck8k Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ይህ የአንቺ ታሪክ ብቻ አይደለም ። ቤቱ የደበቀው እንደዚህ ያለ ታሪክ አለ።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ብርታትና ጥንካሬ ይሁንሽ ስታሳዝን😢
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
የሚቀጥለው ከባድ ነው ግን ንሰሀ ግድ ነው ለጋዜጠኛዋ መሢ እደነገርሻት ሁሉ ለንሰሀ አባትሽ መናገር አይክበድሽ እህቴ አይዞሽ ወደሽ ያመጣሽው ነገር አደለም አለሜ
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
አብሽሪ እህታለም ጨለማው ይነጋል ኢሻአላህ😢😢😢😢💔💔💔💔
@bereqeeagaa4531
@bereqeeagaa4531 Жыл бұрын
መሲ ለተጨነቁ እደምትደርሺ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስትሽ
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Жыл бұрын
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ እንኳን ደና ሆንሽ ሁሉም ነገር ይቀየራል
@josquad.z
@josquad.z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ምህረት አድርግልን እባክህን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እንዴት አይነት ጨካኝ ሰው ነው ኡፍፍፍፍ አቤት የሴት ልጅ መከራ ተወርቶ አያልቅም በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩ ቢገባው እኮ አጎት ማለት የአባት ምትክ ያው አባት ማለት ነው እንደው ምን ጉድ ነው የመጣብን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ መሲዬ ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@akelilehakin9509
@akelilehakin9509 Жыл бұрын
በሰቀቀን አለቅን እኮ ኧረ ዘንድሮ ጉድ ነው የምንሰማው።እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ አስበን።
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
አረ በእግዚአብሔር ስንት ጉድ አለ አቤት የሕይወት ፈተና ያንቺስ ይለያል በጣም ከባድ ስቃይ ነዉ ያሳለፍሽዉ ብቻ በህይወትና በጤና እዚህ መድረስሽ እራሱ በእርሱ ቸርነት ነዉ በጣም ጠንካራ ነሽ
@cecew.2559
@cecew.2559 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አንቺ ብቻ አይደለሽም ይሔ የብዙ ሴቶች ታሪክ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉ ነገር በድብቅ ስለሚያዝ ነው እንጂ ጆሮን ጭው አ'ርጎ የሚደፍን ስንት ጉድ አለ በየቤቱ። ጌታ ኢየሱስ እንባሽን ያብሰው ፤ የልብሽን ስብራት በምህረቱ ይጠግንልሽ!🙏 አንቺንም ልጅሽንም እስካሁን በህይወት ያኖራችሁ እግዚአብሔር በዓላማ ነውና ሁሉን ለመልካም ያ'ርግላችሁ!
@rahelloveTube
@rahelloveTube Жыл бұрын
የእናት እፍፍፍፍ እዳንቺው እያለቀስኩኝ ነው የሰማሁት የኛ ስቃይ ማለቂያው መቸ ይሆን እግዚኦ መሀርን ክርስቶስ ምን አይነት ጉድ ነው የኛ የኢትዮጵያዊያን ጉድ ተነግሩም አያልቅም ፈጣሪ ግን በስንቱ ነው የቻለን 😥😥😥😥
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 Жыл бұрын
አበሻ አውሬ ነው ህመምሽ ይገባኛል አይዞሽ እህቴ!!
@rahelloveTube
@rahelloveTube Жыл бұрын
@@mlimezewede6613 አር አውሬስ ከኛ በጥፍ ይሻላል አምሳይም ምሳሌም የለንም የክፋት ጥጎች ሆነናል 😥🙏
@asnakezenebe8690
@asnakezenebe8690 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ይህ ለብዙስው ትምህርትና ለወደፍትም ሆነ ለአለፍውይጠቅማል
@mulemule2357
@mulemule2357 Жыл бұрын
መሲ ከምር አጎቷ ለፍርድ መቅረብ አለበት ጠበቃ እድታገኝ እርጂያታ አቺጋር የሚቀርበው የህግ ባለሙያው አስረጂው በወሬ ብቻ መቅረት የለበትም ለሌላውም መማሪያ ይሆናል አደራ አደራ መሲ
@mjsbvjhr335
@mjsbvjhr335 Жыл бұрын
እንኳን አንች ችግሩ የደረሰብሽ እኔ ወንዱ አንች ስታለቅሽ አልቅሻለሁ ማሪያምን። እሱን እንኳን 25 ዓመት ብቻሽን ያለቀስሽው በዚህ ፕሮግራም ያለቀስሽው ብቻ በሰማይ ቤት ያስጠይቀዋል። ትህትናሽ ከድምፅሽ ይለያል አይዞሽ በርች የአንች ጥፋት አይደለም ።ጋዜጠኛዋ አይዞሽ ብትያት ምን አለበት።
@adanechmelake9179
@adanechmelake9179 Жыл бұрын
እንደ ፌልምም እንደትረካም ተመስጪ ነው ያዳመጥኩት ከዚህ በሗላ አለፈልኝ ትላለች ብዬ እየጠበኩ ነበር
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 Жыл бұрын
በእውነት የዚችልጅ ህመም አመምኝ እውነት አምላክ ይፍረድበት ይህንን ያክል ጭካኔ መንግስት ምናለ የሚያስተምር ቅጣት ቢቀጡ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እመ ብዙሀን የጌታዬ እናት እባሽን ታብስልሽ🙏አንጀቴን በላሽኝ😭😭😭😭😭😭😭😭ወይኔ እንደነዚህ አይነት ወንዶች እግዚአብሔር ያጥፋችሁ 🙏
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያንቺንም የልጅሽንም ታሪክ መቀየር ይችላል። ኢየሱስ ክርስቶስ ክብሩን ትቶ ከሰማይ የወረደው አምላክ ሆኖ ሳለ በሰው ማህጸን ያደረው እኛን ከጭንቀት ሊያወጣን ነው ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችኋል።
@kasechteklay4118
@kasechteklay4118 Жыл бұрын
ምንአይነት ጉድ ነው ገታየ እፍፍፍፍ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠ አንቺ በርቺ በጣም ጠንካራ ነሽ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ ይቅር በለን ዬኔ እህት አይዞሽ አምላክ ሆይ በምህትህ አስባት
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 Жыл бұрын
የመስከርም ውልዴ መዝሙር እዳምጭ የተሻለ ነገር እለ በጣም ያፅናናል እህቴ ይበቃሻል
@appilefuj7052
@appilefuj7052 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ከባድ ታሪክ ነው ለልጅሽ ነሰገሪያት የደረሰብሽ ከባድ ነው
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ የኔ እህት ምን አይነት ክፎ ሰዉ ነዉ እግዚብሒር ይፍረድበት
@firaolmulugetaa1922
@firaolmulugetaa1922 Жыл бұрын
እግዚኦ🥺🥺ምን ዓይነት መዓት ነው ምድራችን ላይ የመጣው😭😭
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም Жыл бұрын
እግዞኦ አምላኬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የሴት ልጅ ፈተና ምን ልበልሽ እማ 😢😢😢😢😢 ከበደኝ እኮ 😢😢😢😢
@sabaalemy1345
@sabaalemy1345 Жыл бұрын
ውይይይይ ፈጣሪ ስንት ጉድ አለ በየበቱ የኔ እናት ፈጣሪ ፅናቱን ሰጥሽነው ግን ሴት ሆኖ መፈጠር አንዳንዴ ያለብን መከራ እኮ ኡፍፍ
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 Жыл бұрын
የኔ እህት አታልቅሽ ቤተክርስቲያን ውሰጃት ፡የፈጣሪን ቃል አሰሚያት ፡አንች ጠንከር ብለሽ አስረጃት ለእመቤቴ ማሪያም ንገሪያት አይዞሽ
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ከዛሬ 25ዓመት በፊትም እንዲህ አይነት ግፍ ነበር ያሳዝናል እግዚአብሔር ያበርታሽ እናት አለም
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
አቤት የሴት ልጅ ፈተና በጣም ያሳዝናል የኔ እናት በማታቂው ጉዳይ ይሄ ሁሉ ፈተና እሱ ሰሜቱን አረካ አንችግን ባልፈቀድሽው ባለሰብሸው ሰቃይ አይ ሴት መሆን ብቻ እኔ አመመኝ እንኳን ተረፍሸ ሰማዕቱ እንኳን አተረፈሽ ግን ይሄ ሰው ምን ይሆን ዋጋው ? ጭራሽ በሰሜ እንዳተሰጠሪያት ጨካኝ እንኳን የሱ ስም ቀረባት ግን በሕግ ብትከሸው እና ያንቺን ህይወት እንዳበላሸው የሱንም ህይወት ማመሰቀል በሕግ አሰጠይቂው
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
🙏👍
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
ይህ የአባት ወንድም ሳይሆን የአባት ጥላት ነው
@masertwube8453
@masertwube8453 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይቅር ይበል 😭😭የምን ጉድ ነው የምንሰማው ከባድ ነው
@meazazee7175
@meazazee7175 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን ኧረ ወዴት እንሂድ
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭 ዘድሮስ የሚሰመው ጆሮን የሚደነዘዝ ነገር ነው አይዞሽ እኅቴ
@afomibelen8123
@afomibelen8123 Жыл бұрын
የኔ ውድ እናት አይዞሽ እማምላክ እንባሽን ታብስልሽ ኦፍ የሴት ልጅ መከራ
@marthachane9777
@marthachane9777 Жыл бұрын
መድሃኒያለም እባክህ ማስተዋሉን ስጣቸው ምንሰማው ሁሉ ነገር የሚያሳዝን ነው።አይዞሽ የኔ እህት ለእራስሽም ለልጅሽም መኖር አለብሽ ፀልይ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ልጅ ፀጋ ነው ግን ያው ካጎትሽ መሆኑ ነው ሌላው ሂወት ይቀጥላል ስለዚ አይዞሽ የኔ እህት የሴት ልጅ ከባድ ነው እህቴ
@asratengeda4486
@asratengeda4486 Жыл бұрын
አይ የሰው ልጅ ሕይወት አይዞሽ እህቴ ሁሉም አልፏል አታልቅሽ አስለቀሽኝ አሱም የስራውን ይስጠው
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ቀን ሲደርስ በምንም አይነት መንገድ መሞት አይቀርም ።አይዞሽ በርቺ
@nasser7831
@nasser7831 Жыл бұрын
መሰረት በዙ !!!!!!!"
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e Жыл бұрын
የሴት ልጅ ፈተና ወይ ጌታሆይ ብርቱ አድርገክ እኮ ነው የጀጠርከን
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Жыл бұрын
Ayzosh Ehite Egziabher Le Hatiyan enji le tsadkan wedezich midir almetam befitu yalbedele yelem atifre nisiha abat yizesh tenager yemiyaschenikish hulu yikelshal wedesh yametashiw neger aydelem atalkishe enat Medhanialem yiwedishal🙏🙏❤️
@senaitegebrselaise9509
@senaitegebrselaise9509 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ የሰት ልጅ ጥቃትና አይበቃም አይይይይይይይ 😭😭😭
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 Жыл бұрын
Abet Egziho marena kerestos geta hoyi yiqer Belen begeza agote ehe ceqane bexam yamal 😭😭😭💔💔 ayizosh ehete
@sofisofi4510
@sofisofi4510 Жыл бұрын
አንዳንድ ወንዶች ከሴት እንዳልተወለደ እሕት እንደሌለው ሴት ልጅ እንደማይወልድ እንዲህ ሴት ላይ ሲጨክኑ በጣም ያሳዝናል እሕቴ አይዞሽ አሁንም ነገሩን መተንፈስሽ ጥሩ ነው ግን በዚህ አይብቃሽ ነገሩን ወደ ሕግ አምጭው ይህ አሳማ ሊቀጣ ይገባዋል
@lydiawoldegabriel1344
@lydiawoldegabriel1344 Жыл бұрын
So sad to hear this poor woman
@robekaeth3984
@robekaeth3984 Жыл бұрын
ፈጣሪ የሥራውን ይሥጠው በርች እህቴ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
እሺ እህቴ አሁን ለምን እንደዚህ ታለቅሻለሽ😭😭😭እባክሽ ኡፍ አሁላይ እንዳ ካለቀሽ እንዲት 25አመት ዘለቅሽ😭😭ኡፍፍፍ
@melkamsew4082
@melkamsew4082 Жыл бұрын
👉መሲዬ፣ ኧረ እግዞ☝ የሚያሰኝ ነው ይህ አይነት ድርጊት☝ 👉ጠንካራ መንግስትና ጥብቅ ህግ ቢኖር ኖሮ እንዲህ መጥፎ ድርጊትም ተፈጽሞባቸው የስነ ልቦናና አእምሮ የባሰ ጫና ባላደረሱባቸውም ነበር። እጅግ በጣም ያሳዝናል😡አይዞሽ እህቴ!! ይህም ያልፋል!! በርች!!
@bereqeeagaa4531
@bereqeeagaa4531 Жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ማረን
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 1,7 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН
My daughter always appears at the most critical moments
0:35
昕昕一家人
Рет қаралды 30 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 4,1 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 8 МЛН
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 15 МЛН