No video

ስቡሕ ወውዱስ በሊቀ ጠበብት ተክሌ ሲራክ

  Рет қаралды 70,624

ዘየኔታ Zeyeneta

ዘየኔታ Zeyeneta

5 жыл бұрын

ለተጨማሪ ዜማዎች ዘየኔታ ዌብሳይትን ይጎብኙ www.zeyeneta.com/

Пікірлер: 56
@yohannesnurga4887
@yohannesnurga4887 3 жыл бұрын
ሊቀ ጠበብት ተክሌ ሲራክ ፀጋውን ያብዛልዎት።
@hayle.gebriel
@hayle.gebriel 2 ай бұрын
0:01 - ስምዓኒ ዜማ 0:52 - ንሽ ስምዓኒ ዜማ ማንሻ፦ 3:03 - ስቡሕ ወውዱስ ቁም በጉረሮ 3:54 - ስቡሕ ወውዱስ ቁም በጸናጽል 5:33 - ስቡሕ ወውዱስ መረግድ ፪ኛ ማንሻ፦ 7:06 - ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ቁም 8:46 - ሃሌ ሉያ ዘውእቱ መረግድ 11:16 - ስምዓኒ ቁም
@nwhoa56812
@nwhoa56812 Жыл бұрын
3:03 - ጸናጽል 8:48 - መረግድ -- ሃሌሉያ ዘውእቱ 11:16 - ጸናጽል -- ስምዓኒ
@angesomgebrezgabhier950
@angesomgebrezgabhier950 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት የስምዓልና ብጥዓሚ ጥዑም ዜማ
@nunuze1287
@nunuze1287 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው አባታችን ይህማ ለእኛ ይጠቅመናል ማህሌቱን ስንሰማ አብረን መሳተፍ እንችላለን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መደሀኒአለም የሃሳብዎትን ያስፈፀሞት።
@mussieteklit4010
@mussieteklit4010 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna.
@atcacadamics6234
@atcacadamics6234 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@lidetushanko736
@lidetushanko736 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@milionkflom3056
@milionkflom3056 4 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይስጥልኝ
@YariedSAmera
@YariedSAmera 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን... ከተቻለ ደግሞ ከነ ምልክቱ ቢሆን ጥሩ ነበር...
@user-gs9dx5kp9q
@user-gs9dx5kp9q 5 жыл бұрын
ቃለህውት ያሰማልን አሜን
@KirosG
@KirosG 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@regaatdm8523
@regaatdm8523 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale hiwet yesmana
@zinashnigusee1947
@zinashnigusee1947 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@hanatakele5996
@hanatakele5996 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@melakemihretabbateklehaima1919
@melakemihretabbateklehaima1919 5 жыл бұрын
የቕንየልና አክሱማዊ
@tech._.samuel4209
@tech._.samuel4209 8 ай бұрын
3:03 - ስቡሕ ቁም 5:34 - ስቡሕ መረግድ 7:07 - ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ቁም 8:48 - ሃሌ ሉያ ዘውእቱ መረግድ 11:16 - ስምዓኒ ጸናጽል
@dawiteyob5399
@dawiteyob5399 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር
@regaatdm8523
@regaatdm8523 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal hiwet yesman
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 2 ай бұрын
ወኰረሳህ ወደ ሕጻን
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 2 ай бұрын
ወደ ሕጻን መሐረነ (2) እግዚኦወ
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin
@efrataashenafi4267
@efrataashenafi4267 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ከተቻለ ትርጉሙም ከጎን ቢጻፍልን እና መቼ እንደሚዜም ካጠፋው ይቅርታ !
@tdtadesse547
@tdtadesse547 4 жыл бұрын
ስምዐኒ እግዚኦ ጸሎትየ ወይብጻህ ቅድሜከ ገአርየ» አቤቱ ጸሎቴ ስማኝ ጩሄቴ በፊትህ ትድረስ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ» ፊትህን ከኔ አታዙር በእለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ» በችግሬ ቀን ጆሮህን ወደኔ ይስማ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምአኒ» በዚህ ዕለት ስጠራህ ፈጥነህ ስማኝ ዘውእቱ ብሂል ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል» በዚህ አባባል እግዚአብሔር ልዑል ለማወደስ (ይገባል) ስቡህ ወውዱስ ዘሣረረ ኩሎ ዓለመ በአሐቲ ቃል ።» ዓለምን ሁሉ በአንዲት ቃል የፈጠረ ምስጉን የተወደሰ ነው!
@nomore3102
@nomore3102 3 жыл бұрын
Egziabher estilin
@yf5456
@yf5456 3 ай бұрын
የሚዜመው ደግሞ በማህሌት ጊዜ መጀመሪያ ላይ ነው
@afeworkwedage9546
@afeworkwedage9546 3 жыл бұрын
kale hiwet yasemalin
@eduworld101
@eduworld101 4 жыл бұрын
Kal hiywot yasemalen
@kidanefshaye5215
@kidanefshaye5215 4 жыл бұрын
Qalehiwet
@merihatsidiktesema1133
@merihatsidiktesema1133 2 жыл бұрын
It is best
@user-dk5pw3pw3k
@user-dk5pw3pw3k 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@abrshyemikael725
@abrshyemikael725 2 жыл бұрын
ሊቃውንቱን እግዚአብሔር ያቆይልን
@user-rh7qf4ps1w
@user-rh7qf4ps1w 8 ай бұрын
ሊላም ልቀቁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dawiteyob5399
@dawiteyob5399 7 ай бұрын
መምህር ስንት ግዜ ስቡህ ይባላል እባኮት
@dawiteyob5399
@dawiteyob5399 7 ай бұрын
ስንት ግዜ ስቡህ ይባላል መርጌታ
@muluworkamsalu3482
@muluworkamsalu3482 2 жыл бұрын
እሺ አባታችን እንኳን የሔን ለመሰለ ትልቅ ስራ ለሌለውም ነገር ሰብስክራይብ ይደረጋል እግዚአብሔር ያሰቡትን ለፍፃሜ ያድርስሎት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 2 ай бұрын
ፍቅርከ ወደ ሕጻን
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 2 ай бұрын
የሙነ እስከ ሐይለ ለአብ::
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 2 ай бұрын
እጼው ፀሎተ መሐረነ
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 2 ай бұрын
መንፈስየ ንግድ
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 2 ай бұрын
ወምጽአ ደም ወደ ሕጻን
@melekte24
@melekte24 8 ай бұрын
6:10
@user-de9yh4hg6s
@user-de9yh4hg6s Жыл бұрын
ሰላም ውድ መምህራችን እንዴት ናቹ በምንት እናኛለን ስልክ ቁጥራቹ እባካችሁ በቴሌግራም ወይም በዚኽ መልስ ወይም ሊንክ ላኩልኝ በጣም ደስ የሚል ማህሌት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@user-lo4og7yi2q
@user-lo4og7yi2q 4 жыл бұрын
ፔጅ ትርጉሙ ታይ እዩ?
@user-vw2lw1ik6u
@user-vw2lw1ik6u 2 жыл бұрын
Hello. Can you please tell me what the Ethiopians call the passage from the New Testament read at the liturgy? And also a passage from the Old Testament.
@bemnetteshome9007
@bemnetteshome9007 Жыл бұрын
in the new statment we choose one from the st paul's 14 letters and then we also read one chapter from one of the disciples Then we read one from The Acts and last but not list we Read pslams from the old statment. Actully we sing(Vocal) it and finally We read The GOspel these is the Order
@zeldrec1024
@zeldrec1024 10 ай бұрын
first the main deacon reads one of pauls 14 letters, then the second deacon will read a chapter of the disciples, then the second priest will read from acts. Then we have a little intermission where we continue with the service until we read what we call Misbak (ምስባክ) where the deacon will sing a verse from the psalms, then the people will sing it back. After this the main priest will read from the one of the 4 gospel.
@meseretyemariam3668
@meseretyemariam3668 3 жыл бұрын
ስርዓተ የኣቋቋም
@dawitmitiku2009
@dawitmitiku2009 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@YiheyisKelemewerk
@YiheyisKelemewerk 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኵሎ ዓለመ።
16:53
Zema Tube ዜማ ቲዩብ
Рет қаралды 38 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 28 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
Orthodox tewahdo kbre beal/ ክብረ በዓል(ሰላም ለኩልያቲክሙ/ተፈጸመ ተስፋ ኣበው)
11:57
መልእልተ ኣድባራት ደ/ብ/ ቅድስት ሥላሴ Leeds,UK
Рет қаралды 24 М.
ግዕዝ ቅዳሴ ሐዋርያት መልክአ ቁርባን ሰላም ለኪ ጀምሮ እግዚኦ ሰላመ  ሀባ ለሐገር
8:47
የመምህር ቀሲስ ቸኮለ አገዘ የቅዳሴ ትምህርቶች
Рет қаралды 8 М.
ተፈሥሒ ማርያም ለአዳም ፋሲካሁ
12:48
ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube
Рет қаралды 29 М.
ዜማ ዘነግሥ 1
33:21
Murade Zema ሙራደ ዜማ
Рет қаралды 109 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН