No video

#የአቋቋም

  Рет қаралды 13,229

Murade Zema ሙራደ ዜማ

Murade Zema ሙራደ ዜማ

7 ай бұрын

#የአቋቋም እጀ ሥራ #ማብራሪያ #ክፍል ፩ #ክፍል 1 #ስቡሕ ወውዱስ

Пікірлер: 60
@dawitgezahegn2225
@dawitgezahegn2225 7 ай бұрын
የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት የኔታ መጸሐፉን ማግኘት የምንችልበት መንገድ ቢፈጥሩ ጥሩ ነው ብዬ አስባለው በተረፈ እግዚአብሔር ይስጥልን።
@abeldaniel2245
@abeldaniel2245 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው፡፡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡
@MebrahtuMelese
@MebrahtuMelese Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@BlayHSilassie
@BlayHSilassie 22 сағат бұрын
Kalehywet yasemaln
@bezalealem854
@bezalealem854 Ай бұрын
ግሩም ነው። ቃለ ህይወት ያሰማወት
@destawfetene2092
@destawfetene2092 Ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር። በዚሁ ይቀጥሉበ።
@yeshumeshetu9584
@yeshumeshetu9584 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። በቋሚነት የመልኮችን አፀናፀን ቢያስጠኑን፣ይሄ እንዳለ ሁኖ ማለቴ ነው።
@alemayahudamte6154
@alemayahudamte6154 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የኔታ ቀጣዩ ክፍል እየጠፋብን
@dawitweldemichael2064
@dawitweldemichael2064 7 ай бұрын
እግዚኣብሄር ዕድመን ጥናን ይሃብኩም ቃለሂወት የስማዓልና ጸናጽል ከምዚ ጌርኩም ምብጋስኩም ካባኩም ብዙሕ እየ ተማሂረን ይመሃርኣለኩም
@AkliluGirma-bn9fo
@AkliluGirma-bn9fo 26 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኔታ መጽሐፉን በምልክት የምናገኝበት መንገድ የሎትም ብናገኝ
@tenshyou4656
@tenshyou4656 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያኑርልን ሁሌ እንደዚህ አስተምሩ እንደዚህ ይገባኛል
@HaftuBerhe-bu5pr
@HaftuBerhe-bu5pr 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በመረግድ ላይ የፀናፅሉ አወዳደቅ ተጨማሪ ብያብራሩል
@kenanseret5637
@kenanseret5637 7 ай бұрын
ጸጋ ንዝሃበኩም እግዚኣብሄር ይመስገን መምህር
@user-ko2xl5zj3o
@user-ko2xl5zj3o 7 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ። እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥዎት።
@user-ck9nb5yv8w
@user-ck9nb5yv8w 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እጹብ ድንቅ አስተምህሮ ነው ። መንፈሳዊ ዋጋዎን በምድርም በሰማይም እግዚአብሔር ይክፈሎት የኔታ።
@nigusutakele6696
@nigusutakele6696 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ የመልክዑ ፈጠራ ቢቀጥል
@birhanudesalegn6930
@birhanudesalegn6930 3 ай бұрын
የመንፈስ ቅዱስ ሥራ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ኣብረን እንዘልቃለን ባለማቋረጥ ይተባበሩን በምን ጀምሮ በምን እንደ ምጨርስም ቢነግሩን ማለትም ሰንፔር ጸጋ ዐይኑ ........ወዙን ቢነግሩን
@merahikefyalew6776
@merahikefyalew6776 7 ай бұрын
ዕንቁ መምህርየ: ነዊኀ ዘመን የሃብከ ልዑል እግዚአብሔር
@abelteklu-gi4ju
@abelteklu-gi4ju 7 ай бұрын
የኔታ በጣም እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የመልክ ፈጠራ መቋረጥ የለበትም በተጨማሪ ደግሞ ዚቅ ላይ ዜማውን እንዴት እንደሚፈጠር ማብራሪያ ቢሰጥበት
@user-dy6zv2nr4s
@user-dy6zv2nr4s 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ እንደዚሁ ሰዓታቱንም ቢለቁልን ጥሩ ነው
@kiduskiros3030
@kiduskiros3030 7 ай бұрын
የምን ሰአታት ማህሌት ነክ ነዉ እንጂ መሆን ያለበት
@The110303
@The110303 7 ай бұрын
ዕድሜና ጤና ይስጥልን መምህር የሚቻል ከሆነ ከልደት ጥምቀት ትንሳኤ ን የመሳሰሉ ታላላቅ በዓላትን ቀለም ቢጀመርና ሁለትና ሶስት ልጆች ይዘው እያስረዱ በተግባር ቢሆን ደግሞ የበለጠ ብዙ ሰው ሊማር ይችላል እግዚአብሔር ይስጥልን
@IkAm...........
@IkAm........... 5 ай бұрын
ቃልሂወት ያሰማለን መምህራችን
@thomasgerima1756
@thomasgerima1756 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን በርቱልን ትምክህቱን የቀጥልልን🙏
@tegistweldu2486
@tegistweldu2486 7 ай бұрын
እግዚኣብሄር ዕድሜ እና ጤና ይስጦት። መምህር ይበርቱልን። እናመሰግናለን።
@derejedinkuabera
@derejedinkuabera 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፤ ይበርቱልን እየተማርን ነው።
@user-ht2qr5jt5o
@user-ht2qr5jt5o 7 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ይሰማል
@negesesh
@negesesh 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን።
@tadessekifle321
@tadessekifle321 7 ай бұрын
መምህር ቃለ ሒይዎት ያሰማልን መድኃኔዓለም፡ የድካሞትን ዋጋ ይክፈሎት፡ ብዙ ሊቃውንት እያፈሩ ነው❤
@fasikamamo4438
@fasikamamo4438 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን የኔታ አቤ
@Dazeryio
@Dazeryio 7 ай бұрын
wow amazing very good 🙏🙏
@bekalubires1656
@bekalubires1656 7 ай бұрын
it is best for new learner
@HaftuBerhe-bu5pr
@HaftuBerhe-bu5pr 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@wedikeshat1234
@wedikeshat1234 7 ай бұрын
ያባርክ እግዚአብሔር መዋዕልከ
@arbamich40spring7
@arbamich40spring7 7 ай бұрын
መምህር በእውነት ከሊቃውንቱ ጋር እድንመሳሰል እየረዱን ነው ቃለ ሕይወት ያስምዕ ለነ ያቆይልን
@user-tk7qe7sj7u
@user-tk7qe7sj7u 3 ай бұрын
በጣምመልካምይበርቱልን
@mintenigberkesisdibekulube7641
@mintenigberkesisdibekulube7641 7 ай бұрын
የኔታ እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን። በእውነት እየሰጡት ያለው አገልግሎት እጅግ ታላቅ ነው። በደንብ እየተማርን ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በዚህ ደረጃ በምልክት የታተመ መጽሐፍ ካለ ቢጠቁሙኝ ደስታዬ ፍጹም ነው። ከሌለም እርስዎ ቢያሳትሙት። እባክዎ በውስጥ መሥመር ይንገሩኝ። አመሰግናለሁ!
@pawlosgebreselassie1109
@pawlosgebreselassie1109 7 ай бұрын
በምገባን መንገድ ነው ያስተማሩን ያሉት በርቱልን .....
@Tabormedia27
@Tabormedia27 7 ай бұрын
@KOCHITOWondimu
@KOCHITOWondimu 7 ай бұрын
ከከበሮ ጋር ብናይ
@Alemaryilma-ze1jl
@Alemaryilma-ze1jl 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማል የኔታ ... ቅኔ አቋቋምም ደሞ ቢለቁልን
@user-vu2kw5nx5h
@user-vu2kw5nx5h 7 ай бұрын
የኔታ ከቻሉ የ ዚቅ ከበሮ አመታት ስሩልን
@KihilKihilot
@KihilKihilot 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን !!!
@datafacts1252
@datafacts1252 7 ай бұрын
በጣም ናመሰግናለን የኔታ፥ ኣባኮውት የአቃቃም ምልክቶኽች ከአቃቃሙ ብሰርሉን ግማሽ ጾር ያቀላል። ፩ ምልክት ኣይቶ ቶሎ ለመያዝ (ለመማር) ይጠቅማል ፪ ዶሞ ቶሎ ንዳይረሳ ቢረሳ ደሞ ለማስታወስ ይጠቅማል
@berhaneabadi6609
@berhaneabadi6609 7 ай бұрын
Thank you 😊
@azzezeasemuu3079
@azzezeasemuu3079 3 ай бұрын
🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴እግዚአብሔር ይስጥልን🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴
@bernabasgirma5334
@bernabasgirma5334 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን። በጸናጽል መሰረታዊ የሚባለውን የመጀመሪያውን በደንብ ካሳዩን ከዛ በኋላ ያሉት የሚቀለን ይመስለኛል።
@berhaneabadi6609
@berhaneabadi6609 7 ай бұрын
መምህር እግዚኣብሄር ይስጥንል ምቻል ከሆነ የ ኣቛቛሙ ምልክት በሁሉም እየገለጹልን ብሄዱ ጥሩ ነበሩ የመልኩም ጭምር ማለትየ ነኝ
@samuelyehdego
@samuelyehdego 3 ай бұрын
14:37 14:39
@belaywakjira6910
@belaywakjira6910 7 ай бұрын
Memhir silkotin magnet bichil ena bichalot besilk andi gize binigenagn dessi yilegnal.
@estifanosyalew6482
@estifanosyalew6482 7 ай бұрын
tikiklegna tsenatsil yizew biyasayun endet melkam neber
@simatsidkanigu
@simatsidkanigu 7 ай бұрын
Sman ebalalehu canada slkihin lakilig pealse
@muradezema5374
@muradezema5374 7 ай бұрын
0921393609
@user-xw8fc6iu2h
@user-xw8fc6iu2h 4 ай бұрын
መምህር ስርዐተ ዐቢይ ጾም ስብሐተ ነግሕ በነግሕ የሚደርሰዉን ቅደም ተከተል ቢሰሩልን???
@mulugetaabera7361
@mulugetaabera7361 7 ай бұрын
የኔታ ለነፍስ ይሆኖታል ቅዳሴ ቢያስተምሩኝ❤
@user-mf2fe3gq5k
@user-mf2fe3gq5k 7 ай бұрын
Playlist wst ale yekdase tmhrt astemrewal
@berhaneabadi6609
@berhaneabadi6609 7 ай бұрын
መምህር ይህን እየተጠቀሙት ያሉ መዳልው የት ላገኘው እችላለሁ? እኔ ጋ ያለው በጣም ደብዛዛ ነው
@mulualemmeku4292
@mulualemmeku4292 7 ай бұрын
እናመሰግናለን አባታችን። ከቃላቶች በላይ ያሉት ፊደሎች ምንን ነው የሚወክሉት?
@user-ko2xl5zj3o
@user-ko2xl5zj3o 7 ай бұрын
የመልክዕ ፈጠራስ ተቋረጠ እንዴ ?
@MulukenTesfay-ev8mw
@MulukenTesfay-ev8mw 3 ай бұрын
መምህር ላይብ እኒዲያስተምሩኝ ፈልጌ ነበር
#የቅዳሴ ትምህርት #ሥርዐተ ቅዳሴ ክፍል ፩ #Sirat Kidasie part 1
29:47
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 29 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН
ስቡሕ ወውዱስ  Sibuh Wewidus
18:23
ዓቢይ ዜማ ቲዩብ-Abiy Zema tube
Рет қаралды 3,8 М.
ዕጣነ ሞገር በመምህር ገ/ሚካኤል
39:52
ሀሁ ፊደል ሚዲያ Hahu Fidel Media
Рет қаралды 23 М.
ስቡሕ ወውዱስ በሊቀ ጠበብት ተክሌ ሲራክ
16:42
ዘየኔታ Zeyeneta
Рет қаралды 70 М.
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 29 МЛН