አስቸጋሪ ጅኖችን ከቤት ማባረርያ መንገድ || ቤት ውስጥ የሚኖሩ ጂኖች ዑማር ይባላሉ || ረመዳን ሙባረክ ||

  Рет қаралды 17,082

Elaf Tube

Elaf Tube

Жыл бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 70
@tiztaalebachew2723
@tiztaalebachew2723 Жыл бұрын
ያረቢ ያረህማን ዱአቸውን ፅማቸውን ሰላታቸውን ከተቀበልካቸው ባሮችህ አድርገን ያረብ
@zuzulove4012
@zuzulove4012 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር ላ ሀውለ ወላ ቁወተ ኢለቢላ አላሁማ ኢግፊርል ወርሀሚኒ ወህዲኒ ወዓፊኒ ወርዙቅኒ
@halimamohamed4297
@halimamohamed4297 21 күн бұрын
ጀዛከላህኸይርኡስታዙና
@merakameraka8830
@merakameraka8830 Жыл бұрын
ያረቢ የሆነ ጨለም ያለ ነገር ሲኖር እባብ የመጣ ይመስለኝ እና እደነግጣለው ግን ምንም የለም ሰው የመጣ ይመስለኛል ኮቴ እሰማለው ግን ማንም የመጣ የለም አኡዙቢላ ብዬ ቁጭ እላለው እኔ ደሞ ሲበዛ ዱካክ ይዘኛል ብዙ ጊዜ ዝም ብሎ ያዛጋኛል ሪከርድ ሳረግ ሰልክ ሳወራ ልምዱ የሆነብኝ እስኪመስለኝ ድረስ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ነው የገባኝ ሰው አጠገቤ ቢኖር በራሴላይ ሩቃ እንዲደረግብኝ አረግ ነበር ግን ሰደት ላይ ነኝ ደአ አርጉልኝ ውስጤ በጣም ይጨንቀኛል ከሰው በቀራረብ እፈራለው በራሴ ኮፊደስ አጥቻለው እራሴ በጣም ነው የሚረብሸኝ
@user-rv4pz1wt7b
@user-rv4pz1wt7b Жыл бұрын
በዚክር አባሪው ሸይጧን ነው
@ssff8967
@ssff8967 Жыл бұрын
ሀብብቴ ይሰአደክ እርቢ
@kemeriyaabdella5315
@kemeriyaabdella5315 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን 😢ብቸኝነታችን የሚፈጥርብን ጫና ነዉ ከሰዉ ከዘመድ እርቀን ፧አንዱ አላህ ብቻ ነዉ ያለን እሱ ጋር የምንጠነክርበትን ቅዋ ይስጠን ያረብ 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@zayenaalafu5792
@zayenaalafu5792 Жыл бұрын
ዚክርአብዥ የጣት አዝካር የማታ።አዝካሮችን ሀፍዥ ካልቻልሽ አዳምጭ አሏህያሳልሽ እቴየ አብሽሪ
@user-ld7bc2qv6h
@user-ld7bc2qv6h Жыл бұрын
ቁርአን አዳምጭ እህቴ ቁጭ ብለሽ እራስሽን አታዳምጭ
@user-mj1kz1sv3f
@user-mj1kz1sv3f Жыл бұрын
ወአላይኩመሰለምወረህመቱለሂወበረከትሁ ኡስታዝ አላህ ይጥበቅህ አላህ በሰማነዉ ተጣቀሚ የርጋን እህት ወንዲሞቼ ዱዓ አራጉሊኝ ጨቆኝል
@Zebu-qi3ly
@Zebu-qi3ly 8 күн бұрын
Mashallah
@nasranasra1960
@nasranasra1960 Жыл бұрын
ወአሊኩም. ሰላም. ወረህመቱላሂ. ወበረካቱ. ማሻአላህ. ተባረከላህ. አላሁ አክበር. ሱባሀንአላህ. ጀዛከላህ. ኸይር ኡስታዝ
@fatimasaid8153
@fatimasaid8153 Жыл бұрын
ሶራወቹንና ቁጥራቼውን ንገረን ወድማችን ጀዛክአላህ ኸይረን ችግሩ ካለኔት አይሰራም አገር ገብተን እዳንጠቀምበት እሰው ቤትስ ወቅት የለም😊😊
@filsenTube
@filsenTube Жыл бұрын
Walikumuselam elafachin
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አላህ ይጨምርልህ ኡዝታዜ
@islamselam3435
@islamselam3435 Жыл бұрын
Jezakumlahh khayir
@muka1974
@muka1974 Жыл бұрын
ጀዛካላህ መልካም ስራህን አላህ ይቀበልህ ።እኛም በሰማነው ተጠቃም ያድርገን ያርብ
@foziyanasranesr3315
@foziyanasranesr3315 Жыл бұрын
ወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ ሱበሀን አለህ አለህ ይጠብቀን ያረብ ጃዛክ አላህ ኸይረን ጃዛ
@Amina-pi6fp
@Amina-pi6fp Жыл бұрын
ጀዛከሏሁኸይር
@nurnuur3011
@nurnuur3011 Жыл бұрын
ጄዘክ፡አለህ፡ከይሪ
@shemsuhassen2379
@shemsuhassen2379 20 күн бұрын
❤❤❤❤ 12:01
@ghhcjcuufcufugvu8812
@ghhcjcuufcufugvu8812 Жыл бұрын
ጀዛክአላህኸይር
@sojoogoj1479
@sojoogoj1479 Жыл бұрын
ጀዛክ አሎህ ኸይር
@amireysalmen
@amireysalmen Жыл бұрын
ጀዛ ኩሙለህ ከይራን
@jameelajam7839
@jameelajam7839 Жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይጠበቀን
@rahmamohammad505
@rahmamohammad505 Жыл бұрын
ዋሌኩም ሰላምወራህመቱላህ ወበረካቱ
@munababa7856
@munababa7856 Жыл бұрын
جزك الله خير
@Meryembetislam
@Meryembetislam Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ኢንሻአላህ ወንድም አላህ ይጨምርልህ
@awetkifleysusaraya9291
@awetkifleysusaraya9291 20 күн бұрын
🎉❤🎉❤
@guko1563
@guko1563 Жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ
@user-bf4gw2jm6s
@user-bf4gw2jm6s Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር
@seadaahmed8337
@seadaahmed8337 Жыл бұрын
جزاك الله خير
@haleemahaleema7499
@haleemahaleema7499 Жыл бұрын
ወአለኩም እሰላም
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን እንኳን ደህና መጣሺልን ሰለመጣሺ ደሰሰሰ በሉናል በጣም አረፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ሰላምሸ ይብዛልኝ አሏህ ሀግርችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ የሰላም ሲኖር ነው እኛም ደሰታኛ ይመንሆናው በዱዕ እንበረታ ሁላቹንም ሰላም ሰላም ብያለሁ ሰላምቹሁ ይብዛልኝ ውድ ያሀግሬ ልጅች
@user-xz8du5hl5k
@user-xz8du5hl5k Жыл бұрын
ማሻላህ
@casd285
@casd285 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር የምታስተላልፋቸው ሉሁ በጣም ይማርካል ግን ማን አልባት መልክቴን ታየኸው የምታስተላልፈውን ሁሉ ሁልግዜ ዳታ አይገኝምና ሌላ ትምርትህ የሚገኝበት ምገድ ታደለ ጠቁመኝ ጀዛክ አላህ ኸይር🙏🙏🙏🙏
@user-pr6oh4go5r
@user-pr6oh4go5r 4 күн бұрын
ቴሌግራም ኢላፍ ብለሽ ሰርች አድርጊ አንዳንድ ፁሁፎች እዛ ይለቃል ጀዛውን አላህ ይክፈለው
@bluewhite3745
@bluewhite3745 Жыл бұрын
Mashalla ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Asutube414
@Asutube414 Жыл бұрын
Wl wr wb SAW jzkl kheeyr❤
@zmzmzzm1414
@zmzmzzm1414 Жыл бұрын
SAW SAW SAW SAW❤❤❤❤❤
@beredimike
@beredimike Жыл бұрын
Mash Aallash ❤❤❤❤❤
@HayaAlwadaani-ol5vh
@HayaAlwadaani-ol5vh Жыл бұрын
❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@taibamohammed9601
@taibamohammed9601 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@SusuSusu-ro9hm
@SusuSusu-ro9hm Жыл бұрын
Auzubillah ene eko enen bicha misemagn yimesilegn neber Allahu Akbar
@amira-ep8mc
@amira-ep8mc Жыл бұрын
صباح الخير والسعادة والعافية اخي إلاف الله يسعدك ويحفظك يارب
@mohammedseid-ru7br
@mohammedseid-ru7br Жыл бұрын
ምሰራውን ስራ አብዛኛውን አይቼዋለው።ማሻ አላህ ደስ ይላል።አላህ ይቀበልህ። ተፈኩርስ ለምን አትጀምርም?
@helentesfaye2559
@helentesfaye2559 Жыл бұрын
❤❤❤🤲🤲🤲
@user-rz3tr7bp6z
@user-rz3tr7bp6z Жыл бұрын
ኡስታዝ ለመቅራት እንዲያመቸን ሱራወችን እና ስንት ስንት ቁጥር ብትነግር ጥሩ ነበር ጀዛኩሙላህ
@mariaabdulkrim4132
@mariaabdulkrim4132 Жыл бұрын
Mashaallah mata ymeylqso ligochose yehenenow menqraw
@user-lw7cx9lj2z
@user-lw7cx9lj2z Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
@natiman7339
@natiman7339 Жыл бұрын
❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯✔✔✔✔
@seadaahmed8337
@seadaahmed8337 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍✅✅✅✅
@semiraabdulkadir3644
@semiraabdulkadir3644 Жыл бұрын
Aslamualykum
@abb7981
@abb7981 Жыл бұрын
🎉❤🎉😢😮ሀለመተቸየነ
@taybatayba413
@taybatayba413 Жыл бұрын
ላይክ አርጉ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mekamohammed9918
@mekamohammed9918 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤💝💝💝💝😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@halimaaarega
@halimaaarega Жыл бұрын
Yekuranun anketna surawn ngeren
@amenamohammad1838
@amenamohammad1838 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏✅✅✅✅✅✅✅
@user-lw2np2xr4o
@user-lw2np2xr4o Жыл бұрын
👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@feruzaabdi4772
@feruzaabdi4772 Жыл бұрын
ሁሌ ነው እየቀራን ምንረጨው
@somayasheikha3639
@somayasheikha3639 Жыл бұрын
Elaf gin 2 you tup new yalek? or ያንተ yetu ne ትክለኛው?
@sjsjddjdjdjd1430
@sjsjddjdjdjd1430 Жыл бұрын
3ነው
@somayasheikha3639
@somayasheikha3639 Жыл бұрын
ᵇᵉˢᵘ ˢⁱᵐ ˡᵉˡᵃ ˢᵉʷ ʸᵉᵐⁱᵗᵉᵏᵉᵐ ᵐᵉˢⁱˡᵒᵍⁿ ⁿᵉʷ
@ElafTube
@ElafTube Жыл бұрын
1- Elaf tube 2- Elaf Tube - sira 3- Ameen Tube
@user-rv4pz1wt7b
@user-rv4pz1wt7b Жыл бұрын
​@@ElafTube ኡስታዝ ለአሏህ ብዬ በጣም ነው የምወዶት ወላሂ አሏህ ኸይር ስራዎን ይቀበሎት
@seadaahmed8337
@seadaahmed8337 Жыл бұрын
جزاك الله خير
100❤️ #shorts #construction #mizumayuuki
00:18
MY💝No War🤝
Рет қаралды 20 МЛН
He tried to save his parking spot, instant karma
00:28
Zach King
Рет қаралды 19 МЛН
የጀግናው ዙበይር ኢብን አዋም (ረ.ዐ) ታሪክ
9:02
Technical abdulwedud 2.5M • views
Рет қаралды 8 М.
ሙሉ በሙሉ  ሲህሪን እና ጂኒን  የሚያቃጥል ዚክር🤲🤲
22:48
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 59 М.
ጠንካራ ሩቃ ከስራ ጋር ለተሰራብን ሲሂር/ድግምት  እና ለሂስድ
1:06:32
100❤️ #shorts #construction #mizumayuuki
00:18
MY💝No War🤝
Рет қаралды 20 МЛН