#አስቸጋሪ

  Рет қаралды 48,998

Acts1120

Acts1120

Жыл бұрын

#Antsokiya #Movememt #ታቦት #Pastor #Daniel Walelign
#Acts1120
ይህን መልዕክት ሰምታችሁ በጌታ በእየሱስ ማመን እና መዳን
የምትፈልጉ ከታች በሚገኘው ስልክ ይደውሉልን
+251 911 686 419
+251 911 691 984
+251 911 883 832
የቻናላችን ተከታታዮች በየጊዜው የምንለቃቸውን አስተማሪ ፕሮግራሞች
እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡

Пікірлер: 183
@yosephmuluken8339
@yosephmuluken8339 3 ай бұрын
ከልቤ አብሬ ፀልያለሁ ከዚህ በኋላ የአባቴ የእየሱስ ልጅ ነኝ አልሞትም! ወገኖቸ እንድበረታ ፀልዩልኝ
@Eagle1503
@Eagle1503 Ай бұрын
አይዞን መንፈስቅዱስ አብሮህ አለ ፣ ቃሉን ታጠቅ ።
@ethio5132
@ethio5132 2 ай бұрын
"ወደ መናፍስት ጠሪዎችና ወደ ጠንቋዮች አትሂዱ፤ እንዳትረክሱባቸውም አትፈልጉአቸው፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ። "ኦሪት ዘሌዋውያን 17:31
@Fre-nk1zs
@Fre-nk1zs Жыл бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው፣ ታዴ ጌታ በብዙ ይባርክህ።
@amanuelsolomon179
@amanuelsolomon179 Жыл бұрын
አቤት ጌታ እንዴት ይደንቃል... አለቀስኩ ... ታዴ ስለ አንተ ጌታን አመሰግናለሁ። እወድሃለሁ!
@yonasgebre1250
@yonasgebre1250 10 күн бұрын
አኢየሱስ ጌታ ነው : ስሙ ይባረክ : አሜን
@tadesekasa6310
@tadesekasa6310 Жыл бұрын
ተወዳጅ የጌታ ልጅ አገልግሎትህን እናፍቃለሁ
@user-ms8qi3hx2r
@user-ms8qi3hx2r 21 күн бұрын
ወድሜ አደበትህ እራሱ ጣፋጭነዉ እኔም አዳበይ የምትባል ተቋይና ዉቃቢ ቤት 10 አመት ሳይሞላኝ ጀምሮ ይወስዱኝ ነበር ግን ጌታ ይችላል ትሞቻለሽ ቢሉኝም እናስተፋልሽ እያሉ ነበር መፈሱጋር ይወስዱኝ ነበር ግን በኔ ላይ ችሎ አሳየኝ የራሱ አድርጎኝ ቀረዉ አሁን በቤቱ እያገለገልኩ በቤቱ አኖረኝ እየሱስ ከርስቱስ ጌታ ነዉ❤❤❤❤❤❤
@user-ms8qi3hx2r
@user-ms8qi3hx2r 21 күн бұрын
እኔኮ ስወድህ ነብስ አይቀርልኝም ወድሜ ጌታ ያለምልምህ ስላተም ዉድዬ ይባረክ ጌታ ባተ ዉስጥና ባተ ቤት ይቆይልህ
@Eagle1503
@Eagle1503 Ай бұрын
ታዴ ጸጋ ይብዛልህ ፣ ተባርከኃል❤
@yebaleworkhailu4999
@yebaleworkhailu4999 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ሃይማኖት አይደለም ህይወት ነው መንገድ ነው እውነት ነው እንኽን ጌታ ደረሰልህ
@TafesseEmebet-wj7wt
@TafesseEmebet-wj7wt 22 күн бұрын
አንቀፀ ምህረት …..መፈቻ ስለሌለው ? አወይ ደጉ ኢየሱስ ጌታ በፍቅር የጠራን ስሙ ይባረክ !! ወንድሜ ተባረክ !
@thomasyekealo1695
@thomasyekealo1695 Жыл бұрын
ጌታ የረዳህ ሰው ነህ ተባረክ ወንድሜ , ድራማዎችህ ምርጥ ናቸው
@user-gc4xs1zi2t
@user-gc4xs1zi2t 24 күн бұрын
Antem tebarek
@freeshetu1310
@freeshetu1310 Жыл бұрын
የፍቅር አምላክ ጌታ የማያሰቃይ የማያንገላታ ሰላም ያለው
@abdirahmanmoalimu1830
@abdirahmanmoalimu1830 Жыл бұрын
Weyyyyy selayehu dese beloghaleee ❤❤❤❤
@abyya2271
@abyya2271 27 күн бұрын
Amen eyesus bicha new tebarek tade❤❤❤🎉🎉🎉
@girmaalemayehu6153
@girmaalemayehu6153 Жыл бұрын
በልዑል እግዚአብሔር የተወደድህ የእግዚአብሔር ልጅ ታዴ ሰላም ላንተ ተባርከሐል አሜን የሚያስተምር ድንቅ የህይወት ምስክርነት ነው ።
@honeyb4984
@honeyb4984 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድማችን. Glory to God.🙏🏽💕
@mebrattsegay9143
@mebrattsegay9143 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብሩን ይዉሰደው እየሱስ ጌታ ነዉ ❤❤❤❤❤
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 Жыл бұрын
በጣም ግልፅ ትሁት ግን ኃይል ያለው ምስክርነት ነው አሁንም ጌታ እግዚአብሔር ካሰብከው የበለጠ እንድታገልገል ይርዳህ ሁላችሁም አገልግሎችሁ ይባረክ
@Godianamizonggod
@Godianamizonggod Жыл бұрын
T
@mekdeskebere2
@mekdeskebere2 Жыл бұрын
ጌታን አመሰግነዋለሁ ታዴ ስለአንተ ምክንያቱም የጌታ ስራ ግርም ይለኛል ስውን ሲወድ ሲጠራ ከየት እና ከየት እንደሚጠራ እንተን ያየህ እየሱስ ይባረክ የበለጠወደድኩት እየሱሴን ተባረክ ድንቅምስክርነት ነው❤️እኔ ሁሌ ምንእንደምል ታውቃለህ ለህ በውስጤ እንኩዋን እራሱ በምህረት አይኑ አየን እንጂ እየሱስን ደህንነትን ሰው የሚሰጥ ቢሆኖሮ አይሰጡኝም እላለሁ እና ምን ለማለት ነው በምህረት አይኑ ያየን ጌታ ይባረክ ❤ በሰራሃቸው ድራማሁሉ ተባርኪያለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤
@Marta-wg6hq
@Marta-wg6hq 2 ай бұрын
Geta yberak😢😢❤❤
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 Жыл бұрын
ታዴ ❤❤❤ ተባረክ
@bayissabadada8020
@bayissabadada8020 Жыл бұрын
Brother Tade. I’m proud of you…. Honestly I learn great things from you.” Thank you so much Eebifami Jabaadhu!
@yewobdardemissie5236
@yewobdardemissie5236 Жыл бұрын
ጌታ የረዳህ ሰው ተባረክ
@Yodit.Tamiru
@Yodit.Tamiru Жыл бұрын
What a beautiful testimony! God bless you.
@user-rx9qv2vx7m
@user-rx9qv2vx7m 2 ай бұрын
Amane Amane Amane tebarek
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
አኢየሱስ ጌታ ነው! ሰሙ ይባረክ🙏🙏🙏
@Marta-wg6hq
@Marta-wg6hq 2 ай бұрын
Aba tebarak😮😢😢❤
@nathanielbisrat2771
@nathanielbisrat2771 7 ай бұрын
Amazing testimony❤❤❤
@nigatuheramo7352
@nigatuheramo7352 Жыл бұрын
ታዴ የጎዳና ምስክርነት አድርገው
@teg22345
@teg22345 2 ай бұрын
Denk meskernt new egziyaber yebarkh ♥️♥️♥️
@WorkuBirhanu-hh1vi
@WorkuBirhanu-hh1vi Ай бұрын
ታዴ ተበረክ
@jobeseyoum2759
@jobeseyoum2759 Жыл бұрын
ታዴ፡ብዙ፡ተባረክ፡ክብር፡ለጊታ፡ይሁን።
@kidilove1715
@kidilove1715 Жыл бұрын
❤ እንኳን ጌታ ኢየሱስ አገኝክ እረዳክ ታዴ
@user-fh4vs4yx4j
@user-fh4vs4yx4j 2 ай бұрын
GOD bless you 💞 We love you so much 💗😘💗😘
@AbduMan-fh5cl
@AbduMan-fh5cl 28 күн бұрын
ስለታዴ ጌታን አመስግናለሁ ብዙጌዜ ፌልሞቹን እመለከት ነበር አድናቄህ ነኝ
@bisrattesfaye4076
@bisrattesfaye4076 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@ደሴ
@ደሴ Жыл бұрын
ተበረክ ተድ❤❤❤
@Kasdenekegn
@Kasdenekegn Жыл бұрын
Tadye I believe bezuwoch bezi mesekrenet yednalu tebarek
@a71green25
@a71green25 Жыл бұрын
Ameeeeeeeeeen
@zelalemayenkawmekonnen9895
@zelalemayenkawmekonnen9895 Жыл бұрын
ታዴ ተባረክ ወንድሜ
@meseleharbacho3110
@meseleharbacho3110 Жыл бұрын
ዋው የሚገርም ምስክርነት🙏🙏 እንወድሃለን ታድዬ፣ ርሆቦት አርት ሚንስትር እያየን ነው ያደግነው፣ ከሳምንት ሳምንት በጉጉት እየጠበቅን። ተባረኩልን
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 Жыл бұрын
ደስ የሚለው ለንሰሀ መብቃትህ ነው ፈጣሪ ቀን አለው
@helenkidane5423
@helenkidane5423 Жыл бұрын
Wow oh my God God is good Prays God 🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏
@seyoumgtachew9553
@seyoumgtachew9553 Жыл бұрын
God is great . Cogura
@misg1530
@misg1530 Жыл бұрын
Geta abzeto yebarkh,all glory to God.
@mouawecell3097
@mouawecell3097 Жыл бұрын
አብቱ አብቱ ጌታ እየሱስ ከየት ታውጥ ናልክህ እውነት ጌታከህ ድቅ ነው እየሱስ ጌታ ነው እስይ ጌታ እየሱስ ጌታ ነው ጌታ እየሱስ ድንቅ ነውእውነት ድንቅ ነው እየሱስ እየሱስ ጌታ ጌታ እየሱስ ስሞ ይባርክህ በጌታ በእየሱስ ምህን እንድት ደስ ያስኛል እውነት ትባርክሁ ❤❤❤
@mememekdi6705
@mememekdi6705 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️በጣም ነዉ ምውድ ታዴ ተባረክ ግን ለምን አትገባም ብትገባ ብትወልድ ጥሩ ነው ታድሽ ይሄ የግል አስተያየት ነው
@Melat26
@Melat26 Жыл бұрын
Wow such wonderful testimony
@memberekitaba9777
@memberekitaba9777 Жыл бұрын
Amen amen! E/r yabzalik tebarek wendme🙏
@asnakechyemane192
@asnakechyemane192 Жыл бұрын
ታዴ እግዚአብሔር ይባርክህ
@beersheba4316
@beersheba4316 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ለዚ ያበቃህ ክብሩን ሁላ ይውስድ ለብዙዋች ለዚ ዘመን ወጣት ትልቅ ትምህርት ነው ምስክርነትህ ብዙዋችን ያስተምራል ያነቃል በብዙ ተባረክ ለምልም ❤
@meskeremjara292
@meskeremjara292 Жыл бұрын
ታዴ እንኳን ደስ ያለህ ጌታ እየሱስ ጌታ ነው ተባረክ።
@abebutolawako6457
@abebutolawako6457 Жыл бұрын
ታዴ እወድሀለው
@getutesfaye999
@getutesfaye999 6 ай бұрын
❤❤❤
@tamenegn6247
@tamenegn6247 Жыл бұрын
ዘና እያልኩ ነው ያየሁት😂😂😂😂ተባረክ
@tesfayekebede3612
@tesfayekebede3612 Жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጌታ መንገድ አድጎሃልና ታዘህ ስራን እየሰራህ ነውና በርታ
@danielmuluneh3100
@danielmuluneh3100 2 ай бұрын
ግርም ይለኛል ጌታ
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f Жыл бұрын
ወይ ታዴ 😍😍😍
@yaredkifle5260
@yaredkifle5260 Жыл бұрын
Amen Amen tadde you are blessed
@olikabelay5878
@olikabelay5878 Жыл бұрын
A blessed man!
@zinashtebaso
@zinashtebaso Жыл бұрын
ጌታ ይባርክ 🙏
@ethio360tv9
@ethio360tv9 Жыл бұрын
Man of God you are gifted
@willyallyou3283
@willyallyou3283 Жыл бұрын
Amen tebarek wendemachin
@kebebushdalelo8835
@kebebushdalelo8835 Жыл бұрын
God bless you and your family.
@Gres68
@Gres68 Жыл бұрын
ሰለአንተ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ምስክርነት ነው
@mememalase-wk8kv
@mememalase-wk8kv Жыл бұрын
Thank you Jesus ❤
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 Жыл бұрын
ታዴ እጅግ በጣም ደስ ይላል ተባረክ የምትሰራቸውን ፊልሞች አያለሁ በዛ ላይ ታስቃለህ ፀጋ ይብዛልህ እንኳንም የጌታ ሆንክ
@josanjossi5308
@josanjossi5308 Жыл бұрын
Wow wow wow wow wow wow be praise to the Lord what an amazing testimony
@febenbeyene798
@febenbeyene798 Жыл бұрын
May God bless you my brother!
@fikremariamgebregiorgis60
@fikremariamgebregiorgis60 Жыл бұрын
Thank you & God bless you !
@mercyz6252
@mercyz6252 Жыл бұрын
Amazing!❤
@martasila5996
@martasila5996 Жыл бұрын
Thank you for sharing your testimony. You are blessed.
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 Жыл бұрын
May the lord give you his grace abundantly!
@Ethiomastercard1
@Ethiomastercard1 Жыл бұрын
በጣም ነው ምወድክ በተለይ አባተ ሆነ ስሰራ ልክ እንደ ትክክለኛ ስም አውንም አባተ ብዬ ምጠራክ ጌታ ፀጋውን ያብዛል
@mahletlule7043
@mahletlule7043 Жыл бұрын
ተባረኩ የሚደንቅ ምስክርነት ነው🥰
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d Жыл бұрын
ጌታ ይመስገን ኡኡፍፍ ❤ ተባርክ እንኳን ጌታ ረዳህ
@shalomdr7shalomdr757
@shalomdr7shalomdr757 Жыл бұрын
Amen!
@LILO-Paris
@LILO-Paris Жыл бұрын
God bless you more brother. Amazing testimony
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 Жыл бұрын
God bless you Artist Tade amazing life testeminy! More blessung!
@sofoniyasasrat996
@sofoniyasasrat996 Жыл бұрын
Tade tebarek astawsalew filomch betam tilk melekit neberachew...leka ke hiwet yetekeda nw
@martef6435
@martef6435 Жыл бұрын
God is good all the time 🙏
@godisgood1720
@godisgood1720 Жыл бұрын
Tade beloved brother ❤❤💙
@fikrugebremedhin224
@fikrugebremedhin224 2 ай бұрын
Thanks God
@tsitajohn2315
@tsitajohn2315 2 ай бұрын
Praise God for His Great Salivation works and redemption. I am so surprised on this /your/ testimony. Hallelujah hallelujah hallelujah! Enkuan Geta Agegneh!
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 Жыл бұрын
ታዴ ተባረክ በጣም ነው የማክብርህ ያንተ ምስክርነት አልጠግብም ተባረኩ!
@elroigospelmissionaries114
@elroigospelmissionaries114 Жыл бұрын
Wowww እንኴን ጌታ ደረስልክ brother It's amazing testimony. God bless you all
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j Жыл бұрын
Yereda egezabher semu keatnaf eskatnaf kef yebeli ❤❤
@wedenshderebe6165
@wedenshderebe6165 Жыл бұрын
ተባረክእንኳን ጌታ ረዳህ
@misrakottemer4173
@misrakottemer4173 Жыл бұрын
Tebareke tadai eneme endate gudefen aragefo akomegn sew negne yadanene yesuse ybareke
@remziremzi5829
@remziremzi5829 Жыл бұрын
TADESE ❤❤❤ menfesawi videowochih rasachew 😢ke 10 amet befit yeneberu ametoch ayohachew neber texnanahubachewm FETARI abzito ybarikh bertalin ☝️❤🙏
@mekell243
@mekell243 Жыл бұрын
God bless you
@user-ms8qi3hx2r
@user-ms8qi3hx2r 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyobatnafu176
@eyobatnafu176 Жыл бұрын
ታድዬ ልጆች ሆነን ባንተ በርትተናል በርታልን
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
wow dink miskrenet new Tade tebarek
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Жыл бұрын
መቼ ይሆን ጌታ የእውነት አምኖ ጌታን ተቀበልኩኝ የሚባለው. ሁሉም ተመሳሳይ እንደዚህ ነበርኩኝ,እንደዚህ አደርግ ነበር...
@Marta-wg6hq
@Marta-wg6hq 2 ай бұрын
Amen
@shiningmelodies1230
@shiningmelodies1230 Жыл бұрын
Wow🥰🥰🥰🥰
@teg22345
@teg22345 Жыл бұрын
Denk mesekerent, God bless you more
@helenkidane5423
@helenkidane5423 Жыл бұрын
Wendemen geta endet new ymewedh 🎉🎉🎉🎉
አርቲስት ታዴ ስለሚስቱ እያለቀሰ ተናገረ
46:49
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 52 М.
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,1 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 25 МЛН
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 108 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video  የጠንቋይ ቤት ጉድ ቃሊቻ ሊያደርገኝ ነበር የአብዬ  አዳልሞቲ
46:37
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 507 М.
👉 የሃሳብ መንገዶች ከፍቃዱ አየልኝ ጋር ክፍል ሁለት
38:29
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 6 М.
ምስክርነት | ክፍል 1
52:15
Bethel Tube Ethiopia
Рет қаралды 874
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,1 МЛН