🟢🟡🔴[አስቸኳይ መልዕክት]👉‘’እጅግ አስቸኳይ መልዕክት’’!4 አስደንጋጭ ፈተናዎች ሊፈፀሙ ነው!አደጋ ውስጥ ነን ሁላችሁም ተጠንቀቁ!

  Рет қаралды 22,868

ላሊበላ 24 - lalibela 24

ላሊበላ 24 - lalibela 24

2 ай бұрын

👉 ላሊበላ ቲዩብ | Lalibela Tube ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ላሊበላ ቲዩብ | Lalibela Tube ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
👉 ውድ ኢትዮጵያውያን ሀገራችን ካለችበት ወቅታዊ ችግር በቅርብ እንድትላቀቅ ሁላችንም ሀላፊነት ስላለብን የምናስተላልፋቸው መልዕክቶችና መረጃዎች ሀላፊነት የሚሰማን እንደሆንን የሚመሰክሩ ሊሆኑ ይገባል ፈጣሪ ደግ ዘመን ያምጣልን !!!
👉 LALIBELA Is Ethiopian multi-platform entertainment and media company ,Powered by its own proprietary technology. Lalibela is the go-to source for tech, digital culture and entertainment content for its dedicated and influential audience around the nation as well for the globe.

Пікірлер: 37
@47sh01
@47sh01 Ай бұрын
ያሉት ባለመሆኑ አፍረው ድጋሜ መልዕክት አለኝ ብለው አይቀርቡም ብዬ ገምቼ ነበር።
@solomonberhanu2564
@solomonberhanu2564 Ай бұрын
የኸ ሰውዬ የሚናገረው ነገር ግራ የሚያጋባ ነው ላሟ ምናምን ይልና የሆነ ነገር ሲሆን ተናግሬ ነበር ይላል ። ራሱ ተናግሮ በፈለገው መንገድ አጠጋግቶ የተሮጉማል አንዳች የሚሎጉም ይለጉመውና!!!
@user-bl1lf2vr5v
@user-bl1lf2vr5v Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 እኔ ስራ ትቼ ነበር የማዳምጠው ???
@mimiimekuria7722
@mimiimekuria7722 2 ай бұрын
እውነት ነው ነፍሱም ጨረቃውም አይቻለው።
@askaleknife6615
@askaleknife6615 2 ай бұрын
በስተ ምስራቅም ሊመጣብን ነው ማለት ነው ዋጋውን ያገኛል ::
@AffectionateFrogmouth-xt4dl
@AffectionateFrogmouth-xt4dl Ай бұрын
Ewnet kehone lemn beketa aynagerum
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
ጠንቋያም
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg Ай бұрын
በጣም ነው ምታናደዱኝ ምክንያቱም መልካም ነገር አይናገሩም ኢትዮጵያ ታንሳይ በሁለት ሺህ አስራ ስድስት ነው ብለው ነበር የታለ😢
@user-zl4op5dc6j
@user-zl4op5dc6j 2 ай бұрын
ስንት ጊዜ ነው የምታቀርብት
@TadealDesta
@TadealDesta 2 ай бұрын
ምንድነው በርበሬ ለላሟ አብሉ ምናምን ቀጥታ ለምን አተረጉሙትም
@askaleknife6615
@askaleknife6615 2 ай бұрын
ሌላ ለኢትዮጵያ ጠላት ሊመጣ ነው ማለት ነው በፀሎት እንትጋ ስለ ሀገራችን ፀሎት ሁሉንም ክፉውን ይመልስልናል ወገኔ መጨነቅ አያስፈልገንም ::
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
የላይክና የሼር ነጋዴዎች እሄን የሻገተ የቆየ ትረካ እየደጋገማቹሁ ልክ እንደአዲስ ታቀርቡታላቹሁ ሰው ይታዘበናል እንኳን አትሉም ? አበስኩገበርኩ መጥኔ የናንተ መጥፊያና መቀበሪያ መጠረጊያ ጊዜ ነው የናፈቀኝ
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Ай бұрын
ወረርሽኙ እርሶን አይነካም እግዝያብሄረ ጨካኝ አይደለም ምንም አንሆንም
@DawitGetahun-ye4cp
@DawitGetahun-ye4cp Ай бұрын
የዱርዬ መቀለጃ ሆንን
@user-fd9cd2hx9z
@user-fd9cd2hx9z Ай бұрын
Era edewu megbiya mewuchiyah yitfa weragna
@abebamail3599
@abebamail3599 Ай бұрын
Sewuyewu keyet newu yeminagrut
@MuluemebetTegegn
@MuluemebetTegegn Ай бұрын
Lemon zemayelum yetselu were egziyabeher
@meskeremberhanu6307
@meskeremberhanu6307 2 ай бұрын
በጠበል ያደገ ልጅ የእህቴ ልጅ ብላ ጎርፍ ትወስደዋለች አሉ! በመተት በተአምር ያደገውንስ?
@user-jf9sx6eh3j
@user-jf9sx6eh3j 2 ай бұрын
መተት አልሽው ድግምት ጥበ ብ ነው ዳሌ ከፍቶ እቃ እደመስጠት ቀላል አይደለም ስድብን ትተሽ ባዶ ጭንቅላት ሽን በውቀት ሙይው እውቀት ከማዳመጥ ይጀምራል
@meskeremberhanu6307
@meskeremberhanu6307 2 ай бұрын
@@user-jf9sx6eh3j መተትና ድግምት ክሆነ አንተ እውቀት የምትለው ለዘመናውው ዓለም እልታደልክም ዋልጌነትህን ግን መድገም አልፈልግም ማንነህን ግን ቁልጭ አድርጎልሃል
@tzm6910
@tzm6910 Ай бұрын
እግዚአብሔር ትናንት ዛሬ እና ነገ አንድ ነው እውነተኛ የእግዚአብሔር ነቢይ እና መንፈስ ካለዎት ልክ እንደ ነብየ እግዚአብሔር ኤልሳእ የጠላትን ሰራዊት ማንበርከክ ነው ። ምንድን ነው ዩቱዩብ እያዪ መቀባጠር? የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እዩ ጩፋ አይሁኑ ።
@user-wf7ce1yd7e
@user-wf7ce1yd7e 2 ай бұрын
እባክዎት መምህር ገብረመስቀል አሁን እኮ ያለነው ግንቦት መጨረሻ ላይ ነው ያለነው እና በየካቲት የተነገሮት ከአሁን በፊት ተደጋግሞ ሰምተነዋል ምነው እንደአዲስ የማደጋግሙት አዲስ ራዒ አልታየዎትም እንዴ
@berketbeka7511
@berketbeka7511 Ай бұрын
ውሸትአትነናገሩፐ። 5:30
@getahunworku574
@getahunworku574 2 ай бұрын
Kotet.ante.maneh...muartegna.
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
ስንት ጊዜ ነው እሄን መልእክት እየደጋገማቹሁ የምታቀርቡት ? ኧረ ተዉ እናንተ አህዛቦች መጨረሻቹሁ አሣዛኝ ይሆናል
@Zeyen427
@Zeyen427 Ай бұрын
ስንት ጊዜ ነው ምታቀርቡት እረ በጣም ይደብራል :: ላሊበላ ዩቱብ በጣም ህዝብ እየጠላችሁ ነው :: በጣም የ ቆየ ቪዲዮ እያመጣችሁ ህዝቡን አታደናብሩ እባካችሁ ከ ድርጊታችሁ ተቆጠቡ :: አንድ ሰው report ካረገባችሁ ዋጋ ትከፍላላችሁ 😡 ዋ!
@askuema1260
@askuema1260 2 ай бұрын
አዬ ገንዘብ የ4 ወር ዜና እንደ ትኩስ መሠቅረብ ይቅር ይበላችሁ
@Yohana-zj9pj
@Yohana-zj9pj 2 ай бұрын
አናትህ ይፍረስ አንተ አባይጠንቋይ
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k Ай бұрын
ይሄ ሰዉዬ እስከ መቼ ነዉ ትንቢት እያልክ የምታላዝንብን?? ምንም ወፍ የለም😂😂😂😂😂😂😂😂
@zenebe614
@zenebe614 2 ай бұрын
የአንተን የውሸት ወሬ ከእግዚአብሔር አሰራር ጋር አታገናኘው አሰልቺ።
@AchalluBedassaHommaHobsse
@AchalluBedassaHommaHobsse Ай бұрын
አንተ ሰዉዬ መቅስፍት አታዉራ!!
@DeGe-mj7zz
@DeGe-mj7zz Ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ሁሌ በቅዠቱ ምዕመናን ለምን ያደናግራ ሁሌ ውሸት ብቻ
@Sebat24
@Sebat24 Ай бұрын
አንተ ትረትረ አንተ ከተናገረከው አንድም የተፈፀመ የለም👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
ስንት ጊዜ ነው እሄን መልእክት እየደጋገማቹሁ የምታቀርቡት ? ኧረ ተዉ እናንተ አህዛቦች መጨረሻቹሁ አሣዛኝ ይሆናል
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
ስንት ጊዜ ነው እሄን መልእክት እየደጋገማቹሁ የምታቀርቡት ? ኧረ ተዉ እናንተ አህዛቦች መጨረሻቹሁ አሣዛኝ ይሆናል
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 8 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,6 МЛН
እንዳያመልጥዎት ሰማያት ይከፈታሉ፤ ሕሙማን ይፈውሳሉ (ርኅወተ ሰማይ)
29:16
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 219 М.
Czn Burak vs Argenby Which sigma is better?
0:19
ARGEN
Рет қаралды 14 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 27 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 7 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 32 МЛН