ውሰደኝ - Ethiopian Movie Wusedegn 2022 Full Length Ethiopian Film Wesedegn 2022

  Рет қаралды 560,770

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Жыл бұрын

ውሰደኝ - Ethiopian Movie Wusedegn 2022 Full Length Ethiopian Film Wesedegn 2022
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 386
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Жыл бұрын
ሄኒ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አድናቂህ ነኝ ሁላችሁም ኢትዬጵያውያን አርቲስቶቻችን እግዚአብሔር በመንገዳችሁ ሁሉ ይጠብቃችሁ ከዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች የጨለማ ስርአት ሴራ ይጠብቃችሁ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💛❤
@user-bs2gp5lv7k
@user-bs2gp5lv7k Жыл бұрын
ሄኒ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ገራሚ ትወና ነው ሄኒ አስለቅሶኛል 😪🙏 ፍቅረኛሞች ባላችሁ ጊዜ በመተማመን በፍቅር ኑሩ የሌላ ሰው ምክር አትስሙ ትልቅ መልእክት አለው ።
@helentadese
@helentadese Жыл бұрын
L
@DarartuusmailYusuf
@DarartuusmailYusuf Жыл бұрын
@@helentadese it to the next time we come to
@DarartuusmailYusuf
@DarartuusmailYusuf Жыл бұрын
@@helentadese it to the next time we come to
@kibretgetachew8370
@kibretgetachew8370 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ "የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም" ሰወች ሆይ በህይወት እስካለን እንዋደድ እንተሳሰብ የማያስፈልገንን ስናባርር የኛ የሆነዉ ነገር እያመለጠን ነው። ተዋናወቹ ሁሉም 1ኛ ናቸዉ በርቱልን ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ!!
@rosaabdul2240
@rosaabdul2240 Жыл бұрын
ባባዬ ነብሰህ ይማር 😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@SaraZinaei
@SaraZinaei Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@emanseid5684
@emanseid5684 Жыл бұрын
የሄኖክ ፊልሞች ሁሉም አሥተማሪ ናቸዉ
@user-js7sz3mt5x
@user-js7sz3mt5x Жыл бұрын
ሄኖክ ባንተ ውስጥ ባባን 😭አስታወስኩት ነፍሱን ይማር 👏👏👏ለእናንተም ረጅም እድሜ ያጣችሁ አሪፍ አስተማሪ ነው
@zinetmusa4977
@zinetmusa4977 Жыл бұрын
ያለቀስኩበት ፊልም በጣም አስተማሪ ለፍቅር ታማኝ እንሁን ሁላችንም
@user-ik1cd1vl6o
@user-ik1cd1vl6o Жыл бұрын
እራሄል በጣም ነው የምወድሽ አች ያለሽበትን ፊልም ሁሉም ይመቸኛል 💯🌹🌹🌹❤️
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው ገራሚ ፊልም ነው ሄንዬ አልተቻለም ዴቭ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልን
@giasbd1227
@giasbd1227 Жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ሄኖክን እሚወደዉ
@harounmd701
@harounmd701 Жыл бұрын
ሄኖክ ዛሬ ገና ፊልም ሰራህ ምርጥ ነው
@user-qz9sj1le3x
@user-qz9sj1le3x Жыл бұрын
አስተማሪ ጥሩ ፊልም ነው ምን ያደርጋል አንዳንዴ ሁሉም ነገር ካረፈደ ይገባናል በትዳር ውስጥ አለመተማመን ትልቅ ፈተና ነው በጭቅጭቅ በመጣላት አንድም ደቂቃ ማባከን የለብንም ህይወት አጭር ነች 😢
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል መጨረሻዉ ቢድን መልካም ነበር ትምህርትም ይሆን ነበር የተኮል መጨረሻዉ እብደት ነዉ ወዳጅ መሥለዉ ከሚያጠቁ ሠዋች ፈጣሪ ይጠብቀን
@fatumsnaesh9678
@fatumsnaesh9678 Жыл бұрын
Amenii
@zaa4689
@zaa4689 Жыл бұрын
ሠወች ሆይ ሣለን እንዋደድ ለዚች ኩትራት ንሮ ፀብ ይቅርብን🙏
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
ከደዚህ አይነት ነዝናዛ ሴት ይጠብቃቹ ወንዶች😥😥😥😥ሄኒ አሳዘነኝ😥😥
@ymenash
@ymenash Жыл бұрын
በጣም ብዙ ነገር ያስተምራል አስለቅሱኛል ፍቅረኛ ወይም ባል ያላችሁ የሰው ነገር አትሰሙ ምክንያቱም የሠው ምክር ተሠማችሁ ነገሩች እደጠበቅሀቸው አታገኛቸውም እና😢😢😢😢❤❤❤
@messiaboumhaya3064
@messiaboumhaya3064 Жыл бұрын
በፍቅር ላይ ፀብ ቅናት አለመግባባት አሉ በነዚህ ላይ ግን መጨረሻዉ ያምራል ወይም አድ ሰዉ ይለያል ለማንኛዉም ያምራል
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ሔኖክና ደቭ ካሉበት ፊልሙ ያምራል😍
@kalambadikoottumala6086
@kalambadikoottumala6086 Жыл бұрын
የቅናት መንፈስ የተውጋ ይሁን😌🙏
@abduadem6932
@abduadem6932 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው እያዝናና ትምህርጥ የሚሰጥ የእውነታውን አለም ቅናት ትዳርን የሚያፈርስእና ብዙ ባለትዳሮችን ያለያየና ልጆችን ያለአሳዳጊ ያስቀረ ሁለተኛው HIV በሽታ ነው።ሄኖክ ድንቁ በርታ ምርጥ የኢትዮጵያ አርቲስታችን ነህ በፊልሙም ላይ ያሉትም ቺኮች ያምራሉ ቆንጆዎች ናቸው
@user-bl9vw9fg9i
@user-bl9vw9fg9i Жыл бұрын
የሚገርም ፊልም ነዉ በዛ ላይ አስተማሪ ፍቅር በእልሕ አይሖንም ጥላቻን ያመጣል እጅ ፈፅሞ በክፋት ፍቅርን ማሸነፍ አይቻልም ፍቅር በፍቅር ብቻ እጅ👆
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
ዳዊትዬ በጣም ነው ምወድህ ምን ጉድ ነህ በጌታ ብሌኔ ስትል ወዬ ስልህ ነው ፊልሙ ያለቀው
@pastorwendmagegnasfaw4468
@pastorwendmagegnasfaw4468 Жыл бұрын
ትልቅትምህርት ነው የፍቅር ጊዜ ላይ መተማመን ተባረኩልኝ
@user-rh1gn8fc1n
@user-rh1gn8fc1n Жыл бұрын
ቆንጆ ነዉ በሰው ትዳር መግባት ትርፉ ይህ ነዉ 👍
@wollodessie4839
@wollodessie4839 Жыл бұрын
ሔኒ ምርጥ ፊልም ነው አስለቀስከኝ ግን 😭😭😭
@chilotefenta2137
@chilotefenta2137 Жыл бұрын
ሁሌም ሞት አንዳንዴ እንኳን ድናቹ አሳዩን
@user-xe9wu5no4z
@user-xe9wu5no4z Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 Жыл бұрын
ትክክል የዘመኑ ገጠመኝ ነው ሴቱ አይንአውጣ ከሚሰት በላይ ነን የሚሉ የዘንድሮ ሚሰት ጨቅጫቃ ሰትመጣ ጭቅጭቅ ሰትጠፈ መነፈረቅ አሰተማሪ ፈልም ነው
@lixmony5452
@lixmony5452 Жыл бұрын
በጣም ነው እምወዳጁ😍😍😍
@prime7581
@prime7581 Жыл бұрын
በጣምጥሩ ለማንኛውም ሠው አስተማሪ በተለያ ለእኛ ሀገር ተዋናይ ዘፍኝ ታዋቂ አርቲስቶች ከጎናቸውበሀዘናቸውጊዜ አጠገባቸውመሆንአለብን አስተማሪነው ግን ዝምብዬ ሳስበው በእውነተኛ ታሪክላይ የተመሠረተ ነው ባባዬ ነብስይማር ለእናቱ መፅናናትንያላክጌታ ሄኖክ በርታ
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
ቅርብ ሰአት የሚለቀቅ ፊልሞች በአንድ ቀን ቀረፃ የሚያልቁ ናቸው🙈ፊልም ድሮ ቀረ በነ ባባ😭😭😭
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
😭😭😭 በትክክልል ሆድ አታስብሽኝ ኡፍፍፍ
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
@@mameeuntue7673 እኔም ብታይ እቅልፍም የለኝ እየመጣብኝ 😭😭😭😭
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
የበፊቶቹ ተወናዎች ሴቶቹ እራሱ በጣም ይችሉ ነበር
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
@@user-qw4kl8wl2c በጣም የድሮወቹ አሁን ላይ የሉም ትተዋል መሰል😪
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-qf3ie3kr8f ውዶቼ ደምሩኝ
@billykhadra5522
@billykhadra5522 Жыл бұрын
የ ባባ ታሪክ ነው እንዴ የዕውነት አርቲስቶቻችን ምንም አትሁኑ ሄኒ ጎበዝ በፊልምም ባትሞቱ
@user-hq2gw9rd9x
@user-hq2gw9rd9x Ай бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም እያለቀስኩ ጨረስኩት ❤❤❤ ፍቅር አለ
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍመጨረሻዉ ሢያሣዝን💔
@kidestmekonen6136
@kidestmekonen6136 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ቲክቶክ አይቱ የመጣ
@tigistades3879
@tigistades3879 Жыл бұрын
እኔ
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f Жыл бұрын
Me
@raheemaabdo4300
@raheemaabdo4300 Жыл бұрын
እኔ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@raheemaabdo4300 እህት ደምሪኝ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@tigistades3879 እህት ደምሪኝ
@ecaccount7816
@ecaccount7816 Жыл бұрын
የሚገርም ትወና ነው ሁላችሁንም እወዳችዋለው በተለይ ሄኖክ እና ዳዊት ያሉበትን ፊልም ማየት ያስደስተኛል ለሁላችሁም እረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
እነዚህ ልጆች በነጻ ነዉ እዴ የሚሰሩት ሌላ ተዋናይ የለም እዴ ሁሌ አንዳይነትሰወ
@shaidasmith7016
@shaidasmith7016 Жыл бұрын
ደሰ ይላል 😍😍
@tereonetereone
@tereonetereone Жыл бұрын
ሁሉንም ምርጦች ነው በረቱ
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 Жыл бұрын
ውይ ካተ ይሄን መስማት ደስ ይላል አሁን አሁንማ ወይ አስተማሪ አይደል ወይ አስቂ አይደል አረ ውይ
@mikufasil6789
@mikufasil6789 Жыл бұрын
ባባ ሂወት ታሪክ ነው እንዴ😭😭😭
@rosaabdul2240
@rosaabdul2240 Жыл бұрын
እኔም የባባዬ ሂወት ታሪክ ይመስለኛል ነብሱን ይማር 😭😭😭😭😭💔💔💔
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Жыл бұрын
@@rosaabdul2240 መቸ አይታችሁ ጉዲእረ ተው
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@askaldesie4791 እህት ደምሪኝ
@pkkhan17
@pkkhan17 Жыл бұрын
ደም ባባ ምን አመጣው ከዚህ ጉድ እኳ ነዉ
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Жыл бұрын
@@blentube3002 ማሬ ግቢና ደምሪኘ ኮመት ፃፊ እዲደምረሺ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Жыл бұрын
ሰው ሲያለቅስ ካየሁ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
ጸጉሯን ስትቆረጥ ምን መሰለች አሞራ እራስ ሀሀሀ
@yabatwa
@yabatwa Жыл бұрын
😅🤣🤣🤣🤣
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 Жыл бұрын
ክክክ
@redatedabdullah4805
@redatedabdullah4805 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-rf6fr3fp6p
@user-rf6fr3fp6p Жыл бұрын
😂😂😂
@alifmidia
@alifmidia Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እያለቀስኩ ጨረስኩት😭😭😭💔💔💔😭😭
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 Жыл бұрын
እዲህ አይነት ጨቅጫቃ ሴት አይሥጣችሁ ወዶችዬ በሥመአብ አቃጥላ በበሽታው ላይ በሽታ ሁናበት አቃጥላ ደፋችሁ 😢😢😢😢ምርጥ ነው በርቱ ዴቭ ሄኒ 😘😘😘
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
ለወደደው ሰው ይቀናል ጨቅጫቃ አይደለችም እውነቷን ነው ብትቀናስ
@memebakla378
@memebakla378 Жыл бұрын
ምረጥ ነው በረቱልን
@melkamutadese5622
@melkamutadese5622 Жыл бұрын
ዋው አስለቀሰኝ
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
ሄኒ ትችላለክ❤👈ረዥም እድሜ ይስጥክ
@kbkejivjr3601
@kbkejivjr3601 Жыл бұрын
ራህል የ ፀጉርሽ አስታይል አያምርም ግን በጣም ነው ምወድሽ
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው
@hawaimam9808
@hawaimam9808 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደሠይላል
@Love-fv8gz
@Love-fv8gz Жыл бұрын
5ኛ ነኝ ላይክ🤙🏻❤️
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
አረጀ የድቁልጂ እሀበሻ አይን የገባሰዉ ምን ያምርበታል
@FAnosTesfaye-jr2gq
@FAnosTesfaye-jr2gq 7 ай бұрын
❤❤❤❤ ዋው አስተማር ነው በጣም
@user-yo8wv3wv8i
@user-yo8wv3wv8i Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 Жыл бұрын
Really best actress specially Robel or heni always I proud him best. The new ladies acters also you have bright future on movies. Good job keep it
@algansheyimer6006
@algansheyimer6006 Жыл бұрын
ያ አላህ ድራማ መሆኑን እያወኩ የኔ ማልቀስ ማንይሉታል።
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሁሌም ከረፈደነው የሚገባን። እርብቃ የሰው ትዳር መበጥበጥ ሀጥያት ነው ባለትዳር ማፍቀር በገሃድ ስላለነው አስተማሪ ነው አስለቀሰኝ
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
የሰው ትዳር የሚበጠብጥ አናቱ ይበጥበጥ በእውነት
@workneshworknesh2916
@workneshworknesh2916 Жыл бұрын
😥😥😥😥በጣም በጣም አሪፍ ፍልም ነው አስለቀስኝ
@LemlemTalegita
@LemlemTalegita Ай бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው❤❤❤😊😊😊😊
@fikretkbroum2175
@fikretkbroum2175 Жыл бұрын
አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነው👍🥰
@rahelemeshaw3684
@rahelemeshaw3684 Жыл бұрын
ዋው ሄኖኬ ውይ የእውነት መስሎም ለአንድ ዘመዴ የሚሆነኝን እንባ አስፈሰስከኝ ውይ ስትችልበት
@saraseid8990
@saraseid8990 Жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ትወና
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
ዋዉዉ ምርጥ ፈልም ነዉ❤😭
@kalkidanmengstu2516
@kalkidanmengstu2516 Жыл бұрын
ጎበዞች በጣም ቆንጆ ፊልም ነዉ ፊልም እንደሆነ ባውቅም እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም
@afrocolourethiopia360
@afrocolourethiopia360 Жыл бұрын
Its good 📽️
@belayenshbeyene
@belayenshbeyene Жыл бұрын
ዋዉ አርፍ ነዉ ግን ሄኒዬ ፍቅር በርታ
@user-oe4zh9wd8l
@user-oe4zh9wd8l Жыл бұрын
የጠፋቲቪ አላይምአላለችምክክክክክክ
@abrahamleikun
@abrahamleikun Жыл бұрын
ባባዪን ያጣነው እደዜህ ነው የኛ ሀገር ሰው እደ ወፌት ወሪ ከማናፈስ እና ከማጣላት ከማጋደል መች ይሆን ሰው ሰውን አክብሮ የሜኖረው ነፍስ ይማር ባባ
@wechecha
@wechecha Жыл бұрын
ሙቪ አይቶ እንደኔ የሚያለቅስ የለም ግን የፊልሙ ታሪኩ ተልካሻ ከመሆኑ የተነሳ ሁሉም ካራክተር ቢሞቱ ከብሌና ከኪሩቤል በስተቀር ምንም ሀዘን እንኳ አይገባኝም::
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 Жыл бұрын
እባካችሁ በፊልምም ቢሆን አትሙቱ አርቲሥቶች ደግሞ የማይድን በሽታ አለብን እያላችሁ ፊልም አትስሩ ያች መጨረሻ ያበደችው ልጅ አንች ብሞች ጥሩነበር ለማንኛውም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ባባየ ከሞተ ወዲህ ማዲንጎ ከሞተ ወዲህ ለአርቲሥቶች በጣም እፈራለሁ
@eliasabebawwubshet4500
@eliasabebawwubshet4500 Жыл бұрын
Okey
@user-bk4mk2qw8h
@user-bk4mk2qw8h 4 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ
@amanuelakalu5590
@amanuelakalu5590 Жыл бұрын
ሄን እረጅም እድሜ ኑሪልኝ አበቴ
@user-gw3ys9zt7i
@user-gw3ys9zt7i Жыл бұрын
አሪፊ ፊልም ነው በሩቱልን
@hayiba8581
@hayiba8581 Жыл бұрын
ሰላም ውዶቼ ኑ እንሹፈው 🥰🥰🥰
@Linaye05
@Linaye05 11 ай бұрын
henoke yalbet film hulu ymechenal arif astemari nw enamesginaln
@saidasaid467
@saidasaid467 7 ай бұрын
ትዳር ላላቺሁ ልጆቺ ባላቺሁን ተካባከብ አለፈ በሆላ ሁሉም ይቆጫልና
@ganethailu7156
@ganethailu7156 Жыл бұрын
ወይኔ እንባዬን እንዴት ልቆጣጣር
@mama-yz2iq
@mama-yz2iq Жыл бұрын
Ethiopia move ሁሌ ካሰር ሲይዛቸዉ ይሞታሉ አሜሪካ move ደሞ ተሽሎት ተስፋ ይሰጡካል እባካቹ ለሌላዉ. ተስፈ እንዲሆን ተሽልዋቹ አሳዩን
@adanachiadanachi3658
@adanachiadanachi3658 Жыл бұрын
ፍቅር በጊዜው ተጠቀሙ ከሄዴ አትለድሙ
@TigistGirma-cv3sq
@TigistGirma-cv3sq 4 ай бұрын
eskemechereshaw Dres Ymotal Byi Alasebkum Betam Arif Film New Lebzuwoch Astemarenew
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 Жыл бұрын
Mecereshaw betam yzazenal 😊😊😊😊😊😊😊😊
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
😰😭😰😭ሄኑዬ ሁላቹም ውድድድ አስተማሪ ነው
@mignotbik9257
@mignotbik9257 Жыл бұрын
🥰🥰♥️♥️እናመሰግናለን
@FatyaHahdi
@FatyaHahdi Ай бұрын
Ere betam yamal gn filmu astemari new ❤❤❤
@almegirma4121
@almegirma4121 Жыл бұрын
ምን ይመስላሉ ከየት ነው የተሰበሰቡት ዘንድሮ የምናየው የለም
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
እድሜ ከሰጠን ብዙ እናያለን
@abdoulsalammohamed6001
@abdoulsalammohamed6001 Жыл бұрын
The girl who plays the villain character is amazing. I hope to see her again. She's a good actress.
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@ecaccount7816
@ecaccount7816 Жыл бұрын
የባባዬ መሞት ለሁሉም ሰው ህመም ነው ግን ደግሞ በህወት ያለን ሰው በሞተ ብላችው እምትመኙ ሰዎች እናንተን ድፍት ያድርጋችሁ
@shashezinabe8220
@shashezinabe8220 Жыл бұрын
መጨረሻው 😢😢
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም
@user-bv3vy5xh5g
@user-bv3vy5xh5g 11 ай бұрын
ያረብ ካለፈ በሗላ የሚፀፀት አታድርገኝ😢😢😢😢😢
@maremam2353
@maremam2353 Жыл бұрын
filmi sayi baban new yemasibewu😥😥
@barneeshmashala9884
@barneeshmashala9884 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-fh8qx1pw3g
@user-fh8qx1pw3g Жыл бұрын
ዳዊት ስላለበት ልየው እጅ ሄኖክእንኳን የቸገረው ሰው እርጉ ያገባል እንደሚባለው
@fvv1680
@fvv1680 Жыл бұрын
ባባየ ነብስይማር አየይይይይይ ባባየ
@tigistdemissie948
@tigistdemissie948 Жыл бұрын
Arif nw henok techelaleh
@lemigaultigray505
@lemigaultigray505 Жыл бұрын
😢😢😢ሄኖክ😢❤❤ባባዬ ኣሰታወሰከኝ አይይ አዚቺ ኣለም
@ksakkmm6790
@ksakkmm6790 Жыл бұрын
hulachhum des yemil sra new❤❤❤❤
@amarikgeto791
@amarikgeto791 Жыл бұрын
ይቅርታ ግን የኢትዮጲያ የፊልም ዳሪክተሮች አንድ ሰው ብቻ ነው የሚያውቁት ልበል ሲደጋገም በጣም ይሰለቻል ብዙ የወንድ አክትረስ አሉ ለምን ቀየር አታደርጉም ሁል ግዜ ተመሳሳይ ፊት አረ ይሰለቻል ነው ኢትዮጲያ ውስጥ አንድ አክትረስ ብቻ ነው ያለው.
@nabylly
@nabylly Жыл бұрын
yewend Actress 🤣🤣🤣
@amarikgeto791
@amarikgeto791 Жыл бұрын
@@nabylly እውነቴ ነው ተደጋገመ እኮ
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
እፍ አቦ እኔ እራሱ ልል ነበር በጣም ተደጋገመ ብቻ የድንቁ ልጅ እኮ ተመላለሰብን😁😁
@amarikgeto791
@amarikgeto791 Жыл бұрын
@@user-qf3ie3kr8f በጣም እንጂ መደጋገም አይገልፀውም. ደሞ እኮ አንድም ቁምነገር አዘል ፊልም የለም በተለየ የዚህ ሰሞን ፊልም
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
@@amarikgeto791 ፊልም ድሮ ቀረ በነ ባባ ከ6 አመት ወደዚህ የሚለቀቅ ፊልም ልብሳቸው አይቀየር በአንድ ቀን ሁሉ ነገር ጨርሰው ቁጭ🤨🤨🤨
ውሸታም   - Ethiopian Movie Weshetam 2022 Full Length Ethiopian Film Wushetam 2022
1:37:55
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 432 М.
ጥግ ጥጉን ሙሉ ፊልም Tig Tigun full Ethiopian movie 2022
1:21:21
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 18 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 2,5 МЛН
ላይሞላ - Ethiopian Movie Laymola 2023 Full Length Ethiopian Film Laimola 2023
1:18:28
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 153 М.
ማርሽ ቀያሪው - Ethiopian Movie Marsh Qeyariw 2020 Full Length Ethiopian Film Marsh Keyariw 2020
1:46:00
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 943 М.
ሓቀና ዛንታ"መርድእ "ታ ሄዋን "
9:35
Akye Wedi
Рет қаралды 660
አባት ሀገር Ethiopian Movie Abat Hager - 2019 ሙሉፊልም
1:39:42
አንድ ሁለት ሙሉ ፊልም And Hulet Ethiopian film 2019
1:47:39
ኢንስፔክተሩ- Ethiopian Movie Inspecteru 2019 mundan Chapter 2 Full Length Ethiopian Film Inspecteru 2019
1:19:16
ጣፋጭ ሙሉ ፊልም Tafach full Ethiopian movie 2023
1:20:52
አንደ እናት Ende Enat - Ethiopian Movie 2018
3:29:05
Arada Movies
Рет қаралды 1,6 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
0:42
Нищая спасла собаку🥺❤️
0:59
Trailer Film
Рет қаралды 3,9 МЛН
Which water gun will you get it?
0:26
YJTOYNIKOLA
Рет қаралды 16 МЛН
СО СТОРОНЫ (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 2,9 МЛН