አስደማሚው የዐቢይ ቆይታ❗️

  Рет қаралды 93,258

Hasab Meda

Hasab Meda

5 ай бұрын

#breakingnews #ethiopianews #abiy_ahimed_wanchi

Пікірлер: 337
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 5 ай бұрын
ጀግናው ብርቱው የኢትዮጵያ መሪ አቢቹ አባ-መላ. በሄድክበት ፍቅርን ሰላምን የምትናገር መሪዬ ኑርልኝ ለስራ ወደሗላ የምትል ከትንሹም ከትልቁም ጋር አብረህ ጎበስ ቀና የምትል ፈርሐ እግዚአብሔር የሆንክ መሪ ማንም ቢሰድብህ ማን ቢያጓጥጥህ ምንም የማይመስልህ ብቻ እግዚአብሔር ከክፉ ከሰው ጅቦች ጥላ ከለላ ሆኖ ይጠብቅህ።አቢቹ ኑርልን ያሰብከው ሁሉ ይሳካ❤❤❤❤❤
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 💚💛❤️ 🌹🌹💚💛❤️
@kasechshiferawe8937
@kasechshiferawe8937 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ጠላቶች አልተኙም አንተም አልተኛህላቸውም በየቀኑ ከመስራት ያገደህ የለም አይኖርምም በርታልን ጀግናው መሪያችን ❤❤❤❤❤
@alemuhunde8576
@alemuhunde8576 5 ай бұрын
ድንቅ ሰብዕና ያለው የዘመኑ ታላቅ መሪ እድሜና ጤንነት ይስጥልን ።ጠላት አይኑ እያየ ኢትዮጵያ ታድጋለች ።ወንደሜ ጆን አንትም በርታ የበኩልህን እየጣርክ ነው በርታልን ።አመሰግናለው።
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር እጅ አለበት ሰውማ ብቻውን እንዲህ ድል አያደርግም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@meskeremabebe1735
@meskeremabebe1735 5 ай бұрын
በትክክል እ/ር ከእርሱ ጋር ነውውውውውውውውው።
@tadougalaxy9799
@tadougalaxy9799 5 ай бұрын
የኔ አባት ዘርህ ይባረክ ለምለምልኝ
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 5 ай бұрын
አቤቱ:አምላክ:ሆይ:ምን:እንላለን:ክብር:ሁሉ:ለአንተ:ይሁን::
@user-gr8qt2tm9u
@user-gr8qt2tm9u 5 ай бұрын
Ameeeeen❤❤❤❤❤❤❤
@mihiretbarbuda4872
@mihiretbarbuda4872 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ውብ አርጎ የፈጠራትን ሃገሩን ኢትዮጵያ ያላትን የተፈጥሮ ውበት ለሌሎች ለማሳየት ቆርጦ የተነሳ የሩቁን ማየት የሚችል አስተዋይ መሪ ዶ/ር አብይ እግዚአብሄር እብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@noahnoah6012
@noahnoah6012 5 ай бұрын
Amen 🙏
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 5 ай бұрын
Amen 🙏
@Anumma572
@Anumma572 7 күн бұрын
ትክክል ተባረክ
@tsigedinku2372
@tsigedinku2372 5 ай бұрын
በጣም በጣም ድንቅ ነው። ስለ ኢትዮጵያ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ!!!
@sofiamohammad9722
@sofiamohammad9722 5 ай бұрын
በሂወቴ አገረ እንዲህ አይነት መሪ በማግኘቶ አልሀምዲሊላህ❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 5 ай бұрын
ጀግናዉ መሪ እንዲህ ነዉ ሰርቶ የሚያሳይ ታታሪ አገር ወዳድ ኑርልን ምንጊዜም ከጎንህ ነን አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አሜን 🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@user-mn8vi4yf9k
@user-mn8vi4yf9k 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ጀገነ ሞራ
@solomonbelayneh1245
@solomonbelayneh1245 5 ай бұрын
እኔ ምን እንደምል አላውቅም ቃላት አጣሁልህ ግን🙏🙏🙏👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉
@andualemkagnew1200
@andualemkagnew1200 5 ай бұрын
🇪🇹Dr. አብይ ለተጎሳቆለች አገራችን መድሃኒት!!! ለጠላቶቻችን መቅጸፍት!!!🇪🇹
@atsedezewde6777
@atsedezewde6777 5 ай бұрын
እ/ር የረዳው መሪ ነው ዘመንህ ይባረክ
@KuryYifru
@KuryYifru 5 ай бұрын
በዘመኔ ይህንን ድንቅ መሪ በማግኘቴ በጣም ዕድለኛ ነኝ።
@cherinetmolbiko6375
@cherinetmolbiko6375 5 ай бұрын
ዶ/ር አቢይ አንተን ለኢትዮጵያ የሰጠ እግዚአብሔር ይማስጌን ገና ብዙ እናያላን ራጅም ዕድሜ ይስጥልህ
@medidi2148
@medidi2148 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲረዳ ከሰማያት ወርዶ❤❤❤❤❤❤❤❤ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@jenetjenet2880
@jenetjenet2880 5 ай бұрын
የኔ ድንቅ መሪ የምደግፍክ በምክንያት ነው አይዞኝ ውሾቹ ይጮሀሉ ግመሎቹ ይሄዳሉ በርታ ምን ልበል ቃላቶች ያጥሩኛለ ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ ጀግና
@User-lu8gn
@User-lu8gn 5 ай бұрын
Abicuye ❤️🙏🙏🙏
@keftam
@keftam 5 ай бұрын
የጠ/ሚር ዐብይን ራዕይ ለመደገፍና አገራችንን እና ሕዝባችንን ለመታደግ ሁላችንም በያለንበት ኃላፊነታችንን እንወጣ። የሚሰራና የሚታትር መሪ ተገኝቷል። አሁን የዜግነት ኃላፊነቱን የሚወጣ አገርንና ሕዝብን በሙያውና በሚችለው የሚያገለግል አገሩን የሚወድና የሚያከብር ዜጋ ነው የሚፈለገው።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 5 ай бұрын
ሰላም አንበሳዉ ዮኒ ዉድ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@biskut6932
@biskut6932 5 ай бұрын
እንዲህነች ሀገሬ ወጣት አልማት ሀገር ስትለማ አያኮራም ቱሪዝም ሲስፋፋ አያኮራም ሁሉም ለእናት ሀገሩ ዘብ ይቁም
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 5 ай бұрын
ጀግናዉ ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
@salimselam9514
@salimselam9514 5 ай бұрын
አባ መላ❤❤❤❤❤
@tafaangiaeiy5564
@tafaangiaeiy5564 5 ай бұрын
Thank you prime Minister Dr.Abey
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 5 ай бұрын
አኛ ዝም ብለን አደለም አብቹ አብቹ እምንለው ገና ምን አይታችሁ ኢትዮጵያን በውበት ከረንጓዴ ያለብሳታል አለም ሁሉ ለጉብኝት በሮ ይጓዝባታል አትጠራጠሩ ለመኖርም ዜግነት ለማግኘትም ይመኛታል ። ጀግናው ዶክተር አብይ አህመድ ኮራሁብህ ሰርቶ ማሳየትን ባንተ አየሁ 💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍✌️🙏🙏💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 5 ай бұрын
በጣም ትክክል 🎉🎉🎉🎉 ገና ገና አለ ገና ብዙ እናያለን የኢትዮጵያ አምላክ ከጎኑ አይለይ🙏🙏🙏🙏🙏
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 5 ай бұрын
ውብ ኢትዮጵያ ውብ ምድረ ገነት አብቹዬ የኢትዮጵያ አባት ደግ የትውልድ ብርሐን የአፍሪካ ፀሐይ ነሕ ዘመንሕ ይባረክ ከነ መላው ቤተሰብሕ 🇪🇹 እንወድሐለን ያሰብከው ተሳክቶ ኢትዮጵያ ሰላምዋ በዝቶ ኡፈይ ብለሕ የምትደሰትበትን ለማየት ያብቃን አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አብቹዬ 🇪🇹እናመሰግናለን 🙏🇪🇹❤
@tsion3656
@tsion3656 5 ай бұрын
የሚያኮራ መሪ ዝቅ ብሎ አገሩን ከፍ የሚያደርግ ትጉህ ታታሪ ይሄን መረዳት ላልቻሉ እግዚአብሔር የልባቸውን አይን ያብራላቸው
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-iu9gs5uf7m
@user-iu9gs5uf7m 5 ай бұрын
በኢትዮጵያ የመሪዎች ታሪክ እንደ ዶክተር አብይ ሰው ሰው የሚሸት መሪ እና የህዝብ ፍቅር ያለው የሀገራችንን ጋራ ሸንተረር ሜዳ አና ገደል ተዘዋውሮ የያ መሪ ያለ አይመስለኝም አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 5 ай бұрын
አብቹ ይችላል አይገልፀውም አባቴ ❤
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 5 ай бұрын
ለማድነቅየማውቀው ቃል አይበቃኝም 👍❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️👍👍❤️👍
@user-lx8zs5zk8b
@user-lx8zs5zk8b 5 ай бұрын
ጀግና ታታሪ ሰላም ወዳድ አስታራቂ ሽማግሌ እንኩንስ ለመስራት ለማጥፋትም ግዜ ያስፈልጋል አምላክ እውቀት ይጨምርልህ ራይህ ገብቶአቸው አብረው ለሀገር ለሚሰሩ ታሪክ አይረሳችሁም እናመሰግናለን
@asnigeleta4851
@asnigeleta4851 5 ай бұрын
Dr. God bless you abundantly 🙏🙏🙏🍎🍎🍎🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🌺🌺🌺
@SebleKifle-ce5hw
@SebleKifle-ce5hw 5 ай бұрын
I love my brother Thank you God bless you 👌👌👌🇪🇹🇪🇹🌹
@user-zb9dm8um1p
@user-zb9dm8um1p 5 ай бұрын
የሀገሬ መሪ ገና ብዙ ታሳየናለህ ተባርከሃል
@tilahunkassa1741
@tilahunkassa1741 5 ай бұрын
Hero ABY
@Ethiopia278
@Ethiopia278 5 ай бұрын
አቢቹ ጀግናዉ መሪያችን . We love u❤❤❤
@emue3460
@emue3460 5 ай бұрын
ብርቅዬ እና ድንቅዬ መሪያችን። ዘመንህ ይለምልም።
@user-dk9of1ok1n
@user-dk9of1ok1n 5 ай бұрын
The african Lion. THE REAL LEADER OF THE WORLD ABIYCHUU. AM VERY PROUD OF YOU. THE TRUE SON OF ETHIOPIA.
@User-lu8gn
@User-lu8gn 5 ай бұрын
Abchiye በፈርስ አሸብርቃን ለመቀበል መዘጋጀት አለብን መልክት አድርሱልን አጆለ ወንቺ
@ethioarsema6175
@ethioarsema6175 5 ай бұрын
🥰 my PM Dr. Abiy 🤗🥰🫶🏽🫶🏽🫶🏽 what an amazing man. ኢትዮጵያ will forever be greatful to you, for what you have done for the country 💚💛❤️ አግዚአብሔር የባርክህ የጠብቅህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@african-2000
@african-2000 5 ай бұрын
God bless #ABICHU'YE ... God bless #ETHIOPIA'YE
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 5 ай бұрын
What an extraordinary leadership that delivered to its people. Congratulation Your Excellency. Noble Lauret, PM Abiy Ahmed for your achievements to build Ethiopia! Ethiopians are proud of you for setting unwavering standard for future leaders and for inspiring us. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 5 ай бұрын
ጀግናውና ታታሪው መሪ አብያችን በየ ሄድክበት የሠው ፍቅር አለህና ፍጹም የዚህች ታላቅ ሀገር መሪ በመሆንህ እድለኛ ነህና ልትኮራ ይገባል እኛም በአንተ እጅግ በጣም አመርቂ ስራ እንኮራለን አምላካችን ይጠብቅህ ።
@meseretethiopiaeast5350
@meseretethiopiaeast5350 5 ай бұрын
አብይችን ታበሪክ
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 5 ай бұрын
@@meseretethiopiaeast5350 አሜን
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤️ 💚💛❤️ 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 5 ай бұрын
@@yeshashworkbeyene2082 ይገባዋል
@begeta5837
@begeta5837 5 ай бұрын
😂
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 5 ай бұрын
ሠላም ወዳጀ
@mulualembekele1619
@mulualembekele1619 5 ай бұрын
ዶ/ር አብይ እንዲህ የለፋህባትን ኢትዮዽያ ሰላም ሆና ለማየት እግዚአብሔር ያብቃህ❤❤❤
@sarasiyoum
@sarasiyoum 5 ай бұрын
በርቱ አንተም መሪያችንም 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@berhaneabera5743
@berhaneabera5743 5 ай бұрын
ኢትዬጺያ ከአቢቹ ጋር ወደፊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍🥰🥰🥰ጆኒዬ በርታ እንወድሀለን🥰
@Solomon.A272
@Solomon.A272 5 ай бұрын
የሚገርም አስደማሚ ውበት ፣ ከማመስገን ውጭ እስቲ ምን ይባላል ፣ በቦታው ተገኝቼ እስካየው እጅግ ጎጉቻለሁ ፣ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶክተር አብይ አህመድን አለ ማመስገን ንፉግነት ነውና እጅግ እናመሰግናለን ፣ ገና ብዙ እንጠብቃለን ፣ እድሜና ጤናን ይስጥልኝ እኝህን ድንቅ መሪ ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ ❤❤❤ 👍!!!!
@tesfayekebede8442
@tesfayekebede8442 5 ай бұрын
Wow amazing places and amazing Ethiopians pirminseter Dr Abiy great work ❤
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 5 ай бұрын
ሁሌም እምልህ 1 ነገር ነው እሡም መሪዬ
@ayugebre4253
@ayugebre4253 5 ай бұрын
meriye
@EyaAbebe.
@EyaAbebe. 5 ай бұрын
ዋው😮😮😮
@helenh6930
@helenh6930 5 ай бұрын
Wow, wow, wow, unbelievable, Dr Abbay well done. You have made me so proud to have a prime minister like you. Evens you had all this problems you are facing at the moment. But you are going through it. I think that’s made you mor stronger, and stronger, you changing Ethiopia for bad to good. long leave our hero prime minister.❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fekadudejene5109
@fekadudejene5109 5 ай бұрын
👏👏👏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 5 ай бұрын
መሪዬ ባትሆን ማርያምን ይቆጨኝ ነበር አብቹኮ ጀግናዬ እግዚአብሔር ካንቸ ጋር ይሁን ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 5 ай бұрын
አብቹ ጀግና 😍😍😍😍😍😍
@tsehayaseffaa2129
@tsehayaseffaa2129 5 ай бұрын
10Q 🎉🎉 P.m Abiy
@rebka5068
@rebka5068 5 ай бұрын
ታምርኛው ጠቅላያችን እናመስግንሀለን እይተን የማናውቀውን እያሳየህ ነው ክበርልን ለዝህ ድንቅ ለሆነ ስራ የተባበራችሁ ሁሉ እናመስግናችሁለን
@shemsyakader3748
@shemsyakader3748 5 ай бұрын
ማሻአላ በጣም ነው ደስ የሚለው❤❤❤❤
@lulatadese5445
@lulatadese5445 5 ай бұрын
ዐብቹ ኑርልኝ ❤
@romaneworkasres1774
@romaneworkasres1774 5 ай бұрын
አሽቃባጭ ምንታረጊ የንችን ቤትአላንኳኳ ይሆል፡
@helenh6930
@helenh6930 5 ай бұрын
መሪያች ክቡር ክቡር ዝቅቡዬ አከብርሀሉው ለኢትዮጲያ በመልክት የመጡ ድንቅ ሊደር እኔ ቃላት የለኝም
@zessseyoum9963
@zessseyoum9963 5 ай бұрын
What a gorgeous site and beautiful people! Thank you so much for putting this together and share with us! Be blessed! You put a permanent smile on me!
@user-vj5yc9in1k
@user-vj5yc9in1k 5 ай бұрын
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 5 ай бұрын
He is doing amazing.
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 5 ай бұрын
ሰዉዬዉ እኮ ከልቡ ሰዉ ነዉ ከሰዉነት የወረደ ምድረ ፅንፈኛ አሰቃየዉ እንጅ።
@keftam
@keftam 5 ай бұрын
ዐብይን ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ሕዝብ አመሱት እንጂ! እነዚህ ደናቁርት!
@alaaabualsoud94
@alaaabualsoud94 5 ай бұрын
,ግማታም.ኦሮሞ😂😂😂😂😂😂
@keftam
@keftam 5 ай бұрын
@@alaaabualsoud94 ይኸውላችሁ! ኸየት መጣኽና አንተዬ ዲይርግም አልክበት! ዴይግሞ አያፍር ዓይን ዴረቅ ግማታም ይላል እንዲየ ይኸ ራሱ የጠነባ! አንትዬ እህሳ ዴየግም አይዶል!
@yakedmoarmyjegnaw4363
@yakedmoarmyjegnaw4363 8 күн бұрын
@@alaaabualsoud94 tennb gematam fota lebash
@biftuuteshome8109
@biftuuteshome8109 5 ай бұрын
WOW amezing ❤️❤️❤️
@EtensheBancha
@EtensheBancha 5 ай бұрын
Be Abchu zemen mefteren Egezbehehr Amesegenekut betam ❤❤❤❤❤❤
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 5 ай бұрын
ጀግናው ሀቀኛው ፍትሀዊው ሀገር ወዳዱ መሪዬ ዶ/ር አብይ አህመድ እወድሀለው ወላሂ ከጎንህ ነኝ ።
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 5 ай бұрын
አብቹ ምርጥ መሪ❤❤❤❤
@genettekle4477
@genettekle4477 5 ай бұрын
አበሻ ያልገባው አንድ ነገር አለ አብይን እግዚአብሄር ራሱ ልክ እንደ ናኦድ ምድሪቱን ሊየሳርፍ እራሱ የሾመው መሆኑን አልተረዱም የ ለጉትን ቢያደርጉ አያሸንፉትም እግዚአብሄር አብሮት የሆነ እንዲህ ይሳካለታል 30አመት ገዝተው ቀንበር ያከበዱብንን ምድራችን ላይ ዝሙት ጉቦ ዘረኝነት ክፋት ጥላቻ ራስ ወዳድነት ሳይሰሩ መክበር ሌብነት መጠጥ ጫት ሀሺሽ ምን ያላመጡት አለ ይህን ሁሉ ነቅሎ እንዳጥል የሾመውን ማንም አይጥለው ከንቱ ልፋት የተባረከ የተወደደ ቃሉን አክባሪ እንደአብይ የለም ዘላለም ንገስ
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 5 ай бұрын
እውነት ነው።ለዘለዓለም ይንገሥ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 💚💛❤️ 🌹🌹 💚💛❤️
@keftam
@keftam 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ ጥሩ አጋጣሚ አግኝታ ነበር። ዐብይ አሕመድ ብልህ፣ ችሎታውና ፍቅሩ ያለው ሰው ነው። ወታደር ሆኖ ዘምቶ፣ ሕይወቱን ለአገሩና ለሕዝቡ አዘጋጅቶ ያሳየ ሰው ነው። ግን የሕዝባችን የድንቁርናው ስፋቱና ጥልቀቱ የሚወደውንና የሚሠራለትን እንኳ ለመለየት ተሳነው! አይ አገራችን አለመታደሏ!
@FujairahTawein-rn8ib
@FujairahTawein-rn8ib 5 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️
@meseretethiopiaeast5350
@meseretethiopiaeast5350 5 ай бұрын
🌷🌹❤
@hanusheriff3590
@hanusheriff3590 5 ай бұрын
❤❤❤❤ Abichuyyy may Allah help you
@rosariovettrano4995
@rosariovettrano4995 5 ай бұрын
በጣም ሚገርም መሪ ወንድማችን በርታ ኢትዮጵያ ጎንህ ናት 🌹🌹🌹 ቀ Brussel Belgium
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 5 ай бұрын
Our bloved P/M. Dr. Abiy Ahmed, We are so proud of you !!!!! We love you.❤❤❤❤❤❤❤❤
@teberehabraha4172
@teberehabraha4172 5 ай бұрын
አንድ አቡቺ አይደለህም ሺ አብያችን የማይበገር ፍቅር የሆንክ ሰው ሚለኖች አናቶች እንወድሀለን አይዞህ ጠላት አሳፈርካቸው💐💐💐🌹💐🌷🌷🌷
@menberemegersa6730
@menberemegersa6730 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን ይህን ያደረገው እርሱ ነው ለዚህ መልካም ነገር የተጠቀመበትን ዶክተር አቢይን ለኢትዮጵያሰለሰጣትም እግዚአብሄ ይባረከ ትጉህና አሰተዋይ መሪያችነንን አብዝቶ ይባርከው የጠላቶቹነ ደጅ ይውረስ ብዙ እድሜና ጤና ይጨምርለት❤
@dawit8576
@dawit8576 5 ай бұрын
እኔ ደከመኝ ስላንተ በመፃፍ የኔ ጀግና መሪ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 5 ай бұрын
አደል
@zewdua155
@zewdua155 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ጤናውን ይስጥህ አቢቹዬ
@biskut6932
@biskut6932 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ ትቀጥላለች
@brukdereje1665
@brukdereje1665 5 ай бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 5 ай бұрын
ጀግናው ና ቀናው መሪያችን ና team, እናመሠግናለን!! Amazing project in such a short time!! Our Ethuopia will keep going forward with hard work, peace & Abichu's leadership!❤❤❤
@hanish4684
@hanish4684 5 ай бұрын
ትውልድ የሚኮራበት መሪ ዶክተር አብይ አህመድ!!! በጎ ሥራ ሁሉ ምንጩ በጎ ልብ ነው:: እንደዚህ በጎ ልብ ያለው ሰው አቅፉ የሚስም መሪ የሰጠን ጌታ የተባረከ ነው::
@ephremabate1598
@ephremabate1598 5 ай бұрын
የትኛው ትውልድ እንደሰው በፈጥራችው እንደ ከብት የምታስቡ በከብት መሰየማችው ይበዛባችዋል
@alaaabualsoud94
@alaaabualsoud94 5 ай бұрын
,ሁሉም.ሀዘኑም.ከቤታቸዉ.ይግባ
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 5 ай бұрын
የልደረሰበት ምኑንም ሊረዳ አልቻለም ሀገራችን ውስጥ ሚካሄደው ሚሰራው ግፍ ዘግናኝ ነው
@tesfayemesselu6390
@tesfayemesselu6390 5 ай бұрын
Amazing Amazing 👏 🤩 ❤️ 😍
@sineduayele6519
@sineduayele6519 5 ай бұрын
አቢቹዬ ሥራህን አ ደ ን ቃ ለ ሁ !!!!!!!!መቸም የእግዚአብሔር አብሮነት አይለይህ!!!!!!!!ለጠላቱ ቦታ የማይሰጥ አርቆ አሳቢው መሪያችን !!!!!!!ደግሞም እኮ ድንጋይ የሚወረወረው ፍሬው ባስጎነበሰው ተክል ላይ ነው ይባል የለ??????አከብርሃለሁ!!!!!!!!!!
@lemmagonfa7356
@lemmagonfa7356 5 ай бұрын
Wow!! Thank you Dr. Abyi Ahmed. You are the brilliant and visionary leader ever seen in the history of Ethiopian politics and hope of future generation wellbeing and peace.
@RahmaRose-ii3te
@RahmaRose-ii3te 5 ай бұрын
My beloved beautiful country: Ethiopia! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nanny3146
@nanny3146 5 ай бұрын
Great 👍 leadr forever abichu 🎉🎉🎉🎉
@habebaalamoudi8150
@habebaalamoudi8150 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 5 ай бұрын
😍😍😍😍
@Only1Gosple
@Only1Gosple 5 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪ አስተማሪ አብይ አሳብ ይዞ ሀገር እያለማ ጠላት አሳፋሪ ያላወቀን ምሮ አብሮ የሚሰራ ባዳውን መተው ነው የግብጽ የሱማሌ ቢሆንም ቅጥረኛ እድል ፈንታው ውርደት አድዋ የመስክር ለዛ•••
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 5 ай бұрын
Wey hagere mikegna bezu ...gin temoshreshael❤❤ Abichu jegina neh beka tichilaleh 💖💪
@yihuneabera5176
@yihuneabera5176 5 ай бұрын
አባ መላ ድንቅ መሪ
@workineshteka3269
@workineshteka3269 5 ай бұрын
ሰርቶ የሚያሰራ ይሄ ነው መሪያችን ክብር ለአርሱ እና በዙሪያው ላሉ ባለስልጣናት ክብር ለጀግናው መከላከያ ሠራዌታችን 🙏❤️🇪🇹❤️✅
@ketemazegeye6345
@ketemazegeye6345 5 ай бұрын
God bless, priminister Dr. Abiy Ahmed You have done an amazing job for Ethiopia. Let God anhilate the Enemy of Ethiopia.
@Solo--Solo
@Solo--Solo 5 ай бұрын
ኢትዮጵያን ያስቀጠልክ አይበገሬው፣ ባለራዕዩ፣ ድንቁ መሪያችን ኑርልኝ!!! ኢትዮጵያ ቀጥላለች 🇪🇹✌️
@tezulemma7505
@tezulemma7505 5 ай бұрын
አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ዶር አብይዬን እና ውድ ባለቤቱን እንዲሁም የራዕዩን አጋሮች ሁሉ በክንፎችህ ጋርዳቸው ከልላቸው፣ጠብቃቸው።ለጠላቶቹ ማስተዋልን ስጣቸው፣ከክፉ ምግባራቸው መልሳቸው።አቤቱ የኢትዮጵያ ጠላቶች የሆኑት ሴይጣን ና ርኩሳን መናፍስት አጋሮቹ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ቋንቋቸው ይደበላለቅ፣ሽባ ይሁኑ፣በእግዚአብሔር ሰንሰለት በእግር ብረት አለቆችና ጀሌዎቹ ለዘላለም የታሰሩ ይሁኑ።እቅዳቸው ሁሉ ይቀደድ፣ይበላሽባቸው። በዶር አብይ ላይ የሚወርደው ርግማን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የፈረሰ ይሁን።ርግማኑ ወደ ፍፁም በረከት ይለወጥ።ጌታ ምህረቱን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ያብዛ ።የሁላችን አዕምሮና ልባችን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተባረከ ይሁን።አሜን አሜን አሜን
@ayugebre4253
@ayugebre4253 5 ай бұрын
Amen
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 5 ай бұрын
ዋው ቃላት የማ ይገልፀው ውበት ❤❤❤ ሀገሬ ኢትዮጵያ እንኳን ደስ ያለሽ አምላክሽ ባርከሽ ባርከን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏
@user-ws7hi7bk3m
@user-ws7hi7bk3m 5 ай бұрын
👑Abichu እናመሠግናለን
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 5 ай бұрын
ሀገሬ በ አቢቹ ዘመን ተስፋ አላት ይህንን የመሰለ የተፈጥሮ ሀበት እያለን እርሰረበርስ እንባላለን አቢቹ እግዚአብሔር ከዚህ በላይእንድትሰራ እድሜና ጤና ይስጥህ ሰላም አንድነት ፍቅር ለሀገሬ ህዝብ❤️❤️❤️❤️
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,5 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 28 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 8 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
ጥረት በውጤት   ዘጋቢ
44:59
Bonga University
Рет қаралды 975
ብቸኛው አልኮል የማይሸጥ ሪዞርት
33:59
AddisWalta ENTERTAINMENT
Рет қаралды 36 М.
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,5 МЛН