No video

❗አስደናቂ ምስክርነት❗የብዙ ፈረሶች እና ዉኾች ድምጽ የሚሰማበት📍የበርሜል ጊዮርጊስ ጸበል📍ምስጢራዊ ፈዋሽ ሥፍራ || የመጨረሻ ምስክርነት || ስሙና ተገረሙ❗

  Рет қаралды 29,884

Telsem ጠልሰም

Telsem ጠልሰም

Жыл бұрын

bermel giorgis tsebel || በርሜል ጊዮርጊስ ጸበል || ቋራ አሸዋ ማዶ በርሜል ጊዮርጊስ

Пікірлер: 105
@user-tk6xp8tp7b
@user-tk6xp8tp7b Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በስደት አለም ያለን ሁሉ ወደ ሀገራችን በሠላም ለመግባት ያብቃንና ወደ ቅ/ጊዮወርጊስ መምጣት አንፈልጋለን እህታችን ቃለ ሂይወት ያሠማልን
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 10 ай бұрын
መቼ ነው የምንገባው?😢😢😢
@seblet148
@seblet148 Жыл бұрын
አሜን!!! እኛንም እሄን ቅዱስ ስፍራ ለመርገጥ ያብቃን🙏 እናመሰግናለን እህታችን🙏
@tringobetre2916
@tringobetre2916 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ በጆሮዬ የሰማሁት በዓይኔ ለማየ ት አብቃኝ ፍቀድልኝ ሰማዕቱ እኔንም ጎብኘኝ አሜን:
@selamgkidan3584
@selamgkidan3584 Жыл бұрын
ያሳደገኝ ሰማእት ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ
@Telsem_info
@Telsem_info Жыл бұрын
አሜን
@alamhabash6268
@alamhabash6268 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-wb6oh4yk2h
@user-wb6oh4yk2h 6 ай бұрын
አሜን ሰመአቱ ቅድስ ጌዮርጌስ ለደጀ ያብቃኖ
@KezimKeziyamm
@KezimKeziyamm Жыл бұрын
አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ከዚህ በረከት ያድለን🙏🙏🙏
@user-wb6oh4yk2h
@user-wb6oh4yk2h 6 ай бұрын
ሰማሀቱ ቅድስ ጌዮርግስ ለደጀ ያብቃን
@tadesseminte6834
@tadesseminte6834 Жыл бұрын
እባክህ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ..
@user-ki9wo1mq1v
@user-ki9wo1mq1v Жыл бұрын
አምላከ ቀዱስ ጌዮርጊስ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏 አሜን
@user-vv9is3yi6f
@user-vv9is3yi6f Жыл бұрын
ሰማቱ ጊወርጊስ። ፈዋሺነዉ እግዚአብሄርይባረክ እኔተፈዉሻለሁ 💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏
@emebetteshome3148
@emebetteshome3148 Жыл бұрын
Amen yabqagn
@emyspiller7059
@emyspiller7059 Жыл бұрын
ቃለሂወትን ይሰማልን በደንብ ገልፀሸዎል በቆንጆ እቀራረብ እርገሸ በረከቱ ይደርብን የሰማእቱ ቅዱሰጎርጊሰ 🙏🙏🙏
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 Жыл бұрын
Semaetu Kedus Georgis, Kedus Bermel Georgis, Enanem Lejenem bezih balenbet bota Honeh Emnetachenen Ayteh Atmeken, Fewsen, Maren, Adenen Selam Seten, Yeker Belen Amen🙏🏻✝️⛪️🛐💐❤️🙏🏻
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏻✝️⛪️🛐💐❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️
@MebratuBahta-fw2ny
@MebratuBahta-fw2ny 5 ай бұрын
ቁዱስ ገርግስ ለሁሉ የተቸገረ ህዝብ ይርዳው ለደጅው የብቃን ።
@Telsem_info
@Telsem_info 5 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eahheMR4ud2Rd5c.html
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 Жыл бұрын
Amen 🙏🏻Semaetu Kedus Giorgis Yehen Ye Tekedese Bota Lemayet Yabkan🙏🏻✝️⛪️🛐💐❤️🙏🏻
@hannaalemu86
@hannaalemu86 11 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤
@user-zj5hg9lk5e
@user-zj5hg9lk5e 6 ай бұрын
እኛንምለዚህይብቃን
@Telsem_info
@Telsem_info 6 ай бұрын
አሜን
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 Жыл бұрын
አሜን ለደጁ እንዲያበቃኝ ወለተ ጊዮርጊስ በፀሎታችሁ አስቡኝ እጅግ እጓጓለሁ
@Telsem_info
@Telsem_info Жыл бұрын
ለደጁ በቅተሽ ምስክርነትሽን እንጠብቃለን
@WorknewAlene-wf2rk
@WorknewAlene-wf2rk Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ብቻ
@NuhaminAsfawNuhumi-lo4rg
@NuhaminAsfawNuhumi-lo4rg 5 ай бұрын
እህቴ በጣም ደስ በሚል አቀራረብ ነው ያቀረብሽው የተሰማሽ ስሜት እኔን ተሰምቶኛል እኔም በጣም ጥቂት ግዜ ቢሆንም እንኩአን ይህን የተባረከ ቦታ አየሁ ተባርኬም ተፈውሼም መጥቻለሁ ነገር ግን አሁንም ይናፍቀኛል ልቤ እዚያው ነው ያለው መግለጽም ያቅታል ልባችሁ የተመኘ ሁሉ ለደጅ ያብቃችሁ እላለሁ
@Telsem_info
@Telsem_info 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ፣ አዎ ቦታው ይናፍቃል ሃገራችንን ሰላም ያድርገውና እንሄዳለን
@waletemariyam2420
@waletemariyam2420 Жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen tebarek wudde ehite Egzihabiher yibarkish Ameeen 💔💒💗🙏🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@MesretAbera-ty6ni
@MesretAbera-ty6ni 5 ай бұрын
❤❤❤ እኘነም ላገራችን የብቃን አሁን ለቤተሰቦቸ እድነግራቸው
@Telsem_info
@Telsem_info 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያለ ቀን ይኽን ቅዱስ ቦታ ብታይው መልካም ነው
@Telsem_info
@Telsem_info 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያለ ቀን ይኽን ቅዱስ ቦታ ብታይው መልካም ነው
@Telsem_info
@Telsem_info 5 ай бұрын
አሜን
@tedimengestu7604
@tedimengestu7604 Жыл бұрын
እህቴ ድንቅ ነው ሰማእታቱ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ።
@eledaneledana6017
@eledaneledana6017 Жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ይቅርታን ስጠን😭😭😭
@Telsem_info
@Telsem_info Жыл бұрын
አሜን
@yordanosrezene6466
@yordanosrezene6466 9 ай бұрын
Kdus giyorgis bate enam lezi bereket abkan🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 Жыл бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ
@hielenyemaryamlij6998
@hielenyemaryamlij6998 Жыл бұрын
ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ😢🙏
@DreamInterpretation101
@DreamInterpretation101 3 ай бұрын
❤❤❤❤ የሚገርም አተራረክ ነኪና ውስጥ አብሬ ያለሁ እስኪመስለኝ ነው በምናብ የሄድኩት
@kingmakerkingmaker2635
@kingmakerkingmaker2635 2 ай бұрын
አባቴ ያሳደገኝ ቅ❤ጊወሬጊስ አባቴ ለደጁህ አብቃኝ ስደተኛዋ ልጅህ ነኝ
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Жыл бұрын
አሜን በጣም ደስይላል
@dinkeneshgebre4108
@dinkeneshgebre4108 Жыл бұрын
ሰምእቱ እባክህን ኢትዮጵያ አድንልን ሁላችን ባአንድ ሆነን በድለናል አስታርቀን
@tringobetre2916
@tringobetre2916 Жыл бұрын
አቤቱ ብሥራተ እብን ስሕነ ማርያምና ፍቅረ ሥላሴን በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እስምረን እሜን::
@user-fy6cr4ug9z
@user-fy6cr4ug9z 4 ай бұрын
ለደጁ አብቃኝ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ
@Telsem_info
@Telsem_info 4 ай бұрын
አሜን
@emebetteshome3148
@emebetteshome3148 Жыл бұрын
Amlake giorgis
@fkrteyesuf1297
@fkrteyesuf1297 Жыл бұрын
Awo ewnet new
@okubagabrandom1670
@okubagabrandom1670 Жыл бұрын
Amen enem eza kdus bota adrseng
@user-zb9tj6sy8c
@user-zb9tj6sy8c Жыл бұрын
ሁላችንንም ለደጁያብቃን
@enatearsmaanhetabekij6575
@enatearsmaanhetabekij6575 Жыл бұрын
ለደጅ ያብቃን
@adimkewuaguine
@adimkewuaguine Жыл бұрын
እህቴ ይሕን ስላሰማሽኝ እግዚአብሔር ይስጥሽ እኔም ይኸን ቅዱስ ስፍራ ለማየት ያብቃኝ በሕመም እየተሰቃየሁ ነዉ እባክሽ ወደዚህ ቦታ እንዴት መሔድ እንዳለብኝ እርጅኝ
@WubeGisme
@WubeGisme 7 ай бұрын
ውድ አቅራቢያችን እባክሽ ግዙን ስታነቢ በባለሙያ ብትጠቀሚ ጥሩ ነበር
@Telsem_info
@Telsem_info 7 ай бұрын
እሺ
@user-pk4bd1gv1j
@user-pk4bd1gv1j 9 ай бұрын
Abata giyorgise enanm lebrketh abqaji
@user-wg7hk1un1r
@user-wg7hk1un1r 11 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@toybamohamed9447
@toybamohamed9447 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ከጨለማው መንገድ አውጥቶ ቀጥተኞውን መንገድ ይምራችሁ
@hielenyemaryamlij6998
@hielenyemaryamlij6998 Жыл бұрын
አንችን ይምራሽ😏
@user-lo9zo6ix2k
@user-lo9zo6ix2k 6 ай бұрын
Abate sematu ledejhe abekaghe
@n.f.fn.f.f7390
@n.f.fn.f.f7390 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@birukamare2626
@birukamare2626 Жыл бұрын
ተራኪያችን ፀጋውን ያብዛልሽ መደሀኒያለም ይስጥልን ነፍሴ የለመለመች መሰለኝ ደስ ብሎኛ ወድማችን ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስ
@Telsem_info
@Telsem_info Жыл бұрын
አሜን ለኹላችን ፣ ቦታውን ለመርገጥ ያብቃኽ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
@@Telsem_info እባክሽ ስልክሽን ለመሄድ ፈልጌ ነው
@Telsem_info
@Telsem_info Жыл бұрын
ያላችኹን ማንኛውም ጥያቄ እዚኽ ላይ t.me/+cL5Oi5BV0xBiZmY0
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
@@Telsem_info ይሞታሉ እሚባለውሳ እማ እዉነት ነው?
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
@@Telsem_info ግን በማርያም የተፈውሰውን ልጅ ስልክ እባክሽ የታመመ ሰው ነበረኝ
@user-eh6uc5cx9d
@user-eh6uc5cx9d Жыл бұрын
አሜንሠማይቱቅድሥገወርጌሥለደጅህአብቃኝሠዉያላወቀስኝደወይተሠቃይቻለሁኝእኔዘጣተኛዋንይቅርበለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@MesretAbera-ty6ni
@MesretAbera-ty6ni 5 ай бұрын
5:40
@yohannesbekele6383
@yohannesbekele6383 Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ወደ በረሜል ቅዱሰ ጊዮርጊስ ፀበል ለመሄድ አስቤ ነበር እንዴት እንደሚኬድ አባካችሁ ንገሩኝ ከ አዲስ አበባ ከረምት ወይም መስከረም አጋማሽ ላይ ነዉ ለመሄድ ያሰብኩት መንገዱ በዛን ወቅት ለመሄድ ያሰቸግራል ወይ አንዴትሰ ነው የሚኬደው ንስሀስ እዛው መግባት ይቻላል ወይ የእግር መንገድሰ አለው ወይ ?ለመሄድ ምን መን መያዝ ያሰፈልጋል አመሰግናለሁ የቅዱስ ጊዮርጊስ ምህረቱ ይድረሰን አሜን እንደኔ በጤናችሁ ግራ የተጋባችሁ ሁሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረስላችሁ ይድረስልኝ አሜን
@Telsem_info
@Telsem_info Жыл бұрын
አሜን በመጀመሪያ ያሰብከው ይሳካልኽ ፣የሚኬደው በማህበር ወይም በራስኽ ትራንስፖርት ነው ፣ ከአዲስ አበባ ከኾነ በማህበር ብትሄድ ይሻላል ፣ ጉዞ ላይ አዳር በደረስክበት ቤተክርስቲያን ነው ፣ ክረምት እንደውም ጥሩ ነው ትንሽ የወንዙ ሙላት ካላስቸገረ በቀር እኛ ክረምት ከወጣ ስለሄድን ወንዙ ጎደል ብሎ ነበር ፣ ንስሃ እዛው መግባት ይቻላል ቄደርም እዛው መጠመቅ ይቻላል። የእግር መንገድ የለውም ወንዙ ጋ መኪና ይቆማል ከዛ ወንዙን መሻገር ነው ከዛ በቫጃጅ እና በሞተር ያስኬዳል ለዚኽም 100 ያስከፍላሉ ። ለመሄድ ንፁኽ ቁምጣ ፣ እንደነገሩ የሚነጠፍ ለመሬት እና ለራስኽ ስትተኛ ምትለብሰው መጠነኛ ገብዘብ ሽሮ አካባቢው ስለሚሸጡ ለመቀማመስ ያኽል ነው
@yohannesbekele6383
@yohannesbekele6383 Жыл бұрын
@@Telsem_info እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ከበቂ በላይ ነዉ የመለስክልኝ በድጋሚ አመሰግናለሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከ አዲስ አበባ ሰለሆነ የምሄደው በመሐበር የሚሄዱትን እንዴት ማግኘት እችላለሁ አሁን ያለሁት ከ ኢትዮጵያ ወጪ ሰለሆነ መስከረም ለይ የመረጥኩበት በዛው ጊሽን ማርያም ለመሄድ አስቤ ነዉ አንዳው በዛ ሰአት ወንዙ ያስቸግር ይሆን የ ሚያሰቸግር ከሆነ ወይ ለገና ልምጣ ይሆን ብዬ ነዉ የኔ ወንድም
@Telsem_info
@Telsem_info Жыл бұрын
በፍፁም ወንዙ አያስቸግርም የሚያሻግሩም አሉ በዛ ላይ አነስ ያለች ጀልባም አለ ፣ በፍጥነት ና ሰው ዝናውን እየሰማ እየበዛ ነውና ፣ የጉዞ ማህበራት ሞልተዋል አንዱን ትመርጣለኽ
@yohannesbekele6383
@yohannesbekele6383 Жыл бұрын
@@Telsem_info አሺ የኔ ወንድም አመሰግናለሁ ፈጣሪ በልቦናህ የስብከውን በጎ ነገር ሁሉ ያሣካልህ አሜን ሰላም ሁንልነኝ
@Telsem_info
@Telsem_info 5 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eahheMR4ud2Rd5c.htmlsi=fyIUMech4ElkTCxr
@user-wz4vl4th4g
@user-wz4vl4th4g 6 ай бұрын
❤❤❤🥹🙏
@ethiopianurbanengineering
@ethiopianurbanengineering Жыл бұрын
እዛ አካባቢ የምታውቁት ስልክ ስጡኝ
@user-lo9zo6ix2k
@user-lo9zo6ix2k 6 ай бұрын
Byotebe laye alesadaye mideya beleshe gebi tageghiwalshe
@Telsem_info
@Telsem_info 6 ай бұрын
inbox me @Tuka Mathiwos facebook
@lemiezra8338
@lemiezra8338 Жыл бұрын
ለደጁ አብቃኝ
@MesretAbera-ty6ni
@MesretAbera-ty6ni 5 ай бұрын
የት ነው ንገሪኘ በፈጣሬ ብለሽ
@Telsem_info
@Telsem_info 5 ай бұрын
ቦታው ቋራ ነው ፣ ለበለጠ ግን ቪድዮው ላይ አለ
@Telsem_info
@Telsem_info 5 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eahheMR4ud2Rd5c.htmlsi=fyIUMech4ElkTCxr
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
መቼ ይሆን እኔስ እምሄደው
@Telsem_info
@Telsem_info Жыл бұрын
ሂዱ ከዚኽ ዓለም እንግልት አረፍ ትላላችኹ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
@@Telsem_info እረ እኔ ተሰፍ ቆርጨ ነው ያለሁት
@Telsem_info
@Telsem_info Жыл бұрын
@@user-wj1ln5qg8t ለምን ምነው
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
@@Telsem_info እኔጃ ሁሌ በጭንቀት ነው እምኖረው
@Telsem_info
@Telsem_info Жыл бұрын
አይዞን ኹሉ መልካም ይኾናል በጸሎት
@Mantegibosh2016
@Mantegibosh2016 Жыл бұрын
የጉዞ ማህበራት ብሩን በባንክ ቅድሚያ አስገቡ ይላሉ ምን ያክል እንመናቸው ??? የምታውቁዋቸው ካሉ ስልካቸውን እባክልችሁ ንገሩኝ አሁን ለመሄድ የተዘጋጀች አለች ። አመሰግናለሁ
@Telsem_info
@Telsem_info Жыл бұрын
ብዙ ማህበራት ነው ያሉት? የትኛው እንደኾነ ብትነግሪን ? አንዳንድ ማህበራት እንደዛ አይነት አሰራር አላቸው በታማኝነይ የሚሰሩም የማይሰሩም አሉ ፣ አዲስ አበባ ከኾንሽ ቢሯቸው ብትሄጂ ተመራጭ ነው
@Mantegibosh2016
@Mantegibosh2016 Жыл бұрын
@@Telsem_info በታማኝነት የምትሉትን የቢሮ አድራሻ ካላስቸገርኩዋችሁ ብትልኩልኝ ። እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
@Telsem_info
@Telsem_info Жыл бұрын
ጎዶልያስ 0947151515 ከነሱ ጋ ምንም ግንኙነት እንደሌለን ይታወቅልን
@Mantegibosh2016
@Mantegibosh2016 Жыл бұрын
@@Telsem_info ስለ ሰጣችሁኝ መረጃ አመሰግናለሁ ከልብ አመሰግናለሁ።
@Telsem_info
@Telsem_info Жыл бұрын
ምን አይደለም ያሰብሽው ይሳካልሽ ፣ ካንቺ ምንፈልገው ይኽንን መረጃ ለሰዎች እንዲዳረስ ሼር አድርጊልን ስንል እንጠይቃለን በእግዚአብሔር ስም
@endalkachewgetachew5441
@endalkachewgetachew5441 Жыл бұрын
እጅን ማሰር ለምን እንዳስፈለገ አልገባኝም ወይም አልተናገርክም
@Telsem_info
@Telsem_info Жыл бұрын
እጅን ማሰር ለምን እንዳስፈለገ በተከታታይ ምስክርነት ውስጥ ተገልጿል
@Telsem_info
@Telsem_info Жыл бұрын
በቀላሉ ስነግርኽ የእኔ እጅ ባይታሰር ኖሮ እራሴንም ሰዎችንም እጎዳ ነበር እሮጨ አምልጨ ለራስ ደኽንነት ነው ፣
@hometube8205
@hometube8205 Жыл бұрын
ምንትኑ ያፈርሃኒ ወትግርምተ መኑ ያደነግፀኒ እንዘ ሰማእት ጊዮርጊስ ሀሎከኒ 🙏አሜን ሁላችንንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን
@Telsem_info
@Telsem_info Жыл бұрын
አሜን
♦️ወፍራም እባብ ♦️በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ♦️
1:09:39
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 64 М.
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 30 МЛН
♦️ማሕሌት ደምሴ (ከ አውስትራሊያ)♦️ስለ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ
1:40:27
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 40 М.
July 19, 2022
21:04
Getinet ሠይፈ ሚካኤል
Рет қаралды 147 М.