No video

bermel Georgis ከቅድስት ሥላሴ የሚወጣው ብርሃን መቆጣጠር አቅቶኝ ስጮህ ይታወቀኛል ነፍሴን ሲመክራት ነበር | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 23,595

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

10 ай бұрын

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን

Пікірлер: 127
@natnaelalem270
@natnaelalem270 10 ай бұрын
ተመስገን አንተ ያያሀቸውን ቅዱስ ስላሴን ለማየት ያብቃን
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 10 ай бұрын
ማስተካከያ ቅድስት ሥላሴን
@natnaelalem270
@natnaelalem270 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ እሺ
@genaneshatiye621
@genaneshatiye621 10 ай бұрын
​@@atnasiyaaynalem7439😢ሥ ጋር❤❤❤❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TGMTG
@TGMTG 10 ай бұрын
#አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ # ❤ ፈፅሞ ደጅህን ሳንረግጥ❤ 😢እንዳንሞት😢 ከድንገተኛ ችግራችን ድንገት ደርሰህ አበርታን ከኢሉማቲ ከ666 እርኩስ መንፈስ ጠብቀን ከቤተሰብ ኮተት ጠብቀህ ለንስሀ ጠብቀን የተዋህዶ ልጆች እንወድሀለን አባቴ😢
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 ай бұрын
አሜን ፫
@user-ed5je2ky5w
@user-ed5je2ky5w 4 ай бұрын
Amne amnne Amne
@TGMTG
@TGMTG 10 ай бұрын
❤ለተዋህዶ ልጆች ሁሉ ብርታት ሆነን❤ ለሶስና ፀልየክ ህይወት ያሰጠህ😢 ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ቤሩታዊትን ከዘንዶ አፍ ያዳንካት ሆይ እኛን ከዛ ክፋ ከይሲ ከዛ ክፉ አውሬ ጠብቀህ ከዘንዶው ከአውሬው ጠብቀህ ደጅህን ለመርገጥ ምልጃህ ፈፅሞ አይለየን የኔ አባት ስምህን ስጠራው ብርታት ሁነን❤❤❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 10 ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጁ ያብቃን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 👏👏👏👏
@selamselina1321
@selamselina1321 6 ай бұрын
የኔ አባት አንተን የማሩክ ያየሀቸው ስላሴ ለተቸገሩት ለታሠሩት ይድረስልን ሰማአቱ ለቤቱ ያብቃን አምላከ እስራኤል ተመስገን
@user-xi9gf4ri1d
@user-xi9gf4ri1d 10 ай бұрын
ምነው ለደጁ በቅቼ አየሩን በሳብኩት።ነይ በለኝ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ።
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 10 ай бұрын
ሰማዕቱ አባቴ ቅድሚያ ሀገሬን በተሰጠህ ፀጋ አድናት እኔም ለደጅህ እበቃለሁ አሜነ
@Fikr-ei3rr
@Fikr-ei3rr 10 ай бұрын
ላንተ የገለጠውን እውነት በእውነቱ ለኔም ያብራልኝ የልቤን እሱይፈፅምልኝ ሰማፅቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወንድም አመሰግናለው
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 10 ай бұрын
እኔንም ሐጢአተኛውን ይቅር ብሎኝ ለደጁ አብቅቶኛል ተመስገን ስለ ፀበሉ እንዳልከው በንግግር መግለፅ የማይቻል ነው አባቴ ስማእቱ ጊዮርጊስ ምሮኛል የጉጉቴንም እንደሚሞላልኝ አልጠራጠርም ዳግም ስው አርገህ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ጥላ ከለላዬ የቀረውን አራግፈህልኝ ለቦታህ ያብቃኝ
@HanaDuressa-di2lu
@HanaDuressa-di2lu Ай бұрын
አድርገህልኛልና በቸርነትህ አመሠግንሀለሁ አማኑኤል ጌታዬ ሆይ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመሰግንሻለሁ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ አመሠግንሀለሁ
@misrakamde8688
@misrakamde8688 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ለተባረክ ቦታ እንዲያበቃኝ ትልቅ ፀሎቴ ነው ሰመዓቱ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ
@Ayinad
@Ayinad 10 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮሪጊስ ደግ አባት ነው እኔ ቸርነቱ በዝቶልኝ የዛሬ ዓመት በመስከረም 3ቱ ግዙ ሔጄ ነበር ስለሱ በቃላት መግለፅ የሚችል እዴት የታደለ ነው ብቻ ስለ ሁሉም ነገር ውዴ የተመሰገነ ይሁን
@addisalemaregahagn1484
@addisalemaregahagn1484 10 ай бұрын
ደስ የሚል አገላለጽ ነው ወንድም አለም የሰማእቱ ቦታ እፁብ ድንቅ ነው መርገጡ ብቻ ብዙ በረከትን እና ድህነትን ያስገኛል እኔም አንዱ ምስክር ነኝ
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v 9 ай бұрын
በእውነት ስለማይናጋር ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-wz9ve1gy8h
@user-wz9ve1gy8h 10 ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ❤❤❤❤❤😢😢😢 ለተ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስ ለደጁ ያብቃን❤❤❤
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 10 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም እርዳኝ እንዲያው ለደጂህ አብቃኝ😢እኔማ እንዴት እንደጓጓሁ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደስ አለህ
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 10 ай бұрын
የቅዱስ አማኑኤል ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን እህት ወንድሞቼ😥እያወቅሁ በድፍረት ሳላውቅ በስህተት ያስቀየምኳችሁ ይቅር በሉኝ👏የይቅርታ ቀን የይቅርታ ዘመን ይሁንላቹ😘ይቅር የሚል ይቅር ይባላል ይቅር የማይል ይቅር አይባልም።እኔ አይደለሁም ያልኩት ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ወልድ ነውና💕ውላችሁ ግቡ 💕💕💕💓😘
@Abel-rg1uc
@Abel-rg1uc 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ሰላም መጣቹሁ አሜን ።እፁብ ድቅነው ተመስገን ጌታ ሆይ ።እኛነም ።ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ አሜንአሜንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tigisteadanich
@tigisteadanich 10 ай бұрын
ተመስጌን ለደጁ ያብቃን ፍላጎቴን ይሙላልን❤❤❤
@user-tv4pi6dp8r
@user-tv4pi6dp8r 10 ай бұрын
እኛም ለዚህ ክብር ለደጁ ያብቃን
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 7 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን እኛንም እግዚአብሔር አምላክ ለደጂ ያብቃን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በምልጃው ያስበን ከነ ቤተሰቦችቺ ን
@mesidilegasa6804
@mesidilegasa6804 10 ай бұрын
እጹብ ነው እግዚብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qd4xg5wd2y
@user-qd4xg5wd2y 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያደረገልህ እጅግ በጣም ደስ ይላል………… ተባረክ ወንድማችን
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 10 ай бұрын
ምን ያክል እድለኞች ነን ደካማ መሆናችንን አይቶ ይህን እድል ሰጠን ወዮልሺ ነብሴ 😢ለደጁ ያብቃን
@user-gy1kx1qz4c
@user-gy1kx1qz4c 10 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ እህት ወንድሞች በፀሎት አስቡኝ ተስፋ ተሳኤ ብላችሁ እድለኛ ናችሁ እናት
@user-qd4xg5wd2y
@user-qd4xg5wd2y 10 ай бұрын
ክብር ለሥላሴ ይሁን እመቤታችን ከቸር ልጅሽ ከወዳጅሽ አማልጅን አደራ ድንግል እናቴ እመቤቴ ሰማእቱ ጊዮርጊስ አደራ አስበን አባቴ ልጆችህን ሁሉ ለምህረት ጥራን፡፡
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 10 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ይላል ክብር ምስጋና ይድረሰው ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ🙏🙏🙏
@dgggfghu4460
@dgggfghu4460 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ለስደተኞቹ ይድረስል ለደጅህ ያብቃን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 7 ай бұрын
እሱን በንጹ ልብህ ስታምን ሙሉ ትሆናለህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿❤️🥰
@user-mp6mf9tx4g
@user-mp6mf9tx4g 6 ай бұрын
እድለኛ ናቹ እኛንም ለቤቱ ያብቃን ሰማአቱ
@Etse1616
@Etse1616 10 ай бұрын
ማርያምን እኔም ቃላት የለኝም ስለዚ ቦታ ኡፍፍፍፍፍ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ ወንድማለም እኔም እረዳሀለሁ ለሰው አውርተኸው አይገባውም ሄደው ካላዩት እኔም ነበርኩ 🥺🥺🥺
@user-hy3rn9dr4r
@user-hy3rn9dr4r 10 ай бұрын
በመጨረሻዉ ዘመን ጉዳችንን ሊአሳየን የመጣ በረከታችን ነዉ የለዳዉ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
@user-mp6mf9tx4g
@user-mp6mf9tx4g 6 ай бұрын
እድለኛ ናቹ ሰአማአቱ ለቤቱ ያብቃን
@Hornland
@Hornland 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አገራችንን ከጦርነት እሳት እና ከባዘነ ህይወት ይታደጋት። አምላከ ቅድስ ጊዮርጊስ ምህረቱ እና ቸርነቱን ይላክልን። አሜን
@emyspiller7059
@emyspiller7059 10 ай бұрын
እንተ በጣምእድለኛ ነህ ብርሀን እጋይሽስላሴ ብርሀን እሳዩህ በምታደርገው ስራነውእኮ እኔ እምናለሁ እደስራዬ ነው እኔም ብጠመቅ የሚይሳየኝ ማለትነው ውሽትነው ብዬ እላስብም 🙏🙏🙏
@helen3662
@helen3662 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@Nt-pg2dq
@Nt-pg2dq 10 ай бұрын
ሥላሴን አመስግኑ ሥላሴን አመስግኑ የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልል በሉ
@user-ld4fu1ls7i
@user-ld4fu1ls7i 10 ай бұрын
ክብር ለፈጣሪ ይሁን አንተ የረገትከውን የሰማእቱ ቦታ እኔም ደካማዋ የመርገጥ ያብቃኝ እኔ በጉጉት ሞትሁ መቼ ነው ሀገሬ ገብቼ ሰማዕቱ ደጅ የምቆመው በጸሎት አስቡኝ ጽጌ ማርያም ነኝ 😢
@hanateshome3723
@hanateshome3723 4 ай бұрын
ተመሰገን መታደል ነው
@user-lm9dp7wc2o
@user-lm9dp7wc2o 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን
@rejimuwenz1147
@rejimuwenz1147 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ላንተ ያሳየህን እንዲያሳየን መልካም ፈቃዱ ይሁንልኝ 🙏 እስኪ ሁላችሁም እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ለቦታው ያብቃህ ብላችሁ ጸልዩልኝ የክርስትና ስሜ( አርአያ ስላሴ) ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ደግሞ እጅግ በጣም የምወደው ሰማዕታት ነው እናም ባልህበት አገር እንቆቅልሽህን ይፍታልህ ብላችሁ ጸልዩልኝ 🙏
@abrhambaye3077
@abrhambaye3077 10 ай бұрын
የቅድስ ጊወርጊስ አምላክ እባክህ ፈቃድህ ሁኖ ለደጁ አብቃኝ በጉጉት ሞትኩ
@satatati_tube_1
@satatati_tube_1 10 ай бұрын
ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ ሞገስን ስጠኝ
@21tec82
@21tec82 10 ай бұрын
እኔ አሁን ላይ 25/26 አመቴ ነው ነገር ግን ልጅ እያለሁ ሞት ምን እንደሚመስል አይቼው ብመለስ እያልኩ አመኝ ነበር እና ዩትዩብ ላይ ስለ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምራት ስሰማ በጣም የመሄዱ ጉጉት አደረብኝ ከዚያም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን ለመንኩት የበረከቱ ተካፋይ እንዲያረገኝ የእኔ ደግ ፈጥኖ ደራሽ ቅዱስ ጊዮርጊስ አላሳፈረኝም እኔም ደጁን ረግጬ ብዙ ነገር ተደርጐልኛል...እግዚአብሔር ይመስገን
@user-cg1zv1tm8d
@user-cg1zv1tm8d 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 22 күн бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@emyspiller7059
@emyspiller7059 10 ай бұрын
እኔ ራሴ እግዝእብሄር ቢፈቅድ ብሄድ በርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ብጠመቅ እና የሆነነገር ባይ ሳየኝ ደስይለኝ ነበር 🙏🙏🙏
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 10 ай бұрын
ጊዮርጊስ ❤❤❤
@SAMERAWETI
@SAMERAWETI 10 ай бұрын
ALishadayi semaATu Biritati Yihunachu❤❤❤❤❤❤❤
@Liyatube929
@Liyatube929 10 ай бұрын
Egzabher yimesgen agerachin Selam yarglen💚💛❤️
@birhanetigabu4940
@birhanetigabu4940 6 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን
@birhanetigabu4940
@birhanetigabu4940 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 6 ай бұрын
አሜን❤
@MonaLisa-mn7ex
@MonaLisa-mn7ex 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ይድረስልን ቅዱስ ጊዮርጊስ❤
@user-ic2fr4nd4r
@user-ic2fr4nd4r 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገንእኛንም በርሜሉ ቅዱሰ ጊዪርጊሰ ለዚህ ለተቀደሰ ስፍራ ያብቃን አሜን
@TechAbdi1
@TechAbdi1 10 ай бұрын
Betam des alegne Ortodoksii bemewone korawu geta woy maren Tesfaye mola ❤
@yared09
@yared09 10 ай бұрын
የናንተ ደሥ የሚል ሥጦታ ነው... እግዚአብሔር ለዝህ ያብቃን እንደ ፍቃዱ
@tesfayeato4338
@tesfayeato4338 10 ай бұрын
መንፈሳዊ ነገርን በተጨባጭ አሳየኝ ከሚልህ ድፍን ሰው እግዚአብሔር ይጠብቀን ልቦናቸውን ይክፈትላችው.
@ERMY-1972
@ERMY-1972 10 ай бұрын
በቤታችን የማናረገው የማንደፋው ቆሻሻ በጀወርግስ ቤት መድፈት ውርደት ነው።የቅድስት ቤተክርስትያን ክብርና ንፅህና መጠበሽ አለብን።
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እኔን ከቱ ፍጡር😢😢😢😢
@Geoael-cp9tm
@Geoael-cp9tm 9 ай бұрын
Wow❤ God bless you more, and I'm proud of you, brother Samuel.and Please u have to start your broadcast, brother. u have an amazing voice and talent .My God bless u 🙏
@ghada1723
@ghada1723 10 ай бұрын
እድልኛንህ❤❤❤❤
@lehulutube9063
@lehulutube9063 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ አገላለፅ ወንድማችን እኛንም ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን።
@user-bv6nq4cu1w
@user-bv6nq4cu1w 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማች እንኳን ለዝህ አበቃ ደስ ይላል በቃ አቆሞቹ እንዴ መቼ ነው የምጀምረው
@kibinishdagu4575
@kibinishdagu4575 10 ай бұрын
Amen amen amen
@tigistfisha5691
@tigistfisha5691 10 ай бұрын
እግዛብሄር አምላክ የአተን መታደልያድለን እኔም እዛ ነበርኩ እናም ያልከውን ስሰማ መፈሳዊ ቅናትን ቀናው በእርሱ መመከር ምን ያህል መመረጥ ነዉ ላአንተ የደረሰው አምላክ ለሀገራችን ይድረስላት በምክሩም ይመልሰን እጂ በሀጥያታችን ምክንያት አያጥፋን በሰማእቱ ምልጃ እነ በእናታችን ፀሎት ይጸብቀን አሜን እደፍቃድክ
@rahelalemayehu480
@rahelalemayehu480 10 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዬርጊስ ስሙ የተመሠገነ ይሁን ለደጁ ያብቃን
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 10 ай бұрын
እግዝአብሄር፡ይመሥገን፡አንተን፡የጎበኘህ፡አብራሙ ሥላሤ፡እኛንም፡በምህረት ይጎብኘን
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 10 ай бұрын
ሰላም ይሁን ሀገራችን እኔም ካመት በሁላ እሄድ ይሆናል
@user-rx7dq7sm8h
@user-rx7dq7sm8h 2 ай бұрын
Salamachu bezet yebalelachu bayalachubat endow samawetu Kedusu Goreges ladaju yabekan bastalatochu asebeg adar adar Walt mareym ebalalaw
@user-he9zx5fm6m
@user-he9zx5fm6m 10 ай бұрын
Temesgen.giorgis.kiberlin.amen
@ghideykahssay9473
@ghideykahssay9473 10 ай бұрын
Pray for me to visit this place God have mercy 🙏
@TitisStyle
@TitisStyle 10 ай бұрын
Egzaber yebarkhe yemasgein 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 agazteye Alene selasy mein edamel alwekeme bechay enkuwain ortodoxs honkug enkwain kersteyain huionkug enkwain Ethiopiaywey huionkug amelkey huoye amelkhalwo semuw yekedeas yegzaber amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💐💐💐
@biniam9156
@biniam9156 10 ай бұрын
አግዚኣቢሄር ይመስገን
@mogestibebu4931
@mogestibebu4931 10 ай бұрын
Hatiyategna negn ledeju ediyabekagn tesliyulign
@AyanaAbera-bh7ol
@AyanaAbera-bh7ol 10 ай бұрын
አባክህ ወሰደኝ
@lidacall9142
@lidacall9142 10 ай бұрын
Egziyhberh yemesegen
@FikeruMan
@FikeruMan 10 ай бұрын
አሜን
@HelenA-jv6yn
@HelenA-jv6yn 10 ай бұрын
Brhanin yasauh Kdist Slasea ybarkun. Yellow Kdus Giyorgis ledeju yabkan.
@sarhlindamariaeliza
@sarhlindamariaeliza 10 ай бұрын
Amen bemariam ahune tekeftual mehade yechalal?
@salemdemesi8603
@salemdemesi8603 10 ай бұрын
ሄጄ ጉድ አዬሁ አቤት ሰማእታት
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 10 ай бұрын
ወይኔ ሄደሻል
@Vanity_vanity
@Vanity_vanity 10 ай бұрын
ማንን አየሽ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 10 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@magnasajm3195
@magnasajm3195 10 ай бұрын
Amlake kdus giyorgis ledejih abkan besew hager yalenn hulu
@sinafiktekola-ij9yu
@sinafiktekola-ij9yu 10 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ የብቃኝ
@SAMERAWETI
@SAMERAWETI 10 ай бұрын
Ewuneti newu Wonidime EdiLeyinaneki 8keni Ene/be 1 keni digne metawu SemaAtu Qedusi Geyorigisi Kebir yigibaw Amen3
@tigrayviva5881
@tigrayviva5881 10 ай бұрын
Fetariye gobgne ebakeh kene lije Le dejeh abkagn yantew bariyah negn kesew hager
@AmanAa-ll7fo
@AmanAa-ll7fo 10 ай бұрын
በርሚል ጊዮርጊስ ለመሄድ መንገድ ክፍትነውዴ ወገን ኤልሻዳይ ማህበር ሚዲያ ቁጥራችውን ብታስቀምጡልን ?
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 10 ай бұрын
0941161616 እና0943121212
@limatteferi6205
@limatteferi6205 10 ай бұрын
Awo kibru tilke newu Begna andebtna Ye Ewuket dereja aygeltsem Kibrun Medehaniyalem Semaetu yiwesed.Degmeh ledejeh Abkagn
@GereKal-lj8bk
@GereKal-lj8bk 4 ай бұрын
Kibir le silase yihun 18:07
@ZenebechShenkoru-kj6zv
@ZenebechShenkoru-kj6zv 9 ай бұрын
Awo en lemehed felge gen ferahu
@AmanuelDes-qq9vn
@AmanuelDes-qq9vn 10 ай бұрын
ሌላም ድገሙን በናታቹ እንደዚህ አይነት ለብቻ አቅርቡልን ቶሎቶሎ
@SAMERAWETI
@SAMERAWETI 10 ай бұрын
Wonidime Ewuneti NAwu 1 Seti buzu geze betedegagami Setenagere neber Orotodokisi Yalihonuti Lefetena Yemetache 1ALechi Bila Eyenegerechi neberi Ene YemeseLeyign Ebidi Mesilayign neberi Leka Ewuneti new
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 10 ай бұрын
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@user-uh2lm2jq8x
@user-uh2lm2jq8x 9 ай бұрын
አረ ወገኖቼ የበርሚል ጊዮርጊስ እምነት ወደ ቤት ወስጄ ነበር እና በአርሴማ ፀበል በጥብጬ መጠቀም እችላለሁ ወይ እና እምታውቁ ከሆነ ንገሩኝ ወንድም ና እህቶቼ።
@user-ed5je2ky5w
@user-ed5je2ky5w 4 ай бұрын
Ena amnlwe georgisi wedja
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh 10 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen yee kidusi giyorgise lanate yedarase lenyam yedarase ameen
@user-rq5fs9gi8d
@user-rq5fs9gi8d 10 ай бұрын
እባክዎትን መክፈቻው የዲያቆኑን ሙሉውን ይላኩልኝ ልቤን ይሰርቀኛል በጣም
@dbdbdbdhdhh4034
@dbdbdbdhdhh4034 10 ай бұрын
እባካችሁ ከትግራይ በየት ነው የምንሀደው
@tigrayviva5881
@tigrayviva5881 10 ай бұрын
Le Gonder kerb nw . Ke gonder be mekina or bajaj transport tegbiyalsh .
@zelekehabtamu8213
@zelekehabtamu8213 10 ай бұрын
ጉዞው አሁንም አለወይ ?
@manalenew2419
@manalenew2419 10 ай бұрын
Ant yayhwen eganm ledgu yabkan
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 211 МЛН
🔴bermel giorgis እድሌ የተወሰደብኝ ሰው ነኝ ። #ethiopian ortodox
27:18
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 10 М.