አስደሳች የምስራች ለኢትዮጵያዊያን | DenkeneshEthiopia | |ድንቅነሽ

  Рет қаралды 8,962

Denknesh Ethiopia

Denknesh Ethiopia

10 ай бұрын

Ethiopiaእንኳን ወደ ድንቅነሽ ቤት በደህና መጣችሁ🤗 በዚህ ቪዲዮ የማጋራችሁ 👉 አስደሳች የምስራች ለኢትዮጵያዊያን በአውሮፓ ለምትኖሩ እኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ወገኖችዎ አዲስ ሰራ ለመጀመር ወይንም የጀመሩትን ስራ ላማሻሻል የሚውል ልዩ የገንዘብ ድጋፍ የሚያስገኝ ልዩ አጋጣሚ።
በዚህ ሊንክ በመግባት ማማልከት ትችላላችሁ 👉widu.africa/?mtm_campaign=Dia...
በዋትሳፕ ማውራት ለምትፈልጉ ግሩፑን ይቀላቀሉ 👉chat.whatsapp.com/ITV3UspA9IW...
#widu.Africa
Welcome to #Denkenesh #Ethiopia
willkommen Bei Denknesh Ethiopia
አዲስ ከሆኑ ለቻናሌና ቻናሌን ከወደዱት ሰብስክራይ በማድረግና የደውል🔔 ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 😍 ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም Denkneshethiopia #helthylifestyle #Ethiopian #Food
Check My Amazon Affiliate Link www.amazon.com/shop/denkneshe...
Visit My Online Shop www.Denknesh.com
LET’S BE BESTIES ON SOCIAL MEDIA ?
I N S T A G R A M 👉 @ Fetyhabesha
T E L E G R A M link 👉 t.me/Denkneshethiopia
F A C E B O O K 👉 Denknesh
TIK Tok 👉www.tiktok.com/@denkneshethiopia
E-mail zumracultural@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "How To Prepare Delicious Rose Hip Tea From Your Garden! ቀጋ ሻይ አዘገጃጀት"
• ከዱር ፅጌረዳ/ቀጋ ሻይ በቫይታሚን ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 110
@edusemu1178
@edusemu1178 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን ድንቅዬ ልጆችሽ ደህና ናቸው ተናፍቀሻል❤❤❤❤❤
@mesimeseret6490
@mesimeseret6490 9 ай бұрын
👍🏽❤❤❤ Danke
@meron612
@meron612 9 ай бұрын
Welcome back ❤️ betam teftesh neber
@sasaa6587
@sasaa6587 9 ай бұрын
ውውውውውው ወላሂ ሳስብሽ ነበር በሰላም ነው የጠፋሽው ልጆችሽስ ግን ገና አልሰማሁሽም
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 9 ай бұрын
Wow ቪድዮውን በኋላ አያለሁ ስራ ስለሆንኩ ግን ሁሌ የት ጠፋች እያልኩ ስለነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤❤
@bekelechtolaboku4650
@bekelechtolaboku4650 9 ай бұрын
ፈቲያ ለመልካም ሥራሽ ተባረኪ፡፡
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 9 ай бұрын
Nach yet refresh new. Betam Sadi use nebere. Lemanignawm enkuan bedehna metash
@yeshibiratu6484
@yeshibiratu6484 9 ай бұрын
Yet tefash ❤
@argawshurala
@argawshurala 9 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን
@Diamond21192
@Diamond21192 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጠሽ ድንቅዬ።።😍😍😍
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 9 ай бұрын
እንኳን ደሕና መጣሽ ❤👍
@serawitalem2242
@serawitalem2242 10 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ
@user-ud2ep9qb8r
@user-ud2ep9qb8r 8 ай бұрын
Uk yelem
@fatumahusein263
@fatumahusein263 10 ай бұрын
Fethiyyee yemiwedish yet tefashi enkwan dehna metash 💕🙋‍♀️
@user-ty9nw8bl5d
@user-ty9nw8bl5d 9 ай бұрын
ፈቲዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ
@godsaveethiopia1328
@godsaveethiopia1328 10 ай бұрын
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@Setiuser-ed1ou7st5g
@Setiuser-ed1ou7st5g 10 ай бұрын
Well come 🎉❤
@ummsuleiman2864
@ummsuleiman2864 10 ай бұрын
I'm so happy to see you ❤❤❤
@edneasafat3201
@edneasafat3201 10 ай бұрын
የጠፊ ሰው እካን ደና መጣሽ
@Damakesimedia7595
@Damakesimedia7595 10 ай бұрын
በርቺ እህቴ
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 9 ай бұрын
Well come dinqye❤❤❤
@etsegentzewdu4549
@etsegentzewdu4549 9 ай бұрын
Weyyy Fete 😍😍😍selayehushi desssss belognale lejochshe nafekwegnale😘😘😘😘😘
@fikirselam3394
@fikirselam3394 9 ай бұрын
Good to see you again.
@YesuSira
@YesuSira 9 ай бұрын
Welcome back konjo!
@addisabeba7811
@addisabeba7811 9 ай бұрын
Dankschön 🙏🙏
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 9 ай бұрын
Enquan beselam metash selayehush des belognal feti❤❤❤❤
@TsegeLamessa-ht4np
@TsegeLamessa-ht4np 9 ай бұрын
Hi Fetiy wellcome እንኩዋን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ
@bettyabdie-xg9od
@bettyabdie-xg9od 10 ай бұрын
Hallo Feti Das ist eine tolle Idee 💡
@abebechmekebib3710
@abebechmekebib3710 9 ай бұрын
Enkuan dehna metash. Betam tefiteshal
@saratesfaye373
@saratesfaye373 9 ай бұрын
Thank you sister!
@Maggie_Sol
@Maggie_Sol 10 ай бұрын
ጠፋሽኮ! I hope በሠላም ነው። Good to see you Sófî.
@saratesfaye373
@saratesfaye373 9 ай бұрын
You are so kind ❤
@retasa7652
@retasa7652 9 ай бұрын
Thanks
@liliayana174
@liliayana174 9 ай бұрын
ገና መልክቱን አልሰማሁም፣ስላየሁሽ ደስ ብለኛል እምጠይቀዉ ሰዉ አጥቸ ነበር መጥፍትሽ አሳስቦኝ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
ሁሉ ሰላም ነው ያለፈው ቪዱዮ ላይ ትንሽ እርፍትእንደማደርግ ተናግሬ ነበር
@zeyba2557
@zeyba2557 9 ай бұрын
Welcome back feti ❤❤❤❤
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
🤗😘😘
@user-tf6wm1pv9l
@user-tf6wm1pv9l 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ቆንጅዬ
@user-tf6wm1pv9l
@user-tf6wm1pv9l 9 ай бұрын
ስላም ፈቲ የምኖረው ሲውዝ ነበር ወደ ሀገር ከተመለስኩ አንድ አመት ሆነኝ እና ባለቤቴ እዛው ነው እና ከብት ለማርባት እና ዶሮ እርባታ የመስራት እቅድ አለኝ መንገድ ላይም ነኝ እና ይረዳኝ ብዬ ለባሌ ነግሬው ነበር እና እስከ 2:500 ኤሮ ነው አለኝ ምን ትመክሪኛለሽ ?
@tigest3176
@tigest3176 9 ай бұрын
Yitefa sewe
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 9 ай бұрын
Well come back Fety! I miss you all 🙏🏽
@genetdemissie9537
@genetdemissie9537 10 ай бұрын
ማርያምን ስላየውሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤የኔ የሴት ቁንጮ ስወድሽ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
😍🤗
@jemilahelil4086
@jemilahelil4086 10 ай бұрын
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፈቲ ሁሌ ለምን ጠፋሽ ብዬ አስብሽ ነበረ ❤
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
😍🤗
@ze.a285
@ze.a285 9 ай бұрын
Where were you dear long time
@mikiyashailu6025
@mikiyashailu6025 8 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እንደዚህ አይነት information ሰምቼ አላወኩም ነበር በተረፈ አሁንም እየሰጡ ነው እንዴ ሌላው ደሞ በስንት ግዜ ጨርሰው ይሰጣሉ ምክንያቱም እዚ ሁሉ ነገር በሰአታት እና በቀናት ነው ጭማሪ እምትባይው ስለዚ ቶሎ ካላገኘሽ አስቸጋሪ ነው
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 8 ай бұрын
የማመልከት ሁደቱን በቶሎ ለጨረሰ በሁለት ሳምንት ግዜ ውስጥ የገንዘብ ድጋፉን ማግኘት ይችላል አመልካቹ ግዜውን በአግባቡ መጥፕቀም ይኖርበታል 🤗
@henoshagos8046
@henoshagos8046 9 ай бұрын
Selam nesh konjo silayehush dese belognle beselam newe yetfashwe
@adissbelete403
@adissbelete403 9 ай бұрын
ውይ ፈቲ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ እናት ሰሞኑን ሳስብሽ ነበር።
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት አዲዮ እንዴት ነሽ 🤗
@adissbelete403
@adissbelete403 9 ай бұрын
ፈትዬ እንዴት ነሽ በውስጥ ላወራሽ ፈልጌ ቴሌግራምም fb ላይም የለሽም አጋጣሚ ሆኖ በጣም የተቸገረች ልጅ ስራ ለመጀመር በምን መልኩ ልርዳት እያልኩ ጨንቆኝ ባለሁበት ያንን ማስታወቂያ ስታወሪ በጣም ነው የገረመኝ እና የሚረዳትም /ያልሽውን መስፈርት/ የሚያሟላ ሰው ላታገኝ ትችላለች ብዬ እኔም የማውቀው ሰው ስላልነበረ አንቺን መፍትሄ እንድትፈልጊ ላወራሽ ነበር። አጋጣሚ ስጠይቃት ስዊዲን የምታውቀውና ሲረዳት የነበረና ብዙ ቃል የገባላት ሰው እንዳለ ስትነግረኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ። እና ፈቲ በጣም ተቸግራ ያለች የ3 ልጆች እናት መንገድ ላይ ቡና እያፈላች ልጆቿን የምታሳድግ ሴት ናት ነገርግን ካለው የኑሮ ውድነት የተነሳ ከአቅሟ በላይ ሆኖባት እቁብ እንኳን ሰብስባ ወደ ምግብ ቤት ለማሳደግ እቁቡንም የሚገባ አታ ባለችበት ነው ይሄንን እድል ያወራሽው ምን ይታወቃል እግዜር አንቺን ተጠቅሞ ይረዳት ይሆን ፈቲ ቅን ሰው እንደሆንሽ አውቃለሁ በምትችይው ሁሉ ለዚች እናት እንዲሳካላት እንድታደርጊ አሳስብሻለሁ። ምን ማድረግም እንዳለባት ብትነግሪኝ ሰውዬውን ቀድማ እኖድታሳስበው ይረዳታል። ተባረኪልኝ
@rozinawoldeslase651
@rozinawoldeslase651 9 ай бұрын
How Is The Chlid??
@emanMtytube
@emanMtytube 10 ай бұрын
አለሽ ግን ፈቲ ወላሂ ሳስብሽ የት ሄደች ብየ
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 9 ай бұрын
Fetye dehna neshe gin lijoch dehna nacew mindnew metfat endzy gin 😊
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
Jerye እንዴት ነሽ ልጆች እንዴት ናቸው ? ተናግሬ አልነበር 🤗
@ferihowtberhanu8241
@ferihowtberhanu8241 10 ай бұрын
Hi selam new
@ferihowtberhanu8241
@ferihowtberhanu8241 10 ай бұрын
Good to see you 👏👏👏
@mastewalbelay3851
@mastewalbelay3851 9 ай бұрын
ጠፋሽ ድቅነሽ እኳን ደናመጣሽ መልኳም ስራ
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 9 ай бұрын
እንኴን በሰላም መጣሽ ስጠፊ ምን ሆነሻል ብዬ ነበር ሰላምሽ ይብዛልን ከነቤተሰብሽ እኔ እንደግሌ በእርዳታ ድርጅት ስም ኢትዮጲያ ሀገራችንን ለማተራመስ የሚሰሩ እንዳሉ ሰምቼ ነበር እና ይሄ ኣካሄድ ሳሩን ኣይተን ገደሉን ሳናይ እንዳይሆንብን ጥንቃቄ ቢደረግ ባይ ነኝ ምክንያቱም በሚረዱት ግለሰብ ኣሳበው ወደ ቀየው ያመራሉ እኛም ሆንን ተረጂው ግለሰብ ምናስበው ኣንድና ኣንድ ድጋፋቸውን ነው እነሱ ግን መርዛቸውን ይዘው ነው ሀገራችን ሚገቡት የሚረዱት ግለሰብ ኣካባቢ ሌት ተቀን እየተመላለሱ ወጣቱን ባልሆነ ሀሳብ እየመረዙ እንዳይናገሩ ባንድ እጃቸው ማር በሌላ እጃቸው መጥፊያቸውን እያሳዩ እንደሚያስፈራሩዋቸው ከዚ ቀደም ሰምቻለው ነጮች በፍፁም ደግ ኣስበው ሀገራችን ኣይገቡም እርዳታን ተገን ኣድርገው ፖለቲካዊ ጥቅማቸውን በድብቅ ለማከናወነ ቢሆን እንጂ ስለሌሎች ሀገር ዜናው የለኝም ለኢትዮጲያ ግን ነጭ የተባለ ጥሩ የለም ።
@samriykinfe1505
@samriykinfe1505 9 ай бұрын
Selam wed Ehitahin , Betam teru Ena tekamiy Informatione, new Website lay yelakisiwin link ayeut Gin Amolalun yemigelite vidio Beteserlin Anhim endalesew,Beketay teru new Ena demo Leteru kinenetesena Lewegenohise Masebu dess yelal salamese Alalifim Dankeschön
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
አሞላሉን በሚቀጥለው ቪዱዮ እያንዳንዱን ስቴፕ አሳያችኋለሁ 🤗
@yetatwork6137
@yetatwork6137 9 ай бұрын
Arebi hager lalenaw yehonal
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
ሃገር ቤት ለሚኖር ሰው ብቻ ነው 🤗
@tigistberhanu7623
@tigistberhanu7623 9 ай бұрын
Italia የምንኖርስ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
ኢታሊ አልተካተተም 🤗
@hawiroth9237
@hawiroth9237 9 ай бұрын
ከመመዝገቤ በፊት በየወሩ መመለስ አለብኝ ወይ? ወለድ አለው ወይ? ካለዉስ ስንት ነው? የሃምሳ ፐርስት ክፍያው ተሰርቶ የሚከፈልው በምን ያህል ጊዜ ነው??? ስራው ካልተሳካ ኪሳራዉን ማን ይከፍላል??? በደንብ አብራሪልን ከቻልሽ ስለኢፍው እናመስግናለን
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
ብድር ሳይሆን ድጎማ ነው የማይመለስ ክፍያ ነው ሰራ ፍጣሪዎችን ለማበረታታት የተበጀተ የእርዳታ በጀት ነው።
@user-sh5vx8yh8c
@user-sh5vx8yh8c 10 ай бұрын
ጥሎብኝ እወድሻላዉሁ ግን ሴትናኝ
@user-pu8ph2io2q
@user-pu8ph2io2q 10 ай бұрын
ፈቲ በጣም ጠፈተሻል
@hannadubale5035
@hannadubale5035 9 ай бұрын
እበክሽ እርጅን እንዴት አገኝሻለው።
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
ቴሌግራም ላይ ሊንኩን ከታች አለልሽ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
እንኳን ወደ ድንቅነሽ ቤት በደህና መጣችሁ🤗 በዚህ ቪዲዮ የማጋራችሁ 👉 አስደሳች የምስራች ለኢትዮጵያዊያን በአውሮፓ ለምትኖሩ እኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ወገኖችዎ አዲስ ሰራ ለመጀመር ወይንም የጀመሩትን ስራ ላማሻሻል የሚውል ልዩ የገንዘብ ድጋፍ የሚያስገኝ ልዩ አጋጣሚ። በዚህ ሊንክ በመግባት ማማልከት ትችላላችሁ 👉widu.africa/?mtm_campaign=Diaspora%20Ambassador%20Fetya&mtm_kwd=KZfaq በዋትሳፕ ለማውራት ይህንን ሊንክ ይጫኑ chat.whatsapp.com/ITV3UspA9IWKE6R5tXfhH0
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 10 ай бұрын
የት ጠፍተሺ ነው ማሬ
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 9 ай бұрын
በቅድሚያ እናመሰግናለን ግን እኛ ምንያህል ገንዘብ ነው መጀመሪያ እምንሰጠው
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
ከ250€ ጀምሮ እስከ 1250 € እንዳቅምሽ መስጠት ትቺያለሽ በሚቀጥለው በደንብ አብራራለሁ
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 9 ай бұрын
@@DenkneshEthiopia ok
@direlovetube9731
@direlovetube9731 9 ай бұрын
Selam Fetty mit deine Familien
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
🤗
@kakukaku1216
@kakukaku1216 9 ай бұрын
Ameerikas information alesh pls
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
አይ አሜሪካ አልተካተተም
@kakukaku1216
@kakukaku1216 9 ай бұрын
Thank you
@user-ze9of2fl3o
@user-ze9of2fl3o 10 ай бұрын
dehna nesh yet tefetesh new? aenchi ken sew selhonesh new eko maen yaegezael belesh new
@tenad7309
@tenad7309 9 ай бұрын
ምነው ጠፋሽ? በሰላም ነው?
@jerryhabesha4840
@jerryhabesha4840 9 ай бұрын
Ich interessiere mich Bitte
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
የሚቀጥለውን ቪደዮ እይ ሙሉ ፕሮሰሱን አሳይቻለሁ
@godsaveethiopia1328
@godsaveethiopia1328 10 ай бұрын
ጥያቄ እዚህ ያለን ባንክ ስቴትመንት ማሳየት በቂ ነው?ሲቀጥል ከሰው ተበድሬ አስገብቼ ቢሆንስ እንዴት ወደስራ መግባቴን ያቃሉ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
ፕሮሰሱ የሚጠይቀውን መስፈርት የግድ ማሟላት ያስፈልጋል በሚቀጥለው ሁሉንም ጥያቄ በደንብ አብራራለሁ
@nejatali7088
@nejatali7088 9 ай бұрын
Linku yelem
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
የመጀመሪያው ኮመንት ሰር ወይንም ዲስክሪፕሽን ቦክስ ውስጥ አስቀምጫለሁ www.widu.africa
@Tiru_Zena
@Tiru_Zena 10 ай бұрын
Hi sis well come back!! My question is what are their intentions or benefits when they give you 50% of their money?????? There is no free money in the Western world. Can you please clarify?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
የስራ ፈጣሪዎችችን ለማበረታታትና ስራ አጥነትን ለመቀነስ የሚውል በጀት ነው። በሙስና ባክኖ እንዳይቀር በቀጥታ ህዝቡን ተጠቃሚ ለማድረግ ነው።
@hawiroth9237
@hawiroth9237 9 ай бұрын
ከመጠየቄ ከማመልከቻ በፊት በፊት ማወቅ እፈልጋለሁ አብራርልን፥ 50% ይሰጣሉ ግን መመለስ ግድ ነው ስከፈላቸው በየውሩ ነው????? ወለድስ አለው??? ወይ በውስጥ ስልክ አናግሪ
@befekadujiregna-iq9je
@befekadujiregna-iq9je 9 ай бұрын
አሜሪካ ለምንገኝስ ይህ ዕድል አለ ወይ ?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
አውሮፓ ላሉ ብቻ ነው አውሮፓ ዘመድ ካለሽ እነሱ እንዲረዱ ማድረግ ትቺያለሽ
@jerryhabesha4840
@jerryhabesha4840 9 ай бұрын
Meine Mann arbeitet bei Giz hat mir nicht erzählt
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
finanziert von der GIZ, der KfW und der UNIDO, der projekt ist nicht von der GIZ gefürhrt. außerdem GIz unterstützy viele Projekte, frag ihm mal vielicht weißt er schon. Oder schaust du selber hear👉 www.widu.africa
@jerryhabesha4840
@jerryhabesha4840 9 ай бұрын
Mein mann hat mir nicht erzählt
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
ሁሉንም ፕሮጀክቶች በቃሉ ላያውቅ ይችላል
@seblewongelsileshi187
@seblewongelsileshi187 9 ай бұрын
ፈቲ ውጪ ሀገር ሰው ከሌለንስ? ቢኖረንስ መርዳት ይፈልጋሉ?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
የግድ እነዚህ ሰባትብሃገራትሽውስጥ የሚኖር ሰው ሊኖር ያስፈልጋል ።
@jerryhabesha4840
@jerryhabesha4840 9 ай бұрын
Denkeye könntest du mir deine Bitte geben
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
shreib mir ouf instagram Dm
@jerryhabesha4840
@jerryhabesha4840 9 ай бұрын
Meine mann arbeitet bei Giz könntest du mir deine tel mi geben
@ethiopia7697
@ethiopia7697 9 ай бұрын
በስንት ጊዜ አገኘሁሽ በፊት ነበር የምከታተልሽ አራት አመት አካባቢ ምንናም እንደ አሁኑ ዩቱብ ሳይጨማለቅ በፊት የጥንቷ ነሽ
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 9 ай бұрын
እንዴነሽ ድንቄ በጣም ጠፍተሽ ነበር አለሽግን ልጆችሽ እንዴናቸው አንቺ መልካምና ቅመም የሆንሽ ልጅ እውነተኛ ነገር ከሆነ ለሰውም ልካለው እኔም ሞክራለው
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
አለሁ ውዴ እኔ በንደዚህ አይነት ነገር እንደማልቀልድ መቼም ታውቂያለሽ እውነት ያልሄነ ነግፕር በፍፁም ይዤ አልመጣም ለምታውቂው ሰው ሁሉ ሼር አርጊ እውነት ነው። 🤗
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 9 ай бұрын
@@DenkneshEthiopia እሺ አደርጋለው ሌላውደሞ ስልክሽን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር የሆነ ሃሳብ በግል ላካፍልሽ ያለሁት ኩዌትነው ተባበሪኝ በናትሽ አድናቂሽም አክባሪሽም ነኝ ለ3 ተከታታይ አመት ስከታተልሽ ቆይቻለው እባክሽን መልስሽን እጠብቃለው ድንቅዬ አትርሺኝ
@Diamond21192
@Diamond21192 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጠሽ ድንቅዬ።።😍😍😍
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
ሳርዬ 🤗
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 8 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 34 МЛН
ቅዱስ ገብርኤል ያደረገውን '' ተዓምር '' ስሙ
24:40
ethio zetewahedo ez tube
Рет қаралды 835
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
LA  CINTA NUESTRA HISTORIA
0:59
Santi
Рет қаралды 13 МЛН
телега - hahalivars
0:12
HAHALIVARS
Рет қаралды 14 МЛН
#kidsong
0:11
J House jr.
Рет қаралды 31 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
0:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН