✅ አስገራሚውን የሀገሬን ገበሬ ደግነትና የጓዳ ሙላት ላሳያችሁ ! |Ethiopian Farmer

  Рет қаралды 36,259

Tossa tube

Tossa tube

Ай бұрын

ይህ በደ/ወሎ ደሴ ዙሪያ ወረዳ የሚገኙ አንድ ታታሪና እጅግ ትሁት አርሶ አደር የህይወት መንገድ ነው። ሸህ ሰይድ አህመድ ይሰኛሉ። ስኬታማ ገበሬና የሃይማኖት አባት ናቸው። በአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ይታወቃሉ። ደግነትና ቸርነታቸው ደግሞ ወደር የለውም።
ቪዲዮውን ካያችሁ በእኚህ ድንቅ ገበሬ ህይወት ትደነቃላችሁ።
This is the story of one Ethiopian farmer, who is dedicated in planting fruits and vegetable. He is also experienced in agroforestry. He is also a hard working person. His name is called Sheh seid Ahmed. Sheh seid is a religious leader. He is so humble and generous person. In this video I interviewed him about his life path. Please watch and enjoy.
#farmer #farming #agroforestry #agriculture #ethiopia #rurallife #wollo
🛑በሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች የኛ ወዳጅ ይሁኑ፡፡
-
Facebook= / tossatube
TikTok= www.tiktok.com/@tossa_tube?_t...
Telegram= t.me/tossatube
👇👇👇
በብዙዎች የተወደዱ ቪዲዮቻችን
-
1. ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary.
• ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድ...
2. ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ያደረግኩት ልዩ ቆይታ
• ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለች...
3. ✅ ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብር ወጭ ሰርፕራይዝ አደረግነው - አዝናኝ የገጠር ልጆች ወግ
• ✅ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብ...
4. ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋዜጠኛ ጋር በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመግባባት ያደረገው ጥረትና አስቂኝ ቆይታ
• ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋ...
5. ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ልጅ ከቤተሰቦቹ ጋር ያልተጠበቀ ነገር ተሸለመ !
• ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ...
#tossatube
#የገጠርለዛ
#አባቴ
#እናቴ
#ቤተሰቦቼ
#ገጠር
#ባል
#የገጠርለዛ
#ልጅነት
#ወሎ
#ደሴ
#wollo
#ገራገሩ
#ደጉባላገሩ
#የገጠርትዝታ
#አገርቤት
#ያገርቤት
#አርሶአደር
#አርሶበሌ
ያገር ቤት ወጎች
ከደጋቹ መንደር
#tossatube
#family
#friendship
#visit
#visitethiopia Ethiopia
#rurallife
#ruralvillage
#agr8culture
#tossatube #የገጠርሰርግ #ገጠር #የሰርግዘፈን #የገጠርዘፈን #ወሎ #የወሎሰርግ #የሰርግሆታ #የሰርግጭፈራ #የገጠርሆታ #ሆታናጭፈራ #wollo #ethiopianwedding #wedding #የገጠርለዛ #traditionalsong #የባህልዘፈን #weddingsong #weddingmusic #የእሼሰርግ #አነጋጋሪውሰርግ #ሙሽራው #ሙሽሪት #ያሆበል #መላመላ #አዝማሪ #ማሲንቆ #ዘፋኝ #ቀረርቶ #ፉከራ #ጭፈራ #ሰርገኛ #ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2 Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch

Пікірлер: 1 200
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
✅ ጉዞ ወደ 100ሺ - ቤተሰቦቼ ላይክና ሼር አድርጉ ❤
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm Ай бұрын
አላህ ይጨምርላቸው
@zubairaahmed8374
@zubairaahmed8374 Ай бұрын
ኢንሻአላህ
@KeriyaYesuf
@KeriyaYesuf Ай бұрын
ገና ሚሊዮን ትደርሳለህ።
@-arifentertainment3836
@-arifentertainment3836 Ай бұрын
🙏👍
@user-uy8cm1td1i
@user-uy8cm1td1i Ай бұрын
አብሽር
@eeee9444
@eeee9444 Ай бұрын
መጀመሪያ ነኝ ላይክ አድርጉኝ ፈልጌው ነው
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
እሲ ያገረሠላም የናፈቀው ላይክ ያዲረግ
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@አባ
@አባ Ай бұрын
የኔ ወርቅ የኔ ቸር ወሎ የሚገርመው ጎርቢቶቻችን በጣም ይቀናሉ በወሎ ያሳዝናል ንቁ ወለየወች ማንንም አትመኑ እባከችሁ ህዝባችንን አንቁት
@hayatAli-cl9lt
@hayatAli-cl9lt Ай бұрын
በጣም😢
@kjygh8889
@kjygh8889 18 күн бұрын
ቆዳ ማነው የሚቀናው
@አባ
@አባ 18 күн бұрын
@@kjygh8889 ፈሰ ያለበት .....አሉ የእርጎ ዝንብ ማንነትሸን ሰላወቅሸ መለሸ 😝😂😂😂
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 Ай бұрын
ድስ የሚሉ አባት እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ይስጦት
@warqadxb1932
@warqadxb1932 Ай бұрын
Amin amin amin
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Ай бұрын
አሚንንንን❤❤
@ZedZ-dz8xl
@ZedZ-dz8xl Ай бұрын
አሚንን❤
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውውው
@bint.seid.
@bint.seid. Ай бұрын
ጠንካራ ሙእሚን ከደካማው ሙእሚን ይበልጣል ሁለተም ኸይር ቢኖራቸውም ብለዋል ረሡል ሠለላሁአለይሂ ወሠለም🎉🎉🎉❤❤
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Ай бұрын
የኔአባት❤❤❤አቤት ትህትና አቤት ደግነት❤❤❤❤እሚሆኑትን አጡት 💗💗💗💗❣️❣️❣️❣️👌👌👍👍👍👍👍👍
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@አባ
@አባ Ай бұрын
እኔ ክርሰቴን ነኝ እዩ ወሎየን ማሻላህ የኔ ግርማ ሞገሳም አባቴ እርጀም እድሜ ማርያምን እደት እደሜምሩ የኔ አባት
@meditishu8014
@meditishu8014 Ай бұрын
🎉
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Ай бұрын
ምን ማሻላ አስባለሽ🤔
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Ай бұрын
ምንአገባሽ፣እህቴ፣እናመሠግናለን፣እህቴ፣በጣም፣ደስ፣ይላሉ፣ነው፣ያለችው፣ጉድ፣እኮነው፣መልጉፍ፣አናጋራ፣አላህ፣ያክብርልን፣እህታችን፣ይች፣አናጋሪ፣
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Ай бұрын
❤❤❤❤
@አባ
@አባ Ай бұрын
@@hshs7s-nt9yh ዝማትያትም ሙሰሊምን የሚጠሉ ከወሎ ውጭ ያሉ ክርሰቴኖች ናቸው እኛ ወለየወች ሙሰሊምና ኦርቶዶክሰ ልዩነታችን ታይቶን አናውቅም መሰጊድ ሰትሄድ ጎደኛየ እኔ ቤተክርሰቴን እሶ ሰትሰግድ እኔ የእሶንን ደብተር ተሸክሜ የምጠብቃት እነ ጎንደሮች እና ጎጃሞች ምን የሚል አማርኛ አምጥተዋል መሰለሸ የውሸት ማሰተባበያ ሙሰሊም እናከብራለን ለማለት ሙሰሊምን ከማክበራችን አፃር ይርግሞችሆል የሙሰሊም እቃ አትኩ እየተባልን ነው ያደግነው ይ😂አያልቅባቸው እነሱ የእሰላምን ፍቅርና አብርው ተቀራርበው ኑርው ሰለማኃውቁ በጣም ነው የሚጠሉት የተርገሙ የውሸት አማኝወች ናቸው ውሰጣቸው ተኮለኛ ናቸው ውዴ ተናዳ እኮ ነው አሰቢ😂😂
@alamgir481
@alamgir481 Ай бұрын
ማሻአላህ ጀማል ሰይድ እስከቤተሰቦችህ አላህ ይጠብቅህ አራሹን ገበሬ ሰላሙን ያብዛልን😢😢😢😢
@KeriyaYesuf
@KeriyaYesuf Ай бұрын
አሜን
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@tube5860
@tube5860 Ай бұрын
እኛ ሀገራችን ስራ የለም እያልን ስደትን መርጠን ጥገኛ ሆነን እንኖራለን እንጂ ያጣነን ልብ ነዉ
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@hawulteyesuf901
@hawulteyesuf901 Ай бұрын
ትክክል ወላሂ ሀገራችን ላይስፍና አለብን የሰውን ሀገር ምጫችንነው
@jemila602
@jemila602 Ай бұрын
ማሻአላህ ጀግና አባት ጦሳን 100kእናስገባው እኔ ኢንሻአላህ ከስዴት መልስ ትልቁ ስራየ ግብርና እና እርባታ ነው ስኬታማ እሆንበታለሁ ቢኢዝኒላ የወዴፊት ህልሜ ነው
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@gerardo_media
@gerardo_media Ай бұрын
የአያቴ ሀገር ነው በራራ ጥር ገባየ ገታራ 2011ለመጀመሪያ ግዜ ሰርግ ሄጄ ነው ያየሁት ይሄን ሃገር አቤት ሙያቸው የወርሂበኑ ሴቶች ቁጅናቸው ሙያቸው ቢስሚላህ ❤
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx Ай бұрын
እንደው አፈር ይብላኝ የኔ ሽቁጥቁጥ ገራገር 😢😢😢😢 ይሄን የዋህ ህዝብ ነው እንገዲህ ያለሃፂያቱ እሚቀጣው ፈጣሪ ሰላሙን ይስጠን በቃ ይበለን❤ የኔ አባት ሰላም ጤናው እድሜውን ይስጠዎት❤❤❤
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b Ай бұрын
አማራ በተፈጥሮው ገራሚ ህዝብ ነው ❤ ደግ ጨዋ ታማኝ አገር ወዳድ ግርም የምለኝ አማራ እስላም ይሁን ክርሲቲያን ስነልቦናው አንድ የሆነ ህዝብ ነው
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Ай бұрын
በትክክል 🥰🥰🥰🥰​@@user-jl9ty6gs4b
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 Ай бұрын
ምርጥ አባት ፍልቅልቅ ሽቁጥቁጥ ጀግና አባት ናቸው እኔ ያለሁት አዳማ ነው ግን ወሎን መጎብኘት በጣም ፍላጎት አለኝ እግዚአብሔር ያለውን ስጋት አርግቦልን በነጻነት ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ ሲቻል ከሳቸው ማሳ ተገኝቼ የወፎችን ድምጽ በጠዋት መስማት እፈልጋለሁ ። 🍎🍎 ወዳጅ ነኝ እየገዛሁ እመገባለሁ። ግን ሀሳብ አለኝ አካባቢያቸው ላይ ያሉትን አባወራወች ቢያሰለጥኑዋቸው ችግኝ እያፈሉ ቢሰጡዋቸው አካባቢያቸው ለምለም ይሆናል ሰፈሩም ሀፍታም ይሆናል ። የከርሰምድር ውሀዋን ክዳን ያብጁላት🎉 በናንተ ግን ቀንቻለሁ ጉሻቸው አንዱ የከተማ 150ብር ሽሮ ያስንቃል🎉ክብር ለገሩ ባላገሩ❤
@user-br9do3ce7n
@user-br9do3ce7n Ай бұрын
እኔም በሃሳብሽ እስማማለሁ በጣም ጎበዝ ነው ቢያካፍላቸው ችግኝ በትንሹም ቢሆን ቢሸጥላቸው ለሱም ይጠቀማል አካባቢውንም ይጠቅማ ሃገር ስገባ እኔም ችግኝ ከሳቸው እወስዳለሁ
@meryemali4042
@meryemali4042 Ай бұрын
እንሻአላህ እንቀበልሻለን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንና
@user-gm5kz5ce4b
@user-gm5kz5ce4b Ай бұрын
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጡት እግዛአብሄር ከዚ በላይ ጨማምሮ የስጡት የእንጀራ አጨማመሩት እናቴ አስታዎስኝ እንደ እርሱ እጅዋ ሰፊ ነበረች😢😢😢
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Ай бұрын
የወሎ ሰው ገራገሩ ሰው በልቶ የሚጠግብ አይመስላቸዉ ወርቁ ህዝባችን ወላሂ 😢እንባዬ እየወረዴ ነው የማየዉ የልቤ ምት ጨመረ ሀገሬ ህዝቤ ናፈቀኝ የአሏህ 😢አሏህ ሰላም ለሀገራችን ያዉርድልን ያረብ እስቲ በዱአ እንበርታ ወገኖቼ ስደትም መረረን አልሃምዱሊላህ በስ
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@semiramohaned
@semiramohaned Ай бұрын
አብሺሪ እህቴ አንድ ቀን ያልፋል ይሄ ሁሉ መከራ አልሃምዱሊላ አለኩልሃል 😭
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
እህህህህሀበስ አይወዞንሲ
@medinaevryalley2246
@medinaevryalley2246 Ай бұрын
ማሻአላህ ገለአሰላምአይኩም አጀራአለዉ
@medinaevryalley2246
@medinaevryalley2246 Ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Ай бұрын
እናመሰግናለን ጀማል ደጉን የሀገራችን ገበሬዎች ስለምታስተዋውቀን❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j Ай бұрын
የሚስራ ሰው ስወድ መሸአላህ እርጂም እ ድሜ
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Ай бұрын
በስመአም ጀግና ገበሬ አይገልፃቸውም!!!❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@zeritutube
@zeritutube Ай бұрын
በሬታችን የሰጡትን የማፈረ ነወ ወርቅ የሆነ ሀገር አለ ግን ለምን ይሆን በሀገራችን ሰርተን መለወጥ ያቃተን ጉልበተችን አለቀ እድሜችን ሄደ አረብ ሀገር😢
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@KeriyaYesuf
@KeriyaYesuf Ай бұрын
ሀገር ተዲህነው የምወጣው በእንዲህ አይነት ጀግና ነው።
@user-hi4md9de9r
@user-hi4md9de9r Ай бұрын
ጠንክሪ ውዴ ቦታ ካለሽና ደስ የሚል ስራ ነው
@skettube4149
@skettube4149 Ай бұрын
ሌላ አልልም ሀያትና ጤና ሰቶህ የምትደሳበት አላህ ያድርግህ አባ
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@zehara53o
@zehara53o Ай бұрын
ደጉ የወሎ ሰው ሰው አክባሪ አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ያረብ ❤️❤️❤️❤️❤️
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@rutaruteee2244
@rutaruteee2244 Ай бұрын
የሽዋሮቢት ልጅ ነኝ ብርቱካን እና ማንጎ ፓፓዬ ትርንጎ ይለያል በጣም አሪፍ ነው እድሜ እና ጤና ይስጦት አባትዋ🥰🥰
@ahmedibrahim6415
@ahmedibrahim6415 Ай бұрын
ahun yet nesh
@warqadxb1932
@warqadxb1932 Ай бұрын
Amin amin ❤❤
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed Ай бұрын
አማራየ የኔ ደግ ገራገር የዋህ ባለቅኔ የሁሉ ባለቤት አላህየ በቃ ብሎ በሰላም በፍቅር ያኑርልኝ ❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺👏👏👏
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@1993Rihna
@1993Rihna Ай бұрын
ሰዉየዉን አለማድነቅ ንፍግነት ነዉ ❤❤ ጀግና ጀም በርታ እንድህ የተደበቁ ጀግኖችን አዉጣልንማ ለኛም ትምህርት ይሆነናል ❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@fatumaseid8001
@fatumaseid8001 Ай бұрын
ምን አደርጋለሁ ጀምዋ እኔምችለዉ አደየ ብቻ ሆነ ላይክ😢😢
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@godislove2670
@godislove2670 Ай бұрын
ዋውውውው እንዴት ደስ ይላል ወሎ የፍቅር ሀገር ነው❤❤❤❤❤❤
@user-cp8zp7cn4m
@user-cp8zp7cn4m Ай бұрын
አመት ሆንእኮ ጦረነት ኒቶረክ ተተዘጋብን ግን አልሀምዱሊላህ አለ ኪሊሀል
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@user-cp8zp7cn4m
@user-cp8zp7cn4m Ай бұрын
@@Tossatube. 👍👍
@lubabalubaba1641
@lubabalubaba1641 Ай бұрын
አረ ቤተሠብ ተብ 100ሽ እናስገባዉ ይሄንን ድንቅ ልጅ መልካምነት ለራስ ነዉ አይከፈልበትም ሠብ ላይክ እምችሉ ሸር አርጉ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜት ስፅፍ ላባቶች እረጅም እድሜና ጤና ይስጥል
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@wgggaha290
@wgggaha290 Ай бұрын
ደጉ የሀገሬ ሰው ደጉ የወሎ ሰው መሰተግዶው ልዩ እንብላ እጠጣ ናው ክፋትን አያውቅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@abdumohamed710
@abdumohamed710 Сағат бұрын
በእንባና ናፍቆት ነው...ያየሁት...ምንም ቃል የለኝም.....ጤና ሁንልኝ.
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y Ай бұрын
የኔ ገራገር ወሎየ አላህ ይጠብቅህ የኔ አባት ጀግና ነወት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@sandflove
@sandflove Ай бұрын
አሁን ጨርሸ ሰማሁት ዲን ያለው ሰውኮ ሁሉም ይኖረዋል ዲናችን አንዲም ሳይቀር ያስተምራል ስለ አዱኒያችንም ስለ አሄራችንም አንዲንበረታም ያግዛል ማሻአላ ብያለሁ የሀገራቺንን ሰንም አላህ ይመልስልን ሁሉም ልማትን ሁሉም እውቀትን እንዱያገኝ የሀገራቺንን ስላም አላህ በቅርብ ያርገው ቶሳ ቲይብንም እናመሰግናለን በርታ
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@user-wt4nk6ie4e
@user-wt4nk6ie4e Ай бұрын
በጣም የኔልዩ አልሀምዱሊላህ አላ ኔዕመቲል ኢስላም
@FddggGgghh
@FddggGgghh Ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ጠካራ አባት❤❤❤❤ አገራችንንም አላህ ሰላሟን ይመልስልን ጀማልንም100 እናስገባዉ❤😢
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@zeynbeahussain2560
@zeynbeahussain2560 Ай бұрын
አስታወስከኝ¡¡ ቆላን የአትክልት ሀገር አይይይይይይ ለመምህራን ያላቸው ክብር
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@rahelloveTube
@rahelloveTube Ай бұрын
ደጉ የሀገሬ ሰው የጥጋቡ ጌታ ሰው በልቶ የጠገበ የማይመስለው ለዚህ ህዝብ ነው ጦርነት የታወጀበት ፍጣሪ የመከራውን ዘመን ያሳጥርልን እኛም ከስደት ተመልሰን እፎፍ ብለን ከቤተሰቦቻችን ጋር ለመኖር ያብቃን ❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@toyibatoyiba2856
@toyibatoyiba2856 Ай бұрын
ማሻአላህ ወዲም እምታሳየው የሀገር ቤቱን ትዝታ ነው ጀግና አባት
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Ай бұрын
ሀገሬ ደጉ ገራገሩ ወገኔ ሠላምሽ ይመለሥ አማራዬ የኔ ሙሽራ ። ወድማችን በርታ ጀግናችን ❤❤❤🙏🙏🙏
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@medinayimer9924
@medinayimer9924 Ай бұрын
ስልካቺውን አስተዋውቀን ፍልእያፍሉ በሁሉምበወሎ አከባቢ ያርቡ የወሎህዝብ መሬቱን ይትከል ከዲህነት ይውጣ ማሻ አላህ
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
09 03 03 49 20
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 Ай бұрын
ደስ ሲሉ በእግዚ አብሔር ሲያወሩ ትተና የሞላባቸው አባት እግዚ አብሔር ይጠብቅወት ❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@user-iq2mx5sq4z
@user-iq2mx5sq4z Ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሁሉን የታደለዉ ደጉ ሩህሩሁ አዛኙ ለዛዉ የሚያምረዉ ፈገግታዉ የሚያጠግበዉ ህዝባችን ከልብ እናመሰግናለን እንደ አንተ ያሉ ደጋግ ወንድሞችን ያብዛልን ይጠብቅልን ማለት እወዳለሁ ጀማል ሰይድ
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 Ай бұрын
እኔም አገር ስገባ እሠራለሁ ኢሻአላህ በግብርና ኮሌጅጠልጥኛለሁ ሲቀጥል የግል መሬት አለኝ ግን ችግሩ ውሀ የለም ግን ተከርሰ ምድር እሚወጣ ከሆነ እሞክራለሁ
@eyerusalemjones8226
@eyerusalemjones8226 Ай бұрын
በጣም በጣም እሚደነቁ አባት ናቸው ፉታቸዉ እራሱ ያሰታውቃል ፍራፍሬዎችን እንደሚበሉ great job Abatachen👏👏👏👏👏
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@GxhcjGjfh
@GxhcjGjfh Ай бұрын
ደጉ ያገሬ ሰው ሰወቹ ገራገር መሬቱ ለምለም አምላክ ይሄን ጦርነት አንሳልን ማርያምን እደዘንድሮ ሀገራችን አሳስባኝ አታቅም ሁላችንም በእም ነታችን እንፀልይ አባታችን እጀወትን ቁርጥማን አይካወ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ማሳው ደስ ይላል ❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Ай бұрын
ማሻአሏህ ጠንካራ ገበሬ ዉስጤ ነው እድሜና ጤና ለቤተሰቦቻችን አሏህ ይወፍቃቸዉ ያረብ
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏 3:14
@AsrtDqd-qz7se
@AsrtDqd-qz7se Ай бұрын
ቁጥር አንድ መሽለም ያለበት ያገሬ ገበሬ እጂክ ይባረክ እርጂም እድሜ ከጤናጋ አላህ ያኑርህ ❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@MasSa-hi4kt
@MasSa-hi4kt Ай бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ታታሪ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ወድሜ ጀማልም አላህ ይጠብቅህ ከላሞላ ቤተሰብህ
@warqadxb1932
@warqadxb1932 Ай бұрын
Amin❤
@Susuborena23
@Susuborena23 Ай бұрын
ወላሂ የሀገራችን ሰው እኮ ገራገርነው እፍፍፍፍ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ወንድማችን ጀማል ምርጥ ምርጥ ፕሮግራሞችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ።ሼር ላይክ አድርጊያለሁ በርታ ብዙ እንጠብቃለን
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@zo122m-im1zy
@zo122m-im1zy Ай бұрын
የኔ አባት ደሰ ሲሉ የአትክልቱ ነገር በሰማም ፈጣሪ እድሜ ጤና
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@zheinambazheinamba1345
@zheinambazheinamba1345 Ай бұрын
ማሻአላህ ደስ የሚሉ ትሁት አባት እድሜና ጤና አላህ ይስጠወት
@warqadxb1932
@warqadxb1932 Ай бұрын
amin❤❤
@hayatteshome573
@hayatteshome573 Ай бұрын
ማሻኣላህ ይህን የመሰለ እሩህሩህና ጀግና በሀገሬ ወሎ በማየቴ ተደስቻለሁ ኣላህ ይጠብቅህ ይጨምርልህ። መሰሎችህን ያብዛልን ። ጦሳም ስላሳየኸን ጀዛክ ኣላህ።
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@emuzikra9513
@emuzikra9513 Ай бұрын
ማሻአ አላህ የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤናጋ አላህየ ለየዋሁ ህዝብ ሀገራችነን ሰላም አድርግልን
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Ай бұрын
ማሻ አላህ እደት ጠንካራ አባት ናቸው ደጉ የሀገሬ ስው በልቶ ይጠግብ አይመስለውም አላህ የሀገራችንን ስላም ይመልስልን
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@starcall9965
@starcall9965 Ай бұрын
ማሽአላ አላህይጨምርላቸው
@mekamohamed128
@mekamohamed128 Ай бұрын
ጋሽጀማል አተኮ ትለያለህ. ፕራክ ምናምን አትል. ጎበዝነህ ሁሌ ቁምነገር. ብቻ🎉🎉🎉🎉🎉. ቀጥል ከዚህ በላይ እጠብቃለን ወድሜችን. 🎉. ላማራክልል ለወሎ አካባቢ ብቻም ሳይሆን. ለኢትዮጵያም ኩራት ነህ. አላህ ይጠብቅህ ❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@mekamohamed128
@mekamohamed128 Ай бұрын
እሽ.
@huseenalii8641
@huseenalii8641 Ай бұрын
ማሻ አላህ ጠንካራ አባት ነህ የምር እኛ ሀገር ቢሆን ይሀ ሁሉ ልማት በአንድ ቀን ነዉ የሚያወድሙት አከባቢያችሁም ሰራአት አለዉ
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@zeritutube
@zeritutube Ай бұрын
በረራ 💞እዛ እኛዉ ቤት አጎቴ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ለሌሎችም አራያናቸወ💞🙏
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Ай бұрын
ጠንካራ ገበሬ ደስ ስሉ ፈገግታው ደጉ የወሎ ሰው አምሐራየ ባለ ብዙ ጥበብ
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@SumeyaSeid-tv3cm
@SumeyaSeid-tv3cm Ай бұрын
ወንድሜን አስታወሡኝ እድሜና ጤና ለቤተሠቦቻችን ማሻሏህ አላህ ይጨምርላችሁ 😘😘😘😘😘😘
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@Rahmafamily-rq5rm
@Rahmafamily-rq5rm Ай бұрын
ከቦታው ውበት ጋራ ከደጉ የሀገሬ ሰው ጋራ የአንተ አቀራረብ ተጨምሮ በጣም ነው ደስ የሚለው
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@ammmfdafrhr1575
@ammmfdafrhr1575 Ай бұрын
ጌታ ሆይ የሀገራችንን ሰላም መልስልን የዋህ ገራገር ሰው በልቶ የማይጠግብ የሚመስላቸው ቤተሰቦቻችን በእባ ነው የጨረስኩት ወድሜ አንተም በርታልን
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@FjstbKfdi
@FjstbKfdi Ай бұрын
የኔ አገሬ በጣም ነብር የናፈቀኝ ግን አንድ ቀን አሳዩኝ ቢየ አላዉቅም ነበር😢😢🎉🎉❤❤🎉❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@fufuhassen3229
@fufuhassen3229 Ай бұрын
ማሸአላህ አላህ ይጨምርሎት የኛ ታታሪ አባት ጀግና ኖት የሚገርም ታታሪ ሰው ኖት ወንድም ጀማል ጥሩ ትምህርት ነው የምታሳየን እናመሰግናለን ወይ ጉድ ለሟ አገራችን ደስ ይላል
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@Amina__Seid
@Amina__Seid Ай бұрын
የኔ አባት የደግነት ጥግ ደስ የሚሉ አባት ማሻ አላህ❤❤
@user-jh9nu9rr1c
@user-jh9nu9rr1c Ай бұрын
ሺኪው በሥራ ታታሪ ናቸው ግን አንድ ነገር የምነግርሕ ታታሪነት የትም አያደርሥም ማለትም በግብርና ባለሞያ መደገፍ አለበት አንድ ነገር በሣይሥ ካልተደገፈ በባሕላዊ መሥራት የትም አያደርሥም ሥለዚሕ አትክልትና ፍራፍሬ መትከል ጥሩ ሖና የተሻሻለ ዝርያ መምረጥ አሥፈላጊ ነው ለምሣሌ ቴምር ተክለዋል ግን አሑን ያሉበት አየር ፀባይ ለቴምር አይሖንም አሑን ይሔ ለሣቸው መነገር አለበት ግን የሸኩን ታታሪነት ሣላደንቅ አላልፍም በጣም ታታሪ ናቸው ሐይሉ ነኝ ከፕሪቶሪያ ደቡብ አፍሪካ
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@selma5801
@selma5801 Ай бұрын
በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ እንግዳውን ያክብር ብለዋል ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ይህ ነው እስልምና❤
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@abnetlegesse800
@abnetlegesse800 Ай бұрын
ፍልቅልቅ ደግነት በልቶ የማይጠግብ የሚመስለው የአገሬ ሰው መልካሙን እመኝልዎታለሁ
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@AynadisChilot
@AynadisChilot 20 күн бұрын
የኔ አባት እድሜና ጤና እግዚያብሄር ይስጥልን ደጉ ወገኔ የዋሁ ወገኔ እሩህሩህ ወገኔ ፈጣሪ ይጠብቅልን😢
@user-gm2hy7wy4r
@user-gm2hy7wy4r Ай бұрын
የኔ ገራገራ ህዝብ 😢😢 ሰላሙን አላህ ያጣልን ያረብ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 Ай бұрын
ተስፋ አላት ሀገራችን እነዚህ ደጋግና ጠከራ ሠራተኛ የሰዉ መሆን ምንጭ በእምነታቸው አዳሪ ሰዉ ወዳጅ ሰው አክባሪ አሁንም ስላሉ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@AsAs-yu5hy
@AsAs-yu5hy Ай бұрын
ማሻአላህ የኔባት እረጂም እድሜ አላህይሰጠልን ያረብብብ ወንድም ጀማል ጀዛክ አላህ ከይር
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@warqadxb1932
@warqadxb1932 Ай бұрын
Amin
@yim416
@yim416 Ай бұрын
እንዲህ አይነቱ ጀኞች ወሎን ባጥለቀለቁት
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@Yegeter.ljitube.1
@Yegeter.ljitube.1 Ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህይባርክለወት ጀግናአባት ላይክ ይገባቸዋል 🥰🥰🥰🥰
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@medlinahussen
@medlinahussen Ай бұрын
መሻአላህ በባህርእየመጣችሁ በበረሀአትቅሩውያገሬልጆች እደዝህስሩው❤❤❤😢
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t Ай бұрын
በስመአብ የደግነት ጥግ ፈጣሪጨይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@niemalovely-ei7yd
@niemalovely-ei7yd Ай бұрын
ለዚህ የዋህና ደግ ለሆነው ህዝባችን ሲል ፈጣሪሰላሙን ያምጣልን ለሀገራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና አባት ደስሲሉ
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f Ай бұрын
ሸሁ መሸለም አለባቸው ተምር አልቀራቸውም ማሻአላህ
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@skettube4149
@skettube4149 Ай бұрын
ማሻአላህ እስካሁን ጫት አላየሁም አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ አቦ ጀግና አባት
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@SofiyaBinteYimertube
@SofiyaBinteYimertube Ай бұрын
ተንታ ወረዳ ብትል ልቤን ተር አደረከውኮ ጅማል ተንቶችየ ወደየትናችሁ ማሻ አላህ ነው
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@habiba6051
@habiba6051 21 күн бұрын
ወይ ቃላት ያጥረኛል ምን እደምለህ ጋሸጀማል አላህ በሂድክበት ቦታ ይጠብቅህ ከሙሉበተሰብህ በጣም ደሰነው ያለኝ በራራዬዬ❤❤ ሸህችነም ከነሙሉ በተሰብህ እረጅም ጤና ይሰጥህ ጋሽሙሀመድን ይመርአመድ በሰት አመቴ አየሁት አላህ አገራችንን ሰላሞን ይለሰልን እደህ ያለውየዋህ ህዝብ ነው ይያለቀብነ ያለው 😢😢
@aumuhikma6908
@aumuhikma6908 Ай бұрын
ማሻ አላህ ደጉ ያገሬ ሰዉ ሰላማችሁ ይመለሰ 💚💛❤💞💞💞💞💞
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@stsehai6147
@stsehai6147 Ай бұрын
አቤት! ምነው ፈጣሪ ብዙ ሚሊዮን እንደ ሼኽ ሁሴን አይነት ሰው ቢሰጠን። ምስጋና ይድረስህ ውድ ጀማል🙏🏿🙏🏿❤
@meditishu8014
@meditishu8014 Ай бұрын
በጣም ወላሂ ተመስጨ ነው ያየኋቸው መሻአላህ መሻአላህ እባየም መጣ
@user-gk1qn2wl9h
@user-gk1qn2wl9h Ай бұрын
ግራማ ሞገሱ ደስ እሚል ሀገር ወሎ አላህ ሰላም ያድርግልን የአላህ በጣም እናመስግናለን ጀማል ሰይድ ቀጥልበት
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Ай бұрын
አቤት ጎበዝ ታታሪ አባት። እግዚአብሔር ይባርካቸዎ አንተም ተባረክ❤🙏
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy Ай бұрын
በጣም ነው የተመቸኝ ሀይማኖትህን ከወደደህ ሌላውም ሀይማኖቱን እደሚወድ ስንት ያልተረዱ አሉ ገበሬው ግን በጣም አስደመመኝ
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@medinayimer9924
@medinayimer9924 Ай бұрын
ማሻ አላህ ጀግና አባት ወላሂ አላህ እዲሜና ጤና ይስጥልን እንደሰቸው ያለውን ያብዛልን ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@Emuuser-cz7qs7pv3v
@Emuuser-cz7qs7pv3v Ай бұрын
ማሻ አላህ ባባዬ የመልካምነት ጥግ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@sandflove
@sandflove Ай бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ማሻአላ በጣም ጥሩ ስራ ነው አትክልት ጥቅሙ በጣም ብዙ ነው አንደኛ አትክልት በአይን ማየት በራሱ ደስ ይላል ሁለተኛም ፍሬው ለብዙ ነገር እንጠቀመዋለን እናም በርታ ኀበሬ ከሆኑ አይቀር እንደዚህ ነው ማሻአላ ብለናል በርታ ቀጥልበት
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h Ай бұрын
አተም ጎበዝነህ ጀማል ኢሽአላህ በቅርቡ 100ሽ❤❤🌺🌺🌺🌺
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@user-qx3zm4yp8e
@user-qx3zm4yp8e Ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚሉና ጓበዝ የሆኑ አባት ስላቀረብክልን እንመሰግናለን ወንድማችን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Ай бұрын
ጀግና አባት እግዚአብሔር ውድሜና ጤና ይስጥዎት አባታ
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@zabiba2788
@zabiba2788 Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሸኽ ጀማል ሰኢድ አንተም ድንቅ ወጣት ነህ የምር በርታ ተደግፍችሁ እየቃማችሁ የሴትን ብር የምቀፍሉ ጡረተኛ ወጣቶች እስኪ ከዚህ አባት ተማሩ 🎉🎉🎉
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@user-jd1mq6vu9p
@user-jd1mq6vu9p Ай бұрын
አሏህ ረጅም እድሜ እጤናጋር ይስጣቸዉ ያረብ
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s Ай бұрын
ኡፍፍፍ የገጠርሰውለሰውያለውክብር በስማም የምር አባቴነውየመሰሉኝ ጥንካሬአቸውን ጥሩነታቸውን ሳይ እግዚአብሔር ረጂምእድሜ ከጤና ይስጣቸው❤❤️❤️❤️
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@fetlewerkgebre943
@fetlewerkgebre943 15 күн бұрын
ገበሬ ገበሬ ገበሬ ደጉ ሰው አስሩን እንጀራ ጠቅሎ አጎረሰው እንዲህ ነው አባታችን አሁንም አብዝቶ ይስዎት የስንት መልካም ገበሬዎ ውለታ አለብን መሰሎት
@user-nz6mp1sz3x
@user-nz6mp1sz3x Ай бұрын
ማሻአላህ ሁሉን ያደላቸው አባት ወሎየነት ክብር
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
አለቀስኩ ይህ ዝብ ነው የሚገዴለው ለምን ኧረለምን ግን ለምን ያረብብብብብብብ😢😢😢
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 18 күн бұрын
ማሻአላህ ተበረካላህ ደስምሉ አበት ሙሃባቻው በጣም ደስይላል ደግሞ ለሰው የላቸው ክብር ወላህይ አላህ ያክሮት
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s Ай бұрын
ቴምር የሚያፈራው የወንዱን አበባ በማንሣት የሴቲቱ አበባ ላይ በማዳቀል ,ነው ብቻውንያፈራል ግን ቀጫጫ ነው የሚሆነው አይርባም
@idksvev4299
@idksvev4299 Ай бұрын
ማሻአላ ማሻአላ
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Ай бұрын
ደጉ ያገሬ ሰው የኔ ውድ አባት አላህ በጀነት ያበሽረውና በሀርዛፍ በመትከል ገበሬውን ይመራው ነበር ነጭ ስንደ ከኔ አባት ነበር መንደሩ ሲያለማ የነበረው ምንጥ አባት ሳይ አባቴ ትዝ አለኝ የማይሰራው የለምነበር የኔውብአባት ታድያ ጅን የሚሉት እመም አፈር አረገብኝ አልሃምዱሊላህ አላህ በዱንያ ስቃውን በቃብሎ በጀነት እንገናኝ አባትውይ ናፍቆቴ ሁየም እናፍቅሀለሁ ምን አለ ቀብር መስኮት ኑሮት ባይ ደስ ይልነበር ምን ዋጋ አለው አፈር ተሸክሞ ድንጋ ክቦ 11 ልጅ አሳድጓ ዛሬ በማረፊያው አልሃምዱሊላህ አላህ ወሰደው አላሁመ ፊግፊርለሁ ወርሀመሁ መውታ ያአላህ ያከሪም ያአዚዝ ያአሊም ያረብ ወፈርሽፊራሸሁ ያአዚዝዝ ያሙተከቢር ያሙተ አሊም ሱብሀን አላህሂ ወቢሀምድህ አዳደ ኸልቂህ ወሪዷ ነፍሲህ ወዚነተ አርሽህ ያረብ 🤲🤲🤲አባቴን እዘልነት በልጅነቴ አዝኖ ተከባክቦ እንዳሳደገኝ ያረብ አላሆይ መልካሙን ንፁሁን እሪቅ ስጠኝና በስሙ መስጊድና ውሀ ላሰራ ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-yc1ip5cv7y
@user-yc1ip5cv7y 19 күн бұрын
አብሽሪማማየ ሁላችንም ሟቾችነን አላህይዘንለት እኔምእናቴሙታብኛለች ስሜቱከባድነው አላህይሶብርሽ
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН
bermil giorgis ቤተሰቤ በሙሉ ተፈውሷል።  #Ethiopian Orthox Tewahedo#
46:15
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 48 М.
ውሎ አዳር - የአውድማው ወራሽ
28:31
EBC Entertainment
Рет қаралды 88 М.
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 33 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор#cat  #топ
0:24
Лайки Like
Рет қаралды 1,7 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 10 МЛН
ПОМОГИ РАЗБУДИТЬ ПИЛОТА 😱😱
0:16
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 3,4 МЛН
Откуда эти паучки??? @zackdfilms - автор анимации.
0:29
Время знаний
Рет қаралды 3,4 МЛН