Пікірлер
@mohammedyimam1014
@mohammedyimam1014 Минут бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እንድ ለጦሳ tube ባልተቤት እንደት ናችሁ ፣እናም ጀማል አንድ ነገር መናገር እፈልጋለሁ።እሱም ምን መሰለህ ባህሉን ማስተዋወቅህ ጥሩ ነው ግን የምታስተዋውቀው ነገር ሀይማኖታችንን ጋር የሚጋጭ ከሆነ ማስተላለፉ አይገባም ፣እርግጥ ነው ይህንን ነገር እኔም ሳላውቅ በፊት አሳልፌዋለሁ ግን አሁን አልሀምዱሊላህ ሁሉም ነገር ሲገባኝ እኔም ቤተሰቦቸም እርግፍ አድርገን ተው ነው ምክንያቱም ይህ ባህል በካፊሮች ጫና ወደ ሙስሊሞችም እንዲመጣ የተደረገ ነው ፣እናም እባካችሁ ይህንን ከማስተላለፍ መቆጠብ እና ሰወችን በጥሩ ነገር ማዘዝ ይጠበቅብናል ከሽርክ እንዲርቁ እንዲህም በሶላት እንዲበረቱ ብናግዛቸው ፣አረብ ሀገር ያላችሁም ፣መስገጃ በመግዛት፣ጀለብያ፣ቁርአን እንድሁም የሚያስቀራቸው ኡስታዝ በመቅጠር ብንተባበር መልካም ነው።ይህንን ካልቻል ደግሞ በዱዓ እና ይህንን ሗላ ቀር ባለማስተላለፍ ብንቆጠብ ምክንያቱም ሁላችንም ነገ ወደ አሏህ ተመላሽ ነን እንጠየቅበታለን ወሏሁ አዕለም
@userenter2635
@userenter2635 31 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@semiraseid3838
@semiraseid3838 56 минут бұрын
ዋው ዛራስ አገራ የገባሁ መሰለኝ አመሰግናለሁ ወንድም
@OplUppv
@OplUppv 6 сағат бұрын
አወ ሰኞገባየ ን ማየትእፈልጋለሁ
@sahhrygggguikk1046
@sahhrygggguikk1046 8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HhVg-xq1sg
@HhVg-xq1sg 8 сағат бұрын
ለምለሟ ቆሰሮን አገሬን ስላሳየኸኝ ደስ ብሎኛል ከተከለከለ አልተበላም ሳሩ የሸጋወች አገር እደት ነዉ ቆሰሮ ይባላል
@keshintube6178
@keshintube6178 9 сағат бұрын
እጠብቃለን ወድምየ ዋዉ ሴምር አረጎዴዉ ያሰላምምምምም❤❤❤
@rindihancikacika2985
@rindihancikacika2985 9 сағат бұрын
ጃማ አሳየን
@KuberaMohammed
@KuberaMohammed 9 сағат бұрын
እንደ ይሄ ስልኬ እኔ እመዳም ኩሽናቁጭብየ የማያሳየኝ የለም?😂ኩብራ አባትሽን ነይ እያቸው😂😂አንች እመዳም ኩሽና ቁጭብለሽ ፣ አባትሽ በዩቲውብ መጡልሽ፣ ልጃቸውኮ ዩቲውብ ቻናልነበራት ግን እሷ የቁም እስረኛ ሁናለች፣ኩብራየ ላገርሽ ያብቃሽና አንችም እንደዚህ መኪናሽን እየነዳሽ እንድታስጎበኝን፣❤❤❤
@ያንተልሁንናበስምህልጠራ
@ያንተልሁንናበስምህልጠራ 10 сағат бұрын
እንደ ጀማል ቆሰሮ ገባህደ??ለዛውምምበባጃጅ አይዞህ የትውልድ ቦታየን የሰፈሬን ሰዎች ስላስጎበኘኸን ደስብሎናል፣ግን የመሀመድ የሱፍ ልጃቸውኮ ዩቲውብ አላት አስተዋውቅላት እስኪ ወንድም፣ነዚሀ መሀመድ የሚል ዩቲውብ አላት፣እሷም ብታድግ ጥሩ ትሰራነበር ገበዝልጅናት፣አደራህን ጀም
@የማዳምባጃጅ
@የማዳምባጃጅ 10 сағат бұрын
ነግ እሽ እንጠብቃለን፣ግንጀማል በዛውም ኩብራ የምትባለውልጃቸው ዩቲውብ ቻናል አላት አስተዋውቅላትና እሷም ስለቤተሰቧ፣ወግ ባህል ታካፍለን፣ነዚሀ መሀመድ የሚል ዩቲብቻናል አላት፣
@Mastewal12893
@Mastewal12893 10 сағат бұрын
@@የማዳምባጃጅ ኩብራ ማናት
@ያንተልሁንናበስምህልጠራ
@ያንተልሁንናበስምህልጠራ 9 сағат бұрын
ኩብራ ማለት በፒንክ ሻርፕ ፕሮፋይል ያላት ናት ከፍ በይና ፕሮፋይሏን ተጭነሽ ግቢ
@user-Nezhia
@user-Nezhia 9 сағат бұрын
ኩብራ ማለት እኔ ነኝ፣ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ግቢ❤❤
@Mastewal12893
@Mastewal12893 9 сағат бұрын
@@user-Nezhia እሽ
@አንተንሳይ
@አንተንሳይ 10 сағат бұрын
ጀማል ወንድሜ በርግጠኝነት ኮሜንቴን እንደምታነብ ተስፋ አለኝ፣የሳቸው የጋሽ መሀመድ ልጅ አረብአገርናት፣እናም ዩቲውብ ቻናል አላት እባክህ አስትዋውቅላት፣በጣም ሚስኪናት፣ደግሞም ጎበዝናት ስለዚህእሷም አገሯ ግብታ እንድትሰራ አስተዋውቅላት ወንድሜ ወላሂ በጣም የምታሳዝን ልጅ ናት አራተኛ ልጃቸው ኩብራ መሀመድ ትባላለች አደራ ወንድሜ የዜግነት ግዴታህን ተወጣ፣ እሷም ወደ ሀገሯ እንድትመጣ፣ስለሷ ማወቅ ከፈለክ፣ኮሜንትላይበፒንክ ሻርፕ ፎቶ ፕሮፋይል አላት እሱን ተጭነህ ግባ።
@ያንተልሁንናበስምህልጠራ
@ያንተልሁንናበስምህልጠራ 9 сағат бұрын
አዎ በተለይ የማዳምቅመሞች አበረታቷት ጎበዝ ልጅናት❤❤
@KuberaMohammed
@KuberaMohammed 9 сағат бұрын
አዎ ሁቢ ነዚሀ መሀመድ የሚል ዩቲውብ ቻናል አላት፣ግን ገናናት እናበረታታት❤❤❤
@አቡሀሊድ
@አቡሀሊድ 9 сағат бұрын
ሁቢ ነዚሀ መሀመድ ዩቲውብ ቻናል አላት፣እሷንም እናበረታታት🎉🎉🎉
@LeylaTarikuTarikuendris
@LeylaTarikuTarikuendris 10 сағат бұрын
ወይ ቆሠሮ ከጭቃው በቀር አገሩ ለምለም ሠው የስራ ሰው ነው❤❤❤❤❤
@LeylaTarikuTarikuendris
@LeylaTarikuTarikuendris 10 сағат бұрын
ቆሠሮ ነውዴ ቁዴ
@Mhmdhly-mg8cd
@Mhmdhly-mg8cd 11 сағат бұрын
👍💯☝️🇪🇹🍬🌹
@ማዳምደበረችኝ
@ማዳምደበረችኝ 11 сағат бұрын
ወላሂ ሳየው አገሬ ናፈቀኝ ቆሰሮ ትምርትቤቴ፣የተማርኩብሽ፣ያደኩብሽ፣የመሀመድ የሱፍ ሸንኮራ ዘንድሮም አለ ማሻአላህ፣ከድጃ ይመር ደህናናትወይ፣የኩብራ እናት😂❤❤❤❤❤
@ማዳምደበረችኝ
@ማዳምደበረችኝ 11 сағат бұрын
😂😂😂😂ኩብራመሀመድ፣ኢክራም መሀመድ ኑ አባታችሁ እየመረቁነው😂
@ኦስማን
@ኦስማን 11 сағат бұрын
እየጠበቅን ነበር፣እሽ ነገም እንጠብቃለን፣አንች ኩብራ፣አንችኢክራም ኑ አባታችሁ እየመረቁነው አሜንበሉ፣ካገርብትርቁም በሀሳብ ኑ😂😂😂😂😂❤🎉🎉
@user-rh9hj2yu1g
@user-rh9hj2yu1g 11 сағат бұрын
ስንጠብቅህ ነበር፣ነገም ቅርብ ነው እንጠብቃለን፣አይ ቆሰሮ ውብ ተፈጥሮ፣ደስ ስትል😂ሚስት በአማጭ ያገቡት ግን ተመችተውኛል😂😂😂❤❤❤❤
@lubaba355
@lubaba355 11 сағат бұрын
ቆሰሮ ነውዴ
@user-nv7gy3qb2c
@user-nv7gy3qb2c 11 сағат бұрын
ማሻ አላህ ደስ የምትል መምህር ነህ
@taybatayba3028
@taybatayba3028 11 сағат бұрын
ወረ,ባቦ,ከሆንክ,በአባየ,ዘመዴ,ናችሁ
@toyba3234
@toyba3234 12 сағат бұрын
በጉጉት እጠብቃለን ተሁለደሬ ሀገሬ ❤❤❤
@user-uz6lm9fu5z
@user-uz6lm9fu5z 12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-Nezhia
@user-Nezhia 12 сағат бұрын
ኦ አባቴ፣የኔ አባት መሀመድ የሱፍ ❤ ካየሁዋችሁ አመትከስድስትወርሆነኝዛሬ ካይናችሁ ብርቅም እመጣለሁ አባቴዋ ስላየሁህ ደስስብሎኛል❤❤❤ ጀማልን በጣም ነው የማመሰግነው፣እረጅም እድሜ ላባቴና ለናቴ ከድጃ ይመር ተመኙልኝ፣My blood line dead My heart beat Mama,እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁና አላህ ያገናኘን❤ወላሂ በጣም ናፍቃችሁኛልአይስደት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@lubaba355
@lubaba355 11 сағат бұрын
የትነው ማሬ አድስ አልሆኑብኝም ተሁለደሬ ሱሉላ ሲል ልቤ ክፍል አለ
@zinetendris9240
@zinetendris9240 11 сағат бұрын
@@lubaba355 አሙሞ ውዶ
@user-Nezhia
@user-Nezhia 11 сағат бұрын
ቀበሌ ዜሮሶስት ቆሰሮ ይባላል፣
@lubaba355
@lubaba355 11 сағат бұрын
@@user-Nezhia እኮ የት ቆሰሮ
@user-Nezhia
@user-Nezhia 11 сағат бұрын
ትምርትቤቱ አጠገብ ያለው ኤልሸፕ ቤት
@Mastewal12893
@Mastewal12893 12 сағат бұрын
ኑ ብቅ በሉ ቆሰሮወች ቤተሰብም አድርጉኝ
@lubaba355
@lubaba355 11 сағат бұрын
የትነሽ
@user-Nezhia
@user-Nezhia 11 сағат бұрын
እኔ አለሁ
@user-Nezhia
@user-Nezhia 11 сағат бұрын
ትምርትቤቱ አጠገብ ኤልሸፑ ቤት
@Mastewal12893
@Mastewal12893 10 сағат бұрын
@@user-Nezhia አላወኩሽም ፎቶሽንም ባየው
@asteryup3208
@asteryup3208 12 сағат бұрын
Best Document, may God bless you what you do for those young generations is priceless.🎉❤🎉❤🎉
@user-wk3jn4od8i
@user-wk3jn4od8i 13 сағат бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤
@user-nu4lq9iv6l
@user-nu4lq9iv6l 13 сағат бұрын
😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤💗💗💗💗💗እድሜናጤናያርዝምልንቤተሰቦቻችንሀገራችንፈጣሪሠላሙንይመልሥል😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤💗💗💗ፈጣሪይጠብቃቹሁ😘❤💗😍🌷🙏
@ToybaHubTube
@ToybaHubTube 13 сағат бұрын
በጣም ደሰ ይላል ማሻአላህ በርታ❤
@Balge-hl3ty
@Balge-hl3ty 13 сағат бұрын
Agerachin simr
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 13 сағат бұрын
እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤
@AbukiMurad-sr8zy
@AbukiMurad-sr8zy 13 сағат бұрын
ማሸ.አለዉ. በሩት.ወደመችን❤❤❤🎉🎉❤❤
@RahmuTube
@RahmuTube 13 сағат бұрын
ማሻላይ❤
@zeyinebmohammed2594
@zeyinebmohammed2594 13 сағат бұрын
እናቷ ሞተች እሚለው ቃላት ተመቸኝ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 13 сағат бұрын
ኢንሻአላህ 👍
@user-st2fx8lo6r
@user-st2fx8lo6r 13 сағат бұрын
ጠባሢት
@hawaawae8931
@hawaawae8931 14 сағат бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@user-kj5fz2wr5c
@user-kj5fz2wr5c 14 сағат бұрын
ካሁን በኋላ አገሬ በክረምት ከብቸ ነው በጭቃ የምላቅጠው😁ለምለሙ ውበቱ
@zinetendris9240
@zinetendris9240 14 сағат бұрын
❤❤❤❤ባአላ ሀይቅን አሳይኝ ቲቸር❤😂
@helandawud4322
@helandawud4322 14 сағат бұрын
እንጠብቃለን በገጉት