አሰገራሚ የስናፍጭ የፈውስ እና የጤና ገጸ-በረከትለአርትራተስ እና ተዛማጅ በሽታዎችለወር አበባ መቅረት ምርጥ መላለስኳር እና ደም ግፊት

  Рет қаралды 38,967

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

2 жыл бұрын

አሰገራሚ የስናፍጭ የፈውስ እና የጤና ገጸ-በረከት
ለአርትራተስ እና ተዛማጅ በሽታዎች
ለወር አበባ መቅረት ምርጥ መላ
ለስኳር እና ደም ግፊት
ጥንቃቄ ለነፍሰ ጡር እናት

Пікірлер: 148
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ሁሌም ሰላም እና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ ይሁን እግዚአብሄር እናንተ ጋር ይሁን !!!
@tesfakidane2765
@tesfakidane2765 2 жыл бұрын
ሁሌም መልካም ነገር ነው ይዘህ የምትመጣው እና የምትገልፀው ነገር እግዛብሄር ጤና እድሜ ይስጥህ መልካም ሰው 🙏🙏🙏
@debrituheyilemariam8871
@debrituheyilemariam8871 2 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ማብራርይ ነው ተባረክ እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ
@zeynebmohammed6458
@zeynebmohammed6458 Жыл бұрын
ሰላምህን ያብዛልኝ የጤናና የውበት አባት በጣም ነው ማመሰግነው
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
ታሜ በጣም እናመሰግናለ ብዙ እውቀቶችን እድን ቀስም አድረከህናል አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
@askaleabebe993
@askaleabebe993 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱን መልካም ሰው ያብዛልን ተባረክ በጣም ጥሩ ትምህረት ነው እኔ እንደኮርስ ነው የቆጠርኩት አመሰግናለሁ ።
@bizuneshworku4144
@bizuneshworku4144 2 жыл бұрын
Our brother God bless you more and more!!please can i get your no my brother has problems so maybe if you hv some advice thanku for understanding.
@tsehaymohamed7238
@tsehaymohamed7238 2 жыл бұрын
ወንድም ያንተን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ አጭር ጌዜ ነው ስላወኩህ ፈጣሬን አመሰግናለሁ አላህ እውቀትህን አብዝቶ ይጨምርልህ አንተን ሳውቅህ ለብዙአመታት የታመምኩትን ህመም የምድን ይመስለኛል አመሰግናለሁ
@bizuneshworku4144
@bizuneshworku4144 2 жыл бұрын
Selam ehete ebakesh ,eski selek kuteru kalesh sechegne .
@selamworku9909
@selamworku9909 Жыл бұрын
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 2 жыл бұрын
ሠላም ወንድማችን ዉድ ጌዜህን ሰዉተህ ያለህን ዕዉቀት ለሕዝብህ ስለምታካፋልን ከልብ እናመሰግናለን
@alexaa5478
@alexaa5478 2 жыл бұрын
God bless you so much appreciation
@nunusalim9047
@nunusalim9047 2 жыл бұрын
ተባረክ እውቅቱን ይጨምርልህ
@elfugebremariam5803
@elfugebremariam5803 2 жыл бұрын
እግዚአቢሄር ይባርክህ ያለሕን እዉቀት ለማካፈል ንጹሕ ዐዕምሮ እና ቀና አስተሳሰብ ያለሕ ስለሆንክ ፈጣሪ እድሜከጤና ጨማምሮ ይሥጥህ አያልኩኝ ንቦቹስ እንዴት ሆኑልህ? በርታ ወንድሜ
@tsehaygebremaram5592
@tsehaygebremaram5592 2 жыл бұрын
እውነት ብዙ ትምህርት ነው እየሰጠሄን ያለው ተባረክልን 👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@mariyambekele9600
@mariyambekele9600 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድም በሁሉም ፕሮግራም ጠቀሜታ ዝግጅት እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@SenaitGaredew
@SenaitGaredew 18 күн бұрын
ውድ ወንድሜ ትምህርትህን መከታተል ከጀመርኩ ሳምንት ሆኖኞል ቀንም ማታም እከታተልሃለሁ ጌታ ይባርክህ !!!
@meseretlema8467
@meseretlema8467 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@pinkandmorepink
@pinkandmorepink 2 жыл бұрын
እናመስግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው
@ysolnet
@ysolnet 2 жыл бұрын
በጣም አናመሰግናለን ወንድማችን ።
@phonehouse7143
@phonehouse7143 Жыл бұрын
Tebareke selmke yebeza
@gigihailemicael288
@gigihailemicael288 2 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን
@FerdosEshetu
@FerdosEshetu 2 ай бұрын
ግፊትመድሀኔትእየተወሰደአዝመሪኖየምወሰደውከሰአታትቦሀላነውአንተበሰፈውመልሰልን አመሰግነለው🎉🎉🎉🎉
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ጥሩ መራጃ ነው
@alemtesfaye1971
@alemtesfaye1971 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ አንተን መከታተል ከጀመርኩ ከአመት በላይ ይሆነኛል እና በጣም ብዙ ነገር ለኔና ለዘመድ ወዳጆቸ ጠቅመኸና በጣም እናመሰግናለን የ ኔ ጥያቄ ለ ኦ ደም አይነት የጡት እብጠት ወይም ውሀ መቋጠር (breast cyst) ብዙጊዜ ይመጣብኛል አንዳዴ ሆስፒታል ሒጀ እስከ 10ml ድረስ ስበው ያወጡልኛል እባክህ አንተ መቸም ልታውቀው ትችላለህ ልክ እንደኔ ብዙ እህቶቸ እንዳሉ አልጠራጠርም እና ከቻልክ ባክህ ትምህርት ስጠን ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@haregutseggai4916
@haregutseggai4916 Жыл бұрын
Thank you brother 🙏
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ የቁርጥማት ተጠቂ ስለሆንኩ እጠቀማለሁ ወጤቱን እመሠከራለሁ ልጠቀምና
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
ዱቄቱን በሙቁ ውሐ በጥብጠን በጨርቅ ሰሰነጠቀም ቆዳችንላይ መለጠፍ የለብንም ?
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
አሚን ለሁላችን ታሜ
@almazgezahegn329
@almazgezahegn329 2 жыл бұрын
ሰላሞ ታሜ በጣም እናመሰግናለን
@dfh6
@dfh6 Жыл бұрын
Zemenk yibarek
@adanechtegegne8559
@adanechtegegne8559 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g 2 жыл бұрын
Betam Amsgnalew Arif merja new yestken💓🙏
@tgibest6079
@tgibest6079 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 2 жыл бұрын
ሰላም ጤናህ ብዝት ይበል ጥሩ መረጃስለሰጠህኝ አመሰግናለሁ ተባረክ እንደአንተ ወንድም ይብዛ ባገራችኝ አመሰግናለሁ
@ermiaseskindir381
@ermiaseskindir381 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይስጥልን
@eritreal3955
@eritreal3955 2 жыл бұрын
Thanks my brother love u ♥🌹😍
@dahabbahta265
@dahabbahta265 2 жыл бұрын
የሚገርምህ እናቶቻችን በብቁልተ ይሁን በንጀራ ሲበሉ ስያቃትላቸው እህእ እህእ አንድ ትል ገደለብን ይሉ ነበር ሁሉ ምትሎው ሁሉ ይጠቀማሉ ግን ምከተላቸው አልነበረም እናቶቻችን ሳይማሩ የተማሩ ናቸው
@meronghiwot9407
@meronghiwot9407 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@faizanur5073
@faizanur5073 2 жыл бұрын
Thank you dokter Tamrat .iwish all the best for you.
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ! ጥሩ ነው እናመስግናለን!
@gigihailemicael288
@gigihailemicael288 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ፡ በርታ ጥሩ መልእክት ነው፡
@lemlemargaw5524
@lemlemargaw5524 2 жыл бұрын
Thank you!!!
@fantugetachuw3482
@fantugetachuw3482 2 жыл бұрын
ወንድሜ አመሰግናለሁ ።
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 2 жыл бұрын
ሰላም ይብዛልህ ወንድም
@asfawmenda8039
@asfawmenda8039 2 жыл бұрын
Always u r the adviser really ...rejim edme ketena ga ysth
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 2 жыл бұрын
Tame. I really really appreciate what you are doing. May the Almighty GOD bless you abundantly.🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤ Your Sister in Christ, from USA.
@BelayShifraw
@BelayShifraw Жыл бұрын
Kkkkkk
@user-sx5vx9cm6d
@user-sx5vx9cm6d 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን👍
@Etagegn3326
@Etagegn3326 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ ወንድሜ ብዙ ተጠቅሜአለሑ በአንተ ግን ብዙ ጌዜ ደወልኩልሕ ጻፈኩልሕ ከቻለክ መልሰልኘ በጣም ፈልጌአለሁ በግል የምፈልገው ምክርና እክምና ሰላለኘ ተባረክልኝ
@letebrhanbayru2045
@letebrhanbayru2045 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ ጥሩ ምክር ነው::
@teberhhabtemariam7014
@teberhhabtemariam7014 2 жыл бұрын
Thank you so much Dr good bless ❤
@hiwotsinna8468
@hiwotsinna8468 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-gs6gp5cg5x
@user-gs6gp5cg5x Жыл бұрын
Egziyabher abizito yibarikih
@dafnecernuto8538
@dafnecernuto8538 2 жыл бұрын
Grazie mille.
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 2 жыл бұрын
Thank you bro
@hirutfeyisa9928
@hirutfeyisa9928 2 жыл бұрын
tebarek
@lulaghebrihiwet5605
@lulaghebrihiwet5605 2 жыл бұрын
Thanks so much
@rahelregassa7819
@rahelregassa7819 Жыл бұрын
በእውነት ተባረክ ስታስተምር ከጥቅሙጋር በብዛት ሲወሰድያለውን ችግር ም አብረህ ስለምትገልፅእንዲሁም የአወሳሰድ መጠንንም ጊዜህን ወስደህ ስለምትረዳን አመሰግናለሁ
@eritreal3955
@eritreal3955 2 жыл бұрын
Thanks my sweet brother love you ♥🌹♥🌹♥🌹♥🌹♥🌹♥
@Tsionyemaryam1216
@Tsionyemaryam1216 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወድሜ
@meseremdire9949
@meseremdire9949 2 жыл бұрын
Betammm enamesegnalen d/c
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj 8 ай бұрын
Thanks
@letebrhanbayru2045
@letebrhanbayru2045 2 жыл бұрын
ለደም ዓይነት A ያላቸው ቤተሰቤ በቢምቢ ንክሻ ይቸገራሉ :ለምትሰጠው ትምህርት አደንቅሀለሁ እግዚአብሔር ህይወትህን ይባርክልህ::
@hanasisay7125
@hanasisay7125 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እንደዚህ አይነት ዘይቶች ኢትዮጵያ ውስጥ አይገኝም ስለትምህርት እናመሰገናለን እና ደግሞ እኛጋር ማለቴ ኢትዮጵያ በብዛት የሚታወቀው ሰናፍጭ ቡናማ አይናት ነው ግን ኮ ከፌጦ በላይ ያቃጥላል
@Laboratory100
@Laboratory100 Жыл бұрын
thanks
@geneteshito5289
@geneteshito5289 Жыл бұрын
ተባረክ፡ወንድሜ፡የወር፡አበባየ፡ከቀረ፡ሰነበቴ
@amsalminda9394
@amsalminda9394 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ተባርክ ስኳርን ከደሙውስጥ የሜያጠፋ ፈልግልኞ ያሰለቸኞ እሱነው
@GL-so4pj
@GL-so4pj 2 жыл бұрын
ውንድማችን እንኮን ደህና መጣህ
@almazweldu3914
@almazweldu3914 2 жыл бұрын
ወንዲምየ ተባርኽ ያንተ አድናቂ ነኛ ሻይ በድቄት ነዉ በፍሪ ጻፍልኛ ዘይቱ የት ይገኛል ሰሙ ላሁሉ እንዴት ልንጠቀም በዛ የስናፍጭ እንጠብቃህለን ወንድሜ ትንሸ አማርኛ መጻፍ ይከብደኛል ግን በደንብ ነዉ ይሚረዳኛ ❤❤❤❤
@yohannestefera6656
@yohannestefera6656 Жыл бұрын
I like your channel very much. I am suffering from NEUROPATHYF, please produce a video to relive this pain. thank you.
@zenebechalemayoh107
@zenebechalemayoh107 2 жыл бұрын
Thanks 🙏
@geneteferiem2933
@geneteferiem2933 2 жыл бұрын
a . aኤፕላያላየደምአይነቶችይሆናልወይ
@ibelongs.tojesus6439
@ibelongs.tojesus6439 2 жыл бұрын
Can you find something for foot numb I have problems to walk
@ibelongs.tojesus6439
@ibelongs.tojesus6439 2 жыл бұрын
You are doing good Job , sometimes just write the name in Amharic. and english. because we don’t find in Amharic thanks
@magdam8106
@magdam8106 2 жыл бұрын
Selam 🙏🙏🙏
@sigtgul4474
@sigtgul4474 Жыл бұрын
በሚገርም ሁኔታ የደም ዓይነት ኤም ቢንቢ ወይም ትንኝ ለይቶ ያጠቃል በራሴ ስለማውቀው ነው ፡፡ ታሜ ስለምትሰጠው ትምህርት እግዚኣብሔር ይስጥልኝ።መ ል ካ ም ተግባር ነው።
@elizabethdagne6183
@elizabethdagne6183 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርትህ ነው ቆጮ የጉራጌ እንዴት ነው አንስተህ እንደሆ አምልጦኛል እባክህ
@tsehaygebremaram5592
@tsehaygebremaram5592 2 жыл бұрын
👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@kedus2010
@kedus2010 2 жыл бұрын
Betam amesegnalew gulbeten yamegnal ahun jemrewalew witetun asawkalew
@miryamgoytom8240
@miryamgoytom8240 3 ай бұрын
Egzaher yebarkh
@winlove873
@winlove873 2 жыл бұрын
Selam
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 2 жыл бұрын
Salmeeeeeeee wendema
@user-ol3vd4dc8o
@user-ol3vd4dc8o 2 жыл бұрын
ራሴን ከሚኝታየ ሲነስ በጣም ነው የሚሽከረከብኝ ወይም የሚያዞረኝ ለዚህ ምን ምክር ትሰጠኝ አለህ
@abebawoldeyes9871
@abebawoldeyes9871 2 жыл бұрын
Can we use it with juice and salad in a small amount!! i just want to try it for cholestrol
@SalamSalam-bi1fz
@SalamSalam-bi1fz 2 жыл бұрын
👍
@sadaadam1054
@sadaadam1054 2 жыл бұрын
ሰላምህ ብዝት ይበል ወንድማችን ለምታቀርብልን ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ በመቀጠል በእድሜ ምክንያት የዘገየን የወር አበባ ሊያመጣ ይችላል ???/menopause
@umkhalid8210
@umkhalid8210 2 жыл бұрын
Selamh yebiza wendm
@beckytseggai3203
@beckytseggai3203 2 жыл бұрын
Hi i really appreciate u brother i need some information about bronchitis, thank you for your time
@amareshhagos5519
@amareshhagos5519 2 жыл бұрын
Use oregano oil it helps. But follow the instructions
@romandabay6883
@romandabay6883 2 жыл бұрын
Selame ena yesthe yedebrlale tekeme ledeme gefete adamche nebere ersahuete kecalke bedegemelgne?
@weynshettadese2226
@weynshettadese2226 4 ай бұрын
በጣም ይገርማል ቢቢ እንዴት እንዴት እንሚፈሉጉኝ ስለነገርከኝ አመሰግናለህ ወንድሜ
@user-jw1dy4hu1o
@user-jw1dy4hu1o 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ጥያቄ ካቀረብከዉ ጋ አይገናኝም ለእሱ ይቅርታ እጠይቃለሁ : ስለ ሲንትሮም ( centrum women) ቲኒሽ ንገረን አመሰግናለሁ
@taparamalyada6618
@taparamalyada6618 Жыл бұрын
በርግጥ ዘግይቸ አለሁ በሞላ ጎደል እከታተልህ አለሁ ሞታሥተላልፈው ትምህርት በጣም ብሩህ ሀይምሮ ያለህ ግዜህን ጉልበትክን አበቃቅተህ ለሰው ማሰብህ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጅ ይውጣልህ ምጠይቅህን ጥያቄ እንደማንም ብለህ እንደምትመልሥልኝ አደራ እያልኩ ሥናፍጭ ለሥንፈተ ወሢብ አጠቃቀሙን ግለጽልኝ አደራ እዘይቱ ነው ወይሥ ፍሬው ነው ሚሆነው አደራ አደራ
@rabeyakhadere4794
@rabeyakhadere4794 2 жыл бұрын
Betame edelenga nene
@abrehetgebrehiwot8907
@abrehetgebrehiwot8907 Ай бұрын
Is it good for thyroid problems?
@misrakdemissie5482
@misrakdemissie5482 Жыл бұрын
ሰላም የኔ ወንድም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ እኔ አርትራይተስ አለብኝ በጣም ያመኛል ግን ሱኳርም አለብኝ መድሀኒት ጠዋትና ማታ አንድ አንድ ታብሌት እጠቀማለሁ ሰለለዚህ ለአርትራይተሱ መውሰድ እፈልጋለሁ ከሱኳሩ ጋር እንዳይጋጭ እንዴት ልውሰደዉ እባክር ምክር ስጠኝ ተባረክ
@nigistbahta2759
@nigistbahta2759 2 жыл бұрын
Blood type B+it is good flex seds?
@elhamyimer512
@elhamyimer512 Жыл бұрын
ሰላም ወንድም ባሌበአደጋ ምክኒያት መቀመጫውን ያመዋል ከፎቅ ላይነው የወደቀው ወገቡንም ያመዋል መፍትሄካለህ መልካምሰውነህ
@zegeyech
@zegeyech 2 жыл бұрын
ጉልበት ላይ ላለ ህመም ብንጠቀምበት ጉዳት አለዉ?
@tigistgeberesilassie3706
@tigistgeberesilassie3706 2 жыл бұрын
selam nehe how can I use for diabetics is it oil or seed it is not clear for me thanks a lot for all
@etabezubaye7337
@etabezubaye7337 2 ай бұрын
ለስኳር ሲወሰድ በባዶ ሆድ ነው ወይስ አጠቃቀሙን ብትገልፅ። ተባረክልኝ።
@abrehetgebrehiwot8907
@abrehetgebrehiwot8907 Ай бұрын
Is it possible to prepare z oil at home?
@BA-sp8qd
@BA-sp8qd 23 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የሰናፍጭ ዘይት የት ይገኛል እባክህን ምራን አምላክ ይባርክህ
@yoditaodita9520
@yoditaodita9520 2 жыл бұрын
Yababa gomon lcancar batalay zaru sprauts ymilut tru ybalalna Ebakh negaran?
@yohansebizu9621
@yohansebizu9621 2 жыл бұрын
ለስኳር በሽታ ጾም መጾም ጠቃሚ ነው ወይ ?
@kingcell4953
@kingcell4953 2 жыл бұрын
lke edakachep ymyzgajiews teru new?
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 2 жыл бұрын
ሰናፍጨ እና ፌጦ መንድን ነወ ልዬነነቱ
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 Жыл бұрын
ስላም ታሚይ ስናፍቺ አና ነቺ ቹንጉርት ብዳባልቅ ምንስ ችግር አልው? ናምስግናልን ትባርክ
Ethiopian Food - How to Make Sinafich Awaze - የስናፍጭ አዋዜ አሰራር
10:35
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 34 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 114 М.
የለምጽ በሽታና መፍትሄዎቹ
31:29
Ethio Family Tube
Рет қаралды 23 М.