ስጋ ወጥ እኛ ቤት ጀነራል ነው

  Рет қаралды 1,454,597

Donkey Tube

Donkey Tube

6 ай бұрын

Baby Danawit Berhe is a 9-year-old girl who is very quick, independent, and intelligent, and who knows a lot about social interaction. Baby Danawi is temporarily absent from school due to illness, but dreams of getting well soon and becoming a good teacher when she grows up. She had a very entertaining and educational session with comedian Eshetu in this episode of Wonder Kids.
ህፃን ዳናዊት በርሄ የ 9 አመት ልጅ በጣም ፈጣን ፣ ነፃ እና አስተዋይ ስለ ማህበራዊ ግኑኞነት በደንብ የምታውቅ ናት። ህፃን ዳናዊ በህመም ምክንያት ለጊዜውም ከ ትምህርት ብትርቅም ቶሎ ድና የመመለስ እና ስታድግ መልካም አስተማሪ የመሆን ህልም አላት። በዚህ የድንቅ ልጆች ክፍል ከኮሜድያን እሸቱ ጋር እጅግ አዝናኝ እና አስተማሪ ቆይታ አድርጋለች።
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu ስጋ ወጥ እኛ ቤት ጀነራል ነው #kids #funny #comedianeshetu #dinklejoch
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 677
@smsworld5967
@smsworld5967 6 ай бұрын
I always appreciate you Eshye! Thank you so much what are doing for us! It’s a lot for me. God Bless you with your family and all employers! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dawitsolomon4200
@dawitsolomon4200 Ай бұрын
0:36 I
@amsaledebebe4771
@amsaledebebe4771 15 күн бұрын
Pope
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 6 ай бұрын
ብርቁ እንቁ ከቤተክርስቲያን ከጎኗ የማትለይ እድሜ ከጤና ይስጥህ
@melkimelki1671
@melkimelki1671 6 ай бұрын
አሜንንንንን
@MebaMulunesh
@MebaMulunesh 6 ай бұрын
አሜን
@user-vr8ny3vo3l
@user-vr8ny3vo3l 6 ай бұрын
አሜን
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs 6 ай бұрын
አሜን፫
@user-ze6lt1fm5v
@user-ze6lt1fm5v 6 ай бұрын
አሜን
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 6 ай бұрын
እሼ ጀግና እንወድሀለን እንቁ የተዋህዶልጅ❤❤❤
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx 6 ай бұрын
እሼን የምትወዱ በላክ ግለፁት❤❤❤❤
@apsaramobile7888
@apsaramobile7888 6 ай бұрын
Ashe yemitwedu kemitiy yemititelut malet yikelal mikiniyat hulum be alem lay yalew yesew zer bemilu yiwedutal❤❤❤❤
@belayhunmeskelu7999
@belayhunmeskelu7999 6 ай бұрын
eshen yemaywed ye gahinemu aleka seytanina yesu lijoch bicha nachew,,,,,ye dingil lij yetebikih yene yemingizem mirti sew ,,,,ye amilak mirt eka malet eko ante neh esh,,,koyy gn mn biye ligiletsih,,,1000 amet nurilin,,ye abirhamn zer yebareke amilak zerhin hulu yibarkew💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@BemntTube-ow2nj
@BemntTube-ow2nj 6 ай бұрын
ጎበዝ
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE 6 ай бұрын
ይቺን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@melkimelki1671
@melkimelki1671 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት❤
@workitye539
@workitye539 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@alemtsehaykibertalem
@alemtsehaykibertalem 6 ай бұрын
አሜን አሜን
@emusara2016
@emusara2016 6 ай бұрын
አሚን
@user-wy3zn8hw3q
@user-wy3zn8hw3q 6 ай бұрын
አሜንንንንን❤❤❤❤
@TesgaTesga
@TesgaTesga 6 ай бұрын
እሽ የሚትወዱ በላይክ1000👍👍👍👍እፈልጋለሁ የምወዳችሁ!❤️
@yesilaselij7662
@yesilaselij7662 6 ай бұрын
❤❤❤ ምሩፅ እኻ ብሃቂይ ሓወይ በርትዕ አርአያ ኹሉና እኻሞ ፣ ክዳናምህረት ፅላል ትኹኑኻ ምሩፀይ❤ ሼር በማረግ እንተባበር
@TemraTemra
@TemraTemra 6 ай бұрын
ሁለተኛ ነኝ ለይኩኝ😔ስወዳችሁ😍
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 6 ай бұрын
❤❤
@Dm-uu8rs
@Dm-uu8rs 6 ай бұрын
Men tetkmyalsh
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 6 ай бұрын
አጋጨነሽ
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 6 ай бұрын
ይመችሺ 😂
@SeniSenicho-in5xj
@SeniSenicho-in5xj 6 ай бұрын
Leyeknsh😂
@selmejons5098
@selmejons5098 6 ай бұрын
አሼ የተዋህዶ እንቁ እንኳን በሰላም ከኳታር ተመለሰክ አሰራ አምሰት ቀን በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረን ዳግም በሌላ የበረከት ሰራ እንደምንገናኛ ተሰፋ እናደርጋለን እንወድካለን እኛ የማዳም ቅመሞች ከኩዌት
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 6 ай бұрын
እሼ የእምነት አርበኛ የሀገር ባለ ውለታ ነህ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ከዚህ በላይ ሞገስ
@sesinna1
@sesinna1 6 ай бұрын
ይች ቆንጅየ ሕጻን ደስ ትላለች ማርያምን። ፈጣሪ ሕልምዋ ያሳካላት፣ ጠናዋም ፈጣሪ ይጠብቅ። ያሳድግሽ ጌታ ልጄ። ኢትዮጵያኖች ታምራላቹ🙏🙏🙏
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 6 ай бұрын
እናንተም ታምራላችሁ 🥰🥰❤️
@zm5638
@zm5638 5 ай бұрын
እናንተም ታምራላችሁ
@fatumaseta4684
@fatumaseta4684 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 6 ай бұрын
እሼ እንኳን ሰላም ተመለሳቹ የኛ እንቁ የኔ ጣፋጭ ስታምር ቅልጥፍ ያለች አላህ ያሳድግሽ ❤❤
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 6 ай бұрын
አሽዬ ጀግናዬ እንወድሃለን በሰራህ በትዳርህ በመገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደምልክ ❤
@seblekitchen
@seblekitchen 6 ай бұрын
ይችን ኮመት የምታነቡ ሁላችሁም እግዚአብሔር በያላችሁበት ጤና ሰላምን ይስጣችሁ 🙏የእውነት እስኪ የእሼ አድናቂዎች በላይግ ግለፁት 👍👍👍🙏
@mintamir4333
@mintamir4333 6 ай бұрын
አሜን ፫
@shawaye5579
@shawaye5579 6 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen ❤
@GshsNsjzjz-on5hm
@GshsNsjzjz-on5hm 6 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i 6 ай бұрын
አሚን❤
@melkimelki1671
@melkimelki1671 6 ай бұрын
አሜን አሜነ አሜን በእውነት❤
@tebabe
@tebabe 6 ай бұрын
ልጅ ለለላችሁ ከስደት መልስ እድች ብልህ ቅልጥፍ ያለች ልጅ ይስጠን ❤🎉 እድግ በይ😘 አሚን በሉ ቅመሞችዬ ❤
@seadi5831
@seadi5831 6 ай бұрын
Aminn
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 6 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ENDEGAGNTube
@ENDEGAGNTube 6 ай бұрын
ልጅ ሞልቷል አታስቢ በሰላም ብቻ ይምጡ
@ENDEGAGNTube
@ENDEGAGNTube 6 ай бұрын
ልጅ ሞልቷል አታስቢ በሰላም ብቻ ይምጡ
@ETL23
@ETL23 6 ай бұрын
ትሁቱ ቅን ወንድማችን አሼ እኔ ልደፋ አለ እኮ እኔ ድፍት ልበልልህ 😢❤
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 6 ай бұрын
መሰት ❤ ትህትና👍
@bahunegn
@bahunegn 6 ай бұрын
ደስ የምትል ልጅ። ደፋርና የምትፈልገውን መናገር የምትችል። እግዜር ፍላጎቷን ያሳካላት።
@wediweyinking
@wediweyinking 6 ай бұрын
እቺ ልጅ በውስጥዋ ትልቅ ሰው ኣላት በጣም ፈጣን የሆነች ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ 🥰🥰
@user-vu4yq9ny6l
@user-vu4yq9ny6l 6 ай бұрын
አቤት ያንዳንድ ልጆች ፍጥነት ያስደነግጣል
@minase__Tube
@minase__Tube 6 ай бұрын
እሼ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ እንቅፋት አይምታክ ወላዲተአምላክ ትጠብቅህ❤❤❤❤
@fentafetene6517
@fentafetene6517 6 ай бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንቁ የተዋህዶ አርበኛ
@uuuu2264
@uuuu2264 6 ай бұрын
እሼ የተዋህዶ ፉሬ የተላቋ ኢትዬጲያ ተምሳሌት በእድሜ በእጤና ኑርልን እግዚአብሔር ከነገሌ አይን ያውጣልን ይች ልጅ የስላም ሚንስትሪ መሆን አለባት ስታድግ❤❤❤❤እድግ በይልኝ ማማ👏👏💗💗💗
@semirbekele4270
@semirbekele4270 6 ай бұрын
ያረብ ያሁን ጊዜ ልጆች ፍጥነታቸው አላህ ያሳድጋቹ
@user-ld3ur9wg3u
@user-ld3ur9wg3u 6 ай бұрын
አሸ የእኔ ጀግናኑርልን እንወድሀለን❤❤❤❤
@user-or3no2bo1d
@user-or3no2bo1d 6 ай бұрын
እሼያችን የኛ እንቁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@honalyathonalyat7386
@honalyathonalyat7386 6 ай бұрын
እሼ የተዋህዶ ጀግና በርታልን❤❤❤
@osmmoha1953
@osmmoha1953 6 ай бұрын
እሼ የሁላችንም ጀግና ነው❤
@honalyathonalyat7386
@honalyathonalyat7386 6 ай бұрын
@@osmmoha1953 አዎ የሙስሊሙም የክርስቲያኑም ይቅርታ
@osmmoha1953
@osmmoha1953 6 ай бұрын
@@honalyathonalyat7386 👍👍🙏🙏
@Mafiyatube001
@Mafiyatube001 6 ай бұрын
ቤተሰብ እባካቹ ቤቴን ጎብኙ አሪፍ ስራ እየሰራሁ ነው አበረታቱኝ ስወዳቹ ❤❤❤ እባካቹ ችግር ውስጥ ነኝ እርዱኝ ከመለመን በመስራት ብዬ ነው ወጣት የ22 አመት ልጅ ነኝ😢😢😢
@tiruedilengdawe8002
@tiruedilengdawe8002 6 ай бұрын
እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ ውዱ ወድማችን❤❤
@ETHIOTECK
@ETHIOTECK 6 ай бұрын
እሼን የምትወዱ በላክ ግለፁት❤❤❤❤እሼ ጀግና እንወድሀለን ❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@user-wg9cn6zs5v
@user-wg9cn6zs5v 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nodthil6934
@nodthil6934 6 ай бұрын
እሼ ወንድሜ ጠላትህ ድፍት ይበል እድሜና ጤና ይሥጥህ
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 6 ай бұрын
እሼ የእኔ ቅን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከእነ ቤተሰቦችህ❤🙏
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 6 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ አፎ ሲጣፍጥ እድግበይልን❤
@user-sz9qq3lv3d
@user-sz9qq3lv3d 6 ай бұрын
እሼ ተባረክ የተዋህዶ ዕንቁ
@emannehser5903
@emannehser5903 6 ай бұрын
ወላሂ አገራችን ዳር ድበሩን አላሃ ሰላም ያርግልን ለነዚህ እፃናት ስሲል
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 6 ай бұрын
አሼየ የኛ ባለ መሀተብ በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከነ ዘር ማዘርህ 😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-kj3us4lp6j
@user-kj3us4lp6j 6 ай бұрын
ጣፋጭ የሆነሽ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ💚💛❤😍
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 6 ай бұрын
እሼ መልካም ሰው እግዚአብሄር ይባርክህ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 6 ай бұрын
የኔ ማር ስታምር እድግ በይ በእምነትሽ ጠካራ ሁኝልኝ እህቷ ይቺን ልጅ በደብ ተከባከቢት ሰበት ትምህርት ቤት አስገቧት ❤❤❤❤❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 6 ай бұрын
ስጦታው ከስጦታ በላይ ስጦታ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እመብረሃን ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤
@AXUM13
@AXUM13 6 ай бұрын
አሼ ምረጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በጣም እንወድሃለን ❤
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሼ እድሜ ክጤና ክነቤተስቦችህ አስቶ ፈጠፈጣት ወይጉድድድድድ😂😂😂😂😂
@kingofAmhara
@kingofAmhara 6 ай бұрын
አሹየ ❤ እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያማረ ያድርግልህ ❤❤❤
@destayewondem1642
@destayewondem1642 6 ай бұрын
ወይኔ እሸቱ በሳክ ገደልከኝ ግን ታድለህ መሰጠት እኮ ነው በቃ!! 🥰🥰🥰
@Ethio25536
@Ethio25536 6 ай бұрын
OMG!!! I wish I had such a lovely daughter...
@RozeMuhammad
@RozeMuhammad 6 ай бұрын
ድንቅ ልጆች ቶሎ ቶሎ ይቅረቡ ❤❤❤
@edomedom4342
@edomedom4342 6 ай бұрын
እሼ የእኔ ምርጥ ስኬትህን ያሳየኝ ትዳርህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በልጆች ተባረክ ይትባረክን ያሳድግላችው እውነት አንተ ልዩ ሰው ነህ
@tinaye964
@tinaye964 6 ай бұрын
እሽዬ ናፍቀከኝ ነበር እንኳን ደህና መጣክልን❤❤ ልጅቱ ግን እሳት😂😂 እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤
@user-pr7lz1im9p
@user-pr7lz1im9p 6 ай бұрын
ውይ ደስ ስትል ❤❤❤❤ ቅልጥፍ ያለች ዘና ፈታ ያለች ደግማ ትቅረብልን ❤❤❤❤
@sara-gr2dz
@sara-gr2dz 6 ай бұрын
❤❤❤❤እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ🥰🥰🥰
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 6 ай бұрын
She is so beautiful love you may God bless you ቆንጆ
@Efrata288
@Efrata288 5 ай бұрын
እሸቱ ምርጥ ሰው ምንጊዜም የድንቅ ልጆች ፕሮግራምህ ስለምንከታተል እንዳይቋረጥብን ምኞታችን ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@ameleworkbest4777
@ameleworkbest4777 6 ай бұрын
ልጅ እንደልጅነት ሲያወራ ነው ደስ የሚለው
@user-mt9rd8hh7g
@user-mt9rd8hh7g 6 ай бұрын
ስላምህ ይብዛልን እሼ መልካም ስው❤❤❤❤👌የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳደጋሽ ውድድ❤❤❤❤❤
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 6 ай бұрын
የኔ ማር የዛሬዋ ደግሞ ቅምም የለች ቀልጣፋ ነች በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂❤❤❤❤
@user-cp1xt5hv1g
@user-cp1xt5hv1g 5 ай бұрын
እሸ ምርጥ ሰው👍 ድንቅ የሆኑ ልጆችህን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ🙏🙏🙏
@tamratgebisa7598
@tamratgebisa7598 6 ай бұрын
እንኳን በሰላም ተመለስክ 🙏🙏🙏
@selamhailu4448
@selamhailu4448 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እሺ የዶንኪ ኩሮች በሙሉ ❤❤
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና እመኛለሁ እሹ ከጠላት ይሰውርህ ፣ከክፉ ምቀኛ ይጠብቅህ በእውነቱ የእኛ እንቁ❤❤
@sara-gr2dz
@sara-gr2dz 6 ай бұрын
ልጅቷ ግን ቅመም ናት ስታምር🥰🥰❤❤
@user-gr9rx3vu5m
@user-gr9rx3vu5m 6 ай бұрын
" እኔ ልደፋ " አለ እሸ ምን ልበል ቃል አጣሁ ብቻ ቅዱስ ሚካኤል ከፊት ከኋላ ይቁምልክ🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ እሼ ፈጣሪ፡እድሜ፡ጤናን፡ይስጥህ፡ድንግል፡ታብዛህ፡ማማ እደጊ❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 6 ай бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ ❤❤❤❤ ደሥ ሥትል❤❤❤❤ እሼ ትለያለህ ለሠዉ ያለህ አክብሮት
@Davidm127
@Davidm127 6 ай бұрын
ከከከከከከከከ.... ይመቻት እቺ ልጅ ግን ድጋሜ ብትቀርብ ደስስስሰ ይላል
@mintamir4333
@mintamir4333 6 ай бұрын
እሼ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ስራህን ይባርክል ❤❤ሜልዬ አንችንም ይጠብቅሽ
@meleakekibrom3480
@meleakekibrom3480 3 ай бұрын
Eshetu you are the unique comedian.GOD bless you
@Mes355
@Mes355 6 ай бұрын
እሼዬ የኛ መልካም የኛ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅልን 😍😍😍🤲😘
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m 6 ай бұрын
እሼ ሙሉ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ😊
@angaroemebet527
@angaroemebet527 6 ай бұрын
Tankes so much for your good job God bless you and your beautiful wife and your husband baby boy
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 ай бұрын
እሼ እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@maryelove7751
@maryelove7751 6 ай бұрын
ቅልጥፍናዋ ደስ ሲል የኔ ማር ፈጣሪ ያሳድግሽ
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 6 ай бұрын
ውይ ጣፋጭ የሆነች ልጅ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 6 ай бұрын
ዋዉ ስጦታው 1ኛ ነዉ ዘመን የማይሽረው
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 6 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤❤ 😍😍😍❤❤
@kbb7400
@kbb7400 6 ай бұрын
አንተም ነፍስ ነህ ልጅቱም ወርቅ አልማዝ ድብልቅ ናት በርቱ! ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር🙏🏾💚💛❤️
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 6 ай бұрын
እሼ መሌ ምርጥ ሰው❤❤❤በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 6 ай бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግሽ እሸ በጣም እንወድሀለን የተዋህዶ እንቁ❤❤❤
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 6 ай бұрын
We miss you Esha!!! also all your cruise too ❤❤❤❤ say hi to ur wife too
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 6 ай бұрын
የምርም ድንቕዎች ናቸው❤
@aziza2714
@aziza2714 6 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰወ ገራሚልጅ ነች😅🥰🥰🥰💞💞💞
@thinkb4speak464
@thinkb4speak464 6 ай бұрын
ህናት ግን ማጸን ውስጥ ነው እንዴት ሁሉን ነገር ጨርሰው የሚያወጡት🤣😂
@emuyenatalignegn
@emuyenatalignegn 6 ай бұрын
እሸ❤ልዩ ሰው😊ልጅቱ ደግሞ❤
@bettytadesse3902
@bettytadesse3902 6 ай бұрын
Eshetuye❤😥...no words!
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 6 ай бұрын
እሽየ የተዋህዶ እንቁ ኑርልን ❤
@tesfayetawoke3800
@tesfayetawoke3800 6 ай бұрын
ያንተ ሾው ወንጌል ስለሆነ አብዝቸ እወደዋለሁ !!! Keep going
@user-ts5re1yv4q
@user-ts5re1yv4q 6 ай бұрын
Ewunet yezare albabesik betam yameral Eshee kene chamawuu eskizaree kayewut yileyal 🥰
@user-jo2pe1ij4w
@user-jo2pe1ij4w 6 ай бұрын
እሼ በጣም ነው እምወድህ እግዚአብሔር ይጠበቅ ከክፋ በርታ
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 6 ай бұрын
እሼዬ መልካም ሰው💜
@smms6004
@smms6004 6 ай бұрын
የኔ ምርምር እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@bekeleteddy5154
@bekeleteddy5154 6 ай бұрын
እሺየ የተዋህዶ ልጅ እንቁ ሺህ አመት ኑርልን❤❤❤
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 6 ай бұрын
በስመአብ የዚች ህጻን ንቃት ልዩ ነዉ መጨረሻሽ ይማር ጌታ ያሳድግሽ ❤❤❤
@LeoulFekadu
@LeoulFekadu 6 ай бұрын
እንቅፋት አይንካህ ኦሾህ አይውጋህ የኔማ እሽዬ ምሳዬ እራቴ ነህ ወላዲተ አምላክ እቅፍ ድግፍ ታርግህ❤❤
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 6 ай бұрын
Ellllllllllll
@elmoabebe6214
@elmoabebe6214 6 ай бұрын
Amen
@yikanus6097
@yikanus6097 6 ай бұрын
እሼ ድሮም እወድኃለው አሁንማ ጨመረ እድሜ ከጤና ይስጥህ
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 6 ай бұрын
God bless you Eshetu we love you ❤️
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ❤❤❤❤
@user-yt3vn5vz2r
@user-yt3vn5vz2r 6 ай бұрын
Eshe enkun bedena metak yetewuledu asitemari araye nek e/r erejem edeme yiseteh....❤❤❤❤
@binientertainment3816
@binientertainment3816 5 ай бұрын
Amazing she's so beautiful ❤
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 6 ай бұрын
የእኔ ጀግና እንኳን ሰላም መጣህ❤❤❤❤
@ayshaethiopia4155
@ayshaethiopia4155 6 ай бұрын
ማሱዴ መስሎኝ ድል ሰበር ልጅህ ግን ቅደም ነት❤❤
@kiya9587
@kiya9587 6 ай бұрын
የተናፈቀው ፕሮግራም ድንቅ ልጆች አሼ እንኳን ደህና መጣህልን
@user-xf6kf1lz7z
@user-xf6kf1lz7z 6 ай бұрын
እደው የዘመኑ ልጆቾ እሣት 😮 እድግ ይ
@werkyetadesse3137
@werkyetadesse3137 6 ай бұрын
እሼ የተዋህዶ ልጂ እመብረሀን ትጠብቅህ ❤❤❤
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 36 МЛН
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 27 МЛН
ፍልፍሉ በሳቅ ገደለን  - ክፍል-1 ሊታይ የሚገባ ፍለፍሉና ጥሌ
19:42
ፀዳል ኢንተርቴይመንት Tsedal Entertainment
Рет қаралды 766 М.
ማን ነው በረዶ ውስጥ የሚገባው? @ComedianEshetuOFFICIAL
14:50
Comedian Eshetu- OFFICIAL
Рет қаралды 307 М.
ela gostou da bicicleta kkk
0:23
Josue oficial
Рет қаралды 9 МЛН
Neden hareket etmiyor #comedy
0:20
Begüm Behlice
Рет қаралды 11 МЛН