ዶ/ር አብይ አባቴ ፤ ታከለ ኡማ ደግሞ አያቴ ይመስሉኝ ነበር !! ክፍል - 112 |

  Рет қаралды 3,033,554

Donkey Tube

Donkey Tube

Жыл бұрын

ዶ/ር አብይ አባቴ ፤ ታከለ ኡማ ደግሞ አያቴ ይመስሉኝ ነበር !! ክፍል - 112 | @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL 2022
Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#drabiyahmed
#takeleuma
#abiyahmed
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other KZfaq Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 600
@helusalema3536
@helusalema3536 Жыл бұрын
This little boy is so funny. I am sure he will have 1m views less than a month and he should be back . Can't wait to see him again. God bless😍🥰
@siyam4750
@siyam4750 Жыл бұрын
Dzz
@kerimissa6746
@kerimissa6746 Жыл бұрын
ነጰየከፐጨከነኸጰጨወ
@oromiatube5548
@oromiatube5548 Жыл бұрын
@@siyam4750 Q
@tmwk3492
@tmwk3492 Жыл бұрын
done only in 7 days
@helusalema3536
@helusalema3536 Жыл бұрын
@@tmwk3492 see yalkut teb ayilim😀😀😀🤣🤣💃💃💃💃💃💃💃
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ድንቅ ልጆችን በጉጉት የምጠብቅ እሼ አንተም ድንቅ ነህ❤❤🙏
@almaztube8930
@almaztube8930 Жыл бұрын
Diribe please sabsciraib adirgugn
@user-ht5mb4gx1o
@user-ht5mb4gx1o Жыл бұрын
👍👍👍👍 ሆሆሆሆሆ እኔ በሱ እድሜ ጪቃ ነበር የማቦካው
@user-gp8wn1hp2l
@user-gp8wn1hp2l Жыл бұрын
እኔ ነኛ
@user-xx6cw8un9b
@user-xx6cw8un9b Жыл бұрын
እኔ
@kiyasulubo37
@kiyasulubo37 Жыл бұрын
እኔም በጣም😘
@user-si5zb9jh5c
@user-si5zb9jh5c Жыл бұрын
ዘፈን ሀጥያት ነው ኣለ እኮ የኔ ጣፍጭ ደሞ ሲያምር😘❤
@ylhamtube6372
@ylhamtube6372 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@msaleyoutube3395
@msaleyoutube3395 Жыл бұрын
እንደማመር ዉዶቸ
@meazagenet4428
@meazagenet4428 Жыл бұрын
ቃናን እያሳዩት ዘፈን ሃጢአት ነው ቢሉት ምን ዋጋ አለው?
@tinajesus5499
@tinajesus5499 Жыл бұрын
@@meazagenet4428awon zefen haeyat nowi tv tekolfo ayiwotam wolajochi seyayu yayalu ye liji chinkilate demo netsu nowi hulunm yiyizale
@meazagenet4428
@meazagenet4428 Жыл бұрын
@@tinajesus5499 ጣቢያውን ማጥፋት ይቻላል። ማንም ቲቪ ይዞ አይዞርም። ነገር ግን መፍትሔ አብሮ አለ።
@user-sy4cm3ps1r
@user-sy4cm3ps1r Жыл бұрын
ዋው ሲያምር ልጁ 😘 ልጅ የምትወዱ በሙሉ እደዝህ አይነት ልጅ ይስጣችሁ 🙏🙏
@Tihitina11
@Tihitina11 Жыл бұрын
አሜን ለአንቺም ይስጥሽ🥰🥰
@ilovetigray1188
@ilovetigray1188 Жыл бұрын
Amen lanchem
@user-ze6cc2jj8f
@user-ze6cc2jj8f Жыл бұрын
አሚን ለሁላችንም 😘😘
@asterab7282
@asterab7282 Жыл бұрын
Amen
@marthayohannes645
@marthayohannes645 Жыл бұрын
Amen!
@user-vb9dx2jj2m
@user-vb9dx2jj2m Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ኮሜንት መፃፍ አሎድም በውስጤ ብቻ ።ይህ ልጅ ግን ዘፈን አሎድም ሐጢአት ነው ሲል በውነቱ ምንኛ ደስ ይላል ክብር ለቤተሰቦቹ ልጅን አንጾ ማሳደግ እዲህ ነው ያኮራል ለቁም ነገር ያብቃህ ታዳጊው እናንተ የነገ ተስፋ ናችሁ።
@user-wf1wt7fk6w
@user-wf1wt7fk6w Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ያ ልጂ የሚፈልጋትን ልጂ እስኪያገኝ እንዴት እንደጓጓሁ ውይይ ጣፋጭ የሆነ ልጂ እመ ብረሃን በጥበቡ ታሳድጋችሁ 💕💕👍👍
@zahabaahmed
@zahabaahmed Жыл бұрын
እኔም
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f Жыл бұрын
ኢንሻአላህ. ፕሮግራሙን ስታይ. ትደውላለች. ካለች. ቤተሰቧም ዝም አይልም ያንን ሰምቶ. እኔ በጣም ነው ያሳዘነኝ. ደጋግሜ ነው ያየሁት
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
እኔም
@yeshiwork6658
@yeshiwork6658 Жыл бұрын
እኔም😍
@senai974
@senai974 Жыл бұрын
እኔም 😥😥ማርያም የልጅ ለብ ንጹሕ ነው
@bisankedir6605
@bisankedir6605 Жыл бұрын
እውይይይይ የኔ ፍቅር😘😘😘😘😘 አቦ አላህ አንተን የሚመስል ልጅ ይስጠኝ 🤲☺️
@almaztube8930
@almaztube8930 Жыл бұрын
Bisan please sabsciraib adirgugn
@user-ld6cc2xf9z
@user-ld6cc2xf9z Жыл бұрын
ክክክክክ
@user-ld6cc2xf9z
@user-ld6cc2xf9z Жыл бұрын
ክክክክ
@aishasulamun2881
@aishasulamun2881 Жыл бұрын
አምን ይስጥሽ
@mekibebitube3371
@mekibebitube3371 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዘፈን ድብን ያለ ኃጢአት ነው እደግልን ደሞ ኢየሱስ ክርስቶስ ባለህበት ይጠብቅ
@simontekali2738
@simontekali2738 Жыл бұрын
አረ ትንሽ እንኳን ማገናዘብ ኣቅቶሻል? እልም ያለ ፌልም እየተረከ ከእድሜው ጋራ ማይ ሄድ እያየ ዘፈን ሓጥያት ተብሎ መተረክ ኣይከብድም???
@bettybetty8094
@bettybetty8094 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እንዴት እንደወደድት ይሄ ልጅ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ነው የሰማውት
@sarayigirma1574
@sarayigirma1574 Жыл бұрын
Liki Ende Ene
@tirigsetew1057
@tirigsetew1057 Жыл бұрын
ወይኔ ልጁ ይገርማል እናቶች ግን ልጆች ማየት ያለባቸዉን ነገር ብትመርጡላቸዉ በዝክ እዲሜ ቃና ሸምዲዷል መልካም ነገር ላይ ደግፉት
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
ሲጀመር መናፍቅ አይደሉ አዩ አላዪ
@nigijimma9404
@nigijimma9404 Жыл бұрын
mendenew hegeru bensanete madegu pls tehete akumu
@tirigsetew1057
@tirigsetew1057 Жыл бұрын
@@nigijimma9404 hitsan liji kawakiwechi gari filim silaye netsanet agegi maleti new ehitalem?
@mulomulo8769
@mulomulo8769 Жыл бұрын
እስከና አስታሳሳብሽ ዜሮ ነሽ
@tirigsetew1057
@tirigsetew1057 Жыл бұрын
@@mulomulo8769 😂😂😂
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 Жыл бұрын
ተባረክ !!! በአይምሮም በእውቀትም በሁሉም ነገር እድግ በል!!! ጌታ እየሱስ ይባርክህ!!!
@dawitzewge
@dawitzewge Жыл бұрын
ወይኔ ምን አይነት ጣፋጭ ልጅ ነው !! አንደበቱ ደስ የሚል !! እ/ር በጥበብ በፍቅር ያሳድግህ !! እደግ !! ቆንጆ ልጅ !!
@FM-mg6ww
@FM-mg6ww Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ደብሮኝ ማልቀስ ነበር የቀረኝ ይሄ ልጅ በሳቅ ንፍር አደረገኝና አዝናናኝ እድግ በል ሀቢቢ ጣፋጭ እናትና አባትህ ታድለው ለሀገር ጠቃሚ ያድርግህ
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
አሜሜሜን ምርጥ ነሽ አንቺ ራስሽ
@user-hb7pm4kb3d
@user-hb7pm4kb3d 4 ай бұрын
2:10
@zellitube
@zellitube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ እንኳን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ዕርገተ ባዓል በሰላም አደረሳቹህ ያመት ሰው ይበለን💚💛❤️🙏
@nmak2493
@nmak2493 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-ld6cc2xf9z
@user-ld6cc2xf9z Жыл бұрын
የኔ ማር
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ
@zemenesimegnew1689
@zemenesimegnew1689 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@IbxYishak
@IbxYishak Жыл бұрын
hi
@rukitube8634
@rukitube8634 Жыл бұрын
ቅመም የሆነ ልጅ ሲያምር ደሞ ፈጣሪ ከአይን ያውጣህ 🌹🌹
@Lubaba2
@Lubaba2 Жыл бұрын
እንዛመዱ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ እሸቱ ና ድንቅ ልጆች ከልብ የምወዳቸው🥰
@saratakele5114
@saratakele5114 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ በጥበብና በሞገስ ያሳድክህ።
@margirma6
@margirma6 Жыл бұрын
የናንተ ምርቃት ፡ ይቅር። በየሱስ ሥም አገር አጠፋችሁ። ሌቦች።
@rozayeabsera1685
@rozayeabsera1685 Жыл бұрын
@@margirma6ዲያብሎስ ብቻ ነው የኢየሱስ ስም ሲነሳ የሚቃጠለው
@senitmesfin8365
@senitmesfin8365 Жыл бұрын
Amen እድግ ይበል የኔ ማር ጣፋጭ ነገር 🥰
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
@@margirma6 ስጣንኮ የኢየሱሰ ስም ስጠራ አይወድም እግዚአብሔር ይገጽጸው
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
​@@tube-mo2hy ሰይጣኑ ማነው 😂😂😂😂
@eztube11
@eztube11 Жыл бұрын
አንዳንዴ ህፃን መሆን ያስመኛል ህፃናት ተንኮል የሌለባቸው ናቸውና 👍❤👍
@almaztube8930
@almaztube8930 Жыл бұрын
Ethio please sabsciraib adirgugn
@ylhamtube6372
@ylhamtube6372 Жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶች
@ethyopiaehtyopia22
@ethyopiaehtyopia22 Жыл бұрын
በሰላም ላገሬ ያብቃኝ ልጄን አቀርበዋለው ምርጥ ልጅ አለኝ
@almaztube8930
@almaztube8930 Жыл бұрын
Ethyop please sabsciraib adirgugn
@meseratcherenate8120
@meseratcherenate8120 Жыл бұрын
Please do that .
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
ያርግልሽ
@semira7424
@semira7424 Жыл бұрын
አላህ ያሳድግልሽ
@ylhamtube6372
@ylhamtube6372 Жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶቼ
@user-co4cf1lm9s
@user-co4cf1lm9s Жыл бұрын
እሸ ልጆቹ ብቻ ሳይሆን አንተም ድንቅ ነህኮ🥰🥰🥰
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 Жыл бұрын
እሼ ይህንን ፕሮግራምህን ስወደዉ የኔቆንጆ ሲያምር ፈጣሪ በጥበቡ ያሳግህ🥰🥰😍🙏🙏🙏🙏
@zeusapollo14
@zeusapollo14 Жыл бұрын
አበሻ ሴቶች የነጭ የህንድ ውሾች እኮ ናቸው ከቻይና እየወለዱ አገሩን ለቻይና ድቃላ አስረከቡት የአበሻ ሴት ውሻ ይበልጣታል አንተ ውሻ ድቃላ
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 Жыл бұрын
Amen yene kojo
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f Жыл бұрын
@@comedianeshetu አንተንም. አላህ. ይጠብቅህ እሸቱ
@zeusapollo14
@zeusapollo14 Жыл бұрын
@@comedianeshetu ድቃላ አታቅርብ ይደብራል
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 Жыл бұрын
ወዮ የዘንድሮ ልጅ😂 ኢየሱሰ ያሳድግህ😍 አሹየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታልኝ❤
@rideonbole669
@rideonbole669 Жыл бұрын
እባካችሁ ወላጆች ለልጆቻችን እንደ እድሜያቸው እንዲያድጉ እንርዳቸው።የሚበሉትን እንደምንጠነቀቅ የሚያዩትንም እንዲሁ።
@akodrive2926
@akodrive2926 Жыл бұрын
bezi edme yekana tv ye turk fim atasayuachew
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግክ ♥️♥️ የመዳም ቅመሞች እንዴዚክ አይነት ልጅ ይስጠን🙏🙏
@msaleyoutube3395
@msaleyoutube3395 Жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁን ሰብስራይብ አድርጊኝ
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 Жыл бұрын
@@msaleyoutube3395 esh ema
@asterhailu2870
@asterhailu2870 Жыл бұрын
Amen
@ylhamtube6372
@ylhamtube6372 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ
@msaleyoutube3395
@msaleyoutube3395 Жыл бұрын
@@ylhamtube6372 ደምሪኝ ደምሪሻለሁ
@solitube3393
@solitube3393 Жыл бұрын
ልጆችን በስርአት አንፆ ማሳደግ የቤተሰብ ግዴታ ነው አብዝቶ ይባርካችሁ የኢትዬጺያ ልጆች እናት እና አባት ቤተሰቦቻችን
@msaleyoutube3395
@msaleyoutube3395 Жыл бұрын
ቤተሠብ ሁኑኝ
@Lubaba2
@Lubaba2 Жыл бұрын
@@msaleyoutube3395 እንዛመዱ
@Lubaba2
@Lubaba2 Жыл бұрын
እንዛመዱ
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v Жыл бұрын
የኔ ድቡሸ እመብርሃን ታሳድግህ🙏 እሸ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏 እግዚአብሔር ሆይ ስለነዚህ ህፃናት ብለህ🙏 ሰላም ለሀገራችን 💚 ፍቅር ለህዝባችን 💛 ስጠን ቸሩ አምላካችን ❤️💒💒
@Lubaba2
@Lubaba2 Жыл бұрын
እንዛመዱ በቀንነት
@faer9221
@faer9221 Жыл бұрын
ሴቶቹ አላለም ሆ ጉድ 😂😂 እኮነው ፈጣሪ ያሳድግህ 👏👏እሸቱ መልካም ሠው ፈጣሪ ይጠብቅህ ውድ ኢትዮጲያኖች በሙሉ ሠላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ💚💛💖
@betterideas8479
@betterideas8479 Жыл бұрын
6:30 "ዘፈን ሃጢያት ነው። "እግዚአብሄር ባርኮ ያሳድግህ። አስተዋይ ልጅ ነህ። የመጽሃፍ ቅዱስ የሚለው አምላካችን ለሆነው ለፈጣሪያችን መዝሙር ዘምሩ ነው። (መዝሙረ ዳዊት - ምዕራፍ 96፡1-4) "ለእግዚአብሔር አዲስ ምስጋናን አመስግኑ፤ ምድር ሁሉ፥ እግዚአብሔርን አመስግኑ። 2 እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለትም ማዳኑን አውሩ። 3 ክብሩን ለአሕዛብ ተኣምራቱንም ለወገኖች ሁሉ ንገሩ፤ 4 እግዚአብሔር ታላቅ ምስጋናውም ብዙ ነውና፥ በአማልክትም ሁሉ ላይ የተፈራ ነውና።"
@oritadiss77
@oritadiss77 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤️
@ruhamanegne4143
@ruhamanegne4143 Жыл бұрын
Amen
@KokobYasus
@KokobYasus Жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@minutescell1689
@minutescell1689 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ክብር ላአግዝአብሔር ይሁን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼💞💞💞💞💞
@ruhamanegne4143
@ruhamanegne4143 Жыл бұрын
አሜን
@Fre-ye-teddy-afro
@Fre-ye-teddy-afro Жыл бұрын
ውይይ የዛሬው ደግሞ ሳቅ በሳቅ😂😂😂😂ደግሞ ሲያምር🥰🥰😘
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
የውጭ ሠው ይሥላለል ፀጉሩ መሸአላሕ ያምራል
@user-pc1pn7vo6m
@user-pc1pn7vo6m Жыл бұрын
@@zeynebdamte1506 የውጮችብቻናቸውእሚያምሩትያለውማነው??? እኛም ኢትዮጲያወችምርጥነን። ለምዲነው የበታችነትሥሜትእሚሠማን?? እደባህል ሁኖ ምርጥልጂከተወለደ ፈረጂይመሥላል ይባላል ሀበሻእደማያምር በራሣችላይ ተፀኖፈጥረን ማይዳችንንአሣምነነዋል እሄአይነትአሥተሣሠብመቀየርአለበት።።
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
@@user-pc1pn7vo6m እሽ እሕቴ አመሠግናለሁ ለምክሩ በርግጥ እኔ የውጭ ሠው አያምሩኝም ፀጉር ፊቱ ትንሽ ከኛ ወጣ ያለ ስለሖነ ነው ቆንጅት
@user-bu1rz5ym8h
@user-bu1rz5ym8h Жыл бұрын
​@@user-pc1pn7vo6m
@user-pc1pn7vo6m
@user-pc1pn7vo6m Жыл бұрын
@@user-bu1rz5ym8h አቤት🌹
@zufan1wubu724
@zufan1wubu724 Жыл бұрын
የኔ ውድ ጌታ እየሱስ በሞገስና በጥበብ ያሳድግህ ቤተሰቦቹ ጌታ ይባርካችሁ ግን ቃና ለልጆች ከባድ ነው ባያዩት መልካም ነው
@ylhamtube6372
@ylhamtube6372 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ
@zufan1wubu724
@zufan1wubu724 Жыл бұрын
@@ylhamtube6372 እሽ ውዴ
@bekimekdi5997
@bekimekdi5997 Жыл бұрын
የኔ ልጅ እግዛብሔር ያሳድግህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
ሲያምረ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳዲግህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemariermiyas
@zemariermiyas Жыл бұрын
እኛ የ90ናዎቹ ልጆች ግን ሞኝ ነበርን ማለት ይቻላል ...‼️
@hadya-3063
@hadya-3063 Жыл бұрын
ይሻል ነበር ልጅ እደልጅነቱ ሲሆን
@Tihitina11
@Tihitina11 Жыл бұрын
ምን ጅለሰ ብቻ ላም ነን እንጂ😀😀
@uaeuae282
@uaeuae282 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 በጣም ወላሂ ምንም አናቅም ነበርኮ
@seadahassen1975
@seadahassen1975 Жыл бұрын
@@Tihitina11 😂😂😂😂😂😂😂
@Shaida-go4nb
@Shaida-go4nb Жыл бұрын
ክክክክክ
@AhmadAhmad-vt3ex
@AhmadAhmad-vt3ex Жыл бұрын
በጣም በጎጎት የምጠብቀው ድንቅ ልጂች እሸቱ አንተም እኮ ድንቅ ነህ እውነት ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🤲 በርቱ
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Жыл бұрын
የእውነት ይሄ ልዩ በጣም ልዩ ልጅ ነው እደዛዜ ስቂ አላቅም ይሄ ልጅ ደግሞ እደሚቀረብ ተስፍ አደረጋለሁ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን 🇪🇹🙏💕🇪🇹👍 ድንቅ ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች 😘😘😘😘💖💖💖💖💕
@adfasf8063
@adfasf8063 Жыл бұрын
💔💔💔😘😘😘😘💛💔💔❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@ethiosport3615
@ethiosport3615 Жыл бұрын
እሼግን አግባና ውለድ ሁሉ ነገር ከንቱ ነው
@msaleyoutube3395
@msaleyoutube3395 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@bete_and_yididya1826
@bete_and_yididya1826 Жыл бұрын
አሜን ኢየሱስዬ ብቻውን ያድናል ♥️ ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው ኢየሱስ የነገስታት ንጉስ ነው ከኢየሱስ በቀር ወደ አብ አይገባም ኢየሱስ እውነት መንገድ ሕይወት እርፍት ነው ኢየሱስዬ ይባርካችሁ ♥️
@gunatube12
@gunatube12 Жыл бұрын
ውይ ሲያምር የቆንጆ ልጅ ቆንጆ ነው ልክ እንደእናቱ በዚያ ላይ ንግግሩ
@user-gn2ii9wf8m
@user-gn2ii9wf8m Жыл бұрын
እናቱን የት አይተሻት
@omg7745
@omg7745 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእየሱስ ስም ተባረክህ ለበረከት ሁን
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
Wow Amen amen...
@mulolohaile471
@mulolohaile471 Жыл бұрын
ለመላው ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለመቤታችን ትሣኤ በአል አደረሳቹህ🥰🥰💚💛❤️
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ
@fekertiteni538
@fekertiteni538 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🥰
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@lmgtube1096
@lmgtube1096 Жыл бұрын
እረጉድነው ደሞ እመብረሃን ተንሳኤ አላት አረ አበካችሁ የሰይጣን መገልገያ አትሁኑ የቅዱሰ መፀሀፍ ተቃራኒ አትሁኑ በዘመን ፍፃሜ!
@zemenesimegnew1689
@zemenesimegnew1689 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n Жыл бұрын
ድቅ ልጆችን ለማየት ልደፋ ነው እም ደርሰው እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ለሁላችነም የተባረከ ትዳር የተቀደሰ ልጅ ይስጠን
@messipositiveenergy3590
@messipositiveenergy3590 Жыл бұрын
ብልህ ልጅ ❤ "ዘፈን ሀጢያት ነው" ድንቅ ልጅ!!
@msaleyoutube3395
@msaleyoutube3395 Жыл бұрын
የቤተሠብ እንሁን
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ቃናን ማየት ፅድቅ ነውበናተ አዱን ጥላችሁ አዱን አጠልጥላችሁ
@messipositiveenergy3590
@messipositiveenergy3590 Жыл бұрын
@@janatmmm6876 ቃና ፊልም ነው ፊልም ሀጢያት ነው ያለው ማነው ደሞ😁😁😁
@adiamtewelde
@adiamtewelde Жыл бұрын
ዜማ በጣም ናፍቃኝ ነበር ምነው በሪሬ በመጣው ከ ኣስሼ ጋ ካልሆነች በሊላ ሲያያት ኣልወድም እና ጋጉቸ ኣለው በዩቱብ ስኪመጡ ኣሺየ ምርጥ ሰው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 Жыл бұрын
ወይ ልጆች እንዴት ንፁህ ናቸው? ኡፍፍፍፍ እግዚአብሄር ይጠብቃቸው፡፡
@fatumawellyewaff3239
@fatumawellyewaff3239 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ቅመም የሆነ ልጂ እድግ በልልን ድንቅ ልጆች ስወዳችሁ🥰😘😍🌷🌺
@tsionhaile43
@tsionhaile43 Жыл бұрын
የኔ ዉብ እድግ በልልን ደሞ ሲያምር 🥰 እሼ Big respect ድንቅ የሆኑ ልጆችን ድንቅ ችሎታቸውን እንድናይ ለምታረገው ሁሉ እናመሰግናለን በርታልን
@almaztube8930
@almaztube8930 Жыл бұрын
Tsion please sabsciraib adirgugn
@bab4476
@bab4476 Жыл бұрын
ህፃን ሆኖ የማያምር አለ እንዴ 🤔🤔
@tsionhaile43
@tsionhaile43 Жыл бұрын
@@bab4476 የለም
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
የኔ ጌታ ሲያምር እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ 🙏🙏🙏
@almaztube8930
@almaztube8930 Жыл бұрын
M please sabsciraib adirgugn
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
እሸቱ ምርጥነትህ ምርጥ ኢትዬጽያዊ ስለሆንክ ነው። ሁሉንም ታሳትፋለህ ሳታዳላ። ኑርልን
@tsigeyimer2034
@tsigeyimer2034 Жыл бұрын
እነዚህ ልጆች ባይኖሩ በምን እንስቅ ነበር እሼ እግዚአብሔር ይስጥህ ህፃናቶችንም እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክ እንዲሳቀቁ አናድርግ ሰላም ሰላም ሰላም ለሀገራችን🤲🤲🤲።
@fatimayoutube6735
@fatimayoutube6735 Жыл бұрын
የኔ አባት እኛ ሀብታምነን አለ አላህ ያሣድግህ ❤❤😍😍💋💋
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 Жыл бұрын
ተባረክልን እንደአፍህ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከሁሉ ክፉ ነገር ነፃ ያርግልን
@yemaleda
@yemaleda Жыл бұрын
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ተወዳጆችዬ እሸዬ አንተ ለራሱ ድንቅ ነህኮ 😍😍😍😍😍 ወዬዉ ግን በሳቅ ሆደ ቆሰለ ግን የዘንድሮ ልጆች ሆድ ዉስጥ ነዉ በቃ አድገዉ የሚወጡት 😂😂😂😂
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልህ 😂😂🥰😍😍😍❤️❤️
@amarechkonjo3205
@amarechkonjo3205 Жыл бұрын
ወይ የዛሬው ድንቅ ልጅ ደግሞ የተለየ ነው እድግ በልልኝ
@joyjoy7990
@joyjoy7990 Жыл бұрын
አረ ደግሞ ይምጣ ይሄ ተጀምሮ እስኪያልቅ አፈራፈረኝ❤😍
@abayeenatana7515
@abayeenatana7515 Жыл бұрын
እሼቱ ፕሮግራምህ እጅግ በጣም አዝናኝ ከመሆኑም በላይ የታነፀ ትዉልድ ለመፍጠር ትልቅ አስተዋጽኦ አለዉ። ታድያ እሼ ፕሮግራሞችህ ሀገራዊ አንድነትን የሚያጠናክሩ እንጅ ለጎጠኝነት በር የሚከፍቱ እንዳይሆኑ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል። የምትሸልመቸዉንም ሽልማቶች ስትመርጥ በደንብ ፈትሸህ እና ልጆች ላይ ሊፈጥረዉ የሚችለዉን አሉታዊ እና አወንታዊ ፋይዳ አመዛዝነህ መሆን ይኖርበታል። በርታልን እሸታችን
@Tihitina11
@Tihitina11 Жыл бұрын
የዛሬዉ ደግሞ ውብ ነዉ እሼ የኔ መልካም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ🥰🥰🥰
@user-zz8dm8db8f
@user-zz8dm8db8f Жыл бұрын
አሜንን የበላ ጅብ አልጮህ አለ ማለት ነው😥😥😥ከልጁ ይልቅ እኛ ናፍቀናታል😂
@almaztube8930
@almaztube8930 Жыл бұрын
Makdi please sabsciraib adirgugn
@genetgenet2222
@genetgenet2222 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@call4917
@call4917 Жыл бұрын
ከከከከ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
መቅዲ አሜ ንን እኮ ብን ብላ ጠፋች እኮ ከህትዋ ክክክክ
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
@kadidebebe3034
@kadidebebe3034 Жыл бұрын
አሜን
@user-nh1ty9qo7o
@user-nh1ty9qo7o Жыл бұрын
አሚን
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e Жыл бұрын
አሜን
@alsaethio8434
@alsaethio8434 Жыл бұрын
ይህን ቃና የሚመጣቸው ድራማ ለህፃናት ባታሳዩ መልካም ነው ቢንስ ሰለሀይመኖታቸው ቢሆን 💚💛❤️
@zmzmzmzm5218
@zmzmzmzm5218 Жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 Жыл бұрын
ወላጆች ግን ምናለ ቃናን ለልጆች ባታሳዩ መልካም ነዉ ።
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
እሼ ታድለህ ከ ልጆች ጋ መዋል በራሱ 💝💝💝እድለኝነት ነዉ እኮ 💝
@rumanarumana3168
@rumanarumana3168 Жыл бұрын
እናት እናልጅ ስታምሩ♥♥♥
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች
@almaztube8930
@almaztube8930 Жыл бұрын
Husen please sabsciraib adirgugn
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 Жыл бұрын
ሁሴን እርግጠኛ ነህ??🤔🤔
@aymenh7988
@aymenh7988 Жыл бұрын
ሲያምር ማሸአላህ
@titatube5872
@titatube5872 Жыл бұрын
በኢየሱስም ሁሌቱንም እወዳለሁ አሌ እንዴት አፍ የጠፍጠል የኔ ልዩ ጌታ ኢየሱስ በሞገስ በጥበብ የሰድግ💝💞💝❤
@lztoutube8165
@lztoutube8165 Жыл бұрын
እንዛመዱ እህት
@nardosyohanes9867
@nardosyohanes9867 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት ደስ የሚል ልጅ ነው እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላቹ
@buzasekita2499
@buzasekita2499 Жыл бұрын
ደንቡሸየየየየየየ እጅግ በጣም ፍጣን ልጅ አቦ ይመቸ እግዚአብሔር ያሳድገ
@user-oh6rc3mv6w
@user-oh6rc3mv6w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድገ በጠቤብና በሞገስ 🌹🌻😘እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተወህዶ ልጆች እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓል እርገቱ 🌹🌻⛪️😘
@alhamoha1062
@alhamoha1062 Жыл бұрын
Wowo wow የኔ ጀግና ጌታኢየሱስ ያስድግ እደግ❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
የኔ ቅመሞች ሁሌም አትጠገቡም እድግ በሉ፡በተለይ፡ዲና መልካሙ፡ጣፋጭ ነገር ናት
@ezedinshelemo6652
@ezedinshelemo6652 Жыл бұрын
👌👌👌🥰🥰🥰
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 Жыл бұрын
የኔ ድብሽብሽ እዉነት ነዉ ታምራለህ ቱቱቱቱቱ ብያለሁ እድግ በልልን ጣፍጭ ቆንጅዬ ነህ
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ታሳድግክ እንዴት ደስ የሚል ልጅ ነው ከአይን ያውጣክ
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Жыл бұрын
ማሻአላህ ፀጉሩው ያባቴን ና የወንድሜን ይመስላል የኔ ጣፋጭ
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ባባየ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር አንድነት ዘመን ያድርግልን እሸቱ አተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Жыл бұрын
እንድትደሰ ይላል የድንቅ ልጅች አላህ ይጠበቃችሁ እሸ በርቱልኝኝኝ 🥰 ሰላም ለሀገርችንንን🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-ru2tm1lc3l
@user-ru2tm1lc3l Жыл бұрын
ባንድራውን አስተካክይ የተጠቀምሽው ባንድራ ኢትዮጵያን አይወክልም ። (""ኢትዮጵያ""👉🇪🇹🇪🇹)
@yabesarasarayabe2480
@yabesarasarayabe2480 Жыл бұрын
ወይ ልጆች ፍቅር እኮ ናቸው ንፁህ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_እሼዋዬ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣህልን የእኛ እንቁ ወንድም የአሜንዬ ነገር ቶሎ በል እኔ ልቤ ቀጥ ብላ ቀረች የምር በህሊናዬ የልጁ ወሬ ይመላለስብኛል አምጣልን ቶሎ አሜንዬን_
@user-dg3gg6cq9d
@user-dg3gg6cq9d Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ💖😘👑ለልጆች ግን ቃና አታሳዮቸው የቱርክ ፊልም ሁሉ መሳሳም ያለበት ነው ብልግና ያስተምራል እኛም ሲደብረን ነው የምናየው እረኛዬ ባያልቅ እንደውም አናዮም ነበር አሁን አደይም አለልን💖
@beth_g-jx1or
@beth_g-jx1or Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ😍he is very smart!! please don't let him to watch Kana it's not good for his age.
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Жыл бұрын
ውይይይ ቃና ድራማ ይስራህን ይስጥኽ እስኪ ለልጆች እንዲኽ አይነት ድራማ አታሳዮ እግዚአብሔር ይመስገን ቃና የሚባል ድራማ አላይም
@tirigsetew1057
@tirigsetew1057 Жыл бұрын
Ewunet new lawakim ayitekim eqan leliji
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Жыл бұрын
አለ አሁንም ቃናስንት አመቴ ከተውኩ
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Жыл бұрын
@@zekiyatemam7901 በርችልኝ እኅቴ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Жыл бұрын
@@Aberash-hd1uz 🙏🙏🙏❤❤
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Жыл бұрын
ቤተሰብ ልጆች የሚያዩትን ካልመረጡ በጣም መጥፎ ነው በውጭ የምኖረው እያንዳንዱ ፊልም ላይ የእድሜ ገደብ አለው ከእድሜአቸው ውጭ አያዪም ኢትዮጲይም ፊልሞቻችን ላይ የእድሜ ገደብ መቀመጥ አለበት
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h Жыл бұрын
ከሁሉም ነገር ነፅ ነች አለ እንደፍ የርገው የኔ ቆጆ አላህ የሰድግህ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
የኔ ጣፍጪ ጌታ ኢየሱሰ በደምህ ይሽፈን 😍😍
@Aradamedia1
@Aradamedia1 Жыл бұрын
እሚገርም ልጂነዉ 👍👍🙏
@almaztube8930
@almaztube8930 Жыл бұрын
Gj please sabsciraib adirgugn
@sebstableleseble5058
@sebstableleseble5058 Жыл бұрын
ድንቅ ልጆችን ሳይ አይምሮዬ ነፃ ይሆናል እውነትም ድንቅልጆች ፕሮግራም አሼ ምርጥነው አሼግን ድንቅልጆችን ሁሉምልጆች ቢያዩት በቲቪም ቢተላለፍ እላለው ሁሉም ሰው ኢንተርኔት ላይጠቀም ስለምችል በተረፈ አመሠግናለሁ 🙏
@saron20
@saron20 Жыл бұрын
ytayal eko be tv hagere tv new milew meselegn kaltesasatku
@Tihitina11
@Tihitina11 Жыл бұрын
@@saron20 አዎ ዉዴ ሳይጀምር አይቀርም
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ልጆ ግን ኢትዮጵያን ወይስ ህንድ ነው ውድ የተዋህ ዶ ልጆች እንኳን ለድንግል ማርያም ዕርገት በሰላም አደረሳችሁ ልጆ ግን መናፍቅ ፔንጤ ይመስለኛል
@user-qb7ly6et3h
@user-qb7ly6et3h Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እንዴት አባቱ ነው የሚያምረው ፈጣሪ ያሳድግህ እሼ ላንተ ቃል የለኝም
@tesfaun7888
@tesfaun7888 Жыл бұрын
ምነው የናተን ልብ ቢሰጠን አገራችን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 Жыл бұрын
ውይ የዘድሮ ልጅ እሼ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እኔ ድንቅ ልጆችን የማየው ስራ ጨርሼ ልተኛ ስል በርጋታ አይቻቸው ነው የምተኛ
@ylhamtube6372
@ylhamtube6372 Жыл бұрын
ደምሪኝውድ
@zerihunahmya8232
@zerihunahmya8232 Жыл бұрын
በከፈትኩበት አካውንት አንተን ከመከተል ወደ ኃላ አልልም እሼ እወድሀለሁ እንዳተ አስር ሰዎች ብናገኝ ሀገራችን ወደምንፈልጋትና የምንመኛት ትሆንልን ነበር ሺ አመት ኑርልኝ
@mahimahimahi6629
@mahimahimahi6629 Жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል እፃን ነዉ ፈጣሪ ያሳድግክ🙏
@woinshetdejene4912
@woinshetdejene4912 Жыл бұрын
ማር የሆነ ልጅ የሚገርም አእምሮ ነገር ግን እናት እንደ ክርስቲያን የሚያየውን ምረጭለት አንቺም ከዚህ ውጭ። ቃና አእምሮን አደንዛዥ ፊልም ነው። ጌታ ይርዳሽ
@muluworkasefa2521
@muluworkasefa2521 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ በ በጥበብና በ ሞገስ በቤቱ ያሳድግህ
@furtunabelay465
@furtunabelay465 Жыл бұрын
የዚህ ህፃን ይለያል አላህ ያሳድግህ እስካሁን ካየዋቸዉ በጣም ነዉ ያሳቀኝ
@tesfayeguta7506
@tesfayeguta7506 Жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ በሰል ያለ ልጅ ነው! Thank you Eshe and the team, as usual!
@wolisotube2178
@wolisotube2178 Жыл бұрын
የዛሬው እውነተኛ ህፃን ነው ወሬው ሁሉም ይጣፍጣል🥰😘🍬🍬🍬🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫
@mimigetahun2710
@mimigetahun2710 Жыл бұрын
መውለድ ከልቀረው ማሳደግም ካልቀረ እንዲህ በስራአት እና በጌታ ቃል ማሳደግ ነው ልጅን እደግ ልጄ
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 Жыл бұрын
የኔ ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ ይባርክህ ፍቅር የሆነ ልጅ❤
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልን የኔ ምርጦች ማር የሆነ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ ሰላምና ፍቅር አንድነት ለሀገራችን
@user-yn7xj8fj5w
@user-yn7xj8fj5w Жыл бұрын
በርታ አንተ መልካም ሰው ነህግን ወደፊት እንዳታቆም ልክ ነፍሳቸውን ይማረው እንደ አባባ ተስፋዬ
@ylhamtube6372
@ylhamtube6372 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ
@elizabethgizachew9114
@elizabethgizachew9114 Жыл бұрын
His body language tells more than his words. Yene konjo lij😘
@FIYORINAYEEE
@FIYORINAYEEE Жыл бұрын
😇😇😇የኔ ጣፋጭ❤❤❤ፈጣሪ በሞገስ በፀጋ ያሳድግህ❤❤እንጂነር አጋፔ🙏🙏😇😇
顔面水槽がブサイク過ぎるwwwww
00:58
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 112 МЛН
Joven bailarín noquea a ladrón de un golpe #nmas #shorts
00:17
ХОТЯ БЫ КИНОДА 2 - официальный фильм
1:35:34
ХОТЯ БЫ В КИНО
Рет қаралды 1,2 МЛН
Разбудила маму🙀@KOTVITSKY TG:👉🏼great_hustle
0:11
МишАня
Рет қаралды 3,2 МЛН
It's best to watch to the end 🤫😜
0:45
Guych Ovezov
Рет қаралды 12 МЛН